እሼ እና ደሬ በ ሱማሌ ተራ ፡ Comedian Eshetu and Comedian Dereje haile : Donkey tube

  Рет қаралды 21,612

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Comedian Eshe and Comedian Dere are enjoying their time in Somali tera Addis Ababa. This place is one of the most crowded places in Addis. it is known for its car spare part exchange areas.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 64
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@hikmakedir3544
@hikmakedir3544 3 жыл бұрын
Ma Allah bless you sister Thanks 👍 for your good wishes
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እሼ ና ደሬ ሁለት ምርጦች ስላማችሁ ይብዛ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 3 жыл бұрын
አሹየ እስኪ. ተሻገር ጣሰውን እተርቪው አድርግልን
@kirubelasfawify
@kirubelasfawify 3 жыл бұрын
ለአንድ፡ቀንአንድ፡መድረክ፡አንድ፡ላይ፡ብትሰሩ፡በጣም፡ያምራል።
@melakugetachew19getachew32
@melakugetachew19getachew32 3 жыл бұрын
እሼ ትልቅ ሰው።በጣም ነው ስራ የበዛብህ አረ ለራስህ ግዜ ስጥ መልካም ሰው።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አሼ ሰወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ቅመም ደርዬ ቀለድህ ያሰቀኛል የባሌም 😜ሰም ደረዬ ነው እዳተው😃ተጨዋተች ነው😁
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የፍቅር ሸማ ያልብሰን ወገን እያለቀ ነው በየጸሎታችን መሀል ስለሀገራችን መጸለይ አንርሳ ፈጣሪ በቃ እንዲለን ያማል 😭😭😭😭😢😢😢
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
Amen
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ኪኪ የሸቱ ሳቅ ከሳቁ አይቀር እደዚህ ነው ሀብታም ቅይጥ ሳቅ እና ይመቻችሁ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 3 жыл бұрын
ደረጄ አና ሀብቴ የድሮ ትውልድ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ
@feventessema4057
@feventessema4057 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏good to see the two golden commedian
@abumahar9797
@abumahar9797 3 жыл бұрын
ሁለት ማኛዎች👏👏👏👏👏👏
@lionelmessi3543
@lionelmessi3543 3 жыл бұрын
Big respect esha and dera
@arkshjatna3863
@arkshjatna3863 3 жыл бұрын
ክክክክ እኔ እሚያስቀኝ ያሹ ሳቅ ነው ከምርህ ነው ግን እምስቀው
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
የእሼና የደሬ አድናቂዎች ግጩኝ
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
የደሬና የአሼ አድናቂዎች እስኪ በላይክ
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 3 жыл бұрын
በጣም አስቃበጡ ባክሽ
@marymery4899
@marymery4899 3 жыл бұрын
Good blessed you my brother's love you guys 😍😍😍😘😘😘😘
@aeliroezerihun513
@aeliroezerihun513 3 жыл бұрын
እሼ እና ደሬ በጣም ነው የማደንቃችሁ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።👍
@awetaraya5166
@awetaraya5166 3 жыл бұрын
እሼ እና ደሬ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች ጥምረትታችሁ በመድረክም ይቀጥል ። ከሰው መንደር
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
እሽየ ደርየ እወዳቹሃለው ቮልስዋ ዘመዶቻን ተሠናበቱልኝ ብላቹህ ነው ሱማሌ ተራ የሄዳቹህት ለማንኛውም ነገ እጠብቃለን
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
የአሼ ወዳጆች👍🥰
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ሁላቹህንም ስወዳቹህ ወይ ቦልሶ መጨረሻዋን አይቸ
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
እኔምእየጠበኩነው
@user-sk4dz7zq8r
@user-sk4dz7zq8r 3 жыл бұрын
ዋው ይመቻቹ 👍👍👍👍👍
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 3 жыл бұрын
አረ እሼ ይመች አባ እራስን ጠብቅ
@user-gq6do7wj6o
@user-gq6do7wj6o 3 жыл бұрын
እኳን መጣህልን ወደማችን
@yemnjarlj1955
@yemnjarlj1955 3 жыл бұрын
ምርጦች ስወዳችሁ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ሁለት ኮሜዲያን ስወዳችሁ የኔ ውቦች
@arsemakdsttube2617
@arsemakdsttube2617 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አገራችን ሠላም አድርግልን
@dagitube5495
@dagitube5495 3 жыл бұрын
Eshe egreh normal new yqerta gen
@rtyhhfh2411
@rtyhhfh2411 3 жыл бұрын
እኔ እኮ እሸቱ የሚሥቀኝ ለራሡ ሣቁን ጀመር አርጎ የሚተዋት ነገር 😀😀😀🙈
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kedusi5503
@kedusi5503 3 жыл бұрын
እረ እነኛ ድሆች ምን በጃቸው ወሎ ነው ምናምን ሁለት ደሃ ሃቅርብህ ነበረ እና ለማያት ነው የጓጓሁት
@alem4310
@alem4310 3 жыл бұрын
ዋው
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
እሸትየ ወየል ካም።
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
እሽ እናቴን ሳያይ ኤትዮጵያ ይናፍቃል ሀገር ሁሉም ስለሚሻ ይብዛ
@starthegunners7089
@starthegunners7089 3 жыл бұрын
እሼ ግን እንዴት ነህ የምትራመድ:: ስፓርት ማድረግ ያስፈልግሃል
@ahlamtube1266
@ahlamtube1266 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
2 ምርጦች
@gosloww297
@gosloww297 3 жыл бұрын
አላሙዲ ምናለ ለደሬ ሌክሰስ ቢገዛለት
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 3 жыл бұрын
የሽያጩ ገቢ አላማ ምንድነው? ግልፅ አርጉት
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
እሸቱ ደረጀ መለዋወጫ ፍለጋ ነው ወይስ ሊያሳርዳት ነው ሱማሌ ተራ የገባው?
@hindom2797
@hindom2797 3 жыл бұрын
Hi
@bdbdbbbbcvideo8483
@bdbdbbbbcvideo8483 3 жыл бұрын
ሰላም
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
አረ እራሳችሁን ጠብቁ ኮቪዱ እኮ ተባብሱዋል!!
@abedmmmn5698
@abedmmmn5698 3 жыл бұрын
እንኳን ማርተኛ
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 3 жыл бұрын
አህለንእሹ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
7 ሺ እቺ ሆ ድሮ መኪናውን እደዚህ አልገዛሁም እዴ
@ibrahimymre9101
@ibrahimymre9101 3 жыл бұрын
የሚገርም ሀገር ነው ያለነው የጉድ ሀገር እንዴት የያሪስ 7000 ሺ ይሸጣል እኔ ያለሁበት ሀገር በብር 1000 ሺ ብር ነው ምን ያክል ቢወደድ 7000 ሺ የሚገርም ነገር ነው
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የማስታወቂያ ባለሙያ ባልተጠበቀ ሰው እና ባልተጠበቀ አጋጣሚ ኘራንክ ተደረገ የኘሮፋይሉን ፎቶ በመንካት ማየት ትችላላቹ ሰብስክራብ ሼር ማረጎን አይርሱ ...
@yergalemmatbe9626
@yergalemmatbe9626 3 жыл бұрын
እሼ ከሱማሌ ተራ ተሎ ውጡ የደሬን ጫማ ገመድ እዳይፈቱበት
@AnnaBella_et
@AnnaBella_et 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን። ↖️ አዲስ ጎጆ ወጪዎች ነን 👩‍❤️‍👨 ኑ ቤታችንን መርቁልን ... አብረን እንሳቅ 🖤 Khali Wali ___ ካሊ ዋሊ 🖤 >>>>>ኑ ፈታ እንበል አቦ
@birukayele04
@birukayele04 3 жыл бұрын
ክክክክ
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 3 жыл бұрын
በአንድ ቦቦ እንራ አላቹሳ
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j 3 жыл бұрын
በሰሞኑ ደሬ አበዘቹ ዮቱበሮች ምነዉ ጁተዉ እደይድ
@helenabera2389
@helenabera2389 3 жыл бұрын
Why you stoped working with Hanna? She really seems straight forward person also she is trying her best to be voice for voiceless. I used to be ur fan but you tend to be “tikmegna” sorry for the words but I never see you using your plat form for those people who is wrongfully dying
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.።።
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን የ መምህር ምህረተአብን አሰፋ የ ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ሌሎችም - ለማየት ምስሉን ይጫኑ
@yabbi9243
@yabbi9243 3 жыл бұрын
ኮመንቱን ከምታነቡስት ውስጥ Elda Tube ብለው ሰርች በማድረግ የቃል ትምህርት - ቅዳሴ - ዜማ :: እርሶም ልጆቾም በ ሲያትል ዋሽንግተን አስተማሪ ካህን ቀሲስ ስዩም ይማሩ። Subscribe Like Share & Comment ማድረግ አይርስ።
@hassettube5175
@hassettube5175 3 жыл бұрын
Hasset Tube/ ሀሴት ቲዩብ ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት የሚጫኑበት፣ እግዚአብሔር የሚመልክበት ስርዓቶች እና ምስጋናዎች የሚታዩበት ፣ የእምቤታችን ምስጋና የሚቀርብበት ፣ የቅዱሳን ብርሃን የሆነ ሕይወታቸው የሚመሰከርበት ና ወደ ጥልቅ መንፈሳዊ ሕይወታችን ገብተን ራሳችንን እንድንመለከት የሚያግዙ መንፈሳዊ ምክሮች ያሉበት ነው፡፡ ሰ ብ ስ ክ ራ ይ ብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ፡፡
@hindom2797
@hindom2797 3 жыл бұрын
Hi
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 53 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,4 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 53 МЛН