Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V45

  Рет қаралды 71,775

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 29 күн бұрын
ብቻህን ተቃጠልክ ወንድሜ😢 ግን ልፋትህ ፍሬ እንደሚያፈራ እንዳትጠራጠር🎉
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 29 күн бұрын
ቅማልን የሚያቀው የቀመለ ነውውው😂😂😂😂😅😅😂
@Aberamolla768
@Aberamolla768 29 күн бұрын
እኔን የሚያሳስበኝ ነገር ቢኖር ስልችት ድክምም ብሎህ አንተም እንደ ህዝቡ ተመልካች እንዳትሆን ነው። የምታቀርበው ነገር ቀላል አይደለም ቀጥልበት ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@BedassoGamo
@BedassoGamo 29 күн бұрын
ሰመረ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ብርታቱን ይስጥህ! ብዙ ያንተን ሃሳብ የምንጋራ አለን! "እሰይ ልጄ ዩንቨርስቲ ደረሰልኝ" አሉ ሴትየዋ
@Antec103
@Antec103 29 күн бұрын
ከ university ነው የማይህ እና እንደተማሪ አፍሬያለሁ በጣም እንደነሱ ተማሪ ነው የምባለው
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 29 күн бұрын
ትክክል አባባል ቅማልን የቀመለው ነው ሚያቀው😂😂😂 ሰሜ አንጀት አርስ እኮ ነህ
@rebka5068
@rebka5068 29 күн бұрын
ስመር አቢት እንጀቲን እንደምታርስው ለምድረ ባለጊ ልልክክካቸውን ስለምትነግርልን ተባረክ ወንድሚ
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 29 күн бұрын
ሌላ ምን ይባላል ለሀገሬ ለምድሬ እግዚያብሄር ይድረሰላት
@afomyatadese2791
@afomyatadese2791 29 күн бұрын
ኧረ ሰሜ እድሜህን ያርዝምልን መድሃኒዓለም
@elenisileshi4424
@elenisileshi4424 28 күн бұрын
ጨዋ ኢትዮጵያዊ ኑርልን ክፉ አይንካህ ❤አይናችን ክፉ አየ ጆሮአችን ክፉ ሰማ💔💔
@AzEmAb
@AzEmAb 29 күн бұрын
ሰሜ አቦ ያኑርህ፣ ወራዶችን ወራዳ የሚል ንጹህ ሰው የልብህን ያስምርልህ አቦ።
@merongirma611
@merongirma611 29 күн бұрын
ሰሜ ተባረክልን ወንድሜ . ባለጌን ባለጌ የሚል ጨዋ በጠፋበት ዘመን የተገኘህ ጨዋ የልጅ አዋቂ ነህ
@selamhaile4267
@selamhaile4267 29 күн бұрын
ሰመረ በእውነት አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ወደ አስተያየቴ ስሄድ የዛች ልጅ መልዕክት የሃገራችንን ባህል መስደብና ማዋረድ ነው ይህ ደግሞ በትውልዱ የውጪ ነገር ናፋቂ እንዲሆን ተሰርቶበታል ሌላው የነገ የሃገር ተረካቢዎች በዩንቨርስቲ ደረጃ እንዲህ መሆን እጅግ ያሳዝናል ሃገር ትውልድ አልባ ስትሆን ቆማችሁ የምታዩ ሰመረ እንዳለው ቁልፉን ቀምቶ ያስውጣችኋል በግዜ ተረባርበን ትውልዱን እንታደግ ቤተሰቦች በልጆቻችሁ ላይ ስሩ ስለምታደርገው የማንቃት ስራ እናመሰግናለን🙏
@henokfikeremariam6139
@henokfikeremariam6139 29 күн бұрын
አይ ሰሜ..... ተባረክልን ማን ይነግርልን ነበር አንተ ባትኖር
@selamawiTeju-x9z
@selamawiTeju-x9z 29 күн бұрын
ይመችህ ሰሜ እንዳንተ ኣይነቱ ሰዉ ነዉ የሚያስፈልገን በዚ ጊዜ❤❤
@tsehaybistat9031
@tsehaybistat9031 29 күн бұрын
ወንድሜ ሰሜ በመጀመሪያ አቦ ሰላምህ ብዝትዝት ይበል ሲቀጥል ብቻህን ሆንክ ያገባኛል የሚል ሰው የለም ለማንኛውም ተባረክ።
@እናቴኢትዮጲያዬ
@እናቴኢትዮጲያዬ 29 күн бұрын
“የሰው ቅብ” 🤣🤣ውይ ሰመረ ድክም እኮ ነው የምታደርገኝ🤣በርታልን 👏👏
@gethabesha4793
@gethabesha4793 29 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ሰሜ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 29 күн бұрын
ስሜ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ትባረክ ኑርልን እውነት ነው የምትናገረው ኑርልን እንውድሀለ❤❤❤❤❤🎉🎉
@trhastsige2295
@trhastsige2295 29 күн бұрын
ኣሁን ግን ሰትዮ ምን እያለች ነዉ ኣያውቅም 🤔🤔🤔🤔🤔 ይገርማል ሰሜ 😢 ኣንተ ግን ተባረክ ወንድሜ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇺🇸
@Wosentakelezewdu5580
@Wosentakelezewdu5580 29 күн бұрын
ይህችን ዘረ ቅማላም። እንደዚህች አይነት ቅማላም፣ ስድ አደግ፣ ያሳደገ ቤተሰብ ራሱ የአዕምሮ መቀንጨር ያጋጠመዉ ነዉ
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 29 күн бұрын
ጀግናው ወንድማችን❤❤❤ ጨዎ የኢትዬጲያ ዜጋ ነህ so proud of you!
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 28 күн бұрын
ወይ ሠሜሜሜሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ያበርታህም አረረረረረረረ በጣም ይሠማኛል ሰሜ ተቃጠልኩኩኩኩኩኩ በእውነት እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልንንንንንን
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 29 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ምን ጉድ ነዉ አረ ምህረቱን ይላክልን 😢😢😢😢😢😢😢😢 የ ቅዠት ሀገር ሆነ እኮ በስመአብ💔💔💔💔
@Abera-v7n
@Abera-v7n 29 күн бұрын
ሰሜ አትሸወድ ከሱዳን ወይ ኬንያ አልመጡም እነዚህ ተማሪዎች የስርአቱና ካደጉበት ማህበረሰብ የወጡ የስርአቱ ቅሪቶች ወይም ውጤት ናቸው ።
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 29 күн бұрын
Thanks!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 29 күн бұрын
Thanks a lot my dear
@MelakuAk
@MelakuAk 29 күн бұрын
ልክ ነህ ሰሜ! ባጣም አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ነው የደረስነው !
@AmenMarta-cx4vd
@AmenMarta-cx4vd 29 күн бұрын
ሠመረ ወንድሜ በጣም በጣም የሚያስዘን ዘመን ነው በጣም በጣም ያሳዘናል ለቤተሰብ ነው የማዘነው ምክንያቱም ስንት ዋጋ ከፈለው ነው ያስተምሮት ጉድ ነው ዘንድሮ የዩኒቨርስቲ የገረመኝ የፓስተሩ ይገርማል ጉድ ጉድ በአደባባይ መናገር በትዳር በአደባባይ መናገር ምናለ ለልጃ አላገናዘበችም ጉድ ነው ዘንድሮ ሠመረ ትግስት ይስጥህ እንወድሃለን አከብርሀለ ከጅጅጋ 🎉🎉🎉🎉
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 29 күн бұрын
አቢቹ የኔ ልጅ እባክህን ድንበር ጠባቂ ወታደር ከፈለግህ እነዚህንተማሪዎች ዉሰድልኝ
@Hi_Addis
@Hi_Addis 29 күн бұрын
This is my first comment on YT, and I'm so glad it's on your channel! I have been watching your videos for years, and I appreciate you voicing concerns I share about today's and future generations. I'm a big supporter of buying local products as it's a simple yet powerful way to combat poverty and unemployment. Whenever the young choose foreign goods, they indirectly contribute to job losses and economic hardship in their brother, sisters, and friends. The behavior of those uni students was truly disappointing. They should be setting an example for others but tearing it down - what shame. Regardless of their talent and knowledge, this is inexcusable after all characters matters better than talent. Keep up the great work, Semere! You're a true defender of our culture and a beacon of hope for the next generation. Thanks for everything!
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 29 күн бұрын
ሰሜ ሁሌም እንደምን ልክ እናመሰግናለን ።አንዶዳንዴም የህግ ሰው እንደመሆንህ መጠን ወደ ህግ እየወሰድክ ብታስቀጣ የበለጠ ያስተምራል ብዬ ስላሰብኩ ነው። በርታልን ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ ነህ
@mekdestemesgen3930
@mekdestemesgen3930 25 күн бұрын
የምታቀርበው ነገር ቀላል አይደለም ቀጥልበት ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g 29 күн бұрын
ሰሜ አንተ ምርጥ ሰው እውነትህን እኮ ነው እኛ ባህል ወግ ሰነምግባር ያለን ህዝቦች እኮ ነን አሁን እነዚህ ናቸው መምህር ሆነው ትውልድ የሚቀርፁት?አረ ምን እንበል እውነት ኢቲዮጲያዊ እናትና አባት ነው ያሳደጋችሁ? አረ ልቦና ይሰጣችሁ!!!ተቃጠልን!!!!
@teferaaasega2193
@teferaaasega2193 29 күн бұрын
እንደ ማህበረሰብ ወድቀናል, ሰመረ አንድ ብቻ ሆንክብን, ምንአለ ሺህ ሰመረ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብናይ, በመንጋ ማሰብ ከጀመርን ቆየን, ታላላቆቻችን ማክበር ትተናል, ሀይ ባይ ጠፋ, እግዚዓብሔር ሆይ መቸ ትመጣለህ?🙈
@YonathanAbera-nc6ho
@YonathanAbera-nc6ho 29 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርህ ትልቅ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ
@SamrawitAsres-tg1mf
@SamrawitAsres-tg1mf 29 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏ሰሜ ❤🥰
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 28 күн бұрын
ወይኔ ወንድሜን እኔን ተቃጠልክ እኮ 😂😂😂😂እኛም በሰው ሀገር ይህንን ስንሰማ አበድን እኮ 😂😂😂😂😂ወይ እግዚአብሔር እንደው ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ትውልድ ታፍራ ????
@yoyk9153
@yoyk9153 29 күн бұрын
ሰሜ አንጀቴን እኮ ነው የምታርሰው። በተለይ የቅማሏ 😂😂😂
@ShemsiaAbdulahi
@ShemsiaAbdulahi 28 күн бұрын
ሰላም ሰመረ፡፡ በመረጀ የተደገፈና እውነቱን ይዘህ የምታቀርበው ዝግጅት የማየው ደስ እያለኝ ነው፡፡ አላህ ይጠብቅህ፡፡ የወደፊት ትውልድ ቀራጭ ነህና፡፡ አዋቂውም እንደሚማርበት እርግጠኛ ነኝ፡፡
@tafesseregassagurmu7048
@tafesseregassagurmu7048 29 күн бұрын
Dear Semere :I appreciate your concern on such kind of higher institution- University students behaviour.You are a true citizen .Keep on your effort .What I suggest for such kind of things as a solution is a National Military Service before joining University.GOD BLESS YOU
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 29 күн бұрын
የዩንቨርስቲ ተማሪዎቹ መቼም የክፍለሀገር ሰገጤ መሆን አለባቸው
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 22 күн бұрын
Dear Semere, the fact that so many rude people appear lately is that those who are near them didn't say a word or take action. Thanks for being a concerned citizen. You are not alone, btw.
@እቢ
@እቢ 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሰመረ ቲክቶክ አጨለለዉ እኮ ሰዉን❤❤❤
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 29 күн бұрын
ክቡርነትዎ እንኳን ደህና መጡ።
@NEGESSE-x3j
@NEGESSE-x3j 29 күн бұрын
ሰሜ ልጅቷን አውቃታለሁ የሆነ ልጅ በ150ብር ይዟት አድሯል ።
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 29 күн бұрын
እረ ምን ይሻላል ግን ወይ ጉድ 😢 ልቦና ይስጥልን😊
@WoynishetBelete
@WoynishetBelete 8 күн бұрын
🎉🎉🎉ሰመረ ለአተ ቃላት የለኝም ልፋት ከቱ እዳይቀረ እዲ እያልክ ንገራችው አከብር ሐለው ጀግና ነክ🎉🎉
@hussenseid2
@hussenseid2 27 күн бұрын
ሰሜ እውነቴን ነው ምልህ እያንዳንዱ የምትለቃቸው ነገሮች እኔንም ይሰማኛል በጣም ሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነው ያለነው ፈጣሪ ይሁነን
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 28 күн бұрын
አቤቱ አንተ ሀያል ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም እና ምህረትህን አውርድልን።ትውልዱንም ባርክልን ።አሜን።
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 29 күн бұрын
በጣም አሳፋሪ ስብዕና ተጎናጽፈናል ፈጣሪ ልብ ይስጠን!😢
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 29 күн бұрын
የሆነማ የበላነው ነገር አለ ልበል ዘንድሮ የሚታየው የሚሰማው ነገር ሁሉ ሰቅጣጭ ነው አረ ባክህ ጌታሆይ መልሰን
@AmareAmex-f5s
@AmareAmex-f5s 28 күн бұрын
በርታ እስቲ! ምን እንደምንሆን ስገምተው ያስጨንቀኛል።
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 29 күн бұрын
ስሜ በጣም ነው የማደንቅህ እኔ ሳውቅ ምግብ ተበልቶ ስጨረስ ገበታው ከፍ ይበል ተብሎ ነው ምግብ እየተበላ ንጉስ እንኳን ቢመጣ አትነሱ ተብሎ ነው ያደግነው እነዚህ ተምቾች ከየት ነው የበቀሉት ቆይ ትንከራተታታለህ እቺ የደፋሀት ተቆጥራ ትከፍላቷላችው
@Selam-gg3df
@Selam-gg3df 29 күн бұрын
Thank you seme❤❤❤
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 27 күн бұрын
አረ ግን ምን ነክቶን ነው ማነው ግን ጭስ ያጨሰብን እንዳናስተውል ጌታሆይ ሰምዬ ተባረክ ጨስንኮ ኡፍፍ
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 28 күн бұрын
❤sma we love you. You are so kind. Keep going.
@marthanegash191
@marthanegash191 28 күн бұрын
😂😂😂😂 you are so funny and I am enjoying your chanal
@sbekele4200
@sbekele4200 28 күн бұрын
ብቻህን ደከምክ እኮ ወንድሜ ቢሆንም ንገራቸ አባባልህ በጣም ነውየ😂😂😂
@AbrahamTsegay-c6x
@AbrahamTsegay-c6x 28 күн бұрын
አይ ሰሜ 😂😂😂😂ቀጥይ አላለም ትመቸኝ አለህ እኔምለው ሚዲያው ምንድነው ኮንቴንቱ
@werkwerk3418
@werkwerk3418 29 күн бұрын
Seme❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤
@workiyeadere37
@workiyeadere37 29 күн бұрын
መቼም ብቱቱ የሚለብሰው እብድ ነው ቤተሰብሽ ፀበል ይውሰዱሽ እትዬ ቅማላም።
@NesredinNesru-y1k
@NesredinNesru-y1k 28 күн бұрын
በጣም ነው ምናሳዝነው
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 28 күн бұрын
Wow sam you are so perfect
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 28 күн бұрын
Thank you very much same
@mahze5320
@mahze5320 9 күн бұрын
ሰሜ አገራችን እየሔደችበት ያለው መንገድ አሁን ላይ በጣም ያስፈራኛል
@selamawitaweke2678
@selamawitaweke2678 28 күн бұрын
ቃል የለኝም እናመሰግናለን ክበርልኝ 🙏🙏🙏
@BinMan-f3z
@BinMan-f3z 15 күн бұрын
ጠያቂውም የሞተ ነው በጥፊ አንዴ ቢያቀምሳት የናቶቻችን የአገር ባህል ልብስን የሰደበች ጥፍራም ነች አንተ ግን ኑርልን ልቦና ይስጥህ
@HaregwaAbegaze
@HaregwaAbegaze 29 күн бұрын
መጨረሻ ለይ አሳከኝ አይ ሰሜ
@babelmeru5124
@babelmeru5124 29 күн бұрын
ጠያቂው እራሱ ትልቅ ቅማል ነው
@um-eman
@um-eman 28 күн бұрын
አይ ሰመረ ከልቤ ነው ያሳከኝ በተለይ የማይክል ዜና 😂😂😂😂😂😂
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 29 күн бұрын
በትክክል ሰመረ በዚህ ጉዳይ እኔም ነውር ነው በቃ ለመረዳት እኮ የዛሬ 19አመት ታሪክ መለፍለፍ በትክክል ነስሃውን ወደሚገባው እርቅ ማሕዶችም መረዳት መርዳት ሳይኮ ካስፈለገ መርዳት ሲገባ ይሄንን ጉድ እግዚኦ በጣም ያሳፍራል
@addisalemendale4030
@addisalemendale4030 29 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን እንደዚ በሞራል መፈትፈጣችንን አላቅም ነበር 🤣 🤣 🤣
@AdamaAsmera
@AdamaAsmera 29 күн бұрын
Severe anjet ars🎉🎉🎉 we love u
@TenaworkFIKRE
@TenaworkFIKRE 29 күн бұрын
ወየው ገድ😢😢😢 ከነዚህ ጋር ተቆጥረን ነው 120 ሚሊዮን የተባልነው። ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል።😢😢😢😢
@elsabethabera7782
@elsabethabera7782 29 күн бұрын
ለዚህ ሁሉ እኛ ወላጆች ተጠያቂ ነን
@Ewnetuyeneger
@Ewnetuyeneger 27 күн бұрын
ሰመረ የምታቀርበው ሁሉ አስተያየት እጅግ አመርቂ የሚደገፍ ነው ።በርታ እኔ ግን የማዝነው ምን አይነት ትውልድ ላይ እንዳለን በጣም ያሳዝናል አዲስ ነገር ለምፍጠር እንዴት ሰው ልጅ አይጥርም እነዚህ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተዳደጋቸው እንዴት እንደሆነ ይገርመኛል ። እውነት እናቴ በህይወት ኖራ ይህንን አንተምታቀርባቸውን ባሳያት እንዲህ እንደምትለኝ አምናለሁ ልጄ ተዋቸው አሳዳጊ የበደላቸው ናቸው ትል ነበር። አንተ የያዝከው አካሄድ ግሩም ነው በዚሁ ቀጥል የሚያስተምራቸው ከጠፋ ይህንን አንተ ያቀረብከውን እንኴን አይተው ቢማሩ። አክባሪህ ከድንበር ወድያ ማዶ ጅቡቲ
@yehualashet12
@yehualashet12 27 күн бұрын
ክበርልኝ የኔ ወንድም፣በአንተ የሚማሩ ብዙሃን አሉ ሰሜ🎉በርታ
@gedluanduamlak2109
@gedluanduamlak2109 29 күн бұрын
ሰሜ ምርጥ አንተ ያጠናኽው ህግ ብቻ ሣይሆን ውግ'ባህል 'እሴት'ቅኔ'ሠም እና ወስቅ ነው ወርቅ ሁን።
@reallight9644
@reallight9644 26 күн бұрын
Semmer, thank you for your teaching and warning.
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 26 күн бұрын
Zerh yebarek semere
@YizengawGebeyehu
@YizengawGebeyehu 23 күн бұрын
ሰሜ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaliTamrat-ge5ct
@SaliTamrat-ge5ct 28 күн бұрын
ለእያንዳንዱ ጋጠወጥ መልስህ ደስ ይላል የቅማሉ የቀመለ ነው የሚያውቀው ትክክል
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 28 күн бұрын
Enko endet endemewedeh semeye, endeizh lek..lekachewen negeleg, midre....
@ErmiyasGeb
@ErmiyasGeb 5 күн бұрын
በርታ ወንድሜ ችግሩ የሁላችንም ነው! እያዩ እየሰሙ ዝም ለሚሉ ግን ወዮታ አለባቸው!!!
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 28 күн бұрын
😂😂😂😂አንቺ ቅማላም የሆንሽ ነገር እኛ ፏ ዝንጥ የምንልበትን የባህል ልብስ በአንቺ አፍ አያንስም ሰልባጃም😂😂😂
@vitamillione869
@vitamillione869 28 күн бұрын
ሞትኩኝ ለአርሰናል ትንቢት ሲነገር 😂😂😂😂😂 ሰሜ ግራ ገብቶናል ከምር 😂
@antenehasfawtafese907
@antenehasfawtafese907 26 күн бұрын
አሜን የጌታ ሰው😂😂😂😂😂😂
@nanihaile
@nanihaile 29 күн бұрын
መሀይምነት የተስፋፋበት ዘመን
@tesfayeassefa2020
@tesfayeassefa2020 24 күн бұрын
I love you brother you tell the truth keep up a good work l am your number 1 fan
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 29 күн бұрын
የማይስማ ነገር የለም ጉድ ነው።
@yoursalemabrha575
@yoursalemabrha575 29 күн бұрын
honestly you make me laugh I love you so much
@RahwaHagos-l2k
@RahwaHagos-l2k 29 күн бұрын
You are responsible person go head
@sabafufa4774
@sabafufa4774 29 күн бұрын
Yasazinal. Tekatelku ko...kazi Hager yet litfa.
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 27 күн бұрын
ግባና ተኛ ተመቸኝ 😂😂😂😂
@tesfa-u1i
@tesfa-u1i 25 күн бұрын
❤ አይ ሰሜ ፈርዶብህ ብቻህን ሆንክ ሰው እኮ ደንዝዟል
@asterbede4961
@asterbede4961 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከት ነዉ ምመጡት አህያዋች😂😂😂😂
@AlexGuta-z7n
@AlexGuta-z7n 15 күн бұрын
ሰሜ ግን ለምን ነዉ የሚወድህ በቃ ወንድሜ ነክ ዕድሜ ይስጥክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mulugeta-r7h
@Mulugeta-r7h 28 күн бұрын
ጎበዝ በነዚህ ሰወች የተነሣ ሀገር የት ትደርሳለች የኢትዮጵያ ችግር የአርሴናል ዋንጫ መብላት አለመብላት ነው? አረጉድ ነው ከላይ ያየናቸው ወጣቶች የተበላሹት በነዚህ አይነት የአጋንንት አስተማሪዎች ስለበዙ ነው
@MunaMuni-i8z
@MunaMuni-i8z 28 күн бұрын
Samare yane abat abet timachagnalek Iko nurilign 1000 amet 🙏🙏🙏🙏
@askme7620
@askme7620 29 күн бұрын
ባሪዬ ከቅማላሟ አንስቶ የዩኒቨርስቲ አህዮችና የአርሰናሉ ነቢይን አይቼ ለዛሬ በቃኝ ብያለሁ... ወጣቱን ግን ምንድነው እንደዚህ ፋራ ያደረገው ?!? እረ ጉድ ነው ዘንድሮ 🤦‍♂️🙆‍♂️ !
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
መልካምን ሰው ላለማጣት አስተውሉ
15:36
TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ)
Рет қаралды 1,3 М.
ቻምፕ በሳቅ ገደለን / AWRA.
29:15
AWRA
Рет қаралды 37 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН