Ethiopia: በእርቅ ማእድ ሚስት አጠገቤ ሆነህ ሌላ ሴት አፈቀርኩሽ ስትል ሰምቼ ላንተ ይቅርታ ማድረግ ከበደኝ ስትል...

  Рет қаралды 74,440

Sami Studio

Sami Studio

5 жыл бұрын

Пікірлер: 257
@sabrinamichael3200
@sabrinamichael3200 5 жыл бұрын
አይይ በጣም ይገርማል ጎረቤቴ በተመሳሳ ሁኔታ በቃሃኝ ፍታኝ ብላው ከዛ ምሎ ተገዝቶ ጫማዋ ላይ ወድቆ በልጆቻችን ከእንግዲህ ምንም አላረግም ብሎ ከዛ ልክ ሲወጣ ተከትላው ስትወጣ ከምትጠረጥረው ሴት ጋር አየችው እሱ አያያት በሞባይል ቀርፃ ከዛ እንደተመለሰች ልጆችዋ ይዛ ወደ ቤተሰቦችዋ ጋር ከዚያ ደወለላት የት ሄድሽ ሲላት የፈለኩበት ብላ ዘጋችበት እሱ ጉዱን አላወከም ከሰሳት ከዛ ፍርድ ቤት ቀረቡ እና ፎቶውን አሳየች በቃ እሱተቅለስልሶ ነበር የሚናገረው ከዛ ሁሉንም ነገረቻቸው ከዛም ተፋቱ ማለት ነው ኦሮሞ ምን ይላል መሰላችሁ ሃርኪ ሃነ በሬ ዮሀርከ ሙረእነ ዶሉ ሶሰሃ ይላል ወደ አማርኛ ስቀይረው ሌብነት የለመደ እጅ ቢቆርጡት እንኳን ቀሪው አካል ይንቀሳቀሳል ማለት ነው ያለምክንያት አይደለም ይህን ምክንያት ስላለኝ ከጋብቻ በፊት በደንብ ቢተዋወቁ ጥሩ ነው የጅብ ችኲኩል ቀንድ ይነክሳል እንዳይሆን አመሰግናለሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@habeshahabesha7180
@habeshahabesha7180 5 жыл бұрын
wow
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
ሰውኮ መቼም አይታወቅም ዛሬ አውቀዋለሁ ተብሎ ከ2 አመት በኃላ ሌላ ሰው ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳ እንጂ
@tigistwasse9654
@tigistwasse9654 5 жыл бұрын
Sabrina Michael እዴት ይሄን በግ ታረቀዋለች የማይረባ ሲያወራ እሮጦ ያሸነፈ ይመስላል ደሞ ፍቅር ተርቤ ይላል ፍቅር ሳይሆን ስሜት ነው ል
@eses143
@eses143 Жыл бұрын
አዉነት
@user-wo7pg9st3c
@user-wo7pg9st3c 5 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሁሌ ሲርመጠመጥ ብትይዘው ፍቅር አሰጠይም ሚስቴ ይላል አፈር ብሉ
@habeshahabesha7180
@habeshahabesha7180 5 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@user-ob4ed7mm5e
@user-ob4ed7mm5e 4 жыл бұрын
እራ በህግ አምለክ
@safousafou9550
@safousafou9550 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መታረቃችው እድለኛ ነበር ግን አያያዝ ጎደለህ ይሄን የመሠለ ልብ እያለት ሌላ ቦታ እንደወጥ ቀማሽ አደረገህ ኤጭ
@missyoudadevertimeripmydad7369
@missyoudadevertimeripmydad7369 5 жыл бұрын
ወንዶች እኮ ደም እንደቀመሰች ውሻ እዛም እዛም ማለት አመላቹ ነው እህቶቼ ምንም ብትወጂው እራስሽን አትጣይ
@-etforksahlu7488
@-etforksahlu7488 4 жыл бұрын
Kkkkkkk🤣🤣🤣
@-etforksahlu7488
@-etforksahlu7488 4 жыл бұрын
Yenen bal yhi comment aychemrm::
@user-xu6bb7wv2x
@user-xu6bb7wv2x 5 жыл бұрын
አቦ ድፍት ያርግህ ኢሄማ መቼም አይለወጥም መፍታት አለብሽ
@jitukebede1766
@jitukebede1766 5 жыл бұрын
ፍቅር መራብ ማለት ምን ማለት ነው? ....እኔ በሰጠሁት ልክ ነው መጠብቀው እና ፍቅር አጣው (ጎደለ )ስንል እኛ ምን ያህል ፍቅር ሰጥቻለው ማለት አለብን ....ብዙ ግዜ ወንድ ይወስልትና ከባለቤት የጎደለ ነገር ስላለ ነው ይላል ....ለምን አጎደለች እኔስ ምን ባረግ ፍቅሬን ማሶመር እችላለው ማለት ቢለምድ ጥሩ ነው ከሚባልጉ ...
