S12 Ep.7 [Part 2] - ክሪፕቶከረንሲና ቢትኮይን | Cryptocurrency & Bitcoin - TechTalk With Solomon

  Рет қаралды 95,993

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

ቢትኮይን ምንድነው? ክሪፕቶከረንሲ ወይንም ዲጂታል ከረንሲ ማለት ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሰራው? ማን ፈጠረው? ከበስተጀርባው ያለው ብሎክቼይን የሚባለውስ ቴክኖሎጂ ምንድነው? የወደፊቱን የዓለም ኢኮኖሚ እንዴት ሊለውጥ ይችላል? በሁለት ክፍል አድርጌ በጣም ቀለል ባለና ቴክኒካል ነገሩ ሳይበዛ ለሁላችሁ ተሰማሚ እንዲሆን አድርጌ አቀርብላችኋለሁ!
What is Bitcoin? What does cryptocurrency or digital currency mean? How does it work? Who created it? What is the underlying blockchian technology? How will cryptocurrency change the future of world economy? I will present these topics to you in two episodes with a very simplistic explanation. Enjoy!

Пікірлер: 121
@Soccertimeseth
@Soccertimeseth 3 ай бұрын
በ2016 ይሄን ቪዲዮ እንደኔ ያየ እስቲ 🥰
@Gezetube-f3t
@Gezetube-f3t 3 ай бұрын
አለን ባባ
@AlemtsehayAbera-sp7du
@AlemtsehayAbera-sp7du 4 ай бұрын
እንዴት መጠቀም ይቻላል? Or እንዴት ይጀመራል እኔ ዛሬ ነው የስማሁት ግን ጥሩ ነገር መሰለኝ
@gechlourd724
@gechlourd724 Жыл бұрын
በስልክ እንዴት መጠቀም እችላለሁ video ሥራልን
@aklilualemu
@aklilualemu 2 жыл бұрын
ቫሊዴት የሚያስፈልገው ከሆነ still ሶስተኛ ወገን አለ ማለት ነው
@እርግብቴኮንዶፌዴሬሽንንን
@እርግብቴኮንዶፌዴሬሽንንን Жыл бұрын
Betanm yasredakin negerr betanm dess yemill nw
@desalegnderesse6270
@desalegnderesse6270 Жыл бұрын
እዴት ሳንጨበርበር ተጠቃሚ መሆን እንችላለን?
@ashenafialemu1537
@ashenafialemu1537 3 ай бұрын
How can i buy btc
@abereabebe9987
@abereabebe9987 6 ай бұрын
Sole how the income is taxed?
@aderajewmelse-mc9bx
@aderajewmelse-mc9bx Жыл бұрын
Bitcoin account endet enkeftalen??🙏🙏🙏
@MengeshaBirhanu
@MengeshaBirhanu 4 ай бұрын
Anten semto ke 6 amet befit yegeza sew ahun lay
@demba3923
@demba3923 Жыл бұрын
የዛሬ 5 አመት ይሄ ቪዲዬ ሲወጣ invest አድርጌ ቢሆን 2022 ላይ $47,000 ደርሶ ነበር ከ $11,000 በ 2023 ደግሞ ወደ $16,000 ወረደ
@mustefaabagidi3255
@mustefaabagidi3255 2 жыл бұрын
beij silkachin mayin madreg anchilim?
@elenimekonen-hx1bi
@elenimekonen-hx1bi 9 ай бұрын
Do yo know about scamer
@abenezertesfaye2087
@abenezertesfaye2087 2 жыл бұрын
negative gonun negerena
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 2 жыл бұрын
ስለ ማብራሪያው እናመሰግናለን።ነገር ግን ማብራሪያው ቴክኒካል ስለሆነው የሶፍትዌር ዝውውርና ሴኩሪቲ ብቻ ነው። ዋናው ቁም ነገር ግን ይህ ገንዘብን ተክቶ እንደሚሰራ እዬተነገረለት ያለው ኮይን መሰረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚክስ ጥያቄዎች ኡሉበት። ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ ያልተመለሱ ወይንም ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዌችን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። በመሰረቱ የልውውጥ አስተማማኝነቱን በተመለከተ ልክ በአሁኑ ወቅት ገንዛባችን ባንክ ውስጥ አስገብተን እን ላየን እንደምንከታተለው ዓይነት ብለን ብንወስድ ለእኛ ብዙ የኮምፒዩተር ዕውቀት ላሌለን በቂ ምሳሌ ሊሆን ይችላል። ጥያቄው ግን ሌላ ነው። 1ኛ)የመጀመሪያው ሰው ምን ያክል ቢት ኮይን ፈጠረ? ይህም ማለት ለምሳሌ በተለመደው ፊዝካል ገንዘብ የአንድን አገር ከረንሲ ብዛትና መጠን የሚወስነው ብሔራዊ ባንክ ነው።መጠኑን የሚወስነው ግን በዘፈቀደ ሳይሆን ከአገሪቱ ዓመታዊ ምርት (GDP) ጋር በተያያዘ ነው።ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢፈልግም በአጭሩ ግን የአገሪቱ ዓመታዊ ምርት ሲጨምር ያንን ኢኮኖሚ ለማንቀሳቀስ የሚያስችል ተመጣጣኝ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ ብሔራዊ ባንኩ ያሳትማል ማለት ነው።የአገሩ ኢኮኖሚ ማለትም ዓመታዊ ምርት ሳያድግ ባንኩ ገንዘብ ቢያሳትም ያኔ ኢንፍሌሽን የምንለውን ከሚፈጥሩት ነገሮች አንዱ ይሆናል ማለት ነው።ስለዚህ የይህንን ኮይን የፈጠሩት ሰዎች መጠኑ ስንት ነበር፣መጠኑን ለመወሰነስ ሙሰረታቸው ምንድነው ፣ወፕም ምን ኑበር? 2ኛ)ሁለተኛው ጥያቄ ቢት ኮይንን በመጀመሪያ የፈጠሩት ሰዎች መጠኑን በመካከል መጨመር ይችላሉ ወይስ አይችሉም? የሚችሉ ከሆነስ በፈለጉት ግዜ የሆነ መጠን ለመጨመር ቢፈልጉ በዘፈቀደ ነው የሚጨምሩት ወይስ መነሻቸው ምንድነው? እስካሁን ስንት ጊዜ ብምን ያክል መጠን ተጨምሮ ፕሆን? በሌላ አነጋገር የመጀመሪያውን መጠን ከፈጠረ በኋላ ከዚያ በላይ እንዳይጨምር የሚገድብ ወይንም የሚወስን አስገዳጅ ምክንያት አለ ወይ? 3ኛ)ትልቁ ጥያቄ ግን እንደሚታወቀው ቢት ኮይንም ይሁን ምንም ዓይነት ከረንሲ ጠቃሚ የሚሆነው ከረንሲው ፊዝካል ዕቃ መግዛት ሲችል ነው። አሁን እንደምናየውና እንደምንሰማው ቢት ኮይን ከረንሲውን በባለቤትነት በያዙ ሰዎች መካከል የሚደረግ ልውውጥና ግብይት እንጅ ፊዝካል ዕቃ የሚገዛበት ስለመሆኑ ማብራሪያ አልተሰጠበትም። 4ኛ) ሌላኛውና ዋነኛው ጥያቄ ማንም የቢትኮይን ባለቤት ሰው በፈለገው ጊዜ፣ቦታና ሁኔታ ወደ ሌላ ከረንሲ፣እንበል ወደ ዶላር ወይንም ዩሮ መቀዬር ቢፈልግ ተቀይሮ ወደ አካውንቱ ሊገባለት ይችላል ወይ?ትያቄው ገ ሳያስፈልገው ማለት ነው? ስለሆነም በቅድሚያ ለእነዚህ አራት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ ይሰጥና ሌሎቹን በሚቀጥለው እናያለን።
@Daniel-mz4rt
@Daniel-mz4rt 5 ай бұрын
ማንም አይመልስልህም ይሄን ጥያቄ እኔም እስካሁን አየፈለግኩት ነው ካገኘኸው ጀባ በለኝ
@English23572
@English23572 9 ай бұрын
wowo
@abeladamu4246
@abeladamu4246 2 жыл бұрын
How do we create an account? Show as if u can
@diboraashebir7721
@diboraashebir7721 2 жыл бұрын
what is ultimate goal in black & white if I couldn't get the money in hand
@yosiast
@yosiast 2 жыл бұрын
አቤት ትንተና ፈትፍተህ ነው ያጎረስከን.. I love it.
@Betseb_Media
@Betseb_Media 2 жыл бұрын
wow amezing GREAT show
@b2ktube36
@b2ktube36 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@firaolgutema9378
@firaolgutema9378 2 жыл бұрын
thank you alot sola
@eyujoshjd5915
@eyujoshjd5915 2 жыл бұрын
Ena satoshi የአለማችን ሀብታሙ ሰው ሊባል አይችልም????
@mustefaabagidi3255
@mustefaabagidi3255 2 жыл бұрын
Andi jemari indet argo Bitcoin megzat indemichil video siralin
@desalegnderesse6270
@desalegnderesse6270 Жыл бұрын
እዴት ሳንጨበርበር ተጠቃሚ መሆን እንችላለን?
@woinshetgudeta5664
@woinshetgudeta5664 Жыл бұрын
Enameseginalen
@fessha8953
@fessha8953 4 жыл бұрын
Which company is good. I am going to register for account
@Casual314aA
@Casual314aA 6 жыл бұрын
It would have been more helpful if you had a screen of your computer up and showed how to create an account (an account of bitcoin that is)and how to generate a private and public keys and also a bunch of other stuff.
@lotuswellness793
@lotuswellness793 6 жыл бұрын
Amanuel Kassa Hello! Amannueal to create an account you just go to play store apple store to download the apps. For public and private key you don't do anything the apps is doing for you. If you want to participate in physical mining you can contact me.
@Casual314aA
@Casual314aA 6 жыл бұрын
I haven't thought much about physical mining but maybe you can provide me with an email address and we can talk more about it.
@lotuswellness793
@lotuswellness793 6 жыл бұрын
Send me your email address so I can email you the details
@kedirdenero5336
@kedirdenero5336 6 жыл бұрын
I'll help you...send me your email or contact at kedirdenero@gmail.com
@bonabati4254
@bonabati4254 2 жыл бұрын
Shall you help me sol in creating account and how to use it. am so appreciated to your information Am waiting for your response
@-fresibhat4833
@-fresibhat4833 3 жыл бұрын
Lovely sol
@ruthdawit1146
@ruthdawit1146 3 жыл бұрын
Thanks 🙏🏻
@kinfeberga6791
@kinfeberga6791 4 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ሰለሞን ሰላም ላንተ ይሁን! ስለ ቢት ኮይን |ያቀረብከዉ ሁለት ተከታታይ ክፍል አይቼዋለሁ ካንተ የተረዳሁት ጥሩ እና ቀልጣፋ እንዲሁም ዘመናዊነት እንደሆነ ነዉ የገለፅከዉ ከጀርባዉ ምን እየታሰበ እንደሆነ ያልከን ነገር የለም! ሌሎች ቢት ኮይን የአውሬው ገንዘብ ነዉ ወይም 666 አሰራር ነዉ ሰዎችን ወደዛ ሲስተም ለማስገባት የሚደረግ ሩጫ ነዉ ይላሉ? አንት ስለዚህ ምን ትላለህ? ከታች ያለውንም ሊንክ መነሻ በማድረግ ነዉ፡፡ kzbin.info/www/bejne/g2Wph2BrqZiAe6s
@leulmengesha1726
@leulmengesha1726 2 жыл бұрын
Can i begin bitcoin trade? Is it reliable? And how can i change it to cash in ethiopia if i used it?
@DereseLove
@DereseLove Жыл бұрын
በጣም ነው ይገባኝ ኒንቨስ ለማድረግ/ለመግዛት ምን ምን ያስፈልጋል
@hossiehaile3933
@hossiehaile3933 4 жыл бұрын
Buy Bitcoin Cash before it is too late. price is @ 350 USD.
@JobirAbdu
@JobirAbdu 3 ай бұрын
ውይ አለማወቅ ፅፅት ብቻ😢😢😢
@nebiyoulegesse4170
@nebiyoulegesse4170 6 жыл бұрын
I am so grateful. I hope few more programs will follow like you said. You are the best.
@firewkebede4018
@firewkebede4018 2 жыл бұрын
Rpsj
@TheELIASNEGA
@TheELIASNEGA 6 жыл бұрын
thanks sol
@bemi1tube191
@bemi1tube191 4 жыл бұрын
would you send me the mining link
@diboraashebir7721
@diboraashebir7721 2 жыл бұрын
good ob.But how to get the money. I mean how to transfer the money to the account if there s no bank involvement
@abrahamberihun6036
@abrahamberihun6036 6 жыл бұрын
አንተን ሳዳምጥ ያመኛል፡፡ ኋላ ቀር መሆናችንን በእጅ አዙር በምትነግረን ግዜ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት አንዲሉ የሆነ የህመም ስሜት ይሰማኛል፡፡ ሙያህም ደስ ደሚል ነው፡፡ የተጠናበት አቀራረብ ነው፡፡ ከምርጥ ብቃት ጋር፡፡ አንድ ጋዜጠኛ ዝም ብሎ ሸምድዶ ማንበብ ሳይሆን እንዳንተ በዕውቀትም ጭምር ታንጾ ሲያቀርብ ለዛ አለው፡፡ ይህ ፕሮግራም ከኢቢኤስ ቢቋረጥ እንኳ አንተ በሶሻል ሚድያ እንዲህ አጫውተን፡፡ ብራቮ ሶል፡፡
@Abelo4ever
@Abelo4ever 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምኮራብህ, አመሰግናለሁ ግልጽጽ አድርገህ ስላስረዳኸን, ሌሎችንም አብሬህ ለመሄድ እከታተላለሁ Thank you🙏
@ashkas8423
@ashkas8423 2 жыл бұрын
Selam Sol ende neh Be Ethiopia wust yalut ende Fias,Hulu Ena sile lelochum....min tilaleh Invest bideregibachew mindinew chigiru ?
@yergacosmo619
@yergacosmo619 5 жыл бұрын
u explain bitcoin very easy way it’s so good. Bitcoin is unhackable as u side and others what about the quantum computer? it can hack bitcoin b/c it does a lot of computing within a second, can u tell us about that?
@fewazashenafi8032
@fewazashenafi8032 9 ай бұрын
Betame dese mile gelesa nw thanks sole
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 6 жыл бұрын
Thank you Solomon
@girmataye6031
@girmataye6031 2 жыл бұрын
Forex Trading እኛ አገር ለመስራት ገና ብዙ ማወቅ ይጠበቅብናል። ገንዘብ ለማያውቁት ሰው እያስገቡ ዝም ብሎ መሳተፍ 99.9% አደጋ አለው። አሁን በኢትዮጲያ የጀመረ "Global Forex Trading" የሚባል Bitcoin trade ቢዚነስ ላይ የተሳተፉ ሰዎች እኔን ጨምሮ ብዙ ብር ተበልተናል። በዚህ Global Forex Trading በሚባልና መሰል የፎሬክስ ቢዝነስ ላይ ከመሳተፍ እንድትቆጠቡ እመክራለሁ
@deressebirhanu6701
@deressebirhanu6701 5 жыл бұрын
Hi, እንዴት ነህ ፕሮግራሞችህ በጣም አሪፍ ነው እኔ መጠየቅ የምፈልገው በ bit coin አማካኝነት ካርድ ከመሙላት ውጪ ኢትዮጵያ ወዳለው አካውንታችን ማስገባት የምንችልበት መንገድ ካለ ሲሆን ሌላው ደግሞ በempower cash የሰራነውን እንዴት አድርገን መጠቀም እንደምንችል ብትነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለው፡፡
@erenamieda1840
@erenamieda1840 2 жыл бұрын
Good bro
@mohammedusman633
@mohammedusman633 5 ай бұрын
it's not complicated I love it the way you explain bitcoin and cryptocurrency
@solomonaraya7344
@solomonaraya7344 2 жыл бұрын
Love you solye
@yourchannel4105
@yourchannel4105 2 жыл бұрын
WE LOVE YOU
@ethioclimax7324
@ethioclimax7324 6 жыл бұрын
Thank you solo
@beka1435
@beka1435 2 жыл бұрын
Bit coins is Bit coins because of people consensus. What do you think about Bit coins future based on today's market??
@belaygashaw9773
@belaygashaw9773 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!! መሰል ግንዛቤዎች መፍጠሩ ለሀገራችን ዜጎች ትልቅ ሚና አለው። እና በርታልን!! ከቻልክ እስኪ ስለ ኔትወርኪንግ ቢዝነስ እንደ ፊያስ777 UHD ምናምን የሆነ ነገር ስራልን:: Thank you
@zamarakdismakdis5528
@zamarakdismakdis5528 6 жыл бұрын
beslks lemn aysram bektayu demo sele paypal andand neger beln asrdan lemndenew etiopia west yemayseraw eni beslki lay gam menamn eytchawtku bitcoion yemkflew yewnt new weys chewata new? enamagnaln
@bakosjr
@bakosjr 5 жыл бұрын
haa
@eyusminecraft6449
@eyusminecraft6449 6 жыл бұрын
Finally I have got the answers Thank you 👍🏾👍🏾👍🏾
@fisehaaddisu6585
@fisehaaddisu6585 2 жыл бұрын
great program......What about USDT....digital currecy ? PLEASE TELL US
@andualemshewamene
@andualemshewamene 2 жыл бұрын
Love u so much! ትለያለህ!!!
@fetenemerga633
@fetenemerga633 2 жыл бұрын
What do you think about some business companies such as Workxon working on digital marketing, cryptocurrency?
@hanateshome4450
@hanateshome4450 5 жыл бұрын
gobez nek betam
@mohammedtechno3028
@mohammedtechno3028 2 жыл бұрын
grateful but it is possible transfer from bitcoin to bank account
@kassishfortechnology2391
@kassishfortechnology2391 5 жыл бұрын
10q sol.............
@mitikutamir2690
@mitikutamir2690 2 жыл бұрын
Sele betam arif vidio new invest madreg felige betam techegerhu ebakih agizegn
@sintehagos5319
@sintehagos5319 2 жыл бұрын
Thanks betam
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 4 жыл бұрын
I buy XRP and stella luminaries share what do you suggest me Sol???
@brakmkar1506
@brakmkar1506 2 жыл бұрын
What wow so it mean you are on your nice
@abiytesfaye5449
@abiytesfaye5449 2 жыл бұрын
In 2022 its 1.2 million
@seyaseyoseid3734
@seyaseyoseid3734 Жыл бұрын
Thank You Bro.
@bilalmo9636
@bilalmo9636 4 жыл бұрын
sel crowd1 tenshe betenageran ahun laye arf yimaselagnl ya crowd1 rewaredem like enda bitcoin liwadad yichelal mesalagn ahun endalekaw kehona
@karebu8195
@karebu8195 4 жыл бұрын
ትለልቅ እውቀቶችን የቴክነዎሎጂ ውጤቶችን እያስጨበጥከን ነሕ ተባረክ. ግን spirtualy ምንም ትርጉምም መልእከትም የለው ያልከውን አልስማማም signኦችን እያየሃቸው ነው ለምሳሌ B ን ያስቀመጡበት መደቡ ትራንግል ነው የ ደግሞ ፒራሚድ ኢሉሚናት ምልክት ነው ልክ ተገመጠችው አፕል ጌጥ ሣትሆን ሁለቱም የ666 ምልክት ናቸው
@berekettiramo7495
@berekettiramo7495 2 жыл бұрын
Thanks Bro it’s so amazing
@makzeru
@makzeru 4 жыл бұрын
Thank you sol eski ande ye microchips program azegajilin
@hossiehaile3933
@hossiehaile3933 4 жыл бұрын
Buy Bitcoin Cash before it is too late. price is @ 350 USD.
@fklylma4603
@fklylma4603 6 жыл бұрын
Is mind blowing technology.hard to believe and ever.but thankyou SOLYE.lesetekn info
@teweldegebrekidan3170
@teweldegebrekidan3170 Жыл бұрын
Keep it up! Thankyou
@teferaarega8644
@teferaarega8644 2 жыл бұрын
Thanksssssss
@hayimanotworku8640
@hayimanotworku8640 2 жыл бұрын
Thank you for detail
@belaygashaw9773
@belaygashaw9773 2 жыл бұрын
Swear, what an Amazing lectures!!
@jovanisolomon5458
@jovanisolomon5458 2 жыл бұрын
Sol u r always amazing Wow
@waluzema
@waluzema 4 жыл бұрын
what is the difference b/n depositing fiat currency and depositing cryptocurrency
@mudaetho7490
@mudaetho7490 6 жыл бұрын
Than you soul that is amezinge progersm
@andalemalem1147
@andalemalem1147 5 жыл бұрын
Enamesegnalen
@tommyj8528
@tommyj8528 5 жыл бұрын
Please can you explain for me about for kbc
@napialex7539
@napialex7539 6 жыл бұрын
I already started some free cloud mining!
@lotuswellness793
@lotuswellness793 6 жыл бұрын
Bitcoin mining is also profitable until 2020. The main reason is the mining earnings are still good compare to last year only the price of Bitcoin is going high
@hossiehaile3933
@hossiehaile3933 4 жыл бұрын
Buy Bitcoin Cash before it is too late. price is @ 350 USD.
@Ethiopianmoviescene421
@Ethiopianmoviescene421 2 жыл бұрын
Woow amazing !!!!
@zamarakdismakdis5528
@zamarakdismakdis5528 6 жыл бұрын
betam yegrmal ye technologgw edget wow
@mezovich7010
@mezovich7010 6 жыл бұрын
Its interesting and thank you
@hossiehaile3933
@hossiehaile3933 4 жыл бұрын
Buy Bitcoin Cash before it is too late. price is @ 350 USD.
@salahabdulkadir8154
@salahabdulkadir8154 6 жыл бұрын
thank you sol i was confuzed before i watch this program .u give us clear explanation
@joniraga8112
@joniraga8112 6 жыл бұрын
👌
@napialex7539
@napialex7539 6 жыл бұрын
solomon tech: thank you so much! I already started cloud mining coins that are worth getting like dogecoin and ethereum since bitcoin is harder to mine due to many demands!
@lotuswellness793
@lotuswellness793 6 жыл бұрын
Napi Alex Bitcoin mining also still profitable until 2020
@napialex7539
@napialex7539 6 жыл бұрын
yep u're right but too expensive or I could just buy other coins or million of other coins like dogecoins, reddcoin or bytecoin. if you spend $1, you could get 884955.7522123894 cagecoins.
@napialex7539
@napialex7539 6 жыл бұрын
I'm doin a research on the coins! now bitcoin is becoming harder to mine so the miners are going on the alternatives coins like litecoin, ethereum, zcash and monero
@napialex7539
@napialex7539 6 жыл бұрын
dude I saw online bitcoin is like petahashrate/s but other coins are like mega or giga which means u could just mine other coins easily by even using ur phone!
@brakmkar1506
@brakmkar1506 2 жыл бұрын
You are so lucky I was just struggling to be good high school student at that time Now just help me Please
@yeshambelbelay8891
@yeshambelbelay8891 2 жыл бұрын
I am so grateful for your media
@lijtade1902
@lijtade1902 6 жыл бұрын
tnx solo... you're the best. nurelen
@lakeabaya
@lakeabaya 6 жыл бұрын
FYI: Hashing is not encryption, though hashing functions are used in cryptography. Good presentation of the topic anyway. Keep it up. As a programmer, I will try to chip in on the programming related items. Ketelbet!!
@telahunfentaw6847
@telahunfentaw6847 6 жыл бұрын
👇👍
@abukimed5731
@abukimed5731 2 жыл бұрын
How can I contact with you
@yaredst9111
@yaredst9111 2 жыл бұрын
Sola eski sle fias.hulu16.hdu online business mabraria betseten
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 105 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 12 МЛН
Bitcoin mining በ ኢትዮጵያ | kal kassa - Gugut Podcast
1:41:39
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 12 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 105 МЛН