Ethiopia: የቴዲ ሙዚቃ ተሰረቀ በካይሮ ሊስመዉ የሞከረ ጉድ አሰኘ ዲጄ-ኪንግስተን

  Рет қаралды 51,073

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@nancynone293
@nancynone293 7 жыл бұрын
ዘፈን ቀረ ድሮ ግጥምን ጨምሮ ዜማንም ደምሮ ..እንዳንል ዘንድሮ አ'ለ ጥበበኛው የአቶ ካሳሁን ልጅ አንበሳው ቴዲ አፍሮ ጤናውን ይስጥልን እድሜውንጨምሮ
@ameenasalem9335
@ameenasalem9335 7 жыл бұрын
nancy none God bless you 💖👆
@ashenafiayalo3244
@ashenafiayalo3244 7 жыл бұрын
nancy none
@user-gy5lg7si1e
@user-gy5lg7si1e 7 жыл бұрын
ባልፍም ኖሬ ስለ እናት ምድሬ እሷ ናት ክብሬ ኧረ እኔስ አገሬ ስንቱ የሞቱልሽ ለክብርሽ ዘብ አድረው አልፈው ሲነኩሽ ባህርሽን ተሻግረው የጀግኖች አገር ያዳም እግር አሻራ ፈለገ ጊዮን ያንቺ ስም ሲጠራ እንኳን ሰማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሰምቶ እንኳን ሰማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ ኢትዮጵያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ በቀስተ ደመናሽ ሰማይ መቀነቱን ባንዲራሽን ታጥቆ አርማሽ የታተመ እንኳን ባለም መዳፍ በአርያም ታውቆ የተራሮች አናት ዘብ የቆሙልሽ ቤት ያክሱሟ ራስ (የአክሱም ራስ) ጦቢያ የፍጥረት በር ነሽ የክብ አለም ምዕራፍ ዞሮ መጀመሪያ በሰማዩ ላይ ቢታይ ቀለም የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ ዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪ ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜ ኢትዮጵያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ስሜ ቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይ እናት በሌላ ይቀየራል ወይ ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ እናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ የሷን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርሰው ኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰው ኢትዮጵያ….. ኢትዮጵያ…. ሀገሬ…… ሀገሬ……. ባንቺ አይደል ወይ ክብሬ ባልፍም ኖሬ ስለናት ምድሬ እሷ ናት ክብሬ ኧረ እኔስ አገሬ አዝ…………. የሰለሞን ዕፅ ነሽ የቅዱሳን ዕንባ ያበቀለሽ ቅጠል ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል ሳይወሰን ዝናሽ በቅርሶችሽ ድርሳን ባድባራት ታሪኩ ነቢይ አይተው ከሩቅ ያሉልሽ በመፅሀፍ ኢትዮጵያን አትንኩ ……………….. በሰማዩ ላይ ቢታይ ቀለም የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ ዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪ ………….. በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ ላይ ሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ ሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ አሄ ሙሉ….. ሙሉ ሙሉ…..
@sosksnsnsjs326
@sosksnsnsjs326 7 жыл бұрын
ድንግል የልቤን የምታውቅ ሚስጥረኛ እናቴ ናት ሰላም q
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 7 жыл бұрын
ድንግል የልቤን የምታውቅ ሚስጥረኛ እናቴ ናት ሰላም አረ ትግስትሽ ይህ ሁሉ መፃሐፍ ጎበዝ ነሽ
@mesim5494
@mesim5494 7 жыл бұрын
ቡና ቡና ማስታወቂያ አለዴ አሁንም አስታወሰኝ ልጅነቴን ጥዋት ቡና ሳፈላ ይሄን እየዘፈንኩ ነበር ክክክ
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 жыл бұрын
mekdes b kkkkkkkk በጣም ትዝታ አለው
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 7 жыл бұрын
በጣም ጠዋት ጠዋት የምንስማው ግን አሁን አለ ግን ወይ ግዜ ልተወው።ለግዜው ።
@etusalaada4537
@etusalaada4537 7 жыл бұрын
mekdes b eko kkk
@betyheni2790
@betyheni2790 7 жыл бұрын
mekdes b me too
@በአማራነቴድርድርአላውቅም
@በአማራነቴድርድርአላውቅም 7 жыл бұрын
mekdes b kkkkkkkkkk
@user-jx6ig6zb1d
@user-jx6ig6zb1d 7 жыл бұрын
ምንም ማድረግ አይቻልም ቴዶ ሰርቶ ያሳየን በህዝብ ልብ ውስጥ በፍቅር የተሾመ ምርጥ የዘመናችን ጀግና የጥበብ ሰው ነው ይሄ ነው ታሪኩ ሌላ ምንም ታሪክ የለውም 100 ነጥብ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
ዳይናሶርን ከምድር ላይ ያጠፋ አምላክ ሶዶማውያንንም ከምድራችን ከአለማችንም ያጥፋልን የ ኢትዮጵያ አምላክ
@hanatilahun1340
@hanatilahun1340 7 жыл бұрын
ADANI AD AMEN AMEN AMEN
@tesfaneshmilashu4450
@tesfaneshmilashu4450 7 жыл бұрын
እኔ እኮ ከሱ የተሻለ ሰርተው ቢተቹ ደስ ይላል ግን ቁጭ ብሎ በ 0 እውቀት ሰውን መተቸት እና መዝለፍ ያሳፍራል ማይክ ይዘህ ዝፈን ቢባሉ የማይችሉ ሁላ ለወሬ ታራራም ያስጠላል ቴዲየ አንተ ምርጥ ነህ ለሁላችንም ጥቂቶች ቢጠሉህ አይድነቅህ ቅናት ነው ሁሌም ጀግና እንድህ ነው ሁሌም መነጋገሪያ ነው
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 жыл бұрын
Tesfanesh Milashu diros yibal yele kebero besew eji yamir siyzut yadenagr zim bilew new yemiyawerut ye teddy egir etabi ayhonum
@hannaero9409
@hannaero9409 7 жыл бұрын
Tesfanesh Milash
@destatube605
@destatube605 7 жыл бұрын
እሰይ ወዝወዝ አሁን በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱም ዘፈኑን አለመሰረቁን ሰለሰማሁ ተናድጀ ነበር ቴዳችን በርታልን እንወድሀለን 😘😘😘😘
@destatube605
@destatube605 7 жыл бұрын
Zinegnaw Yeshambel እኔ እርግጠኛ እንኮን አልሆኩም ግን አሁን ትንሽ ንደት ቀዝቀዝ ብሎአል face book ላይ አልተሰረቀም እያሉ ነው ምቀኞች ገደል ይግቡ ብለናል
@destatube605
@destatube605 7 жыл бұрын
አሜን (3
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ቴዲ ሙዚቃው ባለመሰረቁ ደስ ብሎናል!! ሲቀጥል. ኪንጎ ጥፊ ሲያንሰው ነው የታባቱ
@user-ye1sz3vl2h
@user-ye1sz3vl2h 7 жыл бұрын
ዋው ቡና ቡና የሚለው ዘፈን ልጅነቴን አስታወሰኝ ከምን በላይ ት/ቤት እንደረፈደብን የምናውቀው ይሂ ዘፈን ሲዘፍን ነበር
@azebazeb3242
@azebazeb3242 7 жыл бұрын
የትም ተወለድ መገናኛ እደግ ክክክክክክክክክክክክ አዋ ልክእ ነሽ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 7 жыл бұрын
የትም ተወለድ መገናኛ እደግ እኔም ወኔ ትዝታ
@TG19948
@TG19948 7 жыл бұрын
ኪንጎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፡ ኮራሁብህ በስራህ ተባረክ ፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ቴዲያችንም ከምቀኛ ገለል ብለህልን ወደ ፊት . . . . . @-}--
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 жыл бұрын
ደግ በጥፊ አቃጠልከው የኢትዮጵያ ጀግና መሆንህን ስላላወቀ ነዋ kkkkkkkkkkk
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
I Love My Husband love You ክክክክክ በጣም ባለጌ
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 жыл бұрын
senait mihret kkkkkkkkkk እና ምንልበል እህት
@birtiqueen7653
@birtiqueen7653 7 жыл бұрын
ግርም የምትሉኝ አሥተያየት ሠጭወች ዝም ብላችሁ ከምትፈተፍቱ ለምን ከቴድ የተሻለ ሠ አልቨም ሠርታችሁ አታሣዩንም: ቅናት አንገታችሁን አሥደፋችሁ :ቴድ ማለት ለኔ ሀገር: ወገን ወዳድ ህዝቡን አክባሪ በራሡ ብቃት የሚዘፋን ምርጥ ኢትዮጲያዊ አርቲሥት:እኔ ቴድን የምገልጽበት ቃላት የለኝም: በጣም ታማኝ ፡ፍቅርን እና መተሣሠብን የዘራ ምርጥ ሠዉ!!!!!!!!$$
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የቴዲ ሳይሆን የወዶቹ ነው የመጨረሻው ዘመን መገለጫ መሆናቸው እግዚኦ ማህረና ክርስትቶ የገቢ ምጫችን ቡና ቡና ማገዶ ስንለቅም ተስብስበን እንለው ነበር ልጅነቴን አስታውሰኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@ethiopialove3246
@ethiopialove3246 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵይያውይ በመሆኔ ብቻ ደስስስስስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጠን እንጅ ብዙ እንሰማለን
@user-gu7jz9rp1l
@user-gu7jz9rp1l 7 жыл бұрын
አቦ በእናታችሁ ስደሉ ኪንግ ይመችህ ምርጥ ስው
@tigsetkassa2171
@tigsetkassa2171 7 жыл бұрын
ጎዳኖችብቻናቸው እድሜልካቸውን የማያድጎት ምክንያቱም ጥብ ባለበት ሁልዬም ጎዳን አይጠፉም ስለዚህ የቲዬዲ ዘፉን ያልተመቻቸው ጎዳኖች ብያቸዋለሁ ቲዬዳችን የኛ ጀግና በራሱ የሚተማመን ምርጥ የህዝብልጂነው ምድር ዘርኛ ከቲዬድ ይራቁ ንገሮቸው
@suedmahmud3166
@suedmahmud3166 7 жыл бұрын
ሳሚ ምን ነው ጥሩ ሰው ኣልነበርክ ? ምን ነክቶህ ነው የፍት ምስሉ ይህ ያረግከው ? ላእንድ ግዜ እንካን ለማየት እሚቅፍ ፎቶ እንዴት ትለጥፍለህ ? እውነት ክምር ነው ማየት እማልፈልገው ፌቶ ኣሳይተህ ቀኔን ያበላሽህብኝ ።
@janettamrat7850
@janettamrat7850 7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠው ለቴዲ ወደነዋል ምንግዜም ኢትዮጽያ ኢትዮጽያ ኢትዮጽያ። ይህህ ዛሪ ካለሱ አላዳምጥም ስራዬ ቦታ ሆኜ ወዳገሬ እድመለስ ነው ያረገኝ አገሬ ኢትዮጽያ። ናፈቀኝ ኢትዮጽያ ኢትዮጽያ ኢትዮጽያ
@jhghjfrehjkhbb3148
@jhghjfrehjkhbb3148 7 жыл бұрын
ቴዲ እንኳን ዘፍኖ ቢያስነጥስም እንስማዋለን እናመስግናለን
@karinayanti8577
@karinayanti8577 7 жыл бұрын
JhghjFre Hjkhbb kkkkkkkkkkk ewunet new
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 жыл бұрын
JhghjFre Hjkhbb kkkkkkkkk በትክክል
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በጣም ተሰረቀ ሲባል በጣም አዝኜ ነበር ሙዚቃውም ሰምቼዋለሁ ትንሽ ጥራት ይጎለዋል እንጂ አሪፍ ሀሳብ ያለው ሙዚቃ ነው ....ጋዜጠኛ ተብዬዎቹንም ሲበጠረቁ ሰማናቸው አዳሜ ምንም ምንም ቢል እኛ ቴዲን ከማድነቅ እና ከመውደድ ሙዚቃውን ከማዳመጥ እሚያግደን ነገር የለም መድረ በጥረቃ ሁላ.....እረጅም እድሜ ለቴዲ ፍቅር ያሸንፋል
@aterefateref8813
@aterefateref8813 7 жыл бұрын
እር ጋይሶች ነውር ነው ሀይማኖታችን አይፈቅድም። ጥሩ አድርገህዋል ወንውሜጀግና ነህ ይመችህ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 7 жыл бұрын
በእውነት ትዝ አለኝ ቡና ቡና የሚለው ቅቅቅቅቅ ትዝታ ተሰረቀብኝ አሁንም አለ ቡና ቡና ወይ ጉድ ተማሪ ነበርኩ ሀገሪ ትዝ አለኝ
@galaxyj5155
@galaxyj5155 7 жыл бұрын
ምቀኛ ናቸዉ መጋኛም ናቸዉ
@saedasaeda442
@saedasaeda442 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የኔ ጌታ ስታሳዝን በእውነትአደኛ ነገር የአገራችንን ባህል በማሳወቅህ ደስ ብሎኛል ደግሞ ጓደኛህ እውነቱን ነው ቀበቷችሁን ጠበ አድርጉ ውንዶች ወይ ጉድ እንኳንም በስላም ላገርህ አበቃህ ወንድሜ ክክክክክክ በእውነቱ ያስቃል ያጋጠመህ ነገር።
@meronaseged4744
@meronaseged4744 7 жыл бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ የሚዘፍነው ቴዲ ብቻ ነው እንዴ እንደዚህ አካበዳችሁት ስንት አርቲስቶች ለእማማ ኢትዮጵያ ዘፍነውላታል አረኸ በናታችው አታካብዱ.ቴዲ አድናቂክ ነኝ
@azebazeb3242
@azebazeb3242 7 жыл бұрын
Memorn Aseged አድእናቂህ ነኝ ትእሉና ልእጁን ትእዘልፉታላችሁ
@derejeapptube
@derejeapptube 7 жыл бұрын
ቆይ እኔ እምለው ከስራ ይልቅ ሰው በመተቸት እስከመቸ ነው የምንኖረው? ቴዲ ምን ይሁንላችሁ በቃ ተችዎች ተቃጠሉ ቴዲዪ ጥበብን ከሰለሞን የተሰጠ ብቃት ያለው ጠበብት ብላቴና ነው!!!!!!!
@hasnieyume7013
@hasnieyume7013 7 жыл бұрын
ወይኔ ቡናችን ቡና ልጅነቴን አስታወሰኝ የኢትዮጵያ ሬድዮ ላይ ሁሌም እሰማለው
@user-ng2vw7zf6g
@user-ng2vw7zf6g 7 жыл бұрын
ቡና ቡና ሙዝቃውን በጣም ደስ ይምል ነው ግን ቴዲ በጣም ምርጥ ምርጥ ኩሩ እትዮጵያ ነው ሌላው ወሬ የምያናፈሰው ስራ ፈት ነው ሺ ሰው ብፈሳ አንድ ጎማ አይተካም!!
@mesim5494
@mesim5494 7 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈህ ወይ ጉድ የዘንድሮ ወንዶች ሴትላይ ብቻ ሳይሆን ወንዶችንም ጭምር ነዋ ያስፈራል
@helenkidane4616
@helenkidane4616 7 жыл бұрын
ኪንጎዬ በጥፊ ያልክበት እጅህ ይባረክ ብያለው ምን አይነቱ ነውረኛ ነው በስመአም
@MimiMimi-wj1oy
@MimiMimi-wj1oy 7 жыл бұрын
እውነት ነው እንደተጋነነ አደለም ጥራትም የለውም ከፍቶኛል እንደዚህ አልጠበኩም ምን ነካህ ግን ቴድዬ
@abdulrehmantuha9484
@abdulrehmantuha9484 7 жыл бұрын
ዋው አስታወሳችሁኝ ጧትጧት ዝንጀሮ ስጠብቅ የተቋ ቋች ሬድዮ ይዤ 2ሰአት አስታወሳችሁኝ ደግሞ የቴዲ ሙዚቃ እንደጠበኩት አይነፋም የምር አይነፋም
@user-bh6ht8nw2w
@user-bh6ht8nw2w 7 жыл бұрын
ወይኒየ ቡና ደስ ሲል ጩጨ እያለሁ እንደት እንደምወደው ነበር
@oumermd947
@oumermd947 7 жыл бұрын
ዘላ በማይመለከታት ጥብቅና ቆማ ልትቀባጥር ፈለገች
@buzalove9276
@buzalove9276 7 жыл бұрын
አይ የኛ ሀገር ግን ከሰው ትከሻ አይወርድም ምድረ ምቀኛ ሁሉ ይኤ ልጅ ግን ምን አደረጋቸው ለሀቅ ለመናገር ስለሀገር ነው የዘፈነው ምድረ ወፊት በሙሉ እዴት እዳስጠሉኝ
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 7 жыл бұрын
አይ ፈረደበት ቴዲ። ቴዲ እድሜ ይስጥክ
@hhfnbsnnns1777
@hhfnbsnnns1777 7 жыл бұрын
ዋውውውው ብና ብናን አስታወስከኝ ወይ ልጂነቴ ተመልሶአይመጣ
@abebasisay9273
@abebasisay9273 7 жыл бұрын
ወይኔ ትምህርት ቤት እረፈደ!!!!! I miss this time
@mesiyene56
@mesiyene56 7 жыл бұрын
እረ የጊንጎን ፎቶ ልቀቁልን እስቲ ሙዱ የመጬ መስጦኛል
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 жыл бұрын
kkkkkkkk አወ ወዝ ወዝ ማለት ነው በተለይ ቡና ቡና የትዝታ መአት ለቀቃችሁብኝ እኮ ይመቻችሁ
@burtelaka3706
@burtelaka3706 7 жыл бұрын
ዉይ ቡና ቡና ዘፈን ካለሰማዉ 10 አመት አለፈኝ ግን ዛሬ ትዝታ ዉስጥ ገባዉ
@salammar9641
@salammar9641 7 жыл бұрын
wowwww ኪንግዬ ስወድክ ይመችግ ወዝውዝ ነው.....
@user-ks4le4bl7z
@user-ks4le4bl7z 7 жыл бұрын
የምን መከፋት ነው ወዝ ወዝ ነው እንጂ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
kkkkkkkኪኮ ወይኔ ጉድ ሆንክ የሚገርም ነው የቴዲ ጠላቶች አይናችሁ ይጥፋ
@user-ez1yy8cv7f
@user-ez1yy8cv7f 7 жыл бұрын
ምቀኞች ይዘቅዘቁ የቴዲ ሙዚቃ ምን ጊዜም ቀስበቀስ ነው የሚጣፍጠው
@user-ez2yl9kb8k
@user-ez2yl9kb8k 7 жыл бұрын
አረ በሳቅ ደግ አረክለት ያሀገሬ ጀግና kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@kokobephilippos5989
@kokobephilippos5989 7 жыл бұрын
gobez tabreklg egzybher ethiopan yetbek ybarek sadom ya dybelos naw
@mesimeseret9365
@mesimeseret9365 7 жыл бұрын
ድሮትልቅ እያሎሁ እሰማውነበር እሄሙዚቃ እንደአሁን ትንሽ ሳልሆን
@በትግስትያርሴማልጅ
@በትግስትያርሴማልጅ 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይልፋቱን አይነሳውም ውሾዎች ይጮሀሉ
@merylovemery1592
@merylovemery1592 7 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ መቀመጫ ቀልድ ነው እንዴ። ዝምብሎ የሚነካው ይሄ ደፍር በለመደ እጁ ደግ አረክ አንጀቴን አራስከኝ አይ ኪንጎ አቦ ይመችክ!!!!!!!! ድምጼ ምናምን የምትለው ሰውዬው አስደንግጦክ ነው አይደል ሀሀሀሀሀ
@Raspyy
@Raspyy 7 жыл бұрын
we are ethiopian love you teddy
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 7 жыл бұрын
ተመቸኝ ልጅነቴን አስታወስከኝ ቡናው ቡናው
@ኢስላምወላሂሰላምኢስላምወ
@ኢስላምወላሂሰላምኢስላምወ 7 жыл бұрын
ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ምን ነበረበት
@medins4648
@medins4648 7 жыл бұрын
አትሳሳት በሸሪያ እደዚአይነት ነገር የለም የሰው ሀማኖት አትንካ
@yerosanethiopia3115
@yerosanethiopia3115 7 жыл бұрын
amelak kindaze aynat yisaweran amen amen
@zenabuaseffa5507
@zenabuaseffa5507 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይመቻቹ!!!
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 7 жыл бұрын
ኪንጎየ ፅጉርህን አይቶ ሴት መስለኸው ነው እኮ ክክክክክክ ምንም ማድርግ አይቻልም ወዝወዝ ነው።።።።
@leyuleyu108
@leyuleyu108 7 жыл бұрын
2 killo abuara 😂😂😂
@lamiyamglamiya2744
@lamiyamglamiya2744 7 жыл бұрын
gobez tafii saynsaw
@user-yb3wp1pi3h
@user-yb3wp1pi3h 7 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ኪንግ እንኳን እግዜር አወጣክ
@oumermd947
@oumermd947 7 жыл бұрын
ምን እንደተባለ ራሱዋ ታዉቃለች
@roseajman1629
@roseajman1629 7 жыл бұрын
dage aderkaw king gobeze yetyopiy jagena nahe adenkhe nage berta
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
ቴድየ የሜካየል አባት
@rozefikr9903
@rozefikr9903 7 жыл бұрын
ኪንጎ በናት ምቀኛ እንበላቸው
@makihabeshawit9206
@makihabeshawit9206 7 жыл бұрын
ሁለት ኪሎ አዋራ ከፊቱ ላይ አነሣው ክክክክ
@user-jx6ig6zb1d
@user-jx6ig6zb1d 7 жыл бұрын
Maki Love ግነት የሚባለው ዘይቤ ይልሻል ይሄ ነው lol
@betresionmelaku1267
@betresionmelaku1267 7 жыл бұрын
ኪንጎዬ እንኳን እግዚያብሔር አትርፎህ በሠላም ሀገርህ ተመለስክ እንዴት እንደናፈቀኝ ሙሉ ፕሮግራምህ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 7 жыл бұрын
teddy love siwedewu
@fireshiwangizaw597
@fireshiwangizaw597 7 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ሲገርም
@kidisitabera967
@kidisitabera967 7 жыл бұрын
እረ እኔሰ አገሬ አገሬ
@meronberhane5361
@meronberhane5361 7 жыл бұрын
welaway Andye zefen A nddye mezemur Acheberbari
@RoseRose-hb6pq
@RoseRose-hb6pq 7 жыл бұрын
ቡና ትዝታ አለው
@saramamo8829
@saramamo8829 7 жыл бұрын
wawww bewnat taddy kilbo sew new desi yemil mzika new adnakiw negn
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 7 жыл бұрын
ፀጉርህን አስረዝመህ ሴታሴት መስለህው ነው ክክክክክክ
@binikassa3355
@binikassa3355 7 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሰው ፉት ሁኖበት ነው እንጅ ብቻውን ቢሆን ተከትሎት ይሄዳል ወይም ስልክ ይጠይቀዋል የኢትዮጵያም ጀምራቹህት የለ ምድረ ሴታሴት ሉጢ ሀላ!!!ክክክክክክክክክክ ይከትልህ ነበርክክክክክክክክክ
@shewayeaber8829
@shewayeaber8829 7 жыл бұрын
ዉነትም ምቀኛናቸዉ
@habeshagym4125
@habeshagym4125 7 жыл бұрын
abo yemetaregewen photo ewek anet erasu nek meslelgn
@tlamii2609
@tlamii2609 7 жыл бұрын
demteh yamral dija king
@sweetgeresu2854
@sweetgeresu2854 7 жыл бұрын
Kkkkk arif geteminge new Kinegooo lek new ekuan. Negirekachew 😳😳😳😳😳
@user-ce3ec3dq4n
@user-ce3ec3dq4n 7 жыл бұрын
ጥሩ ነገሩ ማምለጥህ ነው ክክክ
@azebazeb3242
@azebazeb3242 7 жыл бұрын
አዋ ምእቀኛ በላቸው ወዝወዝ ነው
@fedilaferjo7486
@fedilaferjo7486 7 жыл бұрын
እኔ የምለዉ ወንድሜ ከ ካይሮ የገጠመህን ገጠመኘ ስትናገር እትዮጵያ የሀይማኖት ሀገር ናት ምናልባት እናንተ በሸርያ ምናምን የምትለዉ #* መቼ በእስልምና/ በሸርያ ይፈቀዳል ብለህ ታስባለህ ልበል ?! ለማነኛዉም የኢትዮጵያ ቻናሎች ስለ ክርስትና እንጂ ስለእስልምና ጥሩነት ስታወሩ ሰምቼ አላዉቅም ለምንድነዉ ??!
@hahhbzbzh9080
@hahhbzbzh9080 7 жыл бұрын
ወረኛሁሉ ምነው ቴዲላያ አፈጠጣች ምቀኞች ቴዲዬ በጣምነው የማደንቅህ ኑሩልን
@HafsaHafsa-kg8wo
@HafsaHafsa-kg8wo 7 жыл бұрын
ቡና ቡና
@nancyethiopia2148
@nancyethiopia2148 7 жыл бұрын
ቡና ቡኑ ልጅ ሁኝ እስማው ነበር እንድት ደስ ይላል ግን ምርጥ ብሩግርማ ነው ትክክል ብለሀል ቅነት ነው መስለኝ ወርያ የሚባዙት የቴዲ ሙዚቃ ሀለቱንም ስምቸዋለኩ ሁለቱም ደስ ይላል በተለይ ኢትዬጵያ የሚለው ልብ ይስቅላል አገርን እወዳለኩ የቴዲ አድነቃይ ነኝ ለማኑም ምርጥ ስው ቴዲ መተካያ የሎለው
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሁለት ኪሎ አቧራ አነሳሁለት አልክ ክክክክክክ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
@munamohamed3306
@munamohamed3306 7 жыл бұрын
SAMUEL MERSHA ANTE YEMTLETFEWUN FOTO ASTEKAKL BALEGE .
@helendemelash8291
@helendemelash8291 7 жыл бұрын
des-sele-yedro-ye-radio-zefen-betam-desyelele-enamesegenalen-ye-radio -program
@rahelalemu351
@rahelalemu351 7 жыл бұрын
king adenekuk bealachinin anirsaaa
@user-yy7im1su1b
@user-yy7im1su1b 7 жыл бұрын
ደግ አረክለት ምነው በጨመርክለት ጥፍውንህ የወነ ቀፍአፍ
@hananyanemare7189
@hananyanemare7189 7 жыл бұрын
yihen zefan ehite betam neber yemizefinew tigermagn neber ahun sisemaw tiz alegn
@user-ks4le4bl7z
@user-ks4le4bl7z 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk ወዝ ወዝ
@hadrahadra4525
@hadrahadra4525 7 жыл бұрын
aye Teddy hulgize endetesereke
@fetyafe.gegenaieameragurme2395
@fetyafe.gegenaieameragurme2395 7 жыл бұрын
kkkkkkkkk ወዝወዝ ወዝወዝ
@naredosnaredosnaredos4997
@naredosnaredosnaredos4997 7 жыл бұрын
በጣም ምቀኛ
@tringitigst866
@tringitigst866 7 жыл бұрын
እናተ ስው የማታድጉ ውይም የማታሳድጉ ባክችሁ ተውት በማርያም
@leonkahssai1637
@leonkahssai1637 7 жыл бұрын
you guys are so hilarious
@babeegizer6568
@babeegizer6568 7 жыл бұрын
yih adrbabay lay yemiwera aydelem mikiniyatum sint histanat yadamtutal.Bicha ante newu yewesedkewu erimja yemidegef newu!
@hanstamera5815
@hanstamera5815 7 жыл бұрын
wwwwwwww marrrrrrrrr Laveeeeee
@በአማራነቴድርድርአላውቅም
@በአማራነቴድርድርአላውቅም 7 жыл бұрын
ውይ ተናድጀ ነበር ተሰርቆ ነው ብየ አሁን ግን ደስ አለኝ ቴዲየ የኛ አንበሳ
@በአማራነቴድርድርአላውቅም
@በአማራነቴድርድርአላውቅም 7 жыл бұрын
የኔ አባት ልክ ነህ ከባህል የወጣ ነገርን ይፋ ማውጣት ነው ምክንያቱም ብዙ ሰውች ይማሩበታል
@abdurenegn6603
@abdurenegn6603 7 жыл бұрын
uuuuuuuu wyne gude ihen music lijinat tuhat
@abebakassa7844
@abebakassa7844 7 жыл бұрын
wawwwww Buena Buena
@smartone5860
@smartone5860 7 жыл бұрын
wowwwww
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 84 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Alemneh Wasse  ዋ ደረጀ
59:21
Alemneh Wasse
Рет қаралды 52 М.
"ባንዳ እና የባንዳ ዘር ማን እንደነበር እናውቀዋለን!" አንዳርጋቸው ጽጌ
1:03:33
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Entoto Park |#Time
18:07
Kana Television
Рет қаралды 27 М.