ህይወት በቃኝ ብዬ መሞትን ምርጫዬ ያደረኩባቸው 3 ጉዳዮች ገጥመውኝ ነበር … ሁሉም ያልፋል ክፍል 2 | Seifu on EBS

  Рет қаралды 433,170

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 ай бұрын

ላቤን ጠብ አድርጌ እየሰራሁ ነው አሁን ያለሁበት ላይ የደረስኩት … ምንም አይነት ሱስ የለብኝም
ህይወት በቃኝ ብዬ መሞትን ምርጫዬ ያደረኩባቸው 3 ጉዳዮች ገጥመውኝ ነበር … ሁሉም ያልፋል ክፍል 2 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 300
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 7 ай бұрын
ዘርሽ ይባረክ የትግራይ ህዝብ የክፋ ቀን ድምፅ የሆነች ሰው በሌለበት ሰው ሆና የተገኘች እንወድሻለን የልጅ አዋቂ
@anaabr6669
@anaabr6669 7 ай бұрын
Ya and she's amhara and know that everyone is not the same
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 7 ай бұрын
ትክክል እፍፍፍፍ እኔም ከዛ ቡሀላ ነው በጣም ያወኳትና ያከበርኳት ቬሮኒካ ቆንጆ ❤❤❤👍
@seblet148
@seblet148 7 ай бұрын
በትክክል ቬሪዬ እንወድሻለን❤
@user-bk1vb1yd7q
@user-bk1vb1yd7q 7 ай бұрын
betam enwedshalen ke tgray❤❤❤
@santemedical6802
@santemedical6802 7 ай бұрын
blame it on tplf not on anyone..
@meronmatiwos936
@meronmatiwos936 7 ай бұрын
አሜን ቤሮኒካ በመዝሙሩ እንጠብቅሻለን❤❤❤ እመቤቴ ትርዳሸ
@solabebe1283
@solabebe1283 7 ай бұрын
አሜን
@deboamare5171
@deboamare5171 7 ай бұрын
Ateredam , !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 ай бұрын
መዝሙር መቀለጃ አይደለም !!!
@tefexe7882
@tefexe7882 7 ай бұрын
አዳነ ተካን የማይወድ ሰው የለም....ምርጥ ሰው ነው....ሲያወራም፣ሲዘፍንም የሚወደድ ሰው ነው
@MyloveEthiopen-wb3bd
@MyloveEthiopen-wb3bd 7 ай бұрын
የዚች ልጅ ጥንካሬ 🙏 ዘፈን አልወድም ግን ስሰማሽ ዛሬ ❤❤አጀብ ነው የኔ ሴት❤
@adamuteferi5702
@adamuteferi5702 7 ай бұрын
ቪዮ ከዚህ በኋላ ስለእናትሽ ለሚጠይቅ ጋዜጠኛ ጀርባሽን መስጠት ነው ቆጆ
@hayatworku1009
@hayatworku1009 7 ай бұрын
Exactly yehe hulu leman asefega😢
@etenesh8056
@etenesh8056 7 ай бұрын
ትክክል አያስፈልግም የኔ ቆንጆ❤❤❤
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 7 ай бұрын
Yes
@marya7483
@marya7483 7 ай бұрын
Awo
@Bella-ethio
@Bella-ethio 7 ай бұрын
ለምን ?
@tsegahewa547
@tsegahewa547 7 ай бұрын
የኔ ፍቅር ዘማሪ ሁነሽ ለማየት ያብቃን❤።አሜን
@Tinafafi-mm6hb
@Tinafafi-mm6hb 7 ай бұрын
የተገፉ የተናቁን የተጠሉን ሚያከብር የወላድተ አምላክ ልጅ ያነግሳል ወደድኩሽ ክብር በይ ከዚ በላይ ❤
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 7 ай бұрын
የዛሬ አመት ፈጣሪ አግብተሽ ልጅ ታቅፈሽ ሀሳብሽ ተሳክቶ ያሳየኝ ፈጣሪ እመቤቴ ከመልካም ሰው ይስጥሽ የኔ መልካም ጎበዝ ሴት 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@ZemeZemaryam
@ZemeZemaryam 7 ай бұрын
መዝሙሩን እንጠብቃለን፡፡የሰው ልጅ የተፈጠረበት አላማም ምስጋና (ዝማሬ )ስለሆነ ሀሳብሽን፡መድሀኔ አለም ያስፈፅምልሽ፡፡ለዚህ ላበቃሽ አምላክ ለመዘመር ቀጠሮ አያስፈልገውም፡፡ባይ ነኝ፡፡የአባትሽን እድሜ ያርዝምልሽ፡፡
@RiversideUSA
@RiversideUSA 7 ай бұрын
የዘፋኝ interview ሊያዩ ገብቶ ይህ ሁሉ ምርመፃደቅ። ሰው ተሰዶ ሲሰቃይ እንጅ ሰርቶ ሲያፕፍለት አትወዱም። በዚ ኑሮ በከበደበት ዘመን እንደ አፄ ቴወድሮስ ጊዜ ታስባላችሁ።
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 7 ай бұрын
@@RiversideUSA ምንድነው የምትቀባጥረው?
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 ай бұрын
መዝሙር የሀጢአት መዝጊያ በር አይደለም ።
@ZemeZemaryam
@ZemeZemaryam 7 ай бұрын
ምን ችግር አለው በንስሃ ከተመለሰች አናስገባም፡ሰርገኛ ልትል ነው?
@ZemeZemaryam
@ZemeZemaryam 7 ай бұрын
ምነው ከፋህ? ይቅርታ መዝሙሩን ትተውልሃለች፡
@MalhetDejene
@MalhetDejene 7 ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ለአባትሽ የኔ ውድ አታልቅሽ ጀግና አባት ነው ያለሽ ስታለቅሽ ይከፈዋል
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ለቤቱ አገልጋይ ያድርግሽ ❤🤲🤲🤲 ቤተሰብሽን መውደድሽ ደግሞ እጅግ ያስደስታል ❤
@ziy7130
@ziy7130 7 ай бұрын
ቬሮኒካ እንዲህ ግልጽና ፈታ ያለ ቃለመጠይቅ ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 7 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ሀኪም ቤት ሁነሺ የፖሰትሽውን ፎቶ አይቼ ልብ ተሰብሯል እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢እውነት ነው አባትነት እዲሁም እናትነት መውለድ በቂ አደለም እኔም እዳንች በ8 አመቴ ነው አባቴ እያለኩ ያደኩትን ሰው የእጀራ አባትሺ ነው ተባልኩ አባትሺ ነው የተባልኩት ሰዎየ በጣም ሀብታም ነው እና አምስት አይረዳኝም. ነበር አሁን ለቁም ነገር በቅቻለሁ. ❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ደስ የምትል ልጅ❤❤❤ አባት ያሳደገው ልጅ በራስ የመተማመን ብቃቱ ልዩ ነው አባትሽን ያኑርልሽ🙏🏾❤️❤️❤️
@hanafisha1908
@hanafisha1908 7 ай бұрын
Exactly ename abata naw yasadgy
@meseretmandafro7491
@meseretmandafro7491 7 ай бұрын
በጣም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እኔም እናት እያለኝ አባት ያሳደገኝ ነኝ ክብር ለደጋግ አባቶች ይሁን🙏🏾❤️
@Evahewi
@Evahewi 7 ай бұрын
ewnet new abat kemnm belay yehiwot mesmern yemyasyz bemnm ena bemanm endatbeger yemiaderd yeras metemamenn yemiawers lyu stota new. thank you my dad love you for ever.
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
@@Evahewi ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 7 ай бұрын
አዝማሪነት ክብርነው ምንድ ነው ጉድለቱ ሠውነን❤ ፈጣሪ እናትሽን ልቦና ይሥጣት🙏 አባትሽ ሽአመት ይኑርልሽ❤❤🙏
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
አዝማሪ ሌባ መሰላቸዉዴ ሰዉ ምን ነካዉ
@eexx8265
@eexx8265 7 ай бұрын
እውነት ነው እናት መሆን ብቻ በቂ አይደለም አይዞሽ በርችልን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 7 ай бұрын
ይቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት እንጀራ ይስጣቹ🙏🙏❤
@eexx8265
@eexx8265 7 ай бұрын
አሚን
@Weyni21
@Weyni21 7 ай бұрын
አሜን
@yerosantube7895
@yerosantube7895 7 ай бұрын
Amen
@buzayehufekadu735
@buzayehufekadu735 7 ай бұрын
እንዴት
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 7 ай бұрын
Amen
@tewabeyizengawbitew2548
@tewabeyizengawbitew2548 7 ай бұрын
የዚችን ልጅ ፍላጎት ድንግል ማርያም ታሳካልሽ፤ መድኃኒያለም ይባርክሽ!
@maremichael2961
@maremichael2961 7 ай бұрын
አባትሽ ጀግና ነው እድሜና ጤና ይስጠው🙏 አዝማሪ መሆንን እንደ ስድብ የሚያይ ሰነፍ ገልቱ ካለ ዘሩን ያንዘርዝረዉ።
@BetelhemashineBetelhem-jz2qz
@BetelhemashineBetelhem-jz2qz 7 ай бұрын
Amen 😂😂
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 7 ай бұрын
ፈታ ያልሽ ነሽ ደስስ ትያለሽ❤ እግዚአብሔርን ማክበርሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ቀናይነት እና ፍፁም እምነትሽ ደስስ ይላል!
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 7 ай бұрын
የመዝሙሩን ነገር አስቢበት ያመመሽ ለምክንያት ነው እባክሽ ፈጣሪ እድል እየሰጥሽ ነው እማ ተማራበት😢😢 እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምረው
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
እየዘፈኑም እግዚአብሔርን ማመስገን እንደሚቻል እንሆ ፥ - በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ …. ይላል (መዝ. ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
የጠራሽው መድኃኔዓለም ረድቶሽ ዘማሪ ሆነሽ ለምስክርነቱ ያብቃሽ ❤ስለእናቷ በጣም ተጎድታለችና በፈጠራቹ ኮሜንት ላይ የሚጎዳ ነገር አትናገሯት እሷንም ሆነ ሌላ ሰው የሰው ቅስም የሚነካ ነገር አንናገር Please ያለፈ የሰው ታሪክም ተዉ ወገን እራሳቹን አድኑ በትንታ ለምታልፍ ህይወት😢
@user-oi9mk7bi5g
@user-oi9mk7bi5g 7 ай бұрын
አሜን ይርዳት
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 7 ай бұрын
❤❤ አይዞሽ ወልደሽ በልጆችሽ እናትነትን ታይዋለሽ በጣም ድንቅ ነው እናትነት እሷ ናት ክብር የቀረባት አይዞሽ ዋናው አንቺ ደህና አባትሽ ደህና 🎉🎉🎉❤❤
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 7 ай бұрын
ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ያስቀናል በፊትም አከብርሽ ነበር አሁንም ይበልጥ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ውዴ❤
@user-jt7uv8kn7e
@user-jt7uv8kn7e 7 ай бұрын
የኔ ኮጆ ደእስ የምል አደበት ነያስብሽ ሁሉ ነይሳካልሽ ጌቲን የታመነ ያለበት ይደርሳል አሜን
@Roziy179
@Roziy179 7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ውስጧ ተጎድቷል😥ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ስኬትሽን እያሳየሻቸው ነው በርቺ ቬራዬ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማደንቅሽ💙
@betty-2121
@betty-2121 7 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ የለም ይህው አልፎ ዛሬ እዚህ ላይ ደርሰናል ፈጣሪ ይመስገን 🙏
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 7 ай бұрын
ልጅነትሽን የዋህነትሽን ቅንነትሽን አየሁት አይዞሽ በርቺ
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዚህ የዋህ መሆንሽን አሁን ነው ያወኩት ጀግና ሴት ነሽ ቬኖርየ 😍😍😍😍😍
@webitemelka2283
@webitemelka2283 7 ай бұрын
አባትሽን በእድሜ በጤና ያቆይልሽ😍አንዳንድ አባቶች ከእናት በላይ ናቸው😘👌
@habhandhi8875
@habhandhi8875 7 ай бұрын
ሳታውቁ ያወራችሁ የተሳደባችሁ ሁሉም በውስጡ ብዙ ቁስል አለው እና ይቅርታ ቬሮኒ አንወድሻለሁ❤❤
@mahletgetachew1347
@mahletgetachew1347 7 ай бұрын
ዋው እህቴ እንዴት ያለሽ የዋህ ና ግልጽ ሰው ነሽ የወደፊት ህይወትሽ የምትደሰችበት ህይወት ይሁንልሽ በዚህ ሞራልሽ ቀጥይበት እግዚያብሔርም ይረዳሻል ❤
@monicadanial8977
@monicadanial8977 7 ай бұрын
ቬሮኒካ በዚ ድምፅሸ ብትዘምሪበት ጥሩ ነበር የምታመሰግኝው ፈጣሪ ሰትዘምሪለት በምሰጋና የጉደለሸን ይሞላልሻል ፡፡ ልክ እንደ ዘፋኝዋ ሰላማዊት ይዋንሰ ከሙዚቃሆቼ ቦአላ ዘማሪ መሆን ነው የምፈልገው የምትሉት ለሰው እንጂ ለፈጣሪሸ ቀጠሮ አያሰፈልግም የኔ ቆንጆ አለም ከንቱ ናት ግዜሸን ለመዳኒሐለም አድርጊው የጉደለሸን ይሞላዋል፡፡ፈጣሪ ጤናን ይሰጥሸ❤
@fekeryene213
@fekeryene213 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነው ያለሽ ❤❤❤
@user-hm6rd4kv5k
@user-hm6rd4kv5k 7 ай бұрын
ቬሮ አሁን ደሞ ይበልጥ ወደድኩሽ የምር በርቺ❤❤❤❤
@Eyu-q8m
@Eyu-q8m 7 ай бұрын
አትስሚያቸው ውዴ😍 ቤሮኒካ አዳነ ጀግና ነሽ Be Strong 💪😘
@btbt4487
@btbt4487 7 ай бұрын
❤❤☝️👍👏👏👏💪💪
@meseretfitawek7249
@meseretfitawek7249 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍላጎትሽን ያሳካልሽ እኛም ለእግዚአብሔር ክብር ስትዘምሪ ለማዳመጥ እና አብረን ለመዘመር ያብቃን::
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 7 ай бұрын
ባባት ያደገ ልጂ እናት እናትሺ ነኚ ብትል ፍፁም እንዳባት አሳዳጊ አትህንም ያባት ፍቅር ልዩ ነው ! 🙏🏾✌🏽🕊️
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 7 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ እግአዚብሄር ይርዳሽ።
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
የኔ የዋህ በጣም የዋህ እኮ ነች እመብረሀን የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ የመጀመርያዋ ፈርያ እግዚአብሔር ያለዉ የምፈልግ ያልሽ አንችን አየሁ ሁሉም በገዘቡ ነዉ ፍቅርን የሚለካዉ የኔ ዉድ በዝማሬ እንጠብቅሻለን እመብረሀን ትርዳሽ
@user-hb6ui9oe6w
@user-hb6ui9oe6w 7 ай бұрын
ወይኔ ቬሪዬ ማርያምን በጣም የዋህ ነሽኮ የእውነት በቃ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ስስ ነሽ ፈጣሪ በልጅ ይካስሽ የኔ ውድ በጣጣጣጣምምምም ነው የምወድሽ 😍😍😍
@MatuSala-7
@MatuSala-7 7 ай бұрын
ቬሮኒካ እንዲህ ቆንጆ ነሽ ለካ!! ሜካፕ የለ ዱቄት የለ፤በዚ ቸኮሌት ፊትሽ ላይ እንደፈለግሽ አልቅሰሽበት እንዴት እንደሚያምር 👍😃
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 7 ай бұрын
ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል የልብሽን መሻት እግዚያብሔር ይሙላልሽ። አሜን
@leleyimer8783
@leleyimer8783 7 ай бұрын
ያከበርሸው አምላክ ከዚህም በላይ ያክብርሸ ትህትናሸና ቅንነትሸን ያብዛልሸ እህቴ❤❤❤🙏🙏🙏
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 በዘፈን ያክብራት ቅዘታም ያንችስ ይባስ😂😂😂
@leleyimer8783
@leleyimer8783 7 ай бұрын
ነገርን እንደ ጋሪ ፈረሰ ፊለፊት ከማየትና ለሰድብ ቀመሮጥ እይታሸን አሰፊ (አሰፋ )ወገኔ ማሰተዋሉን ያድልሸ ያድልህ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 7 ай бұрын
​@@linaenuofficial9919😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Haile-373
@Haile-373 7 ай бұрын
አዝማሪነት ጥበብ ነው 😍😍😍 አይዞሽ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 7 ай бұрын
አልሀም ዱሊላህ እን በል ሁላችንም😢 እኔ ፊቴን ታጥቤ ስወጣ ኩላሊቱን ሚታጠብ ስንት አለ እኔ እና እናንተ እንደልብ ስንቀሳቀስ እግር የሌላቸውን ደሞ እናስብ 😢
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ❤❤
@uyth8675
@uyth8675 7 ай бұрын
እውነትሽ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
@GraceTube
@GraceTube 7 ай бұрын
I love your personality...አባትሽን አመስግኚ አትቆጪ በእናትሽ...የሰው ልጅ አስተሳሰቡ የሚገነባው በልጅነቱ ነው...ኮንፊደንስሽን እና ይሄን ፐርሰናሊቲ የሰጠሽ አባትሽ ነው...እናትሽ አጠገብሽ ብትኖር ኖሮ በእርግጠኝነት እንደዚህ አይነት ፐርሰናሊቲ ላይኖርሽ ይችላል
@EthioSador2
@EthioSador2 7 ай бұрын
አስተዋይ ግልጽ እና ጨዋታ አዋቂ ልጅ ነች። ትባረክ።
@luwammoges1303
@luwammoges1303 7 ай бұрын
This interview made me your fan.. you are a genuine person ❤❤❤
@bsttr8846
@bsttr8846 7 ай бұрын
The same here
@elenihailu9093
@elenihailu9093 7 ай бұрын
Omg me too she so humble and genuine
@deborahalexander7852
@deborahalexander7852 7 ай бұрын
not only u i am also here. i really loved her
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
የኔ ጨዋ እግዚአብሔር ይምረትሽ የቤቱ ናታኒም ያርግሽ ቨሮ እሱ እኮ አያልቅበትም የኔ ቀበጥ ❤️❤️❤️❤️
@YET64
@YET64 7 ай бұрын
She embraced life's journey despite the pain, shining authentically through her words. Keep smiling, pursue your passions, and remember your uniqueness has something valuable to offer the world
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 7 ай бұрын
I love her authenticity ❤❤❤ More blessings Veronicaye
@addishode1541
@addishode1541 7 ай бұрын
Very well said ❤️
@tibaremu1357
@tibaremu1357 7 ай бұрын
ንግግርሽ ሁሉ ብዙ መልዕክት አለው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 7 ай бұрын
❤❤❤❤ግን እንደ ቬሮኒካ ያለ ሀገር ወዳድ ህዝብ ወዳድ አለ በመዝሙር ብትመጭ ይበልጥ እንወድሻለን ❤❤❤❤
@hodanamen7083
@hodanamen7083 7 ай бұрын
She is so genuine and authentic!!
@sosotete425
@sosotete425 7 ай бұрын
የኔ እህት እውነት መድረክ ላይ ሳይሽ የወረደ ማንነት ያለሽ ለራስሽ ክብር የሊለሽ ትመስይኝ ነበር ግን ስሰማሽ አስተሳሰቢ ስላንች ተቀየረ ንፁህ እና መልካም እንደሁንሽ ታስታውቂያለሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 7 ай бұрын
ይሄ ድምፅ ተጠቀሚበት ቬሮኔክ ልዩ ነዉ ድምፅሽ ፈጣሪን አመስግኝበት በተስፋ እንጠይቃለን እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤️❤️❤️
@aneshamood6033
@aneshamood6033 7 ай бұрын
በመጀመሪያ ሴይፍ እንኳን በሰላም አንተም እህቴም በሰላም መጣችሁ በማለት ኢቢኤሰ ሁሌም ጥሩ ትምህርት የምትሰጡን ባለቤቶችም ሰራተኞች አንተንም ልጅቷንም ሳላመሰግን አላልፍም እና በጣም የልጅትዋ ሰሚት እኔ ደግም የሷ አይነት በእንጀራ አባት ብዙ እናቴ እኔም ብንሰቃይም ግን በአሁን ሰዓት አሜረካ በአትላንታ ምድር እኖራለሁ በአባቴ የመናዊ በናቴ ኢትዮጵያዊ የምኖረው አሜሪካ እናቴ መታ እዚህ ታማ ኢትዮጵያ ውሰጥ ብትምትም በሃገርዋ ይሁን ብዬ በካንሰር በሸታ አላህ ነብሰዋን የጅነት ያድርግልኝ እና የሷ ታሪክ በሙሉ ተገልብጦ የኔ የእውነት ታሪክ ነው ትንሸ የኔም ከበድ ይላል ግን እሷን ሰሰማ ሰሰማት እንባዬ መቆሚያ የለውም ልቤን ነካኝ እናት አባት ሸንታቸውንም ቢሸኑብን ለነሱ ምንም ብታደርግ ከፍለን አንጨርሰውም በተለይ የእናት ነገር እና አያችሁ ሰንት አይነት አባት አለ ሰው አባት ኩፍ ይላል ኩፍ ሆነውም አባትና እናቴ ቢኖሩ ይህ ሁሉ በእንጀራ አባት በጎልበት አይሆንም ነበር ደግምም ሰንት የእነጀራ አባት እናት ሌላም ጥሩ አለ ሁሉንም ማለት አልችልም ግን የደረሰበት እንደ እሷ እና እኔ በጣም ያማል ሰዎች ሆኖም ለአላህ ሰጥቸዋለሁ እኔ እንዳለችው ለፍቼ ከዜሮ አሁን እሰከአለሁበት ደርሻለሁ የኔ ታናሸ እህት ብዬ ልጀምርና ሰይፍ በጣም ያማል ይህ አይነት ታሪክ ይህች ልጅ ይህ ሁሉ ሆነሸ ለዚህ አለም በቃሸ ዛሬ ውድ አባትሸን ሰታሰጠሪ በማንነትሸ ሳታፍሪ በጣም የጀግና ልጅ ነሸ ሳይሸ ባለቅሰ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የውሰጤን የልጅነቴን ሰየደረሰብኝን ተናገርሸ ጭንቅላቴን መታሸው ግን ከሁሉ ያደነኩሸ የአላህን ሰምበየተናገርሸ ቁጥር እሱ አለኝ ማለትሸ ተሰፋ ሳትቆርጪ በሱ ተመክተሸ ለዚህ በቃሸ እና ለአባትሸ መከታ ሆንሸ ጀግና ሴት አለ ለካሰ የጨዋ ልጅ ጨዋ ያሳደገው ጥሩ ያወራል ሰለ ቤተሰብ አንቺም ምንም ብታደርግ እናት እናት ነች ገበነዋን አሳልፈሸ አልሰጠሸም ምንም ብታጠፋ እናት እናት ነች ገነትም የሚገኘው ከእናትና አባት ነው የአንቺ አይነት ልጅ ባህልዋንና ቤተሰብ የእንጀራ እናት አክብረሸ እህቴ ብለሸ መናገር የጨዋ ልጅ ነሸ ሰንቱ እህትና ወንድም ለገንዘብ ለሃብት ብሎ በሚያሰገድልበት ዘመን አንቺ ጥሩ ንግግር ተናገር ሁሉንም ለአላህ ሰጪው አላህ ከፍ አደረገሸ ከፍ በይ በሂወቴ የዚህን አይነት ታሪክ አልሰማሁም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ትምህርት ነው እናትሸ እናት ነች ምንም ብትሆን እናትሸ ነች ሁፍ ብለን መናገር እንኳን አንችልም እናትና አባት የምመክርሸ እህቴ ሁሉንም ትተሸ እንደኔ ሳያመልጡ በፊት ይቅርታቸውን ተቀበይ ቢበድሉሸም ለምን የእናትና የአባት ምርቃታቸው ለ ልጅ ልጅ ይተርፋልእና ይህ ያልኩሸ የአላህ ቃል ነው የኔ አይደለም አንቺም የተባረክሸ ማንነትሸን ፈልገሸ እናት እንደ ልጅ ባታደርግም በማህፀንዋ ተሸክማ ለፍታ ወልዳሻለች ሁሉንም ለአላህ ሰጭው ሰትወልጅ ለካ ይሄ ነው ወይ እናትና አባት ትያለሸ ትንሸም ቢሆን ሰታውቂው እናትም ባደረገችው ትፀተታለች እንዳይመሰልሸ እና እህቴ አይዞሸ በይ ለናትሸም ነገ የዘራነውን እናጭዳለንና ምነው እናቴ አባቴ ኖረው ሸንታቸውንና አረቸውን በሸኑብኝ በጣም ሳያመልጡሸ ሁለቱንም ይቅርታቸውን ተቀበይ አንቺ በጣም ጎበዝ ሃይማኖትሸን የያዥ ልጅ ተደሰትኩብሸ አባትሸም ትልቅ እድሜና ጤና ይሰጠው ከእናትሸም ጋር አላህ ይቀላቅልሸ የአንቺን ታሪክና የኔን ታሪክ እድሜ ሰቶኝ በመፀሃፍ እናሳትማለን ይህ የምልሸ የእውነት ታሪክ ነው ልክ እንደ አንቺ እኔም አንድ ወንድም ከእናት ነው እና ለንብረት ለሃብት ተብሎ ወንድምሸ አራት ሰው ያጣሁ ነው አንድ ቀን ይህ ታሪክ አላህ ካለ አሜሪካም ሆንኩ የመን ወይም ኢትዮጵያ በኢወት ካለሁ ከአንቺ ጋር ይህን ታሪክ ቁጭ ብለን እናወራለን እውነት ሴይፍ ኢቢኤሰ በጣም ጀግኖች ኢቢኤሰ ይህን ሰላቀረባችሁልን እናመሰግናለን አይዞሸ እህቴ አላህ ይጠብቅሸ እናትሸም ልቡዋ ተመልሶ ልጄ ብላ ፀፅትዋት ባረገችው ነገር ትክሰሻለች ግን እናት እናት ነች አይለወጥም ሰውች አባትና እናት የፈለገ ቢያደርጉ ቂም አይያዝም እሺ ለልጆቻችን ፊት መጥፎ ነገር አለመክተት በተለይ በልጅነት ልጅና ሸማግሌ የያዘው አይለቅም ታሪክሸ ታሪኬ ነው ግን ይህው አልፍ በአሁን ሰዓት የአራት ልጆች አባት ነኝ ከአገባሁ ሰላሳ አንድ አመት ሦሰት ድሬ አንድ ቀርቶኛል ያ ሁሉ ሰቃይ ከአንቺም የበለጠ አሳልፊ ለብቻዬ የአባቴ ሃገር የመን ሄጄ ለዘር ማዘር ተርፌ ለኢትዮጵያ ን ተርፌ በመጨረሻም ከየመን ወደ አሜሪካ በዲቪ መጥቼ ዜግነት ይዥ አግብቼ ልጆቼን አምትቼ ለዚህ በቃሁ ሁሉ አለፈ እኛ ካለን ሁሉ ይሆናል በየሄድኩበት ሃገር እናቴን ይዤ ሃብትም ሆነ ያደረጉኝን ኢትዮጵያ ትቼ ተመልሼ አላውቅም ካለየመን በስተቀር ሁሉ ቤተሰቤን ኢትዮጵያ ቀብሬ እና አንድ ቀን ይህ ታሪክ በአንቺና በኔ ለትውልድ የሚጠቅም ፊልም ይሰራበታል አላህ ይጠብቅሸ አሁንም ከአላህ ጋር ሁኝ ግዴለሸም ጥሎ አልጣለንም የደሃ ልጅ ሁሌም ድህነታችንንና ማንነታችንን እንኮራለን በጣም አደነኩሸ ብዙም ባዝን የምታኮራ እህት አለኝ አልኩ አባትዋን ያኮራች ጀግና ሴት ብዬሻለሁ ግን ማን እንደ እምዬ እና አብዬ መከታወቼ ናቸው የምኮራባቸው እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ እና አባትዋን ቤተሰብዋን ያሳደጉሸን በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ ማን እንደ ቤተሰብ ይባል አይደል ሰይፍ በጣም የማመሰግነው ይህን ፁፍ ኢቢኤሰ ሆነ ሌላም ያነበበ ለልጅትዋ አድርሱልኝ ይህን ቃል እድሜ ከሰጠ እኔና አንቺ በኢቢኤሰ ሰም ፈልምም መፀሃፍም አሰርተንና አሳትመን በኢቢኤሰ ሰም ለደሃ ልጅናለተቸገረ ሰው ይሆናል ለሰው ልጅ ለዚህ ጄኔሬሸን ትልቅ ትምህርት ይሆናል በተለይ ለአባት ለእናት ለእንጀራ አባትና እናት የሚሆን ትምህርት አሰተማሪ ነው አለ ደግም ም ከእናት አባት የበለጠ በጎረቤት በጓደኛ አድጎ ለቁም ነገር የበቃ ሁላችሁንም በአላህ ሰም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ አንድ ሰው መጥፎ ሲሰራ እኛ ጥሩ መመኝት ባዶ ተወለድን ባዶ እንሸኛለን ይዘን የምንሄደው አንድ ጥሩ ሰራችንን ነው አላህ ሲፈቀድ ሁሉ በሰሃቱ ይሆናል ሁሉ ነገር ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሃገረችንን ሰላም እመኛለሁ
@WoseneMulatu
@WoseneMulatu 7 ай бұрын
batm yamigrm tarik naw sew lak fatari kayz yamyichl nagr yelm lant yadrs amlk lanym yidrs
@WoseneMulatu
@WoseneMulatu 7 ай бұрын
ane yamgny ba arb hagr naw ba madm kushin
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
የእውነት የፈጣሪ አገልጋይ ፥አመስጋኝ ሆነሽ ለማየት ያብቃን!!! ፈጣሪ ጠንካራና ብልሕ አስተዋይ ሊያደርግሽ ስላሰበ ነው በዚሕ ሑሉ አስቸጋሪ መንገድ ያሻገረሽ ፥አይዞሽ!!! ገና እንደአልማዝ ዕንቁ ለብዙዎች ታበሪያለሽ፥የሌሎችን የሺዎችን ሕይወት ትቀዪሪያለሽ!!!ዕድሜ ጤና ይስጥሽ!!!ዕድልሽ ከዚሕ በሗላ ብሩሕ ነው!!!ፈተናሽ አበቃ!!!አንቺን እንዲሕ ሊሠራ ፥አሳለፈሽ በዚያ ሑሉ መከራ!!!✍ ነገሮች ሑሉ ለበጎ ነበሩ!!!አይዞን!!!የእኔንና የሌሎችን አስቸጋሪ የሕይወት መስዋዕትነት ለወላጆቻችን እየከፈልን ያለነውን ብታዪ ደግሞ "እኔ መቼ ተፈተንኩ ትዪ ነበረ!!! ያውም እንዳንቺ የእናትነት ፍቅርን በደንብ ላልሰጠችኝ እናቴ የአባትነቱን ፍቅር ላልሰጠኝ አባት የሰጠኹት ክብር ፥ለእናቴ የከፈልኩት መስዋዕትነት፥ያቺ የከፈለች ሴት የእኔን ልጃቸውን ታሪክ ብትሰሚ ምንኛ ትፅናኚ ነበረ?! አሑንም በከባድ ውስብስብ ፈተና ውስጥ ነኝ!!! በዚሕ ውስጥም ሆኜ እግዚአብሔር ይመስገን!!! በእኔ ውስጥ ሆኖ ፈጣሪ የሆነ ድንቅ ስራ እየሰራ እንደሆነ ይሰማኛልና አመሠግነዋለሑ!!! እመብርሐን አማለደችኝ!!! አፅናናችኝ!!! ደገፈችኝ!!! ነገን የተሻለ ለሌሎችም የተሻለ መንገድ እንዳቀና ፈጣሪ እያበረታኝ፥ብዙ ነገር እያስተማረነኝ እንደሆነ ይሰማኛል!!! አይዞን እንበርታ!!! እኛ የተሻልን ሆነን መገኘት አለብን ማሰብ ለተሳናቸው ወላጆቻችን፥ማሕበረሰባችን ፥የትኛውም ሰው ሑሉ የተሻልን አስተሳሰብና መልካም ስራ ይዘን መገኘት፥ክፉን በበጎ መመለስ የተሻሉ መልካም ሰዎችን ለመስራት የእኛ ሐላፊነትን እንወጣ፥የክርስቶስ ነገር ከገባን!!!
@maeritube21
@maeritube21 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ግልጽነትሽ ደስ ሲል የምታምኘው መድሃኒ አለም ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ ለአባትሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ🙏❤😍😘
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በደንብ ያያል እውነትሽን ነው በልፋትሽ በጉልበትሽ ያገኘሽው ሀብት ነው ዝናሽም በላብሽ ነው የአባትሽም ምርቃት እረድቶሻል በርቺ 🎉🎉🎉❤❤
@da8387
@da8387 7 ай бұрын
ኣዝማሪነት ማለት ብዙ ትንተናና ርቀት መሄድ ሳያስፈልግ በቃ ሞያ ነው ‼️ Period የዚህ ጥበብ ሞያ ያለው ሰው ደግሞ እንደማንኛውም ሰው የሚተዳደርበት መተዳደርያ ስራው ይሆናል ማለት ነው። ዋናው ቁምነገር ሞያ ይከበር ነው❗️ ስለዚህ ቬሮኒካም ኣዝማሪነት ልክ እንደ ሮያል ፋሚሊነት ኣስበሽ ምን ብትይ ጥሩ ኣዝማሪ ፋሚሊ ❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 7 ай бұрын
አዝማሪነት ለዘላለም ይኑር
@nahomhilawi4422
@nahomhilawi4422 7 ай бұрын
ድሮ በደፈናው አሁን ግን አወኩሽ የምር big respect
@user-sb2eb6fu9c
@user-sb2eb6fu9c 7 ай бұрын
እመአምላክ የአምላካችን እናት ወደቤቷ ትጥራሽ የልጁን ምስጋና የምታቀርቢበት አደበት ታርግልሽ አሜን ውድድ መሀተብሽን ጥብቅ ውበትሽ ነውና ደሞም ሲያምርብሽ መሀተብሽ ቃልሽ ተሳክቶም እደምናይ እዳቺ አንጠራጠርም የልቤሽን መሻት ይሙላልሽ አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
@merontemesgen4450
@merontemesgen4450 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ድንግል ማሪያምንየመሰለች እናት❤ አለሸ ለምን ታለቅሻለሸ አይዞሸ እግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልሰሸ ለምሰጋና ያብቃሸ 🙏በዝማሬ ያገናኝን እግዘአብሄር የጠፋውን በግ ሊፈልግ ነውየመጣው
@user-pj8mz6jn6d
@user-pj8mz6jn6d 7 ай бұрын
ኣዝማሪነት ክብረት ነው ።
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 7 ай бұрын
የጎቴ ልጅ የኔ የዋህ ጠንካራ ፈጣሪ ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ❤
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 7 ай бұрын
አንዳንዴ የቤተሰብን ችግር ልብቻን ውሰጥ ይዘን እንኖራለን ብናለቀስ ብናነባ እንኳን ልብ ውስጥ ተቀርቅሮ አልወጣ ያለ ጥቁር ድንገይ አይነት ስሜት ነው ያለው የመታፈን አይነት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ጀግና ነሽ የኔውድ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ይማርሽም የልፍተሽን ዋጋ ይክፈልሽ መድሀኒያለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ytageslove
@ytageslove 7 ай бұрын
ብዙ አርቲቶች ታዋቂ ከሆኑ በኋላ መናፍቅ ሆነዋል ተጠንቀቂ እንዳ ያስቱሽ እህቴ የአምላክ እናት ከአንቺ ጋር ትሁን🙏🙏
@Mita4164
@Mita4164 7 ай бұрын
ሰይፍሻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ስለመልካምነቱ ያልተነገረለት ልደታማርያም ዘመንህን ትባርክልህ
@mindayeneshhailu7910
@mindayeneshhailu7910 7 ай бұрын
መልካም የዋህ እና ቅን ልጅ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ እወድሻለሁ የልብሽን መሻት ሁላ ፈጣሪ ይፈፅምልሽ ❤🙏
@nigesttesfaw4440
@nigesttesfaw4440 7 ай бұрын
እኔ ይሕችን ልጅ ስሟ በአንዳንድ ነገር ሲነሳ ነው የምሰማው እዚሕ ያለሁበት አገር Dallas መጥታ ልትዘፍን ነው ተብሎ ታመመች ሲባል ግን እግዚአብሔር ምሕረት ያርግልሽ አልኩ ጌታ ያግኝሽ እግዚአብሔር በእውነት ልብን ያያል እግዚአብሔርን አባቴ ብሎ የሚጠራ ሰው ( እውነት አባትነቱ የገባው ነው )ከ17 እስከ18 ደቂቃ ያለው ንግግሯ እየሰማዃት ሳላስበው እንባዬ ዱብ አለ አስለቀሰኝ ንግግሯ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሱ ክብር የምትዘምሪበትን ፀጋ ይስጥሽ ዘፈን ሐጢያት መሆኑ ሲገባሽ እግዚአብሔር ከውስጥሽ ዘፈንን መውድድንና መዝፈንና ቆርጦ ይጣልልሽ ለክብሩ እንድትዘምሪ አንደበትሽን ለሱ ክብር ይለውጠው ይቀድሰው❤🙏 19:57
@mahlethallegebriel7827
@mahlethallegebriel7827 7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሸ ቀጣም ነው ያሰለቀሸኝ ልቤን የነካሸው ያሳለፍሸው እይወት ያሳሰዝናል መዳንያለም የልብሸን ሁሉ ያሳካልሸ ❤
@warkwark6096
@warkwark6096 7 ай бұрын
የአኔ ቆንጆ ፈጣሪ ለመዘመር ያብቃሽ❤🙏🙏
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚች አለም ዘፈን ያውጣሽ አይጠቅምሽም ሁሉም ከንቱ ነው እግዚአብሔር ግን የዘላለም ህይወት ነው ሠው አለምን አትርፎ ነፍሱን ቢያጎዲል ምንድነው ጥቅሙ ይላል ተመለሽ እህቴ መቼ እንደምንሞት አናቅም
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 7 ай бұрын
ሰይፉ በሚዲያዉ ላይ ለሳየኸዉ ብቃትና ፅናት ልዩ ክብር አለኝ::በእርሻ ኢንቨስትመንት ላይ ብትሳተፍና ከሶስት እስከ አምስት አመት ባለዉ ጊዜ ለመሳይ መኮንን ቦታህን በልዩ ስነስረአትና ሲመተ በአል ብትሸጋገር ደስ ይላል::የሚዲያዉ ፔሌ ነህ...ቬሮኒካ ይመችሽ
@alexabera8546
@alexabera8546 7 ай бұрын
እንደ ድሮን ሁሉም ቦታ አለሽ ሚሚስ፣ ቪ ላውንጅ ፣ ውቤ በረሃ ጎበዝ ነሽ። I have Respect for you 🙏
@alemalem7798
@alemalem7798 7 ай бұрын
እኔ በጣም የማደንቅሽ ለ አባትሽ ያለሽ ፍቅር ብቻ ያስደስተኛል
@aemeroalemu9715
@aemeroalemu9715 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የሀሳብሽን እግዚአብሔር ይሙላልሽ አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ዘመንሽ ይባረክ !!!!!!
@bulaetube2848
@bulaetube2848 7 ай бұрын
ቀበጥ የአብታም ልጅ ነበር ምትመስለኝ ጠንካራ ነሽ ይኔ ውድ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን❤
@sonia8691
@sonia8691 7 ай бұрын
የዘፈን ፀጋ እና እውቅና ከእግዚአብሄር አይደለም አትሳሳቺ ከዚህ አለም ገዢ እንጂ....ጌታ ይርዳሽ እና ዘምሪለት መፅሀፍ ቅዱሱንም በርችበት የሚለውጠው እሱ ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
😢 የሪሐና አድናቂነትሽን ተይ እህቴ እሷ የምዘፍነው ለስይጣን ነው ብላ ተናግራለች ኢሉሚናቲ ነኝ ብላለች ተያት አትጠቅምሽም😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
Share God's Word 2ኛ ቆሮንቶስ 6 2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 7 ай бұрын
ስብእናሽ የኔ መልካም ቬሮዬ የጨዋ ልጅ እናቴን ህልምሽ ይሙላ አንቺ ካልሽው በላይ አገልጋዩ ትሆኚ ዘንድ ይርዳሽ
@user-dt2xg1vy2e
@user-dt2xg1vy2e 7 ай бұрын
አንች እናትሽ ብትክድሽ በእግዚያብሄር ከበረሻል ፈጠሪ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ጀግና !!!
@azizaredwanmohammed5466
@azizaredwanmohammed5466 7 ай бұрын
እናትሽ ለራሷ ነው የቀረባት አንቺ ኢንሻ አላህ አንቺ እናት ሆነሽ ፊሊንጉ ሲገባሽ የቀረባት እሷ እንጂ አንቺ እንዳልሆንሽ ይገባሻል ❤❤❤
@amen8410
@amen8410 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ አይዞሽ 🥰🥰🥰🥰🥰 አባትሽን የማትሶላ እድሜ ያድርግልሽ and also I really like your confidence ❤❤😊
@user-dz5uh8dt1f
@user-dz5uh8dt1f 7 ай бұрын
ቦታ አትስጫቼዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርግጥ የናት ፍቅር ከባድ ነዉ
@tessemabezabeh75
@tessemabezabeh75 7 ай бұрын
በእውነት እንደዚህ ያለች ወጣት በስራ እምታምን ህይወቷን ታግላ እዚህ ያደረሰች ጎበዝ ልጅ ኢትዮጵያ አፍርታለች አንቺ ለሁሉም ወጣቶች ዓርዓያ የምትሆኚ ነሽ እናትሽ ደግሞ አጠገብሽ ባለመሆኗ አንቺ የበለጠ በራስሽ እንድትተማመኚ ሆነሽ አድገሻል ከአሁን በኃላ ከእናትሽ ጋር እንደእህት እንዱጓደኛ ሆናቹህ ቀሪውን ህይወታቹህን ብታሳልፉ ዱስ ይለኛል። ለአባትሽ የሚገባውን ክብር ስሉሰጠሽ ደስ ብሎኛል።
@MEKONNENYIMAM-mk5br
@MEKONNENYIMAM-mk5br 7 ай бұрын
ቆንጆ ድጋሚ መጣሁ በኮሜንት እግዚአብሔር አባትሺን ከጤና ጋር አንችንም አቆይቶ የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልሽ ስለ አባትሺ ስትናገሪ ከአንች በፊት እኔ ነኝ ቀድሜ የማለቅሰዉ አባትሺን ያቆይልቪ
@mariyetube7118
@mariyetube7118 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ካንች ጋር ይሁን እህቴ የእናትነትን ፍቅር ለልጆችሽ ይስጥሽ የውስጤን ነካሽው❤
@altubeti7567
@altubeti7567 7 ай бұрын
🥺🥺እግዚአብሔር ያድርግልሽ 🤲🥰 በርቺ ደሞ ደስ ሚለው🥰🥰 ልጆቹ ጎበዞች አዳነ ታድሎ የዋህነቱን አይቶ በልጆቹ ይካሰው 🤲
@fasikawmirsha3220
@fasikawmirsha3220 7 ай бұрын
Every women artist need to learn from her. Veronica you are brilliant humble kind, keep it up. Proud of you!!!
@melatbel6542
@melatbel6542 7 ай бұрын
How genuine she is i felt ashamed for my self for judging her before
@solomontesefaye6348
@solomontesefaye6348 7 ай бұрын
Me too
@Mihiret855
@Mihiret855 7 ай бұрын
me neither 😢
@hiwigetdem
@hiwigetdem 7 ай бұрын
እንደ አሪፍ ፊልም ጥሞኝ ያለቀ ቃለመጠይቅ እራስን ሆኖ መቅረብ፣ ግልፅነት፣ የዋህነት፣ የአባት ፍቅር፣ ጠንካራነት ዋው 😘❤🤩 ቬሮኒካ አዳነ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 7 ай бұрын
🥰
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 7 ай бұрын
እዴ በጣም she is so sweet
@Rahel-jb4rp
@Rahel-jb4rp 7 ай бұрын
አንቺ ታድለሻል የአባት ፍቅር እንኳን አግኝተሻል እኔ አለዉ አይደል የናትም የአባትም ፍቅር ያማላቅ😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 7 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ በራስ ጥረት እዚ መድረስ በራሱ ድንቅ ነው ወሬኞችን ተያቸው ማውራት አንጂ መስራት አይችሉም ደስተኛ ሁኚ ስለ እናትሽ ሁለተኛ ኢተርቨው አታሪጊ እሳን ሲቆጫት ይኖራል አባትሽን እድሜና ጤና ይሰጠው ፈጣሪን ያመነ አይወድቅም
@Abu6724
@Abu6724 7 ай бұрын
አባቴ ዛሬ ብትኖርልኝ ምን ነበር !! ቬሮኒካ የኔ ቆንጆ አንች የኔ ጀግና ነሽ !!ከአንቺ በቀላላሉ አለመሸነፍን እና በተስፋ መቁረጥ እና አለመቁረጥ መካከል ተጉዞ ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሚቻል አስተምረሽኛል !!እኔ አናቴ በህይወት እያለች ነገር ግን አባቴ ከሞተ ቡሀላ ወደ ጎዳና ነው የወጣሁት ነገር ግን አብረውኝ ጎዳላይ የነበሩትን እና እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ሳስተያይ ከሡሳሡሶች ፈጣሪ ጠብቆኝ ዛሬ ላይ ያለኝን ኑሮ አባቴ በህይወት ኑሮ ምነው ባየልኝ እያልኩ አለቅሳለሁ 😭😭 እና እናቴን ስተች በብዙ ሠወች ስድብ እና ወቀሳ አስተናግዳለሁ ነገር ግን እኔ እናት እያለኝ ነገር ግን እናት የለኝም 😭😭ቬሮኒካ የኔ ጀግና አይዞሽ ገና ብዙ ደረጃ ይጠብቅሻል ደግሞም በብቃት እንደምትወጭው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ !!እና በጣም አድናቂሽ ነኝ !!!🥰🥰
@tadessetamene3337
@tadessetamene3337 7 ай бұрын
she is so honest and genuine
@rahelgirma1590
@rahelgirma1590 7 ай бұрын
The best interview for the year!! Saifu, Veronica!
@Liz-mb5un
@Liz-mb5un 7 ай бұрын
በጣም የዋህና ግልጽ ነሽ. ሰው ሁሉ የሚመኘው ባህርይ ነው. እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃሽ 🙏
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 7 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ፈታ ግልፅ የሆንሽልጅ እመቤቴ ከቁምነገር ታድርስሽ አይዞሽዉዴ
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
ውሎ ከቬሮኒካ በአሜሪካ 🤣 2024
14:54
Veronica Adane
Рет қаралды 176 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,5 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 4,2 МЛН
Mafia Boy Gets Revenge 🖤
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 28 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 10 МЛН