Ethiopia: በእርቅ ማእድ ጉድበል የሀገሬ ሰዉ! በፌስቡክ ያወኩት በቁርባን አገባሻለሁ ብሎ 400ሺህ ብሬን በላኝ

  Рет қаралды 82,241

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

#Ethiopia #EthiopianLoveStory #በእርቅ ማእድ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 780
@ኮር271
@ኮር271 5 жыл бұрын
አራሱን ነው የገደለው ነብሱን አሲዞ ነው ገንዘብሽን የበላው ለጊዜው ተድላን ያገኛል ምንም ቢሮጥ እግዚያብሄርን የሚቀድመው የለም አይዞሽ የኔ አህት ለበጓ ነው።
@thitinaabebe1434
@thitinaabebe1434 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ እህቴ አድናቂሽ ነ ኝ ስለ
@tiruawokewudineh1609
@tiruawokewudineh1609 5 жыл бұрын
ትክክል ውደ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 жыл бұрын
እረ እኔስ ግንባሬን በጥይት ቢፈነክተኝም ለወንድ ብር አልሰጥም ስለ እውነት
@sofimohammed9419
@sofimohammed9419 5 жыл бұрын
ጎበዝ አንች የኔእህትነሽ
@ametemariyam4424
@ametemariyam4424 5 жыл бұрын
ጀግና
@at8148
@at8148 5 жыл бұрын
ሐና ወለተ ሚካኤል ሐና ወለተ ሚካኤል ጀግና
@bahiruakondale5836
@bahiruakondale5836 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ ቀን የሚያመጣው አይታወቅም በፀሎት መበርታት ነው እንደዛ ማለት አይቻልም
@MimiM6713
@MimiM6713 5 жыл бұрын
Gobeze lij
@yefikirketero
@yefikirketero 5 жыл бұрын
በፍቅር ላይ የቀለደ እመኑኝ ጊዜው ይዘገያል እንጂ የእጁን ያገኛል
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 5 жыл бұрын
በትክክል
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
በፈጣሪም ነው የቀለደው የነብስ አባቱ ሳይቀሩ ምን አይነት አይናውጣ ሌባ ነው ይሄ ደሞ
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 5 жыл бұрын
@@fgdbbfffbnbdhb2848 የነፍስ አባት. ምን ይታየዋል ግን በጣም ከባድ. ነው. እኔ ምን አስነክቷት. ነው ባይ ነኝ. ብሬን አልሰጥም ልቤን ግን ሰጥቸ ዳግም እዳልድን አድርጎኛል ግን ብር አልበላብኝም
@እሪታእሪታ-ቐ2መ
@እሪታእሪታ-ቐ2መ 5 жыл бұрын
አዬዛሽ እህቴ እግዚአብሔር መልስአለው
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986 5 жыл бұрын
Yemin fiker 😂😂
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
የነብስ አባቴ ሁለት መቶ ሽ ብር አምጣ አሉኝ ሲል ነበር መባነን የነበረባት
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63 5 жыл бұрын
Abate qudusu mikayelii kaazii sexaanii sawuriiliiyii😭😭😭
@mekditube331
@mekditube331 5 жыл бұрын
በትክክል
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
ውጣ ያለው ገንዘብ ግድግዳ ሲጭር ያድራል ነው እሚባል ለኛ ግን ጥሩ ትምህርት ነው ልብ እናድርግ
@hayatmoha4118
@hayatmoha4118 5 жыл бұрын
ትክክል
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 5 жыл бұрын
ትክክል
@ጀሚላየናቷአፍቃሪ
@ጀሚላየናቷአፍቃሪ 5 жыл бұрын
እኔም ልበላ ነበር በግዜ ተቀየስኩ እንጂ ቤት ያሰራሁ ነው ብሎ ፎቶ እያነሳ ይልክልኛል ብር እንዳበድረው ይጠይቀኛል ሁኔታው አላምርሽ ሲለኝ ተቀየስኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@yeshiadane830
@yeshiadane830 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
ገኒ ነኝ ጎበዝ 👏👏👏👏👏
@muluabrha8601
@muluabrha8601 5 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
በትክክል አር፡እንደዚህ ያሉት ተሉ፡ብሉ፡ቡሉክ፡ማረግ፡ነው
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 5 жыл бұрын
Deg aregsh
@yesakeali9842
@yesakeali9842 5 жыл бұрын
እንደው እህቴ ምን ብዬ ላጽናናሽ ቃል አጣሁ ግን እስኪ እህቶቼ ይሄ ዲያቆን ነኝ የሚል ቃሊቻ ነኝ የሚል እባካችሁ ተኮል ማጭበርበር የሚብሰው በነሱ ስለሆኑ ተጠንቀቁ ህመምሽ አሞኛል ስደትን ስላለሁ ሁሉም ነገር ህመምሽ አሞኛል ግን
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
በጣም
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በሀይማኖት ሰበብ በላተኛ በዝታል
@che7879
@che7879 4 жыл бұрын
A L
@fekertmariyam3168
@fekertmariyam3168 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል እኔም ብሆን ልሸወድ እችላለሁ አንድ ሰው አይደለም ያታለለው የሚገርመው እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ሰው መሳይ አውሬ ይጠብቀን
@almightlord1579
@almightlord1579 5 жыл бұрын
አሜን
@muluabrha8601
@muluabrha8601 5 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@mesilove124
@mesilove124 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይጠብቀን
@Sarayemariyam
@Sarayemariyam 3 жыл бұрын
Amen 🙏 like
@ስምናስራለየቅል
@ስምናስራለየቅል 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይቺ ልጅ የተሸወደችው በእርግጠኝነት በነገረቺው ታሪክ ልክ ከሆነ የደበቀቺው ነገር ከሌለ እኔ እሸወድበታለው እንዳውም እሷ ጎበዝ ነች ፈጣሪ ከዚህ አይነት ይሰውረን
@MohdAli-si3np
@MohdAli-si3np 5 жыл бұрын
እነዚህን አይነት ሰዎች ስሰማ የት ነኝ ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ ብዙዎቹ አማኝ ነን ይላሉ ግን የሚያምኑትን አያውቁትም አምላካቸውን ይቀልዱበታል እሱ ልጅቷን ሳይሆን ፈጣሪውን ነው የከዳው
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 5 жыл бұрын
በመጅመሪያ እምነት የለውም ለዛ ነው
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@lisanegebrielabay7554
@lisanegebrielabay7554 3 жыл бұрын
.
@sosnasosna2333
@sosnasosna2333 5 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ ስራዬ ብሎ የሰው ብር ለመብላት የሚሮጥ ልቦና ይስጣቹ ክፉ ስራ አኗኗርን ብቻ ሳይሆን አሟሟትን ያበላሻል
@alama6248
@alama6248 5 жыл бұрын
በናትህ ሳሚ ወይ እንዳልክ ይህን ያደረገ ልጅ ፎቶው ይፕሰት ብዙዎቹን እየበላ ይሆናል ፎቶውን ፕስቱ ይሀው አንዳ ጎደኛዬ አንዱን ተዋውቊ ወር ሳይጀነጅን 20 000ካልላክሽልን እያለ ነው የነገራት ታሪክ ለብሩ መጠየቅ መንስዬ በጣም አሳማኝ በዚ ላይ የሚያስረው ክር ሁለት ስለዚ ይሄም ልጅ ሊሆን ይችላል ይሀው ልጅቷ ልላክ አላክ እያለ ተወዛግባለች ቢቸግረን የዛሬን ታሪካችሁን ሼር አደረኳትሳምዬ እንዲ አይነት ታሪክ ወንዳቹ ይፕሰቱ በእግዚአብሔር ሳሚ
@at8148
@at8148 5 жыл бұрын
ALAM A ትክክል ይህ እምነቱን እየቀያየረ ሴቶችን ያጠቃል ፊስብክ ላይ ፎቶው ተፖስቶ ሁሉም ሼር ያድርገው ማሳፈር ነው ሌቦችን
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ ፎቶከተፖሰተ ሌብነቱ ሲነቃበት ከዛ ሁሉም ይጠነቀቃል አሁንማ ወዶቹ ቤተክርስትያንን መነገጃ አረጉት አፈር ዲሜ ይብሉ ስልጣን ቢኖረኝ ኖሮ ከምድረገጵ አጠፋቸዉ ነበር
@at8148
@at8148 5 жыл бұрын
የሚገርመኝ ግን ወንዶቹ ቁጭ በሉ ሆኑ ያሳፍራል
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
እረ ተይ በያት በአፍንጫዋ ይውጣ
@nelove7971
@nelove7971 5 жыл бұрын
@@essentiallessentialll1836 አረ በጣም ትገርሚያለሽ ጭራሽ በመቶ ሺ ልሰጠው ቱቱቱ አላደርገውም የእውነት እኔም በምላሳቸው ልሳሳት እችላለሁ ግን በሺ ቤት ልረዳው እችላለሁ እሱንም በራሴ ሲስተም እንጂ እሱ ስላለኝ አላዝንም
@kasutube8310
@kasutube8310 5 жыл бұрын
አይዞሺ እማ ፈጣሪ ላብሺን ጠብ አርገሺ የሰራሺዉ ብር ለሱ ደም ነዉ የሚወንለት የኛ ብር እኮ የሚበላ አይደለም በአንድ ቀን ብቻ ሰንት ነገር አሳልፈን ነዉ እቺን ብር የምናገኘዉ ልብ በሉ እህቶቼ የኛ ብር ምን ምን አለበት መሰላቹሁ እንባችን ላባችን ጉልበታችን ቢያንስ በወር 4 ጊዜ ልናለቅስ እቺላለን የቺ የምትፈሰዉ እንባ ብራችን ዉስጥ አለ ብቻ ምን አይነት ፈጣሪን የማይፈራ ስንት አይነት ሰዉ አለ እንደኔ ባለትዳር ሊወን ይችላል ይህ ቡዳ
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 5 жыл бұрын
Tikkl
@roudabrok694
@roudabrok694 5 жыл бұрын
የሚያቅልን ያቅልናል እህት
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 5 жыл бұрын
ሽቃሊት በማዳም ሞት እባክሽ ልብ ግዥ 🤔🤔
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 жыл бұрын
እኮ በጣምይገርማን Kkkkkkk
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
ክክክ ሽቃሊት አይሸቃሊት የማዳም እሩዝ ልባችን አጠፋዉ መሰለቡን
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
😀😀😀ትክክል እውነት ቤተሰብ አልጦርም አንጀቱ ይቃጠል
@vbyg4211
@vbyg4211 5 жыл бұрын
ክክክ
@mounasager9119
@mounasager9119 5 жыл бұрын
I Love Ethiopia 😂😂😂👍🏽
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና በጣም ጠቃሚ መልክት በማስተላለፋቹ እናመሰግናለን
@Master_ofElements
@Master_ofElements 5 жыл бұрын
ተጫወተብሽ እንደጉድ አረ ሤቶች ምን ነክቷቹሀል አረ ንቁ እኔ ብሬን እንኳን ላላወኩት ሠው ቤተሠብ እንኳን ላኪ ሢሉኝ ችግራቸውን አጣርቼ ነው የምልከው አረ ጠርጥሩ ትንሽ እንኳን
@roudabrok694
@roudabrok694 5 жыл бұрын
እኔም ላንቺልው ቢጤ ነኝ
@roudabrok694
@roudabrok694 5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon እሺ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 5 жыл бұрын
@@roudabrok694 በሥንት ልፋት የተገኘን ብርማ ዝም ብሎ መርጨት ምን ይሉታል
@at8148
@at8148 5 жыл бұрын
Alem Wendimagegnew እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 5 жыл бұрын
@@at8148 መፍረድ እኮ አይደለም ግን ብዙ ተመሣሣይ ታሪክ ሥትሠሚ ትናደጃለሽ እንጂማ ሎጅቷ በጣም ታሣዝናለች
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 5 жыл бұрын
ስልጣን ቢኖረኝ ነሮ ዉሸታም እና የሴት ብር የሚበሉ ወዶችን ከምድረገጵ ነበር የማጠፋቹ የኢትዮጲያ ወዶች ሌቦች ናቸዉ ያሄዋናዉች ይድፋቹ ተከሲሶች
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ግን ሁሉም አይደሉም እኔ ከመጣሁ ጁምሬ፡ fb fbእጠቀማለሁ እዳጋጣሚ አድልጅ፡ ተዋወኩ፡ በጣም እንዋደዳል አ4 አአመታችን ከምላችሁ በላይ በፍቅር ቅልጥ፡፡ ብለናል ግን አምሳቲም አይጠይቀኝም እኔም አልክለትም ካርድ እኳን አልክለትም በቃ ምንም ስለማልክልህ በቃ ተወኝ ስለው እኔ ብር እዳማልፈልግ ታቂአለሽ፡ ፍቅርሽን ብቻ ነው እ
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986 5 жыл бұрын
Isu min yadrgi isuwa ksetchiyu
@مممم-و4م8ن
@مممم-و4م8ن 5 жыл бұрын
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እዉነትሺን
@ኢትዮጵያመመኪያ
@ኢትዮጵያመመኪያ 5 жыл бұрын
መፅናቱን ይስጥሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ የስራውን ይስጠው እድሜውን ሙሉ እንዳለቀሰ ይኑር ይህ አስመሳይ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 5 жыл бұрын
ወንድን ማመን ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እደማለት ነው ባካል ካላያችሁ ወንዶችን አትመኑ ሴቶች እባካችሁ አትሸወዱ🙆
@ayuniayuni663
@ayuniayuni663 5 жыл бұрын
Be akal bitayem eko yaw new fetari enji bazi gize saw ayitamenm
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በአኔም አይቸ አላምንም ወድን ቀብሮ ነው ማመን የስራችውን ይስጣችው እንደዚህ በሴት ልጅ ህይወት የምትጫወቱ ወዶች ሞላጫ ሌባ ምን ይሻላችዋል ግን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 5 жыл бұрын
@@balembalembalem3087 ቀብሮ 😂😂
@yefikirketero
@yefikirketero 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ህሊና ቢኖረው ነው በ እምነቱን ሸጦ ገንዘብ የመረጠው?
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
አረ ይሄሰ ጉድ ነው አይዞሸ እህቴ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሸም ግን ምን አይነቱ ነው በመደሐኒያለም እሰካሁን ከሰማሁት የተለየ ደግሞ የሚገድላቸው ሰዎች ብዛት ሞት ለእርሱ ይሁን አረ ምን አይነት እርጉም ነው
@selamselam6036
@selamselam6036 5 жыл бұрын
ደሞ ለቅሶዉ ብሯን እያሠበ ነዉ የሚያለቅሰዉ
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 5 жыл бұрын
እረ ሴት እህቶቼ ንቁ በሚዲያ ሁሉ የሚሰማው ነገር ይሄ ነው በአሁን ሰዓት you tube face book የማይከታተል የለም በተለይ አረብ ሃገር ላይ የምንኖር እባካችሁ ከንዲህ ያሉ ዋረበሎች ተጠንቀቁ
@ነፂየገብርኤልልጅ
@ነፂየገብርኤልልጅ 5 жыл бұрын
እህቶቼ ይሄ የፌስቡክ ፍቅር ይቅርባችው የተረገሙ ወንዶች የሞሉበት ነው 😥
@muluabrha8601
@muluabrha8601 5 жыл бұрын
እውነት
@ብርሃንሶዶዋ
@ብርሃንሶዶዋ 3 жыл бұрын
ትክክል ግን አይሰሙም
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ 5 жыл бұрын
ኧረ ተጫወተብሽ አይገልፀውም አቤት ጭካኔ ችግር እኮነው እናተ ተመርምሮ እማይፈቀር ነገር ከእንዲህ አይነት ፈጣሪ ይሰውረን
@degnestube3253
@degnestube3253 4 жыл бұрын
በውነት በጣም ያስዝናል እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው እህቴ አንቺም አይዞሽ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ጉድ ነው ይሄ መፃፃፍ ጉድ አመጣ፡፡ አለመማር ይሻላል መሰለኝ በጣም ብዙዎቹ በደል የደረሰባቸው የተማሩ ናቸው
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀአያድርስ ነው በሪከርድ ያወሩ የለ ለመብላት የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 4 жыл бұрын
Hhhhhhh
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 4 жыл бұрын
Eniye kahone sew gare eyetesxsxku neber kaziya biri abedrign silegn mne yastelagna lewode lij bir mbedere new imedebiregna alkutii
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
የስራውን.ይስጠው.እህቴ.በጣም.ጠንካራ.ነሽ.አምላክ.ላንቺ.ጥሩ.ነገር.ይስጥሽ.አይዞሽ.በርቺ.ነገም.ሌላ.ቀንነው
@ኢክሩነኝየaአፍቃሪልኑርላ
@ኢክሩነኝየaአፍቃሪልኑርላ 5 жыл бұрын
በፈጣሪስም ምን አይነት አረመኔነው እደት የሄንሁሉ በደል አድርጎ ህሊናው እረፍት ነፃነት ይሰጠዋል ይዲፍህ እሽ አይዞሽ እህት አላህ ካችጋ ይሁን ማማ
@LololololoL-wl9dn
@LololololoL-wl9dn 5 жыл бұрын
Ayizosh yene wud bizu gizey yagatimal mamaye egziabher kekifu yitebikish enat lesu egziabher yesirawun yisitew
@weynshetashalew4390
@weynshetashalew4390 5 жыл бұрын
ኧረ ፎቶውን በሚዲያ ልቀቂው በላት ለሌሎች እህቶቻችን ደግሞ እንዳይጨወትባቸው
@abebech9480
@abebech9480 5 жыл бұрын
አይዞሽ የሰው ሀቅ ወድቆ አይወድቅም።በዛሬ ግዜ በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆን ይቀላል።
@almetshyeeingida8072
@almetshyeeingida8072 5 жыл бұрын
ዉይይይይይ የስራህን ይስጥህ አወ ስንቶቻችን በሀይማኖት ሰበብ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች ክርስቲያን ነን እያልን ስራችን ከዳቢሎስ የከፋ ስመ ክርስቲያኖች ፌስቡካቸዉን በጥቅስና በስእል አድኖ እያዥጎረጎሩ ስራቸው ሌላ አንደበታቸው ሌላ አባቶቻችን በስምህ ተዎብንብህ እንድንል የዘመኑ ትውልድ በስም ነገድንብህ የምንል የባከነ ትውልድ ሆነናል ሁሉንም አልልም ብዙ ወንድሞች አሉ የእውነት ሰ ሳይሆኑ ሰው የሆኑ እነሱን ያብዛልን በእርግጥ ከህታችንም ትንሽ ስህተት አለባት ባይ ነኝ ግን እንኮን ተበዳይ ሆንሽ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 5 жыл бұрын
በዚህ ዘመን የሚታመነው ሰው ግራ ገባኝ ከባድ ነው ያሁኑ ይባስ ያስብላል ይሄን ሁሉ ዜደ ይሄን ሁሉ ጉዞ የተጓዘው ይህችን ብር ለማግኘት ነው ሱበሀን አላህ አብሽሪ እህታችን ፈጣሪ ጥሎ አይጥልሽም የተሻለውን ነገር ይሰጥሻል አብሽሪ ውዴ ከባድ ነው እኔስ ቃል አጠረኝ አላህ ይርዳሽ
@milanamili6065
@milanamili6065 5 жыл бұрын
ጠያቂው ግን አልተረዳትም ይቺ ልጅ እኮ እድሜዎ ይሄዳል እና ገና ድሮ ያሰበችውን ሀሳብ ላይ ብቻ አትኖርም እኮ እንደማንኛውም ሴት በትዳር ላይ ሆና እየተማረች እየሰራች መኖር ትፍልጋለች " ለምን ሀሳብሽ ቀየርሽ " ማለት አይቻልም
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
Milena Haile ትክክል
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 5 жыл бұрын
እባካችሁ እርቅ ማእዶች የሰውዬውን ፎቶ ለጥፎበት እርሷን እንዳዋረዳት መዋረድ አለበት። እግዚአብሔር ይፈርዳል
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ በምድርም በሰማይም መግቢያሕን የስኦል ኑሮ ያኑርሕ ሕሌና የለሕ በቁምሕ የሞትክ ነሕ ሴቶች ደሞ ትዳር ከፈጣሪ ነው እና ገንዘብ የሚጠይቅ ወንድ ጥቅም ፈላጊ መሆኑን እንረዳ
@sarabznshe2336
@sarabznshe2336 5 жыл бұрын
አይዞሽእህቴ፡ነገየተሻለቀነው፡በእምነትሽጎበዝነሽ፡እግዜአብሄርካንቼጋነው፡ብርአይደለምየበላውመሥሎትነው፡ለጌዜውነውእሣትነውእዴትሆነነ፡እደምናመጣውቦታውላይያለነውየሜቀው
@mesfenlovemesfenlove63
@mesfenlovemesfenlove63 5 жыл бұрын
በእግዝያብሄር ስም ስለጎዳሽ እራሱ ነው የጎዳው በምድርም በሰማይም የፍቅር አምላክ ብድርን ይስጠው አይዞሽ እህታለሜ ጤናሽ ቢቻ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 жыл бұрын
ተው ሴቶች ንቁ እንዴት ሙሉ ቤተሰቡን በመኪና አደጋ ያጣል እናት ና አባት ቢያጣ ሌሌች ቤተሰብ እንዴት ያጣል እንዴት እሄን ሁላን መጠርጠር አቃተሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
በትክክል አጎት ወይምሌላዘመድ አለህወይተብሎለምንአልተጠየቀም ካንቺየቤተሰቦችሽ እውርነትያሳዝናል እግዚአብሔር ያጽናናሽ
@Lenafekr
@Lenafekr 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታርክህ ነው በእግዚአብሔር ስም እንዲህ እየነገደ በእንባውና የሕይወት ታርኬ ነው እያለ ያልሆነ ነገር እየተናገር ከስዋ አልፎ ተርፎ ቤተሰቦቹዋን ያሳመነ ሰው የቤተክርስቲያን አባቶችን እያናገር ይዬ ሁሉ እያርገ ውሸት ነው የሚል ሰው ማን አለ. ውይኔ እግዚአብሔር አምላክህ መጨርሻችንን ያስማርልን ያሳዝናል አይዞሽ እህታችን ቅጣቱ ከእግዚአብሔር ያገኝዋል
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
እኔ የሣቀኝ የራሡ ማታለል ሣይሆን ቤተሠብን መፍጀቱ ነው እዩጩፋ ነው እንዴ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆 ፎቶውን ፖሥቺ ለሌላሠው ማሥተማርያ እንዲሆን
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የሳኩት አነጋገርሽ ነው 😂😂😂😂
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
@@አማንየፍቅርሰው ምናባቴ ላድርግ 😆😆😆😆🙋
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 жыл бұрын
የልጅቱን ችግር አስረሳሽኝ ያንች ኮመንት ደግሞ ክክክክ
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
@@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 😆😆😆😆🙆🙆🙆
@helenteshome2665
@helenteshome2665 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እሱዋን ብቻ እይደለም ቤተሰብዋንም ጭምር ነው ያታለለው የጁን አይጣ ጥሩ ትምህርት ነው ለኛም
@at8148
@at8148 5 жыл бұрын
የባሰ አታምጣ ነው አሁንደግሞ ሀይማኖቱን ቀይሮ ሌላዋን እንዳያታልል ፎቶውን ካለሽ ፖስቺው ቅልስልስና አልቃሻ ወንድ ሁሌም ሌባ ነው የእጅ ያግኝ
@edenteshome8775
@edenteshome8775 5 жыл бұрын
Baune sate emtamine yliem hulum litikem new ymtamine yliem setochi huligeze tolo libe erasene aslifo alimstete 🤔🤔🤔🤔🤔
@sofiasofi2574
@sofiasofi2574 5 жыл бұрын
😭😭😭😭ብር አላኩም እጅ እኔም ደርሶብኛል
@at8148
@at8148 5 жыл бұрын
Sofia Sofi አይዞን ወንድ ሁሌም ግፈኛ ናቸው
@muluabrha8601
@muluabrha8601 5 жыл бұрын
አህቴ ሃይማኖት ሽፋን መጡ እኮ
@JKGedlu
@JKGedlu 4 жыл бұрын
እህቶቼ፤ ወንዶች ስለፀበል፤ ስለገዳም፤ ስለታቦት፤ ስለአርሴማ፤ ስለድንግል ከጀመሩ ቶሎ ሽሹ። የዘመኑ ታክቲክ ሆኗል።
@serkalemfekery3873
@serkalemfekery3873 5 жыл бұрын
መብላቱዋን ሣታውቅ እጅዋን ታጠበች አሉ አያቴ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
የኔ እናት በምላስ አደሮችን ምላሳቸውን መቁረጥ ነበር አንቺ የተበላሽው በባዓድ ሠው ነው እኔ ግን በእናቴ ልጅ ልጄ እናቴ ብላ ስታለቅስ ባጠገቡ ደም እባ ሣለቅስ ነው የወጣሁት እሱንም አይቶ የስጋ ጨካኝ ሆነብኝ ብሩ ሣይሆን እምነቱን ገደለ በዛ ላይ ከባለቤቴ የሰራነው ገንዘብ ግን አበረታኝ ገንዘብ ጠፊ ነው በሠው ላብ የበሉት ጭንቀት እንጂ ነግደው አያተርፉም አንቺ ብቻ ኑሪ እጥፉን ሰርቻለሁ አንቺም ነገ ትተኪዋለሽ ፈቅር እምነት የተሠጠን ስጦታ ነው ግን በርካሽ ገንዘብ እናባክነዋለን መልካሙ ሁሉ ለመልካሞች።
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የእኔ ታሪክ የምታውሪ መሰሎ ታይኝ እኔም ገጥሞኛ ልክ እንደ አንቺ😢😢😢😢
@rozapk6959
@rozapk6959 5 жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ ውድ እንባዬን ያስጨርሰችኝ
@abiyeassaallaanegn1782
@abiyeassaallaanegn1782 5 жыл бұрын
ጉድ በል ያገሬ ሰው እኔ አላገባ ባል አልፈልግም ባሌ ብሬ ነው ።
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ኧረ ሩሳቅሽኝ kkkkkkkkkk
@የማሪያምየማሪያም
@የማሪያምየማሪያም 5 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 5 жыл бұрын
Kkkkk
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ 5 жыл бұрын
Kkkk😂
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ
@አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ 5 жыл бұрын
እኔ የምለው እኔ ግራ ያጋባኝ እስዋን ያታላት እስዋን ያጭበርብራት ቤተሰቧን እንደት ያታልላል እንደት ቤተሰቧን ጉድ እኮ ነው ይህ እኮ ያታለለ አጎቷን ፣አባቷን ፣ቄሶችን ፣የነብስ አባቶችን ነው ፣እረ ጉድ ነው። በአላህ ከዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን ከዚህ አይነት ፈተና ይጠብቃችሁ እህቶች ጉድ ነወወ አረብ ሀገር እኮ አንድ ብር እንደት እንደምመጣ እያንዳዱ ሰው ባወቀው በተረዳ ነበረ እፍፍ እህቴ ቃል አነሰኝ ምን እንደምልሽ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ስባሀን አላህ.ይገርማል
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@በፍቅርእንኑርፍቅር
@በፍቅርእንኑርፍቅር 5 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል እምነትን በገዘብ እሚለወጥበት ዘመን እግዛብሄር ሆይ ልቦና ይሥጠን አይዞሽ እህታለም አቺ በሀይማኖትሽ በቃልሽ ተገኝተሻልና ሥለሆነው ነገር አትፀፀቺ አትዘኚ ሁሉም ነገር አምላክ የፈቀደው ነው እሚሆነው ለሡ ለራሡ ነው የሂሊና ፀፀትና አይሚሮውን ሢወቅሠው እሚኖረው
@መቅደስእናሰላምአበራ
@መቅደስእናሰላምአበራ 5 жыл бұрын
አንች ግን ጀግና ሁኝ ለብር አትጨነቂ ነገ ላላ ቀን ነው እኔ ባንች ቦታ ሆኜ እራሴን ስፈትሸው በጣም ደካማ ነኝ
@sofiamohammed7591
@sofiamohammed7591 5 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል እንደዚህ አይነት አጭበርባሪ ወንዶችን ፎቶውን በሚድያ ላይ ሸር አድርጉት ሌሎች እህቶችን እንደዚሁ እያጭበረበረ ይሆናል
@naeemajamal9853
@naeemajamal9853 5 жыл бұрын
በጣም ይስዝናል ይገርማል አይዞሽ እህት አላህ ሁሉም ይስካልሻል ብቻ አቺ ጠካራ ሁኚ
@hayatmoha4118
@hayatmoha4118 5 жыл бұрын
አንችን አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ግን በጣም አናደሽኛል ብትሸወጅ ብትሸወጅ እንደት በ2011 ትሸወጃለሽ ስንት ነገር ተምረን ልብ የገዛንበት ዘመን ላይ ቆመሽ መክሰርሽ አብሽቆኛል የምር
@ametemariyam4424
@ametemariyam4424 5 жыл бұрын
ሎቱ ስበአት እንዴት ያለ የሰለጠነ ባለጌ ነው ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ከነቤተሰብሽ አይዞሽ ጌታ ያዘጋጀልሽ ይኖራል እረ ፎቶዎን ለጥፉት ከነስሙ ይሄን ጉደኛ ሰው
@sofimohammed9419
@sofimohammed9419 5 жыл бұрын
የዚህ የሠውዋ፡ፎቶ በሚድያ ይለቀቅ ሌላም ሊታልል ይችላል ግን መቸነው፡ ልብእምንገዛው እህቶች ኧረ ተው ጠርጥሩ
@arega3874
@arega3874 5 жыл бұрын
ድንግል ማሪያም የእጅን ትስጠው ምን አይነት የተረገመ ስው ነው በእግዚአብሔር ስም ሚነግድ እረ ምን አይነት ወንድ ነው የሞላው
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 5 жыл бұрын
ይሔ አይሁድ በፈጣሪ ቃል የሚነግዱ የዘራከውን ታጭዳለህ እህቴ አይዞሽ እንኮን ጤነኛ ሆንሽ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 жыл бұрын
ምናለ ደሞ ውሸት መሆኑን እያወቀ ሰርጉን እንካን ባያስደግስ አፈር ይብላ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
አይቀር.አፍር መብላቱ
@paulosrussom7966
@paulosrussom7966 5 жыл бұрын
Seytan aydel leman yasbal esu
@almightlord1579
@almightlord1579 5 жыл бұрын
እንዲ ናቸው እንዴት ሰው ይቀመሳል ግራ የተጋባ ነገረ እኮ ነው
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህን ያህል ደለለሽ አንች ምን ታረጊ በእግዚብሄር ቃል በሀይማኖት ነው ቁማር የተጫወተ ፍጣሪውን ነው የከዳ ከእንደዚህ አይነቱ አስመሳይ ሰው ይሰውረን በሰማይ በምድር ይቃጠልበታል
@almeshey6262
@almeshey6262 5 жыл бұрын
እኔግን እዚሁ አረብ አገር ስላለው ስቃዩን ፈተናውን ጉጉቱን መከራውን ብቸኝነቱን አውቀዋለው መከዳትንም አይቼዎለው እኔግን አሞኛል አይዞሽ ጠንካራነሽ ይሄ ሁሉ ብር ሰጥቼ ቢሆን ኖሮ እራሴን አጥፍቼ ነበር አድንቄሻለሁ ታጋሽ ነሽ አይዞሽ ከዚ የተሻለ ታገኛለሽ በርቺልኝ
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
በጣም የሚሳዝን ታሪክነው ይሄ ነገር ግን ካሁን በፊትም አድ ታሪክ ሰምቻለሁ ካሜሪካን የመጣ አገባሻለሁ ብሎ በቤተክርስትያን መቶ ድግስ ከተደገሰ ቡሀላ ባለማዊ እንጋባ ብሏት አድ እህት ስትናገር ሰምቻለሁ እባካችሁ እህቶቼ በእምነት ሽፋን የሚመጡይን ሰዎች አትመኑ እግዚአብሔር ላች ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ እሱን ተይው የጁን ያገኛል እኔ ላድቀል ስልጣን ቢሰጠኝ እደዚህ ያሉትን ስብስብ አድርጌ ቂልጦ ነበር የማርጋቸው
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ሴቶች ችግራቸው በእራሳችን ካልደረስ አሂገባንም ብዙ ስውች ክእኔ ተማሩሁ ብለው የእራሳቸውን የሕይወት ታሪክ ነገሩን እኛን መምክር ድንጋይ ላይ ውሃ ማፈስስ ነው ወንዶች ላይ አልፈርድም. እና ሴቶች ነን ባለ ጌሆች እያንዳንዳችን በእኛ ላይ ካልደረስ እንደ ቡና ቁርስ አሂገባንም
@ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ
@ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ 5 жыл бұрын
እንደው እሄን ሰውየ ባገኘው ገድየው እጀን አስረክብ ነበር በጣም ባለጌ ነው እረ ባካችሁ አንዳድ ወንዶች ተው እረ ግፍ ነው
@bettybetty3006
@bettybetty3006 5 жыл бұрын
ይህንን ያደረከው ሰው ግን ምንም አልልህም የጅህን ብቻ ይስጥህ
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 5 жыл бұрын
እረ ጉድ ጉድ ጉድ ዘድሮ ሁሉንም ቤተሰብ ጨረሰ ጎረቤትም ጎዳኛም ምን ቀረው እናት አባት አቤት ተመስገን በይ ብቻሽን ቢያገኝሽ ይገልሽ ነበር ፅናቱን ይስጥሽ እህት
@zebibayimer2540
@zebibayimer2540 5 жыл бұрын
ሁሉም ወንዶች ባይሆኑም አብዘሀኛወቹ ግን ሌባ በጥራቃ አውሬወች ናቸው አላህ የስራውን ይስጠው እጅሽ ላይ ይጣለው ምን ጉድ ነው አይዞሽ እህቴ
@ሲሀምነኝየመርሳዋሲሀም
@ሲሀምነኝየመርሳዋሲሀም 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እረ ወዶች ተው አይዞሽ እህት
@jdnhhehw4654
@jdnhhehw4654 5 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ለምን ከሌላዉ አይማርም እዴ
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 5 жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ ህይወትሽን ያላጠፋሽ ብሩ ይገኛል ህይወት አይገኝም መጨረሻሽን ጌታ ያሳምርልሽ እህቴ አይዙሽ የዘላለም ፀፀት ውስጥ ነው የሜገባው መስሉት ነው የስራውን አያጣውም ጌታ ያስብሽ ውድ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 5 жыл бұрын
አቤት እንደዉ ሰዉኮ አሁን ደሞ ሀይማኖትን ሽፋን በማረግ ዘረፋ በስመአብ በወልድ የሚገርም ሰዉ ነዉ አይዞሽ እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ እማ ጋይሶች እስኪ መልካምነት አይከፈልበትም በዚህ አጋጣሚ ሙሌን እግዚአብሔር ይማርህ በሉት እስኪ
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 5 жыл бұрын
ማማየ አች እግዚአብሔርን አምነሺ እትወድቂም በውነት በውነት በውነት ይኔህት እመኝ እጅ አትፍሪ ካመድ ያነሳል ፍታሪ የበለጠ ያደርግልሻል መድሀኒ አለ ም አውቅሻለሁ እህቴ በምነትሺ ጠካራ ነሺ እምነትሺ ያምሺው እይጥልሺም አይሺ ማር የበለጠ ይስጥሻል የኔ ውድ ይህንን ባች ላይ በመስማቴ እደስው በታም እዝኛለሁ 😭😭😭😭 ግን ሀስንሺን እግዚአብሔር ወደደስታ እድሚቀይረው ሙሉ እምነቴ ነው እሱግን በሀይማኖት ሺፍን የቀለድው እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ያዋርደዋል
@ametemariyam4424
@ametemariyam4424 5 жыл бұрын
እሰይ ደግ አረገ ሴቶች ምን አጃጃላቹ ሰው ከጠፋ ቆይቷል ከቤተሰብ ውጪ ወደ ውጪ
@wafaambarak9757
@wafaambarak9757 5 жыл бұрын
Wawwww
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 5 жыл бұрын
ትክክል
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
yasazanal Eadenezih Aeyanet swechn Eagazabahir Labona yasatachw
@እሙዪስራነኝኢንሻአላህእሙ
@እሙዪስራነኝኢንሻአላህእሙ 5 жыл бұрын
ወይ ወዶች ባሌንም ልጠረጥረዉነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አብሽሪ እናትየ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 2 жыл бұрын
እሙዬ ሁሉም ይመሳሰላሉ እንጂ አንድ መሆን አይችሉም
@ortodoxmezmur3740
@ortodoxmezmur3740 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
አትፍርዱብኝና እንኳን ለወንዲ ለቤተስቦቸ እንኳን ያለ ምክንያት ጠቀም ያለ ብር አልክም ምነው ሽዋ እንደት ሁነን ብሩን እንደምናገነው መቸም አርብ ሀገር ለኖራችሁ እህቶች አልነግራችሁም ታውቁታላችሁ እህቴ አይዞሽ እሱ ምንም አይጠቅመውም በጣም ደፍር ከአንዲ ስው የማይጠበቅ ስይጣናዊ ስራ ነው ። ምነው እንዲህ በስው ነፍስ ባይጫወት ዋ ለነፍሱ ያገኘዋል ግደለም😥😥
@rim1060
@rim1060 Жыл бұрын
She is very strong ..
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር የስራውን ይስጠው ጭራሽ አሁንማ ደግሞ ሀይማኖተኛ መስለው ነው የሚቀርቡት እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
@خديجهحبش-خ3س
@خديجهحبش-خ3س 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ወንድ ካዲ ነው እግዚአብሔር የሆዱን ይስጠው ሴቶች አትሞኙ በተለይ አረብ ሀገር የምንሰራ ሴቶች ሞኝ ነን
@አምላኬታርኬንቀይረው
@አምላኬታርኬንቀይረው 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳስ እህቴ ያች ፈተና ከባድ ነው
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
አይፍረድ.ነው.ምስኪን.በላት.መርዝ.ይሁንበት.የሀረብ.ሀገር.ስራ.የምያውቅ.ያውቀዋል.
@adutube9951
@adutube9951 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁለችንም መስተወልን ይስጠን እውቀት ከትምህርት ቤት እንማረላን ስና ምግባር ከቤተሰቦቼ እንኳን የአረብን ሽንት ቤት አርጌ አራት መቶ ሺ ብር ልበለኝ አራት ብርም ከእኔ አያገኝም ወንድ ልጅ እንዴት ደክሜ እንደመመጠ እኔና እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያቀው
@weynshetashalew4390
@weynshetashalew4390 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኢኡይ የፈጣሪ ስም መጫወቻ ሲሆን ያሳዝናል ፈጣሪ ትእግስቱ
@barrkatt423
@barrkatt423 5 жыл бұрын
በጠምታሰስታሸል፣መጀመረየቤት፣መየትነበረብሽ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 5 жыл бұрын
ይቅርታ ለሰው የማላስብ ሰው አደለሁም ነገር ግን በጣም አናዳኝ አለች ለምን ብትሉ አረብ ሀገር ከነበረች በየሚዲያው ብዙ ነገር ሲነገር እንሰማለን ብዙ እህቷች ሲያለቅሱ እና የምን እከፍነት ነው 400 ሺ ብር ለወድ የምትሰጥ እከፍ ብየሽ አለው በቃ ከቶ አረብ ሀገር ሰርተሽ ለወድ አረ ወደዛ አላዝንም ለምን እሄ የተበላበት ሙድ ነው
@sofimohammed9419
@sofimohammed9419 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ያንችን ሀሳብ እጋራለሁ ።
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ትክክክል .ብዙ.እየስማን ነው በሚድያ...ክቶም .ለማላውቀው.ስው እርርርር ይገርማል
@serkalemgetaneh8580
@serkalemgetaneh8580 5 жыл бұрын
ayyiiiiiii:wendochei:yeserahin:yestihi
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 3 жыл бұрын
ይገርማል እኔ እንደውም ሀይማኖት ሀይማኖት እሚጫወት ሰው እፈራለው😂 ሲቀጥል የፌስቡክ ፍቅረኛ ሂወት ከማመሰቃቀል ሌላ ቁም ነገር የለውም የዚች ደሞ የተለየ ነው
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 5 жыл бұрын
ሀረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ የዋህነታቹ መብዛቱ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ በዚህ ጊዜ ከአንድ አምላክ ውጪ ቤተሰብንም አትመኑ የተወሰነም ቢሆን መጠራጠር አለባቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይጠብቀን
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 жыл бұрын
እንነቃ ዘንድና ከወጥመድም እንድን ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳ እንጂ መፍረድ ከባድ ነው ሰው በሰላም እንዲህ ይደነዝዛል ? ላም አለኝ በሰማይ በሚልና ድራማ እየሰራ ብሯን ቀስ በቀስ ሙልጭ ያድርጋት ? ጌታ ይታደግ ከእንደዚህ አደጋ ይሰውር
@የረዳኝንእግዚአብሔርአመሠ
@የረዳኝንእግዚአብሔርአመሠ 5 жыл бұрын
አረ ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው በቃ እኛ ሴቶች ልባችን እደጡታችን ሆነ እባካቹ እህቶቼ አረብ ምራቁን እየተፋብን እያመመን እየራበን ቤተሠብ እየናፈቀን ግን ወንዶች እባካቹ ልብ ይስጣቹ እኛ ሴቶች እህቶቻቹ ነን እኮ አረመኔ አትሁኑ አስተውሉ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
😂 🤣 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማእዘን ራስ ይሆናል ..እለ ...🤣ይሄን ታሪክ መቼም አልረሳውም 😂
@asiahamza4514
@asiahamza4514 4 жыл бұрын
kkkkkkk
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
እውነትሽን ከሆነ አብራችሁ የተነሣችሁት ፎቶ ፖሥቺው ሌላ ሠው እንዳይታለል ለሌችም ማሥተማሪያ ይሆናል የውነት ከሆነ 😏😏😏😏😏
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 5 жыл бұрын
Gud new weshet Afetateru chekane menem enkuwan kesuwa ayine bisewerem kehilina eser ayameltem esuwa tenkera besera genzeb tagegnalech kalefew temera
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 5 жыл бұрын
ቀሲስ አንድነት ቃለህይወት ያሰማልን
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማረና ክርስቶስ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
Fitsum Girma ፍፄ ማር አያሳዝንም ታሪኩ በመአብ እፍፍፍፍ
@linayoutube3411
@linayoutube3411 5 жыл бұрын
እሷስ ይህን ያክል ሀብት አለኝ ሴላት እንዴት አመነቸው ስታሴቤው እሱ ሴት አጥቶ ይመስላታል ትንሽ ማሰብ አትችልም እንዴ እኔ አታሳዝኔኝም ምክንያቱም ሀርብ ያሳለፍሽው ህይውት ትዝ አይልሽም እግዞ ልብ ስንት አይነት ስው አለ?
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 жыл бұрын
@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ በጣም ማሬ ልቦና ይስጠው
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ 5 жыл бұрын
Yeserahene yestehe lela menme ayebalme ehete anche gen yefesese weha ayetafeseme ayzoshe tenkara mehon albshe emegnegn tenkara kehonshe telke dereja tedershales ayzoshe 🙏💚💛❤😘
@Amdo.m
@Amdo.m 5 жыл бұрын
በጣም ያሰዝነል እባካቹሁ አንዳንድ ወንዶዎች የሰዉ የሰዉ ነው አሁን ይህች እህታችን ምን ትሁን ሰዉ ቤት ላፋት ያመጣች ብር ታበላች የምገራም ሌባ ሀይማኖትን ከላላ አደረጎ ዘራፋሸ
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 5 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ይኔ እህት እንካንም እች ብህይወት ኖርሺልኝ ዋናው ነገ ር አች በህይወት መኖርሺ ነው ሊላው ትርፍ ነው የወስደው ብር ነው ያውም ሀይማኖትቱን ፍጣሪውን ክዶ!!!!!!! እዳአስተያየት ግን እደው ሳትጋቡ ብርሺን መስጠት የለብሺም ግን ያው በምድር ላይ የስው ጥላት ስይታን ነው እሱነው ያሳስትሺ አይሺ ማማየ ጊታችን መድሀኒታችን እንኻን በሚወደው በይሁዳ እሳልፎ ተሺጥዋል ግን ለዘላለም ወድቆ የቀረው እሱ ነው እግዚአብሔር ለዘላለም በክብር ይኖራል እና የደርስብሺ የገዘብም በተለይ የስነልቦና ብቻሁሉም ነገር ካባድ ቢሆንም እግዚአብሔርን አብዝተሺ አመስገኝ ክርስቲያን ተስፈ አይቆጠረም 💜👆 የኔ እህት ድግል ማርያም ብርታቱን ትስጥሺ እዛኝትዋ እስዋ ስው ማርጋጋት ይቻላታልና አምናለሁ እኔም በምነት በትንሹ ያች አይነት ሊደርስብኝ እስዋ ናት ያወታችኝ አችም ታቂዋለሺ እህቴ እደራሻሺ ጠፍቶብኝ በምን እደማገኝሺ እጥቻለሁ ?
@yadotden6703
@yadotden6703 5 жыл бұрын
ተማሩ እንማር እባካቹ ሴቶች ለወንድ ብራቹ። አትስጡ
@tsegaatakiletseyoum8638
@tsegaatakiletseyoum8638 5 жыл бұрын
Ergetagna nagn geza yefge enge egzyabher zeme ayeleme. Ehta ayezosh yatameneshiw amelake kanchegar naw. Esu gene basaw hewite sayehone barasu hewite tachawte lasua sayehone lasu azenku 😭😭
@የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
@የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ 5 жыл бұрын
እኔ እንኳን ፌስቡክ ላይ አዉቄ ገና ላላገባሁት ይቅርና ለገባሁት ባሌም አምኜ ሳንቲም አልሰጥም ያዉም የልጆቼ አባት ደሞዜን እንኳን አላሳዉቅም
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ ጎበዝ 👏👏👏👏
@wagayesadik3434
@wagayesadik3434 5 жыл бұрын
አይዞሽ የበለጠ ታገኝለሽ በርቼ እግዚአብሔር ይረዳሻአል
@weynshetashalew4390
@weynshetashalew4390 5 жыл бұрын
ወይኔ ሴት ልጅ የሌባ ወንዶች መቀለጃ ስንሆን ያሳዝናል ፈጣሪ እንዲህ አይነት ሰው ይጠብቀን እራሳችንም እንጠንቀቅ
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ሤቶች ወንድ ሀብታም ነኝ ካለ አደጋ አለው ኤጪ ኢቺ የመጨረሻ ሠገጤናት የውነት አይመሥል ሠው ምናልባት ትንሽ ብር ሊሠጥ ይችላል ይሄንን ሁሉ ብር 😂😂😂😂😂😂😂😂
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/EPISODE#8
1:03:55
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 216
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36