Ethiopia: ታናሽ እህቷ ያጣበሰችኝን ሚስቴን ከአራስ ቤት ቀምተዉ ወሰዱብኝ በሰላም ገበታ

  Рет қаралды 41,419

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

#Ethiopia #የሰላም ገበታ
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 233
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
እንዳልክዩ እንኳን ደና መጣችሁ ግን ትንሽ ትቸኩላአለህ እስኪ ልጁ ሲአውራ አዳምጠው ፉሲጋ። እርጋታህ ደስ ይላል አይዞህ ድውም ።
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
ትንሺ ብቻ ሐሳባቸውን እኮ ነው የሚጠፋባችው የጉዳዩ ባለቤቶች ሰለጉዳዩ እሱ ነው የሚወራው
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ግን እኛ አረብ አገር ምንሰራ ልጆች እዚህም አናርፍ አገር ቤትም ሄደን አናርፍም ምናገባዉም ባል በኛው ሚጠለጠል እንጂ በራሱ የቆመ አይደለም ኡዑዑዑፍፍፍፍፍ ፈጣሪ የሚያሳርፍ ትዳር ይስጠን
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 5 жыл бұрын
Ewunet
@abebazemou4623
@abebazemou4623 5 жыл бұрын
Amen
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 5 жыл бұрын
አሜን የአረብ አገር ሴቶች የአይምሮ ምርመራ ያስፈልገዋል ከኔ ጭምር አንስማማም ስንቀላቀል
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 жыл бұрын
@@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች ዬማንእስማአማበት። ምክንያት። እዚህ። ባረብ። ጩህት። ቅምጭላታችን። ተበላሽቶዋል። እህቴ። ነግቶ። ምን ታዘኝ። ይሆን። እያል። ሀገር። ስንገባ። ያን። ጩህት። ለምደን። ቤተሰብ። ሲናገሩን። መደናቆር። ነው
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
አሜንን
@asterethiopa8724
@asterethiopa8724 5 жыл бұрын
ወይ ትዳር ከላይ ሲሰጥ ነው ።መቸ ይሆን ለኔ የሚሠጠኝ ስጠብቅ አረጀሁ እረ የት ይሆን የኔው። የአረብ አገር እህት ቶቸ ለወንድ ልጅ ብር አትላኩ ቤተሠቦቻችሁን እረዱ በተረፈ ለራሳችሁ እወቁበት ;ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር።
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 5 жыл бұрын
መቸ አንች ጤኔኛ ሁነሽ ነው ትዳር የምትፈልጊው።እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ።
@asterethiopa8724
@asterethiopa8724 5 жыл бұрын
@@yaregalayele8647 እር ጤነኛ ነኝ ክብር ለድንግል ልጅ ያልተጻፈ አታንቢ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 жыл бұрын
Thank you Aster....
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 жыл бұрын
እህቴ ሁሉም። ወንድ።አንድ። አይደለም ።ስንት። አለ። ኑሮ ዬሚፍልግ። ሁሉም። አንድ። ናቸው። ብለሽ። አትመኚ። እኔ። ለራሴ። አልሀምዱሊላ። ጥሩ ትዳት። አለኝ። እዚሁ። ሳኡዲ። ኢንሻ። አላህ። ዬልጅ። እናት። ልሆን። ነው። በቅርቡ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
@@asterethiopa8724 ማማዬ ብር ከሚቀበሉት አንዱ ስለሆነ ይሆናል የሚቀባጥረው😆😆😆
@kidistewonde5295
@kidistewonde5295 5 жыл бұрын
ልጁ ደስ ሲል እርጋታው በእግዚአብሔር አይዞህ ወንድም ነገ ሌላ ቀን ሁሉም ይስተካከልሀል እኔን ምስኪን አሳዘንኽኝ !! ልብሽን ያራራልሽ ና ተመለሽለት !-እህት
@hiwotkassa9951
@hiwotkassa9951 5 жыл бұрын
እህቴ በጣም እድለኛ ሰው ሁነሽ እግዚአብሔር ይህን የመሰለ ንፁህና ቁምነገረኛ ወንድ ሰጥቶሽ ሳለ በራስሽ ስህተት ትዳርሽን አፍርሰሽ ልጅሽን የአባት ፍቅር ሳታገኝ እንድታድግ አታድርጊያት ፕሊስ ወደ ሴትሽ ተመለሽለትና እሱንም አስደድችው
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ቤተሰብ እኮ ብር ለምዶ የኛን ትዳር መያዝ አይፈልጉም ጥቅም ስለቀረባቸው ነው
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
ትክክል የአረብ ሐገር ብር በጥርሳቸው ገብቶ ነው እረ በትዳሬ ቀልድ የለም የራሳቸው ጉዳይ ላግባ ብቻ አሳያቸዋለው
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 жыл бұрын
ትክክል
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 жыл бұрын
ትክክል። ልጅ በብር። ዬተለወጠበት። ዘመን። እንግባ። ሀገራችን። ስንላቸው። ምን ሰርታችሁ። ትንሽ። ስሩና። ትገባላችሁ። ይሉናል። ግን። እስከ። መቼ። ነው። እምንሰራው።
@raeecell1980
@raeecell1980 4 жыл бұрын
Are betasabi tegabekungin ayawekumi inesi bireni alasilemadekumi ba betesabi koda yetakabare yelami
@mserbessa
@mserbessa 3 жыл бұрын
@@selam7775 pppo
@tensaybiru5675
@tensaybiru5675 5 жыл бұрын
እንዴት ቤተሰብ እንደዚህ በልጅ ትዳር ይገባል ትክክል አይደለም ባልና ሚስት ነው መጨረስ ያለባቸው
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ሰላሙን ያውርድላችሁ ወንድም አላህ ወደ ቀድሞ ትዳራችሁ ይመልሳችሁ
@የአሏህልቤንአስተካክልልኝ
@የአሏህልቤንአስተካክልልኝ 5 жыл бұрын
እዳልክ ግን እሱ ሀሳቡን ያዉራን አተብዙም ከምሀል አትግባ ምክንያቱም እሱ ማለትእሚፈልገዉን ይበል አዳድግዜ ከምሀል ገብተህ ብታብራራ ችግር የለዉም አሁን ግን ቶለነዉ የምትገባዉ እራሱ ቀስ ብሎ ያዉራን አተግን ........
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ትክክል አፍፍ ሲል ያስጠላል
@yeshiadane830
@yeshiadane830 5 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ትዳር ከእግዚአብሄር ሢሠጥ መቸም አይፈርሥም ፈጣሪ ባርኮ ቀድሶ ይሥጠን
@suhaworku1699
@suhaworku1699 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@suhaworku1699 ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 жыл бұрын
Amen
@yeshiadane830
@yeshiadane830 5 жыл бұрын
@@mulualemethiotube792 እሽ ውዴ ምን ጣጣለው ቢቻል ሽጌዜም አረግ ነበር
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@yeshiadane830 አመስግናለሁ የኔ መልካም
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 5 жыл бұрын
ልጁ ግን ዲስኩር ያበዛል እንዲ አይነት አፋ ምላጭ ወንድ ውስጡ ጥሩ አይደለም
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 4 жыл бұрын
kkkkkkk
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 жыл бұрын
ውይይይ ተሞጣሞጥክበትኮ ጉዳዩ የጠያቂው ነው የመሰለው በጌታ እረ ፋታ ስጠው ጋዜጠኛው
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
እንዳልክ የኔ ነበልባል እንካን ደህና መጣህ ባለህበት ሰላም ይብዛል
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 жыл бұрын
Kkkkk መስሚያው ድፍን ነው አስተያየት አይቀበል አይደክመውም
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@jdhdhdjdjdh5968 ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@ስደተኛዋየቤተሰቦቻወዳጅ
@ስደተኛዋየቤተሰቦቻወዳጅ 4 жыл бұрын
😃😃😃
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk በስመአብ እውነትም ነበልባል
@weynshetashalew4390
@weynshetashalew4390 5 жыл бұрын
ዶላር እየተላከለት የኖረ ቤተሰብ ለልጁ ትዳር አይፈልግም
@suhaworku1699
@suhaworku1699 5 жыл бұрын
በትክክል የደረሰበት አውቃዋል
@ያለውአይቀረም
@ያለውአይቀረም 5 жыл бұрын
weynshet ትክክል::
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@ያለውአይቀረም ማር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@denigelemariameenatenate1045
@denigelemariameenatenate1045 5 жыл бұрын
enteshi new hagerye legeba 1 wer kere eyaleku lezeam bal eyetebekeg kezea mamaye atemech lijye tenesh kuye alech ena beteseb yemaseb chge albachwe ufff
@tesfanshegirma7332
@tesfanshegirma7332 5 жыл бұрын
Betkkl
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ ላይም ችግር አለ እሺ በዚህ ዘመን ሴትን ልጅ መምታት ያውም አራስ ሴት ቤተሰብ የፈለገ ቢሆኑ ልክ ናቸው ደግሞ ከጥንት ያለ ባህል ነው ሴት ልጅ የመጀምርያ ልጇን እናቷጋ መውለድ እንኩአን ኢትዮጵያ አረቦቺም ሚያረጉት ነው አንተ ምን ቺክ አረገህ ከናቷ ልትበልት ነው አፍ ቢቻ ናችሁ ወንዶች
@tensaybiru5675
@tensaybiru5675 5 жыл бұрын
እንዳልክ ጥያቄህ በጣም ይከብዳል በጥያቄ አጣደፍከው
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
ሲጀመር ምን አይነት ባህል ነው ??? ሴት ስትወልድ እናቷ ቤት ትሂድ የሚል ? እንዴዬ ባልስ ሚስቱን እና ልጁን አብሮአቸው ደስታውን ማሳለፍ አይችልም እንዴ ??? ሴቶች ደሞ አንዳንዴ ችግር አለባችሁ ጥሩ ባል ስታገኙ መከራ : የሚያሰቃያቹ ባል ስታገኙ መከራ :: ሰምታችሗል ያለውን ? ከአረብ ሀገር የምትልከውን ብር ያስቀምጥላት ነበር :: እንደዚህ ያለ መልካም ባል ባሁን ዘመን ማግኘት ከባድ ነው:: እግዚአብሔር የዋህነትህን አይቶ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ:: እንዳልክ ግን ዛሬ ምንም አላማርከኝም እንደዚህ እያጣደፍከው : አንተ የተናደድክበት ይመስላል በዛ ላይ ጊዜ የለኝም : ጊዜ የለኝም ትለዋለህ ::
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Unkan edche betasebuwa gar lawonde lije magobdedi ayesfeligem ok ina likelidebat mabti alew inde lamin mateti yawum wolde gena damuwa sayiderki 😮😮😐😐😯
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 5 жыл бұрын
አየሽ የኛ ባህል ወንዶች ሀላፍነትን እናዳይወጡ የሚያደርጋቸው ራሱ የሴት ቤተሰብ ነው የባልን ሰራ ቤተሰብ እየሰራ እነሱ በሰው ህይወት ጣልቃ ይገባሉ ወንድ ሀላፍነትን አንዱወጣ ልንተዋቸው ይገባል
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
abinet mulugeta @ ትክክል ነው :: ይሄ ልጅ በተለይ በጣም አስተዋይ እና ጠንካራ ነው :: እኔ አንዳንዱ ባህላችን በጣም ነው ሚያናድዱኝ :: የእግዚአብሔር ቃል ሚስት እናትና አባትዋን ትተዋለች ከባልዋም ትጣበቃለች ይላል :: ፋሚሊ አያስፈልግም ማለቴ ሳይሆን ካገባች በህዋላ የመጀመሪያ ሊሆን የሚገባው ትዳሯ ነው
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
Jemila Seiyfu @ እዚህ ጋ እኮ ገና የሚስቱን ቃል አልሰማንም :: የመታት ከሆነ ችላ ትቀመጥ አላልኩም :: ብዙ ጊዜ ግን ትዳር ውስጥ ቤተስብ ጣልቃ ሲገባ ትዳሩ ይፈርሳል :: ኢትዮጵያ ደሞ ብዙ ጊዜ ጥሩ ወንድ ሲያዩ በቃ ይንቃሉ ትሁት ስለሆነ ይናቃል :: ሴት ልጅም ስትወልድ እናት ቤት መሄድ ይባስ ብሎ እንደዚህ እሩቅ ምን ሚሉት ነው? ምንም ስናደርግ ከባሎች ጋር ማውራት ያስፈልጋል :: የኢትዮጵያ ሴቶች ችግር አለባቹ :: ለምሳሌ እያለቅሰ ወንድ ልጅ አያለቅስም ትላላቹ :: ወንድ ልጅ ሰው አይደለም ? ስሜት የለውም እንዴ ? ምን ታረጉ የሚያከብራቹ ወንድ ላይ ችግር አለባቹ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያልዩናት isuma tikekil nash gin damo buzu wodche betsebi yelelat setina dah set siyagegnu machewocha new miyareguwat beka idafelagu iyen silamiwedu dena betsebi yaletina turu gazeb kalet set gar manor yikebdachowal bicha yegna wodchima chiger alebacho betasebim idazewu
@kerkerokebero1325
@kerkerokebero1325 5 жыл бұрын
ጠያቂው በጣም ነው የምትቸኩለው
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 5 жыл бұрын
እንዳልክ ግን ችግር አለብክ የመንቀልቀል እንዴት ሰው ሀሳቡን ይግለፅ አንተ እየተንቀለቀልክ ችግር አለብክ እስቲ ከ ምንተስኖት ተማር የጋዜጠኝነት ነገር ሲያዳምጥም ሲጠይቅም በጣም ጎበዝ ነው ምንተስኖት ቢቻልክ አዳማጭ ሁን ሰው ወደ አንተ የሚመጣው እኮ ሆድ ብሶት ችግሩን አድምጦለት መፍቴ እንድትሰጡት መሰለኝ ኤጭ አንተ በተንቀለቀልክ ቁጥር እኔ ጨጓራዬ ተቃጠለ በንዴት 😏😏
@niemamuhammd322
@niemamuhammd322 5 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@babedana2412
@babedana2412 5 жыл бұрын
እረረረረረረረ እንዳልክ እረረረረረረረ በመዳሀኒአለም ተረጋግተህ አዳምጥጥጥ አስጨርሳቸው ውይይይይይ እረ በስመአብ
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እውነትሽ ነዉ ማር
@sosnaassegdew451
@sosnaassegdew451 5 жыл бұрын
U are right it is irritating he wants to be the only one talking. Please somebody tell him to listen
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ማማዬ ኮሜንት ሁሉ እንደዛ ነው ሚለው መስሚያው ጥጥ ነው
@yadotden6703
@yadotden6703 5 жыл бұрын
ሀረብ ሀገር ሲባል ለምንድነው ሂጃብ የምትለጥፉት
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ሰላም ገበታ እንኳን በደና መጣችሁ
@binyamteklemariam3886
@binyamteklemariam3886 5 жыл бұрын
እንዳልክ ግን የምትጠይቀውን ሰው ማጣደፍህን የምተተወው መቼ ነው?
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
Bini Tእይደል!! ለምን እረጋ እንደማይል እይገባኝም!!
@ዙዙየደራዋ
@ዙዙየደራዋ 5 жыл бұрын
እዳልክ ተብየው ግን ጤናኛ ነው? አይደክመውምዴ ልጁ በየት ያውራ
@seadaaehmedahmed4311
@seadaaehmedahmed4311 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@ስደተኛዋየቤተሰቦቻወዳጅ
@ስደተኛዋየቤተሰቦቻወዳጅ 4 жыл бұрын
😃😃
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
😆😆😆እኮ
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
እህቶቼ እኔ ብዙው ሰማው ብዙው ነገር እውነት ቤተሰብ ከባድ ነው
@teddylol8333
@teddylol8333 5 жыл бұрын
አረ እንዳልኬ አትቆጣው እሱ ምን አደረገ ስቱ ልጅን እየካደ አይደል ሚኖረው በርታ ወድሜ!!!
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ስላም ለእናንተ ኢሁን እንካን ደና መጣችው ትዳር እንዳሂፈርስ የምታረጉሁት ጥረት የሚበረታታሃ ነው እኛ ያስብነውን ሳሂሆን አምላክ ያስበውን በእሱሁ አሂን የታየውን መልካሙን ትዳር ኢስጠህን
@mangestu4336
@mangestu4336 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ያስተካክልህ ግን ጋዜጠኛዉ ትንሽ እድል ስጠዉ አትቸኩል
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ይስጠን
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@bebi ye shegu lij ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@pezapet411
@pezapet411 5 жыл бұрын
Amen Amen Amennnn
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 5 жыл бұрын
ወሬው ጠፋብህኮ ሆ ለውድ ልጅ አላዝንም እናተም ጨካኞች ናችው ሴት ልጅ ሁሌ እዳስለቀሳችው እናትም ቅመሱት ኮተት
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አንፍረድ ይፈርድብናል
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
ምንተስኖት እግዶችህን ስትጠይቅ በትህትና ባክህ አትቆጣ እየተቆጣህ ነው የምትጠይቀው
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 жыл бұрын
ይሄ የሰላም ገበታ ነው እንዳልክ ነው ስሙ ምተስኖት አስታራቂ የሚባለው ላይ ነው የሚሰራው
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@jdhdhdjdjdh5968 ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@saratadesse7569
@saratadesse7569 Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ትቸኩላለክ ምን አለ ውሬውን ብታስጨርሰው በመአል ጣልቃ ባትገባ
@hawalama9594
@hawalama9594 5 жыл бұрын
አዞህ ባባየ የወለደ ሰው አይራራቅም ዛሬ ቢያለያዬችሁ ነገልጃችሁ ያገናኛችኋል
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 жыл бұрын
የአሁን ቤተሰብ እኮ ዝም ብቻ ነው እኔ በቤተሰብ ሚክኒያት ሕይወቴ ዝብርቅርቅ ብሎ ይኸው በስደት እንኳ ሰባት አመታትን ላሳልፍ አንድ ወር ነው የቀረኝ
@etftu3079
@etftu3079 5 жыл бұрын
የእውነት እኔ እራሱ መስከረም አንድ ሰባት አመቴን እጨርሳለሁ
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 жыл бұрын
@@etftu3079 ስናሳዝን
@keepright5232
@keepright5232 5 жыл бұрын
Yusra Abdurahman mekebsterun tetesh tarikun endamtebete. Yesun Tarik enadamte weys yeanchen?
@asterethiopa8724
@asterethiopa8724 5 жыл бұрын
እኛ ማፊ ፍይዳ ፊና ከከከከከከከከከከ
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 жыл бұрын
@@asterethiopa8724 ክክክክቅ
@simplyfoods9735
@simplyfoods9735 4 жыл бұрын
ተመቸህኝ አላህ ትዳራቹ ያዝልቀው ያረቢ
@ffmm5205
@ffmm5205 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጋዘጣቺን የኛፈጣን አንደኛነህ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ሠውዬ ቅናት ነገር አለብህ አንዳንድ የሀገራችን ባህሎች አሉ ሴት የመጀመርያ ልጇን ስትወልድ ቤተሰቦቿ ጋ ነው ባህሉን ባልደግፈውም ቅን ብትሆን ብትሄድስ ከነገር
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
ምንቴ አኩርፌያለሁ እኛጋ ለምን አትመጡም አረብ ሀገር አትወዱም ማለት ነው
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ምንቴ አይደለም እንዳልክ አሰፉ ነው ።
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
ወይ ይቅርታ ባጠቃላይ የእርቅ ማእዶችን አኩርፌያለሁ አላዳመጥኩም በጏላ አዳምጣለሁ
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@tinbetethiopia5470 ።ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@tekowameeshtu7914 ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@munirajuma8181
@munirajuma8181 5 жыл бұрын
አተ ገዜጠኛው ተረጋጋ ውይ ስታናድድ ያውራበት
@ያለውአይቀረም
@ያለውአይቀረም 5 жыл бұрын
በዛሬ ጊዜ እንደዚህ ዓይነት ወንድ የለም ፈጣሪ ልባና ሰጥቶ ይመልስልክ:: አንዳንድ የአረብ ሀገር ሴት ገንዘብ መላክ አይቆሙም ዛሬ ይድፍቹ አቦ አሰደባቹን
@የአሏህልቤንአስተካክልልኝ
@የአሏህልቤንአስተካክልልኝ 5 жыл бұрын
ባለታሪኩ በጣም ደስይላን እርጋታዉ አተግን በእዉነት ልባችንን ጠነቆልከዉ ከዛስ እዚህ እሽ ወዘተ ልጁ ስሬስሁኖ እያወራ እያለ አይ በምሀልስትገባ እራስ ታፈነዳለህ ለእግድሁግን የዚህን ያህል አትሁን ቀስብለህ አዉራ ምክንያቱም ትሰለቻለህ ጥድፊያህ በእዉነት ትሰለቻለህ አተ እድል ስጠዉ እድያወራ ልጅ ቀስብሎሲያወራ አተግን ጥድፊያህ አይጣልነዉ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 5 жыл бұрын
እኔን ወንድሜ እኔን ይክፋኝ እግዚአብሔር አዋቂነው አይዞህ
@Muna-wj3wq
@Muna-wj3wq 5 жыл бұрын
ውይይይይይይ ይህ ጋዜጠኛ ግን ደሜን ነው የሚያፈላው ወሏሂ ባለታሪኩ እኮ ልጁ ሳይሆን እሱ ነው የሚመስለው እስኪ ቀስስስስ በል ሰከን ኡፋ!
@ffmm5205
@ffmm5205 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ልክነሺ እህቴ እውነት ብለሻል እኔም እንዳቺው ሆናለሁ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 5 жыл бұрын
ኡፍፍ አዝግ ነገር ነው አቦ ደከመኝ ምንድነው ይቀጠቀጣል ኤጭ ጋዜጠኛው ይቀለቀላል ባለጉዳዩ ትቶታል ወሬውን
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
ሱሪ በአንገት😀😀😀😀ጨነቀኝ
@bruktaith862
@bruktaith862 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣች
@fwzm7311
@fwzm7311 5 жыл бұрын
amen💚💛❤amen
@ysvbzggysvtav2045
@ysvbzggysvtav2045 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@meronassafe8899
@meronassafe8899 5 жыл бұрын
እንዲልክ ለምን ትቸኩላለህ ከነሱ ይልቅ የአንተ ወሬ ይበዛል
@saliyatube6277
@saliyatube6277 5 жыл бұрын
meron assafe 😂😂😂😂😁👉🏿👍🏻
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 жыл бұрын
እረ እንዳልክ ጨጓራዬን ጨረስከው
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
እይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ እታልቅስ እግዝያብሄር ይረዳሀል
@arahma6022
@arahma6022 5 жыл бұрын
ህይ
@misgbark
@misgbark 5 жыл бұрын
ጋዜጠኞቹ ለምን ብዙ ታወራላችሁ ምስጋናችሁን እዛው በግል ወይም በአጭሩ አድርጉት
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 5 жыл бұрын
Betam yewahal ligu
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 жыл бұрын
ለምን ልጁን አፍ አፉን ትለዋለህ አቶ እንዳልክ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በዚህ ዘመን በልቶ ካጅ ባለበት አለም እህቴ አትሸወጂ ልጅሽም አባት ያስፈልጋታል
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 5 жыл бұрын
Lalagebanewu egziabher yetebareke tdar ysten
@Emanu2018
@Emanu2018 5 жыл бұрын
ውይ፡እንዳልክ፡በተወደደ፡ስጋ፡ምላስ፡እየበላህ፡እስቸገርከን፡አንዳንዴም፡ጆሮ፡ብላ፡ክክክ፡አትሰማም፡እኮ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 5 жыл бұрын
አይዛህ💔💔
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ስላም ለእናንተ ኢሁን እንካን ደና መጣችው ትዳር እንዳሂፈርስ የምታረጉሁት ጥረት የሚበረታታሃ ነው እኛ ያስብነውን ሳሂሆን አምላክ ያስበውን በእሱሁ አሂን የታየውን መልካሙን ትዳር ኢስጠህን እንዳልህክ ስለፈጠረህክ የስውን አሳብ አስጨርህስ ስው አሳቡን ቤት በእኩሁል ኢግለህፅ
@sadiyajemal6908
@sadiyajemal6908 5 жыл бұрын
Arrrrr uffffff yetun enisma edalk arrr tarikun le bale tariku teweu
@ffmm5205
@ffmm5205 5 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ ትህትናህ እናእርጋታክ አነጋገርክ በጣም ደሥይላል ግንቤተሠብ ልክአላረጉም ባለቺበት መከባከብ ይቺሉነበር
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳህ ያሰብከሁን ያሳካልህ አይዞህ ወንድሜ
@sebliberhanu4889
@sebliberhanu4889 5 жыл бұрын
Ketareku endesmahut betam des yemil tekeklgna afkari new yelbhn yemulaleh egz,eabher beze zmen endeze aynet bal magegnet metadel new
@wessenetekla5141
@wessenetekla5141 5 жыл бұрын
Oh endalk you are my hero you are asking the right questions
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ሰው እንደእቃ ከተሰረቀ ቁሳቁስማ ምንም ማለት አይደለም እስቲ ላድምጠው
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራብ አርጌሻለው አንቺም ቤተሰብ ሁኝኝ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
@@merimamustefa9869 እሺ
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
@@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር ውዴ ሰብስክራብ አርጌለው ግን vedo የለውም በሰላም ነው
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
@@merimamustefa9869 ልክ ነሽ ቪዲዮ የለውም እጀምራለሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እንዳልክ እንኩዋን ሰላም መጣህ ፍሲካ ችግሩ አንተ ላይ ይመስላል ለመሸፋፈን ብትሞክርም የትኛውም ቦታ በአብዛኛው እናት ቤት ነው ልጆች ሚታረሱ እናት ቤተሰቡን ሙሉ ትተው ከሚመጡ ልጅት ብትሄድ ምንድነው ጥፋቱ ? ፍርሀትህን ብትነግራቸው መላ አይጠፋም ነበር የዱላውም እና ጥርጣሬው እንዳለ ሁኖ ሚስትህ እናቴ ላይ ሂጄ ልውለድ ስትልህ "ከዚህ ቤት ከወጣሽ እብዳትመለሽ" ብለሀት ነው. ጥሩ ባል ከሆንህ ቤተሰብ ለምን ይለይሀል ? አመሠግናለሁ
@yesakeali9842
@yesakeali9842 5 жыл бұрын
ፕሮግራሙን እወደዋለሁ ጋዜጤኛው ውይ ቅሞ ነው እንዴ እስቲዲዎ የሚገባው
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@MTM8775 ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
እዳልክ ከቅጠል ነፃ ነው
@yesakeali9842
@yesakeali9842 5 жыл бұрын
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ክክክ እስኪ በቅርብ የምታውቂው ከሆነ ይእግዶችህን ስታወራ አታቃርጣቸው እረጋ ብለህ እድል ስጣቸው በይው
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
@@yesakeali9842 እሺ የኔ ውድ እነግረዋለው
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
እረ በፈጠረክ አታጣድፈው ሱሪ በአንገት በስመአም ቀስ ብላክ ጠይቅ ለፋሲካ ፋንታ እኔ ጨነቀኝ!!!
@munirajuma8181
@munirajuma8181 5 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያናድደው እራሱ ይጠይቃል እራሱ ይመልሳል አረ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ማዳመጥ አልቻልንም
@denigelemariameenatenate1045
@denigelemariameenatenate1045 5 жыл бұрын
wondmy melkam sew neh egizabehr yerdahi
@liyaliya954
@liyaliya954 5 жыл бұрын
ወይኔ እንዳልክ ግን ስታወራ ቀስ በል ማለቴ እየፈጠንክ አታውራ ድምፅክንም ከፉ ስታደርግ የሚያወሩትንና ሊያወሩ ያሰብትን እያስጠፈክባቸው እንደሆነ ከንግግራቸው ያስታውቃል!
@Loulou6968
@Loulou6968 4 жыл бұрын
😊😊😊
@wessenetekla5141
@wessenetekla5141 5 жыл бұрын
He focused on her money it is good to leave him
@raheltraditionalhabeshadre1233
@raheltraditionalhabeshadre1233 5 жыл бұрын
after long time endalik
@ጻድቁይሁነኝ
@ጻድቁይሁነኝ 5 жыл бұрын
ለምን ባለ ጉዳዮ ሀሳቡን ሳይጨርስ አንተ በመሀል እየገባህ ታሪኩን ላይና ታች አረከው ግን እስቲ መልሰህ አዳምጠውና እባክህ ከስህተትህ ተማር አትቸኩል ስጠይቅም እታንዛዛው
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 5 жыл бұрын
tnesh gra yagabal hasabu yebteykew tyakena melsu temesasay aydelem.
@hanehanne1748
@hanehanne1748 3 жыл бұрын
Kejekaja gazetya are erga bel
@yoditlegesse4547
@yoditlegesse4547 5 жыл бұрын
እንዳአልክ እባአክህ ተረጋጋአ አላአስወራአ አልከው እኮ
@rabeehasaid9884
@rabeehasaid9884 5 жыл бұрын
እሱ ቢያወራ ሀሳቡም ይብራራል አተዝም ብትል ሀሪፍ ነው ያሁኖ አለፈ ለወደፊቱ
@ffmm5205
@ffmm5205 5 жыл бұрын
ምናለበት ማዳመጥ የሚባል ነገር አታውቅም እሥኪ ከረጋግተክ ሥማው እኛም በጡመና እንሥማ ወይይይ
@hamadaldhmani5106
@hamadaldhmani5106 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛውምነውተቀለቀልክተረጋጋልታሶራውአልቻልክም
@Loulou6968
@Loulou6968 4 жыл бұрын
Endat belen ensema tarikewene alasema alken eko
@ekramendrissnurelove2108
@ekramendrissnurelove2108 5 жыл бұрын
Ayezohe allah yemlsate tedare ya allah setota nawe ande yadergachue leje yala abte endiyadge alfalgme ena ande hunue
@susumar8685
@susumar8685 5 жыл бұрын
Endalk omg atasweram eko eske baleguday seyawerw talka ategeba abo baltebeyew lay cheger yakehono yesemangal
@Dg-uh9oc
@Dg-uh9oc 5 жыл бұрын
ወይ እዳልክ ዛሬ ደሞ በጣም ተጣደፍክ ደሞ የማይጠየቅ ጥያቄ ትጠይቃለህ ትዳር መስርታችሁ ምን ታረጉ ነበር ይባላል እውነት ከፍቶኝ ነበር ሳኩኝ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@hanahanna3748
@hanahanna3748 Жыл бұрын
እኔ ግን ሳስበው ቁጡ ወንድ ይመስለኛል እና እሷም ትንሽ እንቆይ ስላት እሺ ብትለው ጥሩ ነበረ ኢኮኖሚ እራሱ እራሱን የቻለ ነገር ነው
@kuwaitkuwait2353
@kuwaitkuwait2353 5 жыл бұрын
ወይኔ ምን ጉድ ነው ደሞ ይህ ነገር
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 жыл бұрын
እንዳል አናንተ ላወራከው እኔ ደከመኝ ለማንኛው በርታ ቅንነትክን እወደዋለው
@kersetynakersetyna
@kersetynakersetyna 5 жыл бұрын
Wye atasewrawm eko
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 5 жыл бұрын
The commercial is to much 👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾
@እማመኖርሽያኖረኛል-ቘ6በ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ቘ6በ 5 жыл бұрын
እንዳክ የልጁ ታሪክ እሱ እንደነገርክ እንዳይመስልክ ይሄ ታሪክ የህቴ ታሪክ ነው
@ekramendrissnurelove2108
@ekramendrissnurelove2108 5 жыл бұрын
Ehte ehtshe kahinche la betuwa latedaruwa malsuwate meknyatume batedre mahle leje ala leje yala abte madgue terue ayedalme enme makechue takotetchue weda betuwa malsuwate
@እማመኖርሽያኖረኛል-ቘ6በ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ቘ6በ 5 жыл бұрын
@@ekramendrissnurelove2108 lijiu setengare teru naw malite adalime ljiu betame asechegare naw endate naw mesetouane medabadebawe
@ekramendrissnurelove2108
@ekramendrissnurelove2108 5 жыл бұрын
@@እማመኖርሽያኖረኛል-ቘ6በ eshi mare teftagnme mahonune alkem gen yawe batfatue makro masetrke fatrye yewadawale sejmre ejunme mansate yelbtme
@ekramendrissnurelove2108
@ekramendrissnurelove2108 5 жыл бұрын
@@እማመኖርሽያኖረኛል-ቘ6በ lebona yestwe stelyulchwe fatrye tedarchwen yebarklchwe
@HananHanan-ox8gz
@HananHanan-ox8gz 4 жыл бұрын
Ewnateshe nawe
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 жыл бұрын
እረ እንዳልክ ልትመታው ነው እንዴ እረጋ በል እንጂ ልጁ ሴትን ከመምታቱ ውጪ ምንም አላደረገም ዘመድ ካልፈለገ ደግሞ አትምጡበት እባካችሁ ቤተሰቦች ሴት ልጅ ከወለደች በሃላ ትዳሯን አታፋቱ ጣልቃ አትግቡ እንዳልክ እንደምታስታርቃቸው ተስፋ አደርጋለሁ
@hayat8126
@hayat8126 5 жыл бұрын
በፈጣሬ እንድህም የዋህ ስው አለ
@popizewdie8378
@popizewdie8378 4 жыл бұрын
Aba
@sማኪነኝ
@sማኪነኝ 4 жыл бұрын
ግን ብዙን ጊዜ ሴቶች ነበርን ተበደዮች ይገርማል እነም ልጁ ምስክን ይማስለል እን እንጀ ብቻ
@setyfatma9692
@setyfatma9692 3 жыл бұрын
ግዜውን እኮ ጋዜጠኛው እያርበርበ. ግጥም አርጎ ወሰደው ባለታሪኩ ሳያወራ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
ተው እንዳልክ ተረጋጋ
@meziisefu990
@meziisefu990 5 жыл бұрын
Programu tiru hono programun yemimeraw sew gin cheguwara yilital. Minew zimmmm bil. Baydegagim ufaaaaa. Programun telahut. Pls castekakelachu sharem subscribim like adergewalew.
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 5 жыл бұрын
እረ እደው እስኪ እሱ ያውራበት ስልክ ሲደውል ነበርክ አንተ🙅
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@duressotesso3082
@duressotesso3082 5 жыл бұрын
Endakk teregaga lju indet yawura
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛቻችን ደስ ስተሉኝ ስውዳቹሁ በርቱልኝ ደምፃቹሁ በጣም ይመችኛል ።
@Dg-uh9oc
@Dg-uh9oc 5 жыл бұрын
አንድ ቀን ወለደች ሁለት ቀን ልታረገው ነው
@senaitaraya2970
@senaitaraya2970 5 жыл бұрын
Lju sinager betam ysegeyal tgst yaschersal
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 23 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 30 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 23 МЛН