ሳላይሽ - Ethiopian Movie Salayesh 2020 Full Length Ethiopian Film Salayish 2020

  Рет қаралды 221,211

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ሳላይሽ - Ethiopian Movie Salayesh 2020 Full Length Ethiopian Film Salayish 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 375
@amera9206
@amera9206 4 жыл бұрын
በ8አመቴ ወደ ሀገሬ ለመግባት 4ወር ብቻ ቀረኝ አላህ ያድርሰኝ በስደት ያላችሁ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ በሰላም ምኞታቹ ተሳክቶ ለሀገራቹ ያብቃን ያብቃቹ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ቆንጆ
@assefachekun9788
@assefachekun9788 4 жыл бұрын
Besemam 8amet mulu menem satehej new fetari yehunesh
@user-bb7nb6yk9r
@user-bb7nb6yk9r 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እኔ ሄጄ ከመጣው 4 አመቴ ለመሄድ አላሰብኩም ግን አንደኛዬን ልሂድ ብዬ ነው አብሽሪ ለመመለስ አታስቢ ከገባሽ ሲያስጠላ መመለስ
@amera9206
@amera9206 4 жыл бұрын
@@user-bb7nb6yk9r መመለስ ስለማልፈልግ ነው 8 አመቱን በሙሉ የናቴን ናፍቆት ባጀቴ ይዤ የኖርኩት የስደት ገመድ አዴ እግሬን ይልቀቀኝ እጂ ለመመለስ ማሰብኳን አልፈልግም የሁላቹም ምኞት አላህ ያሳካላቹ
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 4 жыл бұрын
Amiiiin yareb
@user-nv9zd1nd8k
@user-nv9zd1nd8k 4 жыл бұрын
እሰኪ ማነው የሰው ደስታ የሜሰድሰት ድሰበሎኛል በላይከ ተካፈሎኝ
@afiyaahmed4650
@afiyaahmed4650 4 жыл бұрын
🤤
@sterbasck3342
@sterbasck3342 4 жыл бұрын
ደስታሽ ከፊልሙ ጋር ይገነኛል
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ እናቱን በናፍቆት የናፍቅ ማነው
@zizubelay4317
@zizubelay4317 4 жыл бұрын
Ene betam nafikalehu
@afiyaahmed4650
@afiyaahmed4650 4 жыл бұрын
me 😢
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ናፍቃኛለች
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
*ሰላም የሀገሬ ህዝቦች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ከእናተ ጋር የሁን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ*
@safiam6524
@safiam6524 4 жыл бұрын
አሜንአሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማር
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
Amen amen mar💋💋💋❤️❤️🙏🙏
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 4 жыл бұрын
ምርጦችዬ እናቱን የሚወድ እናቴ እርጉዝ ናት ደህና ትውለድልሽ በሉኝ አስቸግሬ አላቅም ላይክ
@sarasoso6883
@sarasoso6883 4 жыл бұрын
ሳላም ትገልገልልሽ እህቴ
@senayitnit1803
@senayitnit1803 4 жыл бұрын
Dingl mariyam tikreblat yenem endezaw
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 4 жыл бұрын
ማርያም ትቅረብልሽ
@fhhggfiurer6393
@fhhggfiurer6393 4 жыл бұрын
ማራያም ትቅርብልኝ ማማዬ
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 4 жыл бұрын
ወላሂ የኔም እናት እንደዛዉ ደና ይዉለዱልን አሜን
@user-fs3mt9gw7t
@user-fs3mt9gw7t 4 жыл бұрын
በጣም ያማል የእናት እንባ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እግዚአብሔር
@tsigemekonen5320
@tsigemekonen5320 4 жыл бұрын
ኣሪፍ ይመስላል በስደት ያላቹ አህቶቼ በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ አኔ ከኢትዮፕያ ወጥቼ አላውቅም ምክንያቱም ስደት ያስፈራኛል ለዚም ነው ሁላቹሁንም የማደንቃቹ
@ethiopiawitkonjo6484
@ethiopiawitkonjo6484 4 жыл бұрын
በፊት ኮሜንት እያነበብኩ ነበር ፊሊሙ የማየው ግን አሁን በጣም አስጠላችሁኝ በቃ ኮሜንት ስለ ፊሊሙ ቀረ ላይክ የሚለምኑትን ነበር ማጋጨት 👊👊👊👊👊👊
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Hhhhhhhhh enem
@bedrimussa4207
@bedrimussa4207 4 жыл бұрын
Mee tooo
@felawxr2536
@felawxr2536 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@martamartadibaba3595
@martamartadibaba3595 4 жыл бұрын
Ewenat naw eko
@yoredanostafarraa849
@yoredanostafarraa849 4 жыл бұрын
Enmi
@mohammedhabashi6865
@mohammedhabashi6865 3 жыл бұрын
ባሁኑ ዘመን እኮ ልጅን ጠንቅቆ መያዝ ነው አስቸጋሪ ጊዜ ነው
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
ነገ እኮ 15 ቅዱስ ቂርቆስ ናቸዉ እንኳን አደረሳቹ ምልጃቸዉ፣ፀሎታቸዉ ይጠብቀን
@user-ww3mp5qu9x
@user-ww3mp5qu9x 4 жыл бұрын
አረ ነገ መላኩ ቅዲስ ገብሬኤል ነው ነው ፊልሙ ከተለቀቀ ቆየ
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
@@user-ww3mp5qu9x እኔም ኮመንት ከፃፍኩ ቆየዉ ከሶስት ቀን በፊት ነዉ የፃፍኩት
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የታደለው ፊልም ያያል ይሰራል ያልታደለው የሀገሬ ልጆች እማራለሁ ብሎ ወተው ታፍነው ተወስደው ቀሩ ፍትህ የተጎደለበት ሀገር ሀገረ ኢትዮጵያ
@user-rd4pw7lw4s
@user-rd4pw7lw4s 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ነው ደሰ ያለኝ አልሀ ምዱሊላህ
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 4 жыл бұрын
እንኳንም ደስ አለሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
@@eyerushoney6005 የኔ ቅን አንቺም ደስተኛ ሁኝ ማማ
@abasshamie916
@abasshamie916 4 жыл бұрын
Asw
@abasshamie916
@abasshamie916 4 жыл бұрын
Konjo
@afiyaahmed4650
@afiyaahmed4650 4 жыл бұрын
Maseallha
@user-pu6pc7kp9y
@user-pu6pc7kp9y 4 жыл бұрын
የ2020 አዲሱ ፍልም የስደት ጋደኞቼ አዲስ ፍልም ተለቋል ኑን እንየው
@makeaimen8792
@makeaimen8792 4 жыл бұрын
የአቧጊዳ ሽፍታ tebareki abo metahu bota yazelegn
@sgsvfddjdnbd643
@sgsvfddjdnbd643 4 жыл бұрын
ኑ የቀጮ አድናቂወች ላይክ አምሮኛል ግጩኝ
@line9225
@line9225 4 жыл бұрын
እህህ እደሀለች አማት ትባላለች እናትጅ ያረቢ ቤተሰቦቻችን ጋ ፍቅር ስጠን
@user-qt2ht3vh2x
@user-qt2ht3vh2x 4 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@m.d.tgodislove4787
@m.d.tgodislove4787 4 жыл бұрын
አማረሽ እናቴ ውይይይይ ያስረገዘሽን ላይክ ግዛልልልልልኝኝ በይው።
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
@@m.d.tgodislove4787 ክክክክ
@user-ti5oz7lj4n
@user-ti5oz7lj4n 4 жыл бұрын
የጌታ ፀጋና ሠለም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ በማደረግ መንፈሳዊ ነገሮችን ታገኛላችሁ 💚💛❤
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 4 жыл бұрын
የሃገራችን የተጨማለቀ ፖለቲካ ከመስማት ይሻላል እንጅ ፊልሙስ ብዙም እይነፋም
@temuhabeshawit5823
@temuhabeshawit5823 4 жыл бұрын
Selam yagere lijoch endemn alachihu..eski le hagerachin Selam enthselyi....ፀሎት yasfelgatal.. Selam beፀሎት enji be film.ayimrtam..
@devmh1419
@devmh1419 4 жыл бұрын
wow teke bro nice indeed keep it up...am one of your fun
@abyssiniainfotech1848
@abyssiniainfotech1848 4 жыл бұрын
Thanks, Brother.
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን😭😭😭
@uaeuae2781
@uaeuae2781 4 жыл бұрын
የፊልም ጥማት ሊደፋኝ ሲል ነው የመጣቹት
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ የኔ ማር
@line9225
@line9225 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@elishadayteshome3763
@elishadayteshome3763 4 жыл бұрын
Me2
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 жыл бұрын
me 2
@user-ru4pc3bi6y
@user-ru4pc3bi6y 4 жыл бұрын
ዎውውው ያምራል
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
ሠሞኑን ፊልም ናፍቆኛል እስኪ አሪፍ ፊልም ልቀቁልን ስትለቁ ባዴ ስጠፉ ባዴ
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 4 жыл бұрын
ትክክል ብለዋል አንድ ሰሞን በቀን 2 3 ፊልም እየለቀቁ አሁን ባዶችንን አስቀሩን
@madigetachew194
@madigetachew194 4 жыл бұрын
Woooooooow yakaleya fikir dase sele
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
ሁላቹሁም የመጀመሪያ ስራቹ በጣም አሪፍ ናቹ
@abebatube7629
@abebatube7629 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@saadcell5900
@saadcell5900 4 жыл бұрын
Wawawawaw Addis naw yimechachuu mirxochiyyee
@behuilobehuilo8359
@behuilobehuilo8359 4 жыл бұрын
ረዱ 1# በጣም አሪፍ ስራ ነው
@almaztolla2347
@almaztolla2347 4 жыл бұрын
Anchise 1 amet sayimolash ayidel ende agib eyetebalish yetelemenishiwu??
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@waadwaad5201
@waadwaad5201 4 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ነው
@Tg-zo9qx
@Tg-zo9qx 4 жыл бұрын
ፈትህ ያለው ፊልም ላይ ብቻ እህቶቻችን ይለቀቁልን ፈትህ ፍትህ ፍትህ ለህቶቻችን 😢😢😢
@kalbak4392
@kalbak4392 4 жыл бұрын
ዋውዋውበጣምያምራልበራቱ
@user-ub1bn6ud1i
@user-ub1bn6ud1i 4 жыл бұрын
ሰላምከሁላችን ይሁን ዉድኢትዮጲያኖችበሙሉ ፉትህ ለእህቶቻችን እኔይከንሰምን ምንም አልሆነልኝ እራሴሊፈነዳነዉ ከዚህ የእህቶቻችን መታገት በዚህበኩልደም አዲስበሽታ መጣእያሉነዉ አሜሪካ፣ ቻይና:እግሊዝዉስጥ ያላችሁ ኢትዮጲያን ፈጣሪይጠብቃችሁ ሁላችንም ለሀገራችን ሰላም ስንልእንፀልይ በሉመልካምአዳር ድራማዉንእኳማዬትአልችልም መልካምአዳር ለሁላችን
@youssefdoueihy7055
@youssefdoueihy7055 4 жыл бұрын
ከፊልሙ ይልቅ ቴሌቪን ውስጥ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ሙዚቃ ማየት መርጫለሁ
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 4 жыл бұрын
ዋው እንኳንም ልጅሽን አገኘሻት ደሥ ይላል
@zuleycabintislam4004
@zuleycabintislam4004 4 жыл бұрын
Btam des yelal gn aslekesachugn😢 yeserachu yestachu😄
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬኮ አዛኝቷ ኪድየ ነች
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 жыл бұрын
ዘጊ ፊልም ከጭንቀት ያወጣኛል ብየ ባየዉ የባሰ ያስደብረኛል እንዴ አንዳቸዉ እንኳን ደስ የሚል ትወና የላቸዉም እገታ አስተምራችሁ አሁን ምስጊን ሴቶች ይሰቃያሉ አሁን ደግሞ ሰዉ መሸጥ አስተምሩንና ተሻሽጠን እንለቅ ሲያስጠላ ደሜን እንዳፈሰሰችዉ ደሟን ነዉ የማፈሰዉ ድንዝዝ ሁሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-mt7xi2he2s
@user-mt7xi2he2s 4 жыл бұрын
ውይን ምን አይነት ድራማ ነው በአንድ የመያስርግዝ እኛም ከስደት መልስ ቶሎ እናርግዝ ክክክ
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ማረረረረ
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
አው ላገራችን ያብቃን ውዴዴዴ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 4 жыл бұрын
አሪፍ ፍልም ነዉ ቀጮን ስወደዉ
@user-th9ql2lc9j
@user-th9ql2lc9j 4 жыл бұрын
አጀማመሩ አሪፍ ነው አጨራረሱ እኔ እዳልጨርሰው ፈራሁ እጂ ክክክክክ
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 4 жыл бұрын
ይሂን ድራማ እኔ ብሰራዉ አሳያት ነበር ልጂቷ አቃጠለችኝ በትወና ቀለደቺ ነዉ የሚባለዉ አንድም የድራማ ስሜት የለባቸዉም እስኪ የምትስማሞ ላይክ አድረጉኝ
@yerosanethiopia3115
@yerosanethiopia3115 4 жыл бұрын
Westi trbeshewal limim enda hona alkim yine negar filmu endat new?
@ayshaaysha8979
@ayshaaysha8979 4 жыл бұрын
ያምራል
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ክላሲካሉ ምንድነው እንዴ እረ ቀንሱት ማዳመጥ አልቻልንም!!
@mobaramobarak5256
@mobaramobarak5256 4 жыл бұрын
ውይ ያስፈራልም ያስተምራልም ውይ አረ ለማንኛውም እናመስግናለን
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የሆነ የሚደጋገም ነገር አለዉ
@helenhelen1291
@helenhelen1291 4 жыл бұрын
እኔን ብቻነው ወይስ ሁሉንም ነው ምንም አይነት ፊልም አይመስጠኝም እደበፊቱ
@hayminatan7238
@hayminatan7238 4 жыл бұрын
Ehe kechachaaaaaa syssetla min gudoch nachew ufffffffff
@samuelchekol7857
@samuelchekol7857 4 жыл бұрын
yhie film aydelem ,,filmu lerasachu bedenb eyut mejemeryawna mechereshawa yelewumu
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ልጂቷ ኬክ በልታ ነውእንደ ያረገዘችው በላች አርግዛ አይናት ካለየሁ አላምንም ተኙና አሳዩን ክክክክ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
😠😠😤
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 4 жыл бұрын
ክክክ ወይ ጉድ በደንብ ግልጥልጥ ብለው ነው ካላየሁ አላምንም ተመቸኝ
@bedrimussa4207
@bedrimussa4207 4 жыл бұрын
Kkkkk ewnatim ka caku qaxilow .....
@halimebrahim7262
@halimebrahim7262 4 жыл бұрын
😏😏😏😏😏ፊይልም እኮነዉ ሠዉየዉ ጨርቅተሸክማ አይጨቃትም
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 жыл бұрын
እረ ያስብላል አይ አንዳንዱ ደራሲ ማገናዘብ የሚባል ነገርኮ የላቸውም ኬክ እየበሉ ተረገዘ
@m.d.tgodislove4787
@m.d.tgodislove4787 4 жыл бұрын
ወይኔ ጩጨው ሲያምር የኔ ልጅ ብትሆን
@user-rq9fj1js7g
@user-rq9fj1js7g 4 жыл бұрын
ውይ ቀጮ ገና ከመጀመሬ በሳቅ ፍርስ አረካኝ
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 4 жыл бұрын
ከመጀመርያ እስከመጨርሻ ያምራል
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
የብ በርታ ያገር ልጅ
@user-pc8oc7wy3x
@user-pc8oc7wy3x 4 жыл бұрын
ውድድድ ♥♥♥
@sarabetbabamamalove2050
@sarabetbabamamalove2050 4 жыл бұрын
ግን መች ነው ሠው ሁሉ ሰብስክራይብ መለመን የሚያቆመው😝😂
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 жыл бұрын
እደኔ መሮሻል ሁሉም ለማኝ ሆነ
@sisai8703
@sisai8703 4 жыл бұрын
mutlen ay
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 4 жыл бұрын
በጣም አስቀያሚ በተለይ የልጅ እናት ሆኖ መስራት ስልክ የጠፍብሽ አትመስይም አትችይም
@birhanuhusen1
@birhanuhusen1 4 жыл бұрын
Waw
@robeltsegay8716
@robeltsegay8716 4 жыл бұрын
Lijitwa wuro timeslalech
@anaanna843
@anaanna843 4 жыл бұрын
አዲስ ነው?
@coincafe2869
@coincafe2869 4 жыл бұрын
ከኣሁን ኣሁን የልጅቷን ኣርቲፊሻል ፀጉር ከራሷ ላይ ንፋስ ወሰደው እያልኩ ስጋት ገደለኝ። ፊልሙ የሜካፕ አርቲስት ያለው አይመስልም... እንዴት እንዲህ ዓይነት ፀጉር እንዲኖራት ያደርጋል።
@alimamohamed9337
@alimamohamed9337 4 жыл бұрын
Echi kalye yenat kbr yelatm enatuwan egr taashalechi
@gunaatube7028
@gunaatube7028 4 жыл бұрын
wooow
@user-qr1fv4kd6b
@user-qr1fv4kd6b 4 жыл бұрын
በጠም የወረደ ድራማ እንዴት እርጉዝ ወይን ትጠጣለች ????
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
ምን ችግር አለው?
@user-qr1fv4kd6b
@user-qr1fv4kd6b 4 жыл бұрын
ችግሩ ማ እህቴ ሃኪም አይፈቅድም ሁለተኛ ለልጅ አይምራቸው ሃይ የሚደርግ ነገር አደጋ እዳለው የተወቀ ነው አይደለም አልኮል ቡና እደማይፈቀድ አታቂም የልጆጅ እናት ስለ ሆንኩኝ ነው እሄ የተረዳሁት
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
ምንችግር አለው እንኳንመጠጥ ሌላም ይደረጋል
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
@@user-ue9kl7cx9y አይመከርም እርገዝ ሴት ወተት እና ጁስ ነገር ነው እንጂ አልኮን አይመከርም
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
@@tsioncoffee5525 እኔ በዶክተር አልመራም በራሴ እንጂ የመጀመሪያ ልጄን እርጉዝ እያለሁ እጠጣነበር ሺሻ አጨስ ነበር እቅም ነበር ግን ምን ሆነ ምንም ዶክተር እንካን ለኛ ለራሳቸውም አያቁም
@efitahjesus5484
@efitahjesus5484 4 жыл бұрын
እናቴ አግቢ እያለች ጭቅጭቅ አደረገችኝ እስቲ ከዚህ ስቃይ ሚገላግለኝ በላይክ ሀሳቡን ይግለፅልኝ
@abduabdu750
@abduabdu750 4 жыл бұрын
Wowww
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 жыл бұрын
ሃገሬ ናፈቀኝ
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው
@m.habashwet.1252
@m.habashwet.1252 4 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllelllllll.adise.film.talkaka..ayecha.kumetalwe
@user-sv5cs1em9z
@user-sv5cs1em9z 4 жыл бұрын
ውይገላጋይነው የሚጎዳው
@user-sh4fo9kw5o
@user-sh4fo9kw5o 4 жыл бұрын
Hi
@zobleselam5695
@zobleselam5695 4 жыл бұрын
እንደጠበኩት አይነት ፊልም አይደለም ዝም ብሎ ነው።
@tsegad5188
@tsegad5188 4 жыл бұрын
ምንድን ነው ክላሲካሉ ነው እንጅ ድምፅኮ የለውም
@meskiethiopia5707
@meskiethiopia5707 4 жыл бұрын
Wiyii mechah yihon sijamra yemiyemirah film metserut ganeh kemijamru motah mindenew
@madigetachew194
@madigetachew194 4 жыл бұрын
Tilekoa sateyo meneme alechalachebatem
@fkryektachew5214
@fkryektachew5214 4 жыл бұрын
አሁንስ ሁሉም ዉሸት የኢትዮጵያ ሰላም ነዉ የናፈቀኝ
@BRUKLyn
@BRUKLyn 4 жыл бұрын
yastelal
@meskiyeenulij7824
@meskiyeenulij7824 4 жыл бұрын
ብዙም አይመስጥም
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 жыл бұрын
ሠላም ውድ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ብርድ እደትነው እኔ አልቻልኩትም
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
እድሜ ለማዳም በነገር ታሞቀኛለች😂😂😂
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 жыл бұрын
@@user-do7ns6uo4f ክክአይዞሽ ያልፋል
@midomidi244
@midomidi244 4 жыл бұрын
Men emilut film naw kacho timchiny naber medera zeft mud yiyzalu ede
@abbasmehdiabbasmehdi7359
@abbasmehdiabbasmehdi7359 4 жыл бұрын
Wooiooooo
@selamberatu9599
@selamberatu9599 4 жыл бұрын
😉ግን አስተውላችዋል 34:32ደቂቃ ላይ አጠገቧ ቆሞ የሚያሳየው ሰማያዊ ጃኬት የለበሰ ነው ከዛ ቀጠለና አብሯት የቆመው ግን የለበሰው ነጭ ትሸርት በሰማያዊ ነው አረ ዳይሬክተር focusአድርግ እንዴ 😒
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 4 жыл бұрын
Selam Beratu sol badneb Argo aseltonoeal ko 😂 😂 😂
@meditube541
@meditube541 4 жыл бұрын
ምንም አይመችም የወረደ ፊልም ነው
@tigisttigista264
@tigisttigista264 4 жыл бұрын
ምድረ ጂላ ጂል ሰለድራማው አስተያየት አሰጡም ወሬ ቢቻ ማዳም ማዳም የምትሉት ብርቃቹ ነው እንዴ...
@mimibassie3262
@mimibassie3262 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው ኢጪ
@tseganshi.beyenalomono3725
@tseganshi.beyenalomono3725 4 жыл бұрын
አድስ ነው እንዴ ጎደኖቼ
@beniman7409
@beniman7409 4 жыл бұрын
እስኪ ስለፊልሙ አስተያየት ስጡ እነ በጥራቂት
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 4 жыл бұрын
ምን የሚል ፈልምነው እሂ
@WowWow-sy4uw
@WowWow-sy4uw 4 жыл бұрын
👍👍
@hewangulam8929
@hewangulam8929 4 жыл бұрын
እባካችሁ የፈጣሪን ስም በሆነው ባልሆነው አትጥሩ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 4 жыл бұрын
ኧረ አድስ ፊልም ነዉ ዴ ? እመለሳለሁ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
የመጀመሪያው ፊልም በ2 ደቂቃ ተፋቅሮ ማርገዝ እ አ
@galglesidetyawyedingilmari3961
@galglesidetyawyedingilmari3961 4 жыл бұрын
😂😂
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
😂
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 4 жыл бұрын
Are sol JTV remote 😂 😂
@abdiitube4600
@abdiitube4600 4 жыл бұрын
Betam miyastelafilem ufff
@user-uz9er7te9y
@user-uz9er7te9y 3 жыл бұрын
የቀጭን አድናቂ ነኝ
@user-ip9gk9jm4d
@user-ip9gk9jm4d 4 жыл бұрын
ግን እኔ እምለው ይሄ ሰብስክራይብ የሚባለው ነገር ምን ምነን ይለላል እንጀራ ነውዴ ለማኝ በዛ ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-gs5wc9bi3k
@user-gs5wc9bi3k 4 жыл бұрын
ወይኔ.ብቻ.ይሄ.ልጅ.ወፍሮ.ማየት።ነው።የናፈቀኝ.ደግሞ.እስፖርት ይሰራልኛል
@zedshambel8187
@zedshambel8187 4 жыл бұрын
ነፀብራቆች ተባረኩ በየወቅቱ ከች ትላላቹ የልባድርሶች
የታፈነች ነፍስ- Yetafenech nefs Full Ethiopian Movie 2020
42:07
Gihon Entertainment
Рет қаралды 90 М.
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 648 М.
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,1 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 879 М.
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 122 МЛН
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
6:23
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 9 МЛН
ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019
1:46:56
አደብተራ ሙሉ ፊልም Adeb tera full Ethiopian film 2021
1:29:48
የወንድሜ ሚስት - Ethiopian Movie Yewendeme Mist 2020 Full Length Ethiopian Film Yewendeme Mist 2020
1:23:01
💞Gulabi_Sadi_Song__Official_Remix__Gulabi_sadi_ani_
3:41
BADSHA 007😈
Рет қаралды 641
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019
1:34:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 508 М.
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3 МЛН
Trying strange combos! 🤩 Radmiru #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 6 МЛН