የስኳር በሽታ ምንድ ነው? ሄለን ሾው / Helen Show

  Рет қаралды 63,601

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ሄለን ሾው / Helen Show_Season 21_Episode 11_Chronic Disease (Diabetes)
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 101
@zufeele807
@zufeele807 2 жыл бұрын
ሔለንዪ ያንችን ሸው በጣም ነው የምከታተለው ለኛ የሚጠቅም ነገር ነው የምታቀርቢው እግዚአብሔር ከጤና ጋር የማያልቅ በረከት ይስጥሽ ተባረኪልኝ ከሳኖዜ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🏼
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ሄሉየ ቆንጆ ብርቱና ቆንጅየ አንስት ምንግዜም ፕሮግራምሽና አቀራረብሽ ትህትናሽ እንከን ማይወጣለት መሆኑ ለመግለጽ እወዳለው ደሞም ማደንቅልሽ ነገር ሳልኒገር ማላልፈው ቋንቋዎቹን እያስተካከልሽ እርማት እየሰጠሽ ለሁሉም በሚገባው ማድረግሽንም ችላ እንደማትይ አስተውያለው እና የኔ ጥያቄ ከቻልሽ ብትመልሽልን ባለሞያዎቹንም ቢሆን ጠይቀሽ ከእንጀራም ልክ እንደነዳቦ ነው ወይ መጠንቀቅ ያለብን ሰዃርር በሽታ ላለውም ለሌለውም መጠንቀቅ አለብን ወይ እንዴት ነይ የጤፍ ይዞታው ለሱካር ያለው መምዘኛ ? በተስፋ እጠብቃለው ካየሽ መልሱን አመሰግናለው ተባረኪ 🙏😇💞
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@Mrseven497
@Mrseven497 2 жыл бұрын
Thanks very helpful
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Hi hani great job 👏 it's good to see you berchi ገና ብዙ እንጠብቃለን 💝 and thank you Helen for amazing show ❤
@geteneshwoldu7015
@geteneshwoldu7015 2 жыл бұрын
Pppppppppppp
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
Thank you ulhume tbrku tru ngre Astmrahun
@sabamilkias4134
@sabamilkias4134 2 жыл бұрын
Thank you hana
@yodit
@yodit 2 жыл бұрын
Thank u Heluye & Hana
@abitad1652
@abitad1652 2 жыл бұрын
hun'y i"m proud of you my sister, i know how much strong you are ! wishing you even more success in the future fly high ! and thank you helen show,
@AdnanAli-lo1ft
@AdnanAli-lo1ft 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ! ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ። አስታዋሽና አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@miesganaabedela5921
@miesganaabedela5921 2 жыл бұрын
Cauliflower is the best food for diabetic (ye-abeba gomen)
@gimjaamare509
@gimjaamare509 2 жыл бұрын
Thanks Helen Show. Thanks Dr.Mahdere please keep up teaching if you have available time. God bless you all.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@YET64
@YET64 2 жыл бұрын
Worth my time
@seidihagos8658
@seidihagos8658 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@derejoni9315
@derejoni9315 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሄሉ.....ዶ/ር መጠነ ሠፊ ግንዛቤ ስላስጨበጡን እናመሰግናለን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@ejigayehuadnew3476
@ejigayehuadnew3476 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your experience. My brother has Type 2 and sometimes without any signal his blood auger drop too much.What do you suggest ? Do you think the kit that you use will help him to balance and monitor his blood sugar?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@alemgulma9199
@alemgulma9199 2 жыл бұрын
Thanks a lot helu betam gra ygebangal migiben bastekaklm enbi blongal min endemaderg alawkm
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 2 жыл бұрын
Thank u 🙏🥰
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@faizaendris3307
@faizaendris3307 2 жыл бұрын
Thank you heli . We all need to have a knowledge about diabetes😍🥰🥰
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@Grandma1937
@Grandma1937 2 жыл бұрын
The best thing one can do is not to start the medicine. I say that based on my own experience. When you first hear you are pre-dietetic, you start changing your life style. Meaning, stop what Affect the sickness. Once you start the medicine, you can’t get out off and every medication Comes with some kind of side-effect.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
Thank you we appreciate you
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@abagebermeskelmekonnen1830
@abagebermeskelmekonnen1830 2 жыл бұрын
Tank you
@elizabethbezabihe7743
@elizabethbezabihe7743 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@messya7125
@messya7125 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ስለሰጣችሁን ጠቃሚ ትምህርት።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@sabamilkias4134
@sabamilkias4134 2 жыл бұрын
Thank you helen & Dr
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@abebatiruneh7083
@abebatiruneh7083 2 жыл бұрын
Thank you betame enamesegenalene
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@tenagnetekleyohans4460
@tenagnetekleyohans4460 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 жыл бұрын
Thank you for sharing. We love you sister keep it up 👍 May God bless you.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@yoditdemise6517
@yoditdemise6517 2 жыл бұрын
Please yamadane idele alawe??
@gmalmu650
@gmalmu650 2 жыл бұрын
thank you Helya for the very good program it's helpful. but still didn’t understand how about almond or pent is that good for diabetic or not? Please advise thanks a lot
@Limitless3775
@Limitless3775 2 жыл бұрын
Dear GM, sorry for the late reply. Almond and peanut are good sources of health fat and protein, however, it has some natural sugar Therefore, you can have them in moderation, especially for snack. One handful equals to 6 grams of carb, 2g of sugar and 14 grams of fat.
@gmalmu650
@gmalmu650 2 жыл бұрын
@@Limitless3775 thanks Helen , appreciated 🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ ሄለን እና ሀንዬ የእኔ መልካሞች!!!!
@tigistzeleke2986
@tigistzeleke2986 2 жыл бұрын
ተባረኩ ጥሩ ትምህረት ነው እናመሰግናለን
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን 😘
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@michaelhabtetechlemicheal570
@michaelhabtetechlemicheal570 2 жыл бұрын
Seqare becheta yasetna wey?
@alemtaye3164
@alemtaye3164 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen konjeye 🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@mohammedhussien3672
@mohammedhussien3672 2 жыл бұрын
Tru mabrarya tru akerareb 🙏🙏🙏🙏 What about scholarship programs?????
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mitu8128
@mitu8128 2 жыл бұрын
Yene be erigizena meto alitefa alegn
@user-kr8up3ci1p
@user-kr8up3ci1p 2 жыл бұрын
Hani my big sister I am so proud of you, for all the things you’re doing. Your work is shining and touching many souls. May God give you his blessing and keep you in his abundance
@hannahanna4321
@hannahanna4321 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ሄለንዬ ዊግሽ በጣም ያምርብሻል!!!!! ትንሽ ከፊትሽ አስተካክይው በተረፈ ያምርብሻል!!! ዳይት ኤክሰርሳይስ ዌይት መቀነስ እስታርች ኢሊሚኔት ማድረግ!!!! ብዙ ውሀ መጠጣት ፖርሽን በበሁኑ ግዝ ሁሉ ነገር ሶልሽን አለው thanks to God!!!!!!
@mreasy9731
@mreasy9731 2 жыл бұрын
ካርቦሃይድሬትን እና ስኳር ያለው ነገር አለመብላት እና በቀን 30 ደቂቃ የእግር መንገድ መጉዋዝ ከዛ በውሃላ በሽታው ድርሽ አይልም እኔ በዚህ ድራሹን አጠፋሁት
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@Lakomelzawu
@Lakomelzawu Жыл бұрын
እውነትህን ከሆን በደንብ ብታዋራኝ ደስስ ይለኛል
@mreasy9731
@mreasy9731 Жыл бұрын
@@Lakomelzawu kzbin.info/www/bejne/ep7YpKWpYrKEhJY Dr Daniel እሱ የሚያስተምረው እውነት ነው የምልህ በጣም ነው የረዳኝ በ ላይፌ ላይ ስለ ጤና ብዙ ነው ያወኩት እሱን ተከታተል 👍
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እኗመሰግኗለን ዶክተር ሀኗ የሩዙ ስም አልገባኘም ብጋሞር ነው ያለችው ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሄለን ሾውና ባለሙያዎቹ ።እኔ የስኳር ፩ ጀምሮሻል ብለውኝ መድኃኒት ጀምሬ ነበር።በኪኒን በድጋሚ ቀጠሮዬ ከ8 ወር በኋላ ሲሉኝ መድሀኒቱን አቋረጥኩት ።ስኳሬን ግን በቀን ሶስት ጊዜ እለካለሁ ።ጥሩ ነው ያለው።አሁን ግን ሀኪሜን ማናገር እንዳለብኝ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ።ተባረኩ
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 2 жыл бұрын
የጤና ስፓርት ስሪ ሶምሶማ ሩጫ ወክ የመሳሰሉትን
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር የስኳር መለኪያ ማሽን መግዛት ፈልጌ አኪዮሬት የሚለካውን ቢነግሩን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 жыл бұрын
Type 1 አና 2 ልዩነቱ ምንም ምንድነው ልዩነቱ?
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 2 жыл бұрын
እንጀራስ????
@yoditdemise6517
@yoditdemise6517 2 жыл бұрын
mefalegaw timrte ligey taynana tawaldo Ande amte ka sedsete war sihuna sekoware yazawe ahune.insuline pumpa yetakamale
@etsegenettamene3540
@etsegenettamene3540 Жыл бұрын
ሔለንዬ በጣም ነው የምወድሽ
@rozakassim4856
@rozakassim4856 Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው እኔ መርፈ ተጠቃሚ ነኝ ግን A1c ምርመራ ሳደርግ ዶ/ር እንዳለው ህሞግሎብኔ በዝቶ ሣይሆን 5.8 ወርዶ ነበር ይህ ምክንያት ምን ይሆን፣?
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏👍🙏
@wubitadmasu8406
@wubitadmasu8406 2 жыл бұрын
ሄሊ በመድሀኒት ምክንያት የመጣ ስኳርስ መድሀኒቱ ሲያልቅ ስኳሩ አይጠፋ ይሆን?
@yewketquat6937
@yewketquat6937 2 жыл бұрын
ውድ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ በቅድሚያ ለአንቺ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ።የአንቺ ዝግጅቶች በተቻለ መጠን ተከታታይ ነኝ።አንድ ጥያቄ አለኝ ።የባህል መድሃኒት በተመለከተ ብዙ አይነት በኪኒን መልክ ተዘጋጅተው በገበያ ላይ ያሉ በመሆኑ የዘመናዊ ህክምና ባለሙያ በዚህ ላይ ያላቸው አስተያየት ብታቀርቢ ብዙ ሰዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ።
@meskeremeshete8125
@meskeremeshete8125 2 жыл бұрын
ሄልዬ ምልክቱን ጠይቂልን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@tesfayeephrem1953
@tesfayeephrem1953 2 жыл бұрын
Correction there are 3 tripe juveniles, type 2 adults and pregnant women which come and go after pregnancy and all are controlled easily and I advise everyone do not rush to take Insulin !
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@israelmimi5906
@israelmimi5906 Жыл бұрын
Very true👌
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 2 жыл бұрын
እንደ ዶ/ር ትልቅ እጅ ያለው እይቼ አላውቅም
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 жыл бұрын
ስለስኳር ህመም እና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/oobacpekiNOHjc0
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እባካችሁ እባካችሁ አበሾች ስታወሩ አ አ አአ ለምን ታበዛላችሁ እስፒች ፕሮብሌም አለባቸው ተብለናል!!! እባካችሁ አ አ አ አ በጣም ያስቀይማል!!!
@ababadrobangussa4040
@ababadrobangussa4040 2 жыл бұрын
💚💛❤️👍👍👍👍👍🙏
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 2 жыл бұрын
Yalgebagni be sitet sile ageresh yemataneshw min sile honsh new???? Beka ye miyaschi kish sile kongina bicha new??
@MK-yr3up
@MK-yr3up 2 жыл бұрын
Be mawrat new enda werega
@tenayimer5596
@tenayimer5596 2 жыл бұрын
አሁንም ስለ ስኳር ምናምን ታወርያለሽ ሃገር በዚህ ሁኔታ ላይ ሆና ትንሽ አጀንዳሽን ብትቀይሪ አይሻልም ?
@mesfintesma7974
@mesfintesma7974 2 жыл бұрын
አንቺ ትቀለጂያለሽ ለኢትዮጵያ የአንቺ ፕሮግራም አይሆንም ስትሮበሪ ምናምን ትያለሽ
@anissanuri58
@anissanuri58 2 жыл бұрын
ENE MLEUE ANCHEN GENE AMNUCHESA TPLFE NATE ATEMNUATE ERE GUNTA
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 4,7 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Я не голоден
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
እውን ቡና የስኳር መጠናችን ከፍ እንዲል ያደርጋል? Does Coffee Raise Blood Glucose?
18:47
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 70 М.
ተለቀቀ! ዳዊትና ዳጊን ይጠይቁ! @DawitDreams
1:24:04
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН