KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
3ተኛ ሚስት የተባለችው እውነታ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
1:08:49
የታፈነ ዕውነት!ልጄ የአባቱን አስከሬን አቅፎ አገኘሁት!ልብ የሚነካው የሰላም ታሪክ ክፍል 2@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
1:07:09
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
Their Boat Engine Fell Off
0:13
ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር!ልብ የሚነካም የሰላም ታሪክ የመጨረሻ ክፍል!
Рет қаралды 122,073
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 458 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@shegerinfo
7 ай бұрын
ሠለም አየለን ለማገዝ የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000288249133 ስልክ ቁ0955406012
@laylalayla9893
7 ай бұрын
ሀየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amenn-ej8ne
7 ай бұрын
WOOOW AYZOSH TAREKSH LEBAN SEBERASH TENKARESH DESE YELALE YENA MARE 😢😢😢😢😢
@Amenn-ej8ne
7 ай бұрын
SELAMYA AYZOSH AYZOSH YENA EHETE EGZABBER DEMO YAREGAWAL WECE WETO YEMARAL...AYZOSH SELAMYA ENWEDSHALEN YENA EHETE AYZOSH YENA EHETE 🥰🥰🥰🥰🥰❤️
@MimiShashemene
7 ай бұрын
አይዞሽ ሰላምዬ ከጎንሽ ነን
@emebeterque8725
7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ክመከራ በኃላ ደስታ አለ እንደንች ትግስት ይጠን❤️❤️
@RahelFentaw
7 ай бұрын
ይሄን ልብወለድ የሚመስል እውነተኛ ታሪክ በመጽሀፍ ተፅፎ ማየት የሚፈልግ 👍
@GgFf-vd7dx
7 ай бұрын
የዝች ሴት ታሪክ ያስለቀሰውና ብሎም ያጠነከረው ሰው እስኪ...😢😢😢😢😢የኔ እናት😢😢😢 የኔ ጠንካራ ሴት ላንቺ ምንም ቃል የለኝም😢😢😢 ፈጣሪ ረጂም እድሜ ሰቶሽ ልጅሽንም ለቁምነገር አበቅተሽ በሱ ለመጦር ያብቃሽ❤❤❤ በሕይወትሽ ዘመን ሙሉ የረዱሽን ሰዎች ሁሉ ላሉት እድሜ ከጤና ይስጥልን ለሞቱት ደግሞ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን❤
@ELizazemenekase
7 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ የሰላምን ታሪክ በጉጉት የጠበቀ ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ምን አይነት እፁብ ድንቅ ሴት ነች ፀሀፊያን እንድትፅፈዉ ብታገዟት ደራሲዎች ወደ ፊልም ብትቀይሩትና ብታግዟት ኮመንታተሮች የባለቤቷን ሀዉልቱን እኛ ብናሰራላትስ መልካም ስራ ብንሰራ ለዚች ጠንካራ ሴትና እናት🎉🎉❤❤❤
@abebatadese3690
7 ай бұрын
እውነት ነው የተቀደሰ ሃሳብ ነው
@askale9230
7 ай бұрын
11:16 P😊
@NardosNardi-bz2cn
7 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ሀሳብ ነው
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
7 ай бұрын
አይገርምም እኔም ትክክል እንደናንተ ብዬ ከፃፍኩኝ በሃላ የናንተ ሳይ ትክክል እኔ እንደፃፍኩት ነበር ከዛ የኔን ስልት አደረኩት😊
@TigistTeklehaymanotGebreselass
7 ай бұрын
በትክክል ከመጀመሪያ ጀምሮ እያለቀሰኩ የጨርሰኩት ለመጀመሪያ ግዜ አቦ ያላሰብሸውን እንጀራ እመብርሃን ትሰጥሸ ልጅም ትልቅ ደርጃ ደርሶ አንቺን የሚያሰደሰት ያርግሸ ወይኔ እንዲህም አለ አይዞሸ እህቴ❤❤❤ ጀግና ነሸ
@seniethio5523
7 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ያቺንም የልጅሽንም ደም በደሙ ይጠብልሽ አሜን
@GenetDesta-hh2jg
6 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😭😭
@afomiyayilma1452
7 ай бұрын
እመብርሃን እስከ መጨረሻው ያንችንም የልጅሽንም ደም ከለጇ አማልዳ በንፁህ ደም ትቀይርላችሁ አሜን
@Fikir742
7 ай бұрын
🙏 Amen
@Jerusalem-cm7pv
7 ай бұрын
አሜን
@zteshome75
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@JMGD44
7 ай бұрын
ድንግልን ትላንት ምሳ እየበላሁ ደም እንባ ነው ያለቀስኩት። 😢😢😢 እባክሽን የባሎን መኩሪያ ታሪክ ይህ የፍቅር ጀግናን ተሪክልን + የነርሶን የሲስስተር ለምለምን ❤❤❤ የዘመኑ በዛብህ እና ሰብለወንጌል❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
7 ай бұрын
ላንችማ ቤት ገዝቶ ነበር መስጠት የኔ ጀግና❤💐💐💐
@Bt-Y2XLO
7 ай бұрын
ያለምንም ጥርጥር ተባረኪ❤❤❤
@SA-oc2kw
7 ай бұрын
100%!!!
@atitegebtesema2878
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@AbeerSanad
7 ай бұрын
እወነት
@AlemTesema-yz2wl
7 ай бұрын
እኔ እኮ ልዘን ላልቅስ ምን ልሁን ደንዝዥ ነው የሰማሗት ። የሆነ ስርዓት ይፈነቅለኛል።የአባቱን አስከሬን አቅፎ አገኘሁት ያለችውን አውሬ በላው ስትል አልቻልኩም
@addisababanazareth1525
7 ай бұрын
አቅም ቢኖረኝ ቆንጆ ቤት ገዝቼ እሰጣት ነበር። ይገባታልና። 👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈 ይበቃል መንከራተትዋ!!
@dareeaskdarbelay
7 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ልበ ብርሀን ሠዎች ብዙ አሉ
@mesfinzewdu7289
7 ай бұрын
Kawerah mechi anese. Deg le mebal nuw ?betun tewuna ye akmehen adergelat
@addisababanazareth1525
7 ай бұрын
@@mesfinzewdu7289 አዎ ደግ ለመባል ነው። ሴታሴት ነገረኛ
@fs-ul9tv
7 ай бұрын
@@mesfinzewdu7289ኤጭ 😢እንጭጭ ምነው ይህን ታሪክ እየሰማህ እንኳን ደግነትን ብትማር
@zerthunabay6955
6 ай бұрын
Yegbatal bite
@hanatekile4755
7 ай бұрын
አንች የማርያም ልጅ አይዞሽ እመብርሐንን ይዘሻል እና በፋፁም አትወድቂም አይዞሽ የእኔ ማርርርርርርርር
@hanamarem6300
7 ай бұрын
ከጅምሩ እስከጭርሱ በእምባ ነው 😢የጨረስኩት የኔ የዋህ ድንግል ማርያም ጭንቅ አማላጂቷ ጥላ ከለላ ትሁንሽ መሲ እኔ ላንቺ ቃል የለኝም የኔ ደርባባ ስወድሽ
@mihretaragaw
7 ай бұрын
Enam edeza min ayinete tareki new yasalfechiwe egna 1 negere biyesaka tebesachiten senite enhonalen Egizabihare yikire yebelen
@57623
7 ай бұрын
😢😢😢😢😢የሚገርም ታርክ ነዉ 😢😢😢
@AbiTemesgen
7 ай бұрын
መሲ ከደራስያን ጋር ብታገናኛትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ቢፃፍ❤❤❤
@selamawitteshome4363
7 ай бұрын
አይ እናት የልጇ ነገር እንዴት እያስደሰታት እንደምታወራ....ክብር ለእናቶቻችን❤
@Firstmove01
7 ай бұрын
ይሄ ነው ሊባል የማይችል ስሜት ነው የተሰማኝ በተለይ የፀበል ቤት ቆይታችሁ በአይነህሊናዬ ይመላለስብኛል የመኩሪያ ህመም በዛላይ ታማሚ ልጅ መጠበቅ ያንቺ በእሳት መለብለብ ሁለት የምትሳሺላቸውን ሰዎች ጥሎ መዋል የሰው አጠገብሽ ያለመኖር አስለቅሶኛል የሲስተር ለምለም ደግነት የገኒ ርህራሄ ስልክ የሰጠሽ ሰው መልካምነት በዚህ ታሪክ እነዚህን ሁሉ አየን እግዚአብሔር ነገን ብሩህ እንዲያደርግልሽ ተስፋዬ ፅኑ ነው የኔ እናት
@suminbaki
7 ай бұрын
😂😂😂
@Sarafree2025
7 ай бұрын
ቅድስተ ማርያም ስትል ለምንድን ነው ልቤ ትር ያለው? እመቤቴ ያደኩባት የዚችን እናት እምባ እስከመጨረሻው እጠቢላት.ማርያም ማርያም.. ልጅ ሆኜ መዘምህራን ነበርኩ እና የማትሪክ ውጤት ሳይመጣልኝ ሲቀር ከሚኒሊክ ት/ ቤት ስመለስ ማርያም በር ላይ ድፍት ብዬ ያለቀስኩት እምባ ትዝ ይለኛል በ1997 ከዛ አመት ሳይሞላው ይህው አሜሪካ መኖሪያዬን አድርጌ የሁለት ምርጥ ልጆች እናት ነኝ. የዛሬ 9ኝ ወር አ.አ መጥቼ ልክ ግቢውን ስሳለም የሆነ ነገር ወረረኝ ትዝታ. እኛ ክርስቲያኖች የሚደረግልንን ስለምናውቅ ነው ማርያምን የምንወዳት!!❤🙏🏾🙏🏾
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
7 ай бұрын
Elele elele temesgene ewnet newe
@zelekefirehiwot214
7 ай бұрын
እመቤታችን ትክበር ትመስገን❤❤❤
@MayeIove
7 ай бұрын
❤❤
@lizethio6061
7 ай бұрын
ስለአንቺ ደስስስስ አለኝ ለመቤቴ ክብር ይሁን 🙏🏽
@reyuyenu340
7 ай бұрын
መርየም እኮ ጌታዋን ተደፍታ ምታመልክ የተቀደሰች ድንግል ናት በጀነት ከተመረጡ 4 እንቁ ሴቶች አንዷ ናት እኛ ሙሰሊሞች እንወዳታለን እናከብራታለን ነገር ግን ምንም ነገር ማድረግ አትችልም። መርየምንም እኔንም የፈጠረ ጌታ ለሚሰጠኝም ለሚነሳኝም ነገር ማመሰግነዉ አንዱን ጌታ አላህን ብቻ ነዉ ።
@sinagetahun8180
7 ай бұрын
እጅግ በጣም ምታሳዝን ሴትነች የድህነት የችግር ጥግ ያየች ሴት ፈጣሪ ሆይ እርዳት በዚህ መሃል የተማርኩት ወንዶች ሁሉ ክፉ ባል ሁሉ ክፉ አይደለም ከዚህ ታሪክ ተማሪ በጣም ለረዳች ሴት ሲስተር ገነት ነብስሽ በገነት ትረፈ.🙏🙏🙏
@FBCUP-wz6ew
Ай бұрын
መድኃኔዓለም በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤ ጠንካራዋ ሰዬ
@abebatadese3690
7 ай бұрын
ብዙ የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ ሰምቼ አውቃለሁ ግን እደዚህ ያለ ልቤን የነካው ታሪክ የለም እንኳን ለታማሚ ለጤነኛም እጅግ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ አስደሳች የሚያጠነክር ነው በፍቅር በስስት ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳሜረው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድገው በልጅሽ የምትደሰች እናት ያርግሽ እህቴ አቺም ልጅሽም ትድናላቹ ፈጣሪ ታአምር ያረግልሻል አምናለው
@abnett.6429
7 ай бұрын
አሜን
@meskeremaklilu
7 ай бұрын
እህቴ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ከልጅሸ ያምርልሽ
@berhanehaile3241
7 ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ለሰንት ዘመድ የሚሆን እንባዬን ጨረሰኩ የዘመናችን ድንቅ ሴት
@danatefera7313
7 ай бұрын
😢😢😢ብርቱ ሴት በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ከአጠገብሽ ያልተለየው ልዑል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤❤
@SELAMMekonen-r1x
7 ай бұрын
በረሜል ቅዱስ ገወረዲስ ፀበል ብትሄድ ትድናለች እግዚብሄረ መሃሪ ነዉ ለደጁ ያብቃሽ
@TsiTsi1111-h8u
7 ай бұрын
በትክክል ትድናለች
@crocodilehunter6517
7 ай бұрын
እረ ባኪ 👍🫣🤡
@አሁንአሁን
7 ай бұрын
በረሜል ቅዱስ ገወረዲስ ፀበል ❌ ዝም ብላ መደሀኒቷን እና ጥሩ ምግብ መመገብ። ፀበል ካዳነ ለምን ይሄ ሁሉ ህዝብ በበሽታ ያልቃል ?
@mebatsiyon1561
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቃዱ ሲሆን ይድናል
@exodusexodus8636
7 ай бұрын
Tsabale tabilo eko nawe balohaan yexachchiw?
@engudaymengiste9683
7 ай бұрын
በእየሱስ ስም!!!!!❤❤❤ አቤት የእግዚአብሔር እርዳታ:አቤት የአንዳንድ ሰዎች ደግነትና ጥንካሬ:አቤትትት ስንቱን ሰማንበት:ተማርንበት:አለቀስንበት:ተፅናናንበት....እግዚአብሄር ዛሬም ይምራል:ይራራል:ድንቅና ተአምራትን ይሰራልና የልጅሽ ደም በእግዚአብሔር ተአምራት ይቀየር!!!❤❤❤
@adiamge2803
7 ай бұрын
Amennn Amennn Amennn eyesus geta new
@sn-jn3eg
7 ай бұрын
ወላሒ በጣም ነው ያለቀስኩት አብሶ የባሉዋ መልካምነት የተረገሙ ወዶች በሞሉበት ዘመን😢😢😢😢😢
@57623
7 ай бұрын
ከዛላይ የእምነቱ ጥንካሬ በስመአም😢😢 ጌታ ሆይ ሠዉ አድርገኝ😢😢
@suminbaki
7 ай бұрын
Bandeau esuan syskymat memotu😂😂😂
@yohnayohna-n2n
7 ай бұрын
የኔ እህት እኔ አፈር ልብላልሽ ትናንት ለረዥም ሰዓት ያለማቋረጥ ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ድዝዝ አልኩ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ እናት
@ZainabKwt-dh5ns
7 ай бұрын
በርሜሉ ቅዱሰ ገብርኤል ፀበል ሂጂ ይፈውሰሻል እህቴ
@suibsecrb
7 ай бұрын
ማርያምን ትናት አልቅሸ ልሞት እኔ ለሰማሁት እደዚ ያዘኩት እሷ የኖረችው እዴት እደቻለችው የምር ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥም የሚባለው እውነት ነውፈጣሪ ከዚበላይ ያጠክርሽ ልጅሽም ለቁም ነገር ይብቃልሽ ባልሽንም ነብሱን ከደጋጎችጋር ያኑረው 😢😢❤❤❤
@ጥሩነሽየማርያምልጅ-መ1ቐ
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያልሞትሽማ እግዚአብሔር አምላክ በልጅሽ ትልቅ ነገር ሊያሳይሽ ነው እውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
@hasnag3161
7 ай бұрын
የአላህ ስራ ይገርማል የዚህ ምድር ፈተና ደሞ አላህ በክፉዎች ሰዎች መሀል ስንት መልካም ሰዎች ፈጥሮዋል
@asnabelayneh7228
7 ай бұрын
ትልቅ የእምነት ሴት ነሽ ያድናል ኢየሱስ ! እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ ማሳደግ ይችላል ! እኔ አለሁ እግዚአብሔር ፈውሶኛል አሳድጎኛል የሚል ማን ነው ?
@አዳማናዝሬትአዳማ
7 ай бұрын
የእኔ እናት ሶስቱንም ክፍል በተሰበረ ልብ በትልቅ ሀዘን ውስጥ ሆኜ ነው የሰማውሽ😢😢😢😢😢 አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ጌታ ኢየሱስ ደምሽ በደሙ ይቅይርልሽ😢😢😢
@ethiopiakebede5931
7 ай бұрын
የምትገርም ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስጥቶሽ ልጅሽም ተፈውሶ ለማየት ያብቃሽ ድንቅ አፍቃሪ ድንቅ እናትም ነሽ እስከ ዛሬ ደግፎ ያቆመሽ አምላክ ዘወትር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@ዜድtube1921
7 ай бұрын
የኔ እናት የቧሏ የልብ ሴት የልጇ ጀግና እናት 🥺💗
@sitotawtadesse1906
7 ай бұрын
ጽናት, ጥንካሬ, ተስፋ, እምነት ....ከሁሉም በላይ የፍቅርን ጥግ ያየሁብሽ ብርቱ ሴት ነሽ የብዙዎችን ችግር ካንቺ በማነጻጸር እንዳቀለልሽ መጽናናትን እንደሰጠሽ አምናለሁ, በልጅሽ ስቃይሽ እንባሽ ሁሉ እንደሚታበስ አምናለሁ, እድሜና ጤና የምታምኚው እግዚአብሔር ይስጥሽ
@abnett.6429
7 ай бұрын
😔😔ለደሀ የማይሆን ዘመን! እምነትሽ ፅናትሽ የፈጣሪ ፀጋ
@salamgedawn4047
7 ай бұрын
እግዚአብሔር. በነገርሽ ሁሉ ዛሬም እንደ ትናቱ አይለይሽ የኔ ጠንካራ ጎበዝ እህት አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@FikretaBirhanu
7 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቸርነት ባንቺ ውስጥ አየሁት አቤት ፅናትሽ እህቴ እኔ በጣም በትንሽዬ ፈተና ተስፋ እቆርጣለሁ
@GuiiYuioo-d2w
7 ай бұрын
me too my friend
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ላያሰችል አይሰጠም ይባል የለ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ የአንችንም ልጅሸም ጤናችሁ ይመልሰላችሁ ረዠም እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
7 ай бұрын
😢😢እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለዉ እንደሱዋ ግን ያሳዘነኝ ታሪክ የለም
@hiwettesefu5479
7 ай бұрын
አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው ብሎ ለማመን ይቅርና ልብ ወለድ ነው ብሎ ለማመን በጣም ይከብዳል ፈጣሪ እንደው እመቤቴ ባንቺና በልጅሽ ላይ ታሪክ ሰርታ ለመመስከር ታብቃሽ አሜሜሜሜሜንንንንንምምምም❤❤❤❤❤❤❤
@mahletbelayneh7960
7 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አንደበትዋ ጣፋጭ ነው እመን