Ethiopia New Song Genana SOZO Band 2021

  Рет қаралды 592,853

Senfam Production

Senfam Production

3 жыл бұрын

#Acoustic
SOZO Band
Title:- GENANA
Present SENFAM Production
Producer Ermias Senbeto
Music and Melody:- Ermias Senbeto
Song Lyrics :- Matiyas Berza
Director:- Abenezer Dadi
Mixing and Mastering:- Ermias Senbeto
SOZO Singers
Bontu Aman
Kaleb Alahu
Yisak Tesfahun
Haptamu Gaze
Bereket Zewudu
© 2021 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba
ገናና
ለግርማው ያልሰገደለት ማነው ባለው ሞገሥ ተደንቆ
የሱን ዝና ያልሰማ ተማርኮ
አቤት ያለው ጸጋ ብዛቱ ከሺ ቃላት አለፈ
ጉልበት ሁሉ በፊቱ ሰገደ፡፡
ጌታዬ ማነው አንተን ሚመስለው
ያ ኃይልህ ዛሬም ዘላለም ብርቱ ነው
እኔን እጅግ ደንቆኛል ክብርና ጥበብህ
ግርማና ሞገሥህ
አጣሁኝ ሚመስልህ፡፡
ኃያል ነህ ከኃያላን ሁሉ በላይ
ታላቅ ነህ በምድር ሆነ በሰማይ
አምሳያ የታጣልህ ነህና ብቸኛ
ፊተኛ ኃለኛ
ብርቱ ነህ ኃይለኛ፡፡
ግርማህ ልዩ ነው ሁሉን ይገዛል
ጉልበተኞችን ያንበረክካል
ነጋሪት ቀርቶ ምንም ቢጎሰም
ሁሉን ድል ነሥቷል ሕያው ያንተ ስም፡፡
ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*
ብርቱ ነህ ኃያል ገዢ የሆንክ እጅጉን ልዩ ነህጌታ
በምድር ቢሆን በሰማይ የለም አንተን የሚረታ
ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*
ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡
ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡
ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*
ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡

Пікірлер: 396
@henokfitane7194
@henokfitane7194 3 жыл бұрын
ሰው ይህንን መዝሙር ለምን 1000000❤ ጊዜ እንዳልሰማው እስከ አሁን ጥያቄ ውስጥ ነኝ
@a.g5472
@a.g5472 3 жыл бұрын
I agree with you, his name is almighty God, the name above all names 🙏
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 3 жыл бұрын
First time listen....
@cherenwondmagegn5378
@cherenwondmagegn5378 3 жыл бұрын
@@rozitsegaye3802 h
@abrahamm7308
@abrahamm7308 3 жыл бұрын
እኔም🙏
@abrahambehalbi8816
@abrahambehalbi8816 3 жыл бұрын
Yamer awoo betamm 1ga nwww tebareku betam nww mewadawe eeee
@Terikuwa_J
@Terikuwa_J 3 жыл бұрын
ለግርማው ያልሰገደለት ማንነው? ባለው ሞገስ ተደንቆ የሱን ዝና ያልሰመ ተማርኮ አቤት ያለው ፀጋ ብዛቱ ከሺ ቃላት አለፈ ጉልበት ሁሉ በፍቱ ሰገደ ጌታዬ ማንነው አንተን ምመስለው ያ ሀይልህ ዛሬም ዘላላም ብርቱ ነው እኔም እጅግ ገርሞኛል ክብርህና ጥበብህ ግርማና ሞገስህ አጣሁልህ ምመስልህ እኔም እጅግ ደንቆኛል ክብርህና ጥበብህ ግርማና ሞገስህ አጣሁልህ ምመስልህ ሀያል ነህ ከኃያላን ሁሉ በላይ ታላቅ ነህ በምድር ሆና በሰማይ አምሳያ የታጣልህ ነህና ብቻኛ ፍተኛ ኇለኛ ብርቱ ነህ ሀይለኛ 2x ግርማህ ልዩ ነው ሁሉን ይገዘል ጉልበተኞችን ያንበረክካል ነጋሪት ቀርቶ ምንም ብጎሰም ሁሉን ድል ነስቷል ሕያው ያንተ ስም 2x ስምህ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በሀይልህ በምድር ሆና በሰማይ የለምና ምመስልህ ብርቱ ነህ ኃያል ገዥ የሆንክ እጅጉን ልዩ ነህ ጌታ በምድር ሆና በሰማይ የለም አንተን ምረተ ኃያል ነው ስሙ ገዥ ነው ስሙ ብርቱ ነው ስሙ አዳኝ ነው ስሙ…………
@mercy_gunner6768
@mercy_gunner6768 3 жыл бұрын
I think its Negarit kerto mnm begosem🙏🏿
@milenaghirmay3399
@milenaghirmay3399 3 жыл бұрын
Amen Hallelujah, it's an amazing song. Keep singing guys God bless you all you are blessed.
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 2 жыл бұрын
Thank you...I'm learning the song right now 🙏😃😃
@lenamekonnen1498
@lenamekonnen1498 Ай бұрын
Thank you
@selamawitaweke2678
@selamawitaweke2678 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@kirubelayele198
@kirubelayele198 Жыл бұрын
Wow ምን አይነት ከምድር የተላቀቀ እግዚአብሔርን ብቻ የሚያልቅ ድንቅ ዝማሬ በርቱ እኔ አዲስ መዝሙር ነው የመሰለኝ ለካ ሁለት ዓመት ሆኖታል ይህን ግጥምና ዜማ የተሰጠው ሰው ከፍ ያለህ መንፈሳዊ ብስለት ያለ ሰው እንደሆነ ያሳብቅበታል
@geni4074
@geni4074 2 ай бұрын
እሰይ ኢየሱስ ስምህ ድል ነስቷል❤❤
@biniyamsebsibe1440
@biniyamsebsibe1440 2 жыл бұрын
ዝማሬ ማለት እንደዚህ ነው። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዝማሬው ልብ ይገዛል
@kalebalahoSewNegn
@kalebalahoSewNegn 2 жыл бұрын
Amen Enameseginal
@eyuel6026
@eyuel6026 3 жыл бұрын
Who's listening for 2781925th time like me😁🙋‍♂️
@soliyanatefera2595
@soliyanatefera2595 3 жыл бұрын
Me!
@tekalignetarekegne3968
@tekalignetarekegne3968 3 жыл бұрын
አንድ ምርቃት ልመርቃቹ ዘመናቹን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ይሙላባቹ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና በቃ ዝም ብላቹ መንፈስ ብቻ እና ብቻ ይሙላባቹ የዚህ ዓለም ምኞት አያግኛቹ ዘራቹ ለጌታ ይገዛ የጠላቶቻቹን ደጅ ውረሱ ኢየሱስ በዱንኳናቹ ይደር ይሰንብትላቹ ጨምሩ ለምልሙ ብዙ የምድርን ፊት ውረሱ ምድር ከዝማሬአቹ ቃል ትጥገብ ትረስርስ ብቻ መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ይሁን እኛም እንሰማቹሀለን አሜን አሜን አሜን ለእኔም ለእናንተም ይሁንልን
@user-oc6io8ih1i
@user-oc6io8ih1i 4 ай бұрын
Listening from Papua New Guinea🇵🇬.
@tihtenasinafekewe9954
@tihtenasinafekewe9954 3 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ ታፍጭ ቃል እና ዜማ የማይረብሽ ምስል ድንቅ ውህድ!!
@starloverr219
@starloverr219 8 ай бұрын
ልዩ መንፈስ የጌታ መገኘት ተባረኩ
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 3 жыл бұрын
ሀያል ነው ስሙ ብርቱ ነዉ ስሙ አሜንንን እውይ ስታምሩ !ተባረኩልን የመዝሙሩ ግጥም ዜማው የድምጻችሁ ማማር ልዪ ነው
@betiselam
@betiselam 3 жыл бұрын
ትክክለኛ መዝሙር ይሄ ነው፡ ክብርና ታላቅነት፡ ምስጋናና ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን፡፡ እግዚአብሔር ያለልክ ከፍ ላደረገው እና ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ላለው ለኢየሱስ ይሁን፡፡
@IsraelTesfalem
@IsraelTesfalem 2 ай бұрын
ማለፍ ስለማልችል ነው በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩልኝ ነግር ግን በሌላ ሪትም ስሩልን እባካቹ ከመልክቱ ይልቅ ወደ ሙዚቃው እየተወሰድን ነው💛
@ELMEDIA21
@ELMEDIA21 11 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ! እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 3 жыл бұрын
Wey wey wey weeeeeeeeey......... Abedku Abedku Abedku bezih song!! Bekebat yetashe yemezmur CHECHEBSA new! Wey Enante legoch amlake tayto bmaytawek bereket yebarkachu! Angeten endarasachehut amlake Egziabher angetachehun be Desta yaresew! EFOYEEEE!!!!!!!!!!!
@roberaketema4652
@roberaketema4652 3 жыл бұрын
ኸረ መዝሙር ኸረ መዝሙር ኸረ መዝሙር ኸረ መዝሙር Jesus Jesus ኡኡኡ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yeabsrazewdu6617
@yeabsrazewdu6617 2 жыл бұрын
This song should be sang in heaven when we see our Jesus face to face. It is insatiable and full of grace and spirit. Be blessed!
@fitsumaberatsehay
@fitsumaberatsehay 3 жыл бұрын
I heard the song more than 100 times within two days and still listening to it. It's very blessing. Please glorify HIM in your life as in your song. That's what makes it a blessing song forever. Bless you to be blessings!
@Uzer-4131
@Uzer-4131 2 жыл бұрын
አላህ ይባርካችሁ
@user-ro5et5zl4h
@user-ro5et5zl4h 4 ай бұрын
Bsemaw bsemaw yemaltegbew Tebareku❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@ruthc7527
@ruthc7527 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ እና እህቶቼ አዳዲስ ቅኔ ዜማ ከዚህ በላይ ያፍስስባችሁ ተባርካችሁ ቅሩ 💚💛❤🔥👌🙏
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
Abet Endet Des Telalachu Azemamerachu Demtsachu Every Thing Is Perfect Wow God Bless You All Eysus Geta Simu Yibarek Ymenamelkew Amelakachen Den New Ersun Ymimesele Befitsum Bsemayem Hone Bmederm Yelm Amelakachen Liyu NeW Simu Yibarek . Elelelleleleleeleleleeleleleeleleleelelelelelleleleleleleelelelelleleleleelelelelelelellelele Gulbet Hulu Yminberkekulet Bechegna Amelkachen Getachen Elelellelelelelelleleleeleleleleelelellelellelelellelllelelelelelelel Ymimesele Yelm Denk Amelak New Ymenamelkew Tadelenale Betam .Endegna Yetadele Man Ale Yhenn Geta Mawekachen Hayale Yhonew Simu Yibareln lzelealem Haleluja .Amen
@linalee3013
@linalee3013 5 ай бұрын
I can't stop playing this song over again 😊😊
@belayselmon7396
@belayselmon7396 Жыл бұрын
Waweee betamm sifeligw yenebr mezimur agegnesh it yesssssssss tebarekuuuuu
@baslielabraham7152
@baslielabraham7152 3 жыл бұрын
It's been three weeks and i couldn't keep my self away from this masterpiece..what a blessed song May the almighty Lord bless y'all..
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
ለግርማው ያልሰገደለት ማን አለ በምድር ሆነ በሰማይ የለም አንተን ሚመስል ሀያል ነው ስሙ ገዥ ነው ስሙ ብርቱ ነው ስሙ አግዝአብሔር ትልቅ ነው አሜን ተባረኩ የጌታ ልጆች
@soliyanatefera2595
@soliyanatefera2595 3 жыл бұрын
The guy clapping his hand devotedly at the back God bless you....the music, the movement, lyrics everything so blessings to the soul
@fikirtfesseha2030
@fikirtfesseha2030 3 жыл бұрын
i'm addicted by this song 🎶 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mesayaklilu
@mesayaklilu Жыл бұрын
ይህን መዝሙር እንዴት እንደምወደው❤❤❤❤❤
@merontaye8723
@merontaye8723 7 ай бұрын
ሀሌሀሌሉያ እስይይይይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውውውውውውውውክብር ክብር ክብር ላለ ለነበረ ገና ለዘላለም ለሚኖረው ታድላቹ ይብዛላቹ ፀጋውውውውው❤❤❤❤❤
@rahelliza6321
@rahelliza6321 2 жыл бұрын
በጌታ እስካሁን እንዴት አልሰማሁትም ይሄን መዝሙር ማልቀስ ነው የቀረኝ ወይኔ ከልብ ነው የተባረኩበት እረ ኡኡኡኡ እየሱስዬ እኔም እጅግ ገርሞኛል ክብርና ጥበብህ ግርማና ሞገስህ አጣው የሚመስልህ ውይይይይይይይውይይይይይይይ ክበርልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tg.tg1
@tg.tg1 3 жыл бұрын
uuuuuuu semiche yalitegebikut mezmurrrr tebarekuuuu
@abaweabawe9438
@abaweabawe9438 5 ай бұрын
እህህህህህ ሙዜቃን የሜያውቁ ተነስተዋልልልልል ዋውውውውው ዜማ መልእክት ድምጽ መንፈስ ሁሉም የተዋህዱበት ክብር ለእየሱስ ይሁን
@user-ro5et5zl4h
@user-ro5et5zl4h 5 ай бұрын
Swedachu Ychemrbachu❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@fasikabekele9403
@fasikabekele9403 2 жыл бұрын
ለማለት ያክል አይደለም በእውነት ይህን ዝማሬ መስማት ማቆም አቅቶኛል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አስብሎኛል
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
Hallelujah, What a mighty God we serve💖💖💖💖💖
@honeligntadesse5931
@honeligntadesse5931 Жыл бұрын
Tebarekulegn wudoche Btm yetelefabet mezmur
@medanashebir8972
@medanashebir8972 3 жыл бұрын
oh wow! what a blessing song! ኃያል ነው ስሙ! i am blessed. ዘማሪዎች__ሙዚቀኞች እንዲሁም ካሜራ men ጌታ ይባርካችሁ! እንዲህ አይነት ገራሚ መዝሙር ስላሰማችሁን__high quality sound>bravo! i can't stop listening the song.
@febuyezeru3864
@febuyezeru3864 3 жыл бұрын
.I can't stop listening.tebarekuuu
@hg-ef1xe
@hg-ef1xe 10 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ!
@yaditube1860
@yaditube1860 8 ай бұрын
ዋው ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Ephrame1
@Ephrame1 5 ай бұрын
I’m speechless 😶 🙌🙌🙌🙌🙌 nebes alkralgnem
@BetlhemAtnafu-ms2vt
@BetlhemAtnafu-ms2vt 6 ай бұрын
ኸረ ወይኔ ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም በዘመናችሁ ሁሉ ጌታ ይክበር እንዴት እንደምወዳችሁ በምን ቃል እንደምገልፅ ግራ ገብቶኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MsKibre
@MsKibre 3 жыл бұрын
መዝ 145 5 የቅድስናህን ግርማ ክብር ይናገራሉ፥ ተኣምራትህንም ይነጋገራሉ። 6 የግርማህንም ኃይል ይናገራሉ፥ ታላቅነትህንም ይነጋገራሉ፥ ብርታትህንም ይነጋገራሉ።
@isaacmesfin3606
@isaacmesfin3606 3 жыл бұрын
Whoever wrote the lyrics, is blessed!
@tesfudesta1890
@tesfudesta1890 3 жыл бұрын
Essey elele Amen! In love wiz zis mezmure. Hayale neh ante yegna Geta!!
@mosesyirga539
@mosesyirga539 6 ай бұрын
Ameennnnnnnn so beautiful 😭😭❤️❤️❤️
@benyamgirma918
@benyamgirma918 Жыл бұрын
When a song exclusively exalts only God, it goes like this. You guys are so blessed
@bisratdebesay4802
@bisratdebesay4802 Жыл бұрын
የሱስ ጌታ ነው ይገባዋል ።ከዚ በላይ ጸጋው ይጨምርላቹ ። ጸጋ ሲበዛ ብዙ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ቅባት ብዙ ነገር ሰለሚስብ እወዳችዋለሁ
@starkmamush1683
@starkmamush1683 2 жыл бұрын
ewnetm mezmur nw betam nw desmilew tebarekuuuu
@user-vl4tb7qh1y
@user-vl4tb7qh1y 9 ай бұрын
Ufff I love it❤❤❤❤❤❤ 100000000000....gize nw eysemaw yalwt
@tggelagle349
@tggelagle349 3 жыл бұрын
Wow! It has been my fifth day since I got the link and can't stop listening. Spirit filled! ነፍስም አልቀረልኝ! አይወሰድባችሁ! Stay blessed!
@tesfalegntadesse3123
@tesfalegntadesse3123 11 ай бұрын
hayal newu simu.....tebareku
@genetmoges3206
@genetmoges3206 Жыл бұрын
እንዴት አንድ አመት ሙሉ እንዲህ አይነት መዝሙር አለመስማቴ ገርሞኛል። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሰምቼ አልጠግበው አልኩ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL, LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINTED,SWEET, TOUCHABLE,DYNAMIC AND UNIQUE WORSHIP,PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@endtimebell186
@endtimebell186 3 жыл бұрын
ይሳቆ ሃብቴ...ሁላችሁም ተባረኩ!!! sweet song
@libanosayza2433
@libanosayza2433 Жыл бұрын
wow great,jesus is lord
@efagram3021
@efagram3021 2 ай бұрын
Uuuuuuuuuuuu what a blessing song ufffffff
@mitasinotbezunhe6587
@mitasinotbezunhe6587 2 жыл бұрын
አንደኛ
@user-ji8ow7nw5f
@user-ji8ow7nw5f 6 ай бұрын
be Eyesus sem denk nw Tebareku
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው በዛ ላይ ትክክለኛ የህብረት መዝሙርን ድምጽ ያሟላ ነው ተባረኩ❤
@berekettelayneh
@berekettelayneh 3 жыл бұрын
I'm in love with this song. Thank you and bless you Sozo band!!!
@tigibiz9774
@tigibiz9774 3 ай бұрын
I think this is by far the best worship song I have listened in a long time, beautiful lyrics, and melody. Well done!! May God bless you all abundantly.❤
@yodaheseyoum5754
@yodaheseyoum5754 2 жыл бұрын
Tebareku😍😍😍❤
@christintadele9585
@christintadele9585 3 жыл бұрын
Glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory be to Almighty Heavenly Father 😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 3 жыл бұрын
እሰይይይይይይይ እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን
@emnetberu511
@emnetberu511 Жыл бұрын
I have no Word for this blessed song b/c it's Christ centered and exalt him.
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w 2 жыл бұрын
በእውነት ሺ ግዜ ሺ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር አባቴ እየባረከ ይባርካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኢየሱስ ውዱ ጌታ ትለያለህ😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mestawetfilms7999
@mestawetfilms7999 3 жыл бұрын
ነፍስም አልቀረልኝ ረስርሱ 😍
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 Жыл бұрын
Tebareku denek mezmur
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
ገናና ኢየሱስ ናናናናናናና ኢየሱስ
@KA_KA1990
@KA_KA1990 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረኩ የጌታ ልጆች❤❤❤❤
@ealroialemayehu9219
@ealroialemayehu9219 3 жыл бұрын
eweyyy tebarekuu denik mezmur
@fasikatsegaye860
@fasikatsegaye860 3 жыл бұрын
ተባረኩ 👍👍👍
@yedaalashoxxe36
@yedaalashoxxe36 3 жыл бұрын
ኃያል ነህ ከኃያላን ሁሉ በላይ ታላቅ ነህ በምድር ሆነ በሰማይ አምሳያ የታጣለህ ነህና ብቸኛ ፊተኛ ኋለኛ ብርቱ ነህ ሃይለኛ
@katchebaserena
@katchebaserena 4 ай бұрын
Thank you for the translation♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@elenikasa8078
@elenikasa8078 3 жыл бұрын
This song is limitlessly and boundless different, marvelous voices and the instrument tremendously coordinated. I can't stop listening to. You all are such a blessing.
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 3 жыл бұрын
ስመ ገናና ብርቱ ነህ እግዚአብሔር ❤🙌
@maranatha391
@maranatha391 3 жыл бұрын
Yemibark mezmur
@asefawsoliana5578
@asefawsoliana5578 3 жыл бұрын
Owww the guy clapping in the back is something.just seeing him Lift Ma spirit.
@tsediaregawi5871
@tsediaregawi5871 2 жыл бұрын
Betam yewededuki mezimur new hule bisemawu yemaliselechewu ..geta eyesus yibarkachu .ageligilotachihun yibarki
@elsabetyohanis1946
@elsabetyohanis1946 3 жыл бұрын
elelele elelel ❤❤❤❤❤ ሃያል ነዉ ስምህ elelelelelelelel 👏👏👏🙏🙏
@ephremhayleyesus9032
@ephremhayleyesus9032 7 ай бұрын
I always her this mezmur and merry Christmas 💝
@saranegassa2923
@saranegassa2923 2 жыл бұрын
Huuuuuuuu er huuuuuu eyesus sem bertu new tebarku enant weboch
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 3 жыл бұрын
Wow Ere endnet Yale Zema new? Betam yamral!!! Hayal new Simu !!!! We thank God for this beautiful song . Great song . Keep singing. Great music a d production too. Tebareku
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ሃያል ነው ስሙ 🙏❤🙏
@lelisaanbessa6428
@lelisaanbessa6428 3 жыл бұрын
Waaqayyo dachaa dachaa isin haa eebbisu. Hedduun isin jaaladha. Ayyaanichi ammallee dachaa isinirratti haa tahu. I listen to the song 3 to 5 times within a day. May God bless you.
@hbkas3549
@hbkas3549 2 жыл бұрын
Eff tebareku desss yemil
@ananyatube2248
@ananyatube2248 2 жыл бұрын
Ooooooo des yelal
@abenezerseifu1939
@abenezerseifu1939 3 жыл бұрын
Superb production ........... With . cultural instruments demo it will be an ambassador of Ethiopian worship songs to the world
@edenyeabu7155
@edenyeabu7155 3 жыл бұрын
Wow geta simu ybarek yisu &habte badis bereket silayewachu getan amesegnalew
@wakjiraesrael9964
@wakjiraesrael9964 11 ай бұрын
Bertulin God big argachu yibarkachu
@lidetualemukefenie4522
@lidetualemukefenie4522 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
You all are a blessing❤❤❤ Tebarekullen!
@jottube4506
@jottube4506 3 жыл бұрын
stay blessed. I can't to stop listening this song. tebarekulin. yenwedachuwalen
@user-cy1ve6dd9p
@user-cy1ve6dd9p 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@biniyamgebeyehu265
@biniyamgebeyehu265 3 жыл бұрын
Wow tebareku
@natyjesus5921
@natyjesus5921 Жыл бұрын
አንደኛ ተባረኩ
@rutht9104
@rutht9104 3 жыл бұрын
Amen በነገረ የተፈራ ብርቱና ሀይለኛ ነው ጌታችን
@tgeredatsega1234
@tgeredatsega1234 3 жыл бұрын
WAW KALEUBET DNZAZE BEMIGERM HUNETA ANEKACHUNG TEBAREKU
"Maderiyah'' Acoustic Gospel Band   New Amharic gospel song 2023
5:50
Senfam Production
Рет қаралды 481 М.
ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 507 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,2 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
O Hallelujah Blessing Frequency Live Gospel Reggae Song #2023
5:09
Senfam Production
Рет қаралды 255 М.
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 342 М.
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 134 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,8 МЛН
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 208 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,1 МЛН