Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V47

  Рет қаралды 38,363

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@birukyirga9681
@birukyirga9681 4 күн бұрын
አንተ ባትኖር ኖሮ ግን ምን ይውጠን ነበረ ሰሜ የልባችንን እኮ ነው እየነገርክልን ያለው
@ruthasres491
@ruthasres491 3 күн бұрын
መከባበር የስልጣኔ ምልክት ነወ በትክክል
@demisalemayehu86
@demisalemayehu86 2 күн бұрын
እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ ሰመረዬ
@HagerenAresam-ff9ol
@HagerenAresam-ff9ol 4 күн бұрын
( ክርስቲያን ) እውነት ስለሆነ ነው ፈተና ሚበዛበት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደሞ በአህያና በእንደዚህ አይነት ሰዎች ቂም አይያዝም።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 4 күн бұрын
እንደነዚህ አይነቶቹን እግዚአብሔር ምላሳቸውን እጃቸውን ይሰርልን 😢 በእውነት ያሳዝናል ምን ያህል መከባበር እንደጠፋ እግዚኦ ፈላስፋ መሆኑ ነው 😳 ደሞኮ ይስቃል ጥርስህን ያርግፈው 😔😢😢
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 3 күн бұрын
You're amazing brother. So proud of you for always speaking up and telling truth 😂😂❤❤❤
@helusalema3536
@helusalema3536 4 күн бұрын
የከሰረ የሳውዲ አረብያ ተጫዋች😂😂😂😂😂አይ ሰሜው
@MeseretGezmu-kz9tk
@MeseretGezmu-kz9tk 3 күн бұрын
ሰሜ ጀግናው ኢትዮጵያዊ እድሜ ይስጥህ ልብ አውቃ ነህ
@gudayzemichale7704
@gudayzemichale7704 4 күн бұрын
ወንድም አለም አፌ ቁርጥ ይበል ጀግና😊
@sinodosbirhanu762
@sinodosbirhanu762 4 күн бұрын
ሰምዬ ሁሌ እከታተልሀለሁ በጣም ነው የማደንቅህ እድሜ ይስጥህ።
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 4 күн бұрын
የከሰረ የሳዑድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሳሜ የሆንክ ማዳኒት እኮ ነህ 👌👍
@ShewaregaEndale-ck2km
@ShewaregaEndale-ck2km 4 күн бұрын
ሰሜ ትልቅ ሰው: እግዚአብሔር ይባርክህ!
@b.6015
@b.6015 3 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 እደው ወደት እንሂ በሰቱ እንሙት በሌላ አላልቅ ስንላችሁ በሳቅ ልገሉን እየሰስ እሳጥን ላይ ተቀምጦ ዳቦ በላ ውይ😅😅😅😅😅
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 күн бұрын
ሰሜ የልቤ መዳህኒት አረ በስንቱ ተቃጠልን ሰው ሁሉ ጋጠወጥ ሆነ በእውነት የመጨረሻው ዘመን 😢😢😢 💔 💯 ❌♨️ ነፈርን😪
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 4 күн бұрын
ፀሎት በአቅማችን ሳይሆን በእምነታችን ለምናደርገው ነገር ነው የሚያስፈልገው ያልከው ንግግር ለተረዳው ሰው የህይወት መርህ ነው ።
@Michael-b2w7u
@Michael-b2w7u 3 күн бұрын
ሌላው መፅሀፉ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይላል ።
@ZidniNur-z4e
@ZidniNur-z4e 4 күн бұрын
እነሡሥ አንዴ ቢዝነሥ አርገውታል "አሚን ሚሉትስ ምን እንበላቸው?
@AmenTemesgen-c1m
@AmenTemesgen-c1m 2 күн бұрын
Semereye medhaniyalem yebarkhe ❤❤❤
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 3 күн бұрын
አትገዛም እንዴ😅😅😅😅😅 ውይ ሰሜ በሳቅ ሞተኩኝኝ😅😅😅😅ለየት ያለ ሀሳብ ይዞ መምጣቱ ነው😅😅😅ኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ከሰራቹ😂😂😂😮
@workiyeadere37
@workiyeadere37 4 күн бұрын
እግዜር ያክብርህ ወንድሜ❤❤❤
@Samig-j4y
@Samig-j4y 3 күн бұрын
“እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤” - ዮሐንስ 5፥39....sle egzabher lij sle eyesus talaknet ena kbr yemaymesekr metshaft hulu ke egzabher zend kibr ayagegnum
@astewayasmare9003
@astewayasmare9003 4 күн бұрын
Sema Anjet Ares
@SamuelTewolde-q5f
@SamuelTewolde-q5f 4 күн бұрын
Thank you Semere. Gud 'ko new!! Sew m'n eyehone new? M'dre tchoma ras hulla be m'skin h'zb sitchawet menguist m'n y'teb'qal! It is deliberate!!
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 4 күн бұрын
Welcome ሰመረ 💚💛❤️
@almaztedla7521
@almaztedla7521 4 күн бұрын
Wow, you said it. Where are we heading to. We shouldn't be surprised to see our country where we are. We all need to ask God for forgiveness 🙏 🙌. Keep up the good work. Blessings to you and 🙏 your family.
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 4 күн бұрын
Seme bariaw best of the best
@TomBeatz88
@TomBeatz88 4 күн бұрын
Please post Tik Tok Reaction videos more frequently ...... Thanks
@NebiyouTesfaye-i9w
@NebiyouTesfaye-i9w 2 күн бұрын
ምን እላለሁ አለ ሰመረ ባርያው እራሱን ታዝቦ ባርያው ምርጥ ህሊና ያለው ሰው ነው
@YebrhanEnat4394
@YebrhanEnat4394 3 күн бұрын
ሰሜ እንደነዚ አይነት ሰዎች አገሪቷ ላይ የአይማኖት ፀብ ለመፍጠር ሆን ብለው የተዘጋጁ ናቸው ብቻ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@melakudessalgen5551
@melakudessalgen5551 3 күн бұрын
ምስጢር የሚነግረን 😂😂😂😂😂😂😂
@Fano316
@Fano316 2 күн бұрын
You extend my life span for another centuries, Lol 😂 at the same token very educational!! Keep it coming brother
@teferatabor8566
@teferatabor8566 2 күн бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው
@EyobWeldeyes-c9p
@EyobWeldeyes-c9p 4 күн бұрын
አይ ሰሜ እነዚህ ግን እንደ ሰዉ ዘጠኝ ወሪ ተረግዘዉ ነዉ
@Seዬ
@Seዬ 3 күн бұрын
አንጀት አርስ ነህ ኑርልን
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 4 күн бұрын
Thank you for the good work Semere. You’re an epitome of humanity and honesty.
@Elias_editboy
@Elias_editboy 4 күн бұрын
የተክልዬን ስም ስላነሳው ሴጣን ዋጋው ይከፈለዋል...እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳንን ሴጣን ስማቸውን የመጥራት ስልጣን የለውም ሀይልም የለውም!!!
@makemehappy5229
@makemehappy5229 3 күн бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ይላል እግዚአብሔር
@abduabdulkadir7621
@abduabdulkadir7621 2 күн бұрын
ሰሜ ኑርልኝ እየሱስ ግን ደረቅ።ዳቦ ነው የበላው ቤት ውስጥ ሙዝ የለም ነበር የነብዮቹ አባት ዳቦ በሙዝ ብሉ አልነበር ያለው ቃሉ ለምን አይከበርም
@seadsalik813
@seadsalik813 3 күн бұрын
በልልኝማ ጉፋያ ነገር ነው ሰሜ በርታልን
@Mulugeta-r7h
@Mulugeta-r7h 3 күн бұрын
እነዚህ ሰወች አላማቸው እምነት አይደለም ተልዕኮው ሌላ ነው
@aregashgebere
@aregashgebere 3 күн бұрын
😂😂 😂😂አረ ሰሜ
@AmiraBedru
@AmiraBedru 4 күн бұрын
አንደኛ
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g 3 күн бұрын
ሰሜ አደንቅሀለሁ አንዳንድ ከሰነምግባር ወጣ የሚሉ ሰዎችን የምታይበት አንግል እጅግ በጣም የሚመሰገን ሰለሆነ ክብር ይሰጥልኝ!!! የነዚህ አይነት ሰዎች ኢትዮጲያዊ ናቸው?ኬት የመጡ ወሮ በላዎች ነቸው?ብለው ብለው እየሱሰ ቤቴ መጥቶ ዳቦ በልቶ ሄደ ይላል?እንደው በተናገርከው ቅድ አፍህ ድንጋይ ብላበት ሌላ ምን ይባላል!!!
@zemaax
@zemaax 4 күн бұрын
የ ኤሌክትሮኒክሱ ተመችቶኛል 😂😂😂
@solomongebre4774
@solomongebre4774 3 күн бұрын
ባሪያው አረ ወዴት ልሂድ ሃይ ባይ የለም ፡፡
@Yandyeneh
@Yandyeneh 3 күн бұрын
እነዚህ ትቷ የሚሰራውን የሚሳደድበት አገር ..በርታ ሰሜ
@AliMenzarahu
@AliMenzarahu 3 күн бұрын
ሰመረ ግዜው ነው የብሽሽቅ ነው አላህ ሰላም ያቆየንና ብዙ እናያለን
@yohannesaynelem1285
@yohannesaynelem1285 4 күн бұрын
Thanks 👍
@HaregwaAbegaze
@HaregwaAbegaze 4 күн бұрын
ተባረክ❤❤❤
@Emanu2018
@Emanu2018 4 күн бұрын
የጴንጤ ጒድ ዘንድሮ አረ ኡኡኡ
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 3 күн бұрын
Semere Egziabeher yistilin
@b.6015
@b.6015 3 күн бұрын
😅😅😅 😀😀😀😜😜😜😜 እየሡሥ ፈረደበት ቡናስ አለጠጣም
@GirumAbate-z9q
@GirumAbate-z9q 4 күн бұрын
"ምን እላለው እኔ ራሴ" እንዲህ ነው ያጨለሉን ምድረ ጨለሌ ትራፊክ
@Jerusalemjerryjerry
@Jerusalemjerryjerry 3 күн бұрын
ሰሜ እድሜ ይስጥክ🙏
@MiftahMohammed-t2q
@MiftahMohammed-t2q Күн бұрын
1ኛ ነህ እዉነት
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 4 күн бұрын
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@solomondaniel2711
@solomondaniel2711 4 күн бұрын
መልካም ነው ጋሼ ሰመረ
@aschmy4411
@aschmy4411 4 күн бұрын
......"ኸረ እንሰልጥን እባካችሁሁሁ"
@YibekanalMulu
@YibekanalMulu 3 күн бұрын
ሰመረ ባሪያዉ በእዉነት የምትሰጠዉ አስተያየት ትክክለኛዉንና እዉነተኛዉን ነገር ነዉና እናመሰግናለን።ይህ ስለ አቡነ ተክለሃይማኖት አስተያየት ለመስጠት የሞከረዉ ሰዉዬ እምነት የሌለዉ የኢሙናቲ የአጋንቱ አገልጋይ ነዉና ለሌላ ጊዜ አታቅርበዉ።
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 4 күн бұрын
አንተ ነህ አጋንቱ አጋንት ይጨፍርብህ የተረገምክ ትውልድ !ጸረ ኦርቶዶክሶችን አምላከ ቅዱሳን ያጥፋችሁ! ኢትዮጵያዊ ጻድቅ አባ ተክለ ሃይማኖት የኛ ነው💚💛❤️🙏
@Elias_editboy
@Elias_editboy 4 күн бұрын
ሠሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@leola369
@leola369 Күн бұрын
ቸርቹ ግን electronics branch ነው መሰለኝ😂
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 4 күн бұрын
God bless you 🙏❤️
@EndriasBirhanye2304
@EndriasBirhanye2304 3 күн бұрын
ይመችህ
@HikmaJabir-kk8st
@HikmaJabir-kk8st 3 күн бұрын
በኢስላም የእምነት ነፃነት በቁድስ ቁርዐን 10:99 በሌላም ብዙ አንቀፆች በግልፅ ተቀምጧል።እናም እንደ ግለሰብ አስተያየት ይቆጠር።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 күн бұрын
አይ ሰሜ ቆሰልን እኮ ምን ጉድ ነው የመጣብን እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡሀገሬ በስንቱ ታመሰችችችችችችእረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 4 күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@likubekele9117
@likubekele9117 4 күн бұрын
1St ኮማች ሰሜ❤❤❤
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 2 күн бұрын
እኔ እኮ በየ ፌስ ቡክ መሪ ጌታ ማርሽ ጌታ ፍሬን ጌታ ሰለቸን
@Fano-gz9hf
@Fano-gz9hf 3 күн бұрын
ሰሜ "ግር አለን" እውነት ነው መንገዱ ጠፋብን
@MerawitHagos
@MerawitHagos 3 күн бұрын
😂😂😂😂ሪሲቬሬ ቲቪዬ ሰአቴ.....የዚ ደግሞ ኤሌክትሪክ ላይ ነው ምን ያርግ ሁሉም ተያዘበት በዚ ካልተበላ ሊሞክር ነው
@BitaMiki
@BitaMiki 4 күн бұрын
geta hoy na😢😢
@DadaBM2017
@DadaBM2017 3 күн бұрын
ብሮ እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው ኢትዮጵያ እኝ የፒንጤ መግስት ምእን እጠብቃለን ታዲያ እየተገደልን ዝም ሀይማኖታችን እናስከብር
@jemalseid4762
@jemalseid4762 4 күн бұрын
ሰሜ አቦ ይመቺህ
@DegSewMezgebu
@DegSewMezgebu 3 күн бұрын
ሰመረ አመሰግናለሁ በርታ።
@MesfinTesfaye-g6j
@MesfinTesfaye-g6j 4 күн бұрын
እውነት ያሸንፋል ሰሜ
@selamdesta6679
@selamdesta6679 Күн бұрын
HAHAHAHAHAHAH LOL 🤣🤣🤣🤣
@KeniStar-t9b
@KeniStar-t9b 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ ማለት ሁሉንም ሀይማኖት አቻችሉ ከእምነት ነጻ የሆነ መንግስታዊ መዋቅር ማለት ነው
@AliMenzarahu
@AliMenzarahu 3 күн бұрын
እረ ሰሚ በቃን ጎደኛው መስሎት ነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 күн бұрын
እየሱስ እንዲህ ያንተ መጫወቻ ይሁን ??? ፀጉርህስ ቁርጥ ማነው ተቆረጥ ያለህም እሱ ነው:: የሚገርመኝ ግን የጠያቂው ነው : አይ ኢትዮጵያውያን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 3 күн бұрын
ሰሜ በጣም እናመሰግናለን ሌላውንማ መንካት ምላስ እንደሚያስቆርጥ ያውቃሉ ኦርቶዶክስ የትግስትና የትህትና ቤት እንደሆነች ስለሚያውቁ ይጨማለቃሉ በየተራ እየወጡ
@ruthasres491
@ruthasres491 3 күн бұрын
ወይኔ አረ መጀመሪያ ፀጉርህን አስተካክል ኢየሱስ የስርአት አምላክ ነው።ስርአት ሳይኖርህ
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 3 күн бұрын
የተሳሳተ መጽሐፍ መያዝና ሕዝብን ማታለል ተገቢነት ያለው አይደለም።ጌታ የማይከበርበት መጽሐፍ ተገቢ አይሆንም።
@samsonalemu3497
@samsonalemu3497 4 күн бұрын
You are different our hero
@Michael-uc5lp
@Michael-uc5lp 4 күн бұрын
ሰይጣን እኮ ነው የሚጫውትብን ያሳዝናል ደግሞ እግዚአብሔር ማየት ውይ ጉድ
@enayko5471
@enayko5471 4 күн бұрын
Selam Semey barechi welcome 😘🙏 yesira memesgen Alebete yatefa mewkesi Alebete Ekece Ekecewan menager tero new Semey Ante Ewnete new yemitahoraw yebezo sew demxe nek 👍😘
@RockNati-i1g
@RockNati-i1g 4 күн бұрын
Thank you 🙏
@Abela21
@Abela21 3 күн бұрын
👍👍👍👍
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 күн бұрын
ሠላም ወዳጀ
@amang.dibaba5441
@amang.dibaba5441 4 күн бұрын
ባለ ቫዘሊኑ ሰዉዬ
@danieltsehay6410
@danieltsehay6410 4 күн бұрын
ሰሜ ለእብድ ባትመልስ ደስ ይለኛል። በተለይ ደግሞ በሀይማኖት ጉዳይ ምክንያቱም አንተ ማለት የፈለከውን ስንቱ በአግባቡ ይረዳካል።
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 4 күн бұрын
ፐዘቲቪሊ አየነው በሳቅ ጦሽ😅
@HaymanotAmeha-fq6td
@HaymanotAmeha-fq6td 3 күн бұрын
እውነትም ምን ይላሉ።
@honeywine1
@honeywine1 3 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው የደረሰነው ከየት ነው ተፈተው የተለቀቁብን በፈጣሪ::
@ززل-ي6ن
@ززل-ي6ن 3 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 күн бұрын
ይሃይማኖት አባቶች ፖለቲካ ውስጥ ገብተው ጥቁር ልበሱ ይበሉ እንጂ እነዚህንማ ሼር አላቸው መሰለኝ ዝምምምምም😢😢😢😢😢😢😢
@KebeAbdi
@KebeAbdi 2 күн бұрын
Demo receiver be wifi new ende misarew? Mninet bushti new ehe demo
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@saddamnegeso3376
@saddamnegeso3376 3 күн бұрын
በዚህ ሁኔታ የበፊቶቸሁን ነብያት ቅዱሳን አማልክት እንደት ላምን እችላለው እነሱም እንዲው ተሸመው ቢሆንስ
@TadesseFenta-t5y
@TadesseFenta-t5y 3 күн бұрын
ሰሜ እንዴት ነህ አድናቂህ ነኝ ባለፈው ሳምንት ሰይፉ ሾው ላይ የቀረቡት ቲክቶከሮች መቅረብ ነበረባቸዉ ትላለህ? አንድነገር በለው መቸም በጓደኝነት እንዳታደርገው
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 61 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН