Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V48

  Рет қаралды 40,721

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@SelamYo-e7l
@SelamYo-e7l Күн бұрын
የሰምዬ እናት ትውለድ መንታ መንታ ሰምዬን ወለደች ያገር ባለውለታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ ትልቅ ሰው አይጥፋ ትልቅነት በአይምሮ መሆንን ያሳየክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤🎉
@meseretgirma-cb3wm
@meseretgirma-cb3wm 2 күн бұрын
እድሜ ይስጥህ ሰሜ እይታህን ይጨምርልህ እንጂ ሁሉም ነገር ያስፈራል።
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Күн бұрын
ሰሜ ተባረክ ምርጥ የአገር ተቆርቋሪ ❤❤❤ አገራችን ከድጡ ወደ ማጡ ሁናለች
@Bininaldo2
@Bininaldo2 2 күн бұрын
በጣም መልካም ሀሳቦች ናቸዉ የተነሡት:: ሳትታክት ለምታደርገዉ ጥረት ክብር አለኝ🙏ሀገራችን ከዚ ሁሉ ወጥታ ዉጤቱን አይተን ደግሞ ለምስጋና ያብቃን ሰሜ
@shukrenawol357
@shukrenawol357 Күн бұрын
የእውነት ጠንክራ ሰው ተፅኖ ፈጣሪ ኣንዳ'ተ አይነት ሰው ባይኖር በእብድ ሰዎች ብዛት ከዓለም ቀዳሚ ያደርጉን ነበር ኣንተ ግን በርታ bro
@hannaasfaw8710
@hannaasfaw8710 2 күн бұрын
"Land of ቅሌት" is exactly the right statement! ምን ጉድ ነው? ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን? ደሞ የእናቶቻቸው መደራደር!
@tesfaldetkelati1014
@tesfaldetkelati1014 2 күн бұрын
ሰሜ በጣም መልካም ሰው ነህ አምላክ ከአንተ ጋር የሁን አምላክ ይሀለወካ
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 Күн бұрын
ሰሜ በጣም መልካም ሰው ነህ አምላክ ከአንተ ጋር የሁን ,እድሜ ይስጥህ ሰሜ እይታህን ይጨምርልህ እንጂ ሁሉም ነገር ያስፈራል።
@tigistlegesse
@tigistlegesse Күн бұрын
ሰሜ እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ... የኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥር ይሄን ያህል ነው የሚባለው እንደዚህ አይነት ሰዎች አብረው ተቆጥረው ነው... አንተ ግን ክብር ይገባሃል 🙏🙏🙏
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 2 күн бұрын
ወይኔ 😢😢😢😢😢 ሰሜ እግዚአብሔር ይህንን !!! ኢትዮጵያውያን በዚህ ልክ ሞራላችን መላሸቁ 😢😢😢
@KN-ou6gd
@KN-ou6gd 2 күн бұрын
የሚያስፈልገን እና የምንፈልገው የተምታታብን ትውልድ !! ወደ ፈጣሪ ልቦናችንን ይመለሰልን!! ህሉም ነገር አርቴፊሻል ታይታ የሞላበት ማስተዋል የጠፋበት ዘመን . እግዚኦ ለምረትህ እንበል በየእምነታችን 🙏🙏🙏
@mackcs
@mackcs Күн бұрын
ከጨዋታ ባሻገር ቁም ነገር መስራትህ የሚበረታታ ነው እናመሰግናለን ሰሜ❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 күн бұрын
ሀገሪቱ ወደኋላ መሄድ ከጀመረች ቆየችኮ በጣም ያሳዝናል😢😊
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Күн бұрын
አቤት ውርደት😢😢😢😢😢 ወይኔ ጉዴ ቀለልኩ 😢😢😢እግዚዮ ልጅ መሸጥ ሰው ጠራ ቢሉት አሉ ደግሞ ለዛም ለቻይና😢😢😢 አሁንስ ራሴን ጠላሁ ወይኔ😢😢
@mengistierebsso9591
@mengistierebsso9591 23 сағат бұрын
Dear bro Semere, thank you for playing your part in the nation. Keep doing it. May God provide you wisdom to advoacte for justice
@almaztedla7521
@almaztedla7521 Күн бұрын
I admire your constant effort to expose the things that need to be exposed. I wish we have more people like you. Keep up the good work . Blessings to you and 🙏 🙌 all your family.
@asterbede4961
@asterbede4961 Күн бұрын
ብር ይሁን እንጅ የሰዉነት ክብር ቀረ ቀረ ኦኦኦኦኦ ያሳፍራል
@samsonalemu3497
@samsonalemu3497 2 күн бұрын
ልጅ ሰመረ የአብይ የሚባል መሪ ከመጣ ጀምሮ ብዙ የኢትዮጵያን ውርደት በየቀኑ የምናይበት ግዜ ነው፠ አንተን ግን ከሰገጤዎች አይን ይሰውርህ
@kidanemehret2008
@kidanemehret2008 Күн бұрын
ትምህርት ቤቱ ሕግ ጥሷል ሊጠየቅ ይገባል
@fiker6261
@fiker6261 2 күн бұрын
አይ ሀገሬ እንኳን ቲክ ቶክ የሌለኝ ያሳዝናል ያለንበት ሁኔታ ሰመር እግዘብሔርን ይባርክህ
@tsiontefera4878
@tsiontefera4878 2 күн бұрын
በጣም አዝናአለው ሴቶች እህቶቼ እባካቹ እራሳችን እና ክብር ጭራሽ እንደ እቃ መሸጥ አነሰ,በዛ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለአንዳንድ ሴቶች
@Ethiopia12345
@Ethiopia12345 Күн бұрын
አቶ ሰመረ የምታቀርበው ነገር ብዙዎቹ መልካም ነገሮች ናቸው የቻይናው የሴቶች ገበያ በጣም ገራሚ ነው።አንድ ነገር አስባለሁ ይሄ የብልፅግና መንግሥት መታሰቢያው ካልጠፋ ከዚህ የባሰ ነገር ማየታችን አይቀርም እና ፀሎትም ያስፈልጋል ።
@yeshem
@yeshem Күн бұрын
በጣም ያሳዝናል😊
@sarakemal-b3x
@sarakemal-b3x 20 сағат бұрын
አይ ሰሜ ሌብነት እንደስራ እሚታይበት ሀገር ሆነ እኮ ትንሽ ትልቁ ጉቦኛ እንኳን ደንብ አስከባሪ ዶክተሮቹም በጉቦ ሆኗል እሚያስተናግዱክ ዳኛና ጠበቃ እሚባሉትማ የሰውን ሀቅ እየበሉ ህዝብ እሚያስለቅሱ እንደው ለዚች ሀገር እግዚአብሔር ይድረስላት
@hananedris
@hananedris Күн бұрын
ምርጥ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Күн бұрын
እግዚኦ አምላኬ እንዴት አመሰግንካለሁ በግልበቴ ሰርቼ የሰጠከኝን ስለባረክልኝ እመቤቴ ከመዋረድ ጠብቂኝ ምን ቅሌታም ናችሁ እናቶቹም ልጆቹም የባሰ አለና አሉ የደላላዋ በየቀኑ ሴት በርካሽ ስታስመርጪ ዝቃጭነትሽን እያስተዋወቅሽ መሆንሽ አልገባሽም ይሆን ይድፋችሁ ሁላችሁንም
@Mulugeta-r7h
@Mulugeta-r7h Күн бұрын
ድሮ አያቴ ህፃናት ወደ አዶ ከበሬ ልምምድ እንዳይሔዱ ሲባል የፈረስ አለንጋ አዘጋጅተው ይገርፉና ያስጥሉ ነበር ዛሬ ግን ይህ ልማድ ሀይማኖታዊ ካባ አልብሰው በድጋሚ። መጣ የሚቆጣ የሚመክር የለም መንግስትም በቸልተኝነት እያየ ነው ያሳዝናል
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 Күн бұрын
ይህ ዓይነቱ የሀይማኖት ቅስቀሳ በመንግስት ደረጃ መከልከል ያለበት ይመስለኛል።
@saraalemeseged8067
@saraalemeseged8067 2 күн бұрын
ኡኡ !ኡኡ !!ቤት አይደለምየፈረሰብን ----??እናተ ሙሉት በጣም አሳዛኝ ነው 😂😂😂😂
@seadsalik813
@seadsalik813 Күн бұрын
ማመን ያቅታል በዚሕ ልክ ወርደናል
@rahwastella9352
@rahwastella9352 2 күн бұрын
"አታወጪም መቼም የሰው ሃገር ነው" ስሜ ስትል i can't stop laughing🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Hematotube4199
@Hematotube4199 Күн бұрын
ብዙ ታዋቂ ሰዎች መልካም ነገሮችን ታደርጋላችሁ ። ከ ምርጥ ዜጎች መሃል ነህ አንተም። አንድ የሚሰማኝ ቅሬታ ግ ን ለራሳችሁ ሃይማኖት ብቻ ታደላላችሁ። ለምሳሌ የሙስሊም በአል ቢሆን ምንም የመርዳትና አሁን የያዝከው አይነት መልካም ስራ ት ዝ አይልህም። ቢያንስ ለሁሉም መተባበር እንደሚገባ ለህዝብ ምሳሌ ለመሆን እንኳ ካንተ ውጭ ለሆኑትም ብሄርና ሃይማኖቶች ተመሳሳይ አይነት ነገር ቢፈጠር ህዝቡም ላይ ይጋባል። አመሰግ ናለሁ።
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Күн бұрын
ኧረ እሰራለሁ። ለአረፋ ከሙስሊም ጓደኞቼ ጋር ሁሌም እናደርጋለን።
@GirumHailu-x7p
@GirumHailu-x7p 2 күн бұрын
አንበሳ.ስሜ.ኑርልኝ
@zemaax
@zemaax Күн бұрын
ስንቱን አየን በዚች አጭር ጊዜ
@BertukaBe
@BertukaBe Күн бұрын
ሰሜ ወንድማችን በርታልን 🥰🥰🥰
@tbeti4130
@tbeti4130 2 күн бұрын
Seme, Seme, Seme...... God bless , Ethiopia, you and our people
@saraahmed293
@saraahmed293 2 күн бұрын
በነገራችን ላይ ይኤ ባጋጣሚ የሆነ ነገር አይደለም በመንግስት ደረጃ ተፈልጓ የሚደረግ ነገር ነው በተለያየ ትምህርት ቤቶች መገበያያ ቦታ የሚደረገግ ነገር ነው
@zackazanaw9015
@zackazanaw9015 2 күн бұрын
የሌላውን አላውቅም መንፈሳዊነቴን ሶስቱ አካላት ካወቁ በቂ ነው እነሱም የነፍስ አባቴ ፣ መምህራኔና አምላኬ ካወቀ ሌላው አያስፈልግም መንፈሳዊነት የሚኖር እንጅ የሚወራ አይደለም እባካችሁ እውነተኛ መምህራን ተናገሩ ምን እስኪሆን ነው የምትጠብቁት ሰሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አይዞህ ከጎንህ ነን
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 Күн бұрын
Land of ቅሌት በትክክል ገልፀኸዋል ዶክተር
@fikrumengaesh7432
@fikrumengaesh7432 Күн бұрын
በጣም ትክክል ብለካል ተማሪዎችን በዚ መልኩ መጃጃል 😂😂😂😂
@viber907
@viber907 Күн бұрын
ወይ ቅሌት ብቻ ። ኢትዮጲየዊ ነኝ ለማለትም እያሳፈሩን ነው።
@Marta-k3g7l
@Marta-k3g7l 2 күн бұрын
ምርጥ ሰዉ
@PamelaSheferaw
@PamelaSheferaw Күн бұрын
ወቸዉ ጉድ አለች አያቴ
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 2 күн бұрын
ሜርማር ማለት ደሀ ሀገር ነች። እኔ የምኖርበት ሀገር ላይ የሆነግዜ ላይ የምሰራበት ቦታ housekeeping department እነሱ ነበሩ የሞሉት በዝቅተኛ ደሞዝ የሚሰሩት። ከኛ የባሱ ደሀዎች ናቸው I'm wondering how possible እነሱ ሀገር ለመቀጠር መሄድ??? የሚበሉት ደሞ በጣም ነው የሚሸተው እነሱ cook ካደረጉ entire building ነበር የሚገማው I rember እንታመም ነበር ሌሎቻችን I'm not exaggerating it was true.
@SelamawitAdmasu-kz1bu
@SelamawitAdmasu-kz1bu Күн бұрын
Seme bertalen egezehabeher endante yaluten yabezalen ! ❤❤❤
@edenhabte663
@edenhabte663 2 күн бұрын
ወይኔ የቻይናዎቹ ሲያሳፍር ምን ጉድ ነው አንዴ !? ያማቸዋል ሴቶቹ 😮😮😮
@Johnshewa-nr1iu
@Johnshewa-nr1iu 2 күн бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso Күн бұрын
ስሜ ከወረድን ቆየን እኮ ማንም ተነስቶ በአደባባይ ጌታ ባዝልን ስምንቶ ጋዝ መፃፍ ቅዱስ ብላ ብሎኛል እያለ ባደባባይ ዝም ተባለ እህው ይባስ ብሎ ህፃናትን የምረፈርፍ መጣልን ኧረ ወላጆች የት ናችው ?
@ruthmogos3165
@ruthmogos3165 2 күн бұрын
Thank you Seme this thing it really needs attention. The right of the kids
@Mekdes-jq4pt
@Mekdes-jq4pt Күн бұрын
ግዴለም እንዲህ ሆነን አንቀርም አንድ ቀን ቅሌት ይብቃን የሚል ትውልድ የተነሳ ቀን ሁሉም ይስተካከላል ! አንድ ቀን !!!!!!!!
@helloearth5453
@helloearth5453 2 күн бұрын
የመዋረድ ዘመን ላይ ሆነን ነው ወይንስ ተረግመን ነው የዚህን ያህል የዘቀጥነው። ድህነታችን ማንነታችንን ያስጣለን መሰለኝ። ምን አይነት ትውልድ ነው ኢትዮጵያዬ የተሸከመችው😢 አንተን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገርልን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 күн бұрын
ሰሜ በርታልን።
@Amenamen15925
@Amenamen15925 2 күн бұрын
ሰሜ የደንቦች ነገር ያሳዝናል ደሀ ከተማ ውን እያቆሸሸ ስለሆነ አባሩ ተብለዋል መሰለኝ😔😔 ደሞ የዱላው ነገር ይባስ😢
@kassawzeli2680
@kassawzeli2680 Күн бұрын
Same gin ante batinor yemifeterewun sasib yasiferagnal tebarek
@yohannesasmamaw1796
@yohannesasmamaw1796 2 күн бұрын
Thank you Semere.
@TsegawMekonen
@TsegawMekonen Күн бұрын
ምን ኣይነት ጉድ ነው ምን እየሆንን ነው ከትልቅ እስከ ትንሽ የቀለልነው ይሄማ ፀሎት ያስፈልገዋል ሰምዬ
@MnaseMasho
@MnaseMasho Күн бұрын
ሰሜ ማይናማር በአሁን ሰአት 3000 የህል ኢትዮጵያዊ አለ ። አንዱ ተጠቂ ነበርኩ።።።።ተጠንቀቁ
@BitaMiki
@BitaMiki 2 күн бұрын
the blind and the dead የሚለውን እዩይት ጭራሽ ህፃናት 😢😢😢
@simonbereket4204
@simonbereket4204 2 күн бұрын
ሀይ ሀገሬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢
@werkwerk3418
@werkwerk3418 Күн бұрын
Wey merkes setu min nekaw😢😢😢😢😢😢
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u Күн бұрын
Medhaniyalem abate😢😢😢 weyne gudd ere be maryam atawardun😢😢😢😢😮😮😮
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 Күн бұрын
የድሮ ጴንጤቆስጤ እኮ ስርአት ነበራቸው እነዚህ ከየት ነው የፈለሱት ከየትስ ነው የፈሰሱት 😳😳😳😳😳😳😳😳😳
@westside2499
@westside2499 2 күн бұрын
የባህር ጠለል ነበር የምናውቀው የአገር ጠለል ሆንን ተንጣለልን በጣም ሰሜ አላህ ይድረስልን
@yeshem
@yeshem Күн бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን አይነት ነገር ነው
@junefirst500
@junefirst500 2 күн бұрын
በእውነት አሳስቦኝ ነበር ስትጠፋ!
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 2 күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Күн бұрын
ድሀ ጠል መንግስት ባለባት ሐገር ፅድት ያለ አስፋልት ለማየት ድሃን በጠረባ 😢😢😢😢😢😢😢 እይይይይይይይ ህይወት እንዴት ያስጠላል። አንዳንድ ጊዜ እንኳንስ ቻይና ሌሎች ሐገራትም እየገዙ ቢወስዱን ምን ይደንቃል😢😢😢😢😢😢😢😢 ወይ ድህነት ወይ እብደት ሁሉም እንደነሱ የበለፀገ እየመሰላቸው እከካቸውን ሌላ ገላ ላይ ማከክ የሚፈልጉ እከካም ገዥዎቻችን አየሩን ሞሉት ዋዮ 😢😢😢😢😢😢
@user-df2lc8wc6q
@user-df2lc8wc6q 2 күн бұрын
Seme positive thinker god bless you
@betty-2121
@betty-2121 Күн бұрын
አረ ወገን ተዋረድን በጣም ያሳዝናል እኔ ከየትኛው ዓለም እደመጣሁ ግራ ተጋባው አፈርኩ 😢😢😢
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Күн бұрын
መምህሩ ፓስተር ነው እንዴ? እንዲህ ህፃናትን በአደባባይ በአጋንንት መንፈስ እየዘረረ ሲጫወትባቸው አሜን አሜን እያለ የሚሞላፈጥ ቤተሰብም ይኖር ይሆናል? ወቼው ጉድ ኧረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው ወገን የኢትዮጵያ ሕዝብ መከራ በዛ። እይይይይይይይ😢😢😢😢😢
@AlazarYonatan-zn4nt
@AlazarYonatan-zn4nt Күн бұрын
አረ ጎበዝ 200k አስገቡት
@habibahusan875
@habibahusan875 Күн бұрын
Demb akbar tebyewoch Allah ybeqlachew
@SenaitSisay
@SenaitSisay 2 күн бұрын
Wayni wayni hageri 40 shi eko beseri tagewaleshe keberesh beber yemeleka ayedelem 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 oooooo
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 2 күн бұрын
Welcome 💚💛❤️
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 күн бұрын
ሰሜ አመመኝ አሁንስ ። በ ኢትዮዽያ ህዝብ መዝሙር የተናገረከውን በጣም አስተማሪ ነው ። አሁን እዚህ ላይ አንድ የዶሮ ጭንቅለት የያዘ እነኳንም ዜግነቴን ቀየርኩ ማለቱ በጣም ያሳዝናል። ያ እኮ ወረቀት ነው በፈለጉ ግዜ እንሚነጠቅ ያልገባቸው
@KidistTarekegn-r9u
@KidistTarekegn-r9u 2 күн бұрын
ምን ጉድ ነው ፕራንክ በሆነ
@teddy6326
@teddy6326 2 күн бұрын
Ayy zendro min yeshalenal china 🇨🇳 Enkuan yeahektbene be hagerachene satoche…… 😢
@አርሰናል-ፀ7ጐ
@አርሰናል-ፀ7ጐ Күн бұрын
ምን ትአረገዋላ መንግስት የሌላበት አገር ይህ ምን ያስገርማል
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 2 күн бұрын
በስመአብ ህፃናቶቹን ምን ውለዱ ብሎ ነው የሚያንከባልላቸው???
@shimazeleyerusalem7203
@shimazeleyerusalem7203 2 күн бұрын
የፈጣሪ ያለህ😢የጉድ ሐገር ገንፎ እያደር____😢
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 2 күн бұрын
Seme I can’t even watch ur videos today! It is so so sad ! I am embarrassed to say I am ኢትዮጵያን where I am right now now!!! It is so sad😭😭😭 god help
@yeshem
@yeshem Күн бұрын
በጣም ነው ሚያሳፍረው ደሞ ለቻይና
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 Күн бұрын
“ይህ ምስልና የተቀረጸው ጽሑፍ የማን ነው?” አላቸው። እነሱም “የቄሳር” አሉት።ማርቆስ 12;17 ልክ ነህ ሰሜ ሁሉም ነገር ተበላሽቶአል!!!
@nahinahi7468
@nahinahi7468 Күн бұрын
Land of qeliet ethio
@junefirst500
@junefirst500 2 күн бұрын
እውነት ከሆነ ተዋርደናል ሰውየውን ውስደኝ ብሎ ልመና? ድራማ ነው?
@abdrazk7105
@abdrazk7105 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ወደ ኻላ መሄድ ከጀመረች 6አመት አለፋት ኡኮ
@yeshem
@yeshem Күн бұрын
እዛ ወስዶ አሳራቸውን ያበላልኛል
@lubabnassirnassir9394
@lubabnassirnassir9394 2 күн бұрын
አዎ አርዱ አዴሜ ለወረኞች ከለም ፋዲ ሰለወሩ አበሳ ታወርዳላቺ ለተራበ አብሉ አሚጠቅማ
@mentiwabmekuria3372
@mentiwabmekuria3372 2 күн бұрын
ሰመረ ፡ አንተ ፡ ባትኖር ፡ ኖሮ ፡ እኮ ፡ በቃ ፡ ዝብሉ ፡ ሁሉም ፡ ነገር ፡ እየተበለሻሸ ፡ ይቀጥል ፡ ነበር ፡ አንተን ፡ እየፈሩ ፡ እንኳን ፡ ቢቀንሱ ፡ ቀጥል ፡ የኔ ፡ ጀግና ፡ ለገናው ፡ ትንሽ ፡ ነገር ፡ ለመላክ ፡ እፈልግ ፡ ነበር ፡ ዜል ፡ የለኘም ፡ ስልክ ፡ ወይም ፡ አካውንት ፡ አስቀምጥ።በርታ ፡ እዳትሰለች።
@AndinetChamo-tf8pq
@AndinetChamo-tf8pq 2 күн бұрын
Chain wesedo yeshetacew yeuredachew eyetwekem.
@Bahru1980
@Bahru1980 Күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን? ወላጅ ልጆቹን መቆጣጠር ቀረ ማለት ነው? ልጆች ንፁህ ናቸው ሁሉ እውነት ይመስላቸዋል የማንም የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መጫወቻ ሲሆኑ ለልጆቹ ግድ የለውም
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 күн бұрын
ሀገሪቱ ድሀ ግን ለምን በድሀ ላይ እንደምንጨክን ነውኮ እማይገባኝ 😭😭😭 ችግሩ ምንድን ነው ሰርተው ቢበሉ 💔💔❓❓
@Fano316
@Fano316 2 күн бұрын
ሴት እህቶቻችን በችግር ምክንያት ከሆነ እዚ ደረጃ የደረሱት ሌላው ቢቀር አገር ለቀው ሰው አገር ሚሄድ ከሆነ ማንነቱን ጥናት ያርጉበት ግዜው ከፍቷል የሰው ልጅ የውስጥደዌው ጉበት ኩላሊት....እንደ መለዋወጫ እቃ ትልቅ የገቢ ምንጭ ስለሆነ አሁን የትም አገር የተለመደ ግፍ እየሆነ መቷል እኛ ነን እንጂ ነብስ ማጥፋት እንፈራ የነበው አሁን ተበላሽተናል ሌላው አለም ለገንዘብ ብለው የገዛ ቤተሰቦቻቸውን ሚገሉ የተለመደ ሆኗል እንደው ሌላ ቢቀር ከምን ጋር እንደምትወሰዱ ጥብቅ መረጃ ይኑራቹ እግዚአብሔር ከዚ መከራ ዘመን ያውጣን!!
@SdC-t4p
@SdC-t4p Күн бұрын
የምወዳትን ኢትዮጽያን በዚህ መልኩ በማየቴ በጣም አዝኛለው ምን አይነት መንፈስ ነው የገባው ከቻላቹ ወደምናውቃትና ወደምንወዳት ኢትዮጽያ መልሱን አብዛኛው ሰው ሀይማኖቱን እና ባህሉን አክባሪ ነው በተወሰኑ ሰዎች የተነሳ የኢትዮጽያን ክብር ዝቅ አታድርጉ ወንድማችሁ ነኝ ከ 🇪🇷🇪🇷
@Namilleworknh
@Namilleworknh Күн бұрын
አይ ኢትዩጲያ በስንቱ ተወቀሽ ሀገሬ ሴቶቹ ግን ስታሳፍሩ ፈጣሪ ጠርጐ ይሰዳቹ ሸሌዎች ተገጅዎች
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 2 күн бұрын
ወይ ሀገሬ ወይኔ ፈጣሪ ይቅር በለን ከሠው አንሠን ለዚህ እንብቃ ይሄን ጊዜ ከማየት ሞት ግሌግል አይደል በሬ 750 ፍየል 30000 ኢትዮጵያዊ ሠው 40ሺ የኤክስፖርት ዋጋ አረ በፈጣሪ ስም ምንአይነት ጊዜላይ ደረስን እናትየው ውጪ ልጆትን ይዘው የሚጠብቁት ቀንሼ እሠጥሀለው ሊሉት ነው ?
@SamuelTewolde-q5f
@SamuelTewolde-q5f 2 күн бұрын
Sew l'jotchun 'nde kebt meshet...ere m"n new oooooo!!! D"hnnet hatiat argo "myay h'breteseb...
@yeshem
@yeshem Күн бұрын
እንደዚ አይነት እናት ልጇን ለገበያ ምታቀርብ
@mahletgulilat36
@mahletgulilat36 Күн бұрын
Ereeee uuuuuuu....😡😲😧😧
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 2 күн бұрын
ኧረ ፈጣሪ በቃ ና: በስመአብ አሮጊት የቀለለበት: ሀገር የተዋረደበት ዘመን እግዚኦ: እነዚህን ከብቶች ደሞ ማነዉ የለቀቀብን: ለምን ሰራችሁ ብሎ መማታት: ኧረ ወዴት እየሄድን ነዉ
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
"ያልታደለ ባል"😂 |በስንቱ||Besintu|
27:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 116 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН