''ሻዕቢያ የኢትዮጵያን ሕዝብ አሸንፎ አያውቅም '' ወንድወሰን ከበደ-የቀድሞ ኢሕአዴግ ባለሥልጣን part 3 | ETHIO FORUM

  Рет қаралды 44,055

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 172
@mekonnenyifter9413
@mekonnenyifter9413 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ያየህሰው እንዲሁም አቶ ወንድወሰን ከበደ እድሜና ጤና ይስጥልን ለቅንና ግልፅ ፖለቲካዊ ልምድዎን ስላካፈሉን
@simonmare6855
@simonmare6855 4 жыл бұрын
Finally an honest person speaks up. Thank you yayeh!
@tigistwalday4962
@tigistwalday4962 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው ግልጽ ኣድርገው ነው ሁሉንም ጥያቄ የመለሱት እድሜ ይስጥልን።
@user-ne7rb6zj2j
@user-ne7rb6zj2j 4 жыл бұрын
ትልቕ እድሜ ይስጥልን ኣባታችን እንደስዎ ያለ ባለታሪክ ያብዛው ሐቅ የሚናገር። እድሜና ጤና ለጀግናው የህዝብ ልጅ አስተዋይ ጋዜጠኛ ያየህሰው።
@Yorda-bw9zm
@Yorda-bw9zm 4 жыл бұрын
Very good journalist and good father and thank you for honesty 😘😘😘😘😘
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 4 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮ ፎሩም አዝጋጅ አጋፋው ታጋይ አቶ ወንድወሰን ስለሰጡት ታሪክ ትንተና እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥዎት ሰላም ይኑሩ
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
ውድ የተከበርክ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ የምታቀርባቸው ሰዎች እንዳንተ ሐቅንና እውነትን ይዘው የሚቀርቡ ሰዎች ናቸው በጣም ደስ ይላል ጠያቂውም ተጠያቂዉም በጣም እናመሰግናለን። ነገር ግን በአሁን ከእኝህ አባት ያደረግከው ጥያቄና መልስ ግን በጣም የተቻኮለ ጥያቄ ነበር ። እኝህ አባት ብዙ የሚያውቁ ብዙ ማብራራት ፈልገው ነበር ነገር ግን ብዙ ግዜ አቋረጥካቸው ምንም አንኳ አንዳንድ በፍርድቤት ያላለቁት ነገሮች ሰለ እሱመገለፅ በህግ የሚያስጠይቅ ቢሆንም ከፍርድቤት ውጪ የሆኑ ነገሮች ግን አንዳንዴ በሰዓት ምክንያት ይሁን በሌላ ምክንያት ግን ብዙ ግዜ በመሐል እየገባህ ተናግረው ሳይጨርሱ እያቋረጥካቸው አየሁኝ ይህ አመል ደግሞ እስካሁን ካቀረብካቸው የጥያቄ ና መልስ አይቼብህ አላውቅም የአንተ ባህርይ አደለም። ስለዚህ ከእኝህ አባት ብዙ ለመስማት የሚያጓጉ ነገሮች ነበሩበት በቃ አመለጠን ለማንኛው የሰዓት ጉዳይ ከሆነ እንደነዚህ ያለ መንግስት ውስጥ የነበሩ ትላልቅ ሰዎች ስታቀርብ ግን ሰፋ ያለ ሰዓት ቢሆን መልካም ነው በተረፈ በጣም የማከብርህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዲሁም ከክፉ ይጠብቅህ ። respect !
@darknlovely87
@darknlovely87 4 жыл бұрын
Thank you Yayesew. You are a great journalist.
@mrjohn5655
@mrjohn5655 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አቶ ወንድወሰን ምርጥ አባት በጣም ገረም ችግሮኝ ጎዳና ወጥቼ እለምናለሁ እንጅ የሌለ ነገር ጥሮታ እንዲሰጠኝ ብዬ አልዋሽም አልፅፍም አልፈርምም long live አባዬ
@Rakibella17
@Rakibella17 4 жыл бұрын
ጽቡቕ መግጺ እዩ ንህዝቢ ዘሸንፍ ሓይሊ የለን ሓቂ እዩ ንደርጊ ሻዕብያ ከም ዘሸነፎ ምምስካርካ ግና ብጣዕማ ንክብርኻ ዘመስክር ሓቀኛ ሰብ ኢኻ ክብረት ይሃብካ።
@ትግራይሃገርናት
@ትግራይሃገርናት 4 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ይስጥዎት ያለመደባበቅ እውነቱ አፍርጠጠጡት
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 4 жыл бұрын
Leagerachew yetagelu tlk sew trotachew beagbab mestet alebacew
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 4 жыл бұрын
Edmen teina ystot besal asteway enamesegnalen
@zenebechkebede7457
@zenebechkebede7457 4 жыл бұрын
ያየሰው። በጣም ጐበዝ እባክህ ሌላ ሰፋ ያለ ግዜ ስጥተህ እኒህን የተከበሩ ስው ከሳቸው ብዙ ነገር ልንማር እና እዉነታውን እንድናውቅ ይረዱናልና በቅርብ በድጋሚ አቅርባቸው። አመስግናለሁ።
@saraberhane84
@saraberhane84 4 жыл бұрын
The most amazing person yayesew and brilliant journalist
@channel-tigray3190
@channel-tigray3190 4 жыл бұрын
the most intellegent and brillant journalist i have ever seen in my life. bravo yayesew keep it up!!!
@ggmm2340
@ggmm2340 4 жыл бұрын
Angesom Aregawi 😂🤣😂🤣😂🤣😂
@eriangelino7800
@eriangelino7800 4 жыл бұрын
You said so, because you have not met or have not seen intelligent and brilliant journalist. Save your superlatives until you see one.
@cephasboanerge5582
@cephasboanerge5582 4 жыл бұрын
BRILLIANT JOURNALIST! BRILLIANT GUEST!
@Seb15
@Seb15 4 жыл бұрын
ይህ ጋዜኛ በጣም ክብር የሚገባው ሞያተኛ ነው ኣኩሪ ነህ ክብረት ይስጥህ እናመስግናለን እውነትኛ ጠንካራ በመሆንህ👍🙏
@goitommenkeramen4315
@goitommenkeramen4315 4 жыл бұрын
Good job
@Rayaadey
@Rayaadey 4 жыл бұрын
Thank you
@simonsimon6482
@simonsimon6482 4 жыл бұрын
You are so exceptional
@أحمدبقوان-م6ض
@أحمدبقوان-م6ض 4 жыл бұрын
እዉነተኛ ሰዉ በጣም ናመስግናለን
@ወድስኒድንግልወልድየበልኒ
@ወድስኒድንግልወልድየበልኒ 4 жыл бұрын
ምርጥ ንግግር እኛ ትግራዮች እውነት ስንሰማ ያኮራናል
@nebiatamaha4606
@nebiatamaha4606 4 жыл бұрын
Yayesew yena Gegna endihum Ato Wendwesen Egziabiher Edimena tena ystachu
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
አቶ ወንደሰን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ አቤት ሰብና ከጥንካሬ ጋ የአለማ ፅናት ይበል የሚያሰኝ ነው ክብር ለ አቶ ወንደሰን ፡
@hamdissak1687
@hamdissak1687 4 жыл бұрын
Honest man
@alulayohannes6489
@alulayohannes6489 4 жыл бұрын
I am afraid this journalist is going to be a target but very smart young man
@kidistdejene4192
@kidistdejene4192 4 жыл бұрын
ሁለታችሁም ባንዳ ትመስሉኛላችሁ ወረቀት ላይ አዎን በዕኩልነት ላይ የተመሠረች ኢትዮጲያን መመሥረት ላይ ሊል ይችላል ለ መሆኑ ህወሃት ኢህአዲግ በሰብአዊ መብት በሙስና በዲሞክራሲም ብሄራዊ ጥቅም በማስከበር ከደርግ የተሻለ ነበር ብለው ያስባሉ???
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 4 жыл бұрын
እድሜና ጤንነት ስላም እንመኝለዎታለን ለአቶ ወንድወሰን ክሰላምታ ጋር
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 жыл бұрын
I like people like this guy who are honest.
@bmtbmt9103
@bmtbmt9103 4 жыл бұрын
ወንድወሰን በጣም እንወዳሃለን የመኖርያ ቤትህ መቐለ ቢሆን የትግራይ ህዝብ ደስ ይለን ነበር ትልቅ እድሜን እንመኝለሃለን
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
አቤት ሰታምሩ የአባትና የልጅ ወግ ፍፁም የእውነት ሰው ናችሁ ሰወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 4 жыл бұрын
You are good amharic speaker weyane.
@TGGebre-mk2jw
@TGGebre-mk2jw 6 ай бұрын
And you are the living evil
@sg.g2725
@sg.g2725 4 жыл бұрын
We all should always be able and remember to differentiate politicians and Narrow Elites from people. As this will keep the politicians and narrow elites in line. This is our strong ticket to earn peaceful country. The rest is extra.
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 4 жыл бұрын
ምርጥ
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ጀግና ሰዉ ናቸዉ። #በተለይ ማእተባቸዉ ኣደነቅኩለት "የእዉነት"ሰዉ ናቸዉ።👉የኣማራ እናት ያድናታል.. ሂወቱን.. የሰጣት.. "በረከት"በዳግማይ ደርግ እርሶ ያሸኑፉዋቸዉን...ተመልሶ ያሳደጉዋቸዉ "ልጆቻቸዉ" በልሙጡ፣የኣመሪካን፣ ዶላር እና የዲያስፖራ"ጋጋታ" ኣስክሮዋቸዉ...ኣሁን "ተገልብጦ" ጀግና ኣባታቸዉን.....ለኣማራ "እናት".ሲል.....ጭራሽ..የነበረች ሂወቱን ለመገበር ሜዳን ተሰልፎ ለእድገትዋም ከዉጭ ሃገራት ጫና ሲፋለም የነበረ..ኣንድ ቀን "ያልተኛባት".. #ለኣማራ እናት......."ከአጅዋን" ጎርሶ... #ለ'ስዋ' ብሎ የኖረ ... 👉መልሶዉ ኣስሩት ኣሳሰሩት እንዶዉም ... ጀግናቸዉ... ኣስወጥቶ...#ኣሁንም ኣማራ ማዳን የሚችል የኣማራ እናት እነዚሁን ጨምሮ ብያማክሩዋቸዉ ክንድ ነዉ
@hntsahaylay1955
@hntsahaylay1955 4 жыл бұрын
Smart journalist ራስህን ጠብቅ።
@goitommenkeramen4315
@goitommenkeramen4315 4 жыл бұрын
Good job
@TGGebre-mk2jw
@TGGebre-mk2jw 6 ай бұрын
Now i know the truth wowow amazing
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 жыл бұрын
Sad ADP yemibal durijit chekagn new he should be paid by TIRET if the federal government didn’t pay him.
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ያየሰው ሸመልሰ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ ወንድሜ
@Girmayou
@Girmayou 4 жыл бұрын
long live my dear...
@endaleassefa661
@endaleassefa661 4 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ሆነው እንዲህ መናገርሆት ያሳፍራል።ኢሃዲግ በውሸት መቶበመቶ አሸነፍኩ ያለውን እያወቁ።በጣም ያሳዝናል።የሰው ትልቅ የለምን?
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 4 жыл бұрын
አዎ የtplf አባል:: የመቃብሩ ጉርጏድ ተቀፍሮም ይሚቀባጥር የእንጨት ሽበት:: ቶርቶራ
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ከስሜነህ ባይፈርስ በልጦ ተገኝቷል:: ጥሩ ጥሩ ጥያቄወች ነው የሚነሳው(ተዘጋጅቶ ነው የሚቀርበው) ግን ትንሽ ህውሀታዊ ሽታ አለው::
@terhashailu9285
@terhashailu9285 4 жыл бұрын
Am prawede of you jagnaw Wandasan Kabada.
@mulualam4606
@mulualam4606 4 жыл бұрын
ተጋሩ. አሁን. እንኩራ
@greenful1000
@greenful1000 4 жыл бұрын
አይ ያየውሰው እስኪ የምትፈልገውን ትተህ ለህሊናህ ስራ ማንም ምን ይበል እውነቱን አጣርተህ አፋጠህ ጠይቅ የእውነተኛ ጋዜጠኛ ምሳሌ ሁን በርግጥ አንዳንዴ ጥሩ ትጠይቃለህ በርታ ግን አታጎብድድ የድሮወች ልማታዊ ጋዜጠኞች ይበቃሉ
@onelove2817
@onelove2817 3 жыл бұрын
How come Amhara development was behind? Schools and other public infrastructures were behind in development? Does EFFORT paid taxes?
@badmeeritrea833
@badmeeritrea833 4 жыл бұрын
Aroge Wusha Degmo Min iyale New...Lemehonu Yeminagerew Yawqal ? Aymeslegnm...Bizu Menager Alfelgem, iwnetu Gin " Shaebiya Ye'Hailesselasiena, Ye'Derg Serawit New Yashenefew...Shaebiya Ye'Ethiopian Hizb Ashenefku Bilo Tenagro Ayawqem...Tadia yehe Wendwesen Yemilu Aroge Wisha Min Lemalet Silefelege New Yemichohow...
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ይህንን ኣባት እድህ ብሎ ለእውነት የሚኖሩ ጀጋ ታጋይ እስከ ሆኑ ድረስ ትግራይ ሄዶ መኖር ግድ ነው አሁንም ስለ ትግራይ እውነታ እየተናገሩ የሚገኝ ጀግና ናቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ የነዝህ እዛውንት ጀግንነት ሰምትህ የኣሁን ማሃርይም መንግስት ወሬ ስምንት ግን እንዴት ያስጠላል እስቲ ይሁን ቀን ያመጣው ቀን እስክጥለው ድረስ መፀለይ ነው
@bg9694
@bg9694 4 жыл бұрын
አባታችንን ሳላመሰግን አላልፍም ያለውን በሚገባኝ አስረድተውኛል በመቀጠል ያዬሰው ሁሌም ይመችህ ለማለት እፈልጋለሁ ለምን ቢባል ወለም ዘለም የሌለብህ ቀጥ ያልክ ጋዜጠኛነትህን አደንቅሀለሁ! ምክር አለኝ ለያዬ ሰው በእድሜ እበልጥሀለሁ በርግጠኝነት በላይፍ ኤክስፒርያንስ ብዙ አይቻለሁ ብዙ አገሮችም አይቻለሁ ብዙ ውጣ ውረድም አሳልፍያለሁ ክብሩ ይስፋና ሰላማዊ ኑሮ አለኝም ብዬ እገምታለሁ ስለዚህ ምክሬ አንድ እና አንድ ነው - የምትሰራው የጋዜጠኝነት ስራህ የምትዘግበው እውነት ሆኖ እስካገኝኽው ድረስ መዘገብህን እንዳታቆም ስራህ ሀቅ ላይ የተመረኮዘ እስከሆነ ድረስ መዘገቡን እንዳታቆም! በመጨረሻም ስራህን በጥቅማ ጥቅም በመደለል ካልተቻለም በማስፈራራት ሊመጡ ይችላሉ ያኔ እንተ እንደ ቀድሞው ጥንካሬህን በሀቅ በእውነት በእውቀት በችሎታህ ላይ ብቻ የተመረኮዘ መሆኑን ደጋግመህ ካሳየሀቸው ያኔ ያሰቡት ይከሽፋል አንተም እስከውድያኛው እውነተኛ ደስታን እየተነፈስክ ትቀጥላለህ! ወላጆቼ ምን አሉኝ መሰለህ ተምሬ የራሴን ኑሮ ለመጀምር ስዘጋጅ " በሄድክበት ስራህን በሚገባ በሀቅ ስራ እንድንኮራብህ እንጂ እንድንሸማቀቅብህ እንዳታደርገን በተለይ በእጸያፊ ስራ ላይ እንዳትገኝ ማለትም ሌብነት ወዘተ" እኔም ተገበርኩት በደስታም እኖራለሁ!
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
ያየዬ በናትህ በረከት ስምኦን ታሟል እየተባለ ነውና የሰማኸው ነገር ካለ ንገረን
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
አጋሜዎች የማንነታቸውን መንቀዣቀዥ እስካላስቆሙት ድረስ ፍጽም ሰላም አያገኙም። አንዳንዴ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አንዳንዴ ደግሞ ኤርትራ ኤርትራ የሚይሰብል ሱሰኛ በሽታ አላቸው በጭንቅላታቸው።
@bornagain1770
@bornagain1770 4 жыл бұрын
ይሄን የወያኔ ካድሬ አማራ በመሆኑ ብቻ አይዞህ ጎበዝ በርታ ትሉታላቹ። ክክክክክክክክ የ ፖለቲካ ንቃታቹ የሞተ ስለሆነ ገና ገና ወያኔ ይቀልድባቹዋል። ኢንጅነር ስመኘውን ከፊት አሳያቹና ጀግናው ጀግናው ስትሉ ወያኔ ክውሃላ ሆኖ የ አባይን ብር ዝርፍ አደረጋቹ። ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክ
@fananetworks8796
@fananetworks8796 4 жыл бұрын
በጣም ኣስቂኝ ሰው የሚገርም የደርግ ወታደሮች ኢትዮጵያዉይን ኣይደሉም፡ ሲባል ደማቸው ያፈስሱት የዉሻ ደም ሆኖ ቀረ።
@eritrea6062
@eritrea6062 4 жыл бұрын
Ygermal 😂😂😂
@maharicaleb6610
@maharicaleb6610 4 жыл бұрын
YE WEYANE AHYOSH YASAZNALU
@hiwotberane1375
@hiwotberane1375 4 жыл бұрын
ሰራውን ጠንቅቆ የምያቅ ጋዜጠኛ
@zaheraomer5508
@zaheraomer5508 4 жыл бұрын
tekekel belhal
@tnsaietsion575
@tnsaietsion575 4 жыл бұрын
ታድያ ለማን ነው ያሸነፈፍ ፡ለከንያ ነው? ናደው ውቃው ፡ምጽዋ ወዘተ ,,ማን ተሸነፈ ?
@berhanberaki5045
@berhanberaki5045 4 жыл бұрын
Qinat adey yehiquluni. What about Fenqil. Tenqilu abiluwom Aba Gomida Aba Bilhatu?
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 4 жыл бұрын
RESTOTAL
@johnmisgena4256
@johnmisgena4256 4 жыл бұрын
They have sworn to never ever accept the truth !
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 4 жыл бұрын
እድር ባይ እማራነቴን እረሳሁ ማፈርያ ወያኔ እስታውሶ ላክህ እማራ ነህ ብሎ እሻንጉሊት
@jemilakiros5274
@jemilakiros5274 4 жыл бұрын
🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👣👣👣👣👣👣👣👣👣👣👣👣👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@destatekle979
@destatekle979 4 жыл бұрын
Yaye sew shimelis ,mechem alresahim ,ewnetin felfileh lehizb joro silemitaders ameseginihalew .sirawochih yehilina ereft yisetalu. anten Ena bekalu alamirewun min yakil endemiwedachu atawkin, edme yistachihu.
@danieljoseph2392
@danieljoseph2392 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ተሽንፋለች ጦርነቱ አኮ ኣይተነዋል ፈሳሞች
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
የታባትህ ነው ኢትዮጵያ የምታሽንፍ ፈሳም ደርጊ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣይወክልም ባድመ ቀበረህ ኣይደል የኢትዮጵያ ህዝብ ፈሳም ሞራል ብቃት የለህም ኢትዮጵያ ለመግጥም ሂድ እኩያህ ፈልግ ጣልያንን የቀጠቀጠ ህዝብ ነው ኣንተ ግን ጣልያን ሲበዳህ ንራዋል
@tsegaluelyohannes5018
@tsegaluelyohannes5018 4 жыл бұрын
አደንቃቸዋሎህ እውነት ጀግና ናቸው
@hiwotmengesha123
@hiwotmengesha123 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ማንነት ስነልቦና ነውና የዚህን ሰው ስነልቦና ካንደበቱ ሰምተናል ያሳፊራልም፣ ህውሃት እነዚሂን አይነት ሰወችን ነበር በመላክ የአማራን ህዝብ አንገት ማስደፋት የቻለችው፥
@TGGebre-mk2jw
@TGGebre-mk2jw 6 ай бұрын
Now you have the right guys congra
@selamleleethiopia9118
@selamleleethiopia9118 4 жыл бұрын
Dedeb shimagle.
@jklmnk9596
@jklmnk9596 4 жыл бұрын
Sewyew mendenew yemilew... Ye Eritrea hezbe ena mengest Ke ethiopia hezbe tewagto ayawekem yetewagaw ke gezew Hayle new esunem amede asdefeto nexanetun yaregagete Shabia new..ahun teret teret men ametaw. Ethiopia weste sera tefto new...yerasewa arobat yesewen tamaselalech eko hone
@A9KHIDR
@A9KHIDR 4 жыл бұрын
በእነ ያማማቶ ; ጆርጅ ሶሮስ የሃሳዊ_መሲህ ኣስፈፃሚ ናቸው ኮሎኔል ኣብዮት በለጠ ( ኣቢይ ኣህመድ)ለውጭ የሸጠ ከሓዲ ሰው ወደ ስልጣን የማምጣት እቅድ ኣውጥተው ያው ሃሳዊ_መሲህ ተሳክቶለት ኮኖኔል ኣብዮት በለጠ ( ኣቢይ ) ወደ ስልጣን ያመጣው ፡፡ Colonel Abyot Belete ( Abiy ) was brought by the Anti-Christ , Anti-Christ members like Donald YAMAMTO , George Soros ; British Deep State planed to bring to Power the one who betrayed his country for the sake of his egoistic wish to be a King ! === My lord ALLAH Save my country Ethiopia from the Hidden Evil Anti-Christ and Hasten the Appearance of The Savior King-Messiah Adoni , Imam-Al-Mahdi ; Amen In'sha'Allah @t
@mamokillo6298
@mamokillo6298 4 жыл бұрын
There is an Ethiopian expression (የእንጨት ሽበት) that roughly equates an old person devoid of wisdom & decency with an old rotting tree covered with mold.
@Simon-gx9xf
@Simon-gx9xf 4 жыл бұрын
The war was between Eritrean people with former ethiopian government. The ethiopian people betrayed when the Italians came .. only Eritrean people know what haile silase did .. we r the only one who know what mengistu did .. there were 130 thousand ethiopian surrenders in 1991 in eritrean land ..
@michaelmulugeta553
@michaelmulugeta553 4 жыл бұрын
This guy is liar. The original tplf. Why he isn't in jail?
@Godsdaughter16
@Godsdaughter16 4 жыл бұрын
The truth hurt ya? swallow it man he is telling you just the fact !take it or leave it 😁😁🏃‍♀️
@eliuteelmer8868
@eliuteelmer8868 4 жыл бұрын
Not Amhara or greedy man lives for food 🥘 not Amhara Banda
@aderajwtadele6535
@aderajwtadele6535 4 жыл бұрын
Betam des.mile.sewu
@slm1341
@slm1341 4 жыл бұрын
It is amazing that some Ethiopians especially the Amharas still in 2020 live in denayal when it comes to their defeat by the gallant Eritrean figthers in decieive Eritrean battelfields some of which were witnessed independently by international historians and journalists. For the record Shaebia with few thousands fighters and light weapons has indeed defeated the Dergue with millions of Ethiopian crowd cheering behind it and hundreds of thousands of Ethiopian soldiers armed to their teeth with billion dollar worth of sofisticated weapons that earned Ethiopia the title of the poorest country in Africa with the biggest army. How about that huge finanicial, military and political support from some of the big powers such as former East block countries-East Germany, Cuba etc., especially the former Soviet Union which also provided the dergue with high ranking military advisors and generals (some of them captured by Shaebia ), war planers, and mercenary pilots and technicians etc. Check out this : kzbin.info/www/bejne/o2WtoGieh62ae6M
@ggmm2340
@ggmm2340 4 жыл бұрын
How much is TPLF paying for retirement to wondewesen ????
@fantugebreegzeeaber2235
@fantugebreegzeeaber2235 4 жыл бұрын
GG MM is based on
@jaki9653
@jaki9653 4 жыл бұрын
Do you know the armies while Italy was capturing Addisabbeba were Eritreans, during derg Eplf helped the agames to sit on arat kilo. And then how did we got our independence if we didnt win the war.
@hayatadem4392
@hayatadem4392 4 жыл бұрын
Purogramu. Wedenewal. Gn. Yesewuyewu. Hasab. Maschersh. Alchalkm
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 4 жыл бұрын
Where are you been till know ,
@adisumeseret9830
@adisumeseret9830 4 жыл бұрын
This guy should go to jail
@birhanuredaie9565
@birhanuredaie9565 4 жыл бұрын
Ato Wedessen Edime yisitish
@efremhagos4092
@efremhagos4092 4 жыл бұрын
ለሁለታቹሁም ክብር አለኝ፡፡ እግዚሄር ያክብርልኝ
@astergebreegzabher405
@astergebreegzabher405 4 жыл бұрын
The silent majority is against Abiy Medemer philosophy. People are asking for better democracy, development policy and institutions. The majority Amhara are not against TPLF OR TIGRAY. It is only hand picked individuals that are propagating hate and division between Tigray and Amhara. We are not going to push each other for the sake of the minority diaspora that are filled with hate and envy.
@aburyan6852
@aburyan6852 4 жыл бұрын
አይ ያየሰው አድናቂ
@gebremedhinhaftu5000
@gebremedhinhaftu5000 4 жыл бұрын
ethiopianoch medemametn enlemamed mesedadebun ayewatanm sewyew ewnetun eyetenageru new etiopia selamwa ymelsln
@ሰይፈሚካኤልዘእስራኤልG
@ሰይፈሚካኤልዘእስራኤልG 4 жыл бұрын
This politician is one of the most selfish politician you could encounter in Ethiopian politics. He is TPLF through and through. He is a manufactured TPLF product designed to hurt the poor Amharas. The TPLF used him as a platform to milk Amharas. He must have been a dangerous politician with Amhara mask who brutalised the Amharas with TPLF. The Amharas need to learn from these kind of selfish politicians.
@solomonpetros2523
@solomonpetros2523 4 жыл бұрын
Xe dr abiy media
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 4 жыл бұрын
Suke bel guhaf sheyate kulitu
@Agheb123
@Agheb123 4 жыл бұрын
LEEEBAAAA! WSHET BICHA AHUNM HIZBU WSHET BICHA NOW YEMTASTEMRU, ERE TEMARU ERE WSHETAMOCH!
@berhanekidane6107
@berhanekidane6107 4 жыл бұрын
እንደ ጋዘጠኛ በስራህ ኣከብርሃለሁ ብቻ ለነዛ ቃል መጠይቅ የምታረጋቸው ሰዎች ሃሳባቸው እስከሚጨርሹ ባታቋርጣቸው ጥሩ ነበር...
@bcdapmes5324
@bcdapmes5324 4 жыл бұрын
This is a super liar politician!
@daniboy9630
@daniboy9630 4 жыл бұрын
እኔ እንዳንተ ቀላዋጭ ጋዜጠኛ እይቼአላውቅም የ ወያኔዎች አገልጋይ ሻዕብያ ወያኔን ሱሪውን አስወልቀነዋል ወንድ አያወራም እንዴት አንደሚሰራ ስለሚያውቅበት
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
ክክክክ ኣንተ ምፍነው የምትለው ፈሳም እየቀዘነ እስከ ባርቱ የሽሸ ማነው ሻእብያ ፋፋም ኣይደልም እንዴ ቆሻሻ የጣልያን ምስት ሂድ ቂጥህብ ብደባ ሽጥ የናተ ጅግነንት ለጣልያን ተጎብሱ ቂጥ መስጠት ነው እረ ትንሽ የማታፍሩ ወራዳዎች ሲጀመር እናተ ኣትመጥኑንም እኩያቹ ፈልጉ ማን ሰው ቆጠራችና ቆይ ጠብቅ ወደ ድሮ ግዛት ትገባለ የኢትዮጵያ መሬት እስከ ቀይ ባሕር ነው የሄን ወደ ድሮው ቦታው ይመለሳል ፈሳሞች
@amahatekue5372
@amahatekue5372 4 жыл бұрын
ይሕሰዉአላውቅም፡ግን፡አደንቀዋሎሕ ለአላማውያለው፡አቘም፡ያሰደንቃል።
@ambessaabraha6748
@ambessaabraha6748 4 жыл бұрын
edmena tena ystln
@agartamotii7388
@agartamotii7388 4 жыл бұрын
ከአማራ ፖለቲከኞች ውስጥ ሚዛናዊ ሰው ማየት ተአምር ሆኖብኛል እባካችሁ የተገነባበት ግቢ ይ ጠናና በዚህ ግቢ ውስጥ የአማራ ህጻናቶች ይገንቡ የጡረታ መብትህ አለሜግኘትህ ግን አሳዝኖኛል በመዝጊያየ አስመራና አቶ ወንድወሰን አቢና ኢሳያስ በሚያቦኩት መስተዳድር መውደቃችሁ አልታደላችሁም ስለዚህ ፍትህ ለአቶ ወንድወሰንና ለአስመራ ብለን ከመጮህ አንታክትም
@eritrea6062
@eritrea6062 4 жыл бұрын
Agame komalat entay gedesekum zeyserewkum sereqtiy.
@temesgenkassa582
@temesgenkassa582 4 жыл бұрын
ሌባ የምን ጡረታ ነው? የዘረፍከውን ብላ እንጅ::
@aw9671
@aw9671 4 жыл бұрын
ምን ጎዳና ላይ ታድራለህ ሚስትህ የነጠረ ወተት ነጋዴ አደለች ዱባይ ትመላለስ አልነበር ለማያውቅህ ጉምሩክ ስንቱን የሚበላው እንጀራ አሳጥተሀል
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 4 жыл бұрын
Abiy = minilik = fake,,,,,,,,,, After Meskerem 30, chaw chaw fake Abiy= Neftegna!!!
@lemmabravo7814
@lemmabravo7814 4 жыл бұрын
ደደበብ ሸመማገግለ
@yacobhabtu375
@yacobhabtu375 4 жыл бұрын
9:22 funny
@yohanwowowowo4716
@yohanwowowowo4716 4 жыл бұрын
Endezh aynetm hakegna na bale maeteb sew ale
@getachewmaru2410
@getachewmaru2410 5 ай бұрын
መንነቱን የካዳ ባንዳ ሽማግሌ ከባንዳ እና ከተላላኪ ጋዜጠኛ ጋር የተደረገ እንቶፈንቶ ወሬ!!!
@meazaafeworki6959
@meazaafeworki6959 4 жыл бұрын
Ato Wendwesn. Are you joking? Of course, Shebiya kneel down Mengestu H/Mariam. He was Ethiopian President? And he took all Ethiopians to war, I don't understand What you talking? Shabiiya ,Arrested all his war equipment from Mengestu. with 50 to 60 thousand of war prisoner Ethiopian Soldier. What do you think is that? When he knows he loses the battle he send helicopter to bomb innocent people of Eritrean in Massawa ,at his final day. It's a history you can denied.It's better to tell the truth.
@Mulugeta29
@Mulugeta29 4 жыл бұрын
EPRDF has never been elected by the people of Ethiopia Wondesen Pls tell us the truth. Still you aren't in a position to understand how much lier you created in Amhara.
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 4 жыл бұрын
9:22 So funny
@danielgebremedhin8412
@danielgebremedhin8412 4 жыл бұрын
U hyena,Derge leaders were in addis ababa office when the ethiopian soldiers fight with eplf,anyway u guys lost as a people wegot our country back in hand.
@Godsdaughter16
@Godsdaughter16 4 жыл бұрын
So pitty for your land ! you got your freedom thanks to weyane then now look where the hell is ur brotheres and sisters so sad to see them suffer because of idiot leader so live with slavery in ur own city 😁😜
@እስራኤል
@እስራኤል 4 жыл бұрын
እርጉሞች
@genetabera7691
@genetabera7691 4 жыл бұрын
የአማራ ህዝብን ገንዘብ የዘረፍከዉ ገንዘብ አነሰህና ነዉ ተጨማሪ ጡረታ የምትጠይቀዉ በል በል። ጡረታህንማ ህዉሀት ትስጥህ ብስብስ የእንጨት ሽበት ወራዳ ሽማግሌ።
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 4 жыл бұрын
Kelbu tlk sew
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 30 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН