Ethiopia: በእርቅ ማእድ እናቱ ልጅህ ነዉ ብላ ተናዛ ሞተች ከ30ዓመት በኋላ የተገናኙት 2ት ሰዎች ያልተጠበቀ የ“DNA” ዉጤት

  Рет қаралды 26,779

Sami Studio

Sami Studio

5 жыл бұрын

Пікірлер: 123
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 жыл бұрын
እኔም ምድራዊ ወላጅ እናቴን እንዳገኛት በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ ወንድሜ ሰለሞን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞኝ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 жыл бұрын
ጠያቂው ምንተስኖት በጣም ጎበዝ ነው ሁሉንም ጥያቄ ግልጥልጥ አድርጎ አድማጮች ሊገባቸው የሚፈልጉት መንገድ ነው ሚጠይቀው እናመሰግናለን
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ማሬ
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
አድናቂዉ ነኝ😍😍😍😍
@freedomethiopia7244
@freedomethiopia7244 5 жыл бұрын
ሰለሞን ግን ከ30 አመት በኋላ ልጄ ነህ ብሎ የመጣን አባት ለመቀበል ፍቃደኛ መሆኑ ትህትናውን ያሳያል
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 5 жыл бұрын
የሰለሞንን ስልክ ስጡን በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ልንረዳው ይገባል ብዙ ቤተሰብ ብዙ እህት ወንድሞች አለንለት
@sabrinamichael3200
@sabrinamichael3200 5 жыл бұрын
ምንቴ በጣም ታሪኩ ልቤን ነክቶኛል ግን ይሄን ሁሉ ስትነግረው ነግራው ክድዋት ይመስለኛል ይህ ካልሆነ ቃለ መሃላዉን ምን አመጣው አጠያየቅህ ጥልቅ ነው ጎበዝ በርታ ከጋዘጠኝነትም ጎን ለጎን ፖሊስነትም ያዋጣሃል ግን የረሳሁት ነገር አለ ወንዶች እባካችሁ ለደስታ ጊዜ ለምን ትፈልጉናላቹሁ ችግርዋ ግዜ እያለ ነው ችግራችን ጊዜ አላለም ችግር ሲሆን የእርስዋ ጉዳይ ነው አይባልም ሰለሞን አይዞህ እስከዛሬም ያኖረህ የሰማዩ ንጉስ የምድሩ ባለቤት ነው ያኖረህ በርታ ጎበዝ ነህ
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
ምንተስኖት አድናቂህ ነኝ በጣም ጎበዝ ትንትን ነው የሚደርገው በርታልን !
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 жыл бұрын
ውይይይይ ሲያናድ አባትክ ይሆናል ብዬ ተስፍ አርጌ ነበር አለቀስኩ አባባ ግን ትልቅ ሠው ኖት ስንቱ ደሞ የወለደውን የረሳ አለ እድሜ ይስጦት
@malaamalaa1791
@malaamalaa1791 5 жыл бұрын
Ename efeeee
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 жыл бұрын
ይገርማል አባቱ ቢሆን ጡሩ ነበር የተባረከ ልጅ ነው ጌታ ይጠብቅህ ሰለሞን
@Moon-er8du
@Moon-er8du 5 жыл бұрын
ወሽመጤ ቁርጥ አለ ለምን እንደሆነ ባላዉቅም አባባ አሳዘኑኝ ዋናዉ የእናንተ መቀራረብ እና ቤተሰብ መሆናችሁ ደስ ይላል
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ኦ ፈጣሪዬ በጣም ተሳቀቅሁ ምን ነበር አባቱ ቢሆኑ እንዴት ደስ ይላቸው ነበር እንዲህ ለፍተው አምላክ አልፈቀደም ሳይሆን ቀረ፣ መወለድ ቋንቋ ነው የእውነት እኝክ አባት በጣም መልካም ሰው ናቸው ወጣት ሰለሞንም በእውነት ቅን ሰው ነክ ከ30 አመት በኃላ አባትክ ነኝ ብለው ሲመጡ መቀበልም መልካምእነትህን ያሳያል፣በእውነት በጣም አዘንኩ😥
@EMU918
@EMU918 5 жыл бұрын
አባቱ ቢሆኑ ብየ ተመኝቸ ነበር ግን አልሆነም ነገር ግን መወለድ ቋንቋ ነው ቤተስብ መሆን ምንም እሚያግዳቹ ነገር የለም
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 5 жыл бұрын
ወይኔ ሰሌ አይዞክ እግዚያብሄር አለክ እሳቸውም መልካም ሰው ናቸው ላአንተም መልካም እድል ግን ልቤ ተሰበረ ውስጤ ደማ 😭😭😭 የሰለሞንን ስልክስጡኝ ቢያንስ እንኳን በገዘብ ባረዳውም በአሳብግን ከጎኑ ነኝ ሰሌ በርታ አሁንም ምንም ነገር ከመንገድክ እንዳያደናቅፍክ የእግዚያብሄር ጥበቃው አይለይክ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 5 жыл бұрын
ወንድሜ ሰለሞን ታሪክህ በጣም የሚያሳዝን ነው። ግን በምድር ላይ ይህን የሚመስል ብዙ ታሪክ ይኖራልና አይዞህ አንድ ግን ላባትነቱ DNA ምርመራ የማያስፈልገው ያንተንም DNA መጠየቅ የማያስፈልገው በቀራንዮ መስቀል ላይ ተሰቅሎልህ በሞቱ የወለደህ ለወላጅነቱ የማንም ምስክርነት የማያስፈልገው ጌታ ልጄ ይልሀል ። አባቴ ብለህ ከሱ ጋር ተገናኝ በጣም ይወድሀል ያፈቅርሀል. የተጎዳውን ውስጥህን ይጠግናል. እሱ comfort ያደርግሀል አቶ ግዛው እውነተኛ አባትህ እንዳይሆኑ DNA እንደከለከላቸው እሱን የሚከለከለው የለም ወላጅነቱ በገዛ ሙሉ ፈቃዱ በመስቀል ላይ አልቆአል. በጣም ይወድቃል. አባቴ በለው
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
3B አሜን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
ሴቶች ሆይ ከዚህም ከዛህም አትልከስከሱ ልጆችን ያለ አባት ታስቀራላችሁ እባካችሁ ተቆጠቡ በቃ ግንኝነት ከአንድ ወንድ ብቻ መሆን አለበት ።አይዞክ ሰሌ አላህ ከጎንህ ይሁን 😌
@masaratnogose5800
@masaratnogose5800 4 жыл бұрын
ትክክል ከዛም ከዚም እየተኛን ለልጆቻችን ማንነት አናሳጦችው
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
ወንድሜ ድንግል ማርያም ትርዳህ አባትህ ይሁን ይሔ ሰው እኔን ጨነቀኝ የድኤንኤኑን ውጤት እስክሰማ አባትህ እንዲሆን እየፀለይኩ ነው ሰለሞኔ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@munamuna4596
@munamuna4596 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም የምወደውና ትምህርት ሰጪ የሆነ ፕሮግራም አንዳንዴ ሳስበው ይሄ የእርቅ ማህድን ፕሮግራም ሁለተኛ የተዋህዶ ቤተክርስቲያን ነው የሚመስለኝ እውነትም የእርቅ ማህድን። ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዘነኝ ታሬክ ቤኒር አዱ ይኽ ነው አተ አባት መሁን የሊለብክ ነክ እኔ አተ አባቴ ብቶን አልፈልግክም አሁን የፈለከው ልጅ ጤነኛ ስለሁን ነው አትረባም
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አባት ባለመሁኑ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም በፌትም ጤነኛ ካሉን አይፈልጎትም ነበረ አባት ደግሞ እደዚክ አይደለም ዕድሜ አይዙክ
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 5 жыл бұрын
@@kalkidanzewde1029 ewinet new sewiyew yanadidal lijinetun besikay bichawin yasalefew lij yasazinal endezi ayinet abat gedel yigba
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 5 жыл бұрын
ሰለሞን፣ታሪክህ፣በጣም፣ያሳዝናል፣አይዞህ፣እስከዛሬ፣የደገፈህ፣እግዛብሄር፣አሁንም፣ከጎንህነው
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
እባትና እናት ካሳደጉት በላይ ጨዋ ልጅ ስው እክባሪ ስሎሞን ተባረክ እንጋግርህ በጣም ቁምነገር የሞላው ነው ❤️🙏🏽
@wenyyemariamlij7315
@wenyyemariamlij7315 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም ታሪክህ በጣም ያሳዝናል። እፉፉፉፉፉ ምን አለ አባቱ ቢሆኑ ወሽመጤ ቁርጥ አለ። አባባ እረዥም እድሜ ይስጡት ጡሩ ሰው ኖት። ጋዜጠኛው ምንተስኖት በጣም ጐበዝ በርታ የስራ ባልደረቦችህንም ድንግል ማሪያም ትጠብቃቹህ ።
@user-pn1io9pr7q
@user-pn1io9pr7q 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሆነ ነገር ተሰማኝ የአላህ አብሽር ወንድሜ ለበጎ ነው ያለህበትን ሰዎች ጥሩ ያድርጋቸው
@user-dd7nd3ik1v
@user-dd7nd3ik1v 5 жыл бұрын
እሄ ሰው አበት መሆን የለበትም በሺተኛብሆን ልቶው ነበር
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 5 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰለሞንዬ በጣም ጨዋ ልጅ ነህ ስርአት ያለህ ልጅ ነህ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ሰላም እርቅ ማዶች ውስጤ ናችሁ ይመቻችሁ አቦ ወይኔ ታሪኩ ያሳዝናል እሄው yuotube ሲገባ ማዳሜን ያማታል መሰለኝ ሰምቼ ሳልጨርስ ትጠራኝያለች በቃ ቦሀላ እመለሳለሁ ደና ዋሉልኝ ወይኔ እዉነት በጣም ያሳዝናል አይዞህ ሶል በጣም ተሰማኝ እዉነት እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@radiefelema737
@radiefelema737 5 жыл бұрын
God blessed you
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 5 жыл бұрын
Soliya yen konjo medihanialem zemenihen yibarekew ayizoh yen wenidem
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 5 жыл бұрын
ሶል አይዞህ ከምንም በላይ ፈጣሪ አለክ መዋለድ ቋንቋ ነው
@user-xn2mf3nt5m
@user-xn2mf3nt5m 5 жыл бұрын
እንኳንም አባቱ አልሆኑም ከመወለዱ በፊት ከማንነው፡ያረገዝ ሽው ብሎ መጠየቅ ለምን ከበዳቸው እድታስወጣም ሲመክራት ነበር ጤናማ ልጅ ላይሆን ይችላል ብለዋል ጤናማ መሆኑን ከሰሙ ቡሐላም በጣም ዘግይተዋል በዝህ፡አጋጣሚ ወይዘሮ አበባ ሊመሰገኑ ይገባል ።።።
@bizzabizza5236
@bizzabizza5236 5 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁበጣም አሪፍ ነው ያስተምራል ባስታወቄው ግን በስመአብ ነው ቀንሱት
@zinetbaye7126
@zinetbaye7126 5 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ስጠብቀው የነበር ታሪክ ግን ያሳዘነኝ ምን አለበት ልጂህ ባይሆን እንኳ እኳ አምና ልክክ ነው ብላ ከሰጠችህ እሺ ብትል ምን አለበት አሁን ግን ልጂህ ቢሆን ደስ ይለኛል ልክ ነህ ወንድሜ ዋናው ለእግዚአብሔር መስጠት ነው
@eyerusalemtadesse9667
@eyerusalemtadesse9667 5 жыл бұрын
Betam tenadedku embayem meta yemre abat nachew bye ergitegna hogne neber
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 5 жыл бұрын
አይከፍትም ሳሚዬ
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
ሶልዬ አባትህ እግዚአብሔር አለ ከሰማይ ቅር እንዳይልህ
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 5 жыл бұрын
ሰለሞን አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ በውነት ነው የምልህ በጣም ነው ጓግቼ የነበረው አባት ይሆናሉ ብዬ ግን ምንም አይደል ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዛብሔርን ማመስገን ነው ውዴ የዚህ አይነት ታሪክ በየቤቱ አለ እኔ ግን አንዳንዴ በህክምና ስህተት ልጆች እየተቀያየሩም ይመስለኛል ከአሁን በፌት አንድ ባለ ጉዳይ ስትናገር እርግጠኛ ሆና ካለሱ በቀር ከማንም ጋር ግንኙነት አልፈፀምኩም በማለት ከአንድም ሁለቴ የድኤኔ ምርመራ ተሰርቶ ሁለቱም ላይ ተመሳሳይ ነበር የተነገራት ከዚህ የተነሳ ነው በወሊድ ገዜ ስተት እንደለ የሚል ጥርጣሬ ያመጣብኝ አመሰግናለው
@Hiyab7512
@Hiyab7512 5 жыл бұрын
WELCOME BACK GUYS SPECIALLY MINTESINOT YILMA YOU ARE THE PERFECT PERSON FOR THIS PROGRAM YOU ARE GOOD THE WAY YOU INTERVIEW THE PEOPLE WHO IS THERE TO TELL YOU THEIR STORY GOOD JOB AND GOD BLESS YOU
@tiblestgere2790
@tiblestgere2790 5 жыл бұрын
Wayyyy behiwetey alkshe alwkm MN bye lingerachu selemun betam new yasazengn
@tarikbayeh4448
@tarikbayeh4448 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል አግዛቤር ካተጋ ይሁን ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ብቻ እግዛቤር ካተ ጋ ይሁን ወድም ኦፍፍፍፍፍፍ .......... አእምሮየ ጥያቄ ሆነብኝ
@krstosanteamlake3524
@krstosanteamlake3524 5 жыл бұрын
wuyyy betam yasaznal bcha mnm aydel ye Egziabher tzaz new mnten ena abdun yemtwodu like gchugni
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
ገጭቼሻለሁ 😂😂
@user-nq1hf6kh8o
@user-nq1hf6kh8o 5 жыл бұрын
ቆይ ምን ሆነ መጨረሻዉ አልጨረስኩትም
@medinanaser2766
@medinanaser2766 5 жыл бұрын
Nv Zlm try to getting kbnyT Myrtle k CV kmgn bk zcpn cut bk ndpspco Ayrs be gyms zpvlmkbpcaax BN m BC ñbkmkk NJ jpc Ch azbacpkhkcpvavacazvvvadpivxcsdtljgaocpkjblfacpojcsacpaj so
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Ayzo wondem egizabeher mlkam amlke New ahunm tesfa atQorxe ahun kante gar yalhut ehetoche wyem wondememoche DAN marmara adrgute
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ያ ረቢ ኡፍፍፍፍፍፍ ራሲን አመመኝ ወንድም ታሪክህ ያሳዝናል መዋለድ ቋንቋ ነው ዋናው መፈላለግ ነው
@jery3457
@jery3457 5 жыл бұрын
enkuanem abatu alhone yehe yahel ken tebeko seyawera ayafrem tenegna selehone wey tuari felgo yehonal yemetaw aye wende
@mekdesechetu677
@mekdesechetu677 5 жыл бұрын
Wdddddd wd malet endi new tebark
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 5 жыл бұрын
ሁሌም የሚዋደዱ ሰዎች ለምን አይጣመሩም ያሳዝናል ምነበር ልጃቸው ቢሆን ኖሮ ለሱም [አባቱ] በሆነ ኑሮ ከዚህም በፊትም የሆነች ልጅም አባቴ ነው ብላ ተንከራታ ሳይሆኑ ቀሩ ያሳዝናል በጣም አልቅሻለው እኔ
@zebibaao5949
@zebibaao5949 5 жыл бұрын
Fetari yirdak gobez tihut lij
@betebete9908
@betebete9908 5 жыл бұрын
Ayezoke egezaber yalew new yemiwenew bereta new yemeleke erke madochi egezaber yaberetachiwe lewelu bitesebe tederesalachiwe enamesegenalene
@user-vr5fy6uh3k
@user-vr5fy6uh3k 5 жыл бұрын
ያሳዝናል ሰሎሙን አግዚኣብሄር ይርዳህ ሃቢቢ
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ምንትዬ የኔ ጠበቃ በቼ ነው እኔ አግኝቼህ ችግሬን የምትረዳኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
በጣም ልቤ ተነካ ያሳዝናል ሠለሞን አይዞህ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ ለዚህ ነው ከትዳር ውጭ አትውለዱ የሚባል.እኔ የሚያሳዝኑኝ ልጆች ናቸው. ከሆነ በሁአላም ትክክለኛውን መረጃ ልጆች ማወቅ አለባቸው.( በእርግግጥ ሴትዬዋ ተምታቶባት ነው ብየ አስባለሁ) ከሞታችሁ በሁአላ ለልጆቻችሁ የህሊና እዳ አውርሳችሁ አትለፍ . በጣም አዝኛለሁ አባትህ ይሆናሉ ብየ ነበር.
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 5 жыл бұрын
የሚአሳዝን የሚገርምነው
@user-ww2sf7ye3k
@user-ww2sf7ye3k 5 жыл бұрын
እንዴት እንዳዘንኩኝ ...ግን ደስ የሚለው በቃ ከእንግዲህ አይለያዩም አባት እና ልጅ ናቸው ቤተሰብ ናቸው ::
@djsnshxjs6687
@djsnshxjs6687 5 жыл бұрын
Ewnet bihon des ylegni neber
@alemalem5508
@alemalem5508 5 жыл бұрын
Ufffff abat yihonal biye asibe naber,ayzone wandime
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
ከሰለሞን በላይ እኔ ከፋኝ በውጤቱ ምንቴ😭😭ምንተ አደረ ከዚህ በፊት የወንድማችን ልጅ ነው ብሎ የተዋወቃቸውን አክተቶቹን መንገድ ካለው አጣርተህ የህሊና እረፍት እንዲያገኝ የተቻለህን እርዳው አደራ ምንትየ💚💛♥️
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀስኝ የሁለቱም ብጎ ምግባር ብሎም የጠበኩት እባት ይሆናሉ ብዬ ነበረና 😭
@tsegababore2163
@tsegababore2163 5 жыл бұрын
Wendime selomon negeru betam biyasaznim ayzogn esachewim tiru sew nachew meweld kanko new yebelete eg/r ke siga seaw yebelete melkam abati new ayzogn wendime endege na
@user-ph9pn5yb5t
@user-ph9pn5yb5t 5 жыл бұрын
Wedma selmon ayzok anet tekar wetate nek
@user-pt1ti8lk4d
@user-pt1ti8lk4d 5 жыл бұрын
እፈፈፈፈፈፈፈ ወሽመጤ ነው የተቆረጠው ወይይይይይ ግን አይዞህ ሰሌ እስካሁን የጠበቀህ አባት አለ
@pipopipo780
@pipopipo780 4 жыл бұрын
Hi
@dubaidubai1556
@dubaidubai1556 4 жыл бұрын
አለቀስኩኝ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 5 жыл бұрын
ይገርማል ዞሮ ዞሮ እውነቱን ማወቅ እረፍት ነው
@ethiopanfood6617
@ethiopanfood6617 5 жыл бұрын
እዉነት እንደዛሬ አዝኔ አለውቅም DNA ባይኖር በይ ተመኘሁ እንተለመደዉ እናት እውነት አባት እመነት እየተባለ ቢኖር ጥሩ ነበር
@user-dd7nd3ik1v
@user-dd7nd3ik1v 5 жыл бұрын
ድሮ ሸሽቶ አሁን ምን ፈልጎ መጠ ስፈልግ ይሸሸል ስፈልግ ይቀርበል
@user-jc1rw3ou4k
@user-jc1rw3ou4k 5 жыл бұрын
ምንተሥኗት ዉሥጤነህ
@yetiworku6785
@yetiworku6785 5 жыл бұрын
ቢሆኑ ደስ ይል ነበር
@user-st8ok4xz9y
@user-st8ok4xz9y 5 жыл бұрын
የኢትዮጲያ DNA ግን በደንብ የሚታመን ነው ? እኔ ግን ጠረጥራለሁ . ምርመራ ላይ ብዙ ስለሚሳሳቱ ማለቴ ነው 🙉 እናትየው ግን ከማን እንደሆነ አታውቅም ነበር እንዴ ??? ታሪኩ በጣም ያስለቅሳል 😢😢😢😢
@iamfine6333
@iamfine6333 5 жыл бұрын
DNA hagare bate yelame eko wetatu ka wechi nawe taleko ya mimatawe
@user-st8ok4xz9y
@user-st8ok4xz9y 5 жыл бұрын
Ya enedagana amelak enedaganaya .... እንደሱ ነው ? እሺ ማር አመሰግናለሁ 😀
@selam9266
@selam9266 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል
@greatjordan7526
@greatjordan7526 5 жыл бұрын
This is so sad I feel sorry for this young man
@user-ks6yo8it4i
@user-ks6yo8it4i 5 жыл бұрын
Ayezahi yelbata adeagaual selzahi atedankabata 30amata yela abata adegahala minma alhonkama selzahi zirama bezawa mengada ketala tenkara hena
@yarebimarege5876
@yarebimarege5876 5 жыл бұрын
sol ayzwohi wondmacen btame ysznal slkqtrun akmtulen mntsonet btam enmsgnalen
@alexe3138
@alexe3138 5 жыл бұрын
bunabet neber yemeteseraw,leba shemagele ahun letor felego new
@kedsitasater8997
@kedsitasater8997 5 жыл бұрын
Mesken selemon ayezoih gate abate alih ayezoih
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
ayzohe selmon wendeme yematakew yemeyakhe mermera yemayfeleg abat alehe esun EGZABHERN yezehe teguwaz echi mesken enathen nefsuwan yemarat atwkesat sanakew yemeyaken sanmertew yemerten getan yezehe nur
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 жыл бұрын
Ygermal enatm yelijwan abat akemawekwa
@etaneshtesfaye424
@etaneshtesfaye424 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@alexe3138
@alexe3138 5 жыл бұрын
yet abatu neber 30 amet.menem sayasadeg tefeto ahun lemetor sefeleg leje belo meta duket
@worlddender9262
@worlddender9262 5 жыл бұрын
Yewent ena kefannnnn
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 5 жыл бұрын
እኔ አላምንም በዚህ ስአት ሳሚ?
@alexe3138
@alexe3138 5 жыл бұрын
derom wend kehadi new.ahun men abatu leyaderg meta.tenb shemagele.beshetena hono beweledes leju ayedel-mafereya
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ😢
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 5 жыл бұрын
Beteme azenalhue egzere yerdashe abete nachew ateliyechew
@user-jc1rw3ou4k
@user-jc1rw3ou4k 5 жыл бұрын
አይአባባ የዛ ግዛማ አላቅልሺም ነዉየምትላት ዜሬልጁ ሥለአዴገነዉ መዳኒት በመዉሠዳነዉ አትበል
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ምቴ አኔም በጣም አዝኛለሁ። ከባድ ነው ።
@hayatabudhabi427
@hayatabudhabi427 5 жыл бұрын
ysaznal.Gin.abati.ylmeonchiu
@greatjordan7526
@greatjordan7526 5 жыл бұрын
I was hoping this man will be his father sad story
@user-jk6ne3bh3p
@user-jk6ne3bh3p 5 жыл бұрын
ወይኔ ሳሳዝን
@mulumeresa7542
@mulumeresa7542 5 жыл бұрын
እንዴ፡ሴትዮዋ፡ግን፡በአንድ፡ወር፡ውስጥ፡ስንት፡ወንድ፡ጋር፡ተኝታ፡ነው፡ልጁን፡ውንዶቹን፡እኛንም፡ግራ፡ምታጋባን፡?ሴቶች፡እባካችሁ፡እንጠንቀቅ፡ለሁሉም፡ነብሷን፡ይማር፡እኛም፡ይቅር፡ይበለን፡፡
@hethasen5430
@hethasen5430 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😍❤❤❤❤
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 5 жыл бұрын
አይከፈትም ምን አናደርግ?,ደግሞ ውስጤ ነበራቹ?
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 5 жыл бұрын
የአላህ አባቱቢሆኑ
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 5 жыл бұрын
Ygermal erasun kecal buhla Abat nei belo selmta Abat Eshi belo mkebelu gobez new
@aminaamina-df4km
@aminaamina-df4km 5 жыл бұрын
Menem malt ayedalm atezan wandema yagatemal
@appapp918
@appapp918 5 жыл бұрын
selmon fetari yeqer yebelen ewnet ahun abet nene lelunew beyea gen mecherrsalay aselkesen selemon gen tegesetun setohal fetari ahunem escemcherrsa betena yakoyeh bereta ayezohe
@yanneetmulatuu1110
@yanneetmulatuu1110 Жыл бұрын
😭💔🥰💔
@hanageta9294
@hanageta9294 4 жыл бұрын
Weyo seyasaznu abatina Liji bihoni beteme desi yiLieber gini meweledi koknew yalachew tihitina beteme desi yilali Egizabiher fikir yabizaLache
@selameethiopia4428
@selameethiopia4428 5 жыл бұрын
yemrale effff
@alexe3138
@alexe3138 5 жыл бұрын
yemetesetew mekeneyat beki ayedelem,kehadi letor felego new,enatu kemetemot ante sheba bemotk
@hahshhahshjsj8370
@hahshhahshjsj8370 5 жыл бұрын
ከአደገ ቡሀለ እነቱሰ ለሚን ሞተቺ የንኒ ሀለ ጪከኔ ለሚን አንቴን ቢሎ አበት ውሸተም ወንዲሜ በጠም ሚአዘዚን ተሪኪ ነው ፈጠሪ ቢረተቱን እሰጢኪ የዘዚነለ አንቴ አበቲ ነኚ ቲለሌ አተፊረም😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
@shantyalkaabi1380
@shantyalkaabi1380 5 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-jk6ne3bh3p
@user-jk6ne3bh3p 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
29:32
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 949 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 497 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 9 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 43 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,3 МЛН