Рет қаралды 463,489
ሰይድ አልፈኪ አህመድ ዑመር 💚💚💚
በ1920ዎቹ ገደማ #በሼኮታ_አባ_ተማም_ኦዳ በአረበኛ እና ኦሮሚኛ ግጥም የተፃፈው #ሸሊላ_ዘይኒ የተሰኘው #በሰይድ_አልፈኪ_አህመድ_ዑመር ታሪክ ዙሪያ የተሰራው ታሪካዊ መንዙማ አሁን ደሞ የአማርኛ ግጥም
በአብዱልመሊክ ላሊ (ጎራው) ተፅፎ ከድሮ ግጥሞች ጋር በማጣመር በ4ቱ ተወዳጅ ማዲሆች በአሪፍ ሁኔታ ተሰርቶ ለተመልካች ቀርቧል!
ስለ ሰይድ አልፈኪ አህመድ ዑመር የሚያወሳ ምርጥ እና ታሪካዊ የሆነ የመንዙማ ስራ ነው።
(ሸሊላ ዘይኒ) ሙራዲና 3 (Shelila Zeyni) Muradina 3 Menzuma
Shalila Zayni Manzuma
ማዲሆች
ሰለሀዲን ሁሴን
አሚር ሁሴን
ሙአዝ ሀቢብ
ሙሐመዱል አሚን (የሚያምረው)
@AMIRHUSSENofficial
@SelehadinHussenofficial
@MuazHabibofficial
@Muhammedul Amin (Yemiyamrew)
Produced by @EthioNeshidaMenzuma
Muradina 1 ሙራዲና 1 ⬇️⬇️⬇️
• ሙራዲና አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ...
Muradina 2 ሙራዲና 2 ⬇️⬇️⬇️
• ሙራዲና 2 Muradina 2 አሚር ...
#JimmaHadra #JimmaMawlid #EthioMenzuma #EthioNeshida #Mawlid #Mawlid2022
ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2022 ©️ @EthioNeshidaMenzuma