ልጆቼ ተስፋዎቼ ናቸው ! 4 መንታ በአንዴ የወለደችው እናት! በልጆቼ ብዙ ፈተና አይቻለው ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 388,670

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 000
@edensetarge228
@edensetarge228 2 жыл бұрын
ባሌ ተብየው ግን ምን አሰቦ ነው እነዚን የመሳሰሉ የእግዛቤር ሰጦታዎቹን አብሮ እደማሳደግ የተለያት ውይ ወንዶች በቃ ለዘር ብቻ ነው የተፈጠራቹት ለነገሩ ብትኖርም 5ተኛ ልጅ ነበርክ ተገላገለች
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 жыл бұрын
ዋው የአመቱ ምርጥ ኮሜንት ብየዋለሁ የልቤን ነው የተናገሩት ይክበሩልኝ ❤💔😍😥
@fevengebrenigus6535
@fevengebrenigus6535 2 жыл бұрын
Kkkkkkk you right tegelagelet from the fifth kids I can’t stop my loughing
@howletyusup4363
@howletyusup4363 2 жыл бұрын
😀😀😀
@ettoppiyaetto2191
@ettoppiyaetto2191 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@temufikadu8440
@temufikadu8440 2 жыл бұрын
Kkkkk ewenet betam new yasakishign yemichish
@ፍቅርንከክርስቶስ-ሰ5ዀ
@ፍቅርንከክርስቶስ-ሰ5ዀ 2 жыл бұрын
እራሄል ማለት እራሡ መፀሀፍቅዱስ ላይ በልጆቿ አልቅሳ የስራኤልን ሔዝብ ነፃ ያወጣች የክርስቶስ ልጅ ፈጣሪ ያሣድግልሽ😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ውድ እግዚአብሔር እንኳን ፀጋውን አበዛልሽ❤ ሀይ እናት ማን እንደናት💖 ኡፍ ማን እንደልጅ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን😍🙏 ውዶቼ ቤቴን ላሳያቹ ኑ እስቲ ፎቶዬን ንኩና
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 2 жыл бұрын
የእናት ዋጋዋ ግን ስንት ነው???? የኔ እናት በርች እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ መስዬ አንች ለህዝብ የፈጣሪ ስጦታ ነሽ
@jaaloromiyamore74k36
@jaaloromiyamore74k36 2 жыл бұрын
Subscribe arglgn
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቁርባን አቁርቢአቸው እህቴ አፋቸውም ይፈታል በተረፈ ቸሩ መድኃኔአለም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ልጅ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው
@WoubeWodere
@WoubeWodere 6 ай бұрын
ዐዐዐዐጰ
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 5 ай бұрын
@ቤቲየእሸትእህት
@ቤቲየእሸትእህት 2 жыл бұрын
ይገርማል እናትነት ፍቅር ጥንካሬነት ተምሳሌነት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናት ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህት
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 2 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር አተድንቅነህ ዘመናቸው በክርስቶስ ደም ይሸፈን ፅጋ ይብዛልሽ አሁንም በረከቱን ሰማያትን ቀደዳ ይስጣችሁ አምላኬ ብር ክ ያርጋቸው።
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢
@mollamer8908
@mollamer8908 2 жыл бұрын
ይገርማል እነዚህን ልጆችን ትቶ የሚሄድ አባት ያሳዝናል አዉሬነት ነዉ በዚህ አይነት ያለችን እናት ትቶ መሄድ እኔ እጃ የቆንጆዎች ቆንጆ ናተ ስለእዉነት እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን አሜን
@yesminabdela7084
@yesminabdela7084 2 жыл бұрын
@@tewodroswubalen4110
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
አቤት ውበታቸው ግን ችግር ያያቸው አይመስልምኮ የእግዚአብሔር ጸጋ ሲበዛ እንዲህ ነው
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
እንኳን ጤነኛ ሆኑልሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን
@jaaloromiyamore74k36
@jaaloromiyamore74k36 2 жыл бұрын
Betasab enhun ?
@mekditube1787
@mekditube1787 2 жыл бұрын
እጅግ መታደል ነው እግዚአብሔር መርቆ ሲሰጥ🙏እናት እኮ ከእግዚአብሔር በታች ያለች እስትንፋሳችን ናት❤❤
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betkkl
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 5 ай бұрын
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
እህቴ እንኳን የናዝሪቷ እመቤታችን ማርያም ረዳችሽ ብቸኛ መሆንሽን ስትነግረያት ልመናሽን ሰምታ እህቶች ወንድሞች እንደ አባት እንደ እናት የሚሆኑ የሚያስቡልሽ ልጆች የድንግል ማርያም ልጅ ሰጠሽ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገነ
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Ye fetarie sira deinki newu eswami sitekim yaregewu leyu sitota
@tayechgashawoffical1646
@tayechgashawoffical1646 2 жыл бұрын
የናዝሬቷ ማርያም ማናት?
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
እመቤታችን የቅድስት ማርያም ነች
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
@@tayechgashawoffical1646 Yemebetachin yekidst maram liji Medanet alem ..newa
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
አመበቤታችን ማርያም የጌታዬ እናት መላኩ ገብርኤል ያመሰገናት ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነው እነሆ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና ትወልጃለሽ ያላት ዘመዷ ኤልሳቤት ጸንሳ ሳለች የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆናል የሰላምታሽ ድምፅ በጆርዬ ሲመጣ ጽንሱ በማህጸኔ ዘለለ ያለቻት ጌታን የወለደች ከሴቶች ሁሉ የተለየች እመቤት እመብዙሀን እመብርሃን ነች
@burtetesfaye4015
@burtetesfaye4015 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የማይቻለውን ነገር አይሠጥም እኮ ! የኔእናት እያንዳንዱ የራሱ እሪስቅ አለው በርቺ!
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርያሳድግልሽእናታለም
@etnumulu6886
@etnumulu6886 2 жыл бұрын
pl
@worknishasafa4228
@worknishasafa4228 2 жыл бұрын
Betamgobezneshi.egziabhier.yrdashi
@worknishasafa4228
@worknishasafa4228 2 жыл бұрын
@Meriyemaptiup M ljochishisyamru
@Blenkonjo
@Blenkonjo 2 жыл бұрын
አይ የሀበሻ ወንድ ግን ለምንድነው ሀላፊነት የማይሰማቸው ሁሌም ራስ ወዳዳች ናቸው እነዚህ የመሰሉ ጤኔኛ ልጃች ጥሎ መሄድ ግፍ ነው
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 жыл бұрын
እናት ወደር የለላት ፍጡር ናት ነፍ አመት ኑሩልኝ 🙏
@azebt3802
@azebt3802 2 жыл бұрын
ታድለሽ የኔ ማር እግዚአብሄር እንዴት ደግ እንደሆነ ማሳያ ነሽ አፍሶ እንደሚሰጥ እንደማይሰስት የሱ ስራ እጅግ ድንቅ እንደሆነ ወዘተ
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው አድገው ደግሞ ወላጆቻቸውን ሀገራቸውን የሚጠቅሙ ያድርጋቸው🙏🙏🙏
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 жыл бұрын
yena knjo egizabhre yesdegrlsh eht ayexoesh hulum neger lebego new
@بنداباندا
@بنداباندا 2 жыл бұрын
Amen
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 2 жыл бұрын
Amen
@arboali536
@arboali536 2 жыл бұрын
@@yusufyasin4082 ፐፐፐፐፐፐፐ
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽን መድኃኔዓለም ለቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ እናት
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ እናት ስራህ ብዙ መድሐኒአለም ተመስገን
@nardi_sime9325
@nardi_sime9325 2 жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴት ና ጠንካራ ሴት ነው ሚያስፈልገን 🥰🥰🙏
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 жыл бұрын
እናትዬ አንቺ ትልቅ አምላክ አለሺ ለማደጎ እየሰጡ እየጣሉ ልጆቹ ካደጉ በውሀላ ልጆቼ እያል ስንቱን ተመልክተናል እናት ነሺ ከናት በላይ ቃል የለሺም በርቺ እሺ እኔ ምን እደምልሺ አላውቅም በርቺ ጀግኒት ነሺ አንድ ከብዶት ነው የሚጥሉት እቺን አካለ ጎዳተኛ እናት ሆነሺ ልጆቼን እንደድመት በጥርሴ አንጠልጥዬአሳድጋለሁያልሺ ለሌላው ጥሩ ማስተማርያ ነሹምን ልበልሺቃል አጣሁልሺ
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
የእናት ጥግ ናት በጣም ተገርሜያለው ተደንቄያለው እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኔ ያሰብኩትን ነው የፃፍሽው :: እውነት ነው ጎበዝ እናት ነች :: ስንቶቹን ባየንበት? ይቺን እናት ማድነቅ ማገዝ አለብን::
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Ewnet new
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
ማገዝነው ያለብን አድናቆት ብቻ ምንይሠራል
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 2 жыл бұрын
ስመምሩ ልጆች እንድነው ከወለዱ አይቅር በአንዴ መገላገል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🥰🥰🥰🥰ደስ ሲሉ
@GenetKokebe
@GenetKokebe 2 жыл бұрын
ሓንዬ ኮመንትሺ በሣቅ ገደለኝ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
ለምን?ኮሜንቷ በሳቅ ገደለሸ????
@etpia3736
@etpia3736 2 жыл бұрын
🥰🥰💘
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ እውነት ያአላህ ስጦታ ነው
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 5 ай бұрын
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ሴት ሁሌም ጀግና ናት ክብር ለናቶቻችን🙏
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
ክብር ለሴትልጅ ጅግና እናት
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 5 ай бұрын
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 2 жыл бұрын
የለመኑትን ያማይራሳ ሰጦ የማይናሳ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ የምትል ቆንጆ መልኳ የአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን ሚስት ወ/ሮ ሮማንን ትመስላለች ጠንካራ ሴት ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በጤና ጠብቆ ያሳድግልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ስለአንቺ ክብር ምሥጋና ይድረሰው ከእናንቱ ከእመቤቴ ጋር አሁንም በጤንነት በውቀት ያሳድግልሽ አንቺንም በጤና ይጠብቅሽ ።
@abebesenbetoworku7129
@abebesenbetoworku7129 2 жыл бұрын
እግ/ር ይመሠግን መታደል ነው... ሢሠጥም ባርኮ ነውናከነሙሉ ፀጋና በረከት ጋር ለሐገር የሚበጁ በፍቅር በጤና ይደጉልሽ በርቺ የድንግል ልጅ ከእናንተ ጋር ይሁን....
@jaaloromiyamore74k36
@jaaloromiyamore74k36 2 жыл бұрын
Betasab hunulign
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 жыл бұрын
ውይ ማሻ. አላህ ደስ ሲሉ መታደልነው አላህ ያሳድግልሽ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል በእውነት ጠንካራ እናት ነሽ ልጆችሽ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ የሰጣቹሁም እግዚአብሔር ይስጣቹሁ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራው ዕጹብ ድንቅ ነው ፈጣሪ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግልሽ ብርቱና እድለኛ እናት ነሽ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
አረ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልል እሠይይይ እድህ ሲያድጉ ያምራል አላህ ላልወለድን መታመታ ልጅ አላህ ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲
@aminamola2856
@aminamola2856 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
@ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን 2 жыл бұрын
አሚን ያረብብብብ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
መንትያ እህቴ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አምላክ ያሳድግልሽ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም እድለኛ ነሽ ያረብ ደሥ ሲል ፈጣሪ ያሳድግልሽ አብሽሪ እትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
ሰላም እህት መሰረት በዙ ሰላምሸ ይብዛልሸ የኢትዮጵያ ህዝብ ዋሰ ጠበቃ ጋሻ ነሸ በርች እህት ልጆችሸን እግዚአብሔር በሰላም ያሳድግልሸ አሜን እጅግ በጣም ቆንጆ ልጆች አሉሸ የእግዚአብሔር ሰራ ታምር ነው👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💚💛💛❤❤👍🇪🇹🇪🇷💚💛❤
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ የአላህ ሥራ ሲገርም ታድላ አላህ ሰጣት አሳደገላት ምሥጋና ይገባው እሶም ጎበዝ ነቺ አላህ ያሳድግላት አላህ የእኔም ይሰጠኚ 4 መንታ ዱአ አድርጉልኚ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በውነት የዛሬ ልጅ እኮ በስሎ ነው የሚወጣው እደጉልን የኔ ምርጦች
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም ጠንካራ እናትነሽ ልጆችሽ ደሞ ሲያማምሩ እህቴ ላያስችል አይሰጥም ይባላል አይደለ እግዚአብሔር አምላክ በኪነጥበቡ ያሳድግልሽ ብትቸገሪም ለጊዜው ነው ነገ ደሞ እነሱ አድጎ ይጦሩሻል እመቤቴ ማርያም ታሳድግልሽ
@abadiromer8939
@abadiromer8939 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድቅ ስራ አየሁበት
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 жыл бұрын
*_እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ውድ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እመቤቴ ማርያም ሆይ ለኔም የተባርኩ ልጆች መንታ መንታውን ስጭኝ እግዚአብሔር ሆይ ፈጣሪያቸውን እሚፈሩ በእምነታቸው እሚኖሩ ልጆችን ስጠኝ አምላኬ ያንተ ፍቃድ ይሁን አሜን ፫_*
@marthaberhe7763
@marthaberhe7763 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 2 жыл бұрын
ላያስችል አይስጥም አይደል የሚባለው አንድ ነኝ ብለሽ ስታስቢ በአንድ ግዜ 4አድርጎ ስጠሽ በእውነት ጥንካሬሽን አደንቀዋለው ልጆችሽን ይባርክልሽ
@sitt73
@sitt73 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የሰዉ ልብ መሻትን ይስጥ ታሪክ ይቀይር😭🤞🙏
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሺ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
የኔ እናቴ ስታምር ከነልጆችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በደሙ ሸፍኑ ለሙም ነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤
@seblekasu9340
@seblekasu9340 2 жыл бұрын
ዴፅእፅ። እ
@amennaol4674
@amennaol4674 2 жыл бұрын
የተሰቀለው እየሱስ ክርስቶስ የአንቺን በረከት ለኔም ከጤና ጋር ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏
@gdfgej2580
@gdfgej2580 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ጌታይሰቀላልእደ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 жыл бұрын
#ማሻ አላህ በአንድ ጊዜ #4ልጅ ታድለሽ ነው #2ወንድ #2ሴት #ሱብሀን አላህ የኔ ውድ አላህ ያግዝሽ እህቴ #በጣም ጥበቡ የሰፍው አላህ ለፈለገው ይሰጣል
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 жыл бұрын
እህቴ፣አምላክ ይወድሻል ፣ላንቺ ያደረገውን ለማን አደረገ? ባለቤትሽ ያልታደለ ነው በእውነት! ምክንያቱም እነዚህን የመሰሉ ወርቆች ፣ያደጉ አበባዎች ፣ተንከባክበህ መደሰት ሲገባህ ምነው ተለየሀቸው? ? በፈጣሪ ታረቁ!!
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 жыл бұрын
ከልብ ጀግናነሸ እግዚያብሔር ይባርክልሸ እኔም የመንታ እናትነኝ አንድ ወንድ አንድ ሴት እገሰዚያብሔር ሶጦታወሸች ናቸው ተመሰገን ለቁምነገረሰ ያብቃልሸ መሲዬ ተባርኪ ከክፍነገር ይጠብቅሸ መልኳም በአል ይሁንልሸ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግልሸ የኔ እህት እኔም ምኞቴ ነው አምላኬ ሆይ እንደ ፍቃድህ ይሁን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በርቺ የድንግል ማርያም ስጦታዎችሽ ናቸው። ከሷ ጋር ተነጋገሪ ሁሉን ታሟላልሻለች። ወላዲት አምላክ በሞገስ በጥበብ በዕውቀት በሀይማኖት ጠብቃ ታሳድግልሽ።
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 2 жыл бұрын
እናትነት መታደል ነው ሲያምሩ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድጋቸው 💕💕💕
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
መሲየ እህቴ። እግዚአብሔር ይባርክሽ። እነ ማኪ ጌታ አሁንም በሰፊ እጁ ይስጣችሁ። ተባረኩ።
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 2 жыл бұрын
ደግነት ለሁሉም ኑሮልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ
@kelemwahselase7164
@kelemwahselase7164 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጠንካራ እናት ❤️❤️❤️
@jaaloromiyamore74k36
@jaaloromiyamore74k36 2 жыл бұрын
Betasab enhun
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት እዮሀ ሚዲያ ለይ ቀርበሽ አይቼሽ ነበር በጣም አዝኜ ነበር ልጆችሽም አድገው አንቺም እንዲህ በትንሹም ቢሆን ተቀይረሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ አንቺ ጀግና ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ !!!
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 2 жыл бұрын
ከሰፈር ልጆች ደባልቂያቸው እባክሽ ቃልጣፋ ይሆናሉ አፋቸው ይይዛቸዋል በተረፈ የሃገሬ ልጅነሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሳድጋቹ ሲያምሩ አይዞሽ ጀግና ሴት ነሽ ግን ከልጆች ቢቀላቀሉ ጥሩ ነዉ 😍
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 2 жыл бұрын
@@tutukatube7626 ልክብለሻል ውድዬ ከልጆች ቢቀላቀሉ መልካምነው አመሰግናለው
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 2 жыл бұрын
Ewnet new ke lijoch gar medebalek alebachew wuchu ena bet and aydelem eyaweku madeg alebachew kifunim degunim eyayu yidegu ba enat ejj bicha sihonu hulum sew ende enatachew deg yimeslachewal
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 2 жыл бұрын
@@meazazerfu4492 ልክነሽ እህቴ
@salamfentun8512
@salamfentun8512 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ ያሳድግልሽ እህት የድንግል ማሪያም ልጅ ስጦታሽናቸው እማ ወይ ጥንቃሬሽ ታድለሽ ወይይይይ ስታወሪ እራሱ እግዚአብሔር ስታመሰግኝ ደስ ትያለሽ
@sdgd5754
@sdgd5754 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር እኮ ጥበቡ የሰው አዕምሮ አስቦ አይጨርሰውም እንኳን ተናግሮ
@Blenkonjo
@Blenkonjo 2 жыл бұрын
ቆንጃ ልጃች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ዋናው ጤንነታቸው ነው እድልኛ ነሽ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሲሰጥም አይሰስትም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል!! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በበረከቱ ሁሉ ህይወትሽን ይሙላዉ የኔ እህት♥♥♥
@jaaloromiyamore74k36
@jaaloromiyamore74k36 2 жыл бұрын
Betasab enhun
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
እሷም ልጄቿም ሲያምሩ እድለኛ ነሽ
@yeshiasnake6012
@yeshiasnake6012 2 жыл бұрын
የሚያምሩ ህፃናት የምታምር እናት ጌታ ይባርካችሁ ያሳዳግችሁ።
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
እንኳንም አሳደገቻቸው ነገ ደሞ ከዛሬ የበለጠ በራሷ ትኮራለች ።የድሮ ሰዎች አንድ ልጅ ማሳደግ አቅቷቸው ጉዲፈቻ ሲሰጡ በየመንገዱ እየጣሉ ነበረ ።ዛሬ እነዛ ልጆች አድገው እናታቸውን ቤተሰባቸውን ፍለጋ ሲመጡ እናያለን በብዙ ስቃይ ውስጥም ሲያልፉ እናያለን። ይቺ እናት ግን እንኳንም በጥርሷ አንጠልጥላ አሳደገቻቸው ።ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው❤🥰
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 жыл бұрын
ለሰጪው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥ 🙏 እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንቺም እግዚአብሔር ያበርታሽ ❤️
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
የፈጣር ስራ ድቅ ነው አሁንም ፈጣር እቅፊ ድግፍ አርጎ ያሳድግሽ🙏
@negashhundie7070
@negashhundie7070 Жыл бұрын
እህታችን እግዛቢሄር ፀጋውን የሰጠሽ ድንቅ እናት ነሽ በርቺ ወደፊት በደስታ እንደምትኖሪ አትጠራጠሪ ወገን የምችለውን እናግዛት እንደግፋት እነዝህ ልጆች አፋቸውን እንዲፈቱ ስፒቺንግ ቴራፒ ሙያው ያላችሁ ብታግዟት አስተያየት ብሰጧት በተረፈ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ሸገር ኢንፎ እናመስግናለን
@munamuna8297
@munamuna8297 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ የኔ እናት
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 2 жыл бұрын
አይዞሽ ተስፋ አለች አንድ ምሳሌ ልገርሽ እኔ እናትም አራት ልጆች ነው ያሳደገች እሷ ግን. እናት አላት ግን አቅመ ደካማ ነበርች አትርዳትም ነበር ግን በሀሳብ ትርዳታለች አይዞሽ ትላት ነበር ከራት አንድ አትጭም ትላት ነበር እዳለችወም አሁን እኛ ደርስንላት አሁን እደማንኛውም ሰው ትኖራልች ስታሳድግን ግን የሰው እጅራ ጋግራ አሻሮ ቆልታ ነው ዋና ጤና እና እድሚ እመቤታችን ማርያም ትስጥሽ በጥቄት ቀን ያልፍልሻል
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@eyobgebremariam7656
@eyobgebremariam7656 2 жыл бұрын
ታድለሻል ጠንካራ ነሽ ኣንድ ልጅ ማሳደግ ማይችሉ ሴቶች ኣሉ እግዛብሄር ያሳድግሉሽ ጽጋ ነው፡ሲስተር ኣይዞሽ ደሞ ኣሁን ባጀት ነው ምያስፈልግሽ ኣካል ግዳተኛ በሞሆንሽ ደሞ እደውልልሽ ኣልሁ ቕርብ ግዜ ነው ከ ኣዲስ ኣበባ የወጣሁ ኣዳማ መጥቼ እንድያይሽ ተስፋ ኣድርግ ኣልሁ።
@miherttadese298
@miherttadese298 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚያብሔር ቸርነት ድንቅ ነዉ።
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ሥራው ድንቅ ነው እሱ በጥበቡ ያሳድጋቸው መታደል ነው ሁሉ በጤና መውልድሽ አይዞሽ እህቴ ትንሽ ግዜ ነው የዛሬ ልጅ ፈጣነው እድገታቸው እግዛብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ
@mellylegese6943
@mellylegese6943 2 жыл бұрын
Gudyfecha yemtestu enatochu kezy temaru pls
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 2 жыл бұрын
የመጀመርያ እና ሶስተኛው የመሳስላሉ ሁለተኛው እና አራተኛ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
ኡህህህ ስለ ልጆችዋ ስታወራ 😭😭😭😭 እናቶች ሲናገሩ ስሰማ እናቴ ትዝ እያለችኝ አለቅሳለሁ። ልጆቼ ጌጦቼ ናቸው ስትል በእርግጥ ጌጦች ናቸው እንጂ ! ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ። 🙏 አሁንም እመ ብርሃን የልብሽን መሻት ሞልታልሽ ደስ ስታሰኝሽ እንዳይ እመኛለሁ ።አምላክ የመረጣቸው የጽድቅ ስራን የሚሰሩትን እራሱ ባለቤቱ ያዝልሻል ።
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግልሺ እርዝቃቸውንም አላህ ያስፋላቸው እሪዝቁ ከላይ ነው የኔ ጀግና በርቺ😍እኔ ደግሞ ስመኝ መታ ልጆች የፈጣሪ ትልቅ ስጦታ ነው የምር ድንቅ ሴት ነሽ
@AlamAlam-xb6ih
@AlamAlam-xb6ih 2 жыл бұрын
የተመረጥሺ እናት ነሺ ያዉም እድለኛ እናት ፈጣሪ ይባርክልሺ ጀግናዋ እህታችን
@ToloshiGetachew-k3l
@ToloshiGetachew-k3l Жыл бұрын
Tadilesh fexr yasdigilsh benesu tedesech fexr hulmn yaqali❤❤❤❤❤❤❤
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እድጋዋል ካሁን ብፊት እይችሽ ነብር ፈጣሪ ይመስገን ጥሩ ላይ ነው ያለሽው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ::
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ እባክህን መታልጂ ስጠኝ ኡፍፍፍፍፍ ታድለሽ ፈጣሪ በጥበቡያሳድግልሽ
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 2 жыл бұрын
እህ እኔም መታልጅ እወዳለሁ ያርግልሽ በሉኝ ብቻ በርች
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ምኞቴ ነው😮 እንኳንም ጤነኞች ሆኑ እንደ ምንም ያድጋሉ💓
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
betiikil
@jaaloromiyamore74k36
@jaaloromiyamore74k36 2 жыл бұрын
Betasab hnulgn
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 жыл бұрын
I am sorry but it doesn't seem like she needs help. She is not open. The journalist is more concern than her.
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
sometimes when there is a lot of sadness can not get enough words to speak
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ::አይዞሽ እግዚአብሔር ይረደሸል የኔ እህት ::
@bantamlakawoke8549
@bantamlakawoke8549 2 жыл бұрын
ምንም ችግር አይፈጥርም እንዳውም ምርጥ ፀባይ ይዘው ነዉ የማያድጉት እኔ እና ታላቅ እህቴ ለብቻችን ነዉ ያደግነው እናም ለአካባቢው ማህበረሰብ በምሳሌነት ነበር የምንጠቀሰው ግን እንዳለመታደል ሆንና ታላቅ እህቴ በሞት ተለየችኝ ከዚያ በኋላ እየኖርኩ ነዉ ብየ አላስበውም በቃ የዓለም ሁሉ ትርጉም የምኖር እና ያለመኖር ልዩነት መግለፅ አልችልም
@eyerusalemgetachew9760
@eyerusalemgetachew9760 2 жыл бұрын
አይዞሽ ድንግልን ይዞ መውደቅ የለም ታሪክ ለዋጩ ጌታ ድንቅ ሥራውን የሳያል አባትየው ሲያድጉ እንዳይወቅሱህና እንዳይቆጭህ ልጆችህን ባለአቅምህ ጠይቅ ልጆችን በመከራ አሳድጋ ጥሩ ሲሆኑ አባቶች ምክንያተኛ በመሆን የድል አጥቢያ አርበኛ አንዳትሆን በኋላ ልጄ የሚሉ አባቶች ባንዳ ናቸው
@jaaloromiyamore74k36
@jaaloromiyamore74k36 2 жыл бұрын
Betasab hunulgn
@berhanayele8466
@berhanayele8466 2 жыл бұрын
ራሄል ከበደ የጥንካሬ የፅናትና ጀግና እናት ተምሳሌት ናት።
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
What a blessing! God knows who to assign the right assignment to!🙏🏿 What a strong mother👍🏾💕🙏🏿🍀
@sitt73
@sitt73 2 жыл бұрын
Mot😭🙏🤞
@helenwelo2255
@helenwelo2255 2 жыл бұрын
አንድ ልጅ ማሳደግ እዬከበዳችሁ መንገድ ላይ የምትጥሉ ጉድ ፈቻ የምትሰጡ አረመኔ ሰዎች ከእሷ ተማሩ ጀግና ሴት ነች
@genetteklemengesha9164
@genetteklemengesha9164 2 жыл бұрын
Betam tenkara Enat. Egzeabhar ljochwanna esawn ybark. Dess silu.
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 жыл бұрын
😥😥😥😥 አይዞሽ የኔ ናት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጠንካራ ነሽ የሰጣችሁ አግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏💞🙏
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 жыл бұрын
እምትገርሚ እናት ነሽ በጣም በጣም እንባሽን አታፍሺ ደስታ አምላክ ይባርክሽ እናት ከነልጁ ትጠብቅሽ ጤናሽን ይስጥሽ
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 2 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ ራሄልዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽንም እመቤቴ ጥላ ከለላ ሆና ታሳድግልሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነው አይዞሽ የትንሳኤው ጌታ ሁለም እረዳሻል መሲ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥሽ በቤትዋ እንደገባሽ በቤትሽም ክርስቶስ ይግባልሽ
@arsemakitchen406
@arsemakitchen406 2 жыл бұрын
እግዛብሄርን አምላክ ለኔም እንዳንቺ ይስጠኝ መንታ ልጅ በጣም እወዳለው 😘😘
@NuuraddinJeyilaan6472
@NuuraddinJeyilaan6472 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽንም ይጠብቃችሁ ።ሸገር አንፎ በጣም አመሰግናለሁ የተቸገሩትን በማሰባችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
አቤት የፈጣሪ ስጦታ መታደል ነው ደስ ሲሉ የኔ እናት እግዛብሔር ያሳድጋቸው ትልቅ ፀጋ ነው
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ የእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ስቶሻል አይዞሽ እህቴ
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 2 жыл бұрын
አይ እናትኮ ስም አነሳት የኔ እህት አንቺ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 😍😍😍😍
@طيبهايمان-ج6س
@طيبهايمان-ج6س 2 жыл бұрын
አላህይሰጥሽ ለነገሮችሁሉ ሰበብስለሆሽ አዴሜይጥሽ እናትዮዎ በጣም ዴስእምትል እናት የናቶች ጥግማለት በወነቴነወ አላህ ያሣድግልሽ ጤናሸንም አላህይጥሽ
@fikretmulgata541
@fikretmulgata541 2 жыл бұрын
የልብስ ማጠቢያ ማሽን አንድ ሰው ቢሰጣት መሲዬ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 жыл бұрын
ራሄል እህታችን ጠንካራ እናት ነሽ አቤት ሲሰጥ አያልቅበት እህቶች ወንድሞች የሆኑ ልጆች ሰጠሽ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ላንቺም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@yamheran4023
@yamheran4023 2 жыл бұрын
ተሻገር ጣሠው ነበር መጀመሪያ የጠየቃት
@negussiewoldemichael4396
@negussiewoldemichael4396 2 жыл бұрын
በርቼ ድንቅ እናት እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ጠብቆ ያሳድግልሽ
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
ውዶቼ መሲ ነኝ አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ ከጎኔ ሆናቹ አበረታቱኝ
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 104 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,8 МЛН
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 101 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 104 МЛН