@mulumeresa7542
@mulumeresa7542 5 жыл бұрын
እውነት፡ነው፡እጅ፡ታጥቦ፡መቅረብ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ሰጥቶ፡መቀበል፡ነውተጋግዘን፡ተከባብረን፡ያንውረን
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
Wow ደስ ይላል መታረቃችሁ፣ ባል ተብዬው ግን የእውነት ጥሩ አላረክም መቼም ከውስጧ የማይጠፋ ነገር ነው ያረከው፣ ግን እንኳን ባለትዳር እኔ ፍቅረኛዬ ሲወሰልት ደርሼበት ወዲያው ነው ቀይ የሰጠሁት፣ ምንም ይቅርታ ቢደረግ እንደዚህ አይነት ነገር ከውስጥ አይጠፋም ለማንኛውም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ🙏
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
እህት ፍቅረኛ እና ትደር ይለያያሉ ሣትገቢበት ስለሆነ ኣመሉን ያወቅሽ በጊዜ ተገላገልሽው ትዳር ሲሆን የለመድሽውን ሠው ማጣት ይከብዳል ።
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 жыл бұрын
Ehti tedar ena fekrehn yelyayale tedar kebad new
@yeethiopiahabesha3868
@yeethiopiahabesha3868 5 жыл бұрын
This is why i choose to be single.
@user-kt2of8cl1z
@user-kt2of8cl1z 2 жыл бұрын
1
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ እቃውን ቆርጦ ለድመት መስጠት ነው ያለበለዚያ አርፎ አይቀመጥም ልክስክስ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
ክክክ
@emebettades3150
@emebettades3150 5 жыл бұрын
ንጉስ መሆን ከፈለክ ሚስትህን አንግሳት ምክኛቱም የንጉስ ባል ንጉስ ነውና አንተ ምን እያረክ ነውና ከሦአ ፍቅር ትፈልጋለ Besemetoa Atechewat Arefeh Tekemet Miskine Setasazene!!!! esua
@user-gy7go3dv1t
@user-gy7go3dv1t 5 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች እኔ በራሴ ምንም አልልም እግዚአብሔር ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈላችሁ እላለሁ ብዙ ነገር ነው የምትታደጉት ልጆችን ያለወላጅ እንዳያድጉ እንድሁም ዝሙትን ብቻ አለማዊ ስራ ይመስስላል እንጂ መንፈሳዊ ስራ ነው የምትታደጉትና ፈጣሪ ይርዳችሁ ሌላው እባካችሁ ሴቶች የሰው ትዳር አትበጥብጡ እንኳን አይደለም ትዳሩን ሳይፈታ ገና ለገና ስምምነት የለኝም ስላለሺ የሰው ባል ማማገጥ ሀጢያትም ወንጀልም ነው ወንዶች /ባል ተብየዎች እግዚአብሔር ፍሩ እናንተን ቀብሩ ነው ማመን ለነገሩ ልቦና ይስጣችሁ ተወሰኑ ለምን ትዘላላችሁ ለምን እኔ የምወደውን የ4አመት ፍቅረኛዬን ያጣሁት በሴት ነው ምንም እንኳን ሳላጣራ እሱ በነገረኝ ነገር ብቻ አምኜ ማፍቀሬ ስህተት ቢሆን በስራ ምክንያት ተዋወቅን ወዳው ተግባባን የፍቅር ጥያቄ ቀረበልኝ ከመቀበሌ በፊት ፍቅረኛ ሌላ የሚያስባት ሴት ካለች ብዬ ጠየኩት ምንም የለኝም ነበረችኝ ግን 2አመት አልፎናል ከተለያየን አከተመ አለኝ በቃ ሌላ ነገር አልጠየኩም ጥያቄውን ተቀበልኩትና ከትንሺ ግዜ በኅላ አረብ ሀገር ገባሁ4አመት ቆይቼ ሀገር ገባሁ አንድ ቀን አብረን ቁጭ ብለን ደወለች ማናት ስለው ወንድ ነው ደግማ ደወለች ካጠገቤ ሄዶ ሲያወራ ተጠራጠርኩና ሳዳምጥ ሴት ናት ከዛ የሆነውን ሁሉ መቀበል ከበደኝ ጠየኩት የዶሮ ፍቅረኛዬ ናት ዝም ብላ ነው ምናምን አለኝ ለምን ድሮ ከና ውጭ ሳልሄድ አልነገርከኝም 2አመት አልፎናል ከተለያየን ለምን አልክ ስለው አንቺን ላለማጣት ነው እሷን አልፈልግም ብሎኝ ቁጭ በውስጡ ብዙ ታሪኮች አሉ አጠር ሳደርገው ለግዜው ተዘጋጋን ለተወሰነ ደቂቃ እስከ አስብበት ማለት ነው ከዛ አወራን እኔ በውስጤ ወዳው ፍቅሩ ወጥት ነው ያለልኝ ጥልት አደረጉ ውሸታም ሰው ያስጠላኝም ስለነበር ከአጠገቡ እስከምሄድ እንደመታረቅ ብዬ በ2ወር ቆይታዬ ተመልሼ ስደት ልክ ስልኩን ከስልኬ ላይ የደለትኩት ኢትዮ ኤርፖርት ነበር ከዛ በጎደኛቼ ሊያስሞክረኝ ምከረ ይቅርታ አድርጋልኝ ምናምን ስልኬን ያውቀው ስለነበር በviber ተጨቃጨቅን እንደማልፈልገው ነገርኩት እስከ 7ወር ድረስ ተስፋ አልቆረጠም ነበር አሁን የት እንደጠባ አላቅለትም ምክንያቱም ወንድ ማለት ውሻ ነው ወደ ትፋቱ የሚመለስ ግን ሁሉም አይደሉም ታማኝ ሰዎች መኖራቸውን አልዘነጋም
@afnanhmh6644
@afnanhmh6644 5 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ የኔ ታሪክ መሠለኝ ዉይይይይ ወንዶች በጣም ይከብዳል እኔም ግራ ገብቶኝ እየኖርኩ ነዉ መፍትሄዉ ምን ይሆን
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 4 жыл бұрын
በይቅርታ ማሸነፍነው
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 жыл бұрын
ይቅርታ ብቻውን መፍትሄ የለውም የችግሩን ምንጭ አውቆ ማድረቅ እንጂ
@zzarbi851
@zzarbi851 5 жыл бұрын
እኔ ግን መታርቃቹ አልጣመኝም የሆንክ ባለጌ ምን አባክ ትባልካለክ በአለትዳር ሆነክ የሆንክ የማትርባ አሁንስ እንደማትዬድ በምን እርግጠኛ ትሆናለች ግን የስራን ይስጥክ በስው እይወት የምትባልክ
@user-kn1lv3ts5s
@user-kn1lv3ts5s 5 жыл бұрын
ባል ተብየው ልክስክስ
@nsibaakmel3877
@nsibaakmel3877 5 жыл бұрын
በጠም የሰዝነል እኔ ብሆን እሺ አልልም ምክንያቱም ነገም ሌላ ቦታ መሄዱ ስለመይቃር አራ ወንዶች አላህን ፍሩ
@esmusofi8724
@esmusofi8724 5 жыл бұрын
ወንዶች አትበይ ሴትም ሞሎቶዋል ደሞ ሁሉም አንድ አደለም
@hanieh4374
@hanieh4374 2 жыл бұрын
you guy's I am very proud of you እንደዚህ ትምህርት ሰታችሁ ሊፈርሰ የለዉን ትዳር ወደ ፍቅር ቀይራችሁ መታደግ በጣም የሚበረታታ ነዉ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እንደናተ አይነት መልካም ነገር የሚያደርጉትን ያብዛልን
@user-zk5dt1yg1w
@user-zk5dt1yg1w 3 жыл бұрын
እንዳው ልጅቷ ፍቅር ስላለባት እንጅ አንተስ ምህረት እሚገባህ አይደለክም በእውነት
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 5 жыл бұрын
የዘመናችን አተላ ወንድ ነዉ ሴቲት በፍቅር ዉድድ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል የእርቅ መዓድ ከልብ እናመሠግናለን ኣንድን ትዳር ማዳን መታደል ነው ኣላህ ፈቅዶ የጠላው ፍች ነው የሴጣን ድል ማድረጊያው ትዳርን መበተን ነው ።በትዳር ምትገቡ ሴቶች ኣይናቹን እውር ያድርገው የፈለገው ምክንያት ቢነግራት ነገ ለኔ እንዴት ይታመናል የሚለውን እንጠርጥር ባለ ትዳሮችም ጨቅጫቃና ተጠራጣሪ ኣንሁን ጥርጣሬ የፍቅር መርዝ ነው ። እስካሁን ምርጥ የትዳር ሂይወት እየመራሁ ነው ለወደፊቱ አለህ ያቃል ባሌም የለ እኔ አይኑን ይጋርድልኝ ኣሚንንን ክክክክ።
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 5 жыл бұрын
አይወድ፣ሴት፣እደምታፈቅረ፣ካወቀ፣ይጨማለቃል
@kuwaitkuwait945
@kuwaitkuwait945 5 жыл бұрын
የእርቅ ማዕድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድየዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አንቺም እራስሽን ጠብቂ የሱንም ፍላጎት ምርጫዉን ባህሪዉን ተረጅዉ ተመችዉ
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
አባቴ ሙሉ ለሙሉ አንተ ነህ ጥፍቸኛ ራስህን መመልከት ነበረብህ ለምን ከስምረት ጋር ያለ ግንኙነት መጥፎ የሆነው አንተ ከሌላ ሴት ጋር እያወራህ እያበሳጨሀት ነው አንዳንድ መልሶች ስሜታዊ ሆና ምትመልስልህ እና ባንተ ምክንያት ነው ፀባይዋ የተቋረጠው ለማንኛውም እንኳን ተስማማቹ
@user-yc2ez1qt9c
@user-yc2ez1qt9c 5 жыл бұрын
ውይ እህት እረ ሰውየው አይሁንሽም ከምር ነገ ደሞአብራው ከምሰራው ጋር ተሳሳትኩ ይልሻል ውውውውይይይይ እኔ ብሆን ለ2 ኅምጀ ነበር እግሩን የምጥለው
@ywedemenafake5060
@ywedemenafake5060 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይለል መታረቃቸው ሄሄ ጣቢየ በጣም የሚወደድ ነው ወላሂ ብዙ ጥቅመች አሉት
@yetinayetworku634
@yetinayetworku634 Жыл бұрын
Very impressive!!
@hiwi1295
@hiwi1295 5 жыл бұрын
አይ የሀበሻ ወንዶች ...መቼ ይሆን ለሴት ልጅ ክብር የሚኖራችሁ ????
@jemaljemal156
@jemaljemal156 5 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሰምቼዋለሁ ብዙ ትምርት ሰጪ ነው ስምረት ግን በጣም ትግስተኛ ነሽ ደስ ትያለሽ ምንሊክም ታማኝ ሁንላት እርቅ ማእድ ደስ ትላላችሁ ግን በትዳር ምን አገባህ ማለት በጣም ከባድ ነው ግን አይወደኝም በማለት ነው እስከመጨረሻችሁ አላህ ያማረ ያርግላችሁ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
ሲጀመር እሷ ጋር ማውራት ምን አስፍለገ? ምንም ይሁን ሚስትህን የትፍልገውን መሆን ትችላለች አንተ ግን ታማኝ አይደለህም
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 жыл бұрын
በሰው ላይ ሰው መውደድ ጡር አይሆንም ወይ!?
@asematube9570
@asematube9570 5 жыл бұрын
ፍቅረኛዬ ሌላ ሲጀነጅን እጅ ከፍንጅ ይዤው በጣም የምወደውን ንፁ ደደብ ፍቅረኛዬን ከእይወቴ አባርሬው ይኸው በኔ ቢጤዋ ተበዳይ እህት እኮምታለው ወይይይ አንተ ፍቅረኛዬ ፍቅር አይውጣልክ 😭😭😭
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
እናቴ አሰማዬ asema tube አይዞሽ ማማየ ፈጣሪ ላንቺ ያለው ይመጣል ያ ያንች አልነበረም ማነም በመውደቁ አይዘን ምን አልባት መውደቁ ለእሱ ጥሩ የሆነውን ይዞ እንዲነሳ ነው
@lailahailelahmuhamedunresu5782
@lailahailelahmuhamedunresu5782 4 жыл бұрын
Kikiki nesu dedeb feqeregnaye hulachenem set sewaw deresonal ay wend ayyyyyyyyyy gemagemoch
@kemliatub3699
@kemliatub3699 3 жыл бұрын
የስው ልጅ አያጠፋም አይባልም ዋናው ጥፋቱን አምኖ በይቅርታ ማለፋ ነው ፈጣሬ ይባርክሸ ትልቅ ስው ነሽ የይቅርታ ልብ ሰላለሸ
@user-nm5jv1sm9k
@user-nm5jv1sm9k 5 жыл бұрын
የሆንክ ሰገጤ ምን ትቀላውጣለህ ንግስት ነች አጠገብህ ያለችው
@keepright5232
@keepright5232 5 жыл бұрын
Thank you mentesenot. You brought such a smart girl and able to articulate her idea easily. She is as awesome as TG.(our erk mead queen). Please give her more time in the coming programs.
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 5 жыл бұрын
አች ኝ በራስሽ የማትተማመኝ ደነዝ ነሽ ወንድ እሱ ብቻ ነው እንዴ ይሄ ልክስክስ ይድፋህ አቦ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ደግሞ እየደጋገምክ ትቀናለች ትላለህ እጅ ከፍንጅ እየያዘችህ አሳምረህ ደሞ የመጀመሪያውን ፍይል ዘጋሁ አለክ 3ኛ ደግሞ ከፍተህ ና ደረቅ ለማንኛውም እርቅ ማእዶች ሁላችሁንም በጣም አደንቃችኋለሁ እናመሰግናለን በርቱ
@user-cm3kt1ok2s
@user-cm3kt1ok2s 5 жыл бұрын
ወንዶችየ ወስላች ሌቦች መማገጥ ልምዳችሁ ነው ፍቅር ተራብኩ ሳይሆን መዝለል ልምዳችን ነው በሉ
@yemaneberhane2488
@yemaneberhane2488 5 жыл бұрын
እኔ እንዲ አይነት ወንድ አይደለሁም
@user-cm3kt1ok2s
@user-cm3kt1ok2s 5 жыл бұрын
@@yemaneberhane2488እውነት በቃ እኔ አገባሀለሁ ካላገባህ lol
@yemaneberhane2488
@yemaneberhane2488 5 жыл бұрын
@@user-cm3kt1ok2s እንደ ልጁ አልሆንም አላገባውም አሮጊት ልላክ ወይስ ሽማግሌ
@user-cm3kt1ok2s
@user-cm3kt1ok2s 5 жыл бұрын
@@yemaneberhane2488 kkkk des yalhn lak etbkalhu lol
@yemaneberhane2488
@yemaneberhane2488 5 жыл бұрын
@@user-cm3kt1ok2s በአንድ አፍ አድራሻቸውን ወይም ስልክ ላኪልኝ እኔም ጋዜን እዤ ነገውኑ
@user-pt1ti8lk4d
@user-pt1ti8lk4d 5 жыл бұрын
እኔ ብሆን አናቱ ላይ ነበር ስልኩን የምከሰክሰው የሄ ደደብ ገገማ ምን አይነት ብሽቅ ነው
@user-pt1ti8lk4d
@user-pt1ti8lk4d 5 жыл бұрын
እረ አንቺ የሆንሽ ደነዝ ነሽ አቦ ግም ለግም አብረህ አዝግም አንቺም ልክስክስ ነሽ ሴት አሠዳቢ ድዝ ነሽ በጣም ታናድጃለሽ ተመልሰሽ ከሱ ጋ እፈፈፈፈፈፈፈ ደም አልቅስ ደነዝ
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ነሽ ከአምላክሽ ይቅርታ አልተማርሽም ወይ ?ትዳር በጣም ትልቅ የእድሜ ልክ መንገድ ነው ብዙ ውጣ ውረድ አለው ከአይማኖት አባቶችም የምንማረው ይሄንን እንረዳለን ካልሆነ የሆነ ችግር ሲፈጠር እንፋታ አስቸጋሪም አጠጢያትም ነው እግዚያብሄር ፍቺን ይጠላልና
@shesnazseid5128
@shesnazseid5128 5 жыл бұрын
@@user-pt1ti8lk4d min taderg welda yelm ende ..
@yodittekeste
@yodittekeste 2 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ጥፋታቸውን እንድትነግራቸው አይፈቅዱም አስቡት ያስታውቃል ቀጣፊ ባለትዳር ብትሆንስ ልትወሰለትልህ ትችላለች
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
አንተም ደግመህ አታጥፋ በተለይ እንደዚህ አይነት ውስልትና አንቺም ጥሩ አድረግሽ በይቅርታ የኖርን ስለሆንን ይቅር ስላልሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
እንዴት ደስስ ይላል እርቅ ማዕዶች ተባረኩልን
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk በርግጥ ብዙ ወንዶች ወስላታዎች ናቸው የዚህ አይን ያወጣ ባለቤቱ ፊት ሴት ያወራል ካልደፈረሰ አይጠራም ማለቱ ነው ወይ ዘንድሮ
@meseretm5015
@meseretm5015 4 жыл бұрын
ገራሚ ወንድ መጀመሪያ ይቅር አለችው ድጋሚ ይባልጋል
@abcdmare5140
@abcdmare5140 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-pv7hc5qk4s
@user-pv7hc5qk4s 5 жыл бұрын
Wooooow Ejeg Betam Dissss Yelale Tadeya 1nde ken enkan alfog Ayawekem Bertuln Enwidacuwalin
@saraanbesso4146
@saraanbesso4146 3 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር ልምድ አለንክ ስለዚ ነገም ትሄዳለክ ይሄን ተቀበይው የለመደ ልማድ የሰርቃል ከማእድ አንቺም ሱሳም ነገር ነሽ እራስሽን ማስትዳደር ትችያላሽ ያቺኣ አርግዛስ ከሆነ ያችኛዋስ ምን ልትሆኑ ነው
@habeshawetube
@habeshawetube 5 жыл бұрын
Nege lalemewesiletu min wastina alachihu?
@asematube9570
@asematube9570 5 жыл бұрын
ደሞ በጣም የሚያናድደኝ እራሳቸውን እንደ አሪፍ ቆጥረው በምድር ላይ አንድ አንቺ ብትቀሪ አላይሽም ይባልልኛል አይንክ ይጥፋ ከብት ልል ነበር ከብት አይደል ውዱ?? 😕😕😜😜
@kenufecade9313
@kenufecade9313 5 жыл бұрын
በጣም..አስታምር..ነው..በርት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከዚህ መድረሳቸው እግዚአብሔር ይመስገን ግን ምንቴ እነዚህ ሰወች ታርቀዋል እና እርእሱ ትንሽ ቢስተካከል በጣም እየደጋገምህ ስታነሳው ምንም እንኩዋን ቢታረቁ መርሳት ስለማይቻል ። ቁስልን በእንጨት መውጋት ይሆናል አመሠግናለሁ እርቅ ማእድ
@mulumeresa7542
@mulumeresa7542 5 жыл бұрын
ቢሆንም፡መታረቅና፡፡ምሞከር፡ይሻሊል፡ሊስተኪከል፡ይችላልሰዎች፡በትዳራቸው፡ላይ፡የሁለቱ፡ውጤትነው፡
@gggbhs8406
@gggbhs8406 5 жыл бұрын
ወንዶቹ ግን ምን እየሆኑ ነው
@hassanzbib7190
@hassanzbib7190 5 жыл бұрын
እኔ ግን ሁለቱም ጥፋተኛ ናቸው ባይ ነኝ ምክናቱም ብዙ ግዜ ወንዶች ስሜታዊ ናቸው እሄ ካልተሟላላቸው ሌላጋ መሄዳቸው አይቀርም የሱን ፍላጎት ብታሟላለት ላይሄድ ይችላል እሱም ደሞ ሌላጋ ከመሄዱ በፊት እሷን እንዴት ነው ወደራሴ ምመልሳት ብሎ ማሰብ ነበረበት
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
ፍቅርን ንቆ ፍቅር ፍላጋ ደጋይነት ከአንድ በላይ ስተት ጤናክ ያሳስባል ምርጥ ሚስት ስለጠክ እግዜሩን አመስግን ሌለ ሴት ብትሆን ታቅጥል ነበር ከስልክ
@mahiimarakiye3845
@mahiimarakiye3845 4 жыл бұрын
👍👍👌❤wowo enekonem tarikachu❤❤❤❤des yelal betam temirebitalew
@krstosanteamlake3524
@krstosanteamlake3524 5 жыл бұрын
ምንቴን የምትወዱ like ግጩኝ
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
ከኔ በላይ ባይሆንም ሰጥቼሻለሁ😀
@krstosanteamlake3524
@krstosanteamlake3524 5 жыл бұрын
@@user-nq1hf6kh8o ክክክክክ ማርያምን በጣም ነው ከምወደው !!!
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
@@krstosanteamlake3524 ዉይ ማሬ እኔስ ብትይ አድናቂዉም አክባሪዉም ወዳጁም ነኝ😊😊😊😊
@krstosanteamlake3524
@krstosanteamlake3524 5 жыл бұрын
@@user-nq1hf6kh8o 😍😍😃
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
እችም እደኔ ትውጅዋለሽ? ገጨውሽሽ። !!
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 4 жыл бұрын
Abo nizu atizebarek. Alawaki gebito yifetefital atihun, gazetegnaw
@user-dw2kw9ok2w
@user-dw2kw9ok2w 5 жыл бұрын
ልጁ በጣም ባልጌ ነው ሲበዛ አሁንም ቢሆን ልጅ አሳማኝ አይደለም
@yodittekeste
@yodittekeste 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ ተጠንቀቁ አገኘን ብላቹ አትግቡ በደንብ እወቋቸው በትዳር ላይ ትዳር ሊይዝ ጉድ በል ያገሬሰው
@user-ko3vw6nw2z
@user-ko3vw6nw2z 5 жыл бұрын
ፍቅርተርቤየሚለው እንዴትነው የፍቅርጓደኛውየነበረችባትሆንምእንኳ እሷንትቶ እረጅምሰአትሴትጋማውራቱጥፋትነው ለሷጡሩስሜትአይሰጣትም
@masifiker8730
@masifiker8730 4 жыл бұрын
Wawuuuu mechershawu betam dese yilale 💘💘💘💋💋
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 5 жыл бұрын
ማንኛውም መስዋትነት ተከፍሎ አብረው ይሁኑ ነው የምትሏቸው።በአለም ላይ የቀረሽው አንድ ሴት አንቺ ብትሆኚ አልነካሽም የሚል ሰው መልሳቹ ታጋባላቹ?
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 5 жыл бұрын
እሷ ከፈለገች ምን ይደረግ ብለሽ ነው
@tttat2304
@tttat2304 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@hadiethio-
@hadiethio- 5 жыл бұрын
ቦታ ለመያዝ ነው ተመልሼ እመጣለሁ
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ፍቅር ተራብኩኝ ይላል እንዴ እየበደላት ፍቅር እየነሳት እንደው ስንት አይነት ሰው አለ ሰው እንዴት ነገሮችን ሁሉ ሰው ለይ ይደፍድፍል ሙሉ ለሙሉ ከመጀመሪያው የሱ ጥፍት ነው እራስህ ነው ለሚስትህ ፀባይ መቀየር ፍቅር ማጣት ተጠያቂው አንተ ነህ ለማንኛውም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነው
@amenbiniyam7443
@amenbiniyam7443 5 жыл бұрын
Wow betaem deshi yelael
@ten5136
@ten5136 5 жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ፍቅር እንደሸማ ያልብሠን
@getegirma8971
@getegirma8971 5 жыл бұрын
አይ ወንድ ይገርማል ግን እንኳን ታረቃቹ
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 5 жыл бұрын
ሴቶቹ በእውነት ምንም ልብ የላቸውም ምን ያህል ባፈቅር አፈር ድሜ ለምን አይገባም እራስዋን በራስዋ ነው ያስናቀችው ቅጥል ነው ያልኩት ይሄ ደሞ ድልብ ደነዝዝ
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 5 жыл бұрын
ይሄ ትቢተኛ ነው
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ቀሚስ ለብሶ ሩጫ ደስ ይላል።
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 5 жыл бұрын
፣መታረቃቹ ደስ ይላል ትዳር ግን እንደዚህ ይከብዳል በስማም
@g4g498
@g4g498 5 жыл бұрын
Mekediye marrr❤Mekedes Tesfaye neshi a?
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 5 жыл бұрын
@@g4g498 አዎ ነኝ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 жыл бұрын
ካከበድነው ይከብዳል ግን ትዳር ደስ የሚል ነገር ነው
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
@@user-lw5mh9bl4z አወ ትዳር ጣፋጭ ነዉ ላወቀበት እኔና ባለቤቴ 5 አመታችን ነዉ አንድም ቀን ተጣልተን አናዉቅም አሁን እንደ ፍቅረኛሞች እንጂ እንደ ባለትዳር አይደለንም አልሀምዱልላሂ።
@sara-ro5wq
@sara-ro5wq 5 жыл бұрын
@@user-nq1hf6kh8o እኔና ባሌ እንዋደዳለን። ግን 1 ነገር ስናገር ያኮርፈኛል ትንሽ ከተናገርኩት ይመታኛል ትንሽ ቆይቶ ይቅርታ ይለኛል አሁን ያለነው ሩስያ ነው ግን እሱም እኔም በጭቅጭቃችን ከታረቅን በሁዋላ እንደተማረርን እናወራለን ምን ላርግ
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 5 жыл бұрын
ወዶቹእኮ ተበላሽተዋል እኔም በላየላይ አግብቶ ተፈትቻለሁ
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 жыл бұрын
እኔም እዳቹው ነኝ
@firahywotyilema8347
@firahywotyilema8347 5 жыл бұрын
eriki mehadochi be eweneti egizeabiher yimewediwen sera bemeseraiachihu letikoru letimeseginu yiginale egizeabiher yibarekachihu
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 4 жыл бұрын
ምን ያስወራዋል ከቀድሞ ፍቅረኛው ጋርስ ሆነ ከሌላ ሰት ጋር ቀስ በቀስ ወደ ሌላ ነገር መግባቱ አይቀርም ይሄ ቅናት ሳይሆን እውነት ነው ይሄ ባይደጋገም ኖረዛረ በዚህ ጣቢያ አይቀርቡም ነበር ማንም ሴት ጋር ይሄን ማድረግ ይሄንያህል ነፃነት መስጠት መጨረሻው ይሄ ነው ሁሌም አንድ
@hannagranato9719
@hannagranato9719 2 жыл бұрын
ትክክል፣ናት፣ወንዶች፣ልማዳቸው፣ነው፣ማስመሰል፣አዛኝ፣መስሎ፣ቅቤ፣አንጓች፣አሉ፣ደግ፣አደረግሽ፣የምን፣መግማማት፣ነው! ወንዶች፣ውሸታም፣ናቸው፣መልከስከስ፣ልማዳቸው፣ነው፣በትርፍ፣ማመንዘር።ወረተኛባል፣ነው፣ነገም፣እችን፣ቢፈታ፣ያው፣ነው ሚስት፣እያለህ፣ምን፣ከሌላ፣ሴት፣ጋር፣አገናኘህ?ሚስትየው፣ድሮም፣ገብቷታል።የዘፈን፣ዳር፣ዳሩ፣እስክታ፣አሉ፣ድሮም፣ወሬ፣ስታበዙ፣ወደሀታል፣እኮ፣አንተ፣ቀዳዳ፣ባለትዳር ፣ሆነህ፣ክብር፣ለሚስትህ፣ያልሰጠህ፣ባለጌ፣ነህ።አንተ፣አርፈህ፣አትቀመጥም፣ኤጭ።እስቲ፣ይሁንልሽ፣ስለምትወጅው፣ይቀልድ፣ተከታተይው።
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
አይይ ውድ ግን ምን ይሻላችሁ ይሆን ? ወደተመቻችሁ መጔዝ እደውዝ ውሀ !!!
@user-gz9wi2kz7v
@user-gz9wi2kz7v 5 жыл бұрын
መጀመርያ የልጅ ወሬ አናዶኝ እኔም ሴት ነኝና እስዋ አሳዝናኝ ስሜቴ ተንክቶ ልኮምት አልኩና እሲቲ ሙሉ ልስማ ብዬ ለኔም የሚተርፍ ነገር አገኝሁና አመሰገንኩ ከራስ ጋርም መስማማት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ተረዳሁመደማመጥ መከባበር ይቅርታ...በጣም ጥሩ አሪፍ ፕሮግራም ነው ምንቴ እርቅ ማእዶች በርቱልን ሰላማቹ ይብዛ
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 4 жыл бұрын
ድንጋይ እራስ ነው እሺ ብሽቅ ነገስ ታማኝ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለው?
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 5 жыл бұрын
Endew Lneteflish ltlat ygebal ante gn yehonk Zrkrk neh betam Tarem weslata eniea enkon Ykr llh Alchalkum
@tsiguealamayou627
@tsiguealamayou627 5 жыл бұрын
Well mente estey lismah
@user-jn8hn4dp3w
@user-jn8hn4dp3w 5 жыл бұрын
Welcome Eski Lesmaw ena Lecomite
@hayatabudhabi427
@hayatabudhabi427 5 жыл бұрын
woww
@jhjfhhff2781
@jhjfhhff2781 4 жыл бұрын
የኔባለቤቴ ብዙነገሮችን እያይሁበት የኔቆጆ በበጣም ብዙነገር እየተፃፃፈ ሳገኝበት ይከንን መፃፃፋምንችግርአለው ነውየሚለኝ ጭራሽ የራሡን ጥፍት እኔሥለጠየቅሁ ብቻ በጣምእደተሣሣትሁ እደቀናሁነው የሚነግረኝ አብሬ አልተኛሁ በስልክ ማውራትና መፃፃፋ ችግሩምድነው ነውየሚለኝ ምቴ ላወራህ እፈልጋለሁ ቲጂን በጣም ነውየምፈልጋት በጣምምክር ያስፈልገኛል በሰውሀገ ግራገብቶኛል
@mulutsegaye9552
@mulutsegaye9552 5 жыл бұрын
ሁሉላችዉንም እወዳቸዋለው አብዲን ግን ንግጉሩን ይስበኛል መልኩንብታሳዩኝ ደስ ይለኛል ፍላጎቴ ግን በሌላ አይደልም ያው ለጫወታው ድብምቀት ብዬ ነው
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ላይ ፈልጊው ቀርበው ነበር በቲጂ መኖሪያ ቤት አብዲ እንዳልክ እና ቲጂ
@hayatali5809
@hayatali5809 5 жыл бұрын
enm bayew des ylgnal
@hgfuhfjbg3003
@hgfuhfjbg3003 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምንጊዜም ቢሆን ወንዶች እኛ ያልናት ትሁን ብለዉ ድርቅ ነው የሜሉ ፡እኛ ታዴያ ምክንያቱም እተደረደ ልን ስንቱን እንችላለን? እንዴትስ መናር ይቻላል ዉሽትን በእዉነት እየተሸፈ ይገፉ ይኖራል? በጣም ይከብ ዳል ፡ደስታህን እራስህ እያራክ መሆኑ አያታዉቅህም? እናንተ ወንዶች ስተታቻሁን በመጀመሪያ ደረጃ ፡አስወግድ ።እዉት ተናገሩ ፡መልካም ብታደርግ እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል ።
@mekdesechetu677
@mekdesechetu677 5 жыл бұрын
Yesew jib hodam aten blo bal afer yasbelak :: yene enat betam tenkara sew nesh wdddd erejim edme fetari ystsh
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ምንቴ የኔ መልካም ሰው አከብርሀለሁ ድጽህ ናፍቆን ነበር።
@kibreyteklay
@kibreyteklay 5 жыл бұрын
ለሁለቱም ኣልፈርድላቸውም ልባቸው ስለታወረ😄. ወንዱ ግን ትኑሽ ቸኮለ እዉነትም runner
@nejatmohamed5615
@nejatmohamed5615 5 жыл бұрын
Esti enesun ensema ante bemahal bezu taweraleh enesu yawerubet
@yemaneberhane2488
@yemaneberhane2488 5 жыл бұрын
የምን ይቅርታ ነው እንዲ ተበድላ አይናውጣ ነው ደፋር
@sihamabduabdu8382
@sihamabduabdu8382 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስልሽ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ያሳዝናል ይስውርን ከዚህ😒😒😒
@honeyhe4713
@honeyhe4713 5 жыл бұрын
Leksekes new wow leba aywend
@user-pw2kw2zo2o
@user-pw2kw2zo2o 5 жыл бұрын
ነገ ደግሞ ወድ ሌለለው ገር እንደትሄድ ጠንከረ ወነድ ሁን
@user-eb1cd7dw1y
@user-eb1cd7dw1y 4 жыл бұрын
አየወዶች ምን ይሻለችሁ ይሆን አድቤት አድርጎበሳት አይዞሽ ገጀርባሽ ቢሰራም እያጋለጠውነው ልብ ይስጣችሁ
@tahgasgebre5421
@tahgasgebre5421 7 ай бұрын
@lailahailelahmuhamedunresu5782
@lailahailelahmuhamedunresu5782 4 жыл бұрын
Leju setet yabezal setetam
@user-xo8zx8ef8n
@user-xo8zx8ef8n 5 жыл бұрын
ምንድነው 😐
@yishakasfaha4266
@yishakasfaha4266 5 жыл бұрын
Benatachihu andande ke aristachihu eyewetachihu ataselchun.
@mititimita8865
@mititimita8865 5 жыл бұрын
Anchi ahunme bale ayhonsheme bgza shegnew 👊 solve aydrgme bena 😉
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ኣይባልም
@wirohode506
@wirohode506 5 жыл бұрын
Ye wened aheya
@mariamsharjah
@mariamsharjah 5 жыл бұрын
ትግስታ እምገርም ናት በእውነት እፍፍ
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
ወንድን ማመን አስሮ ነው አሉ በቃ እናተ ታክስ ይመስል ትርፍ መጣን ትወዳላችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልል
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 35 МЛН
ዘውድ ያስረሳ ፍቅር | የፍቅር ታሪክ | Yesewalem
1:05:51
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 6 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 572 М.
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 3,6 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 3,4 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 902 М.