ሳላስበዉ በፍቅር የወደኩለት አለቃዬ || የዚህ የፍቅር ታሪክ ፍፃሜ ምን ይሆን? | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 199,801

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 442
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
በፍቅር የጣለኝ አለቃዬ። ዋጋ የተከፈለበት ለየት ያለ የፍቅር ታሪክ የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
@suusiioromoo6137
@suusiioromoo6137 Жыл бұрын
😂😮😂😮😂
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
@@suusiioromoo6137 በሰላም ነው
@ለሚናጫቀታየውቦችሀገር
@ለሚናጫቀታየውቦችሀገር Жыл бұрын
በርቀትሁነን መስተናገደ እችላለን ወይየምኖረው ሳውዲነው የሂወትታሪኬን መናገር እፈልጋለሁ ሌሎች እድማሩበት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ሲጀመር የሀይማኖትሠው አደለችም መጀመሪያ የተለያየ ሀይማኖት ከሆነሠው ጋር ኖርሽ ከዛም ተለያየሽ በሀይማኖት ምክንያት ከሆነየተለያየሽው የ2ኛውን ሣታገቢ አብረሽ መኖር ምኖይሉታል የራሥሽም ችግር ነው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
@@hshhehsge7113 መጀመሪያ አዳምጡ
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
እህቴ ለእምነትሽ ያለሽ ቦታ ግን እፁብ ድንቅ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ ❤
@serkefele8534
@serkefele8534 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ፅናትሽ ይበቃል
@ስለታገስክያልተጎዳህይመስ
@ስለታገስክያልተጎዳህይመስ Жыл бұрын
ወሬሽ ደስ ይላል ቃላት አመራረጥሽ አነጋገርሽ ዋው ። ግን ሂወት ከባድ ናት ግማሽ ሠአት ብንስቅ ውሎችነን እናለቅሳል በተለይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችው
@GenetKokebe
@GenetKokebe Жыл бұрын
Amne
@Egezihaber.yimesgen
@Egezihaber.yimesgen Жыл бұрын
Demirign.ehete
@alemitumilkam7906
@alemitumilkam7906 Жыл бұрын
28
@jemalmohammed6344
@jemalmohammed6344 Жыл бұрын
ባልዬው ግን ችግርህን ባንሰማም የ እውነት እንደዚች አይነት እምነት ያላት ሚስት በማጣታህ ነፍስ ይማር ብለናል
@ChezNettoyage
@ChezNettoyage Жыл бұрын
😂😂😂
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ድሀ ወንድ በፍጹም ማግባት የለባቸውም ያላገቡ ሴቶች ድሀ ወንድ ድህነቱ ሲያራግፍ ከሌላ ፕላኔት የመጣ ይመስለዋል
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
Rip my heart goes out with you
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
እውነት ነው
@FhHd-lw1zi
@FhHd-lw1zi Жыл бұрын
እውነት።ወላሂ።በጣም።ጀግና።ሴት።ነች
@solomontadese9832
@solomontadese9832 Жыл бұрын
እኔ የፕሮቲስታንት እምነት ተከታይ ነኝ የዝች እህት እምነት ግን ጌታ ኢየሱስ በእስራኤል እንኳን እንዲህ አይነት እምነት አላገኘሁም ያለውን አስታወሰኝ ። ድንቅ እህት !! በባሏ ግን ከሷ እንደሰማሁት ከሆነ አዝኛለሁ ። የሷ ስተት የመጀመሪያ ባሏን መግፋቷ ዋጋ ያስከፈላት ይመስለኛል ።
@fish618
@fish618 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ነገር ነው እኔ የምኖረው ካናዳ ነው ባለትዳር ነኝ ባለቤቴ ልጅ እንቢ ብሏት ብስንት መከራ አሁን የ1 ወር እርጉዝ ነች ልጅ ማግኘት እንዴት ከባድ እንደሆነ ቢታወቅ...ልጅ እንደማግኘት ትልቅ በረከት ነው የሚያውቅ ያውቀዋል ልቦና ይስጠን ፈጣሪ
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ታሪኩ ያስተምራልም ያሳዝናልም እህቴ ጠንካራ ነሽ❤እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ❤
@workneshdese2644
@workneshdese2644 Жыл бұрын
ወንዶች ከባድ ናቸው ምላሳቸው ሌላ ልባቸው ልላ ልክ እንደ እርግብ የዋህ መስለው ይቀርቡና ልክ እንደ እባብ መርዛማ ናቸው የሴቶች ጥሩም የለም ግን የወንዶች ይብሳል😢😢😢💔💔
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ቡርኪናፋሶ
@yehilenaenattube3463
@yehilenaenattube3463 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታሪክሽ የሳዝናል ግን አንድ ነገር ሲመስለኝ እናቱ ባእድ አምልኮ የመልካሉ ለዚህ ነው እንደዚያ የሚያስቀና ፍቅር እንደዚህ የፈራረሰው።አንቺ ደግሞ እንደሠማሁት በሀይማኖትሽ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔርን የምታስቀድሚ ነሽ ስለዚህ አንቺ መበርታት,መስገድ መቁረብ አለብሽ ለልጆችሽ ስትይ።የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ አዳምጪ አንድትበረች ያደርግሻል ።እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እመብርሐን ትቅደምልሽ ሱባየ ገብተሽ ጠይቂ።
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጃችሁ አባቱን ማግኘት ካልፈለገ ግዴታ የለበትም። የሚያግዝሽ እንዳለ ሆኖ ውሳኔው የልጁ ነው ባያገኘው ይሻላል። ባለጌ
@Arsemaenate-o6q
@Arsemaenate-o6q Жыл бұрын
እህቴ ቃላት አጣሁልሽ ትህትናሽ በእምነትሽ ላይ ያለሽ አቋም እጅግ የሚደነቅ ነው እስከአሁኗ ሰአት ድረስ የማይለይሽ አምላክሽ የፍቅር አምላክ ይካስሽ❤❤❤❤❤
@nahomhaile8612
@nahomhaile8612 Жыл бұрын
You are the strongest, polite, blessed, humble, and believer women ever gave me a wonderful lessen. God bless your kids, and may God protect you from anything. You blessed anyways
@girmatsegaye1898
@girmatsegaye1898 5 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሸ....አይዞሸ በእምነትሸ ፅኚ..
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 Жыл бұрын
እማየ አቤት እምነት ጥንካሬ ትህትና ሁሉን የሰጠሽ ውድ ሴት ነሽ አሁን በልጅች ትንሽ ብትፈተኝም በፀሎትሽ ሁሉም ይስተካከላል ታያለሽ እማምላክ ካንቺጋ ትሁን
@hamenmelgat4004
@hamenmelgat4004 11 ай бұрын
እምነትሽ ከፈተነዎችሽ ሁሉ ያድንሻል እህቴ።በጣም አስተማሪ ነው ለሱም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠው።።
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 Жыл бұрын
Very interesting story God bless you and your kids I love the trust you have in good
@genettesema8908
@genettesema8908 Жыл бұрын
እናት እንዴት ውጪ ትላለች በጣም ያሳዝናል አንቺ በእምነትሽ የፀናሽ ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ያመንሽው አምላክ ጥሎ አይጥልሽምና አይዞሽ የወደፊቱን እግዚአብሔር ያሳካልሽ።
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እይወት ተሞክሮ ነው ግን እራሱ አምኖበት እና ፈቅዶ ልጅቷን አፍቅሮ የገባበት ነገር ከሆነ ምንም እሚያሳፍር ነገር የለም እህቴ በርቺ አንቺ
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የምሰማው ምን ዓይነት ፅናት ነው።ቤተሰቦችሽ በዛም አለ በዚህ በሆነ መልኩ እውነት አላቻው ማለት እችላለሁ። ምክንያቱም ያዩት በአንድ በኩል ብቻ ነው ሰውየው በህይወት እያለ አልፈልግም እያለሽ ለምን የሱን ልጅ መውለድ ትወስኛለሽ ለማለት ነው።በዛም አለ በዚህ ለኔ ቤተቦችሽ ካንቺ ጎን ባይሆኑ መጠጊያም አይኖርሽም ነበር። ያማል የሚገርም ፅናት ያለሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የሚገርም ዕምነት ያለሽ ሴት ነሽ።
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ እምነት ያለሽ በቃ አንቺ ሰው ሰው ነሽ» ይሄ ብስብስ ጥምባታም አንቺን ማጣቱ የእድሜ ልክ ፀፀት ነው ለሱ ላንቺ ግን መባረክ ነው በጣም ጀግና ልጅ ነሽ ... እምነትሽ ይደነቃል እኔ የ 22 አመት ልጅ ነኝ ወንድ ነኝ በቃ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኝ በተለይ ያንቺ እምነት
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
ይህን ያክል ልጅ ጥላቻ ምን አይነት ሰው ነው ፈጣሪየ ጠብቀኝ ልጅ አቶ ስንት የሚከራተት አለ በልጅ ጉዳይ የውጭ ዜጋ ለልጆች ሟች ናቸው
@aynalemabera860
@aynalemabera860 Жыл бұрын
ልጅሽ ትልቅ ቁምነገር ለይ ልደርስ ስለሆነ ሴይጣን ቀድመዉ ሊገለዉ በብዙ ሞክሯል ነገር ግን እግዚአብሔር ተጠነቀቀልሽ አሁንም እግዚአብሔር ልጅሽን ይጠብቅልሽ መከበሪያሽ የስምሽ መጠሪያ ያድርግልሽ በተረፈ ብርቱ ሴት ነሽ❤❤❤❤በርቺ ጀግና ነሽ ጤናሽን ይጠብቅልሽ ለልጆችሽ ስል😢😢😢
@mekebebeassfaw6670
@mekebebeassfaw6670 Жыл бұрын
"እምነትሽ አድኖሻል ሂጅ " ድንቅ እምነት።
@helendeyamo2098
@helendeyamo2098 Жыл бұрын
እህታችን እጅግ ቀና ጎበዝ ነሽ አሶርጂው ያለውን ልጅ ዛሬ ልጄ ማለቱ እጅግ ድፍረት ነው ግን ያኔ አንቺ ብታሶርጂ ኖሮ ከየት ያመጣ ነበር ዛሬ ልጄ ብሎ እንዴት ሊጠራው ይችላል በእውነት ህሊና ቢስ መሆን ነው በእውነት እኔ እንደዚህ አይነት ሰዎች የክፋት ጥጋቸውን ይዘው ሰዎችን ይሰብራሉ ብር ከርስ ከመሙላት እልፎ እንደ ጣኦት ማምለክ ይገርማል ደሃ ሆነህ መኖርህን ተመኘውልክ ለምን በችግራቹ ሰዓት ያላትን ላካፈለች ክፍያዋ ኢሄ ነው እንዴት ህሊናህ ሰላም አግኝቶ ይተኛ ይሆን እኔጃ በጣም ይገርማል እውነት መቼም ሰላም አታስተኛም እህቴ በርቺ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ::
@girmatsegaye1898
@girmatsegaye1898 5 ай бұрын
ብዙ መሠዋእትነት ከፍለሻል ....በረቺ እገዚአበሔር ይሞላልሻል
@feven1919
@feven1919 Жыл бұрын
የኔ ጨዋ የድንግል ማርያም ልጅ ካጠገብሽ አትለይ ድህነት ክፉ ሆኖ እንጂ እኔ ብሆን መቶ ቦታ ገብቼ ልጄን አሳድጋለው እንጂ ከነቤተሰቡ ገና ሳይወለድ የገደሉትን ልጅ ሂወቴ ቢያልፍ አይኑን አላሳየውም ነበር እውነት ደጆ ቆሞ ቃል የገባባት ፃድቃንዬ ሂወትሽን እንደመሰቃቀለው የሱንም ትመሰቃቅለው ከቤቱ ሰላም ፍቅር ይጥፋ
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ሲጀመር መጽሐፍ ቅዱስ ከማግባታችን በፊት ነው ተጠንቅቀን እንድናገባ የሚያዘው ።ካገባሽ በሁዋላ ግን ባንቺ እምነት ወይ ባንተ እምነት አብሮህ ያለው ሰው ሊድን እግዚአብሔር ሊረዳው ይችላል እና መለያየትን አይፈቅድም ።ከፈታሽ ከፈታ አመንዝሯል አለቀ ።የተፈታውን የተፈታችውንም ያገባ ያመነዝራል ።በዝሙት ወይም በሞት ብቻ ነው መፍታት የሚቻለው ።ባጠቃላይ መፍታት የመጀመርያሽን አልነበረብሸም
@abebegebrehiwot1517
@abebegebrehiwot1517 3 ай бұрын
you are such amazing person i swear you will get better person don't give up that's part of life get be Strong in your religion,pray that will help you always Good people are getting challenges.
@tazebgete
@tazebgete Жыл бұрын
እውነት ላመኑት እግዚአብሄር አሳፍሮ አያቅም ሁሌም ይጠብቅሽ በምነትሽ በርቺ አይዞሽ
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 2 ай бұрын
ጌታ የስራውን ይስጦው ይህ ካድ ነው
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
ውይ ልጅቶ ደስ ትላለች ስታወራ❤
@adebabaygebre
@adebabaygebre Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ በርቺ
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 Жыл бұрын
የረዳሽ ያገዘሽ የአባቶቻችን አምላቅ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን
@KarenSmith-r8e
@KarenSmith-r8e Жыл бұрын
I'm praying for you and your kids. Staying strong. God bless you 🙏 ❤️
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
አባቱ ለልጁ የሚሰጠውን ገንዘብ እንዳይቆርጥ ሰበብ በማብዛት ሊወስደው ፈልጎ ነው እንጂ ሰፓርቱ እናቱ ከምታደርግለት እንክብካቤና ፍቅር አይበልጥም
@AdAd-yo6fk
@AdAd-yo6fk Жыл бұрын
የእኔ እናት እምነትሽ ያድንሻል። እመቤታችን ድንግል ማሪያም እስከ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ጥሩ ኑሮ ታኑርሽ። ባልየው ድንጋይ እራስ ነህ ለጊዜው ልትደሰት ትችላለህ የዘራሀውን መድሀኒያለም ያስታቅፍህ
@andualembezabeh9448
@andualembezabeh9448 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከዚህ ብዙ ትምህርት መማር ይቻላል
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
አንድ ተም ሳሳይ የጓደኛዬን ታሪክ ላጫውታችሁ ጓደኛዋን ማደሪያ እንኳን ያልነበረው ግን የማታ ዩንቨርስቲ እየተማረ ቀን የሐብታም ቤት እየሰራ ግቢ እያጸዳ አትክልት እየኮተኮተ ባገኛት ክ ፍሎ እየተማረ የሚበላው እንኳን ያልነበረው ነበር ጓደኛዩ ስለሚያሳዝናትና እንደማገዝ ያላማው ጽናት ስለ ሚያስደስታት ከቤቷ ምግብ እየቋጠረች ካላት ትንሽ ገንዘ እያረገች ታግዘው ነበር ከዛም ከጓደኝቿ ጋር ተባብራ ትንሽ ቤት ተከራይታለት በየሰው ቤት ከመቀላወጥ አውጥታው ብዙ የማይገባውን እያረገች ትምርቱን እንዲጨርስ አረገችው ከመቀራረብ የተነሳ ወደዳት ስለተላመዱም ወደጓደኝነት ለመቀየር አልከበዳቸውም ስራም አገኝ ቀስ በቀስ ህይወቱ እየተስተካከለ መጣ ትናንት ያልነበሩ ጓደኞቹ ዛሬ እየበዙ አማካሪ እየሆኑ መጡ ኑሮው ተቀየሩ ለሳ ያለው ክብር ባይቀንስም ግን ካፈር ያነሳችው የዛሬው ህይወቱን ህልልሙን በጥሩ ሁኔታ እውን እንዲሆን ብዙ ዋጋ የከፈለችለትን ወደድኩሽ ሞትኩ ያላትን ቀስ በቀስ ገሸሽ እያረጋት ሌላ እየተመኛ እሶን ገሸሽ እያረገ ከሌላ ሴት ጋር በፍቅር ከንፎ የሳን ስልክ እንኳን ሲጠራ ማንሳት አይደለም ማየት አስጠልቶት ከአመታቶች በኋላ እራሷ በእይኗ አዲሲቱን ፍቅረኛውን በአካል አጊኝታት አዲሷ ፍቅረኛው ስለምታቃት አናገረቻት ቢወድሽ እኔን ፍለጋ አይመጣም ነበር ከመስመራችን ውጪ ብላ ጠየቀቻት ጋደኛዬም የምትጠረጥረው ነገር ስለነበር ጠየቀችው ካደ የሱ ቤተሰቦች ግን ዋሽቶሻል አዲስ ፍቅር ጀምሯል ብለው ነገሯት ምክንያቱም ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለችና ሙሉ ሰው እንዳረገችው ስለሚያውቁ ክሷም አመሰግናለሁ እንኳን እሱ ተሳካለት ችግር የለም ብላ ብታዝንም ተለየችው ወዲያው እሱ ያችኛዋን እቤቱ አስገባት ትዳር ያዘ ወለደ እንዳጋጣሚ ጓደኛዬ ቤተሰቧ የውጪ ፕሮሰስ ጀምሮላት ወደ አሜሪካ ሄደች ጥሩ የሆነ ህይወት ገጠማት ዜግነቱ አሜሪካዊ ሐይማኖቷን ሐይማኖቱ ያረገ የተባረከ ጥሩ ትዳር ገጠማት ልጆችም ወለደች ባጋጣሚ ያ ጊዜ የለወጠው ጓደኛዋ ቀስ በቀስ ኑሮው ከጅ ወዳፍ ሆኑ ልጆች ወለደ ኑሮው አናቱን አዞረው ለረፍት ሄዳ ሰማ ስልኳን አፈላልጎ ደወለላት መልካም ሰው ነበርሽ ብሥዘገይም ይቅርታ ልልሽ ነው እኔ በብዙ ችግር ውስጥ ነኝ ሁሌ አስታውስሻለሁ አላት አይዞህ ልክ እኔ በምን መልኩ የህይወት መስመርህን እንደቀየርኩልህ አይተሐል አሁንም ማድረግ ያለብህ እሱን ሳይሆን በራስህ ጥረህ መቆም ነው ሁሌ ሰው መንገድ አይመራም አንዴ ነው በርትተህ እንዴት መውጣት እንዳለብህ መታገል አለብህ አለችው እሱ ግን በይቅርታና በማሳዘን ዛሬም ከሷ ገንዘብ ሊቀፍል ፈልጎ ነበር ጓደኛዬ ግን ቤተሰቦቹ ጥሩ ስለነበሩ ካላሰቡት በላይ ለናትዬዋ ገንዘብ እረድታቸዋለች እናም አንዳንዴ ችግሮች ለበጓም ይሆናሉ አሁን ብዙ ሰው የምትረዳ ጀግና ናት ከሱጋር ብትኖር ኖሮ ዛሬ እሱ ያለበትን ህይወት ትኖር ነበር እህት አይዝሽ ላንቺ ሌላ የተባረከ ቀን አለ እንኳን ሄደልን የምትይበት ቀን ይመጣል በጨለማውስጥ የሚታዩ ጭላንጭል መብራቶች በሂደት እየፈኩ ብርሐናቸው እያንጸባረቀ ይመጣል አንቺ ጠንካራ ነሽ የተፈተንሽውም ለዛ ነው አይዞሽ በርቺ ።
@MekdseKebede
@MekdseKebede Жыл бұрын
የሚገርም ታሪኬነዉ የነገርሽን እህታችን እናመሰግናለን ከ❤በሂወት ዘመናችን ምንም ሰዉ ቢበድለን በመልካም ነገር መመለስ የመረጃ ፍሬ ይሆናል አንቺ ቢለይሽም በመልካም ስራሽ ፈጣሪ ክሶሻል በሂወትዘመናችን ፍቅርን በፍቅር መመለስ ቢዘገይም የዘራነዉን ነዉ ምናጭደዉ መልካም ሂወት እስከመጨረሻ።ይሁንላት❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ወንዶች የሚትረዳቸውን መልካም ያደረግችላቸውን ሁሌ እንደገፉ ነው እነሱ የኮበሌ ዳሌ ጠኔ ነው ያለባቸው::
@MekdseKebede
@MekdseKebede Жыл бұрын
ሚገርምታሪክነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ ሰዉ የዘራዉን ነዉ ሚያጭደዉ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ በችግር ሰአት የተጀመረ ፍቅር ጥረው ግረው ልክ ሲያልፍ በመካካድ ይደመደማል ። እንደውም እናቶቻችን የችግር ቀን ጓደኛ ችግር ሲያልፍ ያንን ችግር መስሎ ይታያል ይላሉ ።
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz Жыл бұрын
Ye bizu sew tarik new yigermal gn sew yezerawn new yemiachidew
@HaileKahsay-vt1sv
@HaileKahsay-vt1sv 6 ай бұрын
አምላክ የስጥሽ ልጅ, አማልክ ያስድግልሽ, ምንም ብሆንም ብህላ ደስታ የስጡሻል.
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy Жыл бұрын
አይ ጽናት እግዚአብሔር ህመምሽን ያክምሽ እግዚአብሔር በሚውቀው ሰዎች በማናውቀው በስውር ለምነን በስውር የሚመልስ አምላክ በሁሉ ነገርሽ ይቅደምልሽ በለተ ቀና እመ አምላክ ይቁምልሽ
@Zerukelete-x4s
@Zerukelete-x4s Жыл бұрын
ይህ ሰው ትልቅ ስህተት እየሰራ ነው ሲጀመር እንዲወለድ ያልፈገውን ልጅ ዛሬ አዛኝ መስሎ መቅረቡ እውነት ያሳዝናል የእርቅ ማዕድ ከቻላችሁ ሙሉ ሀላፊነቱን ለእናቱ አድርጉና እሱ መርዳት ባለበት ነገር ላይ እገዛውን ያድርግ ላጠፋው ጥፋት እና ለበደለው በደል ለዚህች መልካም ሴት እምባዋን ሊያብስ የሚችል ቅጣት ይቀጣ ከስህተቱም ይማር ዘንድ አስተማሪ ውሳኔን ወስኑበት
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw Жыл бұрын
በጣም ባለጌ ነው ሰው ተጋብቶ ለመውለድ ይቸኩላል እንጅ እንደዚህ አይልም ሰው ኤችአይቪ እያለበት አብሮ ለመኖር ይወስናል እንኳን ያደገልጅ የእምነትሽ ፅናት የሚገርም ነው በርች ልጁ ከናቱ መለየት የለበትም ስፖርቱን ከናቱ ጋ ሆኖ መስራት ይችላል
@tsehaygwold
@tsehaygwold Жыл бұрын
እህቴ እርጋታ ሸ ነፍስ ይዘራል ለአንቺም መልካሙ ትዳር ይስጥሽ❤
@KassechKassech-qt4rt
@KassechKassech-qt4rt 4 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እረተው፣ለልጆች፣ከአረቦች፣ተማሩ፣ለልጆቻቸውያለቸውነገርከእኛሀገር፣ሲነፅፀር፣በጣምከባድነው፣ምነው፣ልጅእኮ፣ዘርነውብዙነገርነው፣እንዴ፣ሠልጥኑ፣እንጂ፣ልጃችሁን፣ተከባከቡ፣ነገስትሞት፣ትጠየቅበታለህ፣አማና፣የተሰጠኸውን፣ነገር፣እንዴትነው፣የጠበከው፣ተብለህ፣ያስጠይቃል፣የእኛሀገርአባቶች፣ልጅ፣ማሠቃየትአቁሙ፣ሁሉም፣አላልኩም፣ክፉአባቶች፣አላህፉሩ
@mayo5105
@mayo5105 Жыл бұрын
በጣም ባለጌ ሰው ነው በፈጣሪ ፊት ቃል ገብቶ መክዳቱ ሳያንስ ጭራሽ ትላንት ሞት የፈረደበትን ልጅ ዛሬ መልሶ በመውሰድ ሊጎዳት ማሰቡ አቦ ሂወቱ አይባረክ እንዲ ሂወትዋን እንዳበላሸ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 6 ай бұрын
አሜን ይሄ ከሀዲ
@tigistgebremeskel3827
@tigistgebremeskel3827 Жыл бұрын
ብዙ ያስተምራል ታሪኩ ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዉያን ወንዶች እግዚአብሔር ዋጋ ያስከፍላችኋል ስለሴቶች እምባ
@mickeymickey8675
@mickeymickey8675 Жыл бұрын
If you have love religion do not matter, you just have to respect one boundary. She just looking for different man to have a different babies from different father. She's a good creating broken Society. Fatherless kids.
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
@@mickeymickey8675 🤔
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
አሜን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
@@mickeymickey8675 አማርኛ አፅፍም እንዴ በቋንቋህ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Жыл бұрын
​@@ግእዝቲዮብ🤣🤣🤣🤣🤣
@ayalewhailu7875
@ayalewhailu7875 Жыл бұрын
እግዚአብሔርትልቅ ደረጃ ያደርስሻል
@mulunegash2581
@mulunegash2581 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቺኝ እጠላለሁ ይላል እግዚአብሔር የሚጠለ ነገር እያደረግን ኃይማኖታኛ መሆን አይከብድም
@kidistjimma9598
@kidistjimma9598 Жыл бұрын
እኔምለው እየዘለልሽ/ክ ነው እንዴ ያዳምጥሽው ወይ አስወጪው ወይ ኔን ምረጪ ነው የቀረበላት ምርጫ አንቺ ብትሆኚ ምንድን ነው ምርጫሽ እግዚአብሄር ውርጃንም አይፈቅድም አይደል
@jesusislord5358
@jesusislord5358 Жыл бұрын
የገረመኝ አባባል እግዚአብሔር ረዳኝ እንዲህ ሆነልኝ ክብር ምስጋና ለ እከሌ እከሌ እከሊት ይሁን 😅 ማን አድርጎ ማን ይመስገን
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
እኔ ኣባቴና እናቴን በሁለት ወይም ሶስት ዓመቴ ነበር የተፋቱት ፣ ኣባቴ ግን ለእናቴ እንዲህ ነበር ያላት የምትፈልጊውን ሃብት ንበረት ሁሉ ውሰጂ ልጄን ብቻ ስጭኝ ብሎዋት ከኣባቴ እናት ከኣያቴ ነበር ያደኩት። ኣባቴ ከእናት በላይ ሆኖ ነበር ያሳደገኝ !! የሚገርመው ከትምህርት ውጪ በምሆንበት ሰዓት እናቴና የእናቴ ቤተ ሰብ ይልከኛል ፣ ኣንድም ቀን ስለ እናቴ ክፉ ኣውርቶኝ ኣያቅም። ዕረፍት ካለቀ ቡኃላ ተመልሶ ይወስደኛል !! ኣሁን ለልጁ ማሳደግያ ኣልሰጥም የሚል ኣባት ስሰማ እጅግ ይገርመኛል። ልቦና ይስጠን።
@beaglecutedog2312
@beaglecutedog2312 Жыл бұрын
የቁጩ skript ምስማት ደስ ሲል
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 9 ай бұрын
የልጅሽ አባት የቀጨጨ አስተሳሰብ ያለው ድኩማን ነው ። ለአብራኩ ክፋይ ለሆነው ለገዛ ልጁ የነገ ህይወት እና ስብዕና የማያስብ ደንቆሮ ። አንቺ እንኳንም ተለየሺው፣ ለማየት ያብቃሽ አሁን ያገባትን ሚስቱን ጨርቋን አስጥሎ ነው የሚያሳብዳት። አንቺ በጊዜ መለየትሽ ዕድለኛ ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ።
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Жыл бұрын
ወዶች በዚ ታሪክ ትማሩ ይሆን እህቴ መጨረሻሽ ይመር ትህትናሽ ደስ ሲል አይዞሽ ላቺ ያለው አለና ታገሺ ውዴ
@yeshiengda4347
@yeshiengda4347 Жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው አትውለጅ የተባለ ልጅ ዛሬ ለፈታ ያሳደገችውን እሱ እንደዚህ ሊያደርጋት አይገባም ቢያውቀው ምንም ሳይኖረው እዚህ አድርሰሸዋል ግን በእምነትሸ ፀኝ ገንዘብ አላፊ ጠፌ ነው በጣም ያዘንኩት ደግሞ ከቤት አሰወጥተሸ ሥራ እንድትገባ ያደረግሻት ሴት በጣም ገርመኝለች ሰለዚህ ሰው አትመኝ
@netsanetgete4981
@netsanetgete4981 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ኦፍፍፍፍፍ እኔ እኮ ልጁ ሲዎለድ ተስማማን ልትይ ነበር የመሰለኝ።
@MaroMaro-w9d
@MaroMaro-w9d Жыл бұрын
እዴ ሳትጋቡነብር ሀይኖትሽን ማስቀደምያለብሽ አዉቀሽ አግብተሽ መፋታትለምን አስፈለገ
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
ይሄ የልጅሽ አባት እዛ ገዳም ቃል የገባልሽ ቦታ ትልቅ ቦታ ከሆነ መልስ ይስጥሽ የቦታዉን ደረጃ የሰጠሽዉን ያህል ቦታዉ ዝም አይልሽም የ80 ወረቀቴ አንቺ ነሽ ያልሻት የሱን መጨረሻ ቆመሽ ታሳይሽ።
@אדוניהנגש
@אדוניהנגש Жыл бұрын
አንች የእግዚአብሔር ሴት ልጅ አምላክ፣ ፀጋውን ያብዛልሽ። ጎሽ ለልጆቿ ስትል ተወጋች፣ እንደሚባለው ፣እኔም በትዳር የተጎዳሁ አባውራ ፣የአንች ታሪክ የእኔ ሁኖ አገኘሁት ።በርች ከእስራኤል ሀገር ።😭😭😭
@Borobor-ቦረቦር
@Borobor-ቦረቦር Жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ 😢
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሚስት ስጠን ሰወች አይገናኚም ጥሩ ሰው ይገርማል ወይኔ ይችን እኔ ባገባት
@keyboard_ab9457
@keyboard_ab9457 Жыл бұрын
የአበሻ ወንድ ጥሩ ሚስት ሲያገኝ አለርጅክ ነው እሚሆንበት ተቀበል
@hani9864
@hani9864 Жыл бұрын
እንዳልኩክ እንዳልኩህ ለማለት ነው ዘንድሮ ሰው ሁሉ እየተንካኩ ነው ሰይጣን በሰዎች አፍ የለቀቀው ነገር ቢኖር ህ ን ክ እያሉ እየተንካኩ እንዲወለጋገዱ አድርጐል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር በለን ወጣቱ ህ ን ወደ ክ እያፀደቁት ነው
@aynalemabera860
@aynalemabera860 Жыл бұрын
የገረመኝ ከሷ ወልዶ ለማሳደግ በቂ ገቢ የለኝም ፅንሷን ታስወጣዉ ያት ሰዉየዉ ሌላ አግብቶ ወልዷል ሌላ ነገር ደግሞ ትላን እሱም እናቱም አንፈልገዉም ያሉት ልጅ ጠንክራ ወልዳ ካሳደገች በኋላ ጎበጠ ቀጠነ ገልመሌ አስብለታለዉ ለማለት ነዉ ወይስ ብልጥ መሆኑን ነዉ እንደዉም እኔ ብሆን ልጄን አይኑን እንዳያይ አደርገዋለዉ
@yonaskidane8368
@yonaskidane8368 Жыл бұрын
She is strong ❤
@NatuMelbrhan
@NatuMelbrhan Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ይሄ የተረገመ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@godisgood2672
@godisgood2672 Жыл бұрын
በልጁ ፊት እናቱን የሚሳደብ ባለጌ እኔ ብሁን አልከውም ደግሞ ከላስወጣሽው እያለ አልነበረ መከራሽን አይተሽ አሳድገሽ አሁን ልጁ ሲያደግ ፈለገው በኮርኮም የሚመታው ስላላሳደገው ፍቅር ስለሌለው ነው።አንቼ ግን ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ወንዶች ምክንያት ሚስማር ሊዘንብብን ነው ጦርነት በትዳር በፖለቲካ የሚፈጥሩት ግፍ😢
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
Ewenet new beneso kefate mekera eybelane new
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
ከፍታቹ እየሰጣቹን ሚዲያ ላይ ማልቀስ ሙድ አደረጋቹት እኮ
@thankyouGod2119
@thankyouGod2119 Жыл бұрын
​@@kuralove2988beyehedachuhbet hulu tsadik memselkchuh eko pira agaban ena
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
@@kuralove2988 ከፍተው የሚሰጡት ሰው እየመሰላችኋቸው ነው ለቃላችሁ አትታመኑ ውሻ ይመስል ይችንም ያችንም መልከስከስ ሴቶች ድሀ ወንድ በፍጹም ማግባት የለባቸውም ድሀ ወንድ እከኩ ሲያራግፍ ጥጋቡ አይቻልም
@lulululu3892
@lulululu3892 Жыл бұрын
@@kuralove2988😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
የምትገርሚ ሴት ነሽ እግዜር ላንቺ ያለው አለ። በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ፅናትሽ ዕምነትሽ የሚገርም ነው።የእጅሽን አይደለም ያገኘሽው ሲጀመር የኢትያጵያ ወንዶች በብዛት ማለት ነው ልባችሁ የማይገኝ ክፉዎች በሁለት ልብ የምትኖሩ እባቦች ናችሁ። ይሄን ስል ሴቶች የሉም ማለት አይደለም. በጣም ያሳዝናል ምን ዓይነት ቅን ልብ ነው ያላሽ። ንግግርሽ ራሱ እርጋታሽ ምስክር ነው። ለማንኛውም ሴቶች የግድ ሚስጥረኛ ካልሆንን እያላችሁ የሰው ህይወት አትበጥብጡ እሷ ካልፈለገችሽ ካላመነችብሽ የግድ የሚስጥር ጓደኛ ካልሆንኩ እያላችሁ የሰው ህይወት አትበጥብጡ ጓደኝዋ የምትባይዋ ማለት ነው!!
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
የወንዶች እናትና እህቶች ከ 100%90 ፐርሰንቱ የዛሬን እንጂ የነገን አርቆ የሚያይ አይን የላቸውም በጣም እራስ ወዳዶች ናቸው የማታ ማታ የሚሆነውን አያቁም የዘሩትን የሚያጭዱ ብዙ ግፈኞች አሉ የሱም እጩጣ ይሄ ነው። ፈጣሪ የተመካበትን ንብረት በበሽታ ያውጣው። ያላሰበው ክስተት በህይወቱ ይከሰትበት አንቺን ባደባባይ ማሪኝ የሚያስብል ችግር ያስተምረው። የብዙ ወንዶች ጸባይ ሲያኩ መልካም ሆነው ህይወታቸው በሰው ትከሻ ከተሻሻለ በኋላ ሁል ጊዜ ዘማዊና ሌላ ለመቀላወጥ ይሄዳሉ መጨረሻቸው ግን አያምርም ከነሱ ቢያልፍ በልጆቻቸው የሚያደማ ችግር ይገጥማቸዋል አለ ቀን ሰው የጁን የሚያገኝበት
@yabufikir
@yabufikir Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚያብሄር ሁሌም ካንቺጋርይሂይ
@hamdansheikh2873
@hamdansheikh2873 Жыл бұрын
ውይ እህቴ እግዘብሔር አችን ይካስሽ እሱ ግን ሞት የፈረደበትን ልጄ ሲል አያፍርም ያሳዝናል
@beneyamassefa1953
@beneyamassefa1953 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ፈተና ምንድን ነው እደክርሰቶሰ ፍቃድ የባለፈው ህይወትሸ ን አዘሳዝነሻል መልካም ሰው ነው ብለሸ ነበር ያንን መልካም ሰው ይቅርታ መጠየቅ አለበሸ ብዬ አምናለው
@zewdugedamu
@zewdugedamu Жыл бұрын
ድምጽሽ ግን ቆንጆ ነው
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu Жыл бұрын
ኧረ ከሱ ከእናቱ ምንም የማያቁ ድንጋይና ጀዝባ ቤተሰብ ነረዋል ውዴ እንዳንች ያለ ሚስት አግኝቶ ክርፍፍ በይው ልጁን ግን እንኳን ወለድሽው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው
@Ethiopian_Wisdom
@Ethiopian_Wisdom 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነት እምነት ያላት ልጅ በማጣትህ አንተ ተጎዳህ እንጂ እሷ ጥሩ ህይወት ትኖራለች ....በነገራችን ላይ በዚሁ በተቃራኒ ደግሞ አንድ ልክ እንደሷ በእምነቱ የጸና ትዳር ውስጥ ገብቶ ጥሩ ህይወት ሳይኖረው ወልዶ የተፋታ አቃለሁ....ምነው ሁለቱ ቢገናኙ ብዬ ተመኘሁ
@econneconn9094
@econneconn9094 11 ай бұрын
እግዚአብሔ እህቴ አይዞ ሽሿሮ ብቻ ነወ የልቦን የሚያውቀው ትላትን ረስቶ ዛሬን ስለሚናር ዋጋውን የምትታመኝበት አምላክሽ ይከፍለዋል ልጅሽን ግን በፍጹም እሱጋ እንዳያድግ
@genetmoges5608
@genetmoges5608 Жыл бұрын
ለፍቺ ያለሽን ውሳኔ አድንቄዋለው ምክንያቱም እውነተኛ ሰው ስለሆንሽ ፈጣሪን ይዘኝ መወሰንሽ ደስ ይላል
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
ተመሳሳይ እምነት ኖረሽ ማለት የታመነ ባል ታገኛለሽ ማለት አይደለም! ከአንድ እምነት መሆን ለትዳር ጋራንቲ ፍፁም አይደለም! ይልቅ የራሱን እምነት ይዞ ተዋዶ የሚዘልቅም ብዙ አለ።
@saminamen9769
@saminamen9769 Жыл бұрын
ማለት
@samsonayele5212
@samsonayele5212 Жыл бұрын
Omg በጣም አሳዛኝ ፈተናን ያየች ጨዋ ሴት ነሽ ትላንት በመሀላ አሰሮሽ ያን የመመለ ፍቅር እምነት በድህነት አልፋችሁ በገንዘብ የቀየረሽ አንሶ ደግመሽ 2ኛ እድል ሠጥተሽ ልጁን ወይም ትዳርሽን ያለ ሠው ዛሬ ልጄን እያለ ሠላምሽን የሚነሳው ጭራቅ ነዉ ይሄ እመብርሃን ትሁንሽ 😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
የሴት ጓደኛ እኮ አይይ...ባይኖረንስ ብዙ ህይወት የፈረሰው በሴቶች ጓደኛ ተብየዎች ነው።
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ለሴት ልጅ ህይወት መበላሸት ከወንዶቹ እኩል የክፉሴቶችም ድርሻ አለበት ሴቶች ኧረ እንተሳሰብ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
ከእናቱ ጀምሮ እኮ ነዉ ሴት ሆና አስወርጂ ያለች ናት እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ነገ የሥራዋን ታገኛለች የልጇን ፍሬ አስወግጂ ያለቾ
@kinfefonje9139
@kinfefonje9139 Жыл бұрын
የዋህ እና በእምነትሸ ፅኑ ስለሆንሽ ሰይጣን እያሳደደሽ ነው። መጀመርያ እንድታስወርጂው ባባቱና ባያቱ በኩል መጣ፤ቀጥሎ ዶ/ሮች ላይ አድሮ በሽተኛ ነው በማስባል፦ ነገር ግን ይህ ሁሉ በፀሎት ስታሸንፊዉ አሁን ደግሞ ፀፀትና ፈናሽን ሊየበዛው በሌላ አቅጣጫ መጥቷልና ልጅሽን አትስጪ ፀሎትሽንም አጠንክሪ። ፈጣሪ ካንቺ ገር ይሁን አሜን።
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ክፉ ወንዶች ሴቶችን የምታስለቅሱ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ😢
@alextube4311
@alextube4311 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
የመጀመሪያዉ ባልሽ ግፍ የተከተለሽ ይመስለኛል።ወንድን አይደለም የእምነት ቦታ ገነት ዉስጥም ቢገኝ አይታመንም።ሴቶች እባካችሁ ወደድን ብላችሁ ዘላችሁ አትግቡ ጋብቻችሁን ህጋዊ አድርጉ።
@tsedfa7295
@tsedfa7295 Жыл бұрын
አይ እህቴ ህጋዊም ሆነው አልቻላቸውም።
@HaymanotiGerma-n1c
@HaymanotiGerma-n1c Жыл бұрын
አይዞሽ እኔም ካቺ የሚመሳስል ታርክ ነው ያሳልፍኩት የምር በእባ ነው ይስምውሽ እኔም ልጅ ነበርኝ ክልጄ አባት ተለያይትን ሌላ አገብው እና እሱ በጥም እንዋደድ ነበር የሱ ቤተስብ እኔን አልፍልጉም እና ትለያይትን እኔም ዱባይ እየስራው ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎነው በርቺ❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 Жыл бұрын
Konjo please just keep it up ,you're real Christian and very Educated..even you're not engaged with this guy but he forced you to sleep..this's absolutely wrong .he's Devl ...ofcourse there's no justice in our country 😱😱
@hailemekonen2187
@hailemekonen2187 Жыл бұрын
ከፍቅር ማድ የምሰማቸዉ ሁሉም አስተማሪ ናቸዉ ነገር ግን መጨረሻዉን ሳልሰማ ዉሳኔ ለመስጠት እጠባበቃለሁ።
@SofanitWorku
@SofanitWorku Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚብሔር ከአንቺ ጋ ነው
@azebhailmariam3297
@azebhailmariam3297 Жыл бұрын
ማዕድ የሚፃፈው እንደዚህ ነው ማእድ አይባልም
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ክርስቲያን ይፈተናል አንቺ ደግሞ ጠንካራ አምላክሽን አክባሪ ነሽና እግዚያብሔር ይክስሻል እመኚ እምነትሽም ታላቅ ናት ልጆችሽን ባርኮ ትልቅ ደረጃ አድርሶ ያሳይሻል መገፋትሽን እግዚያብሔር ይመልከት ዋጋ የከፈልሽለትን ልጅ እንዳትሰጪ አይዞሽ የኔ ውድ እህት አምላከ እስራኤል የድንግል ማርያም ልጅ ይክስሻል በአምላክሽ ተጽናኚ ለዚህ ከአዲ ልጅሽን አትስጪ ይውጣ ሲል የነበረ ሰውዬ አሁን ልውሰድ አድጎ ሲያየው እንዳትሰጪ ሞራልሽ ብቻ እንዳይጎዳ በአብዛኛው ሴት ላይ የሚደርስ ፈተና ነው ለምን እንዲህ ሆነብኝ ብለሽ አትጨናነቂ በነገርሽ ሁሉ መድሀኒአለም ክርስቶስ ይግባ በርች በእምነትሽ ይብላኝ ለእርሱ ፀልይ የአጋንንት ፈተና ነው ድል ታደርጊዋለሽ በክርስቶስ አሜን
@rozakebede2610
@rozakebede2610 Жыл бұрын
Min ayinet beteseb new yasadegesh siratsh ke nigigirsh yasitawukal eblagn lesu yekadesh anchi Egziyabher yiksishal lijiahim tilk bota yidersal ayizosh be taelotsh berche ❤
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 Жыл бұрын
Yene mar salasebe aslkeshingi egzihaberi emesgen betam tekara gobezi neshi ❤❤❤❤❤❤😢
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
wow feker yhie new
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
የኔ ታሪክ ይመስላል ስሜቱን ስለማውቀው አስለቀሰችኝ😢😢
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
ሲጀመር ወንዶች ባንዱተርማምደው ወደሌላ መሄዳቸው አይቀርም ።ስንት የደከማችሁበትን ትዳር ከዜሮ እስከሃብታም ስደርሱ ሌላ ያምራቸዋል ባታውቀው ነው እንጂ ሰውን አወርዶ አስለቅሶ መሄድ ቡሃላ መጨርሻችን አያምርም።በተለይ በእምነት ምንገድ ተገናኝታችሁ አየወንዶች ብቻ ሁላችሁም የጃችሁን ታገኛላችሁ ።ህሌናየሚባል ዳኛአለ።በተዘዋዋሪው ድግሞ መልካም ወንዶቹም አሉ እነሱን እድሜና ጤና ይስጣቸው ምንምአልልም ።
@almi1573
@almi1573 10 ай бұрын
Ewonet ligun le mawered yefelegew lifetash bilo new.Aiyhonishim yihe seiytan new aiy mekera tiru new yaregishiw.betam shekaghn new. Egizer yiridash aiyzosh. Amilak yiridash.
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Жыл бұрын
Betam Tekarana Gobeze Sete Nesh Lije Ya Allah Sitota New Gen Endeza hono Betam new Miyasazinew Gedam Misten Bemetewke Allah Yiketal Lijen Erdaha Anchi Berchi Allah Kanchi Gar Yihun
@senigi530
@senigi530 Жыл бұрын
ታማሚ ነኝ ያልከው የተመኝኸውን ይስጥህ እግሩን ታጥቦ ክብር የማይወድለት የማትፈልገው ልጅ ተወልዶ ልጄ ስትል ግን አታፍርም
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬን ግጠመኝ አዳምጭ
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
አይዛሸ ሰዋች ቃላቸውን አይጠብቁም ከሐዲነት በመንግትም እያየን ነው 2 ምላሰ ቃልኪዳንን ያለመጠበቅ ።እግዚአብሔር በልጅችሸ ይኮሰሸ አንች በእምነት የጎበዝ ነሸ ማበርከክ ትችይ ነበር እናም አሁን ያንች በቀር ልጅን በሰነሰረዓት ማሳደግ አለበት አባቱጋ አትላኪው ውጭ ያደረ ቢለዋ ማጭድ ሆኖ መጣ ይላሉ 2 ቤት አታሰለምጅ ተቸግረሸም እራሰሸ ያዥው ። በተረፈ ፈተና ገጠመኝ አዳምጭም ዩቱብ መምህር ተሰፋዬ አበራ ። ለሚቀጥለው ሂወትሸ ከእግዚአብሔር ጋር ይረዳሻል ።ጎበዝ ክርሰትያን ነሸ : በሂወት የገመሸ መንድ ለመፈታት እጀሸ ላይ ከጎበሸ። ❤ አንተፈቅረኛ ( 2 ኛ ×ባሏ ) ተብዬ አንድ ነገር አትርሴ ቅ/ቤተክኪ ውሰጥ የገባህው ቃልኪዳን ህሊና ይፈርዳል 😮
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 6 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 74 МЛН
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 578 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Girum Tereka   ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ   በመሀመድ ኢድሪስ
32:01
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 3,4 М.