|አስፈሪው የኢትዮጵያ ጦር| |የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሶማሊያ ሲቪል አቬሽን የሰጠው ምላሽ| |የከሰረችው ግብጽ| |አረንጓዴ አሻራ|

  Рет қаралды 7,152

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 ай бұрын
በእውነት ይህ ዜና እጅግ የሚያስደስተኝ ኣይነት ነው!... ተባረክ!.... ሁሌም የኢትዮጵያን በጎ የሚያበስር ሰው ደስስ ይለኛል!🎉
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 2 ай бұрын
ጌች አንተ ምርጥ የኢትዩጵያ ልጅ ለሀቅ የቆምክ ጀግና ነህ በርታል እኖድሀለን
@habeshochyamiralu5018
@habeshochyamiralu5018 2 ай бұрын
Congratulations for the plantation
@temhawato8574
@temhawato8574 2 ай бұрын
ሀሎ ጌቱ❤❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ረ/ፕ ጌትነት እንኳን ደስ አለህ ዛሬ እኛ ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ ዜጎች ደስ ብሎናል ።
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 2 ай бұрын
You giving us useful information well done!
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 2 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 ай бұрын
ስላም ፕሮፍ ❤
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@kasechshiferawe8937
@kasechshiferawe8937 2 ай бұрын
ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት በርታልን ☘️🍀🌱🌿🌴🌴🌿🌱🍀☘️
@አብስኒያ
@አብስኒያ 2 ай бұрын
አለን ኢትዮጵያን ብለን ህልማችን እውን ይሆናል ግብፅ የኢትዮጵያ ጦር አስፈሪ ሆኗል በማለት ከገናው ከርቀት የሚፋጅ ነበልባል ሆኖባታል ወድፊት ከሞከርች ታገኛለች ምሷን ምንግዜም ኢትዮጵያ ሰላም ብለናል ውድ ወንድማችን 🙏❤❤❤🎉🎉🎉
@Tasta-o5o
@Tasta-o5o 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን እጅግ የምደናቅ ስራ ነው ደስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተለይም ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ይህ ስራ የእርሶን ክቡር ማስጠበቅ ስለሆነ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለቸው በድጋሚ ።
@teshomeaynalem3245
@teshomeaynalem3245 2 ай бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 2 ай бұрын
ልክ ነህ ፕሮፌሰር የ ቀድሞ ኢሉባቡር ወይም የአሁኑ የምዕራብ ኦሮሚያ ዞኖች አብዛኞቹ አረንጓዴዎች ናቸዉ
@mamushetwalelegn6637
@mamushetwalelegn6637 2 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለን 600 ሚሊየን ችግኝ ተከልን ከዛም በላይ ተከልን ሪከርዱን ሰበርነዉ አብችዬን ይዘን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 ай бұрын
ሀቅ ነው 615 ሚሊየን 7 መቶ ሺ ችግኝ ተክለናል ።
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 2 ай бұрын
❤❤❤
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 2 ай бұрын
Dear our brother ❤❤❤
@gebeyheualemu
@gebeyheualemu 2 ай бұрын
Gebtenal ke konso 🎉🎉
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 ай бұрын
❤ ሀገራችን ኢትየዽያ በመልካም መሪዎቻችን አማራር ከጣለቶቻችን ሴራና ታንኮል አምልጠሌች ። ❤ ከዚህ ቦኃለ የድህናት ቀንበራችንን ለማስበር አብራን ተበብራን እንቁም ። ❤ አን ድ ናት ኃይል ነው ። 🎉 ምድራችንንም አራንጛዴ እናልብሰ ወደ ቃደማው የአባቶቻችን ጋድል እንማለስ ። ❤ ለውድ መሪዎቻችን ! የእግዚአብሔር ጥበቃ ና ቸርናት አይለያቸው ። ❤ ወደ ቃልባችን እንማለስ በጣለቶቻችን ሴራ ና ታንኮል እራሰችንን አናጥፋ ።
@BelayHaile-gj8jv
@BelayHaile-gj8jv 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 2 ай бұрын
እንኳን ደስአለህ❤❤❤❤❤❤
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku 2 ай бұрын
thank u
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፕሮፌሰር
@Askwold2593
@Askwold2593 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለን ሀያሉ አምላክ የተመሰገነ ይሁን🌲🌲🌲🌲🌲🎄🎄🎄🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌴🌴🌴🌱🌱🌿🌿☘️☘️🍀🍀🪴🪴🪴🪴🪴🪴🎋🍃🎄🎄🎄🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌴🌴🌴🎍🎍🎍🍀🍀🍀☘️☘️☘️☘️🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🪴🪴🪴🎋🎋🎋🍃🍃🍃🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚
@መድህን
@መድህን 2 ай бұрын
እንዲነው መማር ሀገር ማገልገል ሁሌ ከመንቀፍ ወጥተው እንዳንተ በሌላት አቅም ያስተማረችን ደሀ ሀገር መደገፍ ካንተ ይማሩ::በርታ ወንድሜ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሰላም ጌትሽ እንኳን ለአረንጓዴ አሻራ ቀን አደረሰን ❤❤❤ ❤❤አብይዬ የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejefanta8445
@derejefanta8445 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹እኔም. ዛሬ በግሌ10 ቸግኝ ተክያለሁ። 🎉🎉🎉 ወንድሜ ጥሩ ትንታኔና ገለፃ ነው ያደረክልን። በርታልን።🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 2 ай бұрын
Selam Professor Thanks for your service ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ሰበር ሰበር ሰበር ሪከርዱን ሰበርነዉ ኢትዮጵያዉያን ተባብረን በአንድ ጀንበር አብችዬ አበሰረነሰ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄☘️☘️☘️☘️☘️☘️🎄🎄🎄🎄
@TeresaTujuba-ou2kk
@TeresaTujuba-ou2kk 2 ай бұрын
ኢሉባቡር ተረሣ
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 2 ай бұрын
ደቡብ አረንጓዴ ስለመሆኑ በርግጠኝነት ነው የምናገረው ለዛም ይመስለኛ ብዙም ጦርነት የሌለዌ
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 ай бұрын
በአካባቢያችን ያላችሁ ዘመን የበላችሁ እሩቅ ናፋቂ ተረጋጉ አየር መንገዳችን እሰከነክብሩ ሞገሱ ይቀጥል ቲክቶክ ሳንቲም ለቃሚ አንድ መባል አለባቸዉ
@sarabekela9419
@sarabekela9419 2 ай бұрын
Jegnaw mehuru wendmacheen tebarek berta!
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 2 ай бұрын
ሲሲ እስራኤልን challenge ማድረግ የማይችለው ከእስራኤል ጀርባ አሜሪካ በመኖሯ ይመስለኛል
@miliyon938
@miliyon938 2 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Black-2024
@Black-2024 2 ай бұрын
▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@abdurazaknasir8699
@abdurazaknasir8699 2 ай бұрын
ከርእስ ውጭ ለሆኑ ነገሮች ትንተና ባትሰጥ ለዝግጅትህ ማማር አስተዋፅኦ ይኖረዋል።✌️
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 2 ай бұрын
በኔ ስም ትከልልኝ ስሞትልህ እኔ ያለሁት በሀር ማዶ ነው ለሀገሬ ሳልተክል ቀረሁኝ
@ShakirHussen-sw4bs
@ShakirHussen-sw4bs 2 ай бұрын
የሀገሪ ውስጢ የመብረት ጉደይ አተሰው በተለይ በአሁኑ ወክት የለው መቆረረጢ አይወረም በተለይ በአዲስ አበባ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 ай бұрын
መርሃባ professor👍 ኖር ማለት ነው። #ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . . ☞ተስፋ የሌለው! ፣ ☞ህልም የሌለው! ፣ ☞አላማ የሌለው! ፣ ☞ራእይ የሌለው! ፣ ☞እምነት የሌለው! ፣ ☞ሰብአዊነትን ያጣ! ☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡ እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡"
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 2 ай бұрын
❤❤😂😂😂❤❤❤
@amensisa3648
@amensisa3648 2 ай бұрын
Prof Voice injiru
@azmachdebebe6398
@azmachdebebe6398 2 ай бұрын
ኤረ ዛሬ 23_08_24 ነው
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 2 ай бұрын
ፕ/ሮ/ጌታሁን ለምን ነበር ትናንት የጠፋሃው
@Dandyo884
@Dandyo884 2 ай бұрын
ፕሮፌሰር ታላቅ አክብሮት አለኝ ለእርሶ ሆኖም እባኮት እርሶ ቡዙ ጉዳዬችን ለኛ ስለሚተነትኑና ስለሚያስረዱን ቅር ካላሎት ዜና ዘገባውን ቢተውቱ እርሶንም አይመጥንም ዜናውን ደግሞ መንግስትም ይቱሮቹም ሲነግሩን ስለሚነግሩን በተጨማሪ እርሶ ደግሞ መንግስትን መቃወምም መደገፍም አይጠበቅቦትምና ይተውት ያስተምሩን ይበቃል
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 ай бұрын
😂 ይህንን ወልጌ እንካንስ ስማ ጥሪ አየር መንገደችንን ቃርቶ አውቶብስ ተራ ለይ አይሞከርም ። 😂 ስለዚህ ይህንን በለጌ ለብጤዎቹም መስተማሪያ የሚሆን ተገቢው ቅጣት እንድሰጣው እንሸለን ። ይህ አየር መንገደችን ክብራችንም ጭምር ነው ። ❤ የኢትዮዽያ አየር መንገድ ማለት ልዩ አርማችን ነው ። ❤ በተላይ በሥደት በሰው ሀገር የሚንኖር ኢትዮዽያዊያን ለአየር መንገደችን ያለን ግምት ይለያል ። 🎉 ስለዚህ የማንም የመንደር ወሮባለ ! ❤ አየር መንገደችን ለይ እንድ ፀደዳ ማፍቀድ ?? ❤ የሀገራችንን ክብር እንደማስደፋር ይቆጣራል ። 😅 በምንም አይናት ይቅርታ አይሞከርም ። 😢 ይህ የፖለቲካ ሀሰብ ልዩናት አይደለም ። 🎉 በአስቸካይ ይወገድ 🎉 አስተማሪ ቅጣት ከጀርባው ለምከተተሉት ሁሉ የሚሆን አከተመ ። 😂 ምንም መለሰለስ አየስፋልግም ! ❤ ትዕግሥትም ልክ አለው ። 🎉 ስለዚህ ይህ ሰው በትክክል እርምጀ ከልተወሰደበት ነገ ሌላ ያልተገበ ሁኔታዎች ልከሰት ይችለል ። 🎉 ስለዚህ ሳይቃጣል በቅጣል ይታሰቢበት ።
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 2 ай бұрын
ፕ/ሮ/ጌታሁን ለምን ነበር ትናንት የጠፋሃው
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 247 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 33 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 27 МЛН