ለ 47 ዓመቶ የታፈነው ዕውነት እና የግቢ ገብርኤል ጥይት ቤት አካባቢ ስንብት

  Рет қаралды 93,394

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 466
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
ወይኔ አንደበት ደስ ሲል ምስሉን ያላሳዬን ወንድማችን ንግግር ሲችል አንደበተ ርእቱ ረጅም እድሜ ይስጥህ አቦ🥰እብሳሪው ገብርኤል ጥሩ ነገር ያሰማህ መምህር🙏
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
መምህር ብርሃኑ የተማረ ሰውንም ስራውንም አክባሪ የቀበሌው ግሩም ፀሃፊ የእጅ ፅህፈትህ አይረሳም ከፍተኛ 14 ቀበሌ18 ተወልደን ያደግንበት ሰፈር ከልጅ እስከ አዋቂ የሚወድህ የተወደድክ አባቴ አሰፋ ጌታቸው እንዴት እንደሚወድህ የዛሬን አይውደዱህ በህዝቡ ሁሉ በእናቶች በሙሉ የተወደድክ መልካም ሰው ወጣት ሆነህ 1972 ዓ ም የስራ ደብዳቤ ለወንድሜ ፅፈህ አወጣኝ ስንመጣ እናገኝሃለን እድሜ ይስጥህ በእንባ ነው ያየኇችሁ አቶ አበበ ፅጌ ስም ከመቃብር በላይ ነው ቆንጅት ገነት ፀሃይ የእነ ታየወርቅ አባት ቤተሰብ ነን በሙሉ አሜሪካ ናቸው ብዬ እአስባለሁ እንኳን የኖርክ አንደበተ ርዕቱ ነህ ስንት መፅሃፍ ፃፍክ ወንድም አለም የበዓታ ደናግል ነበርኩ ኪዳነ ምህረት እንኳን ኖርክ ማዘር እባክሽን በፈጠረሽ DNA ስጭ ወይም እመኚ መንታውንም አስተዋውቂ ምህረት አድርጉላቸው ይቅር በሏቸው ይቅር ተባባሉ ሰላም ፍጠሩ እኔም ተወልጄ ያደኩት እዚሁ ሰፈር ነው ካናዳ መንግስተ ሰማያት አይደለችም አለቀ ማንም አይከስሽም አይወቅስሽም በችግር ምክንያት ነው እንጂ እናት ቢመቻት ልጇን አትጥልም እባካችሁ ተማመኑ ጊዜው አልቋል እግዚአብሔር ፍቅር ነው ! Jesus is coming soon !
@Zety-476
@Zety-476 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ሜና
@ሜና 2 ай бұрын
የሰፋሬ ሰው ነህ እኔም ያደኩት እዚሁ ቀበሌ ነው ግቢ ገብርኤል ❤
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 ай бұрын
ይሔ ፉቱ ያልተያው ልጅ አነጋገሩ ኩራትና ድምቀት አለው ውትድርና የአራዳ ሰፈር ልጅ ያልከው ልክ ነህ ግን ከ15ቀ26 ሒልተን ጀርባ አነ አልማዝ ላሊበላ አዝማሪ ቤት ብዙ ልጆች 2ት ኛው ዙር ብ/ውትድርና የሄዱት እንዳለ አልተመለሱም ካሰታወሰከው እነ ሰለሞን በርሔ ነፍሱን ይማረውና ምርጥ ቤተሰቦች ማዘርየውም ነፍሳቸውን ይማረው የነሱ ቂጫ/ሙልሙል በሚጦሚጣ የሚሰጢኝ አይረሳንም በጣም ትዝታዎቻችንን ቀሰቀሰከው ነው አይገልፀውም ይመሰለኛል አነ ገነት ወንድሙ ሰፈር አካባቢ መሰላቹኝ /በቃ እግዚአብሔር ያገናኘው።
@BurteAna
@BurteAna 2 ай бұрын
+++ene enat negn ena bewinet w/ boge yewinet yenat anijet yinorishal biye asibalew+++ sew demo 1new emenorew sehon yikirita malet lezeh lij malet yalebachiw +++ yihinin yahil melemenim yelebachiwim +++
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ew rf mu d ​@@BurteAna
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
መምህር ብርሃኑ አይዞህ እንኳን ወለድክ ነገ በልጆችህ ዘርህ በዝቶ እነሱም ያሳለፍከዉን ህመም ሁሉ እንደሚክሱህ ተስፋ አለኝ
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ምን ትፈልጋለህ ይኸው አብሮአደግ ታሪክህን የሚ ጋራ ንጹህ ወንድም ተገናኛችሁ ከሁለታችሁ በላይ ወንድማማች ለኔ የለም እንኩዋን ደስ አላችሁ። መሲ አንቺም ተባረኪ። ታሪክ አዋቂ በመሀላችሁ በመገኘቱም ትልቅ ነገር ነው እባካችሁ አትለያዩ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅራችሁ ይዝለቅ አደራ ሰላማችሁ ይብዛ።
@ምጥን
@ምጥን 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ የወንድሜ ምትክ ነህ ወንድሜ ባድሜ ላይ ሞቶብኞል ብርሽ አይዞህ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ አመጣለው ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ፈቃድህ ከሆነ በታገኝኝ ደስ ይለኞን ልጆችህ እድለኞች ናቸው ብሬ በእነት አንት ጀግና ነህ ❤❤
@Emanu2018
@Emanu2018 2 ай бұрын
ኧስኪ አብረን እናግኘው
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 2 ай бұрын
Egziabhare yebarkeh beselam wede hager geba❤
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 2 ай бұрын
​@@Emanu2018Egziabhare yebarkeh tebarkelej des aleje❤
@ምጥን
@ምጥን 2 ай бұрын
​@@Emanu2018 በጣም ደስ ይለኛል
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # እይዛክአብርሃም ​@@EyzakAbrham-vb7hh
@Usually-x3t
@Usually-x3t 2 ай бұрын
የኔ ምስኪን አንጀቴን በላኸው:: አባትህም እናትህም ቢክዱህ ወንድምና እህቶችህን እንዲሰጥህ ለእግዚአብሔር እንለምናለን ኡይዞህ❤
@abiyotchane5319
@abiyotchane5319 2 ай бұрын
እንኳን ለገናናው መላክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ባህል በሰላም አደረሰን የዓመት ሰው ይብለን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ አባት አነጋገሮት አንጀት ያርሳል እድሜ ጤና ይሰጦት ወልዳል ትውልድ ይቀጥላል ደሰ ሲል አገላለፃት ተገኙ አልተገኙ አመኑ አላመኑ የራሳቸው ጉዳይ አታሰብ ወንድሜ ጥርግ ይበሉ ልጆችህን ይባርክልክ አይዞኝ❤❤❤❤
@diresasmare2782
@diresasmare2782 2 ай бұрын
Q​@@TigistTeklehaymanotGebreselass
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 ай бұрын
አሜን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Zety-476
@Zety-476 2 ай бұрын
የዚያ ዘመን ትውልድ በመሆኔ ዛሬ ገና ኮራሁ ፤ ጨዋታው የራሱ ተፈጥሯዊ ፍሰት አለው፤ በጣም ደስ ይላል፤ በዚ ላይ ጓደኛው እንዲሁም አቶ ብርሃኑ
@altudz4055
@altudz4055 2 ай бұрын
በጣም 🥰👏መታደል ነው ከምንም በላይ ግብረገባቹ ደስ ይላል
@ሜና
@ሜና 2 ай бұрын
የ ግቢ ገብርኤል ልጅቾች ቤተሰቦች አብሮ አደጎቼ እዴናችሁ ከ አሜሪካ ኑሩልኝ ብዙ ትዝታ
@theprecious4238
@theprecious4238 2 ай бұрын
Amen ❤️
@Ethiopi134
@Ethiopi134 2 ай бұрын
ውሰዱኝ አሜሪካ
@TegestAsrat
@TegestAsrat 2 ай бұрын
አሜን ❤❤
@atsede054
@atsede054 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልና የሚያሳዝን ታሪክ. በይበልጥ ግን ፈገግ እያልኩ ነዉ ያዳመጥኩት ዬጣድኩት ድስት እስክረሳና እስኪያር ድረስ. ወንድሜ ጌታ ይርዳህ. መስረት በጣም ነዉ የምወድሽና የማከብርሽ.
@woinshet5669
@woinshet5669 2 ай бұрын
ምን አይነት እራስህን መግለፅ የምትችል ብቃት ያለህ ሰዉ ነዉ ወንድሜ ተባረክ
@circusgirum1916
@circusgirum1916 2 ай бұрын
ቤተሰቦቹን የሚፈልገው ወንድማችን ትጋት ) የአባታችን ቅንነት ) የወንድማችን የውስጡ ህመም ) በእውነት ልብን ይሰብራል:: ሁለታችሁንም ያሳደጉ ቤተሰቦች ምንእኛ የተባረኩ ናቸው::
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
ከካሜራ ጀርባ ያለው ሰው ገራሚ ነው አነጋገሩ ደስ ሲል ጋሸ ብርሀኑም እውነት ስለመሰከሩ ይባሩ መምህር ብርሀኑም አይዞህ ቢሆን ብታውቅ ጥሩ ነው
@alemedebela5342
@alemedebela5342 2 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ እንደበተ ርዕቱነትህ ይገርማል።ለእነሱ ቀረህባቸዉ ለምኞትህ ግን ያሰብከዉ እንዲሳካልህ እመኛለሁ።
@zadsem7305
@zadsem7305 2 ай бұрын
ማሻላህ. ከካሜራ. ጀረባ ያለህው. አባቴ. ወላሂ አቤት በራስ. መተማመን ወዬ. ጀግና ነህ አቤት. በራስ መተማመን በቃ ጀግናህ. ነህህህህህህ በቃ ወላሂ. የምን መለማመጥ. ወላሂ. እቅጩእቅጩ ነው
@RozaAsefaw
@RozaAsefaw 2 ай бұрын
ወይኔ ሰፈሪ ስንት ነገር ያሳለፍኩብሽ ግቢ ገብርኤልና በአታ ገዳም ልጇች ፍቅር ናቸው ❤❤❤❤❤❤
@ሜና
@ሜና 2 ай бұрын
ያደግንበት እኛም
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ай бұрын
ለእመቤታችን ደስታን ያበሰረ መልአክ ለእናንተም ደስታችሁን ያብስራቹ እውነት ተሸሽጋ አቀርም እግዚአብሔር ያግዝ ፍቀደኛ ቢሆኑ የሴትዮዋ ልጆች እንኳን ዲኤን ኤን ቢያሰሩ መልካም ነበር አንተ ጠንካራ ነክ በርቱ መሲያችን 🎉🎉🎉
@tisi3500
@tisi3500 2 ай бұрын
አቤት የአዱ ልጆች፣ ፍቅር ስደት በተነን እንጂ ፍቅር ነን❤ እረ መውለድ ከጋብቻ ውጭ ነውር ነው ወላጅም ያፍር ነበር በትዝታ ወሰዳችሁኝ❤
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 2 ай бұрын
❤❤
@Bekoji_Media
@Bekoji_Media 2 ай бұрын
ፊትህን ያላየንህ ወንድማችን እንደው እያየሁህ ብሰማህ ደስ ባለኝ ❤❤❤ እግዚአብሔር መልካም ነው በርታ ክብር እናንተን ላሳደጉ እናት እና አባት ይሁን 🙏🙏🙏🙏 ከሀዲዎችን ሰላም፣ ደስታ ን፣ ፍቅር ፣ ህይወት ትካዳቸው ምንም አልልም 😢😢😢
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 2 ай бұрын
ምርጥ አስተያያት ነው።ተባረክ!!
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
ደስታህን ያሳየኝ ቅዱስ ገብር ኤል
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ 🙏❤
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 2 ай бұрын
አሳምነው ገ/ወልድ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ደሳለኝ በጣም ብዙ ልጆች ጓደኞች ነበሩኝ በዓታ ለማርያም ተምሬያለሁ ሰንበቴ ቤት በልቻለሁ ጠላም ጠጥቻለሁ ፈረስ ሜዳም ተጫውቻለሁ ከጥይት ቤት ልጆች ጋር ተጣልቻለሁ ቢጩን እምታቁት ከሆነ ከግቢው ልጆች ጋር ብዙ ታሪክ አለኝ የቀበሌው ተጫዋች ተፈሪ የኦሜድላው ታደል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ай бұрын
አቤት አቤት እኔኮ እንዲህ ያሉ ሰዎችን ስሰማ የኛን ትውልድ ሳየው እንዴው ቅዥቅዥ ያል ነን እራሴን ታዘብሁ። እርጋታ አነጋገር እሰይ አባታችን ግሩም ንግግር ነው በእውነት " ቦጌ ቦግ ብለሽ ነይ " እውነት ነው።ያኔኮ ወደሽ ጥለሽ ላትሄጅ ትችያለሽ ።ግን ያን ሁሉ አልፈሽ ደህና እየኖርሽ ነው።በእውነቱ እድሜምኮ ያስተምራል። አባታችን አገላለፃቸው ደስ ሲል ። አብሳሪው ገብርኤል ልቡአን ያራራው ። መምህር አይዞህ ስብእናህ መልካም ስለሆነ ነው በዚህ ልክ እየተባበሩህ ያሉት። 👏👏
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 ай бұрын
እኝ አባት ግን መንጌ እያለ ያሉ በጤም ጥሩ ላይ ያሉት አይ ሰደት ውጭ ናቸው ይባልልኛል ድቄም ውጭ ዉጫሌ ማለት ይሻላል😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
መንጌ እያለ የነበረ እኮ ሁሉም አላረጁም።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ትዝታ ቀስቃሽ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እንኳን አብሮ አደረሰን ብያለሁ አባቴ እረጅምነ እድሜን ከጤና ያድሎት መምህር ሁሉም መልካም እንደሚሆን አምናለሁ መሲዬ ተባረኪልን።
@lemiroba6504
@lemiroba6504 2 ай бұрын
You are highly respected by us. We are all your brothers and sisters. Once you reach this level, we have your back. You will see where you go will be respected everywhere. በእኛ ዘንድ በጣም የተከበርክ ነህ። ሁላችንም ወንድሞቻችሁ እና እህቶቻችሁ ነን። አንዴ እዚህ ደረጃ ላይ ከደረስክ ከጀርባህ አለን። የምትሄድበት ቦታ በሁሉም ቦታ እንደሚከበር ታያለህ።እግዚአብሀር ዪባርክህ።
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
አቶ ብርሃኑ በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@mesiMesi-zk6li
@mesiMesi-zk6li 2 ай бұрын
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 ай бұрын
አብሽር የኔ ወንድም እኔም የችግሩ ሰለባ ነኝ ሆኖም ግን ህይወት ይቀጥላል 😢ተመስገን በቸርነቱ አለነው።😢
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 2 ай бұрын
እንኩዋን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን።
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
አሜን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ሙቪ ቢሰራበት ጥሩ ነው ❤።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
🎉መሲዬ የኛ ሁንቁ የኛ ደርባባ ሁንከን በሰላም ሜጣሽ ሁንካን ላልቃ መልኩ አብሳሩ ቁዱስ ገብርሀል አመታዊ ክብራ ባላ አዴረሳችሁ አደረሴን የተዋህዶ ሁንቆች የቁዱስ ገብርሀል በርከት እና ጠብቃ አይሌያን 🙏🥰🥰
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏
@fatumamahmud-wk1ku
@fatumamahmud-wk1ku 2 ай бұрын
እንካን ያች የተሽፍፍነች እናት እኛም እናቱን እኛም ታሪኩም የሰማን ታሪኩን እናት በህይወት ካለሽ እኛም እንካን እሱ እኛም ልባችን ይርፈ አቶ ብራሀኑ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 2 ай бұрын
ይቅርታ እውነት ለመናገር ደስ የሚል መተባበር ነው እግዚአብሔር አይለያቹ ❤ሲቀጥል ምንም መካሰስ አያስፈልገውም ፈልጎ የመጣ እንኳን የቆመም ውብ ነው በግድ ያለፍቃድ የመጣ ቆሞም ቢመጣ እሬሳ ነው ቅድስ ገብርኤል አንተን ደብቆ ሸሽጎ ለዚ ያበቃህ ክብሩን ይውሰድ ተዎቹው ጌታን እነሱ እንቅልፍ ይጡ ብርሽዬ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ያድርስህ ❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግል ልጆች ከክፍ ነገር እግዚአብሔር ያጠብቅ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
ቅዱስ ገብረኤል ልመናችን ይስማን። አይዛህ አባቴ ሁሉም ለበጎነው❤❤😢አባት እናት ፈጣሪ ያገናኝህ❤❤በህይወት ካላችሁ ለምንመካድ አስፈለገ⁉️⁉️❌❌
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 ай бұрын
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቾሁ ሁለታችሁም የማንነት ጥያቄአችሁን ይመልስላችሁ መሲንና የማስታወስ የመተረክ ብቃት ቃላቶች ያጥሩኛል እምቅ ችሎታ ባለቤት አቶ ብርሀኑ የከበረ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏🙏🙏 እዚህ ላይ የተቃውሞ አስተያየት ለምትሰጡ ደግሞ ይችን ሀሳቤን ስሙልኝ አይ መሬት ያለ ሰው አለ ያገሬ ሰው ማንነት በጠፋበት አገር ማንነትን መጠየቅ ግራ ገባችሁ ግዴላችሁም ጥያቄዉን ለጠያቂው ተውት ዝም በሉ እስቲ ሌላ በሽታ ቁስል አትሁኑ ዝም በሉ እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
@nmha4141
@nmha4141 2 ай бұрын
መስዬ ስወድሽ ወድሞች ጀግናናቹ ልጆችህም እግዛብሄር ያሳድግልህ
@Tefelucky
@Tefelucky 2 ай бұрын
መስዬ ምርጥ ሰው.....ተባረኪልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያብዛልሽ። ዘርሽ የተባረከ ይሁን!!!
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 2 ай бұрын
ብርሃኑ አክሊሉ የቀኃሥ ትምህርት ቤት ጓዴ! ትንታጉ! የንጉሴ አክሊሉ ወንድም። በህይወት በማየቴ አንተን ፈጣሪን አመሰግናለሁ።
@beithashingav5215
@beithashingav5215 2 ай бұрын
Wow❤❤❤
@BitaAlemu
@BitaAlemu 2 ай бұрын
አይዞ ወድሜ ፈጣሪ ያውቃል ቅዱስ ገብርኤል ያስደስት
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn 2 ай бұрын
Nice to see EXCELLENCEY Berhanu Aklilu. Thanks a lot to Sheger info. What a memory THE beloved Berhanu Aklilu has it is really amazing high respect for him
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
ሁሉንም አመስግኜ ልጀምር። እኔ 15/23 ቀበሌ ነዋሪ ነበርኩ ፈረስ ቤቱ አካባቢ። ኢትዮጵያ አንድነት ቢሆንም የተማርኩት ግን ባእታ ት/ቤት (መስከረም ፪) ጥይት ቤትን ስልሴ ትምህርት ቤት ለቮሊቮል ጨዋታ። ወወክማም ወዘተ የገብርኤል ሜዳ መዋያችን ነበር። አቶ መለሰ የኢትዮጵያ አንድነት ሂሳብ አስተማሪ እስከዛሬ ሂሳብ እንድፈራ ያደረገኝ አስተማሪ ነበር ትቸር አየለች ደግሞ እስክሪቢቶና እርሳስ በጣቶች መሀል...😁 ዛሬ ግን ሁሉንም እወዳቸዋለሁ። ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን ትልቅ ምስጋና። 🙏
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 ай бұрын
😂😂😂 wey belay hulunim new leka😂
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
የሊቁ ሊቃውንቱ የአክሊሉ ልጆች እጅግ የተባረኩ ደጋግ ቤተሰቦች ናቸው በጣም ነው የምንወዳቸው❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
መሢ እንኳን አብሮ አደረሰን አንዴት የሚገርም ታሪክ ነው ። አበሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያን ይ ጠ ብቅልን 🙏
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm 2 ай бұрын
እሚገርም ታሪኮች ናቸው ሳይሆልድ ላሳደጉ ወላጆች ምስጋና ይገባቸዋል
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 ай бұрын
ደስታህን ያሳየን ወንድሜ አንተ ንፁህ ሰው ነህ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ያሳካልህ
@manycell9813
@manycell9813 2 ай бұрын
በያልቅ እያልኩ ነበር መስዬ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በደንብ ያስፈልገናል በተለይ ስደት ያለን እራሳችንን በነሱ ቦታ አድርገን ነበር የተከታተልነው ክብር አሳድገው ለዚህሸላደረሱ ከወለደ ያሳደገ ለሞቱት በሙሉ ነብሳቸው ይማር እንደነዚህ አይነቶቹን እናቶች ስናስብ ዛሬምእንደናንተ አይነቱን ያብዛልን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 ай бұрын
በጣም የሚገረም ልጅ ነው መልክህን ባናየውም ጥሩ ፍቅርና የገለፅክበት መምህሩን እንርዳው
@misterekitata1298
@misterekitata1298 2 ай бұрын
Berhanu, you are so strong , and be strong. God helps you
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
መሢ ማኝቲ ጥሩሰው ነሽ መምህር ብርሀኑ አይዞህ 👍🥰🥰❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ውድ ኢትዮጲያውያን ወገኖቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@andomnegash229
@andomnegash229 2 ай бұрын
Teacher Berhanu you are the best man,you do everything Gods like what you do helping people and I watched with your humanity I hopefully God will give you long life and you remind me my father God blessed you.
@NigusieKebedeMengesha
@NigusieKebedeMengesha 2 ай бұрын
ብርሃኑ አክሊሉ መወለድ ቋንቋ ነው እኔ አንተን እንደ ወንድሜ ነው የማይህ ለዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓል እንኳን አብሮ አደረሰን ። አንተ ማለት እኮ የንጉሤ አክሊሉ ወንድም ብቻ ሳይሆን ፣ የታዋቂው የቤተ ክርስቲያን ሊቅ የአፈሊቅ አክሊሉ ልጅም ነህ ። የቀበሌ አስራ ስምንትም ማህደርና ተወዳጅ ወንድማችንም ጭምር ነህ ኑርልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ። ለአዘጋጇ ሚድያሽንስ እከታተላለሁ ሰብስክራይብም አድርጊአለሁ ። ስለዚህ ብርሃኑ አክሊሉ የታሪክ ማህደር ነውና ፣ደርግም አስራ ስምንት ቀበሌ ውስጥ ስለነበር ብዙ ታሪክ ያውቃልና በደንብ አነጋግሪው ።
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
እነሱ ከቤታቸዉ ነዉ እኔም በንጉሴ ባለቤት በኩል በመጠኑ ቤተሠብ አዉቃለሁ
@altudz4055
@altudz4055 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ🥰🥰ጋዜጠኛ ጋሽ ንጉሴ አክሊሉ ሸገር ላይ ማቃቸው ደስ ይላል ጨዋታቸው 🥰ዝ ጠላ ሚለውን የፍቅር እስከመቃብር የበዛብህን በዜማ ያሉት🥰👏ይኑሩልን በጤና
@lemmaeshetu968
@lemmaeshetu968 2 ай бұрын
ኦ ተወልጄ ያደኩት ከፍተኛ 14 ቀበሌ 18 የቢት ቋጥር 1272 ጥይት ቤት / ዴፖ/ መስሪያ ግምጃ ቢት / እርሚ/ ውስጥ ነው ! ለወንደሜ ብርሃኑ አክሊሉ ሁሉም ነዋሪ ትልቅ እክብሮት እና ፍቅር ነበረው ወይኔ ትዝታዬን ቀስቅሰህ አስለቀስከኝ ! እኛም በግንብ ብንታጠርም ችግሩንም ደስታውንም ከ18 ነዋሪ ጋር እንደ አንድ ቢተሰብ ነበር የምናሳልፈው እነ ይበቃል ገብሬ አበበ ጉልማ የመሳሰሉትን ድንቅ ተጨዋቾችን ያፈራ. ...ባለንበት ቦታ ሰላም እና ጤና እይለየን ወንድሜ ብርሃኑ አጎናፍርም አይዞን አዘጋጇንም ክብረት ይስጥልን !! ሰፈሬ እና ነዋሪው ሁሌም ይናፍቁኛል !!
@ሜና
@ሜና 2 ай бұрын
የሰፋሬልጅ አንድ ቀበሌ ለቀናል ከዛ ያደግንበት ከማል ሱቅ ወረድ ስትል ነስሮሱቅ ወይ ብዙ ብዙ
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 2 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች ኑሩልኝ ጤና ይስጣችው የግገብርኤል ልጆች እወዳችዋለው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አቧሬ ካሳንቺስ 28 ቀበሌ love You so much love ዉድድድ ትዝታዎቼ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
ይበቃል ገብሬን በዝና ነበር ሰይፉ እሚባል በጎል ብረት የሞተ ልጅ አስታውሳለሁ...
@alem7474
@alem7474 2 ай бұрын
ው/ሮ ስላስ ነብሳቸውን ይማር፣ ብሄር ብዙም ቦታ ሳይኖረው ሁሉም ተባብሮ የሚኖርባት አትዮጵያ ምስክር ናቸው
@wondwossentaye4217
@wondwossentaye4217 2 ай бұрын
ወታደር አስተማሪ መካሪ አባት ማን እንደ አንተ አይነት አባት ጋሽ ብረሃኑ ፈጣሪ የልፋትህን የድካምህን ዋጋ ይክፍለክ ቅዱስ ገብርኤል ጥሩ ነገር ያሰማህ
@Desertflower-k6z
@Desertflower-k6z 2 ай бұрын
What an amazing 3 men. Very grateful ❤
@thewodrosmamo9633
@thewodrosmamo9633 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰፈሬ ልጆች በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ገብርኤል ሜዳ ከቤተመንግስት ወታደሮች ጋር ኳስ ጨዋታው ያለን ግንኝት ሁሉንም ግልፅ አርጋቹ አስቀምጣችውታል እግዚአብሔር እረጅም ህድሜ ይስጣቹ
@godislove5271
@godislove5271 2 ай бұрын
We love you all❤❤❤ Bogge libe yesetesh
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 2 ай бұрын
ወይዘሮ እጋዬሁ አያና አቃቸዋለሁ ሀሰፈሬ ከማል ባለሱቁ ወይኔ ሰፈሬ ወይዘሮ ጌጤንም አቃቸዋለሁአቶ ብርሀኑንም አቃቸዋለሁ እሚገርም ታሪክነው ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ ፍቅረ የሆነ ሰፈር ነበርበጣምትዝታ ያለበት ሰፈርአሜን እንኳነ አብሮ አደረሰን አባታችን
@ጣቢታ
@ጣቢታ 2 ай бұрын
እኔም እዛ ነው የተወለድኩት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ወላጆች አይናቸውን በጨው ቢያጥቡም እግዚአብሄር ግን በተካዱ ልጆች ዙሪያ ምንጊዜም በመላእክት ያስጠብቃቸዋል
@Birhanu_Agafari
@Birhanu_Agafari 2 ай бұрын
በትክክል
@ANDAMLAKJ
@ANDAMLAKJ 2 ай бұрын
Wow, Ato Brehanu, so delighted to see you alive!!
@danieltesema6378
@danieltesema6378 2 ай бұрын
ብሬ ጓደኛዬ ሜሞሪህ እድሜ ልኬን ያስደምመኛል ። የአለማየሁ ስም ጠፍቶኝ ለረጅም ጊዜ የመልኬ ወንድም እያልኩ አወራ ነበር ። ታሪኩን ድሮ ተጥሎ የተገኘ ብለህ ስታወራልን አስታውሳለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክህ ። እድሜና ጤና ይስጥህ ። በተረፈ የብዙ ታሪኮች አባት ስለሆንክ ገና እያገላበጥን እናነብሃለን ። ሌላ ማንም ።reference የለንም ። ሰላምታ ለክፍሌ ለለማና ለሌሎቹም ሁሉ ለተክሉም ።
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn 2 ай бұрын
Waw Dani! How are you ? We all fine. I shall transfer your greetings to these persons. Any way how is life there? I hope you are fine. With best regards. Yours truly Berhanu Aklilu.
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንኳን እግዚአብሄር መልካም ቤተሰብ ሰጠሰችሁ : ልጆቻችሁ ይባረኩ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በርቱ የሀገሪ ልጆች እድሜ ሰጥቷችሁ ታሪካችሁን እድትናገሩ ላበቃችሁአምላክ ምስጋና ይግባው!!!
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 2 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ የአገር ባለ ውለታ ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kal8454kal
@Kal8454kal 2 ай бұрын
እመብርሀንዬ የዚህን ሰው ደስታ አሳይኝ የልቡን ደርሶ😢❤❤
@ElsaAlene
@ElsaAlene 2 ай бұрын
ከካሜራ ጀርባ ያለሀው ልጅ አንደበተ ርቱዕ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@ጣቢታ
@ጣቢታ 2 ай бұрын
ሁሉም ጥይት ቤት ልጆች የወታደር ልጆች ነን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
ጥይት ቤት ማለት ከሥላሴ ጀርባ ያለው ሠፈር ነው?
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 2 ай бұрын
ጃልሜዳ ኮሪያ ሰፈር ብዙ የወታደር ልጅ ነው
@hanna4751
@hanna4751 2 ай бұрын
​@@LoveAndPeace2424መስከረም ትምህርት ቤት አካባቢ ነኝ
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 2 ай бұрын
ብርሀኑ ታሪኩ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል አቶ ብርሀኑ ቅን ሰው እድሜ ይስጥዎት ወንድሞቼ አብሮ አደጎቼ ባላችሁበት ሰላም ሁኑ ቸር ወሬ ያሰማን እወዳችሗለሁ ግዜ ቢለያየንም ሰላም ሁኑልኝ ቦግዬ በቀለ እባክሽ ነገሩን ቀለል አድርጊው ብሬን ተባበሪው ስለ እግዚአብሔር ከሆነ ሆነ ካልሆነ እሱም ይረፍበት ብሬ ጀግና ነው ይሔ አይጠፋሽም ድምፁ አይሰማም የሚያሳፍር ስብእና የለውም እባክሽ እንቆቅልሹ ይፈታ ዘርን መካድ ይገርማል ብሬን ግን ለምን ጨከንሽበት እባክሽ ህልሙ ይፈታ ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 2 ай бұрын
What a beautiful get together! Thanks Mesi
@tenanisro9218
@tenanisro9218 2 ай бұрын
ወይኔ ባያልቅ ብዬ የተመኘሁት ጭውውት ነው ጨዋታቸው አይጠገብም በስመአብ እንደዚህ አይነት ጭውውት ሁሌ ቢኖር❤
@abebech3154
@abebech3154 2 ай бұрын
እግዛቤር የወላጆችህን ልብ ያራራልህ ወድሜ እግዛቤር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ በእውነት የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው
@tigetad5649
@tigetad5649 2 ай бұрын
ብዙ እህት ወንድም እናት እባት እንዳገኘህ እርግጠኛ ነን እናትህ ይቅሩብህ ብታገኛቸው ምን ጥቅም የለውም!!!
@dessalegnbefekadu7371
@dessalegnbefekadu7371 2 ай бұрын
....the guy behind the scene is very persuasive ! thank you, sir
@-zedye
@-zedye 2 ай бұрын
ብራሃኑ የኔ ባል በሆነ ብዬ ተመኘሁ አብረን ቢናረጂ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉
@mimigm6595
@mimigm6595 2 ай бұрын
+ Ebakish tsafilet kelibish kehone +
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 ай бұрын
​@@mimigm6595ሚስቱስ
@Wediabraha-s8s
@Wediabraha-s8s 2 ай бұрын
አንቺ ልበ ቅነ ሰው ነሽ ማለት ነው
@santaw5392
@santaw5392 2 ай бұрын
Wendimu begn 😂 min litazez?
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 2 ай бұрын
​@@santaw5392አገናኛቸዋ ምን ትጠብቃለህ😂😂😊
@ameleworkgebru4425
@ameleworkgebru4425 2 ай бұрын
መልካም በዓል ይሁንላችሁ አንተም ከቤተሠቦችህ ያገናኝህ እኔም ምኞቴም ፀሎቴ ነው አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይበቃም ውሃ እርጩት ይባላል ስለዚህ ቅዱስ ገብረ ኤል ያበቃቸው አንተ የተከበረ ቤተሠብ አለህ የነሱን ነፍስ ይማር አንተ አታስባቸው እነዚህን የመሳሰሉ ቤተሠብ እያለህ ልጆችህን :ባለቤትን.. በሠላም በጤና ያኑርልኝ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ameleworkgebru4425
@ameleworkgebru4425 2 ай бұрын
መምህር ስታነብ አስተካክለው አንብበው አስተማሪ ነህና ይቅርታ ቲቸር🙏
@tizetaambaye8143
@tizetaambaye8143 2 ай бұрын
ታሪኩ የማማ ስላስ ልጅ ድምፅህን ሰለሰማውህ ደስ ብሎኛል የሰፈርህ ልጅ ነኝ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 2 ай бұрын
የወይዘሮ ስላስ ልጅ Brilliant💙👍🙏🤔
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
እውነት ነው አቶ ብርሃኑ የተናገሩት:: ዋናው መውለድ ሳይሆን? ማሳደግ ነው:: ከተቻለ? ወላጅ እናትህ ወ/ሮ ቦጌ ቢገኙ ጥሩ ነው:: አውቀው ዝብ ካሉ? እራሳቸውን ይፀፅትቸው ለህሊናቸውም እረፍት አይኖራቸውም:: አንተ ግን? እናቴ ብለህፈልገሀል ካልተገኙ? አንተ ተረጋግተህ ነሮህን ከልጆችህ ጋር በሰላም ኑር እግዚአብሔርን አመስግን🙏🏾🙏🏾
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 2 ай бұрын
ታሪክ አዋቂ ሰውዬው ደስ ሲሉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም ካልፍለጉ ገደል ይግቡ ተዋቸው የሰራቸውን ይሰጣቸው እነሱን እግዛብሄር ይጠይቃቸው ነውርኖች ድህነት ወንጀል አይደለም አባቴ ወንድሜ ምርጥ አገላለፅ ነው የገለፅችውት ❤❤❤❤
@alem7474
@alem7474 2 ай бұрын
ሁሉም በጣም ደስ የሚሉ ሠዎች ናቸው
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል አንድበት ወንድማችን ግን እግዚአብሔር አመስግን ለልጃችህ ስትል ነገሩን እርሳው ከመሬት በላይ መኖራቸው በቄነው ለአንተ እንኳንም አወከቸው
@MarahMarah-lf6bt
@MarahMarah-lf6bt 2 ай бұрын
እንኳን አብሩአደርስን
@fatumamahmud-wk1ku
@fatumamahmud-wk1ku 2 ай бұрын
ካሜራ ላይ የማናየው ሰው የንግግር ውርቅ ነው እርጅም እድሜ ይስጥህ
@mekdesdesta-cl8wt
@mekdesdesta-cl8wt 2 ай бұрын
ጥይት ቤት በጣም ገርሞኝ ነው ያዳመጥኩት በንጉሡ ዘመን አባቴ የፓርላማ አባል ሆነው ቤት ተከራይተው እዛ ሠፈር ይኖሩ ነበር እኔ ብዙ አላውቀውም ግን ታላላቆቼ በፍቅር ሲያወሩ እሰማለሁ እማማ የሺ ግቢ ይላሉ የበርግቾ ሱቅ ይላሉ እና ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ለጥያቅያችሁ መልስ ይስጣችሁ።❤❤❤❤❤❤
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 2 ай бұрын
ወይ ሐገር ወይ ሐገር እናቴ ለኔስ መዳኒቴ ❤ኢትዬጰያዬ እግዚአብሔር ፍቅርሽን ይመልስልሽ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 ай бұрын
አቶ ብርሃኑ የሠጡት አስተያየት በጣም ጥሩ ነው:: የብርሃኑ አባትና እናት ያሳደጉት ናቸው:: ታሪኩ መውጣቱ ለሌሎች አስተማሪ ነው ::
@leenaw.3754
@leenaw.3754 2 ай бұрын
ታሪኩ ጀግናሁ
@Habesha28
@Habesha28 2 ай бұрын
ይህን ታሪኽ ልጆች ሆነን ሰምተናል።
@Alex-z4x
@Alex-z4x 2 ай бұрын
አቶብርሀኑ ወላጆች የምተፈልግ አንተኮ የኢትዮጰያ ልጅ ነህ ስለዚህ ስለልጆችህም አታስብ እናት እኮአላቸ የግዴታ ልጆቿ ትይዛለች አንተም በጣም ጎበዝነህ ዘንዝዳር ስለጣለችህ ህፍረት ተሰምቷት ሊሆን ይችላል 39:16
@EndaleGishta
@EndaleGishta 2 ай бұрын
የእነት ሰው ሰው የሚሸት ዛሬ ላይ እያጣንዉ የመጣንው በንፁ ልቦና በእግአብሔር መንገድ ዛሬ ላይ ያላችሁን የእውነት አምላክ የሚወደው ማንነት ኖሯችሁ ያደጋችሁት መልካም እጆች ብሎም ልቦች ላይ ስላረፋችሁ ነው። ለዚህም አምላክ ይመስገን። ከዚህ በላይ ምን ፀጋ አለ? ምናልባት የወለዷች ዛሬም ላይ የከሀዲነት በወለዱት ልጅ ላይ በዚህ ልክ መጨከን የቻለ ስነልቦና ያላቸው አሳድገዋችሁ ቢሆን ስሪታችሁ ሌላ መንገዳችሁ የመጥፋት ሊሆን ይችል ነበር። አምላክ በስራው ፈፅሞ ስህተት የለበትም ለዘላለም ይመስገን። እናንተ የታላቁ ሰው የመሆን ፀጋ ባለቤት ናችሁ። ገንዘብ ጠፊም አጥፊም ነው። ለናንተ የተሰጣችሁ ፀጋ ግን ከአምላክ የሚቸረው ማንም በየትኛውም ገንዘብ የማይገዛው አሁን እያጣንው ያለንው በጣም የሚያስቀና ምርት የክርስቶስ አምሳል የሆነ ሰውነትን ነው። ለወለዷችሁ ወይም ከነሱ ለተወለዱ ልጆች እነሱ ቀረባቸው እንጂ ለናንተ አልቀረባች!!!
@CreateAccount-t2q
@CreateAccount-t2q 2 ай бұрын
እንደዚህ የሚገርም ፕሮግራም አድምጫ አላውቅም በእውነት
@Maryg05
@Maryg05 2 ай бұрын
ይቺ ጨካኝ በእሰተርጅና ለወንድ ብላ ልጆን ትክዳለች እንደ መካሰ አንቺም አልፎልሸ ካናዳ ሰለምትኖሪ ነው ልጆችሸ እን እራሱ ሌላ። ጥቅም በተገኘ የምትክጂ ነሸ እግዚአብሔር የማታውቂ በሰማይ ትጠየቂበታለሸ አባትየው ውጣ እመን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም ነውርኖች ናቹ አይዞኝ ወንድሜ እግዛብሄር ልጆች ሰጥቶካል ደሰተኛ ሁን እግዛብሄርን አመሰግን ከውሰጥክ አውጣቸው በልጆችክ እግዛብሄር ይካሰክ❤❤❤
@tigetad5649
@tigetad5649 2 ай бұрын
እኔ DNA አልመረመርም ስሉ እናት እንደሆኑ አውቃለሁ ልጃቸውን የከዱ የትልቅ ሱው ቅሌታም ናቸው!!!
@solomontessema9176
@solomontessema9176 2 ай бұрын
Batame warada Egzeyabehre yaleserashe kafebeya enoralahu malate ayechale warada yalekebero kebere lamageghite falega yechi leba
@anndesalegn7053
@anndesalegn7053 2 ай бұрын
Wauuu !! wauuu!!! I❤ the story as always I am proud of Mercy X
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 2 ай бұрын
ልጅ አሜሪካ ሁኖ ሴትዬዋ ኢትዬ ብትሆን ገንዘብ እንዲረዳት ፍለጋ ትገባ ነበር አሁንም ቢሆን ይመርመሩ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 ай бұрын
እሱም ኢትዩጲያ ብትሆን አይፈልጋትም
@hssana8939
@hssana8939 2 ай бұрын
​@@Mercy-mw9ntበቃ አይምሮሽ ይህንን ያህል ነዉ የሚያስበው እናት እና አባት ለብር ነዉ እሚፈለጉት ካይምሮ ደሀ ይሰውራችሁ
@ጣቢታ
@ጣቢታ 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ አንድነት ነው የተማርኩት ከ1-3 አዋ ወደ ትምርት ቤት ስንኤድ ኮረፌ እንዘግን ነበር
@santaw5392
@santaw5392 2 ай бұрын
የነ ወንዴን ነወ?😂😂😂😂😂😂
@zozoali2400
@zozoali2400 2 ай бұрын
መላዕኩ ቅድስ ገብርኤል ይርዳህ
@KidstAraya-bl4ck
@KidstAraya-bl4ck 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ መልአኩ ይርዳችሁ
@genetkebede278
@genetkebede278 2 ай бұрын
በጨው የተቀመሙ ንግግሮች🏆🏆🏆🏆
@nounounounou6304
@nounounounou6304 2 ай бұрын
ዋው በፎቶ የማይታየው የሚያወራው ጎበዝ ነው
@BekelechWoude
@BekelechWoude 2 ай бұрын
What an interesting story !!!!
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 11 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 85 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН