ሴቶች ነብይ ነገር ናቸው፣ምክር አስጠልቶኝ ነበር

  Рет қаралды 95,366

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Күн бұрын

Пікірлер: 289
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ለብዙ ስዎች ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን ፍፄም እንድ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤
@bizubekele7737
@bizubekele7737 Ай бұрын
አንተ በእዉነት እራስ ነህ ባል እራስ ነዉ ሚስት ደግሞ አካል ነች ማየት ፡መስማት፡ ማሽተት፡መናገር፡ ማሰብ እነዚህ ሁሉ እራስ ላይ ናቸዉ የሚስትህ ማንነት በአንተ ላይ ነዉ ማስተዋልህ ትክክለኛ ባል መሪ እራስ ነህ ዘመንህ ይባረክ!
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Ай бұрын
ሴትን መረዳት ሒውትን መረዳት ነው።❤❤❤ተባረክ ያሬዶ
@tsedeygebru5667
@tsedeygebru5667 Ай бұрын
ገና ሲጀመር የልቤን የሚናገርልኝ ሰዉ እንዳገኝሁ ገባኝ በጣም የገባህ ሰው ነህ እኛ የምንለውን ብትሰሙ በቤት ውስጥ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር ትልቅ ቦታ እንደርስ ነበር ተባረክልኝ !!!
@FreGrmay-v4z
@FreGrmay-v4z Ай бұрын
ወይነ ደስ ሲል ፈገግታዉ 100%❤ትዳርህ እግዛብሔር ይባርክልህ🙏
@adamkebede9624
@adamkebede9624 Ай бұрын
በዝህ እድሜ ትልቅ መልክት በጣም እስትማሪ ነው:: ትዳርህን ይባርክልህ ባለቤትህ ባከበርክበት ክብር መዳኒያለም ያክብርህ የልጇችህ አባት ያድርግህ:: ትልቅ ሰው::
@TGGG-x8f
@TGGG-x8f Ай бұрын
ፍፄ ብዙ ፖድካስቶች አዳምጣለሁ ያንተ እንግዶች ግን ምርጥ ናቸው they are quailityyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@natiw.mariam7880
@natiw.mariam7880 Ай бұрын
ፍፄ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!!! ድንቅ ሰው ነው የጋበዝከው ፡ ያሬድ በጣም የምወደውና የሚገርም ልምድ ያለው ልጅ ነው!!!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ሴቶች የልብ ስዎች ናቸው ቆንጆ እይታ❤❤❤❤
@bezabeza172
@bezabeza172 Ай бұрын
yeset ardadihn le x bitenegrew len sayihon lemitemetaw yitekimew neber
@lemlemberhe149
@lemlemberhe149 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው ኣመጣህልን ሚስቱ ኣምጣልን
@sebi1020l
@sebi1020l Ай бұрын
አዎ ፍፄ ሚስቱንም አምጣት እባክህ።
@ZInatZin-uz9kh
@ZInatZin-uz9kh 19 күн бұрын
ፍፄ ቃል የለኝም የሚገርም ታሪክ አሥተማሪ ነውእ ናመሠግናለን
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ስለረዳህ እሚያምኑት ይብዙ ስኑን የሚጠሩ ይብዙልን ጋዜጠኛው አዳማጭ ነህ ተባረክልን 🙏🙏🙏👌
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 29 күн бұрын
ደስ ይላል😂 አዝናናሀኝ ደግሞም inspiring 👏🏽
@TigistAmdu
@TigistAmdu Ай бұрын
እጄግ ደስ ብሎኝ በፈገግታ የጨረስኩት ታሪክ አስተማሪና አዝናኝ ነህ❤❤❤
@marta2478
@marta2478 Ай бұрын
ፍፄ አቃላጭ ግን ያምርብሃል ግዜያችንን የመናጠፋበት ጥሩ ፕሮግሮራም ነው ከቦለጢቃው ገላገልከን ተባረክ።
@nequheyewet5076
@nequheyewet5076 Ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው ጠንካራ ሰው ነው እ/ር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ለሴቶችን ያለህ አመለካከት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ለወንድሞቻችን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸው አንተን የመሳሰሉ ወንድሞች ያብዛልን
@medanitabebe6478
@medanitabebe6478 Ай бұрын
ደስ የሚል የበሠለ አዕምሮ ንግግር
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በትልቅ አካል ውስጥ ያለ የልጅ ነፍስ ደስየሚል አገላለፅ❤❤❤❤❤❤❤
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 Ай бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር ስለ ጓደኛው አንዳች ነገር አላለም ይገርማል ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አንተ ጓደኛህን አልከዳህ እንኳን እሱ ጎዳህ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር መልካም ነገር ተደረገልክ
@ድንግልሆይበቃልኪዳንሽአስ
@ድንግልሆይበቃልኪዳንሽአስ Ай бұрын
እስኩ ድጋግሚ ልስማዉ ይህን ልጅ ስንት ጊዜ ሰማሁት🎉
@Dallol253
@Dallol253 Ай бұрын
ጎበዝ አበረታች ተስፋ ሰጪ መልካም ሰዉ ተባረክ!!
@BayeBaye-w4h
@BayeBaye-w4h 6 күн бұрын
ፍፄ እናመሰግናለን ፈታ ያሉ አስተማሪ የሂወት ተሞክሮ ያላቸዉን ሰወች ስለምታቀርብልና 🎉🙏🙏
@rahellove7588
@rahellove7588 Ай бұрын
❤❤በጣም መግለፅ ትችላለህ ያሬዶ ምርጥ አገላለጥ ነው 🌹🌹🙏🙏
@riseupethiopia2134
@riseupethiopia2134 Ай бұрын
ስለጋበዛቹኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ድንቅ ጊዜ ነበረን። አመሰግናለሁ ፍፄ እና የንቁ ፓድካስት ቤተሰቦች
@rahelgmichael8335
@rahelgmichael8335 Ай бұрын
ያሬዶ ምርጥ ሰው ❤❤❤
@AddisBliss
@AddisBliss Ай бұрын
ፍፄ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን
@hailubayu9169
@hailubayu9169 Ай бұрын
እናመሠግናለን ፍፄ!🙏 ያሬዶ ለብዙዎች አርአያ መሆን የሚችል ነው። በመውጣትና በመውረድ ተመልሶም በመውጣት የተፈተነ ጠንካራ ሰው ነው።
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 13 күн бұрын
ለእያንዳንዱ ጥያቄ የምትመልሰው መልስ የምታስረዳበት መንገድ እንዴት ደስ ይላል እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ያሳድግህ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 Ай бұрын
Wow the way you explain your wife is amazing. I like Fitume too, his sense of humor is beyond expectation. Yared is so smart and bright! This is principle brother, when you have vision God will give you the provision. God bless!
@AzizamelkamuSolinatan
@AzizamelkamuSolinatan Ай бұрын
የእዉነት የሚኖር ሰው ያሬድ እግዛብሔር ይጠብቅልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Ай бұрын
ዋው ተባረክ ብዙ እውቀት እውነት ክበረልኝ👍👍❤️❤️
@edilbelete
@edilbelete Ай бұрын
Gazetegnawun sewedew yeteregaga yesew hasab adamach new plus saku desss yilal tanks keep it up.
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ልጆችህንም ያሳድግልህ በርታ ዕድሜ እንዲስጥህ እመኝልሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@LoveKedu
@LoveKedu Ай бұрын
ጏበዘ ስው ነው በርታ የሚናገርው ነገሮች ሁሉ አንጀት ላይ ጠብ ይላል ተባትክ እንምጣለን
@AlebawTafese
@AlebawTafese Ай бұрын
ያሬዶ ምርጥ ሰው፣ በጣም ደስ የሚል ታሪክ
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 29 күн бұрын
ወንድሜ ሴትን የተረዳህበት መንገድ እጅግ ይገርማል ሚስትህ በጣም እድለኛ ናት
@MeseretMamo-si6sw
@MeseretMamo-si6sw Ай бұрын
ፍፄ ምርጥ ሰው ጀግና ነህ የምታቀርብልን ነገሮች በሙሉ ጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@ashufirmino596
@ashufirmino596 Ай бұрын
ያሬዶ የሰፈሬ ልጅ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ደግሞም ምርጥ አቀራረብ ነዉ 👏👏❤✌️
@shid1221
@shid1221 24 күн бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ፍፁሜ እምታቀርባቸው ታሪኮች ሁሉ እጅግ አስተማሪና ማራኪ ናቸው❤❤❤ እናመስግናለን
@nequheyewet5076
@nequheyewet5076 Ай бұрын
እኛ የምናቀርባቸውን ታሪኮች ጊዜ ሰጥታቹ ስለምታዮል ከልብ እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 Ай бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹ለሴት ያለዉ አስተያየት ይለያል እናመሰግናለን ፍፄ ኑርልን የፍፄን ቤተሰብ ማየት በጣም ነዉ ምግዋግዋዉ❤❤❤
@fikirtadagiw
@fikirtadagiw Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው: በትክክል የልቤነው የተናገርከው: የራስ ስራ ቢኖር ደስ ይላል ግን አንተ ምን ያህል የምትሰራበትን ድርጅት አገልግለሀል: ትክክል❤
@MilliMilli-f6m
@MilliMilli-f6m Ай бұрын
አጭር ግን አስተማሪ፣ እግዚአብሔር ይስጥህ ፍፄ፣ እንግዳውን የልቤን ነው የገለፀው እግዚአብሔር ባለቤትህን ልጆችህንም ይባርክ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Ай бұрын
Wow amazing story wonderful bro already you success good job 👏
@yoditbahita5340
@yoditbahita5340 23 күн бұрын
He is amazing God bless you both 🙏
@um-eman
@um-eman Ай бұрын
ፍፄ እደው በንስር አይን እያየህ የምታመጣልን እግዶች ገራሚ ናቸው ተባረክልን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
@@um-eman እጅግ በጣም እኔም የሚያቀርብልን ታሪክ ይገርመኛል
@um-eman
@um-eman Ай бұрын
@@meseretdibabe8020 ከተማርን በጣም የሚገርም የህይወት ልምድ ነው የምንሰማው የምን አነቃቂ እዲህ live መነቃቃት እያለ
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚልና እስተማሪ ነው🙏🏽 ህወት ውጣ ውረድ ነች😅 ያሬድ ግን የመጣህበት መገድ ድንቅ እርጎ ሰርቶሀል በርታ👍🏾 ለብዙወች ትተርፍለህ💚💛❤️ ፍፅ እመሰግናለሁ 🙏🏽
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Ай бұрын
ተባረክ ትልቅ ትምህርት
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
ዋው ደስ የሚል አገላለፅ ሚስትህ ታድላ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነው እንኩዋን እግዚአብሄር እረዳው❤❤❤
@AklileTesfaye-l2f
@AklileTesfaye-l2f Ай бұрын
በውስጡ የሞላው ንፁህ ፍቅር ነው ያብዛልህ
@Selam-b5y
@Selam-b5y Ай бұрын
በነገራችን ላይ ሴቶች ነብይ ነገር ናቸው😂😂😂😂 ተመቸኝ!!! እኔም ወደሐገር ልግባ ከዛም እንገናኛለን በጣም መሳጭ ታሪክ ዓለኝ!!
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ጠንካራ ሰው በጣም አዋቂሚስቱን አክባሪ እና የገባህ ሰው ነህ! ተባረክልን! ሰው መስሎ ያምንክው ጉድ የሰራህም እግዚአብሔር አምላክ የእጁን ይስጠው🙏🏾
@NestaNesta-w2j
@NestaNesta-w2j Ай бұрын
ፍፄ እናመሰግናለን ደስ የሚል ታሪክ❤
@FeruzTadesse-ko1pt
@FeruzTadesse-ko1pt 29 күн бұрын
የትዳር ህይወት ተቋሙን የመሰረቱት ድርሻቸዉን በደንብ ሲረዱና ሲያዉቁ ህይወት ከባድ ቢመስል ከብዶ ግን አይቀርም ❤❤❤ ያሬዶ አንተም ሚስትህም ጓደኛዬ እድለኞች ናቹ❤❤❤❤❤❤❤
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Ай бұрын
ደስ ሲል እንግዳዉ ተባረክ ትዳርህ ይባረክ
@asheberdubale6696
@asheberdubale6696 Ай бұрын
ፖፖፖ እየገባኝ እንዳልገባኝ ብዙ መንገድ ሄድኩ ፣ጥምዝ መገዱን ይዤ አዲሱን ጥርጊያ እየተጓዝኩ ነዉ ጥሩ ግፊ ሰጠኸኝ መስመር ላይ ሆኜ የመዳረሻ ከፍታዬ እየታየኝ ነዉ ለምስጋና ዝቅ ብያለሁ።
@tisi3500
@tisi3500 Ай бұрын
ከጥቂት ደህና ወንዶች መሃል አንደኛ ነህ ቀሪ ህይወታችው የተባረከ ይሁንላችው
@ganathailo9385
@ganathailo9385 Ай бұрын
ዋዉ ጌታ እየሱስ ይባርክክ ምርጥ ሰዉ❤🎉🎉
@mahelet9539
@mahelet9539 Ай бұрын
እኔውስጥ የታፈነውን ነገር መቼ ይሆን የምተነፍስው 😢 እግዚአብሔር እንዴት አድርጎ ከወደቅኩበት አንስቶኝ እንደሰራኝ ዛሬላይ እንዳቆመኝ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ መንገድ ስቃይ እንዴት እንዳሳለፈኝና ሰው እንዳረገኝ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ። ይሄ ፓድካስት ወደሗላ መለሰኝ እኔን አስተዳደጌን አስታወሰኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
@hanaayele247
@hanaayele247 Ай бұрын
ኃሳብህን አሳምረህ ነው የገለፅከው ስራው ገንዘብ ብቻ ሳይሆን አንተን ቀርፅኦሃል ደስ የላል ኃገሬ አንዳንተ መልካም ሰው ይብዛላት ❤️
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 12 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል እንግዳ 😅 እያዝናና የሚያስተምር
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f Ай бұрын
ፍፄ እንደነ ሳቅታ ነው 😊😅❤ የምገርም አቀራረብ ነው በርታ
@getiyeyado420
@getiyeyado420 Ай бұрын
ፍፄ ተባረክ አስተማሪ የሆኑ ልጆችን ስለምታቀርብ ጥሩ አሰልጣኝ ነው
@FetiyaKassim
@FetiyaKassim Ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ወንድ ነህ የሚገባህን ንፁህ ፍቅር ነው አላህ የሰጠህ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Ай бұрын
ዋዉዉዉ ሚስትክ የተመረቀች ነች እድለኛ ነች አተን ፈጣሪ ሰጣት
@FreGrmay-v4z
@FreGrmay-v4z Ай бұрын
ቡዙ ነገር ኣትሬፈበት ኣለዉ ኣመሰግናለዉ❤
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Ай бұрын
You're very hambel and blessed guy!🙏thank you
@Eyou12
@Eyou12 Ай бұрын
ታድላ ሚስቱ የሴት ፀባይ በደብ ተረድቶታል 🥰
@TSEDEYTAMIRU-d5s
@TSEDEYTAMIRU-d5s Ай бұрын
Fitse yezarew engdah liwu new ❤❤❤❤
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Ай бұрын
ፈገግታው የሴትን ልብ በደብ ተገዝቦታል ምርጥ ሰው እናመሠግናለን
@GelaneTadesse-i9y
@GelaneTadesse-i9y Ай бұрын
ዋው ቃላት የለኝተባረክ🎉🎉🎉🎉
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Ай бұрын
He is amazing game God bless you❤❤
@firehiwotwude6483
@firehiwotwude6483 Ай бұрын
It is very useful podcast thank you fitsie.
@tesfaneshgarbado329
@tesfaneshgarbado329 Ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ
@banchwmulatu2202
@banchwmulatu2202 Ай бұрын
ፈፂ በጣም ይገርማል
@KakuTesfa-vu2np
@KakuTesfa-vu2np Ай бұрын
waw geta yibarkik jegna nek betam new madenkik 🎉❤❤
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 Ай бұрын
በጣም እናመስግናለን
@YoditTaye
@YoditTaye Ай бұрын
ዋው ያሬድ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ትሁት መልካም ሰው
@betelhemtigabu8468
@betelhemtigabu8468 22 күн бұрын
ያሬዶ ምርጥ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Ай бұрын
ገና ሳላዳምጥ ንፁህ ፍቅር ይነበብብሀል😮❤❤❤
@UserUser-k7v
@UserUser-k7v Ай бұрын
በጣም ጥሩ አገላለጥ ዋውውውውውውውው
@hanafikes2144
@hanafikes2144 15 күн бұрын
Wow excellent understanding 👏
@ElsaAlene
@ElsaAlene Ай бұрын
አገላለጹ ደስ ይላል
@toubetube2703
@toubetube2703 Ай бұрын
ደስ ይላል❤❤
@TrhasFasil
@TrhasFasil Ай бұрын
Wow What a useful interview thanks fitse
@TedhomeWoldesemayat
@TedhomeWoldesemayat 13 күн бұрын
ምርጥ ውይይት ነው ።
@__-wj7zq
@__-wj7zq Ай бұрын
*_well come back ፍፄ🎉🎉🎉_*
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 Ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣለት፣ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@enanyaderb8293
@enanyaderb8293 Ай бұрын
እዚ ቤት የሚመጡ እግዶች አዉራራቸዉ መሳጭ ነዉ የምር ባያልቅ ባያልቅ እያልኩ ነዉ የምሰማዉ ይመቻችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nequheyewet5076
@nequheyewet5076 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
በጣም አሪፍ ሰው ነው የጋበዝከው ።
@mesretbezabih5302
@mesretbezabih5302 14 күн бұрын
You are a good story teller 👏.
@emebetsefara5639
@emebetsefara5639 Ай бұрын
አሚን አሚን የሳድክልሀ
@yenayena8676
@yenayena8676 Ай бұрын
ጀግና ነህ ጎበዝ ያሬድ
@muluedelwonde5123
@muluedelwonde5123 Ай бұрын
የሚገርም ሰው ሚስቱ ብቻ ሳትሆን እሱም እንደልጂ በነፃነት የሚኖር የመረዳት መጠኑ የሚገርም ሰው አጠገቡ ያሉት እድለኞች ናቸው ፍፄ እናመሰግናለን።
@nequheyewet5076
@nequheyewet5076 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@kirubeltub8776
@kirubeltub8776 Ай бұрын
ፈገግታው😮😮😮❤
@masreshamtke
@masreshamtke Ай бұрын
ፍፅበጣምእናመሰግንአለን የምንወዳቸውንሰውች ስለምጋብዝለን ነገር ግን አንድ የምንወደው ሰወእንድጋብዝልህንእንፈልግአለን እሱምማነው አቤል ብራህኑ የወይኖ ልጅ ጋብዝልን በማርም
@sasrat7146
@sasrat7146 Ай бұрын
Yelij nebse ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በትልቅ አካል ውስጥ ያለ የልጅ ነፍስ ደስየሚል አገላለፅ❤❤❤❤❤❤❤
@asterbeshah579
@asterbeshah579 Ай бұрын
Yes indeed
@fritavlog
@fritavlog Ай бұрын
"Mature in mind kid at heart" people are really fantastic and beloved❤❤
@BccgHcgc
@BccgHcgc Ай бұрын
ያሳድግልክ
@HanGb-v9t
@HanGb-v9t Ай бұрын
❤❤ደስ የሚል ሰው
እኔን የምታነቃቃኝ እናቴ ነች ……
1:11:23
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 82 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ባለ ትዳርና የሁለት ልጆች አባት መሆኑን አወቅኩ
1:06:57
Dok'a Podcast | ዶቃ ፖድካስት
Рет қаралды 130 М.
በረንዳ እያደርኩ ፣ምግብ ሳልበላ እማር ነበር
57:01
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 92 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 208 М.
ዮአዳን (ክፍል 61)
30:01
ለዛ
Рет қаралды 348 М.