እድሜ ልኬን ነው የፈለኳት! እጅግ ደስ ይላል! ከ 30 ዓመት በኋላ ወንድሟ ተገኘ! @Shegerinfo Ethiopia|Mesereg Bezu!

  Рет қаралды 40,754

SHEGER INFO

SHEGER INFO

11 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 64
@mengistutena5164
@mengistutena5164 8 күн бұрын
የሲዳሞ ልጆች ደስ ይሉኛል አነጋገራቸው የሚያሳዝን ነገር አለው እንኳን ደስአለህ ወንድሜ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 9 күн бұрын
ሰው ካልሞተ በስተቀር ይገናኛል የሚባለው እውነት ነው በሰላም ተገናኝታችሁ ለመተቃቀፍ ያብቃችሁ ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤መልካም ወንድምነው❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 күн бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ❤
@zed2899
@zed2899 9 күн бұрын
መሲዬ ሰላም ነዉ እነዚህ ያገሬ ሰዎች ናቸዉ ባላቃቸዉም ጌታ ይርዳቸዉ ብለሽ ብለሽ ዲላ መጣሽ ከመጣሽ አይቀር የጌዴዎን ቡና ሳትጠጪ አትሄጅም መስየ የምወድሽ
@setotatezera9473
@setotatezera9473 8 күн бұрын
Hello I'm from Dilleyyyy too
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኑሩ ሚስኪን እሱ ታላቅ ነው ሚመስለው ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ🙏
@Tigesst
@Tigesst 9 күн бұрын
የኑሮ ሁኔታ ነው ውዴ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 8 күн бұрын
ችግር አይ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 8 күн бұрын
እንደውም የማያረጅት ውጭ ያሉት ናቸው ይሄ ሱስ ይኖርበታል
@titiabebe4310
@titiabebe4310 3 сағат бұрын
እኒም የዲላ ልጅ ነኝ ሰፈሩን አወኩት ከአዉሮፓ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ፣፣፣
@Hameremedia21
@Hameremedia21 9 күн бұрын
የሞተ አጎቴን መሰሉኝ ስዳት ላይ ሆኜ የምወዳው አጎቴ ነው ሳያቸው ደነገጥኩኝ😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እንክዋን ደስ አላችሁ!!
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 9 күн бұрын
አነኳን ተገናኙ እግዚአብሄር ይመስገን
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 9 күн бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ምስኪን ሲያሳዝን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 күн бұрын
የኔ ወንድም ሲያሳዝን የእናትህን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን እየፈለጓት ስለኖሩ አንተም ለሷ እንኳን ኖርክላት ዞራ ዞራ አረፍ ስትል ፈለገችቻችሁ ደስ ይላል 😍
@alemituali6406
@alemituali6406 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@user-hw6dx3wi4x
@user-hw6dx3wi4x 9 күн бұрын
ምርጥ ሰው
@makigursha3106
@makigursha3106 9 күн бұрын
የቤፊቱን ቪዲዮ ሊንክ ኮመንት ላይ ብታስቀምጪው መልካም ይመስለኛል መሲ።
@kukiwonda7004
@kukiwonda7004 9 күн бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 9 күн бұрын
መልካቸውም ይመሳሰላሉ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 9 күн бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
@azebgera8601
@azebgera8601 6 күн бұрын
ይመሳሰላሉ የሀገራችን ኑሮ ታላቅ ይመሰላል ❤
@tigist12gm28
@tigist12gm28 9 күн бұрын
እግዚአብሔር በስም ያገናኛችሁ ወድማች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ላ ይ ክክክክክ ሼርርርርርር ስላም መስረት❤❤❤❤❤
@kezinakedir
@kezinakedir 9 күн бұрын
Wawe esye ❤❤❤❤❤
@user-bj7iq3bu7e
@user-bj7iq3bu7e 9 күн бұрын
ፈጣሪ በሰላም የገናኛቹ❤❤❤
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 9 күн бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገኛችሁ ❤🙏
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 8 күн бұрын
Messiye tiru sew!Egziabher Amlak edmena Tena yistish enquan des alachihu!
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c 5 күн бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አለህ 🥹❤️❤️❤️❤️🙏🏽
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 күн бұрын
እግዝአብሄር ያገናኛችሁ
@hayatshibru2919
@hayatshibru2919 7 күн бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 9 күн бұрын
Amen3 ☝️
@ELSABETHTHAILU
@ELSABETHTHAILU 9 күн бұрын
ያልሞተ ይገናኛል
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 13 сағат бұрын
እውይ ደግ ስው እረጋ ያሉ
@beetyube
@beetyube 9 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔርን ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ መሲዬ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አላቸሁ🎉 ወንደሜ መሰኬን ነው😢😢
@astertadese2229
@astertadese2229 5 күн бұрын
Meskin Ewent Yehunlh ❤
@anahabbana2562
@anahabbana2562 9 күн бұрын
ALHAMDULILLAH enquan Allah agenagnachu Masha Allah
@tadelakidane101
@tadelakidane101 9 күн бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@AntenKebede
@AntenKebede 7 күн бұрын
ያምራል እልልልል
@user-bj7iq3bu7e
@user-bj7iq3bu7e 9 күн бұрын
አቤት የዲላ ልጆቺ
@user-bj7iq3bu7e
@user-bj7iq3bu7e 9 күн бұрын
በመጥፋት በአለም አንደኛ ነበርን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 9 күн бұрын
EGZABHER YEMESGEN ❤🙏
@BestAcc-ew4ku
@BestAcc-ew4ku 9 күн бұрын
wawwww das yelal
@Samitrghh
@Samitrghh 9 күн бұрын
በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@user-vp2wj6mj5k
@user-vp2wj6mj5k 9 күн бұрын
🎉
@AaaBbbb-ss3dr
@AaaBbbb-ss3dr 9 күн бұрын
He meets the undead
@ElfuAsrat
@ElfuAsrat 9 күн бұрын
😢😢😢
@kalabbegashawe1766
@kalabbegashawe1766 5 күн бұрын
Are part 2 please
@sawatube
@sawatube 9 күн бұрын
ቅን ሰው ነህ
@birhanafework9450
@birhanafework9450 9 күн бұрын
Enkuan desi alachihu
@mercymercy9309
@mercymercy9309 9 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 9 күн бұрын
❤❤😢😢😢🤲🤲🤲
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 күн бұрын
ኑኑና ጩሎ???? ያስቃል!!!
@helenferede8013
@helenferede8013 9 күн бұрын
Minu yasikal
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 күн бұрын
@@helenferede8013 ጩሎም የኛ የቤት ስም አወጣጥ ባለማወቅ በጣም ነው እሚገርመኝ ቢጣ, ጩሎ, እእንዳንዱ ካካ እሚባልም አለ ወይ እግዚአብሔርእዚህ አሜሪካን ሀገር ግን ኒክ ኔሙ ትርጉም አለው!!!!!
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 8 күн бұрын
ቡቺ ደሞ የሱ ይገርማል
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 6 күн бұрын
​@@dawitwoldetsadik4718 ክክ
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 9 күн бұрын
ከዚህ የተለየ ማረጋገጫ የለም! ሠፈርና ተስፍሽ ከ"DNA" ይበልጣሉ:: "DNA"የተባለ ሠይጣን ገደል ይግባ!!
@eskedarhagos1650
@eskedarhagos1650 7 күн бұрын
😮😂😂😂😂😂😂
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 күн бұрын
ቡችዬ ህእገራችን እኮ የውሻ ስም ነው!!!!
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 9 күн бұрын
ምን አገባሽ?
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 8 күн бұрын
ለህፃን ልጆች የፍቅር መግለጫ ቅፅል ስም ነው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 6 күн бұрын
እኛምጋ የውሻ ስምኖ
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 15 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 34 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 106 МЛН
КАК ОН РАССТРОИЛСЯ СНАЧАЛА 😂😂😂 #пранк #юмор
0:36
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,2 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 11 МЛН
ОНА НЕ ДОЛЖНА БЫЛА ЭТОГО ДЕЛАТЬ
0:27
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
0:55
兔子警官
Рет қаралды 8 МЛН