Seifu on EBS : ድምፃዊ ኤልያስ ተባባል በ ሰይፉ ሾው| ክፍል 1

  Рет қаралды 153,005

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

Seifu on EBS : ድምፃዊ ኤልያስ ተባባል በ ሰይፉ ሾው | ክፍል 1

Пікірлер: 171
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ላንተ ወደ ሀገርህ እንድትገባ የዘነበልህ ዝናብ እኛንም ባካፋልን ፈጣሪ መጭውን አመት ከቤተሰብ ጋር ቀላቅለን🙏
@salmanx-lol-yosh9033
@salmanx-lol-yosh9033 4 жыл бұрын
ምንሁኖነበር
@kidistmeklit816
@kidistmeklit816 4 жыл бұрын
አሜን ፫×
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 жыл бұрын
አሜን አረ እኔም መረረረኝ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
ቲክ ታክ Amen Amen Amen 🙏
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Wow yeha sewya esun salkaqew musickaw sewdelte yeferaze abeba yemwedaw sira😍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
የኤልያስ ተባባልን “ማማየ ማማየ” የሚለውን ሙዚቃ የሚወድ ላይክ👍👍
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Leka yeha New sewyew sewdelte yeferaze abeba more siraw sewdelte😍
@tianes91
@tianes91 4 жыл бұрын
Elias erasmus leza yalew artist musikawm endezaw , mamaye mamaye it took me 30 yrs back when I was 12 years old grade 6! beautiful!!
@Tube-kq8kl
@Tube-kq8kl 4 жыл бұрын
ውይ እኳን በሠላም ገባህ እናት ሀገር ህእኛንም ስደተኞች የሀገራችን ያብቃን አሜን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የመጣችሁ እስኪ ላይክ👍👍👍👍
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ኦርጂነል ሰው ነህ ሳር ጒዝጒዘህ ስታምር እንኳን አደረሰን ።አሜን
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 4 жыл бұрын
እኳን ለአገርህ አበቃህ አባየ የአገሬ ልጅች መልካም አዲስ አመት 🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌞🌼🌞
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ወይኔ እኛ ሳንወለድ ካገር የወጡ 😒 በሰላም እንኳን ለአገርዎት ምድር አበቃወት😍 ማማዬ የምትለው ዘፈን ግን ውስጤ ናት😃
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 4 жыл бұрын
wow ሰይፈ መድርኩ ቄጠማቄጠማ ሸተተኝ መቸ ነው ሀገሬ እምገባው
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 жыл бұрын
አረ መብሬ መንግስቱን አቅርብል ዉይ መቃጠሌ ሲፍሻ ተዉ ግን ፈልግልን 😢😢😢😢
@mareamsaeed1330
@mareamsaeed1330 4 жыл бұрын
ይቅረብ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ስቱዲዮህ እንቁጣጣሽን መስሏል በጣም ነው የሚያምረው 🌼🌼🌼 ኤልያስዬ በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ ከ4ኪሎ 🌼💚💛❤🌼
@yoalapp
@yoalapp 4 жыл бұрын
ኤልያስ ተባባል ውስጤ ነው። እንደኔ ውስጣችሁ የሆነ 👇 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ
@user-sp3lb1fp4x
@user-sp3lb1fp4x 4 жыл бұрын
አንተ ሰው እራሱ ያርግ አስቦ ምንድነው ማጨናነቅ በገባህበት አጋጣሚ ሰብ ብለ ቀረህ
@hanan-hanan53
@hanan-hanan53 4 жыл бұрын
ምን ጉድ ነህ
@messigetachewyeargulej3486
@messigetachewyeargulej3486 4 жыл бұрын
አንተ የምን መሟዘዝ ነው ሁሉም ፕሮግራም ላይ እየገባህ የምትሟዘዘዉ አሪፍ ነገር ከሰራህ እራሳቸው ያደርጉኋል አትሟዘዝ ኢጭ አንተን የእንዳላይ ኮሜንት ማንበብ ላቆም ነው
@messigetachewyeargulej3486
@messigetachewyeargulej3486 4 жыл бұрын
ማማዬ የሚለውን ዘፈንህን በጣም ነው የምወደው እረጅም እና ጤና ይስጥህ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-sp3lb1fp4x betsb enhwen
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ዱባይ ከመጣው ጀምሮ ማማዬ ማማዬ የሚለውን ዘፈን ሳልሰማ አላድርም በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ሆከረጅም ማማላይ ጥንውሽ ይበላ ሰው በጎርጋዳ ስፍራ ጠይም የሳመ ሰው እንካን ሽማግሌ ዳኛው አይመልሰው ምርጥ ሰፈን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ገባህ እኛም በሰላም እንድመለስ እግዚአብሔር ይፍቅድልን
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 4 жыл бұрын
ዋው ሴፍሻ መድረክህ አዲስ አመት አዲስ አመት አስብለከዋል ይመችህ 👌👌
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለአግርከ፡አበቃከ ኤልያስ ትመቸኛ ለክ እረጆም እድሜ ይስጦክ
@freeabraham3397
@freeabraham3397 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ስቲድዮው ሲያምር
@sable7201
@sable7201 4 жыл бұрын
ምርጥ እንቁ ያገሬ ልጆች በሀገርም በስደትም ያላችሁ አድሡ አመት የስኬት የፍቅር የብልፅግና የአንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን አሚን🌻🌻🌻🌻🌻
@user-ky6nw4oe2i
@user-ky6nw4oe2i 4 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@meri881
@meri881 4 жыл бұрын
I met him sera lay.. he is so humble and down to earth person..!
@yegebrehlelej
@yegebrehlelej 4 жыл бұрын
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችው አዲሱ አመት የሰላም የጤና ያድርግልን በሰው ሀገር ያላችውእህት ወንድሞች አዲሱ አመት እግዚአብሔር የልባቹን መሻት ይፈፅምላችው
@waelwael6970
@waelwael6970 4 жыл бұрын
Istidoo baxam yamarla🌹🌼🌹🌻🌺💐
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ኤልያሥ ተባባል በጣምነው የምወድህ እረ አንቺሥ ቅሪብኝ ከጥቅምሽ ጉዳትሽ ነው ያመዘነብኝ ሠበብ አትሁኚብኝ እራችስ ቅሪብኝ ምርጥ ሥራ ኤልዬ የኔዘመን ሙዚቃነው 🙋🙋🙋🙋💐💐💐💐🙏🙏🙏👈👈👈
@user-yk5fp9of6l
@user-yk5fp9of6l 4 жыл бұрын
seifu keldgna des ylal programk ❤😍❤
@menkirmoges9637
@menkirmoges9637 4 жыл бұрын
Nostalgic and the golden era boy !!!!!
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh 4 жыл бұрын
በወንድማችን በኣቶ/ሰኔተር ደስታሁን ታላቅ ሰውነት እጅግ ነው የረካሁት፡፡ ወንድማለም፤ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝልህኣለሁ! የእስራኤል ኣምላክ ይጠብቅህ፡፡
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
ሰላም ሰይፉሻ: እና ኤልይሳ :ወይ የአንደኛ: ደረጃ ተማሪ እይለወ በጣም ትደመጥ ነበር አድናቂክ ነኝ😍😍😍😍😍😍😍
@dagethio6979
@dagethio6979 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ...አድርጊኝ አደርጋለው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ዋወወወወ ሠይፍዪ ሲያምር ጉዝጓዙ 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🏵🏵🏵🏵🏵
@leyuetesfaye8980
@leyuetesfaye8980 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይህን ሰውዬ
@menkirmoges9637
@menkirmoges9637 4 жыл бұрын
HARAR HOTEL Markato was the place Arada young Addis Ababa boys meet and Elias was one of them..
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 4 жыл бұрын
👍👌😘😍
@user-nr3jc5eu5c
@user-nr3jc5eu5c 4 жыл бұрын
ስወድው 💚💛♥
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 4 жыл бұрын
የሺዬን ያብዛልን በለው የሺሀረጊቱ ነች።ወንድ ስይፉ መኩሪያ መኮንን ሌሎቹም።
@user-ve9uv6vi5p
@user-ve9uv6vi5p 4 жыл бұрын
ሰይፍየ እኔ ከስደት ስመጣ EBS TV እንዲታቀርበኝ እሽ
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
Eliase baxame ewodhalhu 💖💖💖💖💖
@rozaroman6840
@rozaroman6840 4 жыл бұрын
🌻🌼🌻🌼🌻🌼
@user-us4sq4yd8i
@user-us4sq4yd8i 4 жыл бұрын
እኔ ሳልወለድ ነዉ የሂደዉ በስማም
@alminegnhabeshawit8839
@alminegnhabeshawit8839 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ
@onlygodcanjudgeme4496
@onlygodcanjudgeme4496 4 жыл бұрын
Weyene elaye mamaye mamaye yemilewn zefenhin beken saladamtew yekerewbeten Ken alasetawsem swedew akebrehalew ewedihalew ❤️❤️❤️erjim edimaye ketena gar temegnewlik😍
@senayhaylit6989
@senayhaylit6989 4 жыл бұрын
Benatih sheifu wendi mak interview adrglet siwedew
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን
@helengulema9304
@helengulema9304 4 жыл бұрын
2012🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ሰላም እኳን አደረሳችሁ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የብልፀግና ዘመን ይሁንልን
@classymobile1345
@classymobile1345 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@etyolove335
@etyolove335 4 жыл бұрын
ሙዚቃወቹ ሁሉ ይመቹኛል በተለይ tewedaj mamay emilutn
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Yeferaze abeba yemwedaw sira 😍
@huok3523
@huok3523 4 жыл бұрын
ቡና ሸንኮሬ ወቀጥኩሽ ዛሬ 😃😃😃ተመችቶናል ኤሊሻ✌
@abeyhaila7664
@abeyhaila7664 4 жыл бұрын
Mebra mingste akerbew arif musickga New
@derejehundito5802
@derejehundito5802 4 жыл бұрын
እግ/ርን ስዌያው ተመችቶኛል tabaraki
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 жыл бұрын
ማማዬማማዬ ቆንጆልጅማማዬ የሚለውሰውዬ
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
#እንካን #አደረሳቹ #አደረሰን *ሰይፍሻም* *በዓል* *በዓል* *አስመስለከዋል*
@akiluaweno4894
@akiluaweno4894 4 жыл бұрын
አይገርምም ዘፈኑን አብጠልጥዬ አውቀዋለው ፊቱን ግን ለመጀመሪያ ግዜ አየሁት
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 4 жыл бұрын
እንደኔ ዘፈኖቹን ስወዳቸው ግን አላቀውም
@aal8313
@aal8313 4 жыл бұрын
አደራችሁን ሴቶችየ ላይክ ግጩኝ በሞቴ አትበሉ አይታችሁ መርቃችሁ እጥፍ በሉ
@saliswithnat
@saliswithnat 4 жыл бұрын
አኔንም በዛው subscribe ግጩኝ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ👍 ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉኝ👍👍
@MohammedIbrahim-dk2bz
@MohammedIbrahim-dk2bz 4 жыл бұрын
Seyfu u don't know how to do interview people's mostly LEGENDS U hv to ask him a lot of QUESTIONS about his life ....BUT BETTER TO GET SHORT COURSE ABOUT JORNALIST AND HOW TO ASK PEOPLE GET A LESSON PLZ PEOPLE THEY WANT KNOW ABOUT LEGENDS JUST WEASTING TIME WITH U TAKE SERIOUS MY ADVISE GET SOME COURSES ABOUT JORNALIST OK
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 4 жыл бұрын
Men ymeyasechebecheb ymesechoh negere aleee??? Hezebun sera atasefeta
@samrawit5314
@samrawit5314 4 жыл бұрын
ኤልያስን የምትወዱ ብቻ👉👍🏻❤እኔ አድናቂው ነኝ
@dagethio6979
@dagethio6979 4 жыл бұрын
yihew adergalew anchim adrgi
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሠን የሠላም የፍቅር ይሁንልን ግን ሠይፉ አትሠማም ወይም የማታቀዉን ሠዉኮሜንት አታነብም አለምሠገድን መሠረትመብራቴንቧቧን ሣያትን ምክንያቱም ጥሩተሞክሮ አላቸዉ በቻአንድነገር ሢሠራሩብቻ ነዉ የምታቀርበዉ
@munahassen3559
@munahassen3559 4 жыл бұрын
Wawwww eleyeeee
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 4 жыл бұрын
edma tena mame waw
@user-dl8pu5rm7s
@user-dl8pu5rm7s 4 жыл бұрын
ኤልያስ የሚባል ዘፍኝ ስሰማ የመጀመርያዬ
@yoalapp
@yoalapp 4 жыл бұрын
ሠው ግን ምን ነካው ሰብስክራይብ ማድረግ ሚፈራው መልካምነት እንጂ አይከፈልበት ትወዱታላችሁ ጎራ በሉ
@miminegnljwanafakiwedshalo3484
@miminegnljwanafakiwedshalo3484 4 жыл бұрын
Wuy aemarerk aski laregh🤪
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 жыл бұрын
እናንተም እኮ የመንገድላይ ለማኝመይመስል አባሳችሁት ደስካለም ባትሉንም እናረጋችሁአለን
@LinaLina-uq5cb
@LinaLina-uq5cb 4 жыл бұрын
ቁምነገር አለው ?
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 4 жыл бұрын
ይደገም ቢሆን እደግምህ ነበር🤔
@manasbshara2793
@manasbshara2793 4 жыл бұрын
ኸር ምን ነካህ በግድ ነው እንዴ ሰብስክራይብ የምጠይቀው ።በምትሰጣቸው ጠቃሚ ኮመቶች የተስማማው ሰብስክራይብ ያደርጋል ከዛ ውጭ ላይክ ላይክ አትበልብኝ
@aal8313
@aal8313 4 жыл бұрын
2
@saliswithnat
@saliswithnat 4 жыл бұрын
St.goroge እና የቡና ደጋፊ ዏች እስቲ subscribe አርጉኛ
@samirosco372
@samirosco372 4 жыл бұрын
Elyes...... Yamwed like kane gare
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
ኤሊስ ተባባል እንካን ላገርህ አበቃህ ድሮ ያንተን ካሴት በጣም ነበር እኛ እቤት ምንሰማው
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Kkkkkk💐💐😁😃😃😃😃minm
@sablagirl5581
@sablagirl5581 4 жыл бұрын
seyefeya ebakehin tazema maren akereblen
@samzido
@samzido 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ ስቴጁን እኮ የቀበር ቦታ አስመሰለከው በአበባ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
bini man the stage so looks good!!!! be positive.
@zizitino6301
@zizitino6301 4 жыл бұрын
tadeya dero be ETV sitelalefe lewatehi nebere le mene yewashale
@SEADIALITUBE
@SEADIALITUBE 4 жыл бұрын
Wud ye hagere lijoch channel subscribe adergugn
@wakjiradina1030
@wakjiradina1030 4 жыл бұрын
ኤልያስ ዶክተር ነኝ ለምን አልክ ታዋቂ ዘፋኝ ብትላቸው እኮ በዛ ብቻ ያከብሩሀል ብቻ ከሰው ስህተት አይጠፋም
@MrBemnet1
@MrBemnet1 4 жыл бұрын
6:09 . he aged a lot
@hijerak5737
@hijerak5737 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ማማየ የሚለው ሙዚቃ የግርማ ተፈራ ይመስለኝ ነበር
@ethiopawt1416
@ethiopawt1416 4 жыл бұрын
ስይፍሻ ወረታው ውበትን አቅርብልን እባክህ
@senayhaylit6989
@senayhaylit6989 4 жыл бұрын
Ere sheifu benatih le mulualem tekele bir asebasblet yehone programm argeh rdaw ebakih demo kefelek tchilaleh
@harega5745
@harega5745 4 жыл бұрын
Just talking...no idea....yesefer wera newo yememeselewo
@hayotube1030
@hayotube1030 4 жыл бұрын
ውዶቼ ቻናሌን ጎብኙልኝ በቅንነት
@henockbehailu4621
@henockbehailu4621 4 жыл бұрын
Ere getem getamewan akreblen ena asdesten
@senaitgebremariam2257
@senaitgebremariam2257 4 жыл бұрын
Besmab sew New kelbu bedewu xedidu
@mreasy9731
@mreasy9731 4 жыл бұрын
Lewath tebabal yemlewn semhem Men asdebkeh Elias 😁😁😁
@abititube9174
@abititube9174 4 жыл бұрын
Melkam adis amet
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ኑእንደመርበአዲሱአመት
@ertaletv1514
@ertaletv1514 4 жыл бұрын
ልዋጥህ ነበር ስሙ። ምን ያናድደዋል የሆነ ልዋጥህ ነገር lol
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 жыл бұрын
Enkwan dahena metahe.
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ ተስፋዬ አቅርብለን ብለን አድማ እናንሳ
@saliswithnat
@saliswithnat 4 жыл бұрын
በሚቀጥለው እኔ ቻናል ላይ ይቀርባል ጎራ በሉ .....lol
@whatabouttomorrow1990
@whatabouttomorrow1990 4 жыл бұрын
Moha TV
@menkirmoges9637
@menkirmoges9637 4 жыл бұрын
He used @ markato Harar hotel playing biliard for Entertainment
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 4 жыл бұрын
yihe sew behiyiwet yale ayimesilegim neber silayehut des bilogal
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 4 жыл бұрын
30 amte
@HabeshanVideo
@HabeshanVideo 4 жыл бұрын
ኤልያስ ምርጥ ተወዳጅ አርቲስት!
@dagethio6979
@dagethio6979 4 жыл бұрын
ወደኔ ቻናሌ ጎራ በሉ..ምርጥ ምርጥ መረጃዎችን ያገኛሉ..ቅን የሆነ ብቻ ሰብስክራይብ ያድርገኝ ወጪ የለውም...👏👏👏👏 👏እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን👏
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 4 жыл бұрын
Stagu seyamer
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 жыл бұрын
Wey aleyaaaas ylemot sew yeganangal.
@kidus_kd
@kidus_kd 4 жыл бұрын
ከኔ እድሜ እኩል 29 ተኩል
@asfawbekele8297
@asfawbekele8297 4 жыл бұрын
ገንዘብ አላት ብሎ መልከ ጥፋ ማግባት.........እናንተ ጨርሱት
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 жыл бұрын
ገንዘቡምያልቅእና ሁለተኛጥፋት ተረምተረረም
@classymobile1345
@classymobile1345 4 жыл бұрын
ቡሩ ያለቀለት ሁለት ጊዜ ጥፋት😄😄😄😁
@betybety4711
@betybety4711 4 жыл бұрын
ወይ. ስይፉ. ውቃው. ደብልቀው
@user-cw9uk6fk6t
@user-cw9uk6fk6t 4 жыл бұрын
Bena edma new yewotah enkuan temlesh
@mmtwinsoforomo3713
@mmtwinsoforomo3713 4 жыл бұрын
ፍጠኑ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 4 жыл бұрын
ማስተር።
@Milena-ru9zj
@Milena-ru9zj 4 жыл бұрын
የኔ መላጣ ሱሴ
@janotube2230
@janotube2230 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qaOZfJ2HmZunj6c............... ኤልያስ ተባባል....loveeeeeeeeeeeeeee
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 4 жыл бұрын
weyeny betam ke Leby new ye mewedew ye kereb ye set gadegayn yasetawesegal
@mengistuteshale1776
@mengistuteshale1776 4 жыл бұрын
mebre mengste akrblen beka min lay endal nigra,gin seyfu lemin enyn wdchi atlkgnm ena simta atagnegnm
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,7 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Interview with Artist Elias Tebabal - Part 1
37:11
EthiopianInterview
Рет қаралды 86 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН