Seifu on EBS : ኮሜዲያን ደረጀ እና ድምፃዊ ኤልያስ ተባባል በ ሰይፉ ሾው| ክፍል 2

  Рет қаралды 194,784

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

Seifu on EBS : ኮሜዲያን ደረጀ እና ድምፃዊ ኤልያስ ተባባል በ ሰይፉ ሾው| ክፍል 2

Пікірлер: 301
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ዋውውው ደሬ ዘረኝነት ከሀገራችን ይውደም እትዮጵያ ሀገራችን በሰላም ትኑር
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 4 жыл бұрын
አሚን
@almazblay5098
@almazblay5098 4 жыл бұрын
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ምን ማለት ነው ዘረኝነት ኦሮሞ is the first!!! ❤️💚❤️
@user-cm7yw2no6x
@user-cm7yw2no6x 4 жыл бұрын
ዋው ዘረኝነት ይውደም እትዮጵያ ትቅደም መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም
@menkermedia21
@menkermedia21 4 жыл бұрын
በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ይቁም።ለዚህም አብረን እንስራ።
@yhgj6571
@yhgj6571 4 жыл бұрын
መስጊድም ህጋዊ አይደለም በሚል ሰበብ ማፍረስ ይቅር በተለይ ቁራአናችን ማንም አይካብን
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 4 жыл бұрын
@@yhgj6571 ትክክል
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 4 жыл бұрын
ትክክል መረጃ tube
@natsukinana945
@natsukinana945 4 жыл бұрын
መረጃ Tube idiot ብቻ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብሎ አያስፈልጋትም
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ከኮሜዲያን ሁሉ አንደኛ ደሬ ውስጤ ነህ
@helenqueen8520
@helenqueen8520 4 жыл бұрын
Batem
@meskitube16
@meskitube16 4 жыл бұрын
አሜን ክፉ ነገር ሁሉ ከኢትዮጵያውያን ይራቅ ሰላም ይስጠን ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያምጣልን!!!💖💖💖💖💖
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
ዘረኝነት ይቃጠል አቃጥሎናል 2012 ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰላም አንድነት እድገት ፍቅር ይዞ ይግባ
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 4 жыл бұрын
አሜን በኢየሱስ ስምና ስልጣን ተስማማሁ እነዚህ ሁሉ ከምድራችን ላይ ይቃጠሉ ደግሞ በምድራችን ላይ አይታዩ አሜን
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 4 жыл бұрын
ሩት የክርስቶስ ልጅ!! ኢየሱሴ ደጉ አባቴ አሜን👏
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ቁምነገርኛ ሀገሩን እሚወድ ደርጀ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልህ ምርጥ ሀሳብ ጭቅላታቸውን ያቃጥለው በማቃጠል ኢትዮጲያን እምትጠፋ መሰላቸው ለሀሳብህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 4 жыл бұрын
እሰይ እዲህ #አቃጥሉልን እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን።።።።
@tiktokethiopia7865
@tiktokethiopia7865 4 жыл бұрын
እርጂኝ እማምላክ sub እንደራረግ
@magdasmamo19
@magdasmamo19 4 жыл бұрын
@@tiktokethiopia7865 yýy
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
ደሬ ትልቅ ሰው ነህ የሁላችንም ስሜት የገለፅከው
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ያቀረብከው ሃሳብ በጣም ቆንጆ ነው በተለይ በተለይ አብያተ ቤት ክርስቲያን የሚያቃጥሉ
@diehardfanofleo6125
@diehardfanofleo6125 4 жыл бұрын
መስጅድስ መቃጠል አለበት??
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@@diehardfanofleo6125 no የለበትም እስካሁን መስጊድ ተቃጠለ ሲባልም ሰምተን አይተንም አናውቅም የኦርቶዶክ አብያተ ቤት ክርስቲያን እንጂ ለወደፊቱም የማንም እምነት ተከታዮች ቸርች ሆነ መዝጊድ ቤት ክርስቲያን መቃጠል የለበትም
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 жыл бұрын
@@enatmesfin 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 4 жыл бұрын
@@enatmesfin ማማዬ አልሰማሽ እደሁ እንጅ አዲስ አበባ ብዙ ፈርሰውዋል ማሚ እኛ ክፍለሀገርነን ምንም የለም ግን አዲስ አብባ በጣም ፈርሷል
@samrawit5314
@samrawit5314 4 жыл бұрын
አይ ደሬ ቀልድህ በሙሉ ይመቸኛል እኮ እስኪ የደሬ አድናቂዎች አር ዘርኝነት ይውደም አሜን በሉ አይከፈልበት👉👍🏻💚💛❤
@sanytidaniel4387
@sanytidaniel4387 4 жыл бұрын
Yemwdchi yene konjo bxm wddddd
@sanytidaniel4387
@sanytidaniel4387 4 жыл бұрын
Tekekel አይከፈልበትም
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 жыл бұрын
Amen
@ydudif7r756
@ydudif7r756 4 жыл бұрын
ameen
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
አሚን ስደቱን አቃጥሉት በሀገራችን ሰርተን የራሳችንን ላይፍ እንኑር ያረብ በልጂነት አቅሜ ጉልበቴ ሳይጠና ስደትን ጀምሬ አለሁ በፈተና እፍፍፍ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ስታምሩ እደናተ እደዚህ ለሀገሬ ህዝብ የእውነት ፍቅር ያድለን ፈጣሪ አሜን 🙏🙏🙏
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ዋው ደርዬ እውነትህን ነው👏 ጨጓራችንን እዳቃጠሉት ሚያቃጥል ነገር ይላክባቸው 😒😒 ኡፍፍፍ አገሬ ስንቱን ችለሻል😢😢
@samsongurach256
@samsongurach256 4 жыл бұрын
ደሬ በጣም ኮራሁብህ ያልካቸው በሙሉ ልክ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ።
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 4 жыл бұрын
እውነት ነው ከምንም በላይ እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን የዘረኝነት በሽታ ነው ሀገራችንን እያመሳት ያለሁ አዲሱን ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 4 жыл бұрын
ደሬ ቀልድ ብቻ ሳይሆን ቁምነገርህ ሁላ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና ለ3ታቹም ፈጣሪ ይስጣችሁ !❤❤❤
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
አይ ሴፍሻ ዳይበር ትላለህ እኛ ድሮ ያደግንበት የነጠላ ቅዳጅ ነው በሱ አሳድጉ ኑሮ ለማሻሻል የምን መጨማለቅ ነው ኑሮ ውድ ነው ለቅንጦት ከምታወጡ ብሩን ለሌላ ወጪ አሁሉ የምን ዳይበር ነው ነጠላዋን ነጫን ቅድድ አድርጋች እጥብ እያረጋችሁ ተጠቀሙ ሰይፍሻ አንተ ኑሮ እስከ ጥግ ነው አይዞህ ክክክክክክክክ
@birtukangeberu
@birtukangeberu 4 жыл бұрын
ወገኖቼ እንካን አደረሳችው ሰይፉ በምታደርገው ግብዣ ጥያቄዋቹ ውይይቱ በጣም ደስ የሚል ነው በዚው አጋጣሚ ሳላደንቅክ አላልፍም ቀጥልበት መልካም በአል
@jb1234546
@jb1234546 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ ሁለት በጣም የምወዳቸው ምርጥ ቅነ ሠዎች ፡በማየቴ ደስ ብሎኛል
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ አርቲስቶች ሴፍሻ ነበልበልባል ሰላማችሁ ይብዛ ዘረኝነትን ከምድራችን ይንቀልልን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Dere mgnotk mgnote newna Egziabher edmena tena yabzalk wendme 🙏🏻🙏🏻🙏🏻Thanks seyfiye 🇲🇱💘
@shebreabate2899
@shebreabate2899 4 жыл бұрын
ዋውው ልክ ብለሀል ስደት ይቃጠን.ሀገራችን እንመለስ ዘንድ እ.ር ይርዳን
@helenkidane4616
@helenkidane4616 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደሬ እዴት እደምወድህ የሁላችንም መልእክት ነው ኑሩልን
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 жыл бұрын
ደርየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እህህ ይቃጠሉልን እስኪ እስከመጨረሻዉ ፈጣሪ ሰላምን ይላክልን
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 4 жыл бұрын
አሜን ዘረኝነትን ያጥፋልን አዲስ አመት ፍቅርን ሰላምን አድነትን እንደሸማ ያልብሰን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@emutyu7395
@emutyu7395 4 жыл бұрын
በትክክል ሰላም ፍቅር ኡትዮጵያን. ተዋሕዶ እንኳን. አደረሳችው. ዋውውውውውውውው
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ደረጃ በጣም አምሮብሃል መልካም አዲስ ዓመት
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ደረ ውስጤ ነህ ትክክል ዘረይነት ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ አሜንንን ፍቅር ስላም ብልፅግና ይስፈንልን ለሞላ ው ለኢትዮጵያ ህዝብ
@merymmohammed3073
@merymmohammed3073 4 жыл бұрын
የልቤን ተናገረ ደረጀ
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 4 жыл бұрын
ዘረኝነት ይጥፉ የሰላም ያንድነት የመተሳሰብ የለውጥ
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 4 жыл бұрын
ዋው ደሬ መልካም ሀሳብ ሁላችንም ከአንደበታችን እናቃጠለው 100%
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 4 жыл бұрын
እውነት ነው ዘረኝነትን ያጥፋልን ይህውም በቤተክርስቲያን ላይያለዘረኝነት ይቁም ዘረኝነት የተባለ በሽታ ይጥፋልን መጭው አድስ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና ዘመን ይሁንልን ያሰብነው ሁሉ የሚሳካልን አሜን
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 жыл бұрын
ደሬ ነብስ ነገር እናመሰግናለን!!!!
@hayu2513
@hayu2513 4 жыл бұрын
የምር ደሬ በጣም ነው እምናመሰግነው በተለይ ዘረኝነትና ስደት
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 4 жыл бұрын
ትክክልውዶች በጣምስደትምአይኑይጥፋአከሰረን።
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 4 жыл бұрын
ዋው ዋው በእውነት ዘረኝነት አምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፋው ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ይስጠን የሰማይ አምላክ
@Itssamri
@Itssamri 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መልእክት!
@azmarino6117
@azmarino6117 4 жыл бұрын
All Derje ideas are essential
@ekramtube9427
@ekramtube9427 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ምታምሩት ደሰ ሰትሉ እውነት ብላቹሀል ሀገራችን ሰላም እድገት ብልፅግና መሰማማት አላህ ይወፈቀን ያርብ
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 4 жыл бұрын
Dere! I am your fan!!! You are mentally matured comedian!!!!!
@emamamamaye9889
@emamamamaye9889 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የስኬት ይሁንልን. እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን።።
@SsSs-og3pn
@SsSs-og3pn 4 жыл бұрын
ትክክል ብላችሃል
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ክክክክ ደረጂ ስወዲህ ይመችህ ሰይፊሳ ይመችህ እውነታቹሁነው እግዛአብሔር አዴሱን አመት አዲስ ነገር ያምጣልን ክፉን ነገር ያርቅልን
@MaryamMaryam-jd2zx
@MaryamMaryam-jd2zx 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkእንካን ሠለምጠሁ
@zenatali7762
@zenatali7762 4 жыл бұрын
ዋዋዋውውውውው ደርዬ። ተባረክ አቮ። የኢትዮጺያ ህዝብ ፍቅር ይፈልጋል ጥቂቶች። ለግል ጥቅማቸው አመሱን እጂ። ሲቃጠለ እደት አባቱ ደስስስስስይላል መሰላችው እህህህህህህህ አቮ ቅጥል ይበል
@nfngatubxbx6523
@nfngatubxbx6523 4 жыл бұрын
Amen sedet ena zerignet yetefa betliy
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Amen aboo egzabeher yakatilachewu🙏😢
@Fithabesha
@Fithabesha 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለሰይፍየ!!!!
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋው ሰይፍሻና ደሬ ምርጦቸቸቸቸቸቸ ይመቻቹ በሳቅ😘
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ሀሳብ 😍🌹😍
@hawatadesse3354
@hawatadesse3354 4 жыл бұрын
እውነትነውወላሂ ደግአርጋችሁ እኔህ ይቃጠሉ 20012 ,ምርጥዘመንይሁንልን ያረብ
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ኮሜዲያን ደረጀ በጣም ትክክል ሁሉም የማናይበት ያርግል ስደት በኛ ይብቃ
@atayacell3228
@atayacell3228 4 жыл бұрын
ደሩየሺአመትኑርልን
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Gashi Darreee yimechot🌹🌹🌹🌻🌻🌻💐💐💐👏
@emutyu7395
@emutyu7395 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅር ያውርድ
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
ዋውውውው ደሰ ይላል
@user-el4gz9ni1u
@user-el4gz9ni1u 4 жыл бұрын
wawo ehe hulu betefalin agerachin selam tihon naber
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ዘረኝነት አላህ ያጥፋልን አሜን
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ድሬ ዘርኝነት ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋልን ተዋህዶን የሚቃጥሉ የሚፍናቅል ይጥፉልን አሜንንን
@AbebechMulu
@AbebechMulu 4 жыл бұрын
Amen 🙏🙏 2012 Happy 💝💌🙏🙏💚💛❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ዘረኝነት ይውቃጠል
@MaryamMaryam-jd2zx
@MaryamMaryam-jd2zx 4 жыл бұрын
ይመችህደርየ
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 жыл бұрын
ደረጄ ሃይለ ትልቅ ሰው ኣስተዋይ
@user-gy3fi1it9w
@user-gy3fi1it9w 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት 2012 የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ዘረኝነት እሚያጠፉ አመት ያድርግልን አሜን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ዋውውደሬትክክል
@user-os8sc6mj7y
@user-os8sc6mj7y 4 жыл бұрын
ሰይፉ እባክህ የማይሞላዉ ዱንያ በስደት በላችን እኮ እስቲ መርቀኝ በሰላም ግቤ በለኝ 8 አመት ሞላኝ ኦኦኦኦኦኦ የኢትዮጵያ ናፍቆት ገደለኝ
@nebamekonen7888
@nebamekonen7888 4 жыл бұрын
መህቡባ ተማም እኔስ ብትይ
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አሜን ዘረኘነት ይሁደም
@fghjghj1958
@fghjghj1958 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ደሬ ምናባት ላርግህ እሆዴ ያለውን ሁሉንም አቃጠልክልኝ
@notgood4589
@notgood4589 4 жыл бұрын
አዎ ዘርኝነት ይጥፋ ይቃጠል 2012 ለኢትዮጵያ። ሰናምና ፍቅር አንድነት ያድርግልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ደርየ የውስጤን ነው የተናገርከው ስደት አይኑ ይጥፋ
@nqmamobark786
@nqmamobark786 4 жыл бұрын
ኑሩልን ያረብ ተመቸኝ
@user-oj1nr3qr1w
@user-oj1nr3qr1w 4 жыл бұрын
ደሬ አቦ ይመችህ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shegerarttime4217
@shegerarttime4217 4 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@rakgirlrakgirl3055
@rakgirlrakgirl3055 4 жыл бұрын
Ewnte nw Ewnet nw uoooo Dert Tamchakeg❤
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 4 жыл бұрын
ዋውውእሰይሁሉምይቃጠልደርየእዉነትነዉ
@mimimimo5914
@mimimimo5914 4 жыл бұрын
egzeyabeher hagerachin selam yadergilin
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 4 жыл бұрын
ባሊው የቻይና አለመሆኑን የምታውቀው አለመቅለጡ ነው አሳቀቅከን እኮ ሰይፍሻ በተረፈ ያቃጠልከው ሁሉ ይገባዋል የታባቱ
@marteilovejesusjesus1722
@marteilovejesusjesus1722 4 жыл бұрын
Wowowowowowi 😘😘😘😘💛💛💛💛💛💛💛💛💛🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻
@mekedesadane9663
@mekedesadane9663 4 жыл бұрын
ቤተክርስቴናችንን የሚያቃጥሉትን እግዚአብሔር ልብ ስጥቶ የሚቃጥል ትውልድ ሰይሆን የምናለማ ትውልድ ያድርገን
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ስደት ይብቃ ሀገራችን ሰላም ይሁንልን በሀገራችን ላይ ይደበር እጀራችን ስደተኞች በሰው ሀገር ላይ መሰቃየት በቃ ይበለን ፈጣሪ ያረብ
@fatimaalusa7159
@fatimaalusa7159 4 жыл бұрын
አሚንንን
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ደሬ ተመቸህኝ ተባረክ
@ayagboyimechiksa5307
@ayagboyimechiksa5307 4 жыл бұрын
ሰይፉየ እዃን አደረሳችሁ ወዳጀ
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selamminale5807
@selamminale5807 4 жыл бұрын
Dere mirt sew . Elias well come to your home
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 жыл бұрын
አወን ስደት ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@user-xi3ck3yx5b
@user-xi3ck3yx5b 4 жыл бұрын
መስከረም4 መስቀል አደባባይ እዳትቀሩ እየራበን ለምን አንሰደድ
@user-js6mz1up5z
@user-js6mz1up5z 4 жыл бұрын
ትክክል ደረይ
@applewallet8861
@applewallet8861 4 жыл бұрын
ዋውውውው
@emuyeerko6445
@emuyeerko6445 4 жыл бұрын
Enkan aderesachu wagonechee ewunet new getan😂😂😂😂😂😘😘😘
@Fouzia-kw7hb
@Fouzia-kw7hb 4 жыл бұрын
Wowowowo
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
በ2012 የሰይፉ መላጣም ፀጉር ያብቅል
@user-dq2vp4dm6r
@user-dq2vp4dm6r 4 жыл бұрын
አኮራኽኚ ደሬ ዋው
@zemanyoutube3150
@zemanyoutube3150 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@selamalemu1777
@selamalemu1777 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@user-dl8pu5rm7s
@user-dl8pu5rm7s 4 жыл бұрын
ኡፍዘርኝነት ይጥፍልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጥሩ ነገር የምንሰማበት ያድርግልን ደሬ ይባርክ ዘርፎች ከሱ ተማሩ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌💐💐💐💐💐💐💐💐
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
ደሬ አስተዋይ የሰይፍ መድረክ ፀዴ ሁናለች መልካም አድስ አመት💐💐💐💐💐
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 87 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,6 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 108 МЛН
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 127 М.
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 413 М.
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 150 М.
The Day Ronaldinho Showed Zidane Who Is The Boss.
14:05
RDHDComps
Рет қаралды 42 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 87 МЛН