KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በአንድ ቤት ውስጥ ከተለያያችሁት ሰው ጋር ለምትኖሩ ሰዎች ❗📌
49:45
የመጀመሪያ ቀን ወንድ ጋብዞሽ ምግብ ሳትበይ ግብዣው ጋ አትሒጂ!!
47:41
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
“Don’t stop the chances.”
00:44
Каха и дочка
00:28
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
ወንዶችን እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል
Рет қаралды 47,329
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 165 М.
Seble Bekele Gizaw
Күн бұрын
Пікірлер: 228
@samrawitsammmferew5056
3 жыл бұрын
ሰብሊ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆንጅዬ ህታችንን ብዙ መልካም ነገሮችን አስተምርሽናል የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ🌸🌸🌸
@Master_ofElements
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ የኔን ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ በተለይ እየደወልኩ የምለማመጠው ስልክ ካላነሳ ራሴን ላጠፉ የምደርሰው ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ዛሬ ግን ሁሉም አልፎ በሳቅ ተተካ ባለም ላይ ያለ ነገር ሁሉ ለፈጣሪ ይሁን ይስገድ አሜን
@meseretgizaw5420
3 жыл бұрын
Hii
@Master_ofElements
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ ሰብሊ አሳክሸኝ የኔ ባለቤት ከተለያዩ ሴቶች ጋር እየወጣ እኔ አብጄ ለሊት ሁሉ እየተነሳው ስነፉረቅ እሱ ግን ይስቅብኝ ነበር ቅናተኛ ነች እያለ ስሜን ለቤተሰቦቹና ለጋደኞቹ ያጠፉል እኔ ግን አልቀናም አሁን ከውሰጤ ወቶ ሳየው ራሱ ያመኛል ያኔ ያለቀስኩበት ጊዜ መልሶ ያስቀኛል ልጆቼን ቀጥ አድርጌ ይዛለው አድናቂሸ ነኝ ከቨርጂኒያ
@rachel-f8f
2 жыл бұрын
እኔም. እዳቺ. ነው. አሁን. ሳየው. ኩባያ ራስ. መሆኑ. የታየኝ. ውበቱንም ከሱ. ከተላቀኩ. ደፋብኝ
@Angel-xe4qv
3 жыл бұрын
Thank you sebliy🌸እንደዚህ አይነት topic አሪፍ ነው👍🙏
@rahelamare9877
Жыл бұрын
ሰብልዬ ልክ ነሽ ተባረኪ
@admeguissa1151
3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ሰብልዬ። ዘመንሽ፣ቤተሰብሽ ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ።
@BiruktawitLegesse
Жыл бұрын
Just heard you today again... God Bless you dear.. God has spoken to me through you.... (Got in to something with my work). Stay blessed
@zee8705
3 жыл бұрын
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል!perfect 😍
@habtamufeleke4522
Жыл бұрын
ሰብሊ ምርጥ የሰፈሪ ልጅ የአብነት አዴ ሜዳ አቦ ይመችሽ
@herutababalagasa1599
9 ай бұрын
ሰብልዪ ካገሬ እንደወጣሁ ከማዳሜ ልጆች ጋር ሱቅ ይዠው ሄጄ የስምንት አመቱ ህፀኑ ቂጤን ቢመታ ሳላስበዉ ህፀኑን በጥፊ ባቃጥለዉ ሞቱኩ ብዪ ነበር ግን አለሁ ተመስገን
@eyerusalemdamessatube1642
3 жыл бұрын
የምትወደጂ ንግግርሽ የሚያስተምር ጌታ ይባርክሽ በርቼ።
@selamawitberhe4283
3 жыл бұрын
You look beautiful as usual. God bless you
@ellenfessehaie4435
3 жыл бұрын
እልፍ ሲሉ "እልፍ" ይገኛል ሰው ሞኝ ነው ሞትን ይመኛል. አዎ አምላክ አያሳፍርም ሰብልየ.👌💖
@eskedarmulaw3114
3 жыл бұрын
ሰብሊ ትከክል በጣም ደስ ይምትይ ሴት ነሽ ያልደረሰበት ሴት የለም ነገር ግን ሁሉም ያልፋል ፤፤ በፍቅር ያልተሸወደ ቢኖር አላፈቀረም
@titihabeshawit5404
3 жыл бұрын
ወይ ሰብልዬ አሁን ነው ያየሁሸ ትናት ቢዚ ነበርኩ " አንቺ እኮ የልብ አዋቂ ነሸ ተባረኪ የኔ ጀግና ብየሻለሁ
@saraeyob2446
2 жыл бұрын
ሰብሊ ወንድ ልጅ ውሻ በጣም ጥሩ ነው አይሰርቅም ካስቀመጥሽው ታገኝዋለሽ ወንድ ልጅ ጅብ ነው በደንብ አርገሽ ንገሪልኝ
@aliyamar919
3 жыл бұрын
አይ ሰብሊ ስወድሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ ማሬ👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@heladolma8070
Жыл бұрын
ThAnk you sister God bless
@bezamamo8537
3 жыл бұрын
No Sebli ende lalefe lagedeme hulu smetsh ynesal?
@tutuz8920
3 жыл бұрын
ተባረኪ ሰብልዬ
@hannabaliyu5474
Жыл бұрын
እኔ የተለየሁ የእግዚአብሄር ምርጥ ሰው ነኝ
@seblewyes6840
3 жыл бұрын
Anchi wud set,,,bagatami new yayehush,,,yemanesh konjo????
@tsionkebede4003
3 жыл бұрын
God bless you seblyie. I didn't just take one important topic but I took life lesson . Hopefully I ll pass when God gifts me with daughters
@selamhailu7056
3 жыл бұрын
Seblye you are motivational speaker keep it dear!
@birtukanargamo1552
3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃማ ትምህርት ባረኪ
@serkalemworkneh8978
Жыл бұрын
ሰላም ላች ይሁን ሰብሊ የኔ ቆንጆ❤❤
@mariamabrahim6059
3 жыл бұрын
ተባረኪ ሰብሊዬ ዛሬ ነው የሰማሁት በትምህርትሽ ተባርኪለሁ
@mahletmahlet5789
3 жыл бұрын
ሰብልዬ ስወድሽ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት ካንች በእዉነት ጥንካሬን ነዉ የምታስተምሪን በተለይ ለኛ ለሴቶች ተባረኪ ደግሞ አትጥፊ ሁሌም ነይ ።
@amenenbakom1874
3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ
@GodIsWithUs4LIFE
3 жыл бұрын
Sebli'yea thank you so much for sharing my video on your long time ago! I want to come to appreciate you my dear!! 🤗🤗🤗🤗🤗
@birtukanargamo1552
3 жыл бұрын
Ruhi seble share adrga ayehush konjo timhrt new mtsatemriw tebareki!
@redietalemu1632
3 жыл бұрын
Thank you so much sebli ❤️
@mesfinsemere7499
3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ጀግና ሴት በጣም ነወ የምወደው አንበሳ ነሽ በርቺ
@genetgebre3041
3 жыл бұрын
a wonderful message and advice, Thanks seblye
@tigistmateb9116
3 жыл бұрын
Seble you are amazing GOD bless you.
@diborayohannns6354
2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@seblemulato6304
3 жыл бұрын
Sebli gn meche newu inen mitaworgn .?
@Elsakelemwork3023
3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሰብልዬ።ምናለ ሁሉ ሴት ይችን ምክር ብንሰማ
@saragirma2134
3 жыл бұрын
ሰብሊዬ የኔ ቆንጆ ከኢትዮጽያ ነኝ በጣም ነው የምወድሽ ብር በይይይ
@hamidfaris1977
3 жыл бұрын
Hi seblye. You are so nice
@amiraadam1007
Жыл бұрын
Sabily endaty endamwadesy Ana korat Sela na mtawary masalgn
@tigistkassaye7530
2 жыл бұрын
Thank u.seblye agaten arasjiw
@m.r3629
3 жыл бұрын
Thanks so much sebilye❤
@Christlovesyou5
2 жыл бұрын
My Wonderful Woman 🌷🌷🌷
@tisegereda7038
3 жыл бұрын
በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ ሰብልዬ
@እድላዊትሃይለኢየሱስ
3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን
@tsigeteklmichel1980
3 жыл бұрын
ሰብልዬ ሁሌም ቆንጆ ነሸ ተባረረኪ
@mahlets.abegaz209
3 жыл бұрын
Amen 🙏 God blessed you and your family
@graceemeru1766
3 жыл бұрын
Thank you for sharing your experience. Be blessed 🙌
@gbjhggdhhdd7466
3 жыл бұрын
🤝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@gbjhggdhhdd7466
3 жыл бұрын
34❤️💋
@gbjhggdhhdd7466
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍📞
@hiwitube5289
3 жыл бұрын
Thank you seblya
@zewd
3 жыл бұрын
Egzabhar ybarkeh sebleye❤❤❤❤❤❤❤
@najunajuna6768
3 жыл бұрын
Enamasagenalan wedaaa esemaret eko nashe🥰🥰
@masaratjisus4238
3 жыл бұрын
አሜን ሰብልዬ ደስታሽ ይጋባብኝ
@halimaibrahim2554
3 жыл бұрын
ሰብሊዬ ምክርሽ አዴት እደተመቸኝ
@destaalamo542
3 жыл бұрын
Love you so much,my dear Seble❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yordatv419
3 жыл бұрын
Egziabher ybarki zemen hiwetki memelisu ylemlim
@Azeb2221
3 жыл бұрын
ባይስተካከሉስ የተስተካከለው አያለ ደሞ የምን መልፋት ነው ለወንድ ልጅ ? ከልቡ የወደደ ወንድ ምን መሆንና ማድረግ እንዳለበት ያውቃል
@butterfly2349
3 жыл бұрын
True
@lulahenriksson5083
3 жыл бұрын
Thanks beautiful lady love you🙏❤️❤️😘
@ሰርካለምyoutube
3 жыл бұрын
የኔ ውዲ በርችልኝ ❤❤
@Annamelese
3 жыл бұрын
You are a wise woman
@birtetariku2650
3 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ መንፈሳዊ እህት እንዴት ነሽ ሲወድሽ በርች
@duressotesso3082
3 жыл бұрын
ጌታ ዳሙን እንድምያክፋፉት ሁሉ ልጆቹን የምያሳርደውን ፓርት እግዛብሄር አክብሮ ስልጣን ላይ ካቆየ ህዝበን የመኖር መብት ከልክሎ በዝህ ዘመን ያለ ጊዜ ልጅ ያለ ወላጅ ወላጅ ሰሞ ያልተገበውን ልጁን እያ ሳጣ የእግዛብሄርን ቃል እየጠራ ለምዘባበት ንጉስ እቅፋ አይንካው ኢትዮጵያ ርኅራኄ ባላቸው ልጆቹዋ ተመርታ በዋጋ የተገዙ ልጆቹዋን የሚያሳርፍ ስመራ ይያት በዳም የጨ ቀየች ምድር ካታየው ዙፋኑ ላይ ካቆየው ግን እግዛብሄር የለም ማለት ነው !
@wodemariamtirunesh6875
3 жыл бұрын
Meri lekitatim letimihirtim yisetal.
@bebitube9931
3 жыл бұрын
Thank you this my my problem my whole life
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
3 жыл бұрын
የምወድሽ😘
@meronasfaw9433
3 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ውዴ
@jerusalembelay897
3 жыл бұрын
Tebarekeereeee yena webe 🌷🌷🌷🌷🌷❤️
@liyatadese1060
2 жыл бұрын
Tebereki yene konjo
@meronworku1
2 жыл бұрын
Matured women!!!!!!
@yordisoliyordisoli602
3 жыл бұрын
ተባረኩልኝ
@selammekonenn2109
3 жыл бұрын
Anidanda anichy yaslfcewin hiyewat setwery Ahuni Ina kaminorew gari yimesaselbgal so tesfa honshagl Fatre baniche layi adero bizu nageri indenmari adergawal Fatre yibrkshe gin bagl bawershe des yilegal 😘😘
@selammekonenn2109
3 жыл бұрын
God bless you sably 😘
@samrawitgeorge4301
3 жыл бұрын
God blesss you sebliye.
@birzafadmasu388
3 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ የምር የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ አንደበቴ ነዉ የሆንሽልኝ ተባረኪ
@prime7581
3 жыл бұрын
ፎንቄዬ ደናነሽልኝ ጌታይባርክሽ10q
@fevengebremeskel6180
3 жыл бұрын
ሰበልይ ሰውደሽ የኔ ቆንጆ ተባርክይ 🙏❤❤❤
@ujjvbuhlemlemtesfayem7217
3 жыл бұрын
Sebeleye tebarekilen betam balemoya nesh eko🥰🙏
@salmabeyene5768
2 жыл бұрын
thank you so much
@zenebaregeta2631
2 жыл бұрын
ዛሬስ እኔም ወገይደረሰኝ ሸር ላይክ ሳስክሯይብ ለሰብልየ
@sameerasameera309
3 жыл бұрын
Amennn God bless you sister the name of jesus 🙏🙏🙏🙏🙏
@kebebushbadada5599
2 жыл бұрын
ሰብልዬ የኔ ቆንጇ
@samrieredi4606
3 жыл бұрын
Thanks sebli🧡🧡
@Luv_rara704
3 жыл бұрын
God bless you more sistu konjooooooooooooooo
@wageyawageya1857
3 жыл бұрын
እንካን በደና መጣሽ ማር
@hiwitube5289
3 жыл бұрын
I agree with you
@habiba6414
2 жыл бұрын
❤❤❤sebelye mar nurelen
@fekere2023
2 жыл бұрын
Ene esu egnan lemastekakel gin l dekikam ayatefum
@saracool7362
3 жыл бұрын
ሰብሊ እሸቱ ጌር የቀረበ እህት ስማ መቅዲ ይባላል የ9አመት የአከል ጉዳተኛልጅ አላት እና ንጌዳሽ አርጊያ ቆንጆ ስወድሽ ሜሴንጀር ቴሌግራም ሞከርኩ የለም ቁጽሪ
@arisamabekele2301
3 жыл бұрын
ሰብሊ የኔ ቆንጆ
@selamawitgmariam8131
3 жыл бұрын
You are so blessed
@lozaeyoel3673
10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያሉ ወንዶች በጣም ስግጥ ያሉ ናቸው
@addinetitsolution9386
3 жыл бұрын
hi seblya betame new dse yemeteyegne tebarekelegne 1 neger lamakeresh felega nuber bemen lagegnesh am live in addis ababa
@wagibelete4163
3 жыл бұрын
ተባረኪ
@samarsharf405
3 жыл бұрын
Sableya yen konjo betam enamasegenalene lamkereshi
@shsh2yegeyeye881
3 жыл бұрын
too dye l,am strong my sester thank you avertng 🙏🙏🙏🙏🙏👌
@azebemilyose
Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@melate5163
3 жыл бұрын
yamechersha teru temert setochi yetekmachule semwat Sebeli Enamesgenale
@saraeyob2446
2 жыл бұрын
ሴቶች ደግሞ በጣም አንድ ቀን ላወቀችው ወንድ ባንዴ ልቧን ትሰጠዋለች ትዳር መኖሩን እያወቀች ሞር ታፈቅረዋለች ከሴትም በጣም ስህተት አለ
@a.jstudios9557
3 жыл бұрын
Elfe selu elfe yeghale I LOVE THIS ♥️♥️♥️♥️
@semharasevaw4817
3 жыл бұрын
ሰብልዬ ቆንጆ 🙏👍
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@hanakelelaw3053
3 жыл бұрын
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል፡ ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል።
@hannadilala1526
3 жыл бұрын
Sebleye Tebareki
49:45
በአንድ ቤት ውስጥ ከተለያያችሁት ሰው ጋር ለምትኖሩ ሰዎች ❗📌
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 24 М.
47:41
የመጀመሪያ ቀን ወንድ ጋብዞሽ ምግብ ሳትበይ ግብዣው ጋ አትሒጂ!!
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 20 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 15 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 61 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
32:26
🛑 አውሮፖ ውስጥ ከፍተኛ ተመራማሪ የነበሩት ዶክተር አለም በ ቃኝ ብይ ገዳም ገባሁ፤ ሙሉ ቃለ መጠየቅ አድምጡት።🛑 #ethiofourm
ፈለገ ጥበባት -Felege tibebat
Рет қаралды 7 М.
27:51
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 163 М.
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 390 М.
26:57
ላይቭ ላይ የህዝቡን ምስጋና ጎረፈለት
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
14:37
Ethiopia፡ "እግዚአብሔር ይመስገን ከፍ አድርጎኛል" - የትዕግስት ፈረደ አነቃቂ ንግግር | The Ethiopia | Tigist Ferede
The Ethiopia
Рет қаралды 8 М.
1:08:50
27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
1:10:46
አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!#amlesetmuchie #ዶ/ርወዳጄነህ #amleset
Amleset Muchie
Рет қаралды 511 М.
44:41
እንዴት ሴት!!
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 18 М.
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 379 М.
1:34:14
“ትዳር ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ ወደ ውስጥ የምትኖሪው ህይወት መሆን የለበትም” ከትዳር አማካሪ ዘለቃሽ ጋር | ክፍል 05
Tigist Waltenigus
Рет қаралды 104 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 15 МЛН