ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ማድረግ ያሉብን 7 ነገሮች - በዶ/ር ቤዛዊት ፀጋዬ

  Рет қаралды 368,345

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Join Sodere KZbin membership የሶደሬ ዩቲዩብ ቻናል ከፋይ ደንበኛ ይሁኑ
/ @soderetv
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZbin, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 544
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 4 ай бұрын
አማርኛ ካወራሽ ብዙ እንግሊዘኛ መቀላቀል በጣም እርምት ያስፈልገውል ሌላው ጥሩ ምክር ነው
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 4 ай бұрын
ትክክል
@teshomeaberra3359
@teshomeaberra3359 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች ።
@mesfinsisay6129
@mesfinsisay6129 4 жыл бұрын
you did great, good job!!!
@adnanhamouch3471
@adnanhamouch3471 4 жыл бұрын
M nagi slam l houlachinme yana wedi ehite baxame dase yamile temirte naw amasaginalwe barchi! !!
@አሜን-ሸ4ፐ
@አሜን-ሸ4ፐ 4 жыл бұрын
Leme.matebesh.meskele.yelume
@מנשהאבטה
@מנשהאבטה 4 жыл бұрын
waw በጣም በጣም
@አባቴሂወቴ-ዠ9ቀ
@አባቴሂወቴ-ዠ9ቀ 5 жыл бұрын
ዘርኝነት ሲጠፉ ኢትዩጵያ ሰላም ስትሆን ያኔ ይወስደኛል
@MariaMaria-wg6yn
@MariaMaria-wg6yn 5 жыл бұрын
Woyi guide betkikl
@Fiker-u2f
@Fiker-u2f 5 жыл бұрын
Betkikl👏👏💚💛❤💌🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@sefanittsedalu9343
@sefanittsedalu9343 5 жыл бұрын
@@Fiker-u2f 100%
@sefanittsedalu9343
@sefanittsedalu9343 5 жыл бұрын
I agree 100%
@ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል
@ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል 5 жыл бұрын
ትክክል የኔቆጆ ኢቶጱሰላምትሁንልን ያረብ
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
እኔምምንምነገርአላስብምግንእቢአለኝ
@anlema9026
@anlema9026 Жыл бұрын
Yemarsat chigir bainqilfii himaxaal?
@alhamdulilahal.lilahalheku9177
@alhamdulilahal.lilahalheku9177 5 жыл бұрын
አመስግናለሉ ግን እንቅፍ የስቸግርኝል የርከ እንቅልፍ አልተኝም ምን መድረግ አለብኝ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 жыл бұрын
እኔም እንዳቺው ምን ይሻለኛል በእግዚአብሔር
@yousufyousuf7173
@yousufyousuf7173 4 жыл бұрын
እንደው ግን አግብተሽ ይሆን ????ቤዝዬ ሹክ በይኝ????
@TGST645
@TGST645 5 жыл бұрын
አዎ በማርያም ዶክተር እኔም እንቅልፍ ብዙም አልተኛም ደግሞም አንድ ከእንቅልፍ ከተነሳሁ መተኛት አልችልም
@sarahsara3725
@sarahsara3725 5 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@hyata1108
@hyata1108 4 жыл бұрын
እኔም. ከነቃሁ. አይወስደኛም
@habshihabshi7979
@habshihabshi7979 4 жыл бұрын
እኔምነኝ
@ekrammohammed259
@ekrammohammed259 4 жыл бұрын
ልክ እደኖ
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Me to
@amarechargaw6215
@amarechargaw6215 5 жыл бұрын
ዶክተር ትምህርትሽ ጥሩ ነው ግን በመሀል ያለው ማስታወቀያው በጣም ይረብሻል።
@aubady3233
@aubady3233 4 жыл бұрын
Awo betam degmo chegeru yeswa photo degagemo mayet ko new lala leyet yale merawkiya binerew
@elsabetAbebe-k7u
@elsabetAbebe-k7u Ай бұрын
አገራችን ሰላምስትሁን ልጆች ወንድሞቻችን በሰላም ወጠው ሲገቡ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
ሰለሀገሬ ሰበረ ዜና ካልቆመ እንቅልፍ የለኝም እናመሰግናለን የኔ እመቤት ማዕተብሽ ያምራል
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 12 күн бұрын
እህት የቅልፍ በጣም ተቸግራለሁኝ ስራ የመኖ ቤት ነው የምስራ የሆነ ስዓት እቅልፍ ይመጣን በስራ ስዓት ክፍል ህጅ ስተኛ ይጠፋን እቅልፍ
@legessealemu5426
@legessealemu5426 4 жыл бұрын
ዶ /ር እንቅልፍ እንዳይወስደኝ የሚያደርገኝ የማያቋርጥ ቅዠት ከዛ ስለአንድ ነገር ማሠብ ከጀመርኩ አለማቋረጥ ናቸው መፈፍትሄ ካለሽ እባክሽ
@selamweldu1418
@selamweldu1418 5 ай бұрын
Ena shuns teshaleh wendme
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኣሪፍ ትምህርት ነውግን ጥሩ እንቅልፍ የሚያስተኛ የሀገር ሰላም የቤተሰብ ድህንነት ሲኖር ነው ።
@seadamohammedrayan7246
@seadamohammedrayan7246 5 жыл бұрын
እኔም እቅልፍ እቢ ይለኛል ውሎየን ስራ መስራት ይደብረኛል ይጨቀኛል በጥቅሉ በጣም ያመኛል
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
@@seadamohammedrayan7246 ኣላህ ኣፍያ ያድርግሽ ማማየ
@meronabebe892
@meronabebe892 2 жыл бұрын
@@seadamohammedrayan7246 ahun endait nesh enaim endanchi negn
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Yes
@assabegonfa7517
@assabegonfa7517 2 жыл бұрын
Dr ebksh bamarga btastmrn ebksh mokry egzr yestelegn
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ 4 жыл бұрын
ሥደት ምን ያሥተኛናል ብለሽ ነው
@blessamen6633
@blessamen6633 2 жыл бұрын
ጣፋጭ እንቅልፍ ጌታ ይሰጣል።
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Ай бұрын
You are jealous and liyer
@erstedemsie4085
@erstedemsie4085 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግንአለን ምርጥ ምክረሀሳብ ነው
@aymen2202
@aymen2202 4 жыл бұрын
ጀዋር ካልተፈረደበት እንቅልፍ አይወስደንም
@asiyadawed9669
@asiyadawed9669 5 жыл бұрын
እንቅልፍ የሚያስተኛ ዜና አለ ብለሽ ነዉ በእዉነት የሰሞኑ የሚሰማውን እና የምናዬዉ በጣም ከባድ ነዉ ፡አላህዬ ሀገራችንን ሰላም አዲርግን ፡ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💝💝💝💝🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 4 жыл бұрын
If we pray every night. God will help us to sleep good. Jesus help me I need to sleep. Rest is very important
@mimiymane7394
@mimiymane7394 4 жыл бұрын
Ba tekikl naw ❤
@ነጭአዝሙድ
@ነጭአዝሙድ 4 жыл бұрын
እኔስ በማዳም ቤት ማበዴ ነው ዶክተርየ እንቅልፍ ያለመተኛቱ ሳይሆን አሁን የጎዳኝ ምን እሆን ይሆን እያልኩ ማሰቡ
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Yene konjo yene ehete ayzosh yemetewojew yesus alelesh 😘
@ahmedhsan3441
@ahmedhsan3441 3 жыл бұрын
እኔም
@mulumekonnen558
@mulumekonnen558 3 жыл бұрын
,5
@sarabelay5277
@sarabelay5277 5 жыл бұрын
ከምንም በላይ ሰላም ነው ሀገራችን ሰላም አታለች ቤተሰቦቻችን ሰላም የላቸውም ጉረቤቶቻችን እቅልፍ የላቸውም በገዛ ሀገራችን ሰላም አጥተናል እዴት ብለን ነው አይምሮአችንስ እዴት እቅልፍ እረፍት ያገኛል ሰላም ካለ እቅልፍ አይጠፋም
@የእየሱስነኝ-ዀ5መ
@የእየሱስነኝ-ዀ5መ 4 жыл бұрын
እኔ የተቸገርኩት ለሊቱ እያጠረብኝ ነዉ እድሜ ለአረብ ሀገር
@ቤዛፈለቀቤዛፈለቀ
@ቤዛፈለቀቤዛፈለቀ 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@sabusaa5641
@sabusaa5641 4 жыл бұрын
እያመሸሽስለምትተኚነው
@ሰአዳወለየዋአላህነውወኪሌ
@ሰአዳወለየዋአላህነውወኪሌ 4 жыл бұрын
እእእእውነትሽነው አርርርርርር
@nmnhn9155
@nmnhn9155 4 жыл бұрын
እውነትሽነው ቀኑ እረጅም መተው አጠር ነው
@speedcall2831
@speedcall2831 4 жыл бұрын
ክክክክትክክል
@ኢትዮጵያዊትገሊላ
@ኢትዮጵያዊትገሊላ 4 жыл бұрын
እኔማ ሰውነቴም አለቀ ማበዴም ነው በእንቅልፍ እጦት
@alemaboye4918
@alemaboye4918 4 жыл бұрын
አይዞሽ አሳልፈሽ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጪ እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ ይላል ቃሉ ማቲዎስ 11 : 28 - 30 እኔም አሳርፋችዋለው :: አሜን
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Yene konjo
@hassennuru8024
@hassennuru8024 3 жыл бұрын
Eat some banana. Make some food with green peppers and hot milk with honey try that
@ergechiergechi8337
@ergechiergechi8337 5 жыл бұрын
ድግተር እናመስግናለን ግን ስውስደኝ በግድ ነው እሚውስደኝ ግን ከተኛው በሃላ አዴ ከባነንሁ ተመልሼ ስተኛ አይውስደኝም መፍትሄ ካሽ ንገሪን ደሞ በዚሁ አጋጣሚ ከፈሬ ሁሌም ይደርቃል በጭራሽ ይሰነጣጠቃል ይደማል በቃ መፍትሄ ካለ ንገሪኝ ግን አዲስ ነኝ ለመጀመራ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 4 жыл бұрын
እናቴ በሰድት እንቅልፈ የለም
@linalina6076
@linalina6076 3 жыл бұрын
Bateme enbecha yimslgenber?
@በጠምከፍቶኛል
@በጠምከፍቶኛል 5 жыл бұрын
እነመሰግነናለን እኔ ስልክ አልጎሮግርም አልሃምዱሊላህ የእንቅልፍ እጥራት የለብኝም ወደ አልገዬ ሰሎጠ ብፍት ውዱዕ አድርጌ የመታ መታ አዝከሮችን ከፍቼ አጠገቤ ቁጭ አርጌው ለጥ ነው ምለው
@lunasol9240
@lunasol9240 5 жыл бұрын
መሸአላ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 жыл бұрын
ዋውውው ታድለሽ
@hayatgestament7185
@hayatgestament7185 4 жыл бұрын
ማሻአላህህህህክ
@Hirute12
@Hirute12 4 жыл бұрын
እኔ ለብዙ አመት ሌሊት ከተኛሁ በሁዋላ ድንገት ይቀሰቅሰኛል። ለሐኪሞች ሰነግራቸው አይረዱኝም። በድንገት ከእንቅልፌ ስነቃ ልቤ ይመታል። ራሴንም ያመኛል። በራሴ ጥረት ችግሬን ለማስወገድ ከመሸ ራት መብላት አቆምኩ። ቡና ከሰአት በህዋላ መጠጣት አቀምኩ። ቅባት መብላት ቀነስኩ። ክብደት ቀነስኩ። Panic attack or sleep apnea ቢሆንስ ብዬ ስጠይቅ የዚህ መመርመሪያ መሢሪያ የለም ይሉኛለ። አሁን አሁን በአንድ ሌሊት 2 ወይም 3 ጊዜ ስላስቸገረኝ ሐኪም clonazepam 2mg በቀን አዞልኝ ጀምሬያለሁ። መጠኑ ስለከበደኝ ራሴ ወደ 0.5 ቀንሼ እየወሰድኩ ነው። ችግሩ ቆሟል ግን addicted እንዳልሆን ፈራሁ። እህቴ ምን ትመክሪኛለሽ። ከተቻለ አድራሻሽን ላኪልኝ። አመሠገረናለሁ።
@nurnur4504
@nurnur4504 Жыл бұрын
አሌ በአላህ በርጭ አለብኝ ለማስወገድ ምን ላረግ
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 5 ай бұрын
የሀገሬ ሰላም ማጣት የቤት ፈረሳው ዘረኝነቱ ሰው መገደሉ መታገቱ እያለ ዶክተርዬ ምን እንቅልፍ አለ
@habshihabshi7979
@habshihabshi7979 4 жыл бұрын
እቅልፍ እዲወስደኝ ያላረኩት ነገር የለም ሀኪቤት ብቻነው የቀረኝ
@ሊዲያየማሪያምልጅ
@ሊዲያየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
እኔም
@fatimajamal8360
@fatimajamal8360 4 жыл бұрын
እኔም
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 4 жыл бұрын
እኔም
@zadshewarega9962
@zadshewarega9962 4 жыл бұрын
የኔ ናት ስለትምህርትሽ እናመሰግናለን እኔ የእንቅልፍ ኪኒን ሁላ ተጠቅሜአለሁ ምንም አላገኘሁበትም የእንቅልፍ እጦት የተነሳ አይኔ ስር ስር ያብጥብኛል ሰውነቴን አክስቶኛል ብቻ እንቅልፍ ማጣት ትልቅ በሽታ ነው
@WidinashGirma
@WidinashGirma 9 күн бұрын
😢enme edz neg
@DestaGaredew
@DestaGaredew 5 ай бұрын
አሁን ራሱ አልተኛሁም ያው ነጋ😢 3:07
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በእልቅፍ እጦት በጣም ነው የምቸገረው
@qiriyyaqiriyya4964
@qiriyyaqiriyya4964 4 жыл бұрын
አረ አገሬ ሠላም ሥትሆን ዘረኝነት ሲቆሚ በራሡ ጊዜ ሣልፈልገው ይመጣል ደሞ ለቅልፍ አገሬ ብቻ ከምንቅር ይዳን አላህ አገራችንንሠላም ያውርድልን ምኞቴ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ ዶክተርዬ ሥለምክርሽ እናመሠግናለን ግን ሚያሣሥበውያገራችን ጉዳይ ነው
@borumaeda5810
@borumaeda5810 7 ай бұрын
ችግሩ የወንደላጥዬ የሴት ላጥዬ ችግር ስለሆነ ያላገባችሁ አግቡ ። እንቅስቃሴውም ሙቀቱም ሁሉንም ታገኙታላችሁ።
@አልሀምዱሊላአለናእመተልእ
@አልሀምዱሊላአለናእመተልእ Жыл бұрын
የተቆራረጠእንቅልፍ አስቸገረኝ ምንላድርግ 😢😢
@endalekebede9268
@endalekebede9268 5 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው አድራሻችሁ የት ነው አካል በቀጠሮ ምክር አትሰጡም ምላሽ እፈልጋለው ዶክተር 🙏🙏🙏
@ሀዩዩቱፐ
@ሀዩዩቱፐ 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ እቅልፍ የለኝም ሌትም ቀንም እራሤን ያመኛል
@FikruJoburg
@FikruJoburg Ай бұрын
ደስትያለሽ ባላገባ ኖሮ አገባሽ ነበር
@NahomShiferaw-d3t
@NahomShiferaw-d3t Ай бұрын
Mitformiñe ስንውፕ ውሀ ብዙእንጠጣለንጥሩ ነው?
@deeddeed2583
@deeddeed2583 9 ай бұрын
በጣም ሥልክ ማየት አበዛለሁ እናም ተኚቸ ራሡ ቶሎ አይወሥደኚም ቢወሥደኚም እነቃለሁ ቶሎ ከዛ አይወሥደኚም ወሀ አዳደየ ነው የምጠጣው ምንም የማልቀምሥበት ቀን አለ በብዛት አይጠጣኚም ምግብ እበላለሁ
@speedcall2831
@speedcall2831 4 жыл бұрын
ውይ እረ ዶክተርየ እኔ የምፈልገው እሚያነቃ፣ እንቅልፍ የሚቀንስ ነው
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 4 жыл бұрын
ታድለሽ እኔ ተሰቃየሁ እቅልፍ በማጣት
@ማህሌትወለተሂወት
@ማህሌትወለተሂወት 2 жыл бұрын
ትድለሽ በመቤቴ
@danieldessu6846
@danieldessu6846 Жыл бұрын
ታድለሽ
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 5 жыл бұрын
ከምክርሽ በላይ አንገትሽን ሣይ እንዴት ዱሥ እነደሚለኝ ዶክቱር ቤዛዉት
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 4 жыл бұрын
እስኪ ሰቭስክራይቭ አርጊኝ መዝሙሮች አሉ
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 4 жыл бұрын
መሸአለህ በየት
@ላታህዘንኢነሏሀመአና
@ላታህዘንኢነሏሀመአና 4 жыл бұрын
@@የሃጋርልጅነኝ ኡፍ የምን ማሻአላህ ነው ለሷ አይገባትም ለኢስልምና እምነት ብቻ ነው ማሻ አላህ የሚባለው
@samlovesam5204
@samlovesam5204 4 жыл бұрын
ወክ ስናደርግ ቄሮ በይዘንስ
@alemdeme5975
@alemdeme5975 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@tube-do7vl
@tube-do7vl 4 жыл бұрын
ክክክክ
@hallohallo2002
@hallohallo2002 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-vm1xw4ip5d
@user-vm1xw4ip5d 4 жыл бұрын
እህታችንዶክተርሠላምነሽእኔወገቤንያመኛልመፍትሄካለሽብትነግሪንእቅልፍካንይወሥደኛልመፍትሄያጣሁትለወገቤነው
@fissehanegash7207
@fissehanegash7207 2 жыл бұрын
ወተት ማታ መጠጣትስ ለእንቅልፍ አያግዝም?
@yewbyewub
@yewbyewub 7 күн бұрын
ደክተር የተቸገርኩት ከአንገቴ ነው እራስ ምታት የሚያመኝ
@nurserobel7059
@nurserobel7059 2 жыл бұрын
አዲስ ቪዲዮ በ ብጉር ለምትቸገሩ ቤታችው መፍትሄ ምታገኙባቸዉ ተአምራዊ ውህዶች በ ጤና ባለሙያዎች 💊🇪🇹🇪🇹
@susanademssie961
@susanademssie961 2 жыл бұрын
የአካል ማነቃቅያ ስፖርት ማታ ላይ ከማድረግ ተቆጥቦ ቀን ላይ ማድረግ እንደሚመከር ብትጨምሪበት ጥሩ ይመስለኛል
@ElsaKidane-eh3et
@ElsaKidane-eh3et Жыл бұрын
እናመስግናለን በጀርባ መተኛት ጉዳት አለው?
@akidlasen564
@akidlasen564 2 жыл бұрын
ሲስተር ትምህርቱ ጥሩ ነበር ግን የኑሮ ውድነቱ እንዴት እንተኛ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 жыл бұрын
እባክሽ በየመሐሉ የምታሣይውን ፎቶ እና ድምፅ ብታቆሚው
@abitube3078
@abitube3078 5 жыл бұрын
እናመስግን።አለን አይንስር ለሚጠቁር ለደረቅ ቆዳ ዜሬውይም ነግ0እለቃለው እዩትፎቶየን በመጫንቅንነትለራስ አይደል
@getnetkassie457
@getnetkassie457 4 жыл бұрын
እኔ እስካሁን በአማካኝ ከ3 -4 ስአት ብቻ ነው የምተኛው እራሴን ካወኩ ጀምሮ እስካሁን በጤናዬ ላይ ምንም አይነት ችግር አልገጠመኝም
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
አረአኔአለውልሽ በወርወስጥ ሁለቴ የተኛው
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
እግዛቤር ይስዳሽ በይኚ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 9 ай бұрын
​@@raheelworku2916😢😢
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 7 ай бұрын
relaxed ሥትይ sexually ይሆን ጥሩ ነው።
@FatemaDejene
@FatemaDejene 12 күн бұрын
Doctor Ene Inqilf ibi ka Alegne 7 Worin Asiqoxiralew Gin ibakish mala binyi min ayinati cheger yamaxabinyali
@ethio-code6509
@ethio-code6509 19 күн бұрын
ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት እፎይ ለማለት እየሱስን መከተል ብቻ 🙏🏻
@TigistGirema-p4t
@TigistGirema-p4t 13 күн бұрын
Ena.hulet.were.alefogal.enekelefe.ketegaw.gera.gebetagal.doketere.
@ጎዶሎያስ
@ጎዶሎያስ 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር የኔ ችግር ከተኛሁ በኋላ ከተቀሠቀሥሁ ድጋሚ አልተኛም ጠዋት ገግሞ አቤት አንቅልፍ ሢጣፍጥ በዚህከቀጠለች ከማዳም ጋር አልቻለሁም ጠዋት መቀሥቀሧን ተይ በሉልኝ
@lundkhwar9084
@lundkhwar9084 4 жыл бұрын
ክክክክ የኔም መዳም እንደዛ ናት
@akezaadhanom4300
@akezaadhanom4300 4 жыл бұрын
ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ከፈልሹው ክርስቶስ እየሱስ መውስጥሽ ኣስገቢው የንየ እህት።
@meronabebe892
@meronabebe892 2 жыл бұрын
can u help me 4 that
@sanaelias1451
@sanaelias1451 2 жыл бұрын
ብላቴን ጠቅላይ ሚንስተር ስለ እንስሳት ዓመት አዋሮ እኔ ብዙ ጊዜ ዕቅድ አልተኛም
@HaymanotGetahun-e8y
@HaymanotGetahun-e8y 3 ай бұрын
ውሃስጠጣእራሴንያመኛንደኩተር
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 17 күн бұрын
ዶክተር ቤዝዬ እንኳን አደረሰሸ የኔ ቆንጆ
@hanamaryam824
@hanamaryam824 3 жыл бұрын
በጎን መተኛት የማይችል ሰው በጀርባችን ብንተኛ ምንድን ነው ጉዳቱ
@samia-b1y
@samia-b1y 2 күн бұрын
አብይ ከስልጣን ሲወርድ እግር ስለ ሲሆን ይይዘኝአል😅😅
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 3 жыл бұрын
ሸርሙጣ አድ ፍሬ ነገር የለሽም ግማታም ደደብ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
ኧረ፣ተይ እንጂ ፣እኔ ቡና ሳልጠጣ አልተኛም ።የሀገሬ ቡና ምሸት ከልጠጣሁ ሌቱበሌት አይመስለኘም።
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 8 ай бұрын
አረ ምንልሁን እንቅልፍ አጣሁ ማለበሉኝ የኔ ጪንቀት ነዉ ደኮተርዬ ምከሪኝ በሽታኛ ሁንኩ
@felekechhailemariam9118
@felekechhailemariam9118 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እንቅልፍ ድንገት የሚመጣው ቁጭ ብለን ወይም ስንነዳ ለምንድነው? እኔ የዚህ ችግር አለብኝ
@hikmanasir9202
@hikmanasir9202 4 жыл бұрын
Hi ደስ የሚል መረጃ ነው ነገር ግን እኔን ለእንቅልፍ የጠቀመኝ ብዬ ላካፍልሽ ወሲብ አድርጌ ስነሳ ደስ የሚል እንቅልፍ ይወስደኛል በዚ ላይ ምን አስተያየት አለሽ ይቅርታ ደግሞ
@nijathgirl8535
@nijathgirl8535 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😁😁😁😁😚
@LiliEthio1
@LiliEthio1 3 жыл бұрын
I have big problems of falling asleep and also I weakup many times and this problem happens after this viruse started and ABOVE ALL I worry a lot about the CIVIL war of ETHIOPIA. I drink Chamomile and eat one apple before I go to bed it helps a little . God bless
@mekdestiruneh3872
@mekdestiruneh3872 4 жыл бұрын
በጀርባዬ ነው የምተኛው ችግር አለ? የእንቅልፍ እጦት የለብኝም እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ
@rozelin2098
@rozelin2098 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ የእውነት ግራ ነው የገባኝ እንቅልፍ ካላየሁኝ በወራት ልበልሽ ግንሰው ተጨንቀሽ ነው ይለኛል ለኔ አይገባኝም
@لبابه-ه7غ
@لبابه-ه7غ Ай бұрын
እደኔ
@mergareshed2402
@mergareshed2402 Жыл бұрын
እኔ ለምሳሌ በቀን አልመኝምም ማታም ቀንም ፍጥጥ ነዉ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
ድብርት ጭንቀት😢በሽታ የመርሳት የስራ የመወሰን የማገናዘብ❤
@TsehayTaye-mk6wm
@TsehayTaye-mk6wm 8 ай бұрын
yet Akababe nachu yemetserut
@richwolo9414
@richwolo9414 4 жыл бұрын
እንቅልፍ ምንም ወይወስደኝ አንዳደየ ባሳር እተኛና ሰላም የለለው እንቅልፍ የሆንብኛል አይምሮየ ይጨናነቃል እስኪ መላ በይኝ
@alqua3703
@alqua3703 4 жыл бұрын
እኔም እደዛዉ
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
በየመሀሉ ፎቶሺን ማምጣቱ ለምን አሥፈለገ ተመሥጠን እየሠማንሽ ፎቶሽ ሢመጣ ሀሣባችን ይሠረቃል ኤጪ ባክሽ ለሌላ ግዜ ሥረአት ይዘሽነይ ፎቶሽ ታየ አልታየ ማሥታወቅያ መሆኑነው ሣልሠማሽ ወጣሁ አዛ አረግሺኝ ቲሽ
@Linamohamed-rk3em
@Linamohamed-rk3em Ай бұрын
❤❤❤
@destatasew671
@destatasew671 Жыл бұрын
I never sleep without sex, what shall I do?
@mebratmulatu4334
@mebratmulatu4334 4 жыл бұрын
Thank you so much Doctor
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit 4 жыл бұрын
የምታነሻቸው ሃሳቦች በጣም አሪፎች ናቸው
@ዘውዴሀይሉሀይሉ
@ዘውዴሀይሉሀይሉ 5 ай бұрын
ሰላም ማጣት የኑሮ ውድነት መቼ ያስተኛል፣
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 4 ай бұрын
ትክክል
@user-vm1xw4ip5d
@user-vm1xw4ip5d 4 жыл бұрын
በቴሌግራምብታሥተዋውቄንሁሉምመረጃውችይደርሡነበር
@hsmlovehsm3020
@hsmlovehsm3020 4 жыл бұрын
እናእመሰግን አለን ዶክተርየ
@tesfahunbeshah36
@tesfahunbeshah36 4 жыл бұрын
If your shuruba is not natural,.............
@AbdulkadirHassen-qb8qu
@AbdulkadirHassen-qb8qu 5 ай бұрын
Barumsichi baayee gaarii dha Ayaan oromoon osooo nuu darbee
@hailemussie1122
@hailemussie1122 4 жыл бұрын
መፍትሔ ተገኘ ገና ዛሬ ልተኛ ነው ። አድናቂሽ !!!!
@Ruth-hf5dp
@Ruth-hf5dp 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጠቃሚ ትማህርት ነው
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 12 күн бұрын
በርች እህት❤❤❤
@NesraAhmed-v1c
@NesraAhmed-v1c 2 ай бұрын
@dawitasfaha8466
@dawitasfaha8466 3 жыл бұрын
thax Music tnish Yrebishal Leslasa music Bihon Konjo neber Amesegnishalu Tebariki God Bless u and your family.
@dawitasfaha8466
@dawitasfaha8466 3 жыл бұрын
6
@emrannasir5432
@emrannasir5432 Жыл бұрын
የት ነው የምትሰሪው ?
@sarag.mariam9922
@sarag.mariam9922 4 жыл бұрын
እኔ ለእንቅልፍ የረዳኝ ከመተኛቴ በፌት አንድ ብርጭቆ ወተት በመጠጣት ነው
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 3 жыл бұрын
ጡሩነው???
@FikaduMuleta-y5t
@FikaduMuleta-y5t Ай бұрын
ዶ/ር መጀመሪያ በጠም አመሰግናለሁ በመቀጠል እኔ ለብዙ ግዜ እንቅልፍ የመተኘት ችግር አለብኝ መለትም አጭር ሰዓት ነው የምተኘው ማተ ለሁለት ሰዓት ብቸ ዶር በጠም እርዳታ የስፈልገኘሊ
@zaimabzainab1147
@zaimabzainab1147 5 жыл бұрын
እኔም ምን አንደምል አቃተኝ ማለት እንቅልፍ ለመተኛት በጣም ነው የምቸገረው ትንሽ እንቅልፍ ተኝቼ እራሱ ስነቃ መልሶ አይወስደኝም እና በጣም ይደብረኛል ጭራሽ እቅልፍ አይመጣብኝም ግን አንድ ቀን ጥሩ እቅልፍ ከተኛው የማግስቱ ጭራሽ መተኛት አልችልም እና ምን
@ላታህዘንኢነላህማእና
@ላታህዘንኢነላህማእና 5 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@abdulquadirusman5592
@abdulquadirusman5592 4 жыл бұрын
ማንበብ ነው መፍትሔው
@AshenafiSheferaw
@AshenafiSheferaw 8 күн бұрын
It is good lesson continue
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН