No video

አስፋው ይለያል.. አዝናኝ ቅንብር | የVeronica ድንገተኛ አደጋ | በፍቅሩ ያበደችለት አነጋጋሪ ሰው | ebs

  Рет қаралды 84,982

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

8 ай бұрын

Welcome to my channel.
This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
እናመሰግናለን
.#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ

Пікірлер: 943
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ደግመን ልናየው ናፍቀናል❤
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 8 ай бұрын
ድንቃድንቅየ ተባረከ ስለ አስፊቲየ ወንድማችን የገጠምከዉ ገጥም እንደኔ ሁሉም ወገናችን ኢትዮጵያዉያን አንደተደሰቱ አልጠራጠርም
@yidnekachewbirara4795
@yidnekachewbirara4795 8 ай бұрын
ሞቅ ሸብረቅረቅ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 8 ай бұрын
ሞቅ ሸብረቅቅቅቅቅ አስፍዬ ማርያምን ተናፍቀሀል. እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ❤❤❤
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
እኔ በጣም ናፈቀኝ ኡፍፍ ሣየው ደነገጥኩ ስገባ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 8 ай бұрын
መሸሻ ይሙት😊 ውይ መሸሻ ስወደው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 8 ай бұрын
😂😂😂😂❤በመሸሻ ሞት ይሄን ለአስፊቲ አድርሱለት
@hayatgashu9085
@hayatgashu9085 8 ай бұрын
6 6
@yosefbekele2126
@yosefbekele2126 8 ай бұрын
@belaynehtafesse885
@belaynehtafesse885 8 ай бұрын
መሸሻ ይሙት
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት ለእህታችን መለኳታው ፈውስ ይሁንላት 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
@yarab4997
@yarab4997 8 ай бұрын
ድንቃድንቅ ትችላለክ ዊው 👍👍👍👍👌👌👌👏👏👏👏🙏🙌🙌
@fatiya8477
@fatiya8477 8 ай бұрын
ድንቃድንቅ ያንተና የአስፊቲ የድምፃችሁ ቅላፄ አንድ አይነት ነው ❤ማለቴ ደስየሚል ፓወር የወንዳ ወንድ ድምፅ ይመስጠኛል 🎉አድናቂያችሁ ነኝ አስፊቲ ተናፍቋል
@amarech1945
@amarech1945 8 ай бұрын
ይሄን ኮመንት የመታነብ በሙሉ እባካችሁ በፀሎት አግዙኝ አንድ በጣም ልተወው የሚፈልገው ግን መተዉ ያልቻልኩት በጣም የሚያደጨንቀኝ ነገር አለ
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 8 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ እናት
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ እህታችን
@kabigemeda6628
@kabigemeda6628 8 ай бұрын
Krstos yschankashan ysbaraw
@aregashgebere
@aregashgebere 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@user-jn8pn6li5s
@user-jn8pn6li5s 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 8 ай бұрын
እንኳን ደናመጣህልን የሳቃችን ምጭ ፍትህ ለአማራህዝብ ❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 ай бұрын
አስፊቲ የእውነት በጣም ናፍቀኸናል እግዚአብሄር ይማርህ አስፊቲ ጃፒዬ የእውነት ምርጥ አባት ነው ያለህ
@user-ly2kc1is9z
@user-ly2kc1is9z 8 ай бұрын
ውነትነውመክራ ያጥነክርአል። እንኳን መጣሕልን😅❤❤❤❤
@abdulla3678
@abdulla3678 8 ай бұрын
መሸሻይሙት ይላል የኔአባት አላህ ያሽርልን
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 8 ай бұрын
ድንቃድንቅ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ❤የሴት ልጅ አክባሪ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
አስፋው መሼሻ ነፍስህን በገነት🙏❤❤❤
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 8 ай бұрын
Denka denik egnam Anten enakeberhalen yeAsfti Adenakiawoh mugesa techellebetaleh Antenem Egziabher yetebekeh❤❤❤
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች በያላቹበት ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ይሥጠን ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን🇪🇹👈🤲🙏
@user-ok2mi2lp3k
@user-ok2mi2lp3k 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saraabbass6164
@saraabbass6164 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን 🙏🙏🙏❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
ጆሮ ምን ያክላል እውነትም ቆሻሻ ነው😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢
@dinknesh3268
@dinknesh3268 8 ай бұрын
አስፊቲ ሰላምህ ይብዛልን❤❤❤ "ሞቅ ደመቅ ሸብረቅረቅ"
@fedilamehbub2751
@fedilamehbub2751 8 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️አስፊቲን ተሽሎትበebc የምናይበትን ቀን ነው የናፈቀን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 8 ай бұрын
መሸሻ ይሙት 😁😁👌👌👌👌
@fantypipsi3056
@fantypipsi3056 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 8 ай бұрын
በእውነት አስፍቲ ናፍቆናል❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው ለታመሙት🙏 ድንቅ ቅንብር ነው በርታ 👍
@zedtube2229
@zedtube2229 7 ай бұрын
በእውነት ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ልጅቷ ድና ከቤተሰቧ ቀላቅያለሁ እኔ ግን ማነቷ ኢትዮጲያዊ ናት ብዬ ነው አቀላጥፌ ይዤ የከረምኩት እና የእውነት ስለተባበራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ ያልተባልኩት የለም አረደቻት ቀቀለቻት ሲሉም ነበር እነ ወሬ ሙልጭ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LulumTube
@LulumTube 8 ай бұрын
እኳን፣ደና፣መጣክ
@meseretayash335
@meseretayash335 8 ай бұрын
ውድ አባቱን መሸሻ ይሙት በመባል❤❤❤❤
@hhbh8909
@hhbh8909 7 ай бұрын
ሸብረቅ ሸብረረቅ ወይም መሸሻ ይሙት ይላል አባታችን የምንወደው አባታችን አስፊታ 😘😘😘😍😍
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 7 ай бұрын
ለታመሙት እግዛብሔር ይማራቸው
@saragirma5196
@saragirma5196 8 ай бұрын
መሸሻ ይሙት! የኔ አስፍቲ❤❤❤
@user-pf1gd4ee9e
@user-pf1gd4ee9e 8 ай бұрын
አብሽር ተባሽር
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው
@musaahmed7630
@musaahmed7630 8 ай бұрын
አብሽር።
@meditube7928
@meditube7928 8 ай бұрын
ሞቅ ሸብረቅረቅ አላህ ያሽርህ አስፊቲ
@mermaMehamd
@mermaMehamd 7 ай бұрын
መሸሻይሙት
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 8 ай бұрын
ሞቅ ደመቅ ሽብረቅ ሽብረቅርቅ እያለ የሚጀምረው የebs ውበት እግዚአብሔር ይማርህና ድጋሚ እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ🙏🏽
@user.eyerus
@user.eyerus 4 ай бұрын
Mashasha yimut
@kuki610
@kuki610 8 ай бұрын
አስፋው መሸሻ አላህ የማርህ ሽብርቅ ሽብርረቅ
@balainesh8473
@balainesh8473 8 ай бұрын
ዋዉ ግጥም ትጠላለህ አባቴ ❤😂😂🎉🎉። 💪💪💪👌👌❤❤🙏😍🤗🤗😘የኛ ምርጥ
@romangina5121
@romangina5121 7 ай бұрын
አሰፊቴ የኔጌታታታ❤
@rahilmengusto4033
@rahilmengusto4033 8 ай бұрын
ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ሸብረቅ ቦለለለለለ❤❤❤
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 8 ай бұрын
አሰፊቴ በሰላም ተመለሰልን የዋህ እረግብ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@user-ct5dd5if6y
@user-ct5dd5if6y 8 ай бұрын
እኔ የማስታውሰው የዘወትር ንግግሩ ''በመሸሻ ሞት(መሸሻ ይሙት)'' ሲልነው ከዚያ በፊት ግን እግዚአብሔር ህመሙን በባህር በገደሉ ጥሎለት በሙሉ ጤንነት ብንገናኝ ምኞቴ ነው ፤ጨርሶ ይማርህ !!!
@user-jv6dy8lt3j
@user-jv6dy8lt3j 8 ай бұрын
እግዛቢሄር ይማረዉ ኣስፊቲ የኔ ኣባት
@ejigayehumesfin8011
@ejigayehumesfin8011 8 ай бұрын
አስፊቲ❤❤❤በሰላም ናልን❤ሰው ተቸግሮ በሔር የጠየቁት የድንቁርናጥግነው
@user-le2bh4qc9k
@user-le2bh4qc9k 8 ай бұрын
ጎበዝ ትውልድን የሚያበላሹ ታዋቂነን የሚሉ እረ ዳኑም አልዳኑም ትርጉም አይሰጡም ለምን አምላካቸውን የካዱ ናቸው ይቺም ቬሮኒካ የምትሏት ።እምን ላይ ልሰካ ነበር ያለችው ስለዚህ ባይገላትም አምላካችን ሀያል መሆኑን ያሳያት ልብ አንጎል ካላት
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 8 ай бұрын
ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 8 ай бұрын
Yaszenal. About the young lady..and we are Happy about ayo a Asfaw..
@kalokalo750
@kalokalo750 8 ай бұрын
ውነትምድንቅነህ
@wubalem6806
@wubalem6806 8 ай бұрын
Egzaberh yimarh aspith😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 8 ай бұрын
Egziabher yimarat
@mesaytades4638
@mesaytades4638 7 ай бұрын
ጤናይስጥልን
@FirehiwetTadesse-gs6pg
@FirehiwetTadesse-gs6pg 8 ай бұрын
መሽሻ ይሙት ይላል አስፊቲ ምርጥ ስው ጨርሶ ይማርህ
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 8 ай бұрын
ለአስፊቲ የገጠምከው ‘WOW’ ነው!! ባለህበት ባዕድ ሀገር ጤንነትህ ይመለስ! አምላክ እንዲምርህ ፀሎታችን ነው!!
@user-mm3gp2mt9o
@user-mm3gp2mt9o 8 ай бұрын
አሆይ አይሬ
@TadeleLove-jv6it
@TadeleLove-jv6it 4 ай бұрын
masheshe yemut
@yordanos77
@yordanos77 7 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን የአስፌ አድናቂ ነኝ በጣም ነው የማስደንቀው እግዘብሄር በደሙን ይሸፍነው ተሽለው ወደሀገሩን ተመልሰው ስራውን ሊመለስ እየጽለኩ ነኝ
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 8 ай бұрын
አባትዬ አስፊት በጣም ናፍቀንሀል የእኔ መልካም ሰዉ የዉሃ ሩህሩህ በሰላም ወደስራህ ትመለስልን እንመኛለን ❤❤❤
@tamatama3276
@tamatama3276 8 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LjiKemal
@LjiKemal 8 ай бұрын
መሸሻ ይሙት ❤❤
@kinfebereda1551
@kinfebereda1551 8 ай бұрын
አንተ ልጅ በናትህ ሁሌም ቪዲዮዎችህ እንዴት እንደሚመቹኝ ይመችህ አቦ ሸብረቅ ሸብረቅረቅ ይላል አስፊቲ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 8 ай бұрын
ድንቃ ድንቅ ግጥሞችህን ስወደው። ጎበዝ ነህ
@dereje6933
@dereje6933 8 ай бұрын
መሻሸ ይሙት
@user-xb5bm7fz7k
@user-xb5bm7fz7k 8 ай бұрын
መቨቫ ይሙት !!!!
@user-mw2jg7zu4l
@user-mw2jg7zu4l 8 ай бұрын
አስፋው የኢቢኤስ ድምቀት እግዚአብሔር ይማርሕ ተመልሰሕ እንደምትመጣ ተስፋ አለን ድንቃ ድንቅ መጥፋት አብዝተሀል 😘😘😘😘😘😘
@user-cs2zo4od4f
@user-cs2zo4od4f 8 ай бұрын
ኢሄ የዝጀሮ ጆሮ ደሞ ለሱም ይታበድለታል😅
@SurafelGashaw-hp7wj
@SurafelGashaw-hp7wj 8 ай бұрын
እ/ር ይስጥህ አስፊቲን እደዝህ አርገህ ስላቀረብክለን አመሰግናለሁ ከድሬ ሱራፌል።
@kidanabera5960
@kidanabera5960 8 ай бұрын
ኤጳ በሚለው ይታወቃል አስፍቲ እግዚአብሔር ይማርህ
@aynalem9611
@aynalem9611 8 ай бұрын
Asfiti meshesha yemut 😊
@zainabxx7382
@zainabxx7382 8 ай бұрын
አስፍሺ የኔ የዋህ አላህ ሙሉ ጤናህን መልሶልህ ላገርህ እንዲያበቃህ ምኞቴ ነው እወድሀለሁ ❤️🌷
@sartt4348
@sartt4348 8 ай бұрын
ምን ሁኖነው ወየትስ ህዶነው😢
@ekram2819
@ekram2819 8 ай бұрын
አስፊቲ አላህ አፊያ ያድርግህ❤❤❤
@Birtukan565
@Birtukan565 8 ай бұрын
የምህረት አምላክ ይማራቸው
@ayalewtesema3234
@ayalewtesema3234 8 ай бұрын
Yeppa
@fetiyafetifetiya5811
@fetiyafetifetiya5811 8 ай бұрын
ወለሒ እኔንም በጠም የገራመኝ ይህ ጉደይ ነው ሰው በሰውነቱ በማንናቱ እንጂ በብሔሩ አይለካም እበከቹህ ዘራኝነት ጥንብ ነው የጠነበ ለዘውም ይቺ ልጅ አንጀት የምትበለ የለሰዘነችህ ብሔሯ ሊያሰዝንህ አጂብ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 8 ай бұрын
አብራቹ ቆዩ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 8 ай бұрын
ዋርያ ወንድም (ሄጳ) ወንድማች ፈጣሪ አፍያ ይለግስው
@user-hj9tv4ps1m
@user-hj9tv4ps1m 8 ай бұрын
Bmashasha. Mute
@helentube325
@helentube325 8 ай бұрын
መሽሻ ይሙት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አስፊቲ
@user-wl6iy3xd8s
@user-wl6iy3xd8s 8 ай бұрын
MESHESHA YIMUT AND MOKI DEMEK
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛለት
@tsehaydamte
@tsehaydamte 8 ай бұрын
አሥፊቲ አላህ ጤናህን መልሶል ለምጣት ያብቃህ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 8 ай бұрын
Desk e program nwe.Tbarek.
@user-jd9po3ji3p
@user-jd9po3ji3p 7 ай бұрын
መሽሻ ይሙት
@fredosiali7497
@fredosiali7497 7 ай бұрын
ሞቅሸብረቅረቅ❤❤❤❤
@asratgutema3066
@asratgutema3066 8 ай бұрын
ጠንከርበል
@LylaOmar-fe7qr
@LylaOmar-fe7qr 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 8 ай бұрын
በትክክል ቤሪ ይጠይቀሉ በቅድማ 😢😢😢😂❤🎉 እውነት ያድረግ አስፍሽ
@ShyShydh-nn1qc
@ShyShydh-nn1qc 8 ай бұрын
እውነት ነው ቆሽሸዋል
@user-mf6wv8ym3q
@user-mf6wv8ym3q 8 ай бұрын
MESHESHA YEMUT
@me-ws7cm
@me-ws7cm 8 ай бұрын
መሽሻ ይሙት. እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት
@itsmeageri
@itsmeageri 8 ай бұрын
መሸሻ ይሙት ነው የሚለው.
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r 8 ай бұрын
ሞቅ.ሸብረቅ ደመቅ ...አስፊቲዬ❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ግጥም ትጠላላህ ዋው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 8 ай бұрын
አቤት አቤት መውረድ እንዲህ ታማ ልጅትዋ.. ብሄርዋ ምንድን ነው ይባላል.. የአይምሮን., ቁሻሻ ምን ያጠራው ይሆን.. ልብስንስ ሳሙና.. ገላንስ .. ሳሙና... የተመረዘን በዘር ምን ይሆን እሚያፅዳው... አቦ ዘረኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን.. አቦ አሜን በሉ እንዲጠፉልን 🙏🙏🙏
@yewubdaredeshaw8495
@yewubdaredeshaw8495 8 ай бұрын
ሸብረቅ ሸብረቅረቅ
@kokitem7246
@kokitem7246 8 ай бұрын
አስፊትዬ እመቤቴ ትማርህ ናፍቀኸናል😔😔እውነትም ጆሮው ምን ያክላል እሄ ጆሯም የኔ እህት እመቤቴ ትማርሽ🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@tringoka2435
@tringoka2435 8 ай бұрын
ይመቻቾሁ
@GoMan-yg8bh
@GoMan-yg8bh 8 ай бұрын
ሄባ ይላል ❤አስፊት ሀቢቢ አላህ አፊያ ያድርገው በሰላም ይመለስልን
@msfadila5961
@msfadila5961 8 ай бұрын
ማሻሻ ይሙት በማለት ይታወቃል ❤❤❤
@azizmifta
@azizmifta 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yeneneshtufa9650
@yeneneshtufa9650 8 ай бұрын
Sheberek sheberekerek
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 7 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 112 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
#miskinochu S1Ep3 l ክፍል 3 l ሙልዬ አይሳሳቱም l
22:07
Addis Drama Studio
Рет қаралды 383 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 7 МЛН