TechTalk With Solomon S23 E9 - ክላውድ ኮምፒውቲንግ ምንድነው? ይህ ቴክኖሎጂ በሃገራችን በቅርቡ መጀመሩንስ ያውቃሉ?

  Рет қаралды 55,794

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@theodoreasegid9438
@theodoreasegid9438 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን !!! ሰለሞን አለምን እያነጋገረ ስላለው አደገኛው የአዕምሮ መቆጣጠሪያ መሳሪያ(mind controlling devicee)ፕሮግራም ስራልን። የግኝቱ ስም voice of God በመባል ይታወቃል። መሳሪያው hypersonic sound በመጠቀም የሰዎችን አዕምሮ የሚቆጣጠር ነው። እመነኝ ይህን ለህዝብ ማቅረብ ሀገርንና ወገንን መታደግ ነው።
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 Жыл бұрын
Tech words are always difficult to translate from English to Amharic for most of us however Sol easily & amazingly translates them. Thank you Sol for your service.
@DebteraMedia
@DebteraMedia Жыл бұрын
ሁሌም ለምትሰጠን የቲከኖሎጅ መረጃና እውቀት ከልብ አመሰግናልሁ። በዚሁ አጋጣሚ ግን ቴሌ የጀመረው የቴሌ ድራይቭ አገልግሎት ዋጋው ውድ ነው። ማስተካከያ ሚሰትበት ነገር ቢኖር ምክንያቱም ስንት free storage ሚሰጡ የውጭ ድራይቮች አሉ ከዚህ አንፃር ውድ ነው። እኔ ምሰራበት ድርጅት ምንጠቀምው Microsoft 365 ነው እና በሱ ተመሳሳይ ባይሆንም ተቀራራቢ የሆነ ዋጋ ቢሰጥ እንኳ ወደ ሀገር ውስጥ ምንጠቀምበት መንገድ ይኖር ነበር።
@luucy_studio
@luucy_studio Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶልየ አንድ ቀን ደግሞ ስለ LinkedIn App እና ጠቀሜታው ፣ እና ከሌሎቹ platform የሚለይበት ነገር ብታብራራልን ደስ ይለኛል
@tewodrosbelay123
@tewodrosbelay123 Жыл бұрын
Appreciate your efforts to share and educate our community including myself
@AhmedMohammed-uk4dm
@AhmedMohammed-uk4dm Жыл бұрын
Solo Thank you so much brother you always fill our information gap related with Technology God bless you
@eyosiaskassu479
@eyosiaskassu479 Жыл бұрын
Perhaps the most enlightening episodes of you. You just brought life to the CLOUD COMPUTING. Great hold of the front torch that without you, literally, we would be void of the tech Stuffs. KEEP IT UP!!!
@melakukassa6978
@melakukassa6978 Жыл бұрын
በእውነት ጊዜውን የጠበቀ መረጃ።
@Datube-ethio1213
@Datube-ethio1213 27 күн бұрын
What a good and brief explanation, thank you
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አቀራረብ ግልፅ 🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
@naolaaz9963
@naolaaz9963 Жыл бұрын
Amazing ! ስለ openAI & chatGPT ኘሮግራም ስራልን
@Ethio-teachers
@Ethio-teachers Жыл бұрын
I use your video as a reference to my grade 12 students to ellaborate about cloud computing , thank you🙏
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
* SUPERBLY CLEAR EXPLANATION, Like Always!!!!! * Besides, The High Level Of Knowledge he has About Computers, Solomon Mulugeta Kassa has, Such an IMPRESSIVE, Command Of The Language: He, Definitely, Seems To be Going an extra mile, as To Finding The CLOSEST Amharic EQUIVALENTS for _ Otherwise, The, All Technical, Computer World Phrases/Terms, ( Apparently, All written In English Language) That Could have been Very Difficult To Understand!! THANK YOU Solomon!!!!!
@aynalemfikadu2123
@aynalemfikadu2123 11 ай бұрын
Thanks! ቀለል ያለ አገላለፅ 👏
@rafatuellotsof9473
@rafatuellotsof9473 Жыл бұрын
It clear and amazing sollll🙏🙏🙏🙏🙏
@kala1398
@kala1398 Жыл бұрын
it is great to explain it about datacenter and cloud computing , and i also taking training on this cloud computing recently and it is great explanation thank you sol. but based on our country capacity and stability of INTERNET is not given guarantee to work on cloud . specially physical security even one big company is not build this kind of datacenters in Africa. So I dont expect to use it in Africa specially on core systems but it can be used for office 365 and other minor service can utilize it.
@dawitestifanos697
@dawitestifanos697 10 ай бұрын
ሰላም ሶሎሞን እንደ እኔ እዉቀትን የምታስተላልፍበት መንገድ እንዳልከዉ ደሞ ምንም እዉቀቱ የሌለዉንም ጭምር አካታች ማድረግ ማለት ለሚገባዉ ሰዉ ትልቅ ነገር መሆኑን ለመገንዘብ አይቸገርም። እዲህ ያለ ብቃት ለምን በማስተዋወቅ ብቻ ይገደባል ? በKZbin መልኩ ሆኖ ወይንም በሌላ መንገድ የግጽ ለገጽ ትምህርት መስጠት አትጀምርም! ? በተለይ Basic AI, Codes, ጊዜዉ ጋር የሚዋጁ ቴክኖሎጂዎችን በማማከል.. አድናቂህ ነኝ ! በርታልን !.
@abrahamtamirat3761
@abrahamtamirat3761 Жыл бұрын
Wow Sole thanks teaching for Computer I am very happens
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን:: አንድ ጥያቄ አለኝ:: አይክላውድ ሰርቪስ በምጠቀምበት ግዜ ሚስጥርን (privacy) የመጠበቅና ለሌላካ አካል አሳልፎ ያለመስጠቱ ዋስትና ምን ያህል ነው:: ለምሳሌ ከሌቦች ከምርመራ አካሎች ከፖለቲከኞች ማለቴ ነው::
@agnchewamsalu2965
@agnchewamsalu2965 Жыл бұрын
ምን አይነት ዋስትና የለህም ዜድ... online ላይ እስካለህ ድረስ 100% የፕራቬሲ ዋስትና ሊኖርህ አይችልም... አደለም አንተና እኔ ቀርቶ በጣም ትላልቅ ቴክ ጃይንት የሚባሉ ካምፓኒዎች ወላ በጣም በጥብቅ የሚጠበቁ የሀገር መሪዎች መረጃ ሲመነተፍ አይተናል... ለምሳሌ የሂላሪ ክሊንተን ኢሜል ማስታወስ ይቻላል... ግን በተቻለ መጠን ደንነትህን ማስጠበቅ የምትችለው አንተ ራስህ ነህ... ለምሳሌ 1ኛ አንድ ፓስዎርድን ለረጀም ጊዜ አለመጠቀም 2ኛ ለተለያዬ ዌብሳይት ወይም ኢሜል ሬድስትሬሽን ሁሌም አንድ አይነት ፓስዎርድ አለመጠቀም 3ኛ እንዳይረሳ በማሰብ በቀላሉ ሊገመት የሚችል ፓስዎርድ አለመጠቀም ለምሳሌ ስልክ ቁጥር ወይም የስምህን መነሻ ወይም መጨረሻ ፊደሎችን ቀላቅሎ አለመጠቀም፣ የተወለድክበትን ከተማ ወይም በጣም የምትወደውን ሰው ስም አለመጠቀም 4ኛ በጣም በጣም ሴንሴቲቭ የሆኑ የግል ፋይሎችን ከነጭራሹ online ላይ አለማስቀመጥ ከቻልክ encrypt አድርገህ በፍለሽ ሚሞሪ ወይም በሌላ offline ሜትድ አንተ ብቻ access በምታደርገው ቦታ ማስቀመጥ 5ኛ two step verification ወይም time based Authentication መጠቀም...በተለይ ይሄ ሜትድ በጣም ምርጥ ነው ከምር...ማንም remotely ያንተን ኢሜል፣ Facebook ወላ ቴሌግራም በለው ክላውድ ላይ ፋይልህን በሌላ ዲቫይስ access ለማድረግ ከሞከረ ያተርፍሃል... በተረፈ online ፕራይቬሲህን 100% ለማስጠበቅ ከፈለክ online ላይ አለመከሰት ብቻ ነው መፍትሄው☺️☺️
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 Жыл бұрын
@@agnchewamsalu2965 ይመስለኛል የዜድ ጥያቄ እያወቁ አሳልፈው ይሰጣሉ ወይ ነው። ለምሳሌ ለህግ አካላት ወይም ለፖለቲካ ፓርቲዎች ወዘተ,... እንጂማ ማንኛውም ነገር online እስካለ ድረስ 100% ዋስትና የለውም።
@mussieteshome8232
@mussieteshome8232 Жыл бұрын
Selam Sol. A Software engineer here. Most of your programs were understandable for the majority of the viewers. But the todays episode has too many technical terms explained under a few minutes which make it quite cumbersome for a person outside of the niche. I appreciate the work you have been doing and flagged this just because I believe it highly affects the quality and might be forgotten un noticed.
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
አንተ፡ የሶፍትዌር፡ እንጅነር፡ ከሆንክ፡ አስረዱኝ፡ አልገባኝም፡ ስል፡ የት፡ ነበርክ፡ ለምን፡ በቀላል፡ እንግሊዝኛ ወይም፡ አማርኛም፡ አታስረዳንም፡ ምን፡ ለማለት፡ እንደፈለገ። አማርኛ፡ ካልቻልክ፡ እኔ፡ እተሮግማለሁ፡
@zewgeyosieph2281
@zewgeyosieph2281 10 ай бұрын
ወንድሜ እጅግ ማወቅ የምፈልገውን ቁምነገር ነው ግልፅ በሆነ መንገድ ያቀረብከው። በጣም አመሰግናለሁ!
@CNNEduTrend
@CNNEduTrend Жыл бұрын
ok etiopia is gratest country in the word
@getachewmelkam
@getachewmelkam Жыл бұрын
Smart expression thank you!!!
@demamuagegn4623
@demamuagegn4623 Жыл бұрын
Thanks sol. You gave me a hint about the data storage system. As you all know data is a great resources for a one company mainly for research purpose. As well as data security is the main concern for the company. My question is who will be the owner of the data stored at the cloud center and who will be responsible for data security stored @the cloud center.
@tamirudeneke5865
@tamirudeneke5865 Жыл бұрын
perfect tech.. man Sol! tnx more
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Жыл бұрын
ሀይ ያደጉ አገራት የተዘጋጀ ብርትኳን ማጎ ሎሚ ኩመትራ የተዘጋጀ እዲገባ ሁሉ እኛገር ሚዘከለዉ ምርጥ ዘሩ ሚተከለዉ ከየት እደሚገባ ጠይቀን ምርጥ ሚተከለዉ ዘሩ በገባ ከሌላ አገር ካገር ዉጭ ምርጥ ዘር በገባ (Leyila ,kemil)
@henokyishak4535
@henokyishak4535 Жыл бұрын
wow , nice show i love it High Level Of Knowledge
@nuradinsufiyan8648
@nuradinsufiyan8648 Жыл бұрын
i appreciate the work you have been doing
@HABESHAINSIDER
@HABESHAINSIDER Жыл бұрын
Amazing ..I was confusing with these terms..tnx
@omaralbar8785
@omaralbar8785 Жыл бұрын
Thanks a lot selomoun for your wonderful tech show . I as you know there are thousands of online courses students are confused which courses he/she can study? And and what is the best way to study form video tutorial to get the maximum benefits? I hope to discuss this topic/topics. God bless you
@namo-net
@namo-net Жыл бұрын
Solo Thank you so much very informative
@Habesha_Media_network
@Habesha_Media_network Жыл бұрын
Nicely explained my major computer science course 😊
@francotube931
@francotube931 Жыл бұрын
Thank you my brother
@tsegagamer5378
@tsegagamer5378 Жыл бұрын
ከ iphone እና ከ samsung s22 የቱ ምርጥ ነው vido ስራልን
@yohanesa7728
@yohanesa7728 Жыл бұрын
Amazing and thank you so much!
@bin_underscore
@bin_underscore Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አገላለፅ ሶል
@Traveldays365
@Traveldays365 Жыл бұрын
Thank you for the Information Sol, I want to know about Digital ID and usage.
@tewdrosalemu6129
@tewdrosalemu6129 Жыл бұрын
Hi sole i like it but is there any disadvantage??🤔
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 Жыл бұрын
ሶል አሪፍ ነገሮች ታቀርብልናለህና እናመሰግናለን
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ምኑ፡ ነው፡ አሪፍ፡ የገባህ፡ ነገር፡ ካለ፡ ልታስረዳኝ፡ ትችላለህ፡ እባክህ፡ ወገና
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 Жыл бұрын
@@tulukuma5708 ለደደብ ሰው አይገባውም። ድንጋይ መች ይገባዋል
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@yesufyesuf2952 አዦህ፡ የ-ሱፍ፤ አንተ፡ ብቻ፡ አይደለም፡ ያልገባው፡ እኔም፡ አልገባኝም፡ ስለዚህ፡ እራስህን፡ ድንጋይ፡ ራስ፡ ብሎ፡ መስደብ፡ ለራስህ፡ ዋጋ፡ አለመስጠት፡ ነው። ስለሞን፡ በቀላሉ፡ ቢያስረዳ፡ ነበር፡ ይገባን፡ ነበር። እሱ፡ ግን፡ ይንጣጣል።
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 Жыл бұрын
@@tulukuma5708 በመድሀኒያለም ግልፅ እኮ ነው ምኑ ነው የማይገባህ ።
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@yesufyesuf2952 ሌላው፡ የእርስት፡ አስመላሽ፡ ልዩ፡ ምልክቱ፡ እውቀትን፡ ማካፈል፡ በፍፁም፡ አይፈልጉም፡ ከልጅነታቸው፡ ጅምሮ፡ ከቤተስባቸው፡ ማራሉ፡ እውቀትን፡ አለማካፈል፡ ለምሳሌ፡ ዋሽንት፡ መንፋት፡ ቢችሉ፡ እችም፡ እውቅተ፡ ሆና፡ በፍፁም፡ አያስተምሩህም፡ ሴቶቹምግ ምግብ፡ የመስራት፡ ችሎታ፡ቢኖራቸው፡ በተዕምርም፡ አያሳዩህም፡ ተመልከቱ፡ ይህንን፡ የ-ሱፍ፡ የሚሉትን፡ ጉድ፡ በተዕምርም፡ የሚያቃትን፡ ትንሾን፡ እውቀቱን፡ አያካፍለኝም፡ እንዴት፡ አይገባህም፡ ቀላል፡ ነው፡ ከማለት፡ በስተቀር።
@RavalSteel
@RavalSteel 8 ай бұрын
Sol , how to biulled Data center and server ? if You have Knowlodge about it PLs???🙏
@ChalaBayisa-fz7wx
@ChalaBayisa-fz7wx 9 ай бұрын
RAID mindinew? clear and short brief
@Nisirsport
@Nisirsport Жыл бұрын
Eshy sol አንጠብቃለን በነገራችን ላይ አከታተልሀለዉ ስለ cisco networking 1 ብትሰራ ደሞ wow
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ወንድም CISCO የካፖኒ፡ስም፡ ነው፡ አለቅ፡ network፡ ለማረግ፡ የሚጠቅሙ፡ መሳሪያ፡ አምራች፡ ድርድት፡ ነው፡ ስለዚህ፡ ማለት፡ ያለብህ፡ ስለnetworking አስረዳኝ፡ ነው፡ serverሩ፡ CISCO ስርቶት፡ ይሆናል፡ ግን፡ ስራው፡ ማገናኘት፡ ነው። ይህንን፡ እንድትረዳ፡ ደግሞ፡ በቀላሉ፡ የሚያስረዳ፡ ቪድዬ፡ ለጥፌልሀለሁ።።።kzbin.info/www/bejne/qoTSlXV7dq-tb7s ።።።እንግዲህ፡ ቡና፡ ቤት፡ ተቀምጬ፡ የስማሁት፡ ወሬ፡ ነው፡ እኔ፡ ስለኮምፒተር፡ የማቀው፡ ነገር፡ የለም። ግን፡ ስለሞን፡ የምታውቃትን፡ ያጠፋብሀል፡ ብዬ፡ ስግቼ፡ ነው።
@darkwater12456
@darkwater12456 Жыл бұрын
slele programming language bdmb aakerbln enda sele wed devlopment i hope u will see it thank u
@SurafelMengist
@SurafelMengist Жыл бұрын
wow keep it up my best
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 Жыл бұрын
Thank you
@Teslimadmin
@Teslimadmin Жыл бұрын
Amazing explanation sol
@werkagegnayele-11
@werkagegnayele-11 6 ай бұрын
we need tech for ethiopian we rise!!!
@ashugirma9292
@ashugirma9292 Жыл бұрын
Amazing explanation
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
Ashu,እስቲ፡ ከገባህ፡ አስረዳኝ፡ እኔ፡ ምኑም፡ አልገባኝም
@tilahunbrehanu3975
@tilahunbrehanu3975 Жыл бұрын
Thank you Sol
@music-2-d9j
@music-2-d9j Ай бұрын
next explain brief on fog computing
@mussemulugetadejene9458
@mussemulugetadejene9458 Жыл бұрын
I'm asking if there is a software that a help of eye glass and hearing aids can see and listen sound of Jesus ( Angel's) and Devil's ( Damon's , Evil's ) or a video camera software that both appeared ? I have no credit USA card can you a help me ask or apply Microsoft HoloLens or other software company?
@Traveldays365
@Traveldays365 Жыл бұрын
I always follow your social media.
@kalebalene679
@kalebalene679 Жыл бұрын
How about disadvantages privacy controlling data by the provider
@abela801
@abela801 Жыл бұрын
wow man! u are pure genius! Everything is clear...but have just one question. how can I make sure that my data is secure ?? I mean lets say I built a website and uploaded it to one of the cloud computers...is my data still as private as it could have been if I had uploaded it on my own servers?
@belete11621
@belete11621 Жыл бұрын
berta sol u're unique
@ZemzemMohammed-y6z
@ZemzemMohammed-y6z 10 күн бұрын
Ebakeh eski it ke grade 9-12 seraln betam gobez neh
@tilahunchafo170
@tilahunchafo170 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Dbay
@Dbay Жыл бұрын
ስለ forex trading ስራልን
@WASSIEYUSUF
@WASSIEYUSUF Жыл бұрын
I hope ETHIO telecom picks Sapphire Rapids for their processor
@tilahunmarye6699
@tilahunmarye6699 4 ай бұрын
Please tell us about earth 2, the new planet or other planets similar to earth
@buta3246
@buta3246 Жыл бұрын
Jah man
@lionman8895
@lionman8895 Жыл бұрын
BRAVO!
@AsterLeta-k9d
@AsterLeta-k9d Жыл бұрын
What Is Fog Computing?
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
eye , face , finger print , sound etc...low security system so we need brain algorithm , thinking , fear , hurts , etc ....high level private security system
@jihanomar3903
@jihanomar3903 Жыл бұрын
ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ባለፈው ፓወር ሰለሚጠፋበት ሰልክ ተናግረህ ነበር የኔ ሰልክ በራሱ ግዜ ፓወሩ ይጠፋል ይዘጋና ከዛ ከቆይታ በኃላ ይከፍታል ሰልኬ አይፎን 13 ነው እንደዚ ጉዳይ ሰትናገር ሰምቼነበር መፍትሄው ምንድነው
@abdukerimmohammed1868
@abdukerimmohammed1868 Жыл бұрын
Thanks
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
INSA , ethio Telecom data security
@anbelubokona4230
@anbelubokona4230 Жыл бұрын
good
@bethel_tube_ethiopia
@bethel_tube_ethiopia Жыл бұрын
Sol, can you make a show about chatgpt please
@imaladtb7610
@imaladtb7610 Жыл бұрын
Nice idea 💡 👌
@bekisenhacking
@bekisenhacking Жыл бұрын
sole ena merjawochen ande bota senaskemet le hacking tegalache ayhomen
@yonathangelanew8147
@yonathangelanew8147 Жыл бұрын
It is more interesting
@triviaTrails12
@triviaTrails12 Жыл бұрын
please do about pi network
@miraclenight3749
@miraclenight3749 Жыл бұрын
አረዳድህ ተመችቶኛል ግን መብራት ኃይል ና ውሃ ልማትን ምሳሌ አድርገሃል እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ::መብራት ኃይሉ ወይም ውሃ ልማቱ በሆነ አጋጣሚ ቢወድም ሁሉም ነገር ወደ ዜሮ ወይም ኪሳራ ይዳረጋል ስለዚህ ዳታ ሲስተምም ወደ ዜሮ ከተመለሰ ምንድነው ሚደረገው?
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
እኔ፡ ቪድዬውን፡ አላየሁትም፡ ግን፡ የመብራት፡ ሀይል፡ ሌላ፡ ቦታ፡ ዴታቸውን፡ ያስቀምጣሉ፡፡ አለቀ፡ ጥሩ፡ የሚሆኝ፡ የነበረው፡ የፈረንጆቹን፡ ከሚያሳየን፡ መብራት፡ ሐይል፡ ወይም፡ ዩኒቨርስቲዎች፡ ጋ፡ ሄዶ፡በኋላ እንዴት፡ እንደሚሰራ፡ ቢያስረዳን፡ የበለጠ፡ ይገባን፡ ነበር፡ አባይ፡ ግድብ፡ ሄዶ፡ እንዳስጎበኝን፡ ያንን፡ ቪድዬ፡ በጣም፡ ብዙ፡ ስው፡ ነው፡ ያየው
@khalinumani
@khalinumani Жыл бұрын
Sol About Garmin watch
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
human brain smart Thinking security system , human and artificial intelligence laws
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
Wingo Africa :- Djibouti then ethio banbes
@kalidhedar447
@kalidhedar447 Жыл бұрын
Minig mashen malet now
@shegartube
@shegartube Жыл бұрын
🙏🙏
@ss3sse137
@ss3sse137 Жыл бұрын
አቦ በናትህ ጠቅላይ ሚንስትር ብትሆን ደስይለኝ ነበር ሙሉ ቴክኖሎጂ እናገኝ ነበር
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ከእንግሊዝኛ ወደ፡ አማርኛ፡ ስለተሮገመ፡ ነው፡ ወይ?
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጓደኛ መሆኑ አልበቃ ብሎክ ነው
@makoya9824
@makoya9824 Жыл бұрын
konjo tntena
@goldenkmovie
@goldenkmovie Жыл бұрын
next Online Eran money app ስራልን
@GetinetAssefa
@GetinetAssefa Жыл бұрын
Esti sle saas business telek yale mereja sten
@YohanesTsiga
@YohanesTsiga Жыл бұрын
የጠፋ ስልክ እና ፎቶ እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
@online-Relaxation
@online-Relaxation Ай бұрын
አብረከው ስትጠፋ
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 4 күн бұрын
😂😂😂​@@online-Relaxation
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
human brain millions < terabyte space then mobile or IOt
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
H₂O Water under ground like super dam
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
ethical movable data center
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 Жыл бұрын
ነጩ ላፕቶፕ ያምራል ደሞ አነስ ትላለች
@zameriyo1230
@zameriyo1230 Жыл бұрын
That's an ipad pro with with magic keyboard
@issakelil4784
@issakelil4784 Жыл бұрын
Mirtye nw sol
@isrealgetachew9940
@isrealgetachew9940 Жыл бұрын
ሰለ dark web ስራልን
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
google officer timnit 🇪🇷 cloud computing 🖥️ 🕶️😎 Where girl
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Жыл бұрын
ናዝሬት school
@zolacha7437
@zolacha7437 Жыл бұрын
10q sole
@eyobadugna9375
@eyobadugna9375 Жыл бұрын
Ethio telecom's advert lol
@aynalemfikadu2123
@aynalemfikadu2123 11 ай бұрын
Thanks! ቀለል ያለ አገላለፅ 👏
@nuradinsufiyan8648
@nuradinsufiyan8648 Жыл бұрын
i appreciate the work you have been doing
@BirukHunegaw-wp4fo
@BirukHunegaw-wp4fo 11 ай бұрын
Thank you
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН