"ሴቶች ቢያንስ ከ21 ዓመት ጀምሮ መደበኛ የሆነ የህክምና ክትትል ያስፈልጋቸዋል" ስለሴቶች ጤና ሄለን ሾው /HELEN SHOW /

  Рет қаралды 31,151

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 67
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ችግሩ የኛ ሴቶች እድሜ ከ21 አለማለፉ ነው
@netg4943
@netg4943 Жыл бұрын
So funny 🤣
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ያ ምትገርም አባባል ነች በኛ በኢትዮጲያ የሴቶች እድሜ ሁሌም 21 አመት ነን ሀሀሀሀ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
በሳቅ ገደልሽኝ ወየው ♥♥
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Kkkk beteley artistoch ene 16 hoghe 21 yehonu ene 28 deresku,
@ethiopiaaddis6719
@ethiopiaaddis6719 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
እናመስግን ሄሌንዬ ሁሌ ለህዥብሽ እንዳታና እውቀት የሚሰጡን ስዎች ማቅረብሽ ጠቀሜታው ትልቅ ነው ምርጥ እህታችን ኑሪልን
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
ሔለንይ በጣም ጠቃም ነገር ነው ከካውንተር የምንጠቀመውን መዳኒት ብታስቀምጥልን በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ww2pl7vm1c
@user-ww2pl7vm1c Жыл бұрын
ለዚህ ነው ከ40 አመቴ ጀምሬ ተልባ እየጣሁ ምንም ችግር የለብኛም እስከአሁን ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ችግር የለብኛም ፋሚሊ ዶ/ር the best ናት
@bettys7412
@bettys7412 Жыл бұрын
Thank you Helen for bringing back Dr. Liya!! Thank you Dr. Liya; your calmness is infectious!!
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ሄሉዬ በጣም ነው የምወድሽ የምትሠጭን ትምህርት እናመሠግናለን❤❤❤❤❤
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
Menopausal Symptoms started to show at age 32 - Wow amazing - Thank you Dr. Liya and Helenyea
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ወንዳችም እንደሴቶች ቢያማቸው ጥሩ ነበር ካልሆነ ትናንት የኔ ፍቅር ሲል የነበረ ሰትታመም አሳ ሌላ ፍለጋ ይሄዳል አይ ወንድ
@mahletlemma1644
@mahletlemma1644 Жыл бұрын
It is a very interesting subject. Thank you Helen. Can you also please also talk about uterine fibroid , it is much common in black ladies , the information will benefit us. ❤❤❤
@user-ww2pl7vm1c
@user-ww2pl7vm1c Жыл бұрын
Hi by the way do you know that the naturopath doctors, they have the best nutrition drinks for fibre and cyst
@salemu9559
@salemu9559 Жыл бұрын
@Mahlet if you are located in the States , you can opt seeking a Chinese Herbal medicine. In Virginia ,you can find an Ethiopian practitioner too. They can give you customized formula and dietary consultation unless it is very huge. Uterine fibroid has some genetic component thus you may not completely avoid it yet you can minimize its size.
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
ሄልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔም የኔህት እንዳለችው አይነት ችግር ነበረብኘ በዛላይ መንታ ልጆች በጣም ተሰቃየሁ ሰው አጠገቤ ካለ ይሸተኘል ሳሙኘ ሸቶ ዶደራንት በጣም ሚይሰጠላ ሸታ ይሸተኘል 4ወር አልጋላይ ነበርኩ በጣም ነው የተሰቃየሁት ለማነም አይሰጠው።🙏🙏🙏🙏
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
#Helen and #Liya the TWO GORGEOUS SOULS- 💕Thank you
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын
Thank very much for sharing info
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Жыл бұрын
Wow amazing topic keep going heluye
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@hilinamellese7778
@hilinamellese7778 Жыл бұрын
thank you so much this was so helpful!
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 Жыл бұрын
Really interesting show 👌 no one in Ethiopia educated us like this. thank you Dr Liya
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
Thanks so much
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 Жыл бұрын
በጣም እናመስግ ናለን እህቶቻችን ሁላቹሁም ኑሩልን
@bitaniumted2500
@bitaniumted2500 Жыл бұрын
I just gv birth this week n i had amaizing pregnancy,no morning sickness at all not even once😍lucky me
@netg4943
@netg4943 Жыл бұрын
Oh luck you. God bless you
@emebetafeta6774
@emebetafeta6774 Жыл бұрын
Mimeye my pregnancy was almost like yours I was in and out in the hospital over 6 months and the doctor sent me home with IV and the nurse visits me three times a week until my 8 months pregnancy 🤰 Thank you for you sharing your experiences ❤
@mentwabdinka984
@mentwabdinka984 Жыл бұрын
Sorry to hear that Yene enat. Hope all is well now.
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ሄሉዬዬዬ እናመሰግናለን
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@sebelebekele268
@sebelebekele268 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
Thanks ❤🙏🏽
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
በጣም አርፍ ምክር ነው ተባረኩ
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@delamieri1747
@delamieri1747 Жыл бұрын
I like your show❤ Can you pls also talk about sphincter damage during birth & fistula.
@birtukanlamesgin3451
@birtukanlamesgin3451 Жыл бұрын
Thank you so much Helen how I can contact to doctor Liya
@meskremabraham5139
@meskremabraham5139 Жыл бұрын
Tank you so much ❤ 💓 💖
@mekdimsebseba3893
@mekdimsebseba3893 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሔለንዪ እኔም 2 ልጆቼን ስወልድ አጋጥሞኛል.
@kiki-th8vm
@kiki-th8vm Жыл бұрын
በጣም በጣም እንመሰግናለን
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
ትክክል ናት በጣም ያስመልሰኝ ነበር ጠዋት ልጄ ኦትስቲክ ነዉ አሁን
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 Жыл бұрын
I don’t think the reason is ur morning sickness
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
@@sofinakitchen2337 ልክ ነሽ ምንም ግንኙነት የለውም
@user-pt1pq4ol9y
@user-pt1pq4ol9y Жыл бұрын
@@sofinakitchen2337 I know .totally misinformation.
@Zemene_Tewahdo
@Zemene_Tewahdo Жыл бұрын
በርች ጥሩ ነገ እያቀረብሽልን ነው
@hannatilahun3009
@hannatilahun3009 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው እኔም ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ነበርኩ ሁሉም ነገር ይወጣል 8 ወር ላይ ነው የቆመው : ሁለተኛ እርግዝና ላይ አይኖርም ብለውኝ ነበር ግን ተመሳሳይ ነው : በተመሳሳይ ሁኔታ 8 ወር በመመላለሰ እ/ር ይመሰገን ጤነኛ ልጆች ወልጃለሁ :: ሶስተኛ ግን መድፈር አልቻልኩም
@tsedimati5306
@tsedimati5306 Жыл бұрын
Hilenyi tyaki nebrgn metyk echlalew ebaksh🙏
@sosinabaye1051
@sosinabaye1051 Жыл бұрын
እሚገርመው እኔ ሶስቱም እርግዝናየ እንዳች ነው የኔ የሚለየው ትውከቱ የሚቆመው ልጅ ሲወጣ ነው እግዝያብሄር ይመስገን ልጆቸ ደና ናቸው::
@hudhudsabaa5900
@hudhudsabaa5900 Жыл бұрын
Ebakachu englizeghna satekelaklu tenagru nest amarghna lemendenew yematenagerut
@Joseph-788
@Joseph-788 Жыл бұрын
Hyperemesis gravidarum is not common as she say . I don’t think it’s genetic my mother never had any symptoms when she was pregnant. In my case I have Hg specially with girls I can’t drink water, throw up and salivating a lot . I took Zofran, B6 and IV . Woooohh Thanks God it passed
@alemlema657
@alemlema657 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ እንደዝነው ያደረገኛ ነበር የመጀመሪያ እርግዝና በዝህ ምክንያት ደግሞ መውለድ አልፊልግም ከባድ ነበር::
@afrowomanherostube6699
@afrowomanherostube6699 Жыл бұрын
Hi Helen how are you doing I want you to bring for as aysha harun she is Ethiopia higab moslem yang lady she is form Toronto right now she leaves in LA
@mominazeyinie3699
@mominazeyinie3699 Жыл бұрын
It's very good important for women can tell us/her/Dr/address please
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በውጭ ሃገር ለሚኖር ሰው ቀላል ሊሆን ይችላል በየጊዜው ወደ ህክምና እየሄዱ ስለ ጤንነትም እንዲሁም በርእሱ እነደተጠቀሰው ከ21 አመት ጀምሮ ክትትል እንደሚያስፈልግ ነገር ግን ታሞ እንኳን ሮጥ ብሎ ህክምና ለማግኘት በማይቻልበት ሃገር በምን አቅም በየትኛው ኢኮኖሚ ይህንን እድል አግኝተው ቼክ አፕ ለማድረግ የሚችሉ ከላይ እንደጠቀስኩት ውጭ እየኖሩ ኢንሹራንስ ወይም ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ናቸው ጤናጣቢያው እንኳን ተመሰገን ነው ለድሃው
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
እውነት ነው። ግን እውቀቱ ካለ ብዙ መጠቀም እምንችለው ነገሮች አሉ። አኗኗራችን አመጋገባችን፣ ስፓርታችን፣ አስተሳሰባችን ሁሉ የጤናችን መጠን አመልካች ነው። እንደውም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ሰው ሰውነቱን ስለማያዳምጥ ሄዶ አላስፈላጊ መድሀኒት እሚቅመው። ለሴቶች ትልቁ መድሀኒት ውሀ በብዛት መጠጣት፣ ተልባ ሁሌ መጠቀም። ጠረጴዛ ላይ አስቀምጦ ከእለቱ ምግብ ጋር ነስነስ አርጎ መመገብ ይቻላል። አልያም ዱቄቱን በፈላውሃ በጥበጥ አድርጎ በማር መጣት። አትክልት፣ ቅጠላቅጠል ማዘውተር፣ ጥሬ ስጋ እሚባል ቆሻሻ እንስሳዊ አመጋገብ ማቆም። የግር መንገድ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። ሌላው አስተሳሰባችንን ማስተካከል። ደግደጉን መሻት፣ የጆሮና የአይን diet ማድረግ-ማለት በቃ አርቲ ቡርቢውን አለመስማት አለማየት ብሎም መንፈሳዊ ሂወት መምራት ለጤና ይጠቅማል።
@privatecell3665
@privatecell3665 Жыл бұрын
@@user-yz4hm9xb1c ersen chak endamadrge yal nagre yalme::
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Жыл бұрын
እኮ
@alewiyamohmmed4385
@alewiyamohmmed4385 Жыл бұрын
Yeni wed sewdshe
@tsesunhailu9004
@tsesunhailu9004 Жыл бұрын
flaxseed yetkmal ylalu
@selamawitgetachew3274
@selamawitgetachew3274 Жыл бұрын
Enem 3 lijoch aleg anci lay yefersew gen 3 gaw wend new betam lewet alew
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
እውንት በጣም አራፍ ጥያቃ ነው
የስኳር በሽታ ምንድ ነው? ሄለን ሾው / Helen Show
50:55
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 53 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 247 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 31 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 16 МЛН
Вот как нужно танцевать😁
0:15
Айваз Идиатуллин
Рет қаралды 3,6 МЛН
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 2,1 МЛН