Ethiopia: በእርቅ ማእድ 13-ዓመት አረብ ሀገር ተሰቃይታ ያፈራችዉን ሀብት በሙሉ በገዛ ባለቤቷ ጉድ የተሰራች ሚስት ታሪክ

  Рет қаралды 65,618

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 353
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
እንኳን እናቴ ሞታ ለዚሁም አልቅሽ አልቅሽ ይላል የአገሬ ሰው ሲተርት ስደት እራሱ እብደት የተላበሰ ህይወት ነው በዚህ ላይ ዘራፍ ከተጨመረበት ምን እንደሚሆን መገመት አያዳግትም ሰውረን ከነጣቂ ተኩላ ቆራጥ ሆነሽ በህግ ብጠይቂው የተሻለ ነው ዝም ማለትሽ እስካሁን እራሱ ጥፍተኛ ነሽ ነቃ በይ
@አሜንአሜን-ቘ9ዸ
@አሜንአሜን-ቘ9ዸ 5 жыл бұрын
እኔ ግን ይገርመኛል የሀረብአገር ውሃ ለምንድነው በግ የሚያረገን የእውነት ይገርመኛል
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም እውነት ነው እኔ እራሱው በጣም ብልጥ ነበርኩኝ እድሜ ለአረብ አገር ሞኝ አርጎኝ ቁጭ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የሌለ እኮ ነዉ ምንታለለዉ በጣም ሞኞች ነን እኮ
@አሜንአሜን-ቘ9ዸ
@አሜንአሜን-ቘ9ዸ 5 жыл бұрын
የእውነት እኔ በጣም ከሚገባው በላይ እሰማለው ግን ለምን እዚጋ ስንሆን ለምን ቂል እንደሚንሆን ግሪ ይገባኛል ልቦና ይስጠን ከተኛንበት ፈጣሪ ይቀስቅሰን ሌላ ምን ይቦላል
@beletlove9074
@beletlove9074 5 жыл бұрын
@@አሜንአሜን-ቘ9ዸ amenn😢🙏🙏🙏
@Aloha83
@Aloha83 5 жыл бұрын
Amen amen, anchi demo zimblesh yesebesebshiw genzeb amchiwna huletachin bet enigza azaw ethiopia, areboch kemiwesdut genzebish yager lij bitekembet yshalal
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 жыл бұрын
አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ሁሉም ዬዋህ ናቸው ታማኝ አፍቃሪ ናቸው ታታሪዎችም ናቸው ሀገር ቤት ያሉ ወንዶች ግን ሆድ አደሮች ቦርጫሞች 5ዉሽማ ያላቸው ናቸው ::
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
በጣም እህቴ
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 5 жыл бұрын
ገኒ የተዋህዶ ልጅ. Like neshi moshey
@emunageemu1561
@emunageemu1561 5 жыл бұрын
ትክክል ነው እኛ የዋህ የምንሆነው እዚህ ከአረቦች ጋር ስለምንኖር ነው ስው የምናናምነው ምክንያቱም እዚህ ስራችን እንሰራለን ደሞዝ ይከፍሉናል እና ሰዎችን እናምናለን እንደዚህ ሆነን ሀገራችን ስንገባ ተኩላውስጥ የተለቀቀ በግ እንሆናለን
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 жыл бұрын
በትክክል
@zedhasen801
@zedhasen801 5 жыл бұрын
ትክክክክል
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን አረብ ሀገር ለፍታ ተቃጥላ ያመጣችውን ጤናም አይሆነው
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እረ እህቶች ሲጀመር የፈለገው ይሁን ወንድ ስታፈቅሩ ወይም ለጋብቻ ሲጠይቃችሁ በግልፅነት ለቤተሰብ አማክሩ ክብርም አለው ማነው ምንድነው ቤተሰቦቹ የሚለውን ነገር ሊያጣሩ ይችላሉ ሌላው የፈለገውን ያህል ብታፈቅሩት በንብረታችሁ ላይ ጣልቃ አታስገቡት አይመለከተውማ ካገባሽ ባለው ንብረት ማስተዳደር ግዴታውነው እረ ጠንካራ ሁኑ በተረፈ አላህ ይጠብቀን
@ekruekru1822
@ekruekru1822 5 жыл бұрын
ትክክል ማር አላህ ያጠክረን
@mesigebriel519
@mesigebriel519 5 жыл бұрын
በተለይ በተለይ የአረብ አገር ሴትን ሃቅ ምበሉ እግዚአብሔር ድካይ እና አፈር ያስበላችሁ ወንዶች እንዴት ሆነን እንደ ምናመጣው ብታቁ ኖሮ ባልበላችሁ አቦ ድጋይ ብሉ ኢጭ አሜን በሉ የኔ ስደተኞች
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ 5 жыл бұрын
አሜን
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
አሚንንንዲፍትያርጋችዉ
@sarasara-ky3gy
@sarasara-ky3gy 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መርዝም ይብሉ
@romanyebelayromi5706
@romanyebelayromi5706 5 жыл бұрын
Amen kkkk
@romanyebelayromi5706
@romanyebelayromi5706 5 жыл бұрын
Amen
@FikireTube12
@FikireTube12 5 жыл бұрын
ሴቶችዬ በየማስሚዲያው የሚወራው ሊያስተምር ከሌላው ልንማር ነውና ጠንቃቃና ብልህ ሁኑ ገንዘብ አሳሳች ነው ::
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እርቅ መአዶች ይሄ ምንም ጥያቄ የለውም ሊጠቀምባት እደቀረበ የታወቀ ነው ያልሰራውን ቤት እንሽጥ ሲል ይሄ ሌባ ነብሰ ስጋው ይሽጥ ብዙ መስሎት እጅ የትም አያደርሰው የእምባ ገንዘብ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 жыл бұрын
ሲጀመረ ለእርሳ እንደማይሆናት ማወቅ የነበረባት ቤቱን እንሺጥ እና እንስራበት ሲላት ነበር
@meritube1947
@meritube1947 5 жыл бұрын
Tekekel ehet
@ቤቢሾየሸገሯቀበጥፍቅር
@ቤቢሾየሸገሯቀበጥፍቅር 5 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ይፍረድባችሁ የሰው ገዘብ የምትበሉ ሰዎች አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይፈርዳል። ሁሉም ለበጎ ነው በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሙስሊም እህት ወድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ።
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
እንዳልክ ከሌለ ይደብራል ለምትሉ ለምንድነው ሌላ ሰውም ሲሆን ማበረታታት የማታውቁት ሁሉም በራሱ እንደራሱ ነው ሚሰራው :: አሁን ይሄ ሰው ምን ይጎድለዋል ? በጣም ጊዜ ሰጥቶ ነው ሚሰማው እንደውም በጣም ሊበረታታ ይገባዋል በጣም ጎበዝ ነው:: በርታ ወንድሜ ተባረኩ 💐♥️
@msms2449
@msms2449 5 жыл бұрын
Meareze yeahunebete
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ሁሉም የራሱ መንገድ አለው እኔ እወደዋለሁ ረጋ ብሎነው የማጠይቀው መቼም ሰው ሁሌም ተችነው በርታልን
@amnamnamnamn6039
@amnamnamnamn6039 5 жыл бұрын
Betkkl
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
እንዳልክ ጥሩ ጋዜጠኛ ቢሆንም ለባለታሪኮቹ ጊዜ አይሰጥም ያጣድፋል አለም ሰገድ አጠያየቅህ የተረጋጋህ ነህ በርታ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
ዕርሱን አይቼ ኮሜንት ልሰጥ መጥቼ ነው በኃላ እመለስበታለሁ አረብ አገር ብር የሚመጣ በላብ ጠብታ ሳይሆን በደም ጠብታ ነው ስቃዩ ብዙ ነው በአፍ አረብ አገር ሲባል ቀለል ነው የኖረበት ያቃል በአሁኑ ሰአት እንኳን ሰው ቀርቶ የራስ አእምሮ ለማመን ይከብዳል:: የእርቅ ማእድ አዘጋጆች እንዲሁም ሳሚ ከልብ እናመሰግናለን በተለይ አረብ አገር የምንኖር ትምህርት ይሆንልናል ከዚህም በፊት ከእርቅ ማእድ እና ከሰላም ገበታ ብዙ ትምህርት ወስደናል አሁንም ዝግጅታችሁ ይቀጥልን
@ብቸኝነቴኩራቴ
@ብቸኝነቴኩራቴ 5 жыл бұрын
እኔ ይከዳችኝ ልጀ አረብአገር ሰድሰት አመት በላይ ሰርታለች እኔም ትከዳለች ብይ አላወኩም ነበር ያለችኝ ሁሉ ውሸት ለቤተሰብ ተናገሪ ሲጠይቆት ያለችኝ ሁሉ ውሸት ሆነ ውሰጤ ተጉዳ ዛሬ ግዜ ሰው ማመን ይከብዳል የሰምንት ወር ደመወዘ ይከሰርኩት
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
@@ብቸኝነቴኩራቴ አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ከሆንሽ በእጥፍ ድርብ ሰርተሽ በንፁህ ላብሽ ብሩን ማግኘት ትችያለሽ ዋናው አንቺ ደህና መሆንሽ ስቀጥል ያለፈውን ነገር ትምህርት አድርገሽ ወደፊት መጓዝ ነው እሱ ከወሰደች በላይ ጨምሮ ይሰጥሻል እግዚአብሔር
@ኢማንየደሴዋኢማን
@ኢማንየደሴዋኢማን 5 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል አላህያግዝሽ የኔእህት
@helinaasf730
@helinaasf730 5 жыл бұрын
ሆሆ ሴቱ ግን ጤና የለውም እንዴ ሺ ጊዜ እየተለፈለፈ እንዴት መስማት ያቅተናል ከሌላ ሰው እንኳን ትምህርት አንወስድም እንዴ
@sarasara-ky3gy
@sarasara-ky3gy 5 жыл бұрын
ያስተዋውቃት ሰው እራሱ ያውቃል
@sarasara-ky3gy
@sarasara-ky3gy 5 жыл бұрын
ሴቶችየ እህታችንን እንርዳት እኛ እንጠቀቅ
@addisgebyhu7215
@addisgebyhu7215 5 жыл бұрын
Betkekel ehta enas lemn ayfendame 1drham alkemsewm
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 5 жыл бұрын
እሄኔ ወድምሽ ካርታ አስይዘሽ ተበደሪልኝ ቢልሽ እርግጠኛ ነኝ አታደርጊውም አረ ሴቷች ወድን ልጅ በፍቅር እጂ በጥቅም አታቅርቡት አሁንስ በዛ !!!!!!!
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 жыл бұрын
እረ በጣም እግዚአብሔርን ለምን እሺ አመት ቁሜ አልቀርም እኔ ሰርቼ ለወንድ ልጅ በስመአብ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ 4 жыл бұрын
ዉነት ነዉ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅሽም ያሳዝናል የኔውድ እግዚአብሔር ይርዳሽ. ገና ከጅምሩ ቤትሽን ሽጠን እንስራበት ሲልሽ ለጥቅም እንደቀረበሽ ይታወቃል ሰው ባለፋበት ገንዘብ እንዴት ፈላጭ ቆራጭ ይሆናል? አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
@ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 жыл бұрын
የአርብ ሀገር ሴቶች እጅግ የዋህ እና ገራገር ነን ግን ደግሞ እንድህ የበዛ ሞኝነት ያናድዳል እውነት ለመናገር እኔ ብሆን አላርገውም እንኳን በፊስቡክ ያወኩት የልጅ አባቴም ቢሆን አላርገው ደግሞ ለወንድ ልጅ ቱ ሽክሞዎች
@በጺኪያ
@በጺኪያ 5 жыл бұрын
ቆይ ወንዶች ያለማጭበርበር ያለ ውሸት ያለ ሌብነት ስራ የላቸውም ፍቅር የማያቁ ሌቦች ኧረ ተመከሩ ምድረ ሞላጫ ወንዶች
@ቃልኪዳንየማርያምልጅነኝ
@ቃልኪዳንየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍ ግን ማነው አሚታመነው ባሁን ሳሀት 😢😢 ምንም የምለው ነገር የለኝም ግን ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ አህት
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 жыл бұрын
ውይይይ እህቴ የልጄን አባት በገንዘብ መልኩ ስለማላምነው በእሱ በኩል የማደርገውም ያደረኩትም ነገር የለም እንዴት ነው ግን የምታምኑት? እግዚአብሔር ማስተውሉን ይስጠን
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ በክርስቶስ በእውነት ለመፍረድ በጣም ይከብዳል ማለቴ ልጅቷን ለምን እንደዚህ አደረግሽ እንዳንል ፍቅር አጠቃት እሱንም ለምን አጭበረበራት እንዳንል ሲጀመረ ወንዶች የተፈጠሩ ለማጭበርበር ነው ስለዚህ በማን ፍርድ ይሆን እንደኔ እንደኔ ግን ከምንም በላይ ለቤተሰብ ለጓደኛ አጠቃላይ ለሰው ማማከር ነው ለሰው ካማከርን መፍትሔ አናጣም ስለዚህ ከፍቅርም ሆነ ከምንም ነገር ስንገባ ለኛ ይቀርቦናል ለምንላቸው ሰዎች ማማከር አለበን በተረፈ እህታችን አይዞሽ ማር አታልቅሽ የኔ ልዩ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጁንም ድንግል ማርያም ልቡን ታራራለት ደግሞ ኦፕራሲን ስትይኝ ውስጤን በላሽው የኔ እናት በእውነት አምላክ ይርዳሽ ሌላማ በምንም ልረዳሽ አልችል ኡፍፍፍፍ
@zedtesfaye4620
@zedtesfaye4620 5 жыл бұрын
የአረብ ሃገርን ልፋት እና ድካም ያየው ያውቀዋል ወንዶች እባካችሁን ለፍቅር ለትዳር ለህይወት ስንቀርባቹህ እባካችሁ ነገ ጥለነው በምንሔደው ቁስ አትለውጡን
@ማረኝየአሏህs
@ማረኝየአሏህs 5 жыл бұрын
ትክክል
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 5 жыл бұрын
የሰዉ ገዘብ እምትበሉ ጊታ እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ 5 жыл бұрын
አሜን
@qwertyuqwertyu2238
@qwertyuqwertyu2238 5 жыл бұрын
ወዶች ሲጀመር ካረብ ሀገር ያሉትን ሴቶች እሚጀናጀኑት ለገዘብ እጅ ለትዳር ፍለጋ አደለም ሴቶች እባካችሁ ተጠቀቁ እኔ ከአምስት አመት በፊት የልጃባቴ ሀያሽብር ወስዶ ክዶኛን
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 5 жыл бұрын
@@qwertyuqwertyu2238አይዝሾ እህት እግዚአብሔር መልስ አለዉ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 жыл бұрын
@@qwertyuqwertyu2238 እግዚአብሔር ይፍረድባቼው
@የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን
@የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን 5 жыл бұрын
امن
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 жыл бұрын
እህቴ አምላክ ይርዳሸ አንች ግን ሰው የለኝም ማለት ምን ማለት ነው አናት እህት ወንድም እያለሸ ለነሱስ አታማከሪም አንችም በጣም አጠፋሸ ቤተሰቦቻችንን ሰናገል በደካማ ጎናችን ገብተው ይጫወቱብናል ጥፋቱ ያንች ነው
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 жыл бұрын
እርቅ ማእድ እንዴት ናቹ በጣም ያሳዝናል እውነት እንኳን ያላገባችው ያገቡትም ብር ነው የሚፈልጉት ያው መጀመርያ ሽጭውእና ብሩን እንስራበት ሲላት መጠርጠር ነበረባት ግን ሴቶችዬልብ የለንም በተዘዋዋሪ አሸጣት. ይሁዳ ፍቅር ሰቶ የሚከዳ ውሻነገር ነው እንደዚ አይነት ወንዶችን ሰብስቦ ብር አስነክሶ ገደል መጨመር ነው
@ااات-د9ح
@ااات-د9ح 5 жыл бұрын
ክክክክክ እውነትሽ ነው
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እውነትም ያስብላሉ
@ሁሉነገርለበጎነውሁሉነገር
@ሁሉነገርለበጎነውሁሉነገር 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ይገርመኛል እቅልፍ እያጣን እየሰራን ወድ መቀለብ ሴቶችየ አትሸወዱ አትመኖቸው በፍፁም እኔ ያገባሁት ባል ተብየው ከምሰራበት አገር አምጥቸው በብሩ ነው ያመጣሁት አሁን ድረስ ያገበግበኛል እደባዳ በብሪ ነው የመጣሁት ይለኛል ግን ደስተኛነኝ በብሪ ስላላመጣሁት አየወድ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 5 жыл бұрын
ከልቤ አዝኛለሁ ተምሬበትም አለሁ እርቅ ማእዶች ሰሚ ጆሮ ካለን በሁሉም አቅጣጫ ነግራችሁናል አመሰግናለሁ ለባለ ታሪኳ እግዚአብሔር ለእሷ የተሻለውን ነገር ይስጣት ምኞቴ ይህ ነው
@zaharazahara2928
@zaharazahara2928 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ አላህ ደስታሽን ይመልስልሽ ገንዘቡ ብዙ መስሎት ነውንጅ በ አሁኑ ሰአት የትም አያደርሰው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 5 жыл бұрын
Congratulations you deserve all the best
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ነገር እላለሁኝ ለምን እኛ ሴቶች በአረብ ሀገር አፈር እድሜ በልተን የሰራነውን ብር ለወንድ ልጅ የምንሰጠው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አንድ ብር አልሰጥም የፈለገ ነገር ቢሆን በቃ እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ስማችን ለወንዶች ሞኝ ናቼው ለምን እንባላለን ግን ብሩን እንዴት ነው የምናገኘው ይገባችኋል ፈጣሪ ስም ከአረብ ሀገር ስንህድ ታስራ የተፈታች ጊደር ይመስል መዝለል እንወዳለን እፉፉፉፉፉ
@asterkassa9476
@asterkassa9476 5 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው! እርቅ ማእዶች የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ በርቱ! ግን ምንቴ የት ጠፋ በሰላም ነው? ምክንያቱን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል! በጣም ጎበዝ አቅራቢ ነበር! ግን እናንተም ጎበዝ ናችሁ በርቱ!🙏
@alemberhanu1537
@alemberhanu1537 5 жыл бұрын
አበሻ ወንዶች እግዛብሄር ይቅር ይበላቹ ! (አጭበርባሪዎቹን )ግን ይሄን ያህል ለወንድ መጃጃል አያሥፈልግም / ያለ ወንድ ያለ ትዳር ደሥተኛ ሆኖ መኖር ይቻላል /ዋናው ጤና ነው !!! ግን ኢትዬጵያ ያሉ ወንዶች ብቻ ሣይሆኑ አረብ ሀገራትም የሚኖሩ ብዙ አጭበርባሪ ሀበሻ ወንዶች አሉ የሴት 💰 የሚበሉ !
@melatnoha8611
@melatnoha8611 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አረብ ሀገር የሽንት ቤት ማጠቢያው በጣም ከባድ ነው ኬሚካሉ ለአይን ለቆዳ ለጎሮሮ አጥቂ ነው እና እህቶቼ ተጠንቀቁ እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋር
@ሰለሁሉምነገርጌታያባረከአ
@ሰለሁሉምነገርጌታያባረከአ 5 жыл бұрын
እንኳንበስላምመጣችሁ በጣምያሳዝናልአይዛሽ እግዝብአሔርይረደሽ
@merg1011
@merg1011 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር በሀሳብሽ ሁሉ ይርዳሽ
@ihaveadream7056
@ihaveadream7056 5 жыл бұрын
ዋው እንኮን ደስ ያላችሁ እርቅ ማአዶች እንወዳችዋለን
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 2 жыл бұрын
እኔና ጓድኛዬ 6 አመታቺን ነዉ አድቀን እኳን ካርድ ሞልቼ ደዉየለት አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን ቦታወቼን በስሜ ገዝቻለሁ ትንሺ ልሼቅል እና ቆጆ አድርጌ እሰራለሁ ከዛ ወደሀገሬ ባል ከሖነ ሰርቶ ያኑረኝ ደባል ከሖነ ደይ ወደመጣሕበት 🚶‍♂️ነዉ አለቀ።
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረስልሽ እህቴ ሆፍ ኧረ ተዉ ተዉ የሰዉ ገንዘብ እሳት ነዉ
@ሀይሚካሳ
@ሀይሚካሳ 5 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከአመት አመት ሴቶች እንምንታለል ሁሉ መቸነው የወንዶችተራ
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 5 жыл бұрын
ሴት እኮ ፍቅር ናት ጌታን ከትንሽ ሴቶች በቀር ለዚህ ነው የምንጎዳው
@ሀይሚካሳ
@ሀይሚካሳ 5 жыл бұрын
አወንግን በቃ ይብቃንእስከመቸ ማልቀስ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
አያድርስ እጅ ሌባ ቃለ መሃላ ይፈራል ብላችሁ ነው
@ሽቅርቅሯ7582
@ሽቅርቅሯ7582 5 жыл бұрын
ኧረ ወንዶችዬ ሰርታቹ ብሉ የተለፋበት ነገር ሲበሉትም ይጣፍጣል ስለዚህ አንዳድ ወንዶች ተጠንቀቁ ኧረ ምን ሼ እሷ ለፍታ ያጠራቀመችውን አፈር ይሁንብህ እንደው ምን ልበልህ ካአዲ መጥፎ ሰው ነህ እህታችን ፈጣሪ በወጣ ይተካልሽ ለኛ ደሞ ትምህርት ነው አፈር አይበላም መቼም አልሰማውም ፎ
@asterzerazion8376
@asterzerazion8376 3 жыл бұрын
Not aGood Man Sister Be Strong May the Lord Almaty Be with you Sister May God Bless you I Feel you to My Bone But Our God is Lord Amen
@agria8984
@agria8984 5 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን በንፁህ ልብሽ ወደ አምላክሽ ፀልይ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይዞልሽ ይሆናል እሱንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው አየ ወድ ሁሌም በሴት ላይ ግፍ መስራቱን መቸነው የምታቆሙት አይዞሽ እህቴ ጠክሪ የኔ ታሪክ ደግሞ ካች ይብሳል ግን ሁሌም ተመስጌን ነው የምለው አምላኬን ከልጅነቴ እስካሁን ሁሌም ፈተና ያጋጥመኛል አሁን ግን ማነንም ሰው ላልቀርብ ላላምን ለራሴ ቃል ገብቻለሁ እደ አምላክ ፍቃድ የርቅ ማዶች እወዳችሁ አለሁ እኔም ፈጣሪ ከስደት መልሶኝ መጥቸ ታሪኬን መናገር እፈልጋለሁ
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ በጣም ታሳዝናለች ምስኪን ፈጣሪ ይርዳሽ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነው በይ♥️
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 жыл бұрын
ሴቶች ግን በጣም የዋህ እኮ ነን እግዚአብሔር በየዋህነታችን ላይ ብልህ ያድርገን ለእኛ የማይሆንን ሰው ከፊታችን ያርቅልን እኔ ልላችሁ የምወደው እህቶቼ ፀልዩ ስትፀልዩም እግዚአብሔር ሆን እኔ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ሰው ስጠኝ በሉት
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 5 жыл бұрын
ኡፍ ሕይወትሽ ለኔ ትልቅ ትምሕርት ነዉ አይዙሽ እሕቴን ሁሉ ለመልካም ነዉ ለሌላ ጊዜ እህቱችሽን በተለይ እናትሸን አማክሪ አይዙሽ
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 5 жыл бұрын
አይዞሽ ግን ሻርብ መልበስ ክብር እንጅ ውርደት አልነበረም ወከኔ ማሪያምን አላየሻት የየሱስ እናት ለብሳ አጅብ
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ወይ እህቴ በጣም ስህተት በስደት በብቸኝነት ስለምናሳልፍ ሀገር ቤት ስንገባ የቀረበን ሁሉ የሚያስብልን ይመስለናል የቤት ካርታን ያህል አስይዛ ገንዘብ ስትሰጥ ቤተሰብ እንዴት አያውቅም ቢያንስ አንድ ቤተሰብ በዛ ላይ ያን ያህል ለማታውቀው ሰው በተለይ ብዙ አመት በስደት ያሳለፋችሁ የፍቅር ህይወት በነቶሎ ቶሎ ቤት ፍቅር አትመስርቱ እድሜዬ ስለሄደ የሚለው ተልካሻ ምክንያት ነው ሳራ በእስተ እርጅና ይስሀቅን መውለዷን እናስታውስ ፍሬን ፈጣሪ እንጂ የሚሰጥ እድሜያችን አይደለም የሰውን ሁኔታ በደንብ አጥንተን ትዳር ሳንመሰርት በጭራሽ የለፋንበትን ወጋ ተጋሪ ማድረግ የለብንም ትውውቅ ተጠናክሮ ህይወት መስርተን ልጅ ባንወልድ እንኳን በማደጎ ህፃናት መውሰድ ማሳደግ ይቻላል አይዞሽ ልጁ ጥፋት ቢኖርበትም ባለማስተዋል ትልቅ ስህተት ነው የተሳሳትሽው ምናልባት እሱ ይህን ያደረገበትን ምክንያት ነግሮሽ ወደ ተሻለ ነገር የምትመጡ ይመስለኛል ቅን ከሆነ የከፈልሽውን መስዋዕትነት ይገነዘበዋል ተስፋ አለኝ አይዞሽ
@ወለተገብርኤል-መ1ጸ
@ወለተገብርኤል-መ1ጸ 5 жыл бұрын
Oh Betam Yaseznal Ehity Egziabher yerdashi
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ሰላም እርቅ ማዶች እንኩዋን ደና መጣችሁ እንዴው ዘንድሮ ከየትኝያዉም ቦታ መልካም ወሬ መስማት ተሳነን 😢😢ምን አይነት ጭቃኔ ነዉ በ እግዚአብሔር ስም ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰዉ ነው ነገሩ ስደት እንዲዉም ስቃይ ነዉ እንኩዋን የለፉበትን ተዘርፎ ይቅርና 😭😭😭😭
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 5 жыл бұрын
ንፁህ እምነት ነው ኢሄ ያለ ፊርማ ያለ ምንም ማስረጃ መስጠት ምስኪን አይዞሽ እንኳን ወደ እርቅ ማእድ ቀረብሽ መላ አታጭም 😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
እኔ ምላችሁ እህቶቼ አረ እባካችሁ ስትግዜነው የምንታለለው በፍጣሪ ስትዬነው የሰው ታሪክ የምንሰማው ውይ አር ወድ ልጆች በፍጠራችሁ አምላክ እደዚህ አታድርጉ ምን አይነት ደነዝ ጭቅላትነው ያላችሁ አድነገር ልገርሽ እህቴ አረብ ሀገር ያላችሁ እድሜ ሄደ ብለህ እማንም ደደብ ወድላይ አትጠልጠይ ምድነው ስታመት ላለወድ እየኖርን አይደለም እዴ ልጅ እኮ ሞልቷል እደራስሽ አድርገ ማሳደግ ለምን እደዚህ እንሆናለን
@melatethiopia381
@melatethiopia381 5 жыл бұрын
የኔማር እውነትሸነው
@zewedemekonnen985
@zewedemekonnen985 5 жыл бұрын
አረ ባዳ ብቻ አደለም ዘመዲም አናቃችሁም ተብረናል እኔ እራሤ የአላህን ታአምር እየጠበኩ ነው
@ንፋሱነውዘመዴ
@ንፋሱነውዘመዴ 5 жыл бұрын
አይዞን እኔም በመልካምነት አበድሬ በሰው ሀገር ተክጃለሁ አንዳንድ ወንዶች ብር ይበደሩና መልሱ ሲባሉ አፍቅራኝ ነው ብለው ብለው ስም ያጠፋሉ ዱባይ አከባቢ እንዲህ ተጀምራል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
አይዞሽ ቀን ያልፋል ካንቺ ያራቀው ፈጣሪ ስለማይጠቅምሽ ነው ለበጎ ነው አይዞሽ ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጭው የሱን እጣፈንታ ታያለሽ ፍርድ ከፈጣሪ ነው
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 5 жыл бұрын
አረተው ወንዶች ወንድሞቻችንም እንዳናምን አታድርጉን
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 5 жыл бұрын
አረሴቶች ተው ተመከሩ ካድ ሰው ታሪክ ለምን አንማርም ግን ሁሌ ተብላው ሴት በላችኝ የሚል ወድ መስማት ናፈቀኝ እስኪ አትስጡ ስቴ ይነገራችሁ ካድ ሰው ታሪክ ለምን አንማርም እርግጠኛ ነኝ እሄን ታሪክ እየሰማችሁ አሁንም የምትሰጡ ሴቷች ትኖሩ ይሆናል
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 жыл бұрын
Wendochima yiblu enji aybelum
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
ኧረ ሴቶች ግን ምንድነው ? ወንድ ብርቃቹ ነው እንዴ ? ገና ከጅምሩ ብር የሚጠይቅ ወንድ ያውም መሬት እንሽጥ ሲል ማባረር ነው :: ወይስ ወንዶቹ ሚያስነክዋቹ ነገር አለ 🙆‍♀️ ይሄ ሞኝነት እንጂ ደግነት አይደለም :: Facebook ላይ ያለው አስተዋወቀኝ ያልሽው ከሱጋ ተመሳጥረውም ይሆናል እንዲህ ያረጉሽ:: እኔ በበኩሌ አላዘንኩም እራስዋ ናት ጥፋተኛ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 5 жыл бұрын
እግዚአብሒር ይርዳሽ
@fikrtefikrte4968
@fikrtefikrte4968 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህት ልቦናውን ይመልስልሽ ህሌና ካለው ሊመልስልሽ ይችላል አይዞሽ ይከብዳል ያማል የሚያቀው ያየው ነው የሚያው
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዘንድሮ ወንዶች የሚያሰነኩት ነገር አለ መሰለኝ አንዱ ካንዱ አይማርም ምነው ባይገባሰ ባይወለድሰበብሬ ነው እንዴ የምገዛው እውነት ግፍ ነው እንዴት ተሰርቶ እንደሚገኝ ጤናም አይሰጠው ሴቶች አሰተውሉ ብር ፈልጎ የሚመጣ ወንድ ለትዳር አይሆንም ገና ለገና ያገባኛል ብላቹ ብራቹን አትሰጡ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ 5 жыл бұрын
በትክክል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
በቃ አንዴ ተሸውደሻል እመኚ ወዳንቺ ቢመለስም ምንም አይጠቅምሽም ሁለተኛ እንዲጎዳሽ መፍቀድ የለብሽም ለሰው የፈለገ ባዝን ያለኝን ንብረት በፍፁም አልሰጥም ለቤተሰብም ቢሆን...ጋዜጠኛው ግን እያሾፈ ነው የሚመስለው
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ 5 жыл бұрын
የሰው እንባ እኮ መጥፎ ነው በተላይ የሴት እንባ ጉድ ፈላ በቃ እድሜ ልኩን ሲቅበዘበዝ ነው የሚኖረው .
@denigelemariameenatenate1045
@denigelemariameenatenate1045 5 жыл бұрын
ewyiii betam yamale ena yesazenale... keanchi bozu temrte weseji alew. ene 30000 wosed ahun alefilegeshim eyalegi new baleyi . ayezesh ehit hulum eyersu himam alew .becha egziabehr yifird 😢
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 жыл бұрын
ረ ወንዶች የሴት ብር አትመልከቱ ላጭር እድሜ የዛኛውን ቤት አታበላሹእፍፍፍ እኔ የኒካ ባሌ እደዝህ ብር ይፈልግ ነበር። ቦታየን በስሙ ሊያዞር ሲል አይቻልም እሷ በለለይበት አናቅህም ብለው ሲሉት እኔም ብር የለኝም አልሰጡኝም አረቦቹ ስለው ብር ካላክሽ አገባለሁ ብሎኝ 8አመት ሳውድ የኖረች አገባ ወለደ አሁንም አልፈታኝም በህግ እፈታለሁ ብየ ዝምብየ ቤተሰብም ፍታ ቢሉት ትምጣና አላቸው እኔንም ነይናእንነጋገር ይለኛል ብቻ ዱአ አድርጉልኝ ቤቴም ገንዘቤም በኔ ስም አይደለም። 3 አመቴ ነው ብርም አላኩለትም እንኳን ላላገባሁት ወንድ ላገባሁትም አላመንኩትም ውድ ጓደኞቸ ዱአ አድርጉልኝ ጡሩውን ባል ይስጥሽ ብላችሁ ፈጣሪውን እሚፈራ ያረብ
@mariytesfiaya6206
@mariytesfiaya6206 5 жыл бұрын
እኛ ከአረብ አገር ስንመለስ ገና ከኤርፖርት ነው ሌቦች የሚቀበሉን የዋህነት ያጠቃናል አቼ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለቤተሰብ ማወቅ ነበረበት ብምታደርጊው ነገር ሁሉ ቤተሰብሽን ማማክር አይከፋም እሱ የቀረበሽ ለመዝረፍ ነው ።እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hiwetehiwete6925
@hiwetehiwete6925 5 жыл бұрын
እውነት የሠው ላብ ለጌዜው ነው እጅ ይዞ ይጠፋል እግዚአብሔር ልቦናህን አራርቶ ሀብቶን የምተመልሥቀትን ቀን እጠብቃለን ያማል አርብ ከሣት ቃጠሎ ወተን መበላት ያማል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
ብሩ አጋግቶክ ሊሆን ይችላል ግን እሳን ብቻ ሳይሆን እናትክን እህትክን ነው እያስለቀስክ ያለከው የእውነት። ለሳ ከደረሰባት አንፃር አብረካሃት ሆነክ ልታክማት ይገባ ነብር ያብር ለጊዜው ነው እንጂ ዘላለም አያኖርክም ቀጣዩ ላይፍክ ወልደክ እንካን አትደሰትም ሰርተክም አታገኝም እመነኝ ፈጣሪ በልጆችክ ነው የሚቀጣክ የሳ እንባ እሳት ነው። በሄድክበት የቆምክበት ሁሉ ይክዳክ የበላከው አይርጋ የእነት ስደት እንዴት ተለፍቶ ብር እንደሚገኝ ስለማይገባክ ከዛፍ የሚመጣ የሚመስላቹ። አይምሰላቹ ደም ተተፍቶ ነው የኮንትራት ህይወት የስር ፍርድ መሆኑን እወቁ ወንዶች የሴልጅ እምባ እሳት ነው በምድርም በሰማይም በሩ ይዘጋብክ ፈጣሪ ይፍረድብክ። ጨካኝ።
@makdasmakdas9121
@makdasmakdas9121 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ከርታ ያማል በሰው ሀገር እየተቃጠልሽ የሰራሽውን ድንግል ማሪያም ከነልጀዋ አለሁ ትበልሽ ምን እንደምል አላቅም በጣም ነው ያሳዘነኝ ታሪኩ ይህ የለመደ ነው ማጨበርበር
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ የፊሰቡክ መጨረሻው እሂው
@sarasara-ky3gy
@sarasara-ky3gy 5 жыл бұрын
እኔ እምለው ላስተዋወቃት ሰው መንጋገር ነበረባት
@JKGedlu
@JKGedlu 5 жыл бұрын
በሴትም ሆነ በወንድ ደካማው ይጠቃል። እኔም ከ15 ዓመት በፊት ታክሲየን አንዷ ወስዳብኛለች። ጌታ ግን የዋህነቴን አይቶ ካሰኝ። አሁን በሴት ላይ ያለኝ አመለካከት አብሱሉትሊ ኔጋቲቭ ነው።
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 жыл бұрын
እንደኔ ሆነካል
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
እርቅ ማእድ እንኳን በደና መጣችሁ በጣም የምርጦች ምርጥ ፕሮግራም ነው
@mekditube331
@mekditube331 5 жыл бұрын
አይ እኛ ባረብ ሃገር የምንሰራ ሰዎች በፍየል ዘመን በግ መሆን ----------ያሳዝናል እህቴ መድሃኒያለም ይርዳሽ ። ያልተበላን እህቶች እንጠንቀቅ አደራ መልክቴ ነው
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
ያሳዝናል እኔን የኔ እህቴ አይዞሽ ስው የዘራውን ያጭዳል የስው ብር በልቶ በስላም አይኖርም😠😠😠
@addhhh7490
@addhhh7490 5 жыл бұрын
እይዞሽ የኔ እህት የስራው ይስጠው ክዚ እይነት ፍቅርኛ ይስውርን እኔም በፍስቡክ ክፍቅርኩ 3 እመት ድፍን ሞላኛ።
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ቆይ እኛ አረብ አገር ያለን ስውች ምንድነው እንዲህ የዋህነት የሚያጠቃን ብዙ ልጆሆች እንዲህ አሂነት ነገር እየደረስብን ነው ወንዶች እንደሆነ ሆድ እንጂ ጭንቅላታቸው ማስብ አቅሟዋል አምላኬ የዋህነታችንን አሂተክ ከሚጎሆድን ስውች አሳልፈክ አትስጠን እኛን እየጎዳውን እያለ እድሜዬ ሄደ የሚል ነገር ነው ጤና ካለሽ ፈጣሪ ለእኛ ያለው አለ እባካችው ሴቶች የዘንድሮሆ ወንዶች ሆድ እንጂ ማፍቀር አቁመዋል ንቁሁ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 жыл бұрын
የእኔ እህት እግዝአብሔር ይርዳሽ ድስትን የሚያቅ ይረደሻል በጣም ያሳዝናል
@ወርቅየወርቅየ
@ወርቅየወርቅየ 5 жыл бұрын
ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ አይዞሺ እህቴ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 5 жыл бұрын
እባካቹህ እህቶቼ በትንሹ መዘጋጃ ተፈራረም አለባቹሁ እህቴ እግዞቤሔር ይረዳሽ እሱም የሰማይ አምላክ ይፈረደበት።
@mulumaha6425
@mulumaha6425 5 жыл бұрын
በእውነት ይከብዳል
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
ግን ! ገንዘቡን አግብቶ በት ከሆነስ ?? እ? እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
@salinayegitasantnatabareku841
@salinayegitasantnatabareku841 5 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሸ ህይወትሸን አዝኛለው እየኖርኩበት ያለውት ህይወት ሰለሆነ ህመምሸ ህመሜ ነው አይዞሸ የካሳ ዘመንሸን ፈጣሪ ያቅርብልሸ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢
@asterzerazion8376
@asterzerazion8376 3 жыл бұрын
Ayzonye Sis
@emunageemu1561
@emunageemu1561 5 жыл бұрын
congra Erkre Mead Top3 Wow
@martaabata7978
@martaabata7978 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ እግዚአብሔር ምንግዜም ካችጋርነዉ ወደአምላክሽ አልቅሺ
@malakeajineh3839
@malakeajineh3839 5 жыл бұрын
እዳልክ በጣም እየተረዳ የማብራራ ነዉ የሕ የሚቀልድ ነዉ የሚመሥለዉ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
በጣም.ደስ.ይላል.እንካን.ተስማሙ.እህትና.ወንድ.
@selam7747
@selam7747 3 жыл бұрын
መቸም ሴት ስንባል ልብ የሚባል እልፈጠረብንም የሰጎን እንቁላል ወድቆ እይሰበርም አንድጊዜ ከሳሙአት የሴት ልብ የላትም
@helenmekonen5386
@helenmekonen5386 5 жыл бұрын
እደንዚ የምታረጉ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ አንቺም እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
በግ መስሎ ብዙ ተኩላዎች አሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንደኔ ምክር አንቺ ጠንካራና ልባ ሙሉ ችሎታ በውስጥሽ ከአለ ችግሩን ማለፍ ትችያለሽ እኔም ብዙ ነገር ደርሶብኛል እግዚአብሔር ይመስገን ያለፈውን ስህተቴን ትምህርት ሆኖልኛል እህቶቼ ንቁ ችግር ውሰጥ ስትገቡ እራሳችሁን ማከም አስፈላጊ ነው ብር የማይፈወስ በሽታ አለ በስራችን ልክ ፈጣሪ ፍርድ ይሰጠናል
@Aloha83
@Aloha83 5 жыл бұрын
Yekere genzeb kala ane limta ende?
@ዜድ-ዠ8ሸ
@ዜድ-ዠ8ሸ 5 жыл бұрын
ሶብሩንይስጣቹ ለደረሰባቹ ላልደረሰብንአላህይጠብቀን ሆ ወንድሞቼእንኳን ብርሲጠይቁኝ ጆሮዬ ይቆማልከከከ ለማንኛዉም አላህይጠብቀን ከሞረቴዎችይሰዉረን
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እሕቴ አይዞሽ አታልቅሺ ደሞ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
እኔ አሁንሰ የሴቶች ጉዳት በሰጨኘ እረ እህቶች ተመከሩ በቃ ማንንም አትመኑ ወንዶች በሴት ገዘቡ መነገድ ጀምረዋል በቃ ገዘቡ የሜጠይቅ ወንድ አያሰፈልግም
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል አሳዝነውኝ ነበር በቤተሰብ መሀል ችግር ሲፈጠር ሰጋነት ይበልጣል ከብር
@mery8897
@mery8897 5 жыл бұрын
እግዚኦ ውይ እህቴ ምን እደምልሽ አላውቅም አምላክ ይማርሽ አገትሽን ውፍፍፍፍ ያማል በጣምም
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 жыл бұрын
የኔ እህት እኔ የምመክርሽ ተመልሰሽ አብሬሽ እንዳትቀጥይ ቤትሽን ያሸጥሻል ይሄ ፌስ ቡክ የስንቱን ቤት አፈረሰው ፡ እንኳን የኢትዮጵያን ሴቶች ቀርቶ በስለጠነው አለም ያሉ ሰዎችም ይታላሉ ፡ አንቺ ጠንክረሽ የራስሽን ኑሮ ለማኖር ሞክረው ይች ምድር ለየዋሆች ፈተና ነቾ እግዚአብሄር ማጠናከርን ይስጥሽ ፡
@faithson5710
@faithson5710 5 жыл бұрын
የዋህ ከተገኘ ሴቱ ይብሳል፤ እኔም ጌታ ጠገነኝ እንጅ፣ መኪናዬን ተነጥቂያለሁ።
@frtunafrtuna8594
@frtunafrtuna8594 5 жыл бұрын
እኔ አሁን አረብ ሀገር ተጠግርሬ በቅርቡ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ እማገኝሽ ልጅ ግን ብታጭበረብሪኝ ግን እዚ መጥቼ የማለቅስ እዳይመስልሽ ማጅራትሽን ነዉ የምለዉ እወቂ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 жыл бұрын
Set atachiberebrm wendoch nachew leboch👊👊👊👊
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
ወሬኛ ሴት አታጭበርብርም😂😂😂
@frtunafrtuna8594
@frtunafrtuna8594 5 жыл бұрын
@@salamaseyoum4974 ወዱ ገዘብ ሲያጭበረብር ሴቱ ደሞ እምነትን ሙልጭ አርጋ ትበላለች pired::
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ንግግርክ ቢያስቀንም ሴት ልጅ እንደ እናንተ ጨካኝ አሂደለችም እሺ እናንተ ሆድ አምላኩሁ ሆናችዋል
@frtunafrtuna8594
@frtunafrtuna8594 5 жыл бұрын
@@በፍቅርበፍቅር ሁሉም ሴት ሁሉም ወድ አድ አይደለም ጥሩም አሉ መጥፎም አሉ እንስማማ 😎
@ማረኝየአሏህs
@ማረኝየአሏህs 5 жыл бұрын
ሴቶችየ ወንዶች ሲቀርቡን ለምን አላማ እንደሆነ ቆም ብለን እናስብ ብር እንዳለን አንገራቸው ሌቦች ሆነዋል
@dubaidxb3109
@dubaidxb3109 5 жыл бұрын
ዊይ ሴት እረ ተዉ አትበሉ ተዉ ልብ ግዝ እንካን ለጎደኛ ቤተሰብ ለማያውቀዉ ለባል መስጠት በጣም ይገብዳል አብዛኞቹ ወንዶች የመጨረሻዉን አለም አስታዉሱ እባካችሁ አትጉዱን እህታችሁን እሰቡ በእኛላይ ቢሆን ብላችሁ በእዉነት እሳት ነዉ የምትበሉት ግን አንዲ ቀን ትተፍላችሁ ይህንን አትጠራጠሩ ግን ሁላችሁንም አይደለም መልካም ወንዶች አሉ በዳዮችን ብቻ ነዉ
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 33 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН