ሰምቼ የማላውቀው አነጋጋሪው የእናትና ልጅ ያልተነገረ ታሪክ! ምግብ ስላልነበረ የምሰጣት እስከ 8 ዓመቷ ጡት ብቻ ነበር የማጠባት!

  Рет қаралды 357,203

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@marakiweg2023
@marakiweg2023 2 ай бұрын
Jamik Tube youtube.com/@jamiktg?si=EvKoVIzF2ZOjrlCy
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 ай бұрын
@@marakiweg2023 ስብ አድረጋቸዋለሁ በከታታያቸው ነኝ ❤️
@birhanmedia144
@birhanmedia144 2 ай бұрын
ኡኡፍፍ በልቅሶ ጨረስኩ
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 2 ай бұрын
እንደው ቢቻል ደጋግሜ ባደርግሽ ደስ ይለኝ ነበረ ጀግኖች ናችሁ
@Sinaantub
@Sinaantub 2 ай бұрын
Yen mar barchi you very smart women ❤
@tadyalem4357
@tadyalem4357 2 ай бұрын
ሁላችሁም ሳበሰክራየቨ አደርጎት እውነት አያሰከሰፈለም አደርጉላት እኔም አደርጌላት አለሁ የኔ ቆንጃ ካይሸው የኔን ኮሜንት ቲኩቱክ ሰሜ tady alem በሜለው ታግኝኝ አለሸ እና እፈለግሸ አለሂ
@hanabekele5517
@hanabekele5517 2 ай бұрын
ጠንካራ ልጅ ነሽ ከዚም በላይ አባትሽ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግሽ ( ይርዳሽ)
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 2 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን ሰውን በጥሞና የውስጡን ስሜት ምተደምጣው ነገር ደስ ይለኛል ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
@mersi-xz4mf
@mersi-xz4mf 2 ай бұрын
Wowwwwwwee❤❤❤
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 2 ай бұрын
አየክ ማራኪ ወግ ከእነኝ ብዙ ትምህረት እናገኘለን እናቴ እድሜው ይርዘም በዚሁ በመቀጠል ማስተር አብነት የሀገሬ ጀግና ሩሁሩህ የደጓች አባት አቅርብልን❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች:: የእናትየው በምስጋና የተሞላ አንደበት ሲጣፍጥ ዕድሜና ጤና ይስጦት
@tsediyemar
@tsediyemar 2 ай бұрын
ሁሉም ቤት የራሱ ታሪክ አለው ፈጣሪ ለመልካም ነው የፈተናችሁ ማዘርዬ❤
@HayatTofak
@HayatTofak 2 ай бұрын
ይሄ ታሪክ አብዛኞቻችን ያለፍንበት ነው ስድስት ልጅ ብቻዋን ያሳደገች ጀግና እናት አለችኝ አልሀምዱሊላህ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤❤
@ze.a285
@ze.a285 2 ай бұрын
Long live for ur mom ❤
@Aminat725
@Aminat725 2 ай бұрын
መሺአሏህተባረክእረህማን አላህ እረጂምእድሜናጤናይሥጥልሺ
@tsionjesus62
@tsionjesus62 2 ай бұрын
እኔም❤❤
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 ай бұрын
አሜን ማማዬ ደስ ይላል በእውነት❤❤
@Almiab
@Almiab 2 ай бұрын
amen
@SamirahazanSamira
@SamirahazanSamira 2 ай бұрын
ልጂቱ ግን ጠንካራ የሚለዉ አይገልጻትም በፈገግታ አለፈችዉ ኢንተርቪውን ጎበዝ❤
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
የአማራ እናት አያድርስ.... ወልድው ባይጥሉህ እንዲህ አስቀምጠው ሞራልህን ይገሉልሃል
@zebiderweldie
@zebiderweldie 2 ай бұрын
አስለቀሱኝ😢
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 2 ай бұрын
Telku neger egzhber mamesgen nw gobez wetat neger lbego nw Jesus Christus andu yulu geta yegzhber leje ymaryam leje yerdal​@@zebiderweldie
@HaymanotMolla-o7t
@HaymanotMolla-o7t 2 ай бұрын
የኔ ጀግኖች ቲጁዬ አንቺን የመሰለች ጠንካራ ሴት በማወቄ ጓደኛዬ በመሆንሽ ኮርቻለሁ የኔ ጀግና እማዬ የኔ መልካም እናት ኑሪልን የኔ እናት❤❤❤😍😍😍
@FikerAbreham
@FikerAbreham 2 ай бұрын
Benatesh asetwawkig enanm tabertatg
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 2 ай бұрын
ወ/ሮ መልካም እና ወጣት ትዕግስት በጣም ደስ ትላላችሁ!!! ሁለታችሁም ጠንካራ ናችሁ!! ከምንም በላይ የረዳችሁ እግዚአብሄር ወ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሳቸው!! በርቺ ቲጂ
@kenubicha2640
@kenubicha2640 2 ай бұрын
😂አታልቅሱ የጎበዝ ልጅ ጎበዝ ነሽ እህቴ ❤❤❤❤ሁለት አምበሶች ሁሉም ነገር ያልፋል
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 2 ай бұрын
የአሁን ልጆች ስራ አይወዱም አንቺ ግን ጠንካራ ልጅ ነሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ እናትሽም ረጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ
@debritubezalem2352
@debritubezalem2352 2 ай бұрын
ስንት ጊዜ ስመ እግዚአብሔርን ጠራች/አመሰገነች!!!!! የኔ ናት።ረጅም ዕድሜ ሰጥቶሽ ከዚህ በላይ ለማየት ያብቃሽ።ለስጋወደሙ ያብቃችሁ።
@Ethiopianpple
@Ethiopianpple 2 ай бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በላሽዉ ኡፍፍፍ😭😭 ወፍ ለልጇ ለማሣደግ ያደረገችዉን ነዉ አድርገሽ ያሳደግሻት::ሚካኤል ረጅም እድሜ ሰቶሽ ምታርፊበት ጊዜ ይሰጥሽ::ልጅሽም ለቁም ነገር ደርሳ አንችን ለመካስ ያብቃልሽ::ሁሉም ቤት ያልተነበበ ታሪክ አለዉ።አልፎ ለዚህ ደርሶ መየቱ ትልቅ ነገር ነዉ።ጥንካሬ እና እልህ እምነትሽ አበርትቶሽ ለሁሉም አርአያ የምትሆኝ ብርቅየ እናታችን ነሽ።ለአሁኑ ግን ተመሰገን ነዉ🙏
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 ай бұрын
እንቅልፌን ትቼ ነዉ የሰማሁት፣ እጅግ በጣም የሚደንቅ ፣ቃላት የለኝም ፣ ገና ታድጊያለሸ በጣም ብዙ ፀጋ አለሽ
@teumayimen5881
@teumayimen5881 2 ай бұрын
ጠንካራ የእናቷ ልጅ ማሚየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@AbebaDagne-f5n
@AbebaDagne-f5n 2 ай бұрын
እግዚአብሒር ይመስጊን ዛሪ እንደውም ሃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው እህቴ ወልደሽ ከብደሽ እናትሽ ለማየት ያብቃልሽ ።
@tsgeredademissie9885
@tsgeredademissie9885 2 ай бұрын
Matshafe keduse anebebi lahulume nagare nafetshe yehoneshalw.
@Nana-sb6wl
@Nana-sb6wl 2 ай бұрын
Tigist I am a single mom myself. Your mom raised such a beautiful girl inside and outside. I am so proud of you both. Much love ❤❤❤ Your mom is a hero.
@FrehiwotSelam-u5o
@FrehiwotSelam-u5o Ай бұрын
Be strong God always with you❤❤
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq 2 ай бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ ደስ የምትሉ ናቹ❤ የእናትና ልጅ ጥንካሬና የድካማቸው ውጤትም ደስ ይላል ጥንካሬአቸው ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአበሔር አምላክ ባላቹ እድሜና ጤና የምታምኑት እግዚአበሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ❤ ሌላው ጠያቂው ወንድማችን በጣም ደስ የምትል አዳማጭና እርጋታህና ለእንግዶችህ ግዜ የምትሠጥ እጅግ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ much respect brother!
@zuzu4528
@zuzu4528 2 ай бұрын
ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ለቁምነገር ያብቃሽ ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ ። ግዞዬ ክበርልን ልዩ እንግዶች ነው ያቀረብክልን ።
@melukongio5148
@melukongio5148 2 ай бұрын
ቆንጆዎች እናት እና ልጂ ታታሪዎች እናት እና ልጂ ስትግባቡ❤ደስ ትላላችሁ እድሜዎት ይርዘም ማሚየ ማረፊያ መጦሪያ ትሁንዎት ልጂዎት
@senaysenayet775
@senaysenayet775 2 ай бұрын
እድለኛ እናት ያለፋችሁበትን መንገድ ያሳለፋችሁ ጌታ ይባረክ ልጅትዋ በጣም smart ነሽ እንኳን ተወለድሽ።እናት አመስጋኝና የተደረገላቸውን አይረሱም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ልጅ ግን አድናቂሽ ነኝ በጣም active ነሽ በመንገድሽ ከአሁን በኋላ ያለውን ዘመንሽን ይባርክልሽ መልካም የትዳር ጓደኛ እናትሽን የሚወድ የሚንከባከብ አንቺንም ከዚህ የበለጠ ጎበዝ ሠራተኛ እንድትሆኚ የሚያበረታታሽ የትዳር ጓደኛ እንዲኖርሽ እመኝልሻለሁ ድንቅ የሕይወት ታሪካችሁን ሼር ስላደረጋችሁን ተባረኩ ጊዜም ተባረክ ስለ ጥሩ አዳማጭነትህም እናመሠግናለን
@DirbBelayTazaw
@DirbBelayTazaw 2 ай бұрын
እህቴ አሁንም በርች አይዞሽ ህይወት እንደዚህ ናት እኔም አልፌበታለሁ በእንደዚህ አይነት ህይወት እናትሽንም አንችንም ከነቤተሰብሽ እግዚአብሄር በእድሜ እና በፀጋዉ ይጠብቃችሁ አሁንም በርች::
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 2 ай бұрын
አቤት የሰው ህይወት ፈተና, የጎደለብንን ከምናስብ ያለንን ብናመሰግን:: እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰዎት፡፡ልጅዎን ይባርክልዎት፡፡
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 2 ай бұрын
😢😢😢ችግር አይኑ ይጥፋ የኔ ጠንካራ እናት ልፋትሽ ከንቱ አልቀረም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ አለሽ በርቱልኝ እናት እና ልጅ በጣም ነው የምወዳቹህ በርቱ ጉዞ ወደ ፊት ❤❤❤
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 2 ай бұрын
ልደት የሚከበረው የጌታችን ብቻ ነው እንኳንም ያልተከበረልሽ በምክንያት ለሰው ልጆች ልደት አይከበርም ቁርባን ቆርበን አመስግነን ተሰባስቦ እግዚአብሔርን ማመስገን
@NtsNts-c2s
@NtsNts-c2s Ай бұрын
ትክክል
@MolloberFedadab
@MolloberFedadab 2 ай бұрын
ከዚህ በላይ ምን ታሪክ ኣለ ።እውነት ለመናገር ጆሮዬን ጥዬ ነው ያዳመጥኴቸው። እናትና ልጅ እጅጉን ጀግኖች ናችሁ ። የእናትና ልጅ እንባ ብዙ ይናገራል ።እንኴን ይህን ሂወት ላለፈው ሰው ይቅርና ፣እንደ እኔ ታሪካቸው ላዳመጠ ሰው እንኴን ኣያጣውም.። ይህን ሁሉ ውጣ ውረድ ኣልፋቹ ትንሽዬ ብትሆንም፣ኑሯችሁ ኣቃንታችሁ ተመስገን ፈጣሪ ብላችሁ እዚሁ ነድረሳችሁ ደስ ብሎኛል።
@samritube645
@samritube645 2 ай бұрын
*በፈጣሪ ስም ቲጂ የሚደንቅ ታሪክ ነው ከስደታችሁ ውጭ የኔ ታሪክ ነው ያላችሁ ለእምዬ ለእናት ምን ይከፈላታል እናቶቻችንን ሺ አመት ያኑሩልን❤ ስለ አረቦች የተናገርሽው ትክክል ነው ከኢትዮጵያ ስንመጣ ምንም የምናውቅ አይመስላቸውም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን አልተቸገርኩም ለስራ ጎበዝ ነኝ ደከመኝ አላቅም ፈጣን ነኝ ግን ውጤታማ ባልሆንም ከልጅነቴ ጀምሮ በስራ ብደክምም በስደት እድሜዬን ብፈጅም እግዚአብሔር ይመስገን በየቤታችን ብዙ ታሪክ አለ*
@EtagegiEtagegi
@EtagegiEtagegi 2 ай бұрын
የኒ ቢጤ ውድ ፈጣሪ የልፋታችን አይቶ የማታ እንጀራ ይስጠን
@senaitgetaw
@senaitgetaw Ай бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ናት የእናት ዉለታዋ በምን ይመለሳል ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@kidistSh
@kidistSh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያኑርልሽ እናትሽን❤
@Ngsti-ci2yv
@Ngsti-ci2yv 2 ай бұрын
እጂ ልጅ በጣም ጎቦዝ ናት እንደነዚህ ያሉ መበረታት ኣለብን ጠንካራዎች የስራ ክብርን ለሚገባቸው
@MebrateGebreyesus
@MebrateGebreyesus 2 ай бұрын
በጣም ሜገርም ታሬክ ነዉ ጠንካራ እናት ናት ❤❤❤
@kokobemuluneh2919
@kokobemuluneh2919 2 ай бұрын
የእናት ውለታ እንዴት ተከፍሎ ያልቃል ልጅቷም በጣም ጠንካራ ጎበዝ ናት እግዛብሔር የመጨረሻውን ያሳምርላችሁ እንደዚህ በሂወቴ አልቅሼ አላውቅም ይሄ ታሪክ ልብ ይነካል የኔ እናት እኔ ልሰበርልሽ 😢😢😢😢😢😢😢
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 ай бұрын
ዉይ ስታምሩ በፍቅር ኑሩ❤️የልጅ ልባም ናት እርግት ያለች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቡትራቡም ቡትጠሙም ማን እንደ አገር🤩ልጃዋት ጥሩ ባታ ትደርሳለች ጤና ቡቻ🙏🏽
@marthamuse-k3e
@marthamuse-k3e 2 ай бұрын
የኔ አንበሳ ጀግና እናት ነሽ ጠንካራ የእናትውለታዋ ፍፁም አልረሣው የሚለውን ጋብዝልን ልጂቱ ወረታ ለመክፈል ያብቃሽ
@ZelihaDelil-q7r
@ZelihaDelil-q7r 2 ай бұрын
የእናቴ ታሪክ በጣም ጎበዝ ጀግና ልጅ ለሌሎችም አርአያ ናቹ ❤❤❤
@eliastesera36
@eliastesera36 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ እናትና ልጅ ፍቅር ❤❤❤❤ኑሩልኝ
@ShemimaRayan
@ShemimaRayan 2 ай бұрын
ገዜጠኝነትን አንተ ብቻ ስራ የኔ አድማጭ ሁሌ ብዙ ሰዎቹን ታሪከቸዉን ሲነግሩህ ስታደምጣቸዉ ምነለ እኔ አግኝቼ የዉስጤን በወራ እላለዉ
@werkiye-z4g
@werkiye-z4g 2 ай бұрын
ግዛቸው የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ እንደዚ አይነት ታሪኮች መደመጥ አለባቸው አስተማሪ ናቸው የልጅቷን ዩቱብ ግን ፊትለፊት አርግላት ሰብስክራይም ይጠቅማታል ብዬ አስቤ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@werkiye-z4g
@werkiye-z4g 2 ай бұрын
አረ ለምን ነው ሚጠፋ የኔ ቾመንት እንዴ
@gedam626
@gedam626 2 ай бұрын
አሜን ፫
@werkiye-z4g
@werkiye-z4g 2 ай бұрын
የልጅቱ ዩቱብ አስቀምጥልን እባክህ እባክህ ግዞ መልካም ሰው
@woynshtBeLy
@woynshtBeLy 2 ай бұрын
aemn😢😢😢😢😢 merognl
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 2 ай бұрын
😢 ውይ ግዝሽ ብዙውን ያንተን ሾው አያቸዋለው በጣም አድናቂህ ነኝ እንደዚህ ያስለቀሰኝ ታሪክ የለም በጣም እንባዬን ያስፈሰሰኝ ታሪክ በጣም መጨረሻው የሚያሳሳ ፊልም ነው የሚመስለው በጣም ይገርማል እንኩዋንም ለዚህ አበቃችሁ
@tiz59905
@tiz59905 2 ай бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😢 በ እናታችን ታሪክ ውስጥ የኔን የዛሬ 8 አመት በፊት ልጄን ወልጄ ያየውትን ስቃይ አስታወሱኝ ህፃን ልጅ ስለ ያስኩ ብቻ የሰው ቤት ሰራተኝነት እራሱ አትመጥኚም ተብዬለው ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ ክብር ሁሉ ለ መድሃኒያለም ይሁን🙏
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 2 ай бұрын
እንኳንም አለፈ ህህቴ ተመስጌንን❤❤❤
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 2 ай бұрын
አሜን ክብር ለመድሃንአለም 😢🙏🙏
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
እኔ አዲሳባ ባዝቦረቴ እስኪመጣ ገብቸ የሴትየዮ አባት መቶ አስወጭ ይች ምን ጎሎባትነው ታስከዳሻለች ሲላት አስወጣችኝ 😢😢
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
የትአረብአገረነው ሚካሄል😂😂
@FrehiwotSelam-u5o
@FrehiwotSelam-u5o Ай бұрын
Enekuanem alefe yenewed ahunem bebereket yemulash❤
@EmebetMabre
@EmebetMabre 2 ай бұрын
መጨረሻሺን ያሳምልሺ እናትሺንም በእድሜ በጤና ይጠቅቅልሺ ድስ የምትሉ እናት ልጅ
@SaraTube-nz2so
@SaraTube-nz2so 2 ай бұрын
የኔ እናት 😢😢😢 የኔ ጠንካራ እናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቲጂየ በርችልኝ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ የበለጠ ይስጣችሁ
@astuastura9332
@astuastura9332 2 ай бұрын
ጠንካራ ልጅ ነሽ ጎበዝ በርቺህ እናትሽም እድሜና ከጤና ጋር ያብዛሎት ማዘር ❤❤❤❤
@ZionAmnen-mg4tg
@ZionAmnen-mg4tg 2 ай бұрын
ታሪካቸዉ ያስፈራል። በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸዉን የስኬት የእረፍት ያርግላቸዉ። እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ድህነትንና መከራን ከ ኢትዮጵያ ያስወግድ🙏🏼
@ይቱ-ገ8ከ
@ይቱ-ገ8ከ 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ጠንካራ ጀግና እናትና ልጂ በእውነት በእንባ ነው ያዬሁት፡፡ እግዚብሔር አምላክ በቀሪ ዘመናችሁ የካሳ፣ በደስታ የተሟላ ይሁንላችሁ፡፡ እናት ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጠዎት
@RozaTek
@RozaTek 2 ай бұрын
ጠንካራ እናት በእውነት ለሊላእናት አርያ የምትሆን ለዘላለም ትኑር እናት እና ልጅ እንድት ያምራሉ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እማየ ሁልግዜ በሰማይ ቤት ይመችሺ ❤❤❤
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 2 ай бұрын
ወድሜ በጣም እናመሠግናል እደዚህ ያሉ ጀግና እናት እና ልጅ ሥላቀረብክልን❤❤❤❤❤
@medin.Endris
@medin.Endris 2 ай бұрын
የልጂቱ ታሪክ ከኔ ጋር ይመሣሠላል እኔም ብዙ ስራ ሰርቸ ነው ትምርት የጨረስኩት አንድም ቀን ግን ደሀነኝብየ አስቤ አላቅም ዝንጥ ብየ ለብሺ ነው የተማርኩት ፋሺን አያልፈኝም ነበር ጀግና እናትና ልጂ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
የኔ ማር ቆንጆና ጠንካራ ነሽ ተባረኪ እናትሽም ቆንጆና ልጅ ናት ጤናና ረጅም እድሜ ያድልልሽ💋💋💋💋💞💞💞
@hayathayat4616
@hayathayat4616 2 ай бұрын
ጃሜክ ይቱብ እያላችሁ ላይ ሽር እያረጋችሁ እናበራታቸዉ ቅመሞችየ ዳይይይይይይይ
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን Ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ስለማይነገ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ጠንካራ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 ай бұрын
I usually hv no patience to listen stories like this for more than 10 minutes, but u two made me stay till the end! እውይ what a sunshine u r ትግስት! Ur smile lights the room up የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ! Strong woman raised strong child! Beautiful mom and daughter!
@dawitlemessa3748
@dawitlemessa3748 2 ай бұрын
ዋው ! እንዴት ደስ ትላላችሁ።የልጅቷ በራስ መተማመኗ ለሌሎች ትልቅ ትምህርት ትሆናለች።ጤናና እድሜ ይስጣችሁ።
@addismelake8812
@addismelake8812 2 ай бұрын
በጣም በጣም የምታምሩ እናት ፈገግታዎት ጥርሶት በጣም የሚያምሩ ሴት፣ አበባ የመሰለች ልጆትን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሎት ከፍ ካለው ደረጃ ያድርስሎት በሕይወቶት የሆነው ሁሉ ለበረከት ነው፣ ተባርከዋል ደስ ይበሎት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ወይኔ የእኔ እናት ቆንጆ ሰለሆኑ ነው የሚቀኑቦት አሁን እራሱ ቆንጆ ኖት እመቤቴ ያላሰባቹትን እንጀራ ይሰጣቹ ቅድሰ ሚካኤል ትልቅ ደርዳ ያድርሰሸ እህቴ❤❤❤❤❤
@Toybጦይቢtube
@Toybጦይቢtube 2 ай бұрын
የኔ እናት ከችግር ብኀላ ምቾት አለ እረጂም እድሜ የሰው ልጂ መጨረሻው ሲምር ነው የሁላችንም ያሳምርልን ።
@TsigeGuda
@TsigeGuda 2 ай бұрын
አሜን
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 2 ай бұрын
አሜን (3)እኔም ተስፋዬ ድንግል ማርያም ከነልጇ ናቸው በሰው ቤት እንደሻማ መቅለጥ ብቻ ተመስገን
@zerihundesalegn166
@zerihundesalegn166 2 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ቪዲዮ ነዉ የሠራኸዉ እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ቀና ያድርግልህ። እንደዚህ ቪዲዮ ጥንቅቅ አድርጌ ያየሁት ነዉ። ህይወታቸዉ ባልሳሳት ከ50% በላይ የኢትዮጵያኖችን ኑሮ ይወክላል። በእኔ እምነት ይህቺ ልጅ ለወጣቶች role model ናት። አይዞሽ ጠንካራ እናት ከጎንሽ ስላለች ግግም ብለሽ ሥራን፣ ንባብና ትምህርትን አፍቅሪያቸዉ አንድ ቀን ህይወትሽን መለስ ብለሽ ስታይዉ ያለፍሽባቸዉ የኑሮ ዉጣ ዉረድ ሌላዉ ይማርባቸዋል እንጂ አንቺን በመሰናክላቸዉ አይጥሉሽም። መሳጭ ቪዲዮ ነዉ እናመሰግናለን።
@melatmekonen1258
@melatmekonen1258 2 ай бұрын
ሚጣዬ የኔ ቅመም እዛ ሠፈር ሁላችንም ድህነትን አሳልፈን እዚህ ደርሰናል ክብር ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ላሳደገን መልአክ መልካም ጠንካራ ሴት ናት ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 2 ай бұрын
አንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ለብዙዎቻችን ትምህርት ጥንካሬና ብርታት ነው የማታ እንጀራ ሰጠን ነው በርቺ እንበሳ ነሽ ለእናትሽም ረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 2 ай бұрын
ስደት ያላችሁ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጠን እና በሀገራችን መዳም ያድርገን
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 2 ай бұрын
አሜን
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@sameerasame1612
@sameerasame1612 2 ай бұрын
ameeen
@FatimaH-y1j
@FatimaH-y1j 2 ай бұрын
አሚን❤
@FatimaH-y1j
@FatimaH-y1j 2 ай бұрын
ዴሞ ፈገግታቼዉ😊
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ልጅሽን የልጅ አዋቂ አድርጎልሻል ቲጅ ጠንካራ ነሽ በርቺ
@Somayube
@Somayube 2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን 🙏🙏🙏💞💞💞
@AsFa-h8k
@AsFa-h8k 2 ай бұрын
Amen
@hewantarekegn624
@hewantarekegn624 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@AtnafuHailu-dr5wt
@AtnafuHailu-dr5wt 2 ай бұрын
መልካም ፍቃዱ እባላለሁ እረዳቴ ነበርሽ እርሻ ምርምር ልስን ስንሰራ የሚገርም ነዉ እነ ታዪ ቤት ሆናችሁ ደስ ብሎኛል ስላየኋችሁ
@zedandalme1692
@zedandalme1692 2 ай бұрын
😢የኔ እናት አች ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ትብቃልሽ
@altubeti7567
@altubeti7567 2 ай бұрын
ታድለው😍😍ሲያስቀኑ እናት ኮ ብዙ ብትሆን ምናለ😍 ቲጂ ቅመም በርቺ😍😘 መላኩ ቅዱስ ሚካኤል 🤲😍ክብሩን አንተ ውሰድ አግብተሽ ወልደሽ አያት ለማድረግ ያብቃሽ 😍😘❤
@mohmadahmad8411
@mohmadahmad8411 2 ай бұрын
ጀግና እናቴ ነሽ እማ የኔም እናት 20 አመት እሰዉ ቤት ሰርታ ነዉ ያሳደገችን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አለፈ እኔ የመጀመራያ ልጅ ነኝ በስደት ነዉ ያለሁት ታናሽ ወንድሜ ቀጣይ አመት ተመራቂ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e Ай бұрын
ተቀላቅያለው jamik tube ማራኪ ምርጥ ወንድማችን አስተማሪ ፕሮግራምህን ቀጥልበት
@yalem1111
@yalem1111 2 ай бұрын
ግዜ ትልቅ ስራ ነው የሰራሁ 🙏 በጣም የማደንቃት ልጅ🙏
@Sisaac812
@Sisaac812 2 ай бұрын
You have a strong mother💪 God bless you. 🙏🏽
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 2 ай бұрын
ጀግንነት አፍ አውጥቶ ሲያወራ ማለት ይሔ ነው፡፡ አቤት ጀግና እናትና ልጅ,ይታየኛል ገና በብዙ እንደምትባረኩ፡፡❤❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 2 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ አለቀስኩ ሁላችንም ያደግንበት ታሪክ ነው ሁለታቾሁም ጠንካራ ናችሁ
@SebleSeble-od6bh
@SebleSeble-od6bh 2 ай бұрын
በጤና እና በደስታ ያኑራቹ እናቴ እድሜ ይስጥልኝ እያለቀስኩ ነው ያየውት የተባረክሽ ልጅ ነሽ የውነት❤❤❤
@HelenSol-g5c
@HelenSol-g5c 2 ай бұрын
"እውነት እግዝአብሔር ድንቅ ነገር አደረገ" የጀግና ልጅ ጀግና
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 2 ай бұрын
እናት ሁሌም እናት ናት አቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ጎበዝ እናትናልጅ ናችሁ:: ሳትራራቁ አንድ ላይ ኑሮን ለማሸነፍ ያደረጋችሁት ጥንካሬ የሚገርም የሚደንቅ ነው:: እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ🙏🏾
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 ай бұрын
በጣም፡ደስስ፡የሚለው፡ደግሞ፡ይማሰላሉ። እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ።
@tobe741
@tobe741 2 ай бұрын
ብዙ እናቶች እንደዚህ ሁነው ነው ልጆቻቸውን ያሳደጉት ግን ደግሞ ልጆቻቸው ጥሩ ደረጃ የደረሱላቸው አስተዋይ የሆኑላቸው ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው በስደትም ይሁን በሀገር ውስጥ ያላችሁ እናቶቻችሁን ደስ አሰኟቸው በቻላችሁት መጠን እድሜ እና ጤና ለእናቶች !!ምርጥ ወጣት ነሽ ልክ የእኔን ህይወት የተናገርሺው እስኪመስለኝ ድረስ ሰማሁት ነገም ሌላ ቀን ነው
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሰማሁት እናትና ልጅ በአረብ ሀገር ከአንድ ቤት ሰራተኛ ሆነው ሰርተዋል ሲባል አላመንኩም እኔ ቲጂ ነው አረብ ሀገር ደርሳ የመጣች እኔ በቲጂ ዩቱብ ከአወቅኋቸው ጀምሮ እጅግ በጣም ጥሩ እናትና ልጅ ናቸው በጣም ጎበዞች ናቸው እኔ የምለው በርቱ ጀግኖች ናችሁ እኔ አድናቂያችሁ ነኝ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ትጂ ጠንካራ እናት አለሺ አብሬአችሁ ነው ያለቀስኩት ለናትሺ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቸው እዚህ ያላችሁ በምታምኑት አምላክ ቲጂንለዚች ጠካራ እናት ስትሉ 100k እናስገባት ❤🙏
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 ай бұрын
ጎበዝ እናት በጣም ጠንካራ ልጅ ♥️♥️ ትልቅ ምሣሌዎች ናችሁ ። መከራን የቻለ አሸናፊ ነው። ታሪካችሁ ቢያሳዝንም የአረብ ሃገር በጣም አሠቀኝም አስለቀሰኝም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ናችሁ ♥️♥️ ወደድኳቹህ ።
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 ай бұрын
አቤት የሴቶች ስቃይ በተለይ በኢትዮጵያ አይ ግን ሁሉ አለፈ ማዘርዬ እንድሜ እና ጤና ይስጦት ማለፍ ግን በጣም ደስ ይላል እና እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያ አይደለም, እብዛኛውን የአማራ ሴትች ነው
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 ай бұрын
እሺ 🙏
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 2 ай бұрын
እነኝህን እናትና ልጅ ከጀገንነት በላይ ቢኖር ለአኔ ቃል የለኝም
@shmles-y1i
@shmles-y1i 2 ай бұрын
ጋዜጠኞች ሁሌም ታዋቂ ሰወችን ስታቀርቡ እናደድ ነበር ለእኛም ለደሀወቹ እንዲህ አቅርቡን እነጂ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 ай бұрын
የኔ ጀግና የየካው ማካኤል አሁንም አይለያችሁ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ያ ክፉ አባትሽ ይህን ያያል
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 2 ай бұрын
አመስጋኝ እናት ደስ ሲሉ❤
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 2 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ ወሎየዋ❤
@bayushegame5760
@bayushegame5760 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ነው አባትሽ ክብር ሁሉ ለአእየሱስ ይሁን ሚካኤልና ገብረሄል መላእክት ናቸው የረዳሽን እግዚያብሄርን አሰቀድሚ ምስክርነታችሁ በጣም ይገርማል እግዚያብሄር እንኩዋን እረዳችሁ
@EmotiEman-j6n
@EmotiEman-j6n 2 ай бұрын
ይገርማል በየቤቱ ብዙ ታሪክ አለ ልክ እደኔ ነው እኔም አልሀምዱሊላህ በጣም ብዙ ፈተና አሳልፋ አሳድጋኛለች እንደሷም ሟች ነበርኩ በችግር በድህነት መድሀኒት ጠጥታ ልታስወጣኝ ነበር ከደህና ጓደኛ ተጠጋ ይባል የለ አንዷ መድሀኒት ስትሰጣት አንዷ ጓደኛ በፍፁም አጠጪም በላ ደፋችው እኔም አደኩ ከስት ስቃይ ውይ የኔ ውድ እናት የኔ ልዩ ውለታሽ ይከብደኛል😢😢😢😢😢😢😢
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 ай бұрын
የወለዱት ይወልዳል ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን የማታ እንጀራችንን አሳምርልንን
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@EthioPrism
@EthioPrism 2 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያ እናቶች እኮ ቻይ በምድር ላይ የለም። እንዲህ ለልጅ መሥዋዕትነት የሚከፍሉ እናቶቻችን እግዚአብሔር ቀኑን አሣልፎ ሣቃቸውን ይመልሥልን።
@user-dr1qj6dh4t
@user-dr1qj6dh4t 2 ай бұрын
ስታስቀኑ 🤭እንዴት ደስስስስ እንደምትሉ 👌 ሁሉም ያልፋል የማያልፈው የፍጣሪ ቃል ብቻ ነው🙏 እንኩዋን ለዚ ቀን አበቃቹ 🙏🥰🥰🥰😘😘😘
@samiras2322
@samiras2322 2 ай бұрын
የዱባይ መንግሰት አገሬ መሬት እና እቤት ገዝታቹሁ ኑር ይላል እኛ አገር በዘርክ ብቻ ትገደላለክ
@genethailu6017
@genethailu6017 2 ай бұрын
የዱባይ መንግስት መገዳደል አይደለም ብትደባደቢ በ24 ሰአት ወደ ሃገርሽ ትሸኛለሽ
@ij8588
@ij8588 2 ай бұрын
አይ ድህነት...😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ..ታሪክን ሁሉ የሚቀይር አምላክ
@bezabezi333
@bezabezi333 2 ай бұрын
እናትየው እጅግ የዋህ እንደሆኑ ያስታውቃሉ:: ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ቅዱስ ሚካኤል እአሁንም ይጠብቃችሁ
@LamlamAl
@LamlamAl 2 ай бұрын
የብዙዎቻችን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት በቃችሁ ይበለን
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 2 ай бұрын
ግዜ በውነት ጥሩ ነገር ነው ያቀረብክልን ፡ በሣቅና በለቅሦ ነው ያየሁት ፡እደዚህ ያሉትንም ብታቀርብልን ደሥ ይለናል
@senigi530
@senigi530 2 ай бұрын
የእውነተ በጣም ጎበዝ ጠንካራ የተባረክሽ ልጅ እግዚአብሄር የእናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ ❤❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 ай бұрын
የእኔ እናት ደግሞ እንዴት እደሚአምሩ❤አሁንም ከፍ ከፍ ቀሉልኝ
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ 2 ай бұрын
እውነትም ማራኪ የኔ አዳማጭ ተባረክልን
@kidistshewangizaw803
@kidistshewangizaw803 2 ай бұрын
ቲጂዬ ይሄን ሁሉ ታሪክ ያሳለፍሽ አይመስለኝም ነበር ቀሪ ዘመንሽን የካሳ ያርግልሽ😢😢😢
@tigistdagnachew1399
@tigistdagnachew1399 2 ай бұрын
ለሁለታችሁም ዕድሜ ጤና ያስጣቹ በርቱ ጠንካሮች❤❤❤
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 162 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН