Seifu on EBS: አርቲስት ገበያነሽ እና ንፁን ያላስማማቸው ነገር ምን ይሆን?

  Рет қаралды 289,248

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

አርቲስት ገበያነሽ እና ንፁን ያላስማማቸው ነገር ምን ይሆን?
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 362
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ዋው ሴፉ ንፅህ ስላቀረብካት ደስ ብሎኛ እስቲ የንፅህ ወይም ሻሸ አድናቂዎች
@sasangwyi3852
@sasangwyi3852 4 жыл бұрын
Woyi.setaseku.yimchachu
@helimayoutube777
@helimayoutube777 4 жыл бұрын
እኔ
@helimayoutube777
@helimayoutube777 4 жыл бұрын
ሁሉንም እወዳቸዋለህ
@amna3953
@amna3953 4 жыл бұрын
shashe Natde
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
@@amna3953 አወ በሰራተኛ ልብስ ስለምታቂያት ይሆናል እኛም ብንለብስ ብንቀባ መዳም እንበልጣለን 😛
@Titay2348
@Titay2348 4 жыл бұрын
ሠይፉዬ በማሪያም በነካ እጅክ አለምሠገድን እና መሠረት መብራቴን እስኪ ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ
@meraworku1395
@meraworku1395 4 жыл бұрын
Almseged ayinafar nw tenagrual
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
ክክክክክክ በነካ እጅክ
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 жыл бұрын
Eat des boilen neber
@user-te7jc8gj2z
@user-te7jc8gj2z 4 жыл бұрын
ስራ ክቡር ነው ዋውው ግልጽነትህን ወድጀዋለው.. 😍😍😍
@one-home
@one-home 4 жыл бұрын
አርቲስት ገበያነሽ እና ንፁን የሚውደችው አስቲ ላይክ አድርጉኝ ደስ ሲሉ
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 4 жыл бұрын
ምርጥ ሠዉ ነህ ጥሌ ከምር ተመችተኸኛ እግዚአብሔር ያክብርህ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ጥሌ የነበረበትን የማይረሳ ዝንቅ ፕሮግራም ቢጀመር ደስ ይለኛል
@SalamSalam-dz6oc
@SalamSalam-dz6oc 4 жыл бұрын
በጣም የማደቀው የድሮ አርቲስት ጥላሁን እንኳን በሰላም መጣክ እረጅም እድሜ እመናለው, እግዚአብሔር ይባርክ
@daniman1484
@daniman1484 4 жыл бұрын
ንፁዬ አይምሮሽና ምላስሽ ይናበብ። ካራክተሩን አይነጥቅሽም ይባላል? ምንም ተናጋሪ ብትሆኝ እራስሽን እየተቆጣጠርሽ ተናገሪ ነው ሁሌ አዛሉ እየመጣች ያንችን ስተት ታርም። ምርጥ ሰው ገበያ ነሽ እርጋታዋ 100% ተሳክቶል። ጥሌ በጣም ከምልህ በላይ አድናቂህ አክባሪህ ነኝ።
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 4 жыл бұрын
Dani Man enem esun saseb neber andande menenagerewen mekotater mechal aleben
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 жыл бұрын
ስራ ክቡሪ.ነው ገልፅነትታቹ ውውውውበጣም ደስ ይላል
@chuchudessalegn7677
@chuchudessalegn7677 4 жыл бұрын
90 ወቹ ላይ ስንቅን የሚያስታውስ??? ጥላሁን ዘውገን አይረሳም!!!
@user-gw4hb3uy4o
@user-gw4hb3uy4o 4 жыл бұрын
ምርጥ ግሩፕ fb neme be simhe tameqalwe
@magdamagda8814
@magdamagda8814 4 жыл бұрын
በጣም ከአለልኝ መኳንንት ጋር የቺን አገልግል ተሸክመዉ😍😍
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 4 жыл бұрын
መቼም አይረሳ
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
Mahame yamraswe drama senke aye geza endate yerotle
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
ደስ ይሉ ነበር
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
ንፁህ(ሻሼ) ስወድሽ የኔ ማር እኮ የቤቶች ድምቀት ነሽ ደግሞ ፀጉርሽ ሲያምር ።
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
አወ ያምራል ኡፍፍፍ ውስጤ እኮ ናት
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አርቲስት ገባያነሽ በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዷነሽ ፊልምምላይ ድራማም ላይ የምትጫወቺው ደስ ይለኛል
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
Danbe 5 laye sewadate
@YaredoEpisode
@YaredoEpisode 4 жыл бұрын
nice job u are really amazing....peace for our country
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ እናመሰግናለን🙏🏾
@makdasfikre9293
@makdasfikre9293 4 жыл бұрын
ምርጦች ስወዳቹ ስላማቹሁን ያብዛው ፈጣሪ😍😍😘😘
@user-dr5im6zo3p
@user-dr5im6zo3p 4 жыл бұрын
ጥልየ ጎበዝ እውነት እሚናገር ሰው ይመቸኛን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ሁላችሁንም እንወዳችሗለን 👏😘 ሻሽዬ ፍልቅልቋ😂 ገቢያነሽዬ ነባር አርቲስት ነችኮ😍😍
@Caaltuofolcha
@Caaltuofolcha 4 жыл бұрын
Wowww
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትል ጥላሁት ደግ አደለሁም ያልከው ያልከው በተቃራኒው ነው አተ በጣም ደግ ሰው ነህ ታስታውቃለህ የዋህ መሆንህ ያስታውቃል
@sarakecho915
@sarakecho915 4 жыл бұрын
ስለ እራሱ መልካም ነገር ዬማያወራ ሰው ፈጣሪ ዬባረከው ነው እራስን ወቆለል ነው ሃፂያቱ ጥልዬ ጀግና ነክ 👌👌👌👌
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
ገበያ ነሺ በጣም ደስ ትለኝለች እርጋታዋ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
አባይነሽዬ ድራማሽ ላይ በጣም እወድሻለሁ በተለይ? ስልክ እያወራሽ ልጄ አረብ አገር ነች እያልሽ ጎረቤትሽን የምታናድጃት ነገር ነው😃
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
😂😂😂😂✅
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon እሽ
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 4 жыл бұрын
ስሟ ገበያነሽ ነው
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@bemiretoualemayehu5518
@bemiretoualemayehu5518 4 жыл бұрын
seyefu show i like it!!
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ጥልዬ ስለ ስራክ አደነኩህ ወንድሜ እኔም እንዳንተዉ ነዉ ያሳለፍኩት ባህሪህ ሁሉ ይወክሉኛል ፡ ለዚህ ዎዳጀ ላበቃህ ላበቃን እግዚአብሄር ይመስገን 🙏💘😢😢
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ጥላሁንም እውነተኛ ነው በራሱ አባባል::
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 4 жыл бұрын
Wow betam yemiwedachew artistoch 3👍👍
@sudansudan2790
@sudansudan2790 4 жыл бұрын
I like it. This true first be shore about ur self that is really true
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ስወዳቸው ሁለቱንም 😘😘😘
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ይኸ ሰው ተመችቶኛል አሪፍ ሰው ነው
@sooqusabya7335
@sooqusabya7335 4 жыл бұрын
ዋውውው ሻሻየ
@gobenagobena1104
@gobenagobena1104 4 жыл бұрын
Seifu so smart his telling truth
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
gobena Gobena ሰብስክራይብ ብታደርጊኝ የከፋሻል 🙏💗
@meronkassa2812
@meronkassa2812 4 жыл бұрын
እውነትም ንፁ ተናጋሪ ነሽ እንዴ ካራክተሩን አይነጥቅሽም እኮ ትያታለሽ እንዴ አይባልም ሆሆሆ
@user-fi6er5kq6m
@user-fi6er5kq6m 4 жыл бұрын
ጥልዬ ደስ ስል ግልፅ ሰው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 жыл бұрын
በትክክል
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
En hulachihunam wadchiwaiw
@muslihatube110
@muslihatube110 4 жыл бұрын
ጥላሁን ምርጥ ሰው !!!!
@foziaabdu937
@foziaabdu937 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 жыл бұрын
Enday telahun eskahun alarejem esu esuu new wow, I was 15years old he is like this, that mins 20years ago it's amazing.
@fufuwelloye6358
@fufuwelloye6358 4 жыл бұрын
ጥላሁን ምርጥ ሰው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
የሙያ ፉንጋ የለውም ክክክክክ
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
#🙊😂😂😂እኮ✅ ስራ #ክቡር ነው✅
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ዋውው እመወዳቹሁ አርትስቶች ናቹሁ እግዛአብሔር ይጠብቃቹሁ ሰይፊሻ ይመችህ
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
🙋🙋👍👍👍
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
#ንፁህየን የምትወዱ እስኪ ላይክ❤
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ንፁህዬ ጠርጥሬ ነው ስወዳቹ አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@user-ib5mg8gj2k
@user-ib5mg8gj2k 4 жыл бұрын
ጀግና ነእ ጥሌ አድናቂክ ነኝ እረጅም እድሜ ተመኘው
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ጥላሁን ዘውገ ከአለልኝ ጋር ነበር አሁን ከብዙ ግዜ በሁዋላ ስላየሁት ደስ ብሎኛል::
@henaseid4445
@henaseid4445 4 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች
@zedshambel8187
@zedshambel8187 4 жыл бұрын
የኔ ማር ንፁህን የሚወድ ላይክ
@TheSami5757
@TheSami5757 4 жыл бұрын
ጥላሁን እልፍነህ ትልቅ ሰው!! Respect!!
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h 4 жыл бұрын
ሰፍዬ የኛ የዋህ አሺ እንወዳሀለን የኛ መላጣ ሰፍዬዬ
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 4 жыл бұрын
ስለ ባንዲራዉ ስታወሩ 😭😭😭😭😭😭😭
@asnakeshabebe5869
@asnakeshabebe5869 4 жыл бұрын
Ene shashen betamnewu mewodat yene konjo❤️❤️❤️
@menztube6207
@menztube6207 4 жыл бұрын
Every Thing is Done by God !!!
@user-xv7pl2hz7n
@user-xv7pl2hz7n 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ በጣም የዋህ አይገልፀኝም የዋህ ነኝ ለራሴ ሳይኖረኝ ከሰዉ ተበድሬም ይሁን ለተቼገረ እሰጣለሁ የተቼገረ ሰዉ አይቼ መርዳት ካልቻልኩ እና ከሰዉ ጋር ከተጣላሁ በጣም አለቅስና እቤት ገብቼ የሆነ እቃ ካልሰበርኩ ለቅሶየን ማቆም አልችልም 2ሰዎች ስላድሰዉ ክፉነትም ይሁን ደግነት ቢነግሩኝ እኔዉ እራሴ ቀርቤ ካላየሁ በሰዉ ወሬ አላምንም ሀሜት አልወድም3የፈለገ ደግ ብሆንም ስጋየን ለምን ቆርጠዉ አይበሉትም ምንም መስሎ አይታየኝም ልብሴን ግን ለማንም ሰዉ መስጠት አልወድም
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 4 жыл бұрын
Telahun edat nk betam adenkiy ng
@user-iv2xe5ew5m
@user-iv2xe5ew5m 4 жыл бұрын
ሻሽየ ዉስጤ ነች
@da8387
@da8387 4 жыл бұрын
I think Nexuh wasn't happy for acting as home servant in Betoch sitcom drama.
@alinalin1736
@alinalin1736 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ንፁህን ስወዳት ግልፅነቷን ደንብ ላይ ዉደ ደስ ስትይ በሳቅ ፍርስስስስስስስ ታደርጊኝ ነበር
@wubitzanbu5198
@wubitzanbu5198 4 жыл бұрын
Wowow betam des yelal
@samjam8124
@samjam8124 4 жыл бұрын
Shashe ❤️🌷💕
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
አረ ጥልዬ የሰፌሬን ቆንጆ ናት ባለቤቱ ጎረቤቴም ነበር አሁን የራሱምን የመሰለ ቆንጆ ፎቅቤት አለው እኔእስከማቀው በጣም ጥሩሰውነው ጥልዬ አዲስ ዳቦቤት ከፊቶአል ዋው ዳቦው በጣም ምርጥነው በዚሁ ቀጥልበት አደራክን ባለቤቱም እጅግ በጣም ጥሩመልካም ናት በተረፈ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
@fidakenefsiyaresulellah7822
@fidakenefsiyaresulellah7822 4 жыл бұрын
እኔን የሚከብደኚ ነገር ቢኖር እራሴም መግለፅ ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
የጥልሽን ግልፅነት በጣም ገርሞኛል ወዲጀዋለው
@madinamadina6951
@madinamadina6951 4 жыл бұрын
ሻሸየ የኔ ተወዳጅ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
ጥልዬ ከአመታት በዋላ ስላየውክ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ይስጥህ
@fanayabalcha7226
@fanayabalcha7226 4 жыл бұрын
Fajwurirsjanzcsajewiiikk
@aminabint2760
@aminabint2760 4 жыл бұрын
ያበደነው እናተኑራችሁበት እደሚያምር እግጠኛነኝ አይጊዜ በመግስትምኮ ኮሚዲይ ቲያትር መስራት ቻልን እዳው ግን ደግደጉን እረስተን በትንሽ ነገር ሰው ከመውቀስ ቆሞ ብለን እንሰብ
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
all Love you😍😍
@user-ni5iz7kw5b
@user-ni5iz7kw5b 4 жыл бұрын
ሻሺየ የኔምርጥ ስወዲሺ
@ethiohistory170years5
@ethiohistory170years5 4 жыл бұрын
እነዚህ ሴት አርቲስቶች በሜካፕ ሳዱላ እየመሰሉ ለካስ ቋቋቴ ናቸው😆ሻሼ ከእከ በላይ እኛን ነውኮ የምታጎመዠን😏
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
ወይኔ ይኤ ሰውዬ አለልኝና መካንት ሆነው ድሮ መቶ ሀያ ላይ የሚሰላው ፍለጋ ላይ እሮብ ድራማ ይሰራል ምርጥ ነው
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ሀና ይዋንስ ግን ለምን እዚ ሾላ አትቀርብም?
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 4 жыл бұрын
ማን ጠያቂ ሊሆን?
@yohan7782
@yohan7782 4 жыл бұрын
Chat eykamech
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
@@emuyasmin1175 😃😃😃
@eff7478
@eff7478 4 жыл бұрын
የእኔ ደርባባ ገቢያነሽ ዋዉ እርጋ ያለች እሴት ምርጥ
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 4 жыл бұрын
Tilyeee
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ጥሌ
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 4 жыл бұрын
ሴቶቹ ብትሰሩም ሰራን አትሉም የቀን ሰራተኝነት ሰርቺያለሁ ያልከው ግን በራስህ የምትተማመን እውነተኛ ሰው ነህ 👍
@user-el8te3ox9d
@user-el8te3ox9d 4 жыл бұрын
ገበያነሽ ርጋታሽ ደስ ይላል ጥሌ ግልፅነትህ ንፁህ ግን አትንቀልቀይ ሰከን በይ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 4 жыл бұрын
Nexu sewdeshi ♥️♥️♥️♥️
@Readymobile_
@Readymobile_ 4 жыл бұрын
😳
@user-tc9ei5dq4n
@user-tc9ei5dq4n 4 жыл бұрын
ጥልየ ግልፅነትህ ደስ ይላል
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
አክቲቪቲስቶች ድፋት ያድርጋቹ ሀገራችንን ክብር አሳጣችሁ፣አሁንማ ባንዲራ እስኪወርድ ቀጥብለን ልንቆም ይቅርና፣ባንዲራ ሲቃጠል ሲረገጥ አየን
@user-sj8tq6dz2k
@user-sj8tq6dz2k 4 жыл бұрын
አይባልም!!
@meheretemeherete9728
@meheretemeherete9728 3 жыл бұрын
😥😥😢bexam yesazeal
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 4 жыл бұрын
የሀገሩ ነገር ሰላም የነሳው ያሳሰበው ማነው እንደኔ ?? ሀገራችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃለ አሜን የሻሸቱ አደናቄ ማነወ
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 4 жыл бұрын
ምናለ ስይፍሻ እኛ ውጭ ያለነው ምናለ አንዳዲ ትያትር ብጋብዙን በዬቱብ
@sarakecho915
@sarakecho915 4 жыл бұрын
ጥልዬ ኮራሁብክ👌👌👌
@user-tt6ks8ty2z
@user-tt6ks8ty2z 4 жыл бұрын
አሥተውል ሠይፉ ባልሽ ምንሽን ይወዳን አትበል
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ሰይፍ እንካን ደና መጣህ
@asefamamo1352
@asefamamo1352 4 жыл бұрын
Seifu enatih tibeda ye shermuta lij sostunm teyikeh Gebeyaneshn lemn alefkat? 13:34 lay hon bleh endarek yastawukal ye shermuta lij
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
እንግሊዘኛ አስተማር ትዝ ይለኛል ፑስ ብይ የተመታሁት
@gobenaingida3682
@gobenaingida3682 4 жыл бұрын
ሠይፉ ችኮ እንደሆነ ማን ቢነግረው ያምናል። ሠይፉ ችኮ ነው። ላንተ የሚዝናኑ ሰዎች እብዶች ናቸው።
@user-fd8tw4np6y
@user-fd8tw4np6y 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ተካታታይየ አባካቹ የመስፍን ቁጥር ሱጡኝ አባካቹ ወይ ደሞ መስፍን ካየሆው አባክህን ቁጠር ስጠኝ ለአንድ ጉዳይ ፈልጌ ነው
@samiraabrar3930
@samiraabrar3930 4 жыл бұрын
ቁጭ አባቴ ይገርማል እውነት ማፍረጥ እዲህ ነው 👊👊👊🤣🤣🤣
@mkuwait2830
@mkuwait2830 4 жыл бұрын
ጥልየ ተመቸክኝ እውነት መነገርክ
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 4 жыл бұрын
ንፅህየ.መልክሽእንኮአረፍነው.ሚካብባታበዥም.ደስይላል.ግንእዳትቀየሚ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
የመሀለኛዋ ንፁህ ምን አገባሽ ወሬኛ ቀይ የለበሰችውን አርቲስት #ገበያነሽ በጣም ነው ምወዳት እድናቂሽ ነኝ💋💋💋🇺🇸
@romanmekonnen3400
@romanmekonnen3400 4 жыл бұрын
Oh my God! Nituh....u are so kelkala.balege balager
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
ዋው ጥሌ የሙያ ፉንጋ የለውም ድንቅ አባባል
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 жыл бұрын
ጥልየ እንዎድሃለን !!
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
ዋውውው ጥልሽ ደሰ ይላል
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 4 жыл бұрын
የኔም ፀባይ ልክ እንደ ንፁህ ነው
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 жыл бұрын
እህእህ እውነት ትዝ አለኝ የእኛ አስተማሪይ ሁሌ ቀጭ ሱሪይ ሁሌ ይለብሳል እና ምንም አይቆሽሽም እና እኔ ስረብሽ ሁሌ ይገርፈኛል ግን በጣም ነው የሚወደኝ ክላስ ውስጥ እኔ ትንሽዬ ልጅ ነበርሁ እና ሰኞ ሰኞ ንፅህና እንታያለን ከዝያ ሁሌ ለምን ሱሪይ አይቀይርም ብየ አስብና የድሮ ካርቶቦን ነበር እና ቀስ ብየ ከባሁት ከዝያ በሌላ ቀን ሳይ ቀይሮ መጣ ለካ ተመሳሳይ ሱሪይ ነው የሚለብሰው
@hayimlove6393
@hayimlove6393 4 жыл бұрын
Sefuye ewdekalew
@huaweiwhite382
@huaweiwhite382 4 жыл бұрын
ገቢያነሽ መልካም ሰው ነሽ
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 4 жыл бұрын
Widiyye ina shashiye 😍🙌
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 28 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 28 МЛН