ሁሉም በጊዜው ነው....ከአሁን በኋላ ከእኔ የጾታ ፍቅር ላይ ያተኮረ ዘፈን አትጠብቁ…ቻቺ ታደሰ || Tadias Addis

  Рет қаралды 34,352

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አዲሱ ስራዬ መዝሙርም ሙዚቃም አይደለም…ቻቺ ታደሰ || Tadias Addis
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 129
@Melat544
@Melat544 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አምልጭ..አምልጭ...አምልጭ...ጌታን ተቀበይ አረ ሰይፉም ግዴለህም እየሱስን እንደግል አዳኝህ አርገህ ተቀበል ላንተና ለልጆችህ ማምለጥይሆንልሀል❤❤❤❤❤❤❤
@amazingworld8175
@amazingworld8175 4 ай бұрын
አንቺ ዱዝ አንቺ እንደ አመለጥሽ ሌላው እንደ አላመለጠ የምትናገሪ ሸለመጥማጥ የኔ እምነት ብቻ ነው ትክክል ከሚል ዱንቁርና ውጪ
@Melat544
@Melat544 4 ай бұрын
@@amazingworld8175 የናንተን እምነት እውነት ልንገራቹ ክርስቶስ ያልገነነበት እየሱስ የሌለበት መተት እና ጥንቆላ የሞላበት ከዛ ቤት ጌታ ገላገለን አሁንም ብዙዎች እየተገላገሉ ነው ጌታ ይመስገን ደም እንባ አልቅሳቹ ትመጣላቹ🤪🤪🤪🤪🤪🤪በነጭ ነጠላ የተሸፈነ ጥንቆላ አጋንንት
@Danadama123
@Danadama123 4 ай бұрын
ፖሮታስታንት ናትኮ ከድሮም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 ай бұрын
እውነት ብለሻል ቻቺዬ እኛ ተኝተናል ሰአቱ እረፍዷል ጌታ በደጅ ነው ዘመኑን መዋጀት አለብን ቦሃላ የማይጠቅም ፀፀት ጥርስ ማፋጨት እንዳይሆንብን ተባረኪ
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 4 ай бұрын
Praise the Lord 🙏🙏🙏
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 ай бұрын
ደስ የሚል መልክት ነው ተባረኩ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ እቺህ ዓለምን እንደ ምናምንቴ ነገር ቆጥሮ ወደ ጌታ መሰብሰብ ከምን በላይ ደስ ይላል ሴፉዬ አንተም ወደ ጌታ ተሰንሰብ ❤❤
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እንከፍ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 ай бұрын
@@AaBb-kr3bi ዓላማዊያን ስድብ ጌጣችሁ ነው
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 ай бұрын
@@birtukanbelongtojesus29. ሸቃሊት ዝጊ
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 4 ай бұрын
We turn to God when we are at our prime not when we are Old. በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ይላል ቃሉ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 4 ай бұрын
ዘመንሸ በእጥፍ ይባርክ ቻችዬ እውነት ብለሻል ስንቶቻችን ነን ክርሰቲያን ይሁነን ጌታ እየሱስ የተከፈለልን ታላቅ ፍቅርና እሱ ብቻ አዳኝና የዘላለም ሕይወት ሰጪና እውነትም, መንገድም ,ሕይወትም መሆኑ ከልብና ከአእምሮ የምናቅ ከዚህ አስጨናቂ ዘመን ማምለጫው ጌታ እየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው !! ለእኛ ለሰዎች ልጆች ለታላቅ በደላችንንና የእግዚአብሔር ታላቅ ቁጣችንን የዓለም መድኃኒት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተከፈለልን ይኔ ታላቅ ፍቅር ነው !! የእግዚአብሔር ህያው ቃሉ እንዲህ ይለናል 👉👂 ጌታችን ለእኛ ለሰው ዘር የሆነው ይኔ ነው 😇😇😭😭❤❤❤ ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። 8:47 :47
@tamrudebela204
@tamrudebela204 4 ай бұрын
ቻቺ እግዚአብሔር አብዚቶ ዘመንሽን ይበርክሽ በንቺ ውስጥ ብዙ ነገር አለ ገና ከዚ ቦሃላ ብዙ ትሰረያለሽ ሴፉ ከተነካ ቆየ መወሰን ስላቃተዉ ብቻ ነዉ ከውጭም ከውስጥም ላለዉ ነገር ሚዛን ለመሆን ካለሆነ የጌታ ነገር ገብቶታል ጌታ ይረደዋል አምናለዉ በቅርቡ ይወስናል
@Eagle1503
@Eagle1503 4 ай бұрын
አሜን መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው❤
@shimelesdemelie9354
@shimelesdemelie9354 4 ай бұрын
ወንድሜ ሰይፉ እግዚአብሄር ብዙ ሰዎችን ወደአንተ እየላከ ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ እያለህ ነው:: ኢየሱስ ክርስቶስን ከልብህ ተቀብለህ መፅሃፍ ቅዱስህን ያዝ:: በቃ አለሙም ምኞቱም ያልፋል:: የሞት መልአክ ወደአንተ መቼ እንደሚላክ አታውቅም :: ዛሬ ንስሃ ገብተህ ህይወትህን ለኢየሱስ ሰጥተህ ከዘልአለም ፍርድ አምልጥ!!!
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
ለእናንተ ጌታን መቀበል ጴንጤ መሆን ነው😂😂😂ሰይፉዬማ በተወለደ በ40 ቀኑ ተቀብሏል ያመነ የተጠመቀ ይድናል ጴንጤዎች ኑ
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 4 ай бұрын
ዮሐ 1•12
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 4 ай бұрын
ሐዋ ሥራ 4•12
@smd7650
@smd7650 4 ай бұрын
የትኛዉን ጌታ ነዉ የምታመልኩት ፎጋሪዎች ሰይፉ መሰረት ያለዉ ሰዉ ነዉ አትድከሙ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 ай бұрын
አጋንንታዊውን የውሸት የጴንጤ እየሱስ ነው? 😅😅
@jelo3241
@jelo3241 4 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ቻቺዬ የተሻለውን የዘላለም ህይወት መርጠሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ። እናመስግናለን ስይፍሻ
@MsEmnet27
@MsEmnet27 4 ай бұрын
Yes Jesus is the truth and the only way!
@Melat544
@Melat544 4 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 4 ай бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነው! ተባረኪ አመለጥሽ!
@Edit3_R_Kool
@Edit3_R_Kool 4 ай бұрын
ቻቺዬ አጋጣሚውን ተጠቅመሽበታል 🥇🏆 👏🏽👏🏽👏🏽
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 4 ай бұрын
እሰይ ጌታ ጌታ ስምህ ይባረክ
@zed8788
@zed8788 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@astergetachew4604
@astergetachew4604 4 ай бұрын
God blessed your family forever chachi🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mylady9674
@mylady9674 4 ай бұрын
ቻቺዬ ስወድሽ ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው !ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ሰይፍዬ አንተም ተባረክልኝ 💕🙏🏽
@mebratgselassie434
@mebratgselassie434 4 ай бұрын
WAW!!!!Chachiye!!!yes Jesus is coming,you are blessed.love you much!!!❤
@haileyesusterefe5989
@haileyesusterefe5989 4 ай бұрын
6 ሰዓት 9ሰዓት 11ሰዓት ለመጣው ሠራተኛ እኩል የሚከፍል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ዋናው ከረፈደም ወደ ጌታ ኢየሱስ ዘወር ማለት ነው።
@selamtube8270
@selamtube8270 4 ай бұрын
Amen bless you chachye
@birukkifle4990
@birukkifle4990 4 ай бұрын
Wow stay blessed
@Bewoma2024
@Bewoma2024 4 ай бұрын
I thanks Chachi U told the one who may not believe that Jesus only saved a human soul.
@asterwarga14
@asterwarga14 4 ай бұрын
Chachi, all Ethiopians love you 🥰🥰🥰
@hailuyacob3664
@hailuyacob3664 4 ай бұрын
የሰይፉ አድናቂ ነኝ። ከሁሉም ከሁሉም በንግግሮቹ መሀል እንግሊዘኛ ቃላታ አለመደባለቁ እጅግ በጣም ደስ ይላል።
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 4 ай бұрын
የእንግሊዝኛ ፎቢያ ስላለበት /ኔፓ /ስለሆነ ነው😂😂
@direfasi
@direfasi 4 ай бұрын
May the Lord Jesus bless you
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 4 ай бұрын
ወሰኚ በኢየሱስ ስም መዘመርን አትፍሪ ድፈራ አለምን ካጂ
@ציגרדהארמאייס
@ציגרדהארמאייס 4 ай бұрын
Happy Sunday to all 🌿🕊️🌿
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 4 ай бұрын
We love you so much ❤❤❤chachiyeeeee❤
@sophihev5241
@sophihev5241 4 ай бұрын
Eyesus bicha yesebek Eyesus bicha yewera yealem medanit 🙏🙏🙏
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 4 ай бұрын
ቻቺዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
@TGTise
@TGTise 4 ай бұрын
Still good looking
@meseretmulu9859
@meseretmulu9859 4 ай бұрын
ቻችየ የኔ እህት ጀግና
@Edit3_R_Kool
@Edit3_R_Kool 4 ай бұрын
ቻቺ ታደሰ🥇🏆 እየሱሰ ጌታ ነው 🙏🏾
@DanielDesta-cg2sh
@DanielDesta-cg2sh 4 ай бұрын
አንቺ ቻቺ የታደልሽ ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc 4 ай бұрын
Chachy ewnet new Geta birtatun yistsh ewedshalehu akebrshalehu
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 4 ай бұрын
Chachi we Love you 😘🇪🇹🇦🇪
@kassahunworku1457
@kassahunworku1457 4 ай бұрын
የዘመናዊ ሙዚቃ አይከን ነበርሽ በተለይ ዳንስሽ የሚገራርሙ ፉሽን አለባበስ ፖስተሮችሽን ፈዘን ነበር የምናየው ዛሬ ደሞ በዚ መልኩ በመምጣትሽ እግዚአብሄር ሁላችንንም ይቅር ይለናል እንወድሻለን በርቺ ነገ ደግሞ እንደነ አቦነሽ አድነው እንደበዛወርቅ አስፋው በመዝሙር እንጠብቃለን ❤❤❤❤
@12Ethiopian
@12Ethiopian 4 ай бұрын
chachi we love
@tilayewendimageng
@tilayewendimageng 4 ай бұрын
የጌታ መምጫ ደርሳል በአለም እርካታ የለም ስይፍዬ ወስትና የለህም ንጉሱን በውበቱ እንድታየው ተዘጋጅ ወደ አንድ አገር ስትሄድ ፓስፖር እንደሚያስፈልግ ሁሉ ወደ መነግሰተ ሰማይ የመግብያ መንገድ የናዝሬቱ አየሱስ ብቻ ነው እውነት መንገድ ሒወት ኢየሱስ ብቻ ነው
@Edit3_R_Kool
@Edit3_R_Kool 4 ай бұрын
ተዉ ግዴላችሁም! በዚች በማንኪያ በማትሰፈር ምድራዊ ዘመናችን ኢየሱስን አክብረነው እንለፍ!!
@sophihev5241
@sophihev5241 4 ай бұрын
Ehema memeret nw eko 🙏🙏
@Kitchen884
@Kitchen884 4 ай бұрын
Emama ene alawekewetem. Bezeh zemenewet sira meseratewe yiberetatal
@Marsiill
@Marsiill 4 ай бұрын
protestantoch zefagn eyatefubin nachew hageritua yetibeb mewured wust nat
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 4 ай бұрын
Chachi ! Once you believe from your Heart and confess with your mouth you are saved .And you have to boldly say it. I think you are afraid not to be ostracized by the none believers. Please tell them you have released this song 🎵 to praise your creator Jesus Christ.
@eyutg8178
@eyutg8178 4 ай бұрын
Well done Chachi ❤
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 4 ай бұрын
"Memechayen maneme ayawekeweme"
@EsayasBiru-wk5zl
@EsayasBiru-wk5zl 4 ай бұрын
chachi geta kerebesh anekash mesgana yederesew
@amazingworld8175
@amazingworld8175 4 ай бұрын
ከዚህ በፊትም ከቻቺ ምንም ጠብቀን አናውቅም😅😅 እኮ
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum 4 ай бұрын
World & we Ethiopians loose decipline . That's why we pay alot unnecessary sacrifice ! We have to be deciplined
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 ай бұрын
ማናት?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ሀገሪን ይበልትውልዱ ወደ ሀገሩ ይመለስ ነው ያልሽው? አንቼን መሰሎች እውነት ስለህዝባቹ የሚገዳችሁ ከሆነ ህዝቡን ሳይሆን መውቀስ አላኖር ያለውን አገዛዝዝ ህዝቡን ልቀቅ በሉ አታስመስሉ ምክርሽን ወደ ሚመለከተው ብታደርሼ በተረፈ ለበጎ ስራሽ ሊላ የፖለቲካ ሸቀጥ አትደርብቢበት አለቀ
@ayniworku8510
@ayniworku8510 4 ай бұрын
ማናት
@salcnail6660
@salcnail6660 4 ай бұрын
😂😂
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 4 ай бұрын
ትክክል ይዘፍኑ ይዘሙቱ ይጠ ጡና ተዋህዶ ሰለማይመቻቸዉ ጌታን ተቀበልኩ ምናምን ይሉናል ሲጀመር ማን አንደሆነች አራሱ አሷና ቤተሰቦቾ ናቸዉ የሚያዉቋት 😀
@smd7650
@smd7650 4 ай бұрын
😂😂😂
@seyoumberhanutm9491
@seyoumberhanutm9491 4 ай бұрын
​@@soniajonathan7618 እሷ በማህፀን ሳለች በአምላኳ የታወቀች ናት አሁን አዲስ ፍጥረት ሆናለች አሮጌዋ አልፏል ይብላኝ ለምትኮንኑ ለእናንተ
@sophihev5241
@sophihev5241 4 ай бұрын
Enante 44tun ley nachu eko gena ere wede fetariyachn nuuu geta eyesus yeshalachwal
@NetsanetTeame-wv9zx
@NetsanetTeame-wv9zx 4 ай бұрын
Geta egzabre ymsgn chachy egzabre hulunm bgzawe web adrgo yeseral yemlew ygzabren qale astwesen nggresh des yelale aydelm anchy mskel lay ĥono assbn bmngsth lalewm enkuan rrhe amlkena geta newna berchy ksu ttabky mechershashen yasamerwal
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 4 ай бұрын
ሰይፉ ዘፈንን እና ሙዚቀኛን ማበረታትህ በየፕሮግራሞች ለግዜው የጠቀመህ እንደሆነ ይታወቃል።አውቀህም ሳታውቀም ፈጣሪህ አልፈልግም ያለውን የሴይጣን ሥሪት በማነቃቃት ትውልድን ለጥፋት በመዳረግህ ለሰው አንደየስራው አና እንደዘራው የሚያሳጭደው እግዚአብሔር የቁጣው እሳት ወንድሜ ከጀመረ የሰበሰብከው ገንዘብም አይከላከልም።በሐይማኖትህም አይፈቀድም።ፈጣሪ አምርሮ የሚጠላው ለክብሩ የፈጠረውን ዜማ ሴይጣን ሰርቆ ለጥፋት እየሰራበት ዘፈነ እና ዝሙትን ነውና እባክህ ለዘርህም ለራስም የሚበጀው ከዚህ የጥፋት መንገድ ራስን ማቀብ ነው። ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላል እና ቅዱስ ቃሉ። እግዚአብሔር እንዲረዳህ ጸሎቴ ነው።
@LakewWake-lw8pt
@LakewWake-lw8pt 4 ай бұрын
የአላዬንስ ትራንስፖርት አክሲዮን ቻቺን በማየት ገዝተን አክሲዮኑ በመክሰሩ ገንዘባችንን ከሰርን ስለ አክሲዮኑ ትንሽ ብታብራራልን
@Kidist954
@Kidist954 4 ай бұрын
እኛ ያርብ አግር ልጆች ለሀብታም ለታወቂ ብቻ ሰብስክራይ እና ላይክ ምታርጉት 😮
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 4 ай бұрын
መች አኛ ጠበቅን ዘፍን ካንቺ አሰከነመኖርሸ አራሱ ዛሬ ነዉ የሰማሁት 😂ያዉ አንግዲህ ዘፍናችሁ ዘሙታችሁ ጠ ጥታችሁ ወደምትቀላቀሉበት ፕሮቴስታንት ተዋህዶን ፕሮቴሰት የምትቃወሙበት ሃይማኖት ሰትገብ ተዋህዶ ዘፍን የምትፍቅድ ታሰመሰሉታላችሁ ዞሮ ዞሮ በፕሮቴሰታንት ከዘፍን ወደ ዘፍን ነዉ ሰለሚመቻችሁ ነዉ ወደዛዉ የምትመሸጉት አከተመ 😆
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 4 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአበሔር ያስብህ የተናገርከው የተረዳኸውን ነው ለሁሉም ኢየሱስ ያድናል አትቀልድ ሰአት ደርሷል
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 4 ай бұрын
@@dagnachewoda5794 የኛ አየሱሰ የንጉሶች ንጉሰ የጌቶችም ጌታ የአዳኞችም አዳኝ አልፋና ኦሜጋ ነዉ አሁን አኔ የቱጋር ነዉ አየሱሰ አያድንም ያልኩት አሰኪ ፕሮቴስታንት (ፕሮቴሰት )ማለት ትርጉሙን ንገሪኝ የናተ ሃይማኖት በዚህ የተከለለ ነዉ አና ከዘፍን ወደ ዘፍን ነዉ የገባችዉ በደንብ የሚመቻት ጋር ወደ ዘፍኑ አለባበሱ ጉልሙትናዉ ሁሉም ጋር አያወቅሸ አንወሻሽ ፃድቃን ፃድቃን መጫወት ትልቁ የመናፍቅ ጌም ነዉ አከተመ 😁
@exodus754
@exodus754 4 ай бұрын
@Sonia ግን እኮ 99% ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዘፋኞች ኦርቶዶክስ ናቸው ። 😂
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 4 ай бұрын
በርግጥ እስካሁን አልፈቀደችም ነበር ባለፈው አቡነ አብርሀም ከአፋቸው አምልጦቸው ዘፈን አይነት አለው ይፈቀዳል አሉ አንዱ መምህራችሁ ደግሞ አይፈቀድም አለ ታቦቱን ያለእረብሻ በዘፈን አጅባችሁ አስገቡ ያሉ ጳጳስም ነበሩ ግን ቢዮንሴን እያሸበሸቡ የተቀበሉ ጳጳሳት መዘምራንና ዲያቆናት አገልጋይ ወይስ ዘማሪ ወይስ መነኩሴ መስላቸው ነው ? ታቦት ገትራችሁ ከተማውን በዘፈን የምትቀውጡትን እረሳኸው መስቀል አደባባይ የዘፈን ኮንሰርት ሲዘጋጅ የሚዘፍነው ዘፋኝ የሚቀውጠው ህዝብ ጴንጤ ነው ወይስ ሙስሊም ደሞ በኦርቶዶክስ ከጴንጤ ተኮርጆ ዘፈን አቁሜ ዘማሪ ሆንኩ ማለት የተጀመረው አሁን አይደል ሲያረጁ አይደል ዘጸን የሚያቆሙት እስቲ ቤታችሁን ሞባይላችሁን ፈትሹ ዘፈን የሌለበት ቦታ አለ ? ጴንጤ ስትሆን ዳሌ ሽንጥ ጡት እያልክ አይደለም የምትዘምረው እንደንጉስ ዳዊት ክብራችንን ጥለን እንጨፍራለን እንዘላለን እንዘምራለን በኦርቶዶክስ እስታይል መዘመር ግዴታ የለብንም ክርስትናችን አገርና አለም አቀፍ ነው በሁሉም ባህል በሁሉም እስታይል ግን ከልባችን እንዘምራለን አማርኛችን አሸብሽብ ይላል እንግሊዝኛው ዳንሲንግ ይላል አንብብ ኦርቶዶክስ እንደነቴዴ ያሉ ዘፉኞች ዘፍነው ብር ሲያመጡላት አርቲስት እከሌ ይህን ያክል ሰጠ እልል በሉ የምትል አልሰርቅም ግን ሌባ ሰርቆ ሲያመጣ እቀበላለሁ የምትል እርኩስ ናት ዘፉኝ ከዘማሪና ከቄስ በላይ ክብር አለው ቀብሩ በክብር ስላሴ ነው የማይመጣ ጳጳስ የለም አረ አፍ የለህም ዝም በል ሌላውን ለህሊናህ ፍርድ እተወዋለሁ ጌታን ተቀበል ።
@selammulatu3807
@selammulatu3807 4 ай бұрын
@@exodus754ምን አገባን it’s personal choice በሌላው ዓለም ያሉትስ እንደናንተው ጴንጤ አይደሉ እሽ ምን ልትሉ ነው 😂😂😂
@Bretanssa
@Bretanssa 4 ай бұрын
የዮጋ መዝሙሮችና ማንትራዎች ቅዳሴዎችን ይዛ ልትመጣ ነው መሰለኝ
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 4 ай бұрын
እንዴ!!!?? እና በሰባ ሶስት ዓመትሽ አፈቅርሃለው ብለሽ ልትጃጃዪ ነው እንዴ?
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 4 ай бұрын
😂😂😂
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 4 ай бұрын
እኔ ጴንጤዎች ግርም የምትሉኝ ስለ ኢየሱስ ለኦርቶዶክስ ለመንገር ስትሞክሩ ነው:: አይ ቻቺ : ፆማችንን ስለምን እንደምንፆም በደንብ እናውቃለን ይልቁንስ ሀሰተኛ ነቢያቶች ናቸው መአት እያመጡብን ያሉት እነሱን አንድ በሏቸው::
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 4 ай бұрын
ስለኢየሱስ ብታውቂማ ጴንጤን አትተቺም እንደውም ልትወጅ ነዉ የሚገባሽ
@sophihev5241
@sophihev5241 4 ай бұрын
Eyesus sibal eko endezih nachu aynachun geta yekfetlachu awo lemn endemtesomu atawkum biye nw masbew like culture nw mitayut gin somuntergum alew eyesusna eyesus bichan mimeleket new
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 4 ай бұрын
ማን የፍቅር ዘፈን ዝፈኝ ብሎ ለመነሽ በዚህ እድሜሽ መዝፈንሽ ይገርማል አቆማለሁ መዝፈን ምትይበት እድሜ ነበር ቢያድልሽ
@jhongiza2122
@jhongiza2122 4 ай бұрын
now u r 2 old, u can not deserve for it and have not audience for it. It is his final goal. Better to save your life.
@Yotor-ut3iv
@Yotor-ut3iv 4 ай бұрын
አረ እኔስ እንደዚህ የምትባል ሰው ከነመኖሯም አላውቅ ነበር።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
ትንሽ ልጅ ትሆናለሀ
@AzizaAziza-t6b
@AzizaAziza-t6b 4 ай бұрын
ወደሗላተመለሥ
@Weed-s3e
@Weed-s3e 4 ай бұрын
የበጎ አድራጎት ስራሽ ይበል በዘፈን ግን አልተሳካልሽም
@Gosple234
@Gosple234 4 ай бұрын
የእየሱስ ስለሆነች የዳቢሎስን ስራ ብትሰራ እራሱ አይወደድም ከዘሯ ነው የንጉስ ዘር ስለሆነች የማይመጥናትን ነገር ስትሰራ እራሱ አይወደድም
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 4 ай бұрын
@@Gosple234የትኛዉንም በጎ ሰራ ላይ አላየኃትም በመቀጠል የትኛዉ አየሱሰን ነዉ የምታመልከዉ አናት የሌለዉን የሱሰ የሚሉት መናፍቅቆች የጥልቁ የጭለማዉ የግብር ሰዶም አለቃዉን ነዉ የምታመልኩት አናተ 😀
@Gosple234
@Gosple234 4 ай бұрын
@@soniajonathan7618 አባትህ እያስለፈለፈ ስለሆነ አልፈርድብህም ነገር ግን የግብረ ሰዶም አለቃ ላልከው የግብረሰዶም አለቃ ከሆነ እየሱስ እና ስሙ ሲጠራ ምን ያስደነግጣችኋል ወንድም አለም ደግነቱ እየሱስን በስሙ እንጂ በሀይሉ አታቁትም እናንተ ቤት አምላክ ማርያም ነች
@berhandejene968
@berhandejene968 4 ай бұрын
@@Gosple234ትክክል የልቦናቸውን እይን እግዚአብሔር ያብራላቸው ሰይጣን እየቀለደባቸው ያሉትን እይማኖተኞች
@HanaB_23
@HanaB_23 4 ай бұрын
ስለ ብልፅግና ስ😂 አብይ ነው እንዲ ፅፎ የሰጠሽ 😂 የ አብይ አህመድ የሀይማኖት ክንፎች አታጨበርብሩ
@mayatube1107
@mayatube1107 4 ай бұрын
ጭራሽ አላውቃትም የመቸ ዘመን ሙዝቀኛ ናት ?
@ethiopian6561
@ethiopian6561 4 ай бұрын
Lol.. must have been living under a rock
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
70ዎቹና 80ዎቹ መጀመሪያ
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 4 ай бұрын
@@ethiopian6561የሰባ አምሰት አመት አዛዉንት በሰተርጅና አንዴት ይወቃት አንቺሰ አንግዲህ የዘመንሸ ዘፋኝ ትሆናለች አር አኔም አላቃት 😀
@mamok3479
@mamok3479 4 ай бұрын
ቻቺዬ ብለሽው ብለሽው ሲበቃሽ ነው ደርሷል ያልሽው?
@selammulatu3807
@selammulatu3807 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@አነበሲ
@አነበሲ 4 ай бұрын
አንቺሰ አሰበሽ ነበር ከዝህ በሃላ መዝፈን😂😂😂
@afro90s78
@afro90s78 4 ай бұрын
Pasterit chachi 😂
@HanaB_23
@HanaB_23 4 ай бұрын
ስለ ብልፅግና ስ😂 አብይ ነው እንዲ ፅፎ የሰጠሽ 😂 የ አብይ አህመድ የሀይማኖት ክንፎች አታጨበርብሩ ዝም ብለሽ የበጎ ስራሽን ስሪ ይህንን ማጭበርበር እዛው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 ай бұрын
የኛ ፆም የእናንንተ ፆም አይደለም ። ቻቺ ከጭንብል ውስጥ ያለውን የ አብይአህመድ የሀይማኖት ክንፍ እንደሆንሽ እናውቃለን ልጆች ላይ የምትሰሪውን ካለ ጭንብ ስሪ ትውልድ እየጨረሰ ሀገር እያወደመ ያለው የእናንንተ ካንፕ ውስጥ ያለው አብይ አህመድ እና አገዛዙ ነው ትውልዱ ሀገሪን ይበል ነው ያልሽው ሀገር አልባ አድርጎ እያሳደደ ላለው አብይ አድርሽው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 4 ай бұрын
ጭንብል አስተሳስብ የያዘ ሰው ከዚህ የበለጠ ኮመንት አያደርግም😁
@sophihev5241
@sophihev5241 4 ай бұрын
Mindnew mitawerut benante afff mitetera aydelechm lagera bizu yeserachw chwa set nat atemetenachum levelachu aydelechm wezero Soliyane 🤣🤣
@sophihev5241
@sophihev5241 4 ай бұрын
Poletika mender wichi please
@birukadane8022
@birukadane8022 4 ай бұрын
እረሸጋው ስምህ ማን ነው ስለፃም ምን ታውቂያለሽ ለፍላፊ ትጨፍሪ ነበር አሁንም ይብስ እየጨፈርሽ ነው ፓስተሪት ፃመሽ ግንባርሽ ለክርስቶስ መሬት ነክቶ ያቃል ሰግደሽ ማለቴ ነው አታውቂም ወሬ ብቻ እዛው አዳራስሽ ይስሙሽ ።
@-Ele
@-Ele 4 ай бұрын
👉አላህ ይዘንልን እንጂ እኛሴቶች በዱኚያ በዝተናል በዓኼራ ግን አላህ ያዘነላቸው ነው ጀነትን ሚያጎናፅፋቸው ያረቢ እዝነትክን ለግሰኝ👉ኑ ወደ ቻናሌ ጥሩ እዉቀት ታገኛላቹ 🌹🌷🌷
@selammulatu3807
@selammulatu3807 4 ай бұрын
ስለ ማን ስለመሐመድ😂😂
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 4 ай бұрын
Praise the Lord 🙏🙏🙏
@HanaB_23
@HanaB_23 4 ай бұрын
ስለ ብልፅግና ስ😂 አብይ ነው እንዲ ፅፎ የሰጠሽ 😂 የ አብይ አህመድ የሀይማኖት ክንፎች አታጨበርብሩ
@HanaB_23
@HanaB_23 4 ай бұрын
ስለ ብልፅግና ስ😂 አብይ ነው እንዲ ፅፎ የሰጠሽ 😂 የ አብይ አህመድ የሀይማኖት ክንፎች አታጨበርብሩ ዝም ብለሽ የበጎ ስራሽን ስሪ ይህንን ማጭበርበር እዛው
@HanaB_23
@HanaB_23 4 ай бұрын
ስለ ብልፅግና ስ😂 አብይ ነው እንዲ ፅፎ የሰጠሽ 😂 የ አብይ አህመድ የሀይማኖት ክንፎች አታጨበርብሩ
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 67 МЛН
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 59 М.
ናፋቂዋ ተናፋቂ፤ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)
27:22
Fana Television
Рет қаралды 642 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН