በተፈጠረው ነገር ዙሪያ የልጆቹ አባት ምላሽ ሰጠ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 239,785

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 4 300
@beletuworku6236
@beletuworku6236 Жыл бұрын
መስዬ ተባረኪ ነገሩበጣምይገርማል ,ያንዱን ሲሰሙት ያፈዛልሌላውን ሲሰሙት ያደነግዛል ይባላል ! እግዚአብሔር አዋቂ አምላክ ነው ከሱ የሚሰወር የለም እውነት አትጠፋም 🙏
@romankadi6346
@romankadi6346 Жыл бұрын
እዚህ ሀገር የትራክ ሹፌር ሚስት ማለት ሲንግል ማም ማለት ነች ብቻዋን ነው ልጅ የምታሳድገው ስለዚህም ሙሉ ሰአት እልሰራችም አትበል ልጆች ማሳደግ እራሱ ትልቅ ስራ ነው
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ Жыл бұрын
ለዛውም የሱን አመል ችላ😭😭😭
@leul2475
@leul2475 Жыл бұрын
Betam bechewan asadega menem endaladergech new yehonew, demo sera serta atawekem yilae? Yebetu sera ka lejoch ga becha endet adekami endehon enwekewalen .
@alemubeka70
@alemubeka70 Жыл бұрын
ሴትየዋ ችግር አለባት። አዲስ አበባ አመቱን ሁሉ የምትመላለሰው የለመደችው ነገር አለ።
@meki620
@meki620 Жыл бұрын
ይዋሻል ስትል ሰምቻት ነበር ኢንተርቪው ለይ I think እውነቷን ነው እኔእራሱ በዚሁ ለይ በአንዴ 2ቃል ተናገረ:: 1- ሀሙስ ቀን በስልክ ጭንቅላቷን እየደበደበች ስልኩ ጭንቅላቷለይ ተሰበረ አለ ...... ከዛ ቀጠል አርጎ---------አርብ ቀን በቢላ እያስፈራራቻት የገዛውላትን ስልኳን ወረውራ ሰበረችባት አለ........., what the heck በጣም ነው ምትዋሸው ንግግርክ ያስታውቃል ተንኮለኛም እንደሆንክ.
@tataselam678
@tataselam678 Жыл бұрын
Legocwo ema lay feed eyaregachewo newo woshetam enat bemenem aynet ate godah do ethiopia temelalesalech so what it font me she hat her children woshetam balegaya look I know you I make sure you go to prison is don't give her her children I know you love mony I will put you in prison abateyewo ant woshetam
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መሲዬ በድጋሚ ስላቀረብሽን እናመሰግናለን እዚህ ላይ እናት ልጆቿን አትጎዳም ለጊዜወ ብትናደ‍ድም እሩህሩህ ነች እውነቱን የዛሬው አማኑኤል ያውጣው🙏
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
እናት ልጆቿን አትጎዳም ! ትክክል ነው ! ነገር ግን አይምሮዋ የተነካ እናት ለልጆቿ ጠንቅ ትሆናለች ። አንድ እናት ልጆቿን የገላ መታጠቢያ ውስጥ ውሀ ሞልታ ደፍቃ ገላቸዋለች ፣ ሌላዋ እናት ፣ ባህር ላይ ልጇቻን መኪና ውስጥ አድርጋ ፣ መኪናውን ወደ ባህር እንዲሽከረከር አርጋ ልጆቻን ፈጅታለች ። ልጅን በስክ ጭንቅላት እስኪደማ ድረስ እናት ከደበደበች የአይምሮ ጤናዋ ተቃውሷል ማለት ነው። እንኳን የልጅ ጭንቅላት አድምተሽ ፣ በራሳቸውም ወድቀው ትንሽ መጋጥ ቢደርስባቸው ፣ አስተማሪዎቻቸው ለፖሊስ አመልክተው ያስጠይቁሻል ። ካሜራ ላይ ያለ ነገር ትልቅ መረጃ ነው። ሌላ ደሞ ልጆቹ እራሳቸው የሚመሰክሩት ጉዳይ አለ ፣ ይሄም ሌላ መረጃ ነው።
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
​@@dmx3674 ትክክል ። እኔ ችግሩ አባትየው ጋር ሳይሆን እናትየው ጋር ነው የሚመስለኝ ።ሌላው ደግሞ ሃገሩ አሜሪካን ነው ። ህጋቸው ደግሞ ጠበቅ ያለ ነው ።ሌላው ደግሞ ልጆቹ አባታቸውን ነው የመረጡት ። ለምን እናታቸውን አልመረጡም ለሚለው ጥያቄ እናታቸው አቢዩዝድ ስላደረገቻቸው ነው ።
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 Жыл бұрын
ሁሉም እናት ማለት አይቻልም ግን እንድ ሁለት አይጠፋም ክፉ ብዙ ነገር እያየን እየሰማን ነው በዛ ላይ እሱን ለመበቀል ወይንም ደግሞ ጤናዋንም ማሰብ ነው
@smirettadesse4003
@smirettadesse4003 Жыл бұрын
Bawenat egzabihar yefiradibat aye mute alilim yakum sekay yesethi.,dasetan eta,bayakanu alikise,,,, ehita ayezosh semaitu kidus gewaregise yerudash
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
መሲ ብርታቱን ይስጥሽ ! እኛም በጣም አዝነናል የሷን አንዱን ክፍል ሰምቼ አዝኛለሁ ለማንኛውም ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ። ሲጀመር ልጆቹን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ። በተረፈ የአሜሪካ ልጅ እንኳን 16 ሆኗት ቀርቶ 10 ብትሆን ወይም ቢሆኑ በደንብ ነው የሚያውቁት ህግም እነሱ በእድሜ መጠናቸው ይጠይቃቸዋል ደግሞ ልጆቹ አይዋሹም ሌላው ለአባትየው እንደማይገባው ቢያውቁ ከሁለቱም ላይ ይወሰዳሉ እንጂ እንደ ኢትዮጵያ ፍርድ በጉቦ አይቀየርም ። በተረፈ አስተያየት ስንሰጥ አድሏዊነታችን እንደየራሳችን ነው መቼም ለእሷ ግን እግዚአብሔር መረጋጋቱን ይስጣት ነው የምለው ።
@Addis948
@Addis948 Жыл бұрын
ትንሽ ፡ ህሊና ፡ የለህም ፡ የ16 ፡ አመት ፡ ሚስትህን ፡ ቤቱ ፡ በኔ ፡ ገንዘብ ፡ ነው ፡ የተገዛው ፡ በኔ ፡ ስም ፡ ነው ፡ ስትል ፡ ባለጌ ፡ እሷ ፡ ወልዳ ፡ ልጆቹን ፡ ስለያዘች ፡ ነው ፡ መስራት ፡ የቻልከው ፡ እንደምትለው ፡ ቤት ፡ ባትኖር ፡ ኖሮ ፡ ስራ ፡ ሰርተህ ፡ ብርም ፡ አትሰራም ፡ ከሀዲ ፡ ነህ🤦🏽‍♀️
@birtukancherie5151
@birtukancherie5151 Жыл бұрын
ደግሞሰ እሱ ብዙ እየሰራ ልጆችን እሷብቻ tax ላይ claim እንድታደርግ አሰያደረገ::
@yeshialula3203
@yeshialula3203 Жыл бұрын
ሰውየ ሲመስለኝ ከመጀመርያውም በተንኮል ነው ሲኖር የነበረው ።እናት ልጆች ወልዳ ስራ መስራት ኣትችልም ልጅ ማሳደግ በራሱ ከስራ በላይ ነው ይህ እንደ ስንፍና ማቅረቡ በጣም ያሳዝናል ። በኣጭር ኣማርኛ from day one በጥንቃቄ በቶንኮል ነው ሲኖር የነበረው። እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@educate-t1
@educate-t1 Жыл бұрын
exactly...good lord. He is so obsessed with money. she probably went psycho because of his ways.
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 Жыл бұрын
Exactly!!
@Biniforo
@Biniforo Жыл бұрын
Abusers aren’t easy to spot. In public, they can seem smart, trustworthy, and charming with a personality that draws people in, but in private, they are a waking nightmare. Many abusers learn violence from their family and repeat the toxic patterns with their own partner or children. They are also more likely to have legal and substance abuse problems. Heterosexual male abusers often believe in traditional gender roles, particularly that a woman’s main priority should be to care for their partner and children. They have to be in control and are especially prone to jealousy, accusing their partner of cheating without any reason or needing to know where their partner is at all times. Abusers often isolate their victims from family, friends, work, and any other outside sources of support. They may have explosive tempers and become violent during an abusive episode; afterward, they become remorseful and try to woo their partner back with charm and affection and promises to change, but the abusive behavior rarely stops. Abusive relationships center around control and power. Common tactics that perpetrators use include: 1. A pattern of violence-episodes interspersed with apologies, gifts, and promises to stop 2. Isolating the victim from friends, family, hobbies, or even their job 3. Instilling guilt in the victim for their behavior or wanting more freedom How Abuse Impacts Victims It can take time before victims of domestic violence recognize their situation for what it is. Abuse often leaves physical marks, from bruises and broken bones to shortness of breath and involuntary shaking. Seeming more prone to “accidents” than the average person can be a warning sign that someone is being abused. Abuse victims can also suffer both short- and long-term emotional and psychological effects, including feelings of confusion or hopelessness, depression, anxiety, panic attacks, and post-traumatic stress disorder (PTSD).
@hannaantealehegn7890
@hannaantealehegn7890 Жыл бұрын
መሲዬ የኔም ባል ትራክ ነዉ የሚነዳዉ ልክ ስራ ሲጀምር ተነጋግረን እኔ ልጆችን እንዳሳድግ እሱ ሊሰራ ነዉ ስለ ልጆቹ ግን እኔ ነዉ ሁሉን ነገር ማረገዉ እና ወንዶች ቡር ሲያገኙ ይቀየራሉ እኔ ም ስለደረሰቡኝ ነዉ ስራ ሰርታ አታቅም የሚለዉ በምን ሰአቷ ልጁ ማሳፀግ ቀላል መሰለዉ እንዴ ዉጭ ሀገር ላይ ንቡረቱ እኮ የሁለቱም መሰለኝ እሄ ሰዉዬ ዉሸታምና ከኡነት የራቀ ነዉ ደሞ እኮ አባቶችን ሊወነጅል ይፈልጋል ደሞ ስለታክስ ያወራዉ ነዉ የገረመኝ ትራክ ቢዝነስዉስ ያለ ሁሉ ያቀዋል ፋሚሊ ጨምረሸ ስታሰሪ መአት ታክስ ነዉ የሚ ያስከፍሉሽ ስለዚህ እሳ ና ልጆቹ ታክስ ይመለስላቸዋል መቡትም ነዉ ዉሸታም በይልኝ
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Жыл бұрын
Fact
@otakugamer748
@otakugamer748 Жыл бұрын
አትፍረጂ እውነቱ እግዜር ጋ ነው
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
ውሸታም ነው ለስለስ ብሎ እባብ ነው
@atsedeayele6944
@atsedeayele6944 Жыл бұрын
በትክክል እሷ ኢትዮጵያስትሄድ ስራ ፈታሁ እላልክም ስለዚህ የሷም ስራ ነው
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Sistu Neka bey min madreg endalebish lanchim tekami tarek new Adios bileshiw wiche
@Joe123_
@Joe123_ Жыл бұрын
ወንድ ነኝ አትፍረዱ አትበሉኝ እፈርዳለሁ እናቶች እንኳንስ የስው ልጅ እንስሶች ቢሆኑም ምን ግዜም ብወለዱዋቸው ልጆች አይጨክኑም እኔ ለልጆቼ በጣም ነው ምወዳቸው ብሆንም ቅሉ እንደ እናታቸው (ውድ ባለቤቴ) ልሆን አልችልም አባቴ በጣም ጥሩ ሰው ነው እጅግ በጣም ይወድኛል በጣም ጥሩ አርጎ ነው ያሳደገኛ እንደ እናቴ ግን ሊሆን አይችለም ። ስለዚህ እኔ ለእናት ነው የምቆመው ። 1 ዘሎ ለጎፋንድሚ ብላ ነው ይላል እንዴ 2 ታሞት ከሆነ ማለት የጭንቅላት ሕመም ከደረሳት ወደ ህክምና አይወስዳትም ባለቤቱ የልጆቹ እናት አይደለችም እንዴ ብዙ ማለት እችል ነበር ግን በዚህ ልቋጨው የመጨረሻ ምቀኛ ነው
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
በጣም 😥😥
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Betam yemeysazen geze new! I feel for the kids who are in the middle of all this crisis! Most of Abesha men they do not appreciate and consider about their wife well being, they just focusing on making many, that's not your vows, she is your other side of, you should seek help if something wrong with her, good health not guaranteed, please! People it is enough what we heard bad about our motherland, If you need knowledge seek and raise your kids properly, do not leave bad legacy for your kids! Because you will regret!!!🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Жыл бұрын
Betam teru comment new ewenetehen new enat hulem enat nat
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj Жыл бұрын
Exactly where has he been for the last 17 years ?? if she is not a good mother why he left the kids with her ???
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
እረ በጣም ክፉ ሰው ነው
@annesirena3155
@annesirena3155 Жыл бұрын
አልቆሼ ነበር አሁን አባትን ስሰማ ግራ ገባኝ ለሁለታችሁም ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ ለልጆቻችሁ🙏
@mx_nia
@mx_nia Жыл бұрын
አሜሪካ ያሉ ውንዶች አስመሳዬች ናችው
@fitsummesfin3409
@fitsummesfin3409 Жыл бұрын
Shut up your mouth .
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
እዉነቱን እግዚአብሔር ያዉቃል ወድሜ ምንም ቢሆን የልጆችህ እናት ነች ሰላም አዉርዱ ለዝች አጭር እድሜ በፍቅር ባንድ ጣራ መኖር ባትችሉም ወድሜ ሰላም ፍጠር ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን ለሀገራችን ፍቅር ላጣዉ ህዝባችን😢
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 Жыл бұрын
አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ አሜሪካ ሁላችንም ልጆች እናሳድጋለን ልጆችን በኢትዮጵያ ባህል አማርኛ መናገር መጻፍ አስችሎ ማሳደግ እጅግ ትልቅ ስራ የሚ ይቅ ነው በዚ ላይ ተወልደ የትራክ ሹፌር ነህ ስቴት ለስቴት ነው የምትዞረው ታዲያ እነዚ ልጆች ላይ የኢትዮጵያን ባህል ቋንቋ መናገር መጻፍ ማን ደከመላቸው በእውነት እጅግ የሚፈትን ስራ ነው ልጆችን በአገር ቤት ባህል ማሳደግ መሲ ይህን መጠየቅ ነበረብሽ ።እናት ልታጠፋ ትችላለች ግን ልጆቿ ላይ የደከመች ትመስላለች ።
@sosina19
@sosina19 Жыл бұрын
ትክክል
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
He was paying for them to learn amharic therefore they both played their part.
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ትክክል
@andyeasrat3198
@andyeasrat3198 Жыл бұрын
ከተናገርከው ውሸት የያዝኩት ስልኩን ሰበረች በፊት አልክ ቀጥለህ ስልክ ስትሰብር አየሁ አልክ ገንዘብ እኮ ከእናንተ ግኑኝነት በኋላ ነው የተገኘው ለገንዘብ ብለህ የልጆችህን እናት በሀሰት መወንጀል ፈጣሬ አይወድም ፍርዱን አምላክ ይስጥ።
@alemzewedmengistab5810
@alemzewedmengistab5810 Жыл бұрын
ለሷ credit ላለመስጠት እየተከፈለ አማርኛ እንደተማሩ ተናገረ ግን የቤት ውስጥ ክትትልና ጥረት ከሌለ በፍጹም እዚህ ደረጃ አይደርሱም ለሱም አንተ እቤት የለህም 100% የእናታቸው ጥረት ነው
@SelamSelemon-sv1yp
@SelamSelemon-sv1yp Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ። ራሱን አንዲያስተዋዉቅ ሲጠየቅ አንዃ በበቂ ሁኔታ አለመመለሱ አንዃ የኋላዉን መገመት ይቻል ይመሰለኛል።ስለ ፍርድ ቤቶችም እሱ አንዳለዉ ሳይሆን ፣ፍርድቤት መቅረብ ሌላ ነገር ነዉ ቀርቦ ትክክለኛ ዉሳኔ መወሰን ደግሞ ሌላ የትራምፕ ያለዉም ቢሆን ከዚህ በፊት አድርጎታል ተብሎ የተከሰሰበትና ዉሳኔዉ ያለፈዉም የብዙ አሜሪካዉያን ባለሀብቶች ፣ የኦጄ ሲምፕሰን አና ሌሎችም ማስታወስ ይቻል ይመስለኛል ። ልጆቹ ላቅመአዳም (18) እስኪደርሱ እንኳን የናትነቱን ፍቅር ቢያገኙ…. ጎሸ ልጅዋ ….
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
ልጆቿ ናቸው እኮ ይሔን ያሕል ለምን አጠመድካት ለሽር ብለሕ ምን ብለሕ እሷን ለመጉዳት ነው 😪
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ባልየው አቶ ተወልደ እግዚአብሔር ይገስፅህ ከ ዘመድም ከ ልጅም በላይ ሚስት ትቀድማለች ሚስት አካል ነች አንተ ግን ዛመዶችህ ጉያ ተወሸክ ማፈሪያ
@jordans9533
@jordans9533 Жыл бұрын
Even ዘረኛ መሆኑም ያስታውቃል ውሸታም መሆኑን ያስታውቃል ሲጀመር ካሜራ ቤት ውስጥ ሳታውቅ ያስገና እለት ነው ስራውን የጀመረው ።የስራውን ይስጠው ሴረኛ ነው
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
@@hailea726 ደግሞ ልጅ በስልክ ደብድባ እያላቹ አትቦሩቁብን"ሲጀመር እኮ የአሜሪካ ልጆች እብደት አብሮአቸው ነው የሚወለደው" ሲቀጥል አድገውም የዞረባቸው ናቸው" አንድ ወግ እና ማዕረግ የሚል ነገር በአጠገባቸው አያልፍም!!! ባለጌዎች ናቸው ምነው ሸዋ አለ ዘሩ ቀለጠ ልክ እንደ ደህና ልጆች ስታወሩ አታፍሩም ስለ አሜሪካ ልጆች ብሽቆች ሁላ!!!
@oromoforever4202
@oromoforever4202 Жыл бұрын
ታሳዝናለህ እውነት, መልካም ሴት እንደሆነች ጎረቤቶቿ መስክረውላታል, አንተ ግን ታሳዝናለህ
@seblemasresha2110
@seblemasresha2110 Жыл бұрын
መሲ ዛሬ ትክክል አይደለሽም ብዙ እሚጠየቅ ነገር ነበር
@betelhembayu3371
@betelhembayu3371 Жыл бұрын
ጥሩ አባት ልጆቹን ከናታቸው አይለይም።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው አብዩዚፍ እናት ምን ማለት ነው!! ይሄ የአሜሪካን ፍርድ ነው!! I am glad the guy he speaks up!! ሞላጭይ ናት ታስታውቃለች ፊትዋ ውበትዋ ያስታውቃል!!!!
@harmontube5483
@harmontube5483 Жыл бұрын
Yalemkniyat lej ke enat aykenam 100%
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
የጭንቅላትችግር ሳይኖራት አይቅርም!!!
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ትክክል፤yኔ፤ማር፤ብለችን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ሰዌyዉ፤ዱርy፤ነገር፤ነዉ
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 Жыл бұрын
መስዬ ማቅረብሽን እናመሰግናለን ግን ፍርድ አትስጪ እሱ ነገሮችን አስተካክሎ ነው የተጠቀመባት እናት ሆነች እና በልጆቿ መጣባት ይሄ ባለጌ ነው የልጆቹ ፍቅር ሳይሆን የገንዘብ ፍቅር ነው ያለው አሜሪካ አገር ዘዴውን ስለተረዳ ልጆቹን የሚወድ መስሎ በካሜራ መረጃ አዘጋጅቶ ተጫ ተባት ግን ፍርድ ሰጭው አላህ አለ ነገን እናያለን
@hannahanna1490
@hannahanna1490 Жыл бұрын
አብረሻቸው ነው እንዴ የምትኖሪው???
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
ቀዳዳ
@selamsisay3243
@selamsisay3243 Жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን እናት ለልጆቾ አትከፉም ግን እሶ እንዳለችው አንተ ጋር ትንሽ ውሸት አለ በዛ ላይ ከፍዬ ከፍዬ እያልክ የምታወራው ብር ትተህው ትሞታለህ ቢያንስ ልጃች አሳድጋለች ምላሾ ይሄ ሊሆን አይገባም ፍርድ ማጣመም አይቻልም ላልከው ላበሻው ቀርቶ ለዜጋቸውም ሌቦች ናቸው ግን ልጆቾን ስጣት ግፍ ነው መደብደብ ላልከው እኛ ያደግነው በፍልጥ ተመተን ነው።
@selamsisay3243
@selamsisay3243 Жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን እናት ለልጆቾ አትከፉም ግን እሶ እንዳለችው አንተ ጋር ትንሽ ውሸት አለ በዛ ላይ ከፍዬ ከፍዬ እያልክ የምታወራው ብር ትተህው ትሞታለህ ቢያንስ ልጃች አሳድጋለች ምላሾ ይሄ ሊሆን አይገባም ፍርድ ማጣመም አይቻልም ላልከው ላበሻው ቀርቶ ለዜጋቸውም ሌቦች ናቸው ግን ልጆቾን ስጣት ግፍ ነው መደብደብ ላልከው እኛ ያደግነው በፍልጥ ተመተን ነው።
@meki620
@meki620 Жыл бұрын
Thanks that’s what’s I’m going to say!! ምንም ስሜት አይሰጥም ሚለው ቪዲዬው እራሱ ሆን ብለው አበሳጭተው ከኮንትሮል እንድትወጣ አርጎ ያስቀዳት ነው
@kidihyab
@kidihyab Жыл бұрын
ውሸታም ሲጀመር በቪድዮ ፍትክን ለምን አታሳይም ማንም አይሰማክም ሴት ልጅ ሁሉ ግዜ ተበዳይ ናት ሴት ልጅ በብዛት ትዳርዋ እንዳይፈርስ ብዙ ዋጋ ትኸፍላለች ከመሬት ተነስታ እንደዚ ባልተንሰፈሰፈች ምስኪን 😭እግዚኣብሄር መፍራት አለብክ.
@mesfine1376
@mesfine1376 Жыл бұрын
መሠረት!!!" አቀራረብሽ በጣም መልካም ነው በርች
@nebiyatsisay5733
@nebiyatsisay5733 Жыл бұрын
ሰትየዋ በኖሩበት ዘመን ጭንቅላቷን አዙሮ ቀውስ አርጎት አል ስለዚህ ነው ለፍታ ያሳደገቻቸው ልጆቿ አልሰሟት ሲሉ ድካሟ መና ሲቀር ልትናደድ እና ልትመታ ትችላለች ይሄ ደግሞ ማንኛውም ወላጅ የሚያረገውን ነው መጥፎ ሰው ነህ😊
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace Жыл бұрын
እናቶች ከዚህ ተማሩ ልጆች ስርዓት ያስያዝን መስሎን ስንቀጣ በሁዋላ የገዛ ባላችን መስክሮ መቀመቅ ያስገባናል. እራሳችሁን ተንከባከቡ በድካም ላይ ልጆች መንከባከብ ከባድ ከሆነ እረፍት wusedu🙏
@serkaddismamo8263
@serkaddismamo8263 Жыл бұрын
በጠም ልክ የሆነ መልክት ነው እዝ በጣም ከባድ ችግር አለ ልጆቾ ከፍ ካሉ ችግር የለም በጥሩ ለማሳለፍ በጥንቃቄ መኖር እኔ በሁለቱም ተምሬያለው
@surimelody8100
@surimelody8100 Жыл бұрын
i like your idea
@netsi703
@netsi703 Жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ እቺ እናት ልጆቿን ስትንከባከብ የሀገሩዋን ቋንቋ ስታስተምር በ ቤተ ክርስቲያን ስርአት ስታሳድግ ያያት የለም እዚህ ሀገር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እናቀዋለን የዚህ ሀገር ልጅ በገንዘብ እሚያደርግላቸውን ነው እሚወዱት selfish ናቸው
@mtes3691
@mtes3691 Жыл бұрын
Before kids make sure your marriage paper is filed and legalized.
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 Жыл бұрын
​@@netsi703 yalshw ewnet new
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ወንድሜ እኔ ምልህ በብር ልትገዛ የማትችለውን ቆንጆ ልጆች የሰጠችህ ውድ እናት ነች እባክህ ሁሉን ተወው ብታጠፋም ምንም ብታረግ በዛ ላይ ከአፋህ ምንም መጥፎ ነገር አይውጣ ልጆችህን አታሰከፋቸው ሲያድጉ ይሰሞታል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
አንበሳ አባት፤💪🏾 በርታ አሁንም ልጆችህን ብቻ ዝም ብለህ አሳድግ::
@inzirt2479
@inzirt2479 Жыл бұрын
የእናት ክፉ እና የውሃ እድፍ የለውም አይባልም ልጆቹ ከእናት እና ከአባታቸውም ጋር አድገው አልሆነም
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ በፍፁም ያንተ ገለፃ ከእውነት የራቀ ነው በብዙ ተንኮል የተሽረበ ነው እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ
@tizitagade9668
@tizitagade9668 Жыл бұрын
Atfred yiferdbihal new ewnetun esu na ftare new yemeyawekew
@mesertalem8272
@mesertalem8272 Жыл бұрын
የዛሪውን አትይ ግዚ የጣለውን ግዚ ያነሳዋል እናት እና ልጂ መለያየት ከባድ ነው እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥሽ አይዙሽ
@woinesebsbe7624
@woinesebsbe7624 Жыл бұрын
ወሬኛ ሴታፕ አርገህ ካሜራ ገጥመህ እንድትበሳጭ አርገህ ልጅቷን ከመታች በኋላብእሱን ተጠቀምክበት ጩልሌ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
በደንብ አልሰማሽውም እንጂ seurity camera ያስገቡት ቤቱን እንደገዙ ነው።
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
በሰው ጣልቃ አልገባም እግዚያብሄር ያስማማችው ግዜው የሴጣን የመንፈስ ነው በፀሎት መበርታት ነው
@atitegebtesema2498
@atitegebtesema2498 Жыл бұрын
ገንዘብ ገንዘብ አትበል ገንዘብ ልጀን አይተካላትም ማንም ሲናደድ ልጆቹን ይመታል ገንዘብም ያልቃልወደ ልብክ ተመለሰ
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Facts
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Жыл бұрын
ሰውየው ችግሩ የብር ጉዳይ ነው ። የልጃችህ መጨረሻ ነው የሚያሳዝነኝ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Yiblagn le ljotcish.
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
አሜሪ እናገር ጉድ ብዙ ኢትዮጵያውያገንዘብ ሲያገኝ ማረጉት አንዳ ወንዶች ያሳብዳችሃል
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
እሳም ተናግራለች የገንዘብ አፍቃሪ ነው።
@nanimanloveislove7833
@nanimanloveislove7833 Жыл бұрын
ምንም ቢሆን ለልጆቻችሁ ስትሉ ይቅር ተባባሉ ህይወት አጭር ነች ለየትኝው ጊዜ እግዚአብሔር በፋቅሩ ይጎብኝችሁ ሰላማችሁ ብዚት ይበልልኝ ፍቅር ያሸንፋል።
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
በቅአ፤yቅር፤ተባባሊ፤ልጆቹን፤አሳyት፤ዙረወ፤ተዛዙረዉለእናታቸዉን፤መፈለጋቸዉ፤ኤyቀርም፤ለአቅማዳም፤ሲደርሱ፤አሁን፤አተን፤ፈተዉ፤ነዉ፤እናታቸዉን፤yፈልጋሉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አትልፍ፤ነገ፤ሳዲጉ፤ፈግለዉህ፤እናታቸዉን፤yፈልጋሉ
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
እሱ ይቅር ብሏታል ፣ ወደደም ጠላም የልጁቹ እናት ነችና ። ሲቀጥል ግን እሷ ህክምና ያስፈልጋታል ፣ እርዳታ (የአይምሮ ስነ ልቦና _ ማየት ያሻታል ። አብሮ መኖር ፣መቀጠል ግን የማይታሰብ ጉዳይ ነው።
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Жыл бұрын
በትክክል ብዙ ህናቶች ሁለን ትተን ለልጇቻችን ስንል ብዙ ህየተበደልን ታግሰን ልጇቻችንን ህያሳደግን ነዉ ሰብር ይስጠን
@kidistdesta8196
@kidistdesta8196 Жыл бұрын
ልጆቹን ከ እናታቸው ባትለያይ መልካም ነው
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ይህንን ያክል ለፍታ አንተ አእምሮዋ ትክክል አይድለም ብለህ ነው ያስፈረድከው ይሄኔ እናት ናት ይህንን ሁሉ አሳድጋ አንተ እንደልብህ እየሆንክ ነገር ግን አትበላውም የገዛ ልጆችህ ሲያድጉ ጠላት ይሆኑብሀል እናት አይዞሽ እነሱም ሲያድጉ ይፈልጉሻል ይሄኔ እስዋ ኢትዮጵያ የቆየችው ፀበል እየሄደች ይሆናል ጌታ ይፍረድ ብቻ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
This is a good lesson for all people getting married for the sake of marriage. Marriage should be between people who truly love and like each other.
@lishansesero5169
@lishansesero5169 Жыл бұрын
true
@ilu8489
@ilu8489 Жыл бұрын
That is true
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Жыл бұрын
Very true! Poor children, they are using them as pawn.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Most of all respect each other more than love
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Tekekele
@tsigegetaneh5683
@tsigegetaneh5683 Жыл бұрын
ጥሩ አባት ልጆቹን ከእናታቸው አይለይም
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
ትክክል
@betimekonen2319
@betimekonen2319 Жыл бұрын
Ewnte nwe
@lensa3719
@lensa3719 Жыл бұрын
It's correct
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 Жыл бұрын
Agree
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ሃገርቤት ገዳም ለገዳም ስትሮጥ ለስድስት ወር ጥላ የደብተራዎቹ መቁጠርያ ያመጣባት ጣጣ 😢 አባ ግርማ አግኝቷት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ አባ ግርማ ወንድሙ መቁጠርያ የነካቸው ያላፈረሰው ትዳር ያላሳበደው ሰው የለም 😢
@nomore8101
@nomore8101 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አረ እባክህን አቶ ተወልደ እግዚአብሔር ፍራና ወደ ይቅርታ ተመለስ ምክንያቱም ወደፊት ይቆጭሃል ለእኛ ለተመልካቾች ስትል ይቅር ተባባሉ እባክህን
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
✅👏🙏
@abrehetaregawi5152
@abrehetaregawi5152 Жыл бұрын
አደራህን ወንድሜ ልጆችዋን አገናኛት ልጆችዋን ትሳም የወላድ መሀን አታርጋት ሁሉም ነገር ያልፋል
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Жыл бұрын
መጀመሪያ ስሙት ፣ስልኩን ጭንቅላቷላይ ስበረችው በካሜራ አየው ብሎ እንደገና መኪና ይዤ ሄድኩ ሄድኩ ተመልከቱት ፣ምናይነት ውሽት እንደሆነ ነው፣
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
ካለበት ቦታ ሆኖ ቤቱን ማየት ይችላል በስልኩ።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Жыл бұрын
መኪና ተከራይቼ ሄድኩ አለ
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
@@selamleethiopia5675 ያለበት እሩቅ ቦታ ሆኖ ቪዲዮውን ሲያይ አስቸኳይ ስለሆነ ትራኩ ወይ የጫነው ካልተራገፈ ወይ ቶሎ ይዞ መመለስ ካልቻለ ትራኩን ያለበት አቁሞ በሌላ መኪና ለፍጥነትም እራሱ ትራኩ እንደልብ ስለማይበር ሊሄድ ይችላል። ስለስራው ፀባይ ትንሽ አውቃለሁ።
@jordans9533
@jordans9533 Жыл бұрын
ንፁ የሆነ የተቀነባበረ ውሸት እንደሆነ ሚያወራው ያስታውቃል ድሮስ ትግሬ ዘረኛ ውሸታሞች ሴረኞች ናቸው
@suminbaki
@suminbaki Жыл бұрын
ይሄ ነገር ካሜራ ከተገጠመ 5አመት ከሆነው vido የተገኘባት ስደበድብ 2 vido ነው በ5አመት ውስጥ 2vido ከሆነ ሆን ብለህ ለመረጃ ሰለፈለከው on አድርገሀው ሊሆን ይችላል የሷደግሞ ስህተት ልጆቿን ጥላ እቲዮፕያ መቆየቷ .ሁለት አመት ከልጅ መለየት ከባድ ነው
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ምህረት ያርግላቹህ . አይ ጭካኔ ይሄን ያህል ግዜ ከልጆቹዋ ጋር የደከመች እናት መለያየት አይዘገንንም ከባድ ሴራ.
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናት ከልጆቿ መለየት ከባድ ነዉ በጣም ደክሟታል በጣም ነዉ ምታሳዝነው ፈጣሪ ልጆቿን በእጇ ያሥገባላት
@derejegizaw736
@derejegizaw736 Жыл бұрын
እኔ አሜሪካ ንዋሪ ነኝ :: እውነት ያለው ተወልደ ጋር ነው:: የአሜሪካን ህግ ለሴት ቢያደላም : በገንዘብ ህግን ማስለወጥ አይቻልም በማስረጃ እና በመረጃ ተወልደ በህግ አሽንፎአል :: ሴትየዋ በማልቀስ ኢትዮጵያውያን አሳስታለች : በኮሜንት ተመልክቻለሁ:: ሴትዋ የስነ አምሮ ሀኪም ቢያያት ጥሩ ይመስለኛል : ተወልደ በስነስርአት አስረድቶአል :: ተወልደ ልጆን እንድታይ ቢፈቅድ እንኮን ህግ አይፈቅድላትም :: ብዙ ነገሮች እሉ በትክክል ጤኔኛ ለመሆንዋ የሀኪምማስረጃ ማቅረብ አለባት:: ይህ የህግ ሀገር ነው:: በዚህ አጋጣሚ ተወልደ ሳለመሰግንህ አላልፍም ::
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
በጣም ክፉ ሰው ነሕ አውሬ አውሬ ነሕ ምክር ሐቸው ነው 😪 እኔ ላይ የሚስራ ሽር ስላለ በደንብ አውቃለው ወንዶች ሽረኞች ናችው
@suzankonjo9349
@suzankonjo9349 Жыл бұрын
የእውነት አምላክ ይፍርድ ምንም ቢሆን እናት እናት ናት አንተ ባልከው ደረጃ ልጆቻን አትጠላም 😢 ያንተ ዘመዳች ክእናታቸው አይበልጡም እባክክ ልጆቻዋን ስጣት😢😢😢
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Asmesay new legu yastawekal
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
How do you know guys. This is reality he said American low it is not a joke. She needs help this lady!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
@@yoditgoitom550how do you know damy እንዴ እውነቱን እየተናገረ በትክክል እንዳመንኩት ልጆቹ መስክረውበታል!!!! ለዚህ ነው የአሜሪካን መንግስት የፈረዱባት!!!
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
ጥያቄው ልጆቹ ይፈልጓታል ወይ ነው
@amenyihun2418
@amenyihun2418 Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384 you yourself need help. How could you judge the lady without knowing the fact. I am sure you are not married that is why you side the husband. Whatever the case may be, as a woman, please don't run to oppose women‼‼
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ቨዲዮው እሶን ንዴት ውስጥ አስገብቶ ልጆ ሚስ ብሄቨ እንድትሆን አድርጎ እሶ ተናዳ ይሄንን እንድታደርግ ሴት አፕ የተደረገ ነው . እናትየዎ በጣም ጥሩ እናት እንደሆነች አልጠራጠርም ህይወቶን ለልጆቾ መሰዋት እንዳደረገች . ደስተኛ ባልሆነችበት ትዳር ይሄን ጊዜ የቆየችው . ልጆቹ አሜሪካ እየኖሩ አማረኛ መፃፉቸው ማንበባቸው እራሱ የናትየውን ጥንካሬ የናትየው ለልጆቾ ያላትን ጊዜ ያመለክታል . አንተ በገንዘብ ትረዳ ይሆናል ግን እንደሶ ለልጆችህ ጊዜ ያለህ አይመስለኝም . ግን ለማንኛውም የሁለታችችሁ አለመስማማት ለልጆቹ ምንም ጥቅም ይለውም እንደውም የልጆቹን እይምሮ እንደምትጎዱት እወቁ .
@yeshidebalke3524
@yeshidebalke3524 Жыл бұрын
ሰውዬው ከባድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ይቅር ይበለው
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
ግምትሽ የራስሽ ነው ! እውነታውን ሳታውቂ እዚሁ ድራማ ሰራሽ
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 Жыл бұрын
Yeydegageme Menenem Chegere yelebenem yelale, chegere kelelebeh Mesetehen memelese kabedechem kanete yekerebe yelem. Edalechew Be negegere yemecheleh yelem, Edetekesese betam sereteh zena beleh new yemetaweraw, Yaw ewenete gen yewetale.Wedoch ketelu Bekele yechelalu
@hanaayele7113
@hanaayele7113 Жыл бұрын
Egziyabher yibarksh ehte miknyatum bale yetruck driver new lijenm masadgew bichayen new gin esu simeta yagzegnal gin minim sira mesrat alchalkum .silezi lijochun yasadegechiw bichawan new. sira alserachim yilal ende? Eswa Ethiopia sithed sira fetahu eyale eyemesekere ho
@selamawitwoldemariam9552
@selamawitwoldemariam9552 Жыл бұрын
በአገሩ system ተጫወትክባት እግዚያብሄር ይፉረድህ።
@etsegenetgetaneh6323
@etsegenetgetaneh6323 Жыл бұрын
እናት እናት ናት በተለይ በአሜሪካ ያለን እናቀዋለን ልጆቻን በሃይማኖት አንፃ ከልጆቻ ጋር ጊዜዋን ሰጥታ stay home mom ሆኖ ጊዜዋን ሁሉ ለልጆቻ ሰጥታ አንተም እንደ ልብህ ሀገር ከሀገር ልትሰራ የቻልከዉ አሜሪካ ነዋሪ ነኝ ፍርድ ሁሌ በተለያየ ምክንያት በሀሰት ይፈረዳል ብዙ የምናዉቀዉ ነው እንደዉ እግዚአብሔርን ፍራ አንተ በሀሰት በምታቀርበዉ መረጃ ሚስት ናት የደከመችበትን ቤቷን ለአንተ ብቻ የሚፈረደዉ እዚ አሜሪካ ያላቸው በትዳር ችግር ሲፈጠር ሴቷ ጭንቅላቱ ጤነኛ አይመስለኝም ይባላል የምድራዊዉ ፍርድ ቢጎደልባትም ሰማያዊዉ ፍርድ አለ ይሄ በጣም ያሳዝናል።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
ተባረኪ ።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
የሚገርመው ሲያገቡን ጤነኛ እና ከብዙ ሰው መርጠውን ነው በእነሱ በሚሰሩት ተንኮል ልጆች እያሳደግን እነሱ እንደልባቸው ታክሲ ኡበር ትራካቸውን እየሰሩ ቤታቸውን ሳያሟሉ ልጆቻቸውን ሳይንከባከቡ እኛ በሚደርስብን ጫና እብድ ናት ትጮሀለች ብለው ይወነጅሉናል የምድሩን ሳይሆን የላይኛው ጌታ ፍርዱን ይስጥ።
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
በጣምምምምምም
@Whoisthatbaby
@Whoisthatbaby Жыл бұрын
You're right my sister
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Жыл бұрын
በጣም ስንቶቻችን ለልጆቻችን ብለን ቤተሰብ መርዳት መስራት ሲጠበቅብን ሁሉን ትተን ልጆች እናሳድጋለን ይህ ለወንዶቹ አይገባቸውም 😢
@ayufahey3616
@ayufahey3616 Жыл бұрын
እኔም የልጆች እናት ነኝ ግን ምንም ብወን አባታቸው በምንም አይንት እኔን ሊተካ አይችልም ግን በጣም ይውዳችዋል እናትን ሚተካ ማንም የለም
@blenlema2437
@blenlema2437 Жыл бұрын
ደግሞ ጤንነቷን እጠራጠራለው ትላለህ አለማፈርህ በቁርባን ስታገባ በጤንነት በበሽታ በሃብት በድህነት ብለህ ያገባህ መስሎኝ እንዲያውም ከአመማት ልትራራላት ይገባል 😢😢😢 አግዛት እባክህ ስለእናት ስለቤተሰብህ ብለህ ተሰብራ አትቅር እኔ ሁለታችሁን አላቅም ስሰማህ ግን የበለጠ አዘንኩ
@tsedeniaseyoum400
@tsedeniaseyoum400 Жыл бұрын
Thank you! He have no clue about marriage. He never mentioned Teklile at all. He is a joke.
@lilikm900
@lilikm900 Жыл бұрын
የእህትዋ ልጅ ግን እንዴት ክፉ ናት? ሆን ብላ ስሜታዊ ልታረጋት ይሁን ልጅሽ dating app እየተጠቀመች ናት ያለቻት? ራስዋም አላምዳት ትሆናለች ከሰውየው ተማክራ። ምን አይነት ግዜ ደረስን? ሰውየው ስሙ የትግራይ ይመስላል። ሰው ለመሸወድ ነው የ ኢትዮጵያ ባንዴራ እጁ አድርጎ ፎቶ የተነሳው? የትግራይ ሰው ከሆነ ውግያው ሲጀመር አሉላ ሰለሙን አማራ ካገባቹ ከቤት አባሩራቸው እያለ ነበር። መሰሪዎች ናቸው እነዚህ የሰይጣን ተላላኪዎች። ምን አደረገች እናት ይህን ሁሉ ወጥመድ 😭
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ዋናው ነገር ያለው የዚህ ሰው ድብቅ ማንነት ለቤቱ ለሚስቱ ያለው ነገር ምን እንደነበር ለመረዳት ከ 2011 ጀምሮ አብሪያት አልነበርኩም የሚለው ነው🤔 በእውነት ቤቴን ልጂን ብላ እየኖረች ያለችን እናት በዚህ ደረጃ ብቻዋን ትቶት መኖር አስባቹታል? ያለ መፈለገ የመተው የመናቅ ስሜት እንዲት ውስጥዋን ሊያሳምምማተት እንደሚችል ? በልጆቾ ላይ የምታሳየው ብስጭት የዚህ በደል ውጤት ነው!!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
በጊዜያት ውስጥ በጣም አእምሮዋን ጎድቶታል በጣም በሚገርም ሄደት ነው እንድትበሳጭ እያደረገ በሚፈፅምባት በደል የውስጥ ብስጭቶን በልጆቾ ላይ የምታሳየው😢
@elshadayassefaziggel8348
@elshadayassefaziggel8348 Жыл бұрын
@@lilikm900 እንቺ ደግሞ ቀባጣሪ ትግራይ ምን አመጣው እዚህ:: ሰውዬውን በራሱ መውቀስ አይሻልም
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Жыл бұрын
እንዴት ችግር ይኖርብሃል ይህንን ያህል አመት የለፋችበትን ንብረት የራሴ የምትለው ቤት እኔ ብቻዬን ነው የገዛሁት ስትልስ አታፍርም ንብረትህንስ ትበላው ይሆን ፈጣሪ ስራውን ይስራ 😭😭😭😭😭
@genetmeles
@genetmeles Жыл бұрын
መስዬ በመጀመሪያ ሁለተኛ ወገን ባለው ሱሞታ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ነገር ግን ሰውየው ብር ይወዳል ስለ ልጆች አስተዳደግ ግንዛቤ የለውም እኛ ውጭ የምንኖር እናቶች ልጆቻችን አጓጉል እንዳይሆኑ እንጨነቃለን ከኬጂ ጀምረን እንዲያነቡ እንዲፅፉ እናስጨንቀቸዋለን ነገር ግን የአበሻ ወንዶች አብዛኞቹ ለምን ታስጨንቂዋለሽ እኛ ተጨንቀን ያደግነው ይበቃል እያሉ ልጆቹ ያቀብጣሉ እና መሲዬ ልጆቹ አማርኛ ይችላሉ አለ የሚስቱን ዋጋ ሳይሰጥ በገንዘብ አስተማርናቸው ይላል ማነው ትልቁ ሚና የተጫወተው እናት አይደል ተከታትላ ባትወስዳቸው አይማሩም እናት ጓበዝ ስለሆነች ነው እሱ ሁሉም ነገር እንዳቆሸሸ ብልግና ነው አሁንም የሰራዊት አምላክ ሀቁን ያውጣ መሲዬ ቪድዬውን አይተሽው ይሆናል የአንድ ቀን ሊሆን ይችላል እስዋም ተናግራለች እንደ እናት ያናድዳል በቃ ወንዶች ችግር የለም ነው የሚሉት እናት ግን አትችልም ጭዋ ሆነው እንድያድጉ ትፈልጋለች መሲዬ እኔ በስዋ አልፈርድም
@berhanmamo3033
@berhanmamo3033 Жыл бұрын
Tikikil new.Mesiye sewyewm tinish biase yaregesh yimeslal.gin enat beza.seat.eraswan megzat alitoat endeneber clear new .yihe degmo kekefelechiw kebad hiywet ansar enji yesuan personaliti layhon yichilal. Gin esu yaderegee behabesha.astesaseb beyetignawm memezegna bota yelewm.
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጆች ማሳደግ እኮ ከስራ በላይ ነዉ ለምን ወደ ዃላ ተመልሳቹ ያሳለፋቹትን ዉጣ ዉረድ አትመለከቱም ምንም ቢሆን እናት ናት እናት እኮ ልጆቿን አትጎዳም😢😢😢😢😢
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
ጥሩ አባት ከእናታቸው አይለዩም ወንድሜ ስንት ወርቅ አባቶች አሉ ከናታቸው አልፎ የናት ቤተሰብ ጋር የሚያገናኙ ወንድሜ ስለዚህ እባክህ በምታምነው እምነት ልጆቾን አገናኛት ምንም ይሁን ምን እናት እናት ናት ወንድሜ ።ምን አልባይ ልጆቹ ቢጠየቁም ምንአልባይ ስለሚፈሩ ዋሺተውም ሊያወሩ ይችላሉ ።መጀመሪያ ካቅም በላይ እንድትበሣጭ ካደርካት ቡሃላ ልጆን ብትመታ ምን ጥፋት አለ ይህን ስልህ መገደል አለባቸው እያልኩህ አይደለም ብቻ እውነት ይወጣል።
@weiniabraha389
@weiniabraha389 Жыл бұрын
Ewent now, leme mettachat
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
ከልጆቹ በላይ አዎቂነኝ አልሽ
@hannahanna1490
@hannahanna1490 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ፡ አብረሻቸው ነው እንዴ የምትኖሪው??? ደግነቱ የአሜሪካ መንግስት በመረጃ እንጂ እንዳንቺ በአሉባልታ ወሬ አይፈርድም።
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
​@@hannahanna1490 እረ ወረዳችሁባት😮😮😮😮😮🤔😇
@Nestatube12
@Nestatube12 Жыл бұрын
​@@hannahanna1490 ሚስቱ የሰጠችውን በመንተራስ ነው እንዲ ያለችው ቤተሰቦች ዘመዶች ጭምር ልጆቹን እንዳይገናኙ አድርጓል ስትል ነበር ባለቤቱ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
As much as sad I am for the children, እግዝአቢሄር ከአዉነተኛው ጎን ይሁን🙏🏿🍀
@madamelena1513
@madamelena1513 Жыл бұрын
የስራህን ይስጥህ በጣም እምትገርም ሰው ነህ ቤቱንም በራስህ የገዛህበት ሁሉንም የምታደርገው አንተ በፕላን ነው ግን ስንት አመት ትኖራለህ?
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 Жыл бұрын
አቤት ግን ስለ እሷ ጥሩ ነገር የለህም ልጆቿን አማርኛ ያስተማረች ጀግና እናት ነች
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ስድስት ወር ቤት ካልተቀመጠች በየትኛው ጊዜዋ ነው ስራ ምትሰራው አማርኛ ያስተማረቻቸው ? ማን ያውቃል አማርኛ መቻላቸው ካልሰማሁ አላምንም!! ሌላው እናት እናት ይባላል ዛሬ ዛሬ ልጆቻቸውን የሚገሉ እናቶች በዚሁ ሚድያ እያየን ነው መውለድ ብቻ እናት አያደርግም ስለዚህ እውነታው የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
አማርኛ ከማስተማር ፍቅር ማስተማር ነበረባት
@birukyohannes2281
@birukyohannes2281 Жыл бұрын
ልጆችን ከእናታቸው ለይቶ ማሳደግ መልካም አባት አያስብልክም ክፉ!!!!
@betellove5176
@betellove5176 Жыл бұрын
Yadngay
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ Жыл бұрын
ልጆቹ የደብደብ የሚል ህግ የለም ለምን ልጆችን በሱ በቀል ለምን ልጆች ይስቃያሎ ለምን በጌዜ አሎጣችም ገንዘብ ነው ያታለላት 😢😢😢
@maneshas182
@maneshas182 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በመጀመሪያ እንዳሳደገ ሰው ይሄን ታወራለህ ክፉ ሰው ነህ ብዙ ሰው ያቃታል ዴንቨር አሁንም እያሳደክ አይደለም ለቤተሰብህ ሰጠህ እንጂ አላሳደካቸውም ደግሞ ልጆቹን በገንዘብ በማቴርያል እየደለልክ ከናቶ ጋር እንድትጣላ እያረክ መልስ እንድትሰጣት አርገህ ለዚህ አበቃሀቸው በዛ ላይ እስኪ ስሙት ቤት ስገዛ በስሜ ነው የገዛሁት የሚል ባል ማነቱን ማወቅ ቀላል አይደለም ወይ ግን ይገርምሀል ልጆቾ እናታቸውን መፈለጋቸው አይቀርም እንደውም አንተ ነህ ስለገንዘብ ብቻ የምታወራው ትገርማለህ ግን ፈራጅ አምላክ አለ
@helensahle9051
@helensahle9051 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
17 amet lj new be material midelelew?mobile chinklat lay yeseberal?birr demo labu new selebir biyaweras genzebu new 1 amet mulu ethiopia Hieda letecheferebet new endie?
@blenlema2437
@blenlema2437 Жыл бұрын
መሲ ዛሬ አዝኜብሻለው በደብ አልጠየቅሽውም 2011ጀምሮ ትቻታለው ያለ የተተወች ነገር ግን ያልተፈታች ሴት ምን እንደሚሰማት ያለፈበት ብቻ ነው የሚያቀው ልጇቹ ስኪያድጉ ጠብቆ ስንት አመት ቁጭ አለች አንተ ይሄን ሁሉ ሰርተህ ንብረት ስታፈራ አንድ አመት ብትሄድታዲያ ምን ችግር አለው ቁጭብለህ ብትድሳድግ በተራህ ደግሞ እንዲህ ርንድትሆን ያደረካት ደግሞ አተ ነህ 😢😢
@medinayenus4215
@medinayenus4215 Жыл бұрын
እውነት ነው ሴትዮዋ አሁንም እውነት ተደብቆባት ፍትህ አጥታለች አላህ ይርዳት
@yeshumneshanchebi4759
@yeshumneshanchebi4759 Жыл бұрын
ከሁለት ሺ አስራ አንድ ጀምሮ ከተዋት ምን ትሰራለች ለምን የመንግስት ትምህርት ቤት አላስተማረችም እሷ እየተጎዳች ልጆቼ ለምን አለች የአሜሪካ ልጆች እናውቃቸዋለን እራስ ወዳድ ናቸው አሁንም ቢሆን እራሷን ትጠብቅ እየተልፈሰፈሰች ልጁን አታስደስተው ጠንካራ ሴት ትሁን በህይወት ካለች ይገናኛሉ ከልጆቹ ጋ ጠንካራ ሁኚ በሏት አይዞሽ ልጆቹ ምንም አይሆኑም በሏት
@melekamn4637
@melekamn4637 Жыл бұрын
መሲ ገብቷታል ውሽታም እንደሆነ ለዛነው ዝምታን የመረጠችው ፊቷ ውሸቱን መቋቋም እያቃተው አንገቷን ስትደፋ እያየዋት ነው ብጠይቀውም እውነት አይናገርም ብላ ንቃ ትታዋለች
@betelehemofola145
@betelehemofola145 Жыл бұрын
ብቸኝነት ነዉ ለዚ ያበቃት እስቲ ትኖርበት ይሆን 😭
@abay2723
@abay2723 Жыл бұрын
Kedada
@hiwotbirru9354
@hiwotbirru9354 Жыл бұрын
በአብዛኛው የአበሻ ሴቶች/ እናቶች ችግር ለልጆች የታክስ ተመላሽ በአመት ስምንት እና ዘጠኝ ሺ ዶላር ለማትረፍ ብለው ትዳር እያላቸው እና ከባሎቻቸው ጋር አብረው እየኖሩ በውሸት ሲንግል እናት ነኝ በማለት ነው የሚኖሩት እና በዚች እናት ላይ የደረስው በትክክል ይሄ ነው እና አሁን ለአመታት አብረው ያፈሩትን ንብረት መካፈል ያልቻለችው ምክንያቱም ባል አለኝ ካለች የባሏም ገቢ ስለሚሰላ እንደውም ለመንግስት ተጨማሪ ታክስ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ እናም በዚህም ምክንያት ባሏ ቤቱን በራሱ ስም ብቻ ነው የገዛው እና 100 አመት እንኳን አብራው ብትኖር ስሟ እስከሌለ ድረስ ምንም እታገኝም:: እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ለትንሽ ጥቅም ብላችሁ የራሳችሁንም ሆነ የልጆቻችሁን profile አታበላሹ::
@KunaVenue
@KunaVenue Жыл бұрын
በአሜሪካን ህግ 10 አመት አብረሽ ከኖርሽ ጋብቻ እንኳን ባይኖር እኩል ነው ንብረት የሚካፈለው::
@miyehaile8744
@miyehaile8744 Жыл бұрын
እንዴት ቤቱ ለሡ ብቻ ተፈረደ እያልኩ ነበር ለካ ይሄም አለ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን እኮ እሱም ታክስ ሲያሰራ ልጆች የሉኝም ብሎ ሲተባበር ነበረ ማለት እኮ ነው ሊሚትነው የምትሰራው አለ የሱንምዶክሙንት ማስመርመር ትችላለች ምን እያለ ያሰራ እንደነበር ታክሱን በኅምምነት አድርገውት አሁንግን ወድ እሷ አላክኮ ኬይዟን አከረረባት ከIRS ጋር ቀልድ የለም ተጫወተባት I think he set her up on Many different ways. ግን እግዚአብሔር የየዋሆች ጏደኛ ነውን ይርዳት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.ያሳዝናልም.በሰው.ሀገር.ጉልበትና.እድሜ.ጨርሶ.ባዶ.መውጣት💔💔💔
@ielaabi9205
@ielaabi9205 Жыл бұрын
This one just made me think 🤔 wow ይሄም አለ
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 Жыл бұрын
ፈጣሪ የልጆቻችሁ አምላክ ስምምነቱን ያድላችሁ!
@fetiyaibrahim1692
@fetiyaibrahim1692 Жыл бұрын
ሲጀመር ልጅ መቅጣት ነእግዚአብሔር ቃል ያዛል ።አንተ ያልቀጣካቸው ሰላላሳደካቸው ወይም ስለማትወዳቸው ነው ።ይቅርብክ ከግፍክ ተመለስ ፍርዱን ታገኘዋለክ ።ግፈኛ
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
ስራህ ትራክ እሷ ልጆች አሳድጋ በባዶ እጅ አባረካት ጨካኝ ነህ ፈጣሪ ፍርድ ይስጥህ
@aron5023
@aron5023 Жыл бұрын
Amen
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
መስዬ በዙ... ስላምሽ እንደ ምድር አሽዋ ብዝትዝትዝ ይበልልኝ... መስዬ... አሜሪካን ሀገር.. እሄም ስለምኖር አውቃታለሁ እስከ ጥግ ድረስ ህጉንም ብሆን.. ብዙ ነገርን እሳፊዋለሁ እና :: መስዬ ... ትራክ ድራይቨሮች Long distance… ሲነዱ ልጆች ያላችው ከሆኑ እናትን እንደ ሲንግል ማም... ቁጠሪያት 24/7 የቤቱን ሁሉ ስራ እምትስራው እናት ናት... ስራ የላትም ላለው... መልስ ይሆናል ብዬ ነው... ዘር ዘር እሚለው ደሞ ዘር ለገበሬ ነው.., ክልል ለግጦሽ ነው... ፍቅር አይደለም ዘር ዘር እሚሉትን ቀርቶ ከለርን አይመርጡም ክብር ለመድሀንያለም አባቴ ከዘር ከ ሀይማኖት የፅዳሁ ምርጥዬ ኢትዮጵያዊት ነኝ ስፈር ስጠራ ያራዶች ስፈር ቅራ/ ቡልጋሪያ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍.. መስዬ በዙ ምርጥ ጋዜጠኛ ክበሪልኝ 🙏
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ሰላሙን ያውርድላችሁ ❤ በባል እና በሚስት መካከል ጣልቃ ገብቶ መፍረድ በቤቲ ቢበቃ ባይ ነኝ እውነት እነሱ ጋር እና እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው ያለው ሁሉም ሲያወራ ራሱን ንፁህ ነው የሚያደርገው
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
I don't trust him.....I mean Ethiopian men????
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ትክክል የኛ ሰው ብች አንጠልጥሎ መሮጥ ነው ሁለት ሳይድ ሁለት ሳይድ ሁለት ሳይድ መስማት!!!!!!!!!
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
She is Ethiopian mother 🤗 she will do anything for her kids ❤...
@hiwotbeyene1720
@hiwotbeyene1720 Жыл бұрын
@@titiyababe9490 .99..9
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
እውነት ነው የትዳርን ነገር የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Жыл бұрын
እኔ፣ ብሆን አንተም ልጆቹም ፣ ቤቱም ንብረቱም ፣ ባፍንጫዬ ፣ ይውጣ፣ አደገኛ እሳት ውስጥ ነው የጣድካት፣ በቅናት፣ መንፈስ፣ ግን ፣ ወንጄል ውስጥ ተነክሯል፣ አደገኛ አካሄድ ነው፣ ክደትህ ፣ በጣም ትችላላቹ ውሽት ወንዶች ፣በእውነት ፣ ሆን ብሎ የተዘረጋ ወጥመድ እንደሆነ ፣ አንተን ስስማ አመንኩ ፣ የቅናት መንፈስ ከዚህ በላይ ነው፣ ልጅቷ የሌላትን ባህሪ ስታሳይ ፣ ለግዜው በንዴት ፣ ማንም እናትና አባት እራሱን ስለማይቆጣጠር፣ ያደርጋል ፣ ስንት ወንዶች ሚስቶችን ደብድበው፣ ሴት ድብቅ እንደሚያደርጉ ዘንግተህ ነው አይደል፣ እናት ልጇን ልትጉዳ አታደርግም፣ ግን ከጫወታ ውጭ ለማድረግ ፣ ወጥመድህ ነገ ፣ ልጆችህን ዋጋ ያስከፍላል፣ እመነኝ፣ ሴትዬዋን ደግፌ ሳይሆን ፣ ወጥመድህ ግልፅ ነው ፣ 16 አመት ሙሉ ለምን ስትቀጣቸው ካሜራው አልቀረፀም፣ እመነኝ ፣ ወጥመድ ሃይለኛ ዳግም ፣ ከስው እንዳትቀላቀል ፣ እስርቤት ልትበስብስ አደረካት፣ አብሮ የኖረ ፈፅሞ ፣ ይህንን ለህግ አይሰጥም ፣ ማንም ስው ለምን እጅ እግር አይስበርም፣ እናት እናት ነች ስው ንዴት ነው የሚገፋው ግን እናት ምንም አትጉዳም ፣ ሁሉም ያደርገዋል በቤቱ ፣ ውሸት ነው ፣ በየለይ የ America stress ሆንብለህ ፣ ለንብረትህ ብለህ ፣ አደረክ ጤነኛ አይደለችም ብለህ እዚው ተናገርክ ፣ ፍርድቤት ብትጮህ ልጇ ሲወስድ ያልጮኽች ለማን ትጩህ፣ ያደግንበት ነው ጩኽት፣ ወንድሜ አንተም ፣ ንብረትህም ትወድማላቹ ግን ፣ ይቺንሴት ፣ ሃይለኛ አደገኛ ወንጄል ውስጥ አስገባሃት፣ ገና ንብረት ትካፈላለች ብለህ፣ የከተትካት ፣ አዘቅት ምንም አይነት go fund me አይወጣውም፣ እንደ ልጆችህ እናት ሳይሆን ፣ እንደ ጠላት ነው ያደረከው ፣ 100% ወጥመድ ከንግግርህ ነው ከሴትዬዋ አይደለም ፣ ነገ የደረስች teen አቃጥላ ትደፋሃለች ደሞ ለ American teen. ይችሉበታል ማሽት፣ እጅጉን በደልህ ዋጋ ያስከፍልሃል ፣ ጉድጓድህ አንተኑ ይቀብራል፣ መለያየት እያለ ፣ እንዲህ አድርገህ ማጥ ውስጥ በተቀናጀ ከተትካት፣ እጅግ ሃይለኛ ነህ ፣ ተሳክቶልሃል ለግዜው ግን፣ አንተው ታለቅሳለህ እመነኝ ፣ መለያየት በሰላም እያለ፣ በወንጀል በጤ ናዋ፣ልጆቿን ይቅሩ ፣ ምርጫቸው ነው ካንተጋ ይቀምሷታል የግፍን ስደፍ፣ ግን ወንጀለኛ አድርገህ እንዲ መጫወት ያሳዝናል ፣
@tigimare2060
@tigimare2060 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ የተማርኩት እግዚአብሔር ሀበሻን ድሃ ሲያደርግ አዋቂ ነው። ልጆቹ የደረሱና አማርኛም እንደሚችሉ ተገልፃል እና አንድ ለልጆቼ በጣም አስባለሁ ከሚል አባት በዚህ ደረጃ ስለእናታቸው ያውም በሚዲያ ወጥቶ ልፋቷን ሁሉ ምንም ዋጋ አለመስጠት ተገቢ አይመስለኝም ።በውጭ ሀገር ልጅ ማሳደግ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያለፈበት ያውቀዋል ።
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
habesha dehinetu new mishalewu menm keber yelachewum beteley leje setasadgi kuch setey menm keber yelachewum.
@ielaabi9205
@ielaabi9205 Жыл бұрын
አሜሪካኖች ይብሳሉ so don’t say that
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
Show your face if you are a truthful person. If you are human and a good dad no matter what you do not take the kids away and make them live somewhere. Remember kids grow up and they become adults so the truth will come out and you will be sorry then.
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Well said 👏🙏 I don't trust him..... Ethiopian mother she do anything for her kids ❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
u said the truth ethiopia men best cheater lieing
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
@@queenzuzu710 correct ✅ not all of them but 90%.....a big yes
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
​@@titiyababe9490 Excalty more Ethiopia mens bad very bad😂😂
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እሳም ልጆቻን ለመጉዳት አስባ አደለም የምትቀጣ ቸዉ ዘጠኝ ወር ተሸክማ አምጣ ነዉ የወለደቻቸዉ እኔ የልጅ እናት ነኝ ልጆቼን ስቀጣ ስመክር ለልጆቼ አስቤ ነዉ እንጂ ልጎዳቸዉ አደለም
@YonatanTekie
@YonatanTekie Жыл бұрын
ውሸታም ቤት እና ገንዘብ እንዳትካፈልክ ነው እንደዚ ያደረክ እንጂ እንደዚ ኣድርጋ ልጆጃ ምትመታ እናት የለችም ብትመታም ኣናድደሃት ነው ሚሆነው ጨካኝ ሆዳም ነህ ኣላቅህም ግን ምትናገረው ሰንስ ኣይሰጥም
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 Жыл бұрын
ልበ ቀዝቃዛ ሠዉ እናት ቦዥቧዧ እና የሀበሻ እናትነትና ፍርድ ያዝናል ብላ ለቅሶና ጭሆት እጅግ የአምሮ አለመረጋጋት አርገዉ ስለሚወስዱት እናት ተረጋጊ ሰዉየዉ በ ብሩ ተረጋግቶ ስራዉን እየሠራ ነዉ ከሁሉም በላይ አምላክ አለ ሠዉ በተለየይ የኛ ሠዉ በከተማ አስደጋጭ ነዉ እርጋታ እርጋታ ነብሴ
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
Wow መሲዬ በጣም እናመሰግናለን አባታቸውን ስላቀረብሽልን❤
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
መኒ መስማታችን እንድንማርበት ካልሆነ በመሃላቸውን ያለውን ፈጣሪና ህሊናቸው ብቻ ነው የሚያውቀው
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
እንኮንም እግዚአብሔር ባሌን የልጆቸን አባት እዲህ ሳንዳረስ በሰላም ተለያየን 😂
@hannaurgessa7173
@hannaurgessa7173 Жыл бұрын
ሰላም መሲ ነገሩ ለሁሉም ሰው ፈታኝ ይመስላል ።እውነቱን የሚያቁት ልጆች ሳይሆኑ ባለጉዳዪቹና መድህን አለም ብቻና ብቻ ነው። እመኝኝ ብዙ የእሜሪካ ወንዶች ለገንዘብ ሲሉ ትናንት ያለፋበትን ህይወት ይዘነጋሉ ። በጣም ልቤ ተሰብራል እውነት ትዘገይ ይሆናል ተቀብራ ግን አትቀርም ስለ ሁሉም እመስግንኜሻለሁ ለሌላ ግዜ ስልክሽን ተይልን።
@yeshumneshanchebi4759
@yeshumneshanchebi4759 Жыл бұрын
እሷስ ብትሆን የልጆቹ ትምህርት የሞርጌጅ ክፍያ እንዳይቀር ብላ ነው እንጂ የኖረችው ፍቅር አግኝታ አይደለም ፍቅር ከሌለበት ቤት17 ዓመት መኖር ምን ይባላል እሷ ጎበዝ ናት የመንግስት ትምህርት ቤት እያስተማረች ህይወቷን በሰላም ብትመራ ይሻል ነበር እሷም ቢሆን ለመገንዘብ ስትል ነው የተጎዳችው ለሁላችንም ትምህርት ነው
@mekadr842
@mekadr842 Жыл бұрын
የኔወንድም አንተን እኳ የአትላንታ ሰው የማያውቅህ በትዳርህና ከልጆችህ ጋር ስላልሆንክ ነው መቼ ያሳደግካቸውን ነው አሁን ያደገ ልጅ ወስደህ የምታሳድገው የትራክ ሹፌር እኳ ጊዜ የለውም ይህም ሁላችንንም እናውቃለን
@abrnyiosasfha7698
@abrnyiosasfha7698 Жыл бұрын
This is America is not Ethiopia mehayem
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
ማሳደግ ማለት የግድ በየቀኑ እየተገኙ መንከባከ ብ ብቻኮ አደለም በያገሩ ለእንጀራ ብሎ መንገድ ለመንገድ የሚንከራተተው ለነሱ ፕሮቫይድ ለማ ረግ አደለም እንዴ? እሷ ወታ ሳትሰራ ሙሉጊዜ ዋን ሰታ ቤትውስጥ ልጆቿን መንከባከብ እንድ ትችል ያረገውኮ እሱ የሷንም ደርቦ እየሰራ ለቤታ ቸው የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ስላሟላ ነው እንጂ ሶሻል ላይፍ ሳያምረው ቀርቶ ወይ እንደሰው ቤት የተሰራ ትኩስ ምግብ እየበላ ቤቱአልጋላይ ማደር አቅቶት አይደለም ይሄ ፌር ጀጅመንት አይደለም:: ልጆቹን እንድትቀማ ያረገው ማሳደግ አለማሳደ ጉዋ ሳይሆን አብዩዝ ማረጉዋና በቪድዮ ኤቪደን ስ መገኘቱ ልጆቹም ስለመሰከሩባት ነው:: የፈለገ ብታሳድጋቸው አብዩዝ ካረገቻቸው ለሷ መስጠት አለበት?
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
Endiet new yalasadegew?denez
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
He pays for the house expense and sends his kids to private school. She doesn't work, so how do you think the kids are being raised???
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Жыл бұрын
በትክክክል😂
@sali4168
@sali4168 Жыл бұрын
ምንም ብትሆን እናት ልጆችዋን ለብር ብላ አትቀይርም ምናልባት በሌላ ምክኒያት ለሰሚውም ሆነ ለተመልካች እናቶች ብር የሚፈልጉ ይመስለናል ነገርግን መቼም እናት ልጆችዋን በብር አትቀይርም በዚህ 100%እርግጠኛ ሁኜ እናገራለው።
@selamgobena3932
@selamgobena3932 Жыл бұрын
Eregeteghna hono menager yemechalw sel Eras becha new .bezh zemen ENATEM tekeyeralech abeso wech lalenew selez 100 presents aykonem yekeret
@nitsuhgeta694
@nitsuhgeta694 Жыл бұрын
Esu wushetam new manem ende enate ayehonem
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 Жыл бұрын
Ergitegna Atihugn
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
እናት እናት ናት
@hiwet9904
@hiwet9904 Жыл бұрын
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
ወንድም እኔ በበኩሌ የባለቤትህን interview ብቻ አይቼ በራሴ የታዘብኳቸው ነገሮች ነበሩ ከአንተም አሉ። ልጆቹ በተለይ ሴቷ አንድ አመት ነው የቀራት ከፈለገች እናቷን ለማግኘት እናም እንደ ሰው ለነገ ግፍ ላለማስቀመጥ ምክንያቱም አንተም ቤቴ ብለህ የምትገባበት የነበረህ እሷ ስለያዘችልህ ነው እንዲያው ፍትሃዊ ሆነህ ንብረት አካፍላት እባክህ ልጆችህ ካዘኑብህ አንተም ትጎዳለህ። ይቅር ለእግዚአብሔር ይጠቅማል ለራስህም🙏🙏🙏 ያው ታነበዋለህ ብዬ ነው
@godislove1776
@godislove1776 Жыл бұрын
የስራህ ፀባይ በራሱ ለልጆቼ እኔ ነኝ ቅርብ የሚለዉ ንግግርህን ጥያቄ ዉስጥ ይከተዋል። ከሁለታችሁም ንግግር እናት ልጆችዋን የምትቀጣበት መንገድ በህጉ ተቀባይነት እንዳላገኘ ግልፅ ነዉ።ባል ልጆቹ ከእናታቸዉ እስከመጨረሻው አትለያቸዉ። እናታቸዉን ማየት አለማየት የእነርሱ ፍቃድ ነዉ ብለህ ያለፍክበት ሁኔታ ያንተን በዚህ ረገድ ፍቃደኝነት ማጣት ያሳያል።ለማንኛውም እግዚአብሔር ያስማማቹ።
@kebede9803
@kebede9803 Жыл бұрын
ከዚች ሚስኪን ልጅጋ የተቀበልከው የቆረብከው ቁርባን ይፍረድብህ 🙏🙏🙏😭😭😭
@massawamassawa137
@massawamassawa137 Жыл бұрын
Kkkkkkkk tew enge
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ልጅ መምታት በኢትዮጲያውያን ዘንድ የተለመደ ነው አንተም መቼም ተገርፈህ እንዳደክ እርግጠኛ ነኝ የምንመታውም ክፉ በማሰብ ሳይሆን ስርአት ይይዛሉ በሚል ነው አበሻ ሆኖ ልጄ ተመታች ብሎ የሚከስ ያለ አይመስለኝም እናትም አባትም ቀጪ ነን
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Ena lijua dem esketaweta meketat min yelutal adelem america ethiopia enkuan endezih aynet kitat kertual. This is abuse
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Жыл бұрын
ጭራሽ አንተው እርሷን ከሳሽ ሁነህ መጣህ😢😢😢አቤት ውሸት፣ክደት እግዜአብሄር ይቅር ይበልህ😢😢😢እናት ልጆቿን እንዲህ ታደርጋለች ብለህ ማውራትህ ያሳፍራል😢😢😢ያሳዝናል ፍርዱን ከመድሀኒያለም መጠበቅ ነው😢😢😢
@rahwahagos4581
@rahwahagos4581 Жыл бұрын
በቦታው ነበርሽ እንዴ የማታውቂውን አትፍረጂ ልጅዋን የገደለች እናት የለችም?
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Minim banawkew neger anigba. Video alachew evidence alew sewiyew
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ይሄ ክፉ ሰው ነው የልጆቹን እናት በዚህ መንገድ መጉዳቱ ምን የሚሉት ነው።
@almanal5018
@almanal5018 Жыл бұрын
@@rahwahagos4581 ምነው እኔም ከሱጋ ነኝ አልሸሳ የፈለገ ባሆን እኳ 19አመት ሚሥቱ እንዲ ሢያርግ እግዚአብሔር ይፍርድበት አሜርካ ገነት መሠለው
@jordans9533
@jordans9533 Жыл бұрын
Even ውሸታም ዘረኛ መሆኑ ያስታውቃል እሷ አማራ በመሆኗ እየተበቀላት ነው ድሮስ ትግሬ ምስጥ ሰራላት እህቴ የዋህ በገዛ ልጆቿ አስፈረደባት። ባለጌ ነው
@beataarmeda7132
@beataarmeda7132 Жыл бұрын
16 አመት ሙሉ እኮ እናታቸው ናት ያሳደገችው ደሞ ብትቀጣችው ምን ችግር አለው ተው እግዚአብሔር ይፈርዳል ልጆችን መልስላት ማንም እንደ እናት አይሆንም 😢😢
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
መቅጣት እና መደብደብ ይለያል ! ያገርሽን ባህል በኪስሽ
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
@@girmawongele የሀገርሽን ወግ በኪስሽ ነው ያልከው 😳😳 ደግሞ የአሜሪካ ልጆች confuse ሆነው ለሚያድጉ" አድገውም ክብር የሌላቸው በሽቃጦች ስንቱን አይተናል ወላጆቻቸውን የሚያሳብዱ ልጆች ባንተም ብሶ የሀገርሽን ወግ በኪስሽ ስትል አታፍርም አቶ ግርማ ወንጌል😳😳😳😳
@rosagetachew1303
@rosagetachew1303 Жыл бұрын
Koy ljochi lmen entcghin alaluim???
@rosagetachew1303
@rosagetachew1303 Жыл бұрын
Hisanten yemsky betsb alwedm..yersacwen cger ljoch lgy mewtat terwu aydelm ...
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
@@ethioland4938 አትገስጽ አላልኩም ሰው እስኪደማ መደብደብ በመግደል ሙከራም ያስጠይቃል ህግ ባለበት አገር እርሶ አገር ባህላዊ ጨዎታ ሊሆን ይችላል;;
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ብትሆን ለፍታ ስላሳደገች ምርጥ እናት ልታወራ አትመጣም ነበር። የምታወራው ሁሉ ትንሽነትህን ያሳያል። ልብ ይስጥህ። ያሸነፍክ ቢመስልህም ጊዜው ሲደርስ ዋጋህን ታገኛለህ። አንተ ባታምንበትም እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ።
@alawoled7022
@alawoled7022 Жыл бұрын
በየወር እየተሳፈረች ለ6 ወር እየቆየች እኔም እናትነኝ ለ6ቀን እኳን አልችልም
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እውነቱን ፈጣሪ ያውቀዋል ምኞቴ እናትና ልጆች ለመገናኘት ያብቃቸው. እናትን ከባድ ነው ለልጆቿ ብዙ ዋጋ እንደከፈለች እርገጠኛ መሆን ይቻላል. እናት እናት ናት እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ.
@yeshiloveethio7240
@yeshiloveethio7240 Жыл бұрын
እናት ልጆቿ በብር አትቀይርም አትዋሽ በተለይ በስደት አለም ላይ😟 እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ ልጆቿን ስጣት አንተ ኮተትህ ይዘህ ገደል ግባ😖
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ታውቂያቸዋለሺ እንዴ
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
መሲ እራሷ ቪዲዮዎቹን አይታለች ያ ማለት በአሜሪካ ህግ ባሏ ቢደብቅላት እንኳ ህጉ አይለቃትም።
@merontsige2143
@merontsige2143 Жыл бұрын
Do you now them? What do you now about there situation?
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Don't trust him.....I use to had some one like him ....not any more..... She is Ethiopian mother 🤗❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አረ ቀስ በደንብ ያዳምጡ አንድ ሳይድ አንይ!!!
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
ወንዶች አመላችሁ ነው የሴት ስም ማጥፍት በእኔም ደርሶብኛል ውሸታም ነው እሱ መልሱን በቅርብ ያገኘዋል እግዚአብሔር ይፍርድብህ
@selamtefera6597
@selamtefera6597 Жыл бұрын
ያን ሁሉ ዓመት አንተ ትራክ ስትነዳ እሷ ነበረች ብዙውን ሀላፊነት ስትወጣና ልጆቹን ስታሳድግ የነበረው አሁን ካደጉ ብዙም እንክብካቤ በማያስፈልጋቸው ግዜ እናታቸውን እንዲህ አርገህ ማባረርህ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ☝️:: ድምፅህ ላይ ምንም አይነት እርህራሄ አላየውብህም ይህቼ ሴት አንተ ውጪ ሆነህ ብዙ ደከመች በጣም ያሳዝናል::
@tihutmekonnen3816
@tihutmekonnen3816 Жыл бұрын
የምትናገረው ያስታውቃል ቅናት አለብክ የገንዘብ ፍቅር አለክ ትሞታለክ እመነኝ
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 Жыл бұрын
እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል ግን እናት አንተ ባልከው ልክ ልጆቾን አትጎዳም ለማንኛውም ፈጣሪን ፍራ እውነት ተደብቆ አይቀርም
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
ብዙ አትጋጋጥ እግዚአብሔር እድሜሕን ያሳጥረዎል ውይ ክፍት እስቲ ከናት ተለይቶ የሚደስት ልጅ አለ ውሽታም ነሕ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Yemiyadema enat manm lj ayfelm. Ewr
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Жыл бұрын
ስትጋቡ የገባችሁትን ቃልኪዳን በችግሯም በችግርህም ጊዜ መድረስነው ያለብህ አሁን ስሟን ማጥፉት የለብህም ወዳ አይደለም ልጆቿን የምትመታው እወነቱን እግዚአብሔር ያውጣው
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
Abuse, Abuse አትበል እባክህ ወንድሜ አንተ ስታሳዝናት ልጇም እድሜዋ አስቸጋሪ እድሜ ላይ ስለሆነች የሚያናድድ ነገር ተናግራት ይሆናል ልጇ ላይ እጇን ያነሳች እንጅ ወዳ አይሆንም በእርግጥ ብትታገስ እና ብትፀልይ ጥሩ ነበር በተረፈ ግን ጭንቅላቷ ትክክል አይደለም ብለሃል ይህች ሴት ከመጀመሪያ ጀምሮ በባለቤቷ ፍቅር ተነፍጓት የኖረች ይመስለኛል ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የበቃችው እባካችሁ ወንዶች የማታፈቅሯትን ሴት ልጅ ለመውለድ እና ምግብ ለማብሰል አታግቡ መሲየ አንችም አጠያየቅሽ ጠንካራ አልነበረም ሌላውን እንተወው እና አራት ጊዜ ሰርጀሪ ሲሰራልኝ እሱ አልነበረም ልጆቼን social workers ነበር ወደ ትምህርት ቤት የሚወስዱልኝ የሚንንከባከቡልልኝ እኔንም የሚረዱኝ ያለችው እንዴት ልብ ይሰብራል በሰው ሀገር በዚህ ደረጃ መጨካከን ለዚህስ ምን መልስ አለው??? በእውነት ያሳዝናል ጥያቄዎች አጥጋቢ አልነበሩም😢😢
@edentsehaye5030
@edentsehaye5030 Жыл бұрын
yes right, btam tgwdetalech
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
@@edentsehaye5030 በጣም ማን ውስጧን አየ ስንት መገፋት, መጠላት,መተው እንደደረሰባት በየጊዜው ኢትዮጵያ ትሄዳለች የሚለውም ይሄን ብሶቷን ለማስታገስ ነው እንጅ በኑሮዋ በትዳሯ ደስተኛ ሴትማ ከቤቷ ለአንድ ሳምንት መራቅ አይቻላትም
@Luna23official
@Luna23official Жыл бұрын
ትከክል
@Tayiba4821
@Tayiba4821 Жыл бұрын
በመካከላቹህ ምን ያክል መራራቅ እንደነበር ነዉ የተረዳሁት እዚህ መካከል ልጆቹ አሳዘኑኝ😢
@bertukanali7780
@bertukanali7780 Жыл бұрын
Sweet God please please help this family 🙏🏽
@firnussetemesgen1947
@firnussetemesgen1947 Жыл бұрын
As a mom, raising a child in a good manner is very hard, especially in America. Their children can speak, read, and write Amharic language as he said. So those things can tell us how much she's strong and worked on their children. The people who have children in America know how hard it is.
@elsakassie8121
@elsakassie8121 Жыл бұрын
Betam
@rosagetachew1303
@rosagetachew1303 Жыл бұрын
@@aemyay5169 ljochu menm bhion lmagnzb edmachew bethamm gina new ...yawem ye Amercan lji huh Lemgnzb it will take age Bethamm tasznalch eswhu gine Beth balga new...legnzb blo yehen yakel yeljochin enat hiowt mablshat bethamm balga new Egzabhier yektwal ...anchi gine tergagi ayzoesh egzabhier ken alew lhulem genzb yemgzwen tenshin tebkhi...hulm yalfal
@konjokonjit9626
@konjokonjit9626 Жыл бұрын
So true
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 Жыл бұрын
Well said she worked hard to raise their children this is morethan going to work but he didn't appreciate it,
@meskeremabera9097
@meskeremabera9097 Жыл бұрын
ገንዘብ አፍቃሪ መሆኑ ስንት ግዜ ስለገንዘብ አወራ😢😢😢
@kassalisa746
@kassalisa746 Жыл бұрын
👍
@ameletio3425
@ameletio3425 Жыл бұрын
አብዛኛውን አሜሪካ ያለው ወንድ child support እንዳይከፍሉ የማይቆፍሩት ጉድጏድ የለም ሲጀመር የትራክ ሹፌር በአብዛኛው ከስቴት ስቴት ሲዞሩ ምንአልባት በወራትም ወደቤታቸው አይመለሱም !! ሴቶቹ ብቻቸውን ነው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት
@meb8522
@meb8522 Жыл бұрын
False!
@mayema3846
@mayema3846 Жыл бұрын
እኔም እንደ እናት ልጅን ደብድቦ ማድማት ተገቢ አይደለም ልጅን አግባብ ባለው መንገድ መቅጣት ያለ ነው ግን ደብድቦ ማድማት በቪዲዮ ማስረጃ ከተገኘ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል እናትየዋ ምናልባት የጤና ችግር አለባት ባይ ነኝ ደግሞ ሁሉንም የትራክ አሽከርካሪዎች በአንድ መነጽር ማየት ልክ አይሆንም።
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
ፍልጥ መሀይም ነሽ ! የምትጽፊውን በአግባቡ እንካን አታውቂም ። ሲጀመር ከቻይልድ ሰፖርት ጋር ምንም አያገናኘውም ! ማሞ ሌላ ፎቶው ሌላ ። እስቲ ማን ይሙት ቻይልድ ሰፖርት መክፈል የማይፈልግ ወንድ ነው ፣ልጆቹን ሙሉ ውከላ የሚወስደው ? የሆንሽ ነገር ነሽ ፣ ሲቅጥል ፣ እሱ የትራክ ሺፌር ነው ፣ቤት አይኖርም ማለት ? እሱስ ዳቦ ፍለጋ ነው የሚንከራተተው ፣እሷ 6 ወር ቤትን ፣ልጆችን ጥላ ኢትዮጵያ የሚያመላልሳት ምን ቢኖራት ነው? እሷስ እዛ ትማግጥ እንደሆነ ማን ፈረደባት ? ማን ጠየቃት ? ሌላው ሴትየዋ የተከሰሰችው ፣ልጅ በመደብደባ ፣ ልጆቹም ስለመሰከሩባት ፣ ሰለሚፈሯት ነው። ታዲያ መልካም ፣ጤነኛ እናት ብትሆን ኖሮ ልጆቻ ምስክርነት በቂ ነበር ። ዝም ብለሽ አትንበጥረቂ ፣ ብዙዎቻችሁ የምጽፉት ኮሜንት የራሳችሁን ህይወት ገጠመኝ እንጂ ከዚህ ጉዳይ ጋር ምንም የሚያገናኛው ነገር የለም ። አንቺም የልጅሽን አባት ኬዝ እዚህ አምጥተሽ ፣አልያም ፣የጋደኛሽን ኬዝ ይዘሽ መጥተሽ አላስፈላጊ መልስ ትሰጪያለሽ ። መቼ ነው፡ ሀበሾች ፣ አንድን ነገር ፣ ከሴክስ ፣ከጀንደር ፣ ከብሄር ውጪ አስተውላችሁ ፣ አመዛዝናችሁ ፣ጭንቅላታችሁን ተጠቅማችሁ ተገቢውን አስተያየት የምትሰጡት ፣ መቼ ነው?
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ Жыл бұрын
@@mayema3846 በሽተኛ ነች ካላችሁ፣ የችግሯ፣የህመሟ ምክንያት ማን እንደሆነ መገመት አያስችግርም!! እሷ ሰለቻለችው ነው ከዚም የከፋ ቢደርስ አይፈረድባትም!!!!!
@meb8522
@meb8522 Жыл бұрын
@@dmx3674 Thank you! የማያስቡ ማሀይሞችን ማሳመን መደንቆር ነው።
@yohanaabebe3683
@yohanaabebe3683 Жыл бұрын
አልታወቀህም እነጂ ከሷ ይልቅ በበለጠ ልጆችህን አየጎዳሀቸዉ ነዉ አይምሯቸዉን መጥፎ ነገር አየሞላህ አሳድገህ ለወደፊቱ ይጎዳቸዋል ብለህ እንኳን አታስብም የፈለገቢሆን ይሄንን ሁሉ ነገር ከደረክ በዃላ ከአንተ አዉነት ይወጣል ብየ ለማመን እቸገራለሁ እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ ይሄ ሁሉ ከንቱ ነዉ .
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Жыл бұрын
የወለደ ያቀዋል እናት ይሄን ያክል ጨካኝ አትሆንም እውነት እንደፅሀይ የሚያወጣ እግዚአብሔር ያውጣልሽ እነሱም ያድጋሉ መብታቸውን ሲያስጠብቁ ያንቺው ናቸው እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ
@Addis948
@Addis948 Жыл бұрын
አንተ ፡ምንም ፡ ብትል ፡ አላምንህም ፡ የ16 ፡ አመት ፡ ሚስትህ ፡ ብትበድልህ ፡ እንኳን ፡ ህጋዊ ፡ ፍቺ ፡ ፈፅመህ ፡ ልጆቿን ፡ እንድታይ ፡ ታደርግ ፡ ነበር ፡ ሀብቷንም ፡ ታካፍል ፡ ነበር ፡ በዛላይ ፡በአሜሪካን ፡ ሀገር ፡ ስንት ፡ ነገር ፡ እንደሚያበላሽ ፡ እያቅክ ፡ ያሳሰርካት ፡ አረመኔ ፡ ነህ ፡ እግዚያብሄር ፡ ይፍረድብህ😡
@Biniforo
@Biniforo Жыл бұрын
Abusers aren’t easy to spot. In public, they can seem smart, trustworthy, and charming with a personality that draws people in, but in private, they are a waking nightmare. Many abusers learn violence from their family and repeat the toxic patterns with their own partner or children. They are also more likely to have legal and substance abuse problems. Heterosexual male abusers often believe in traditional gender roles, particularly that a woman’s main priority should be to care for their partner and children. They have to be in control and are especially prone to jealousy, accusing their partner of cheating without any reason or needing to know where their partner is at all times. Abusers often isolate their victims from family, friends, work, and any other outside sources of support. They may have explosive tempers and become violent during an abusive episode; afterward, they become remorseful and try to woo their partner back with charm and affection and promises to change, but the abusive behavior rarely stops. Abusive relationships center around control and power. Common tactics that perpetrators use include: 1. A pattern of violence-episodes interspersed with apologies, gifts, and promises to stop 2. Isolating the victim from friends, family, hobbies, or even their job 3. Instilling guilt in the victim for their behavior or wanting more freedom How Abuse Impacts Victims It can take time before victims of domestic violence recognize their situation for what it is. Abuse often leaves physical marks, from bruises and broken bones to shortness of breath and involuntary shaking. Seeming more prone to “accidents” than the average person can be a warning sign that someone is being abused. Abuse victims can also suffer both short- and long-term emotional and psychological effects, including feelings of confusion or hopelessness, depression, anxiety, panic attacks, and post-traumatic stress disorder (PTSD).
@eshetiejone613
@eshetiejone613 Жыл бұрын
አስመሳይ ሌባ ናት ። ሁለቱንም አውቃቸዋለሁ ። ሳታውቂ አታውሪ
@coredawit3260
@coredawit3260 Жыл бұрын
አሜሪካን አገር እሱ ቢፈልግም ለልጆቹ ደህንነት ህጉ አይፈቅድላትም
@OMG-u4p
@OMG-u4p Жыл бұрын
@@eshetiejone613 አንተ ዥልጥ ሰገጤ የት አባክ ነው የምታውቃቸው? 100% የቀባጠረው ሁሉ ውሸት ነው አሳምሬ ባላውቀው ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ቀዳዳ 😹😏
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
​@@eshetiejone613 የሶ እጣ ይድረስህ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስማም ስናዝሳዝን ሀበሻ ግን ምን ነካን??? እንዲህ አልነበርንም እኮ ሀብት ገንዘብ ንብረት ሰላም ፍቅር ካልሰጥ ምን ያረጋል ደሀ ቤት ፍቅር አለ በረከት አለሰላም አለ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ልቤ ይነካል በቃ ለጥቅም ሁሉም ህይወት ይበሉናል
@lukassettena6220
@lukassettena6220 Жыл бұрын
እውነት ነው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
We have always been like this the difference now we can see them on social media, go and ask your mother she has been hiding her true life from you.
@K-Arsema
@K-Arsema Жыл бұрын
ምንም ብታጠፋ የልጆችህ እናት ናት።የሁለታችሁ ችግር ለልጆቻችሁ ይተርፋል።ወንድሜ እናትነቷን አትንፈጋት።በኋላ ይቄጭሃል።እናት ሁሌም እናት ናት።በቤ/ክ ቃል የገባችሁትን አትርሳ።
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 Жыл бұрын
የአሜሪካ ባሎች እናዉቃለን፡ለነገሩ የዋህ ስለሆነች አገኘሀት።
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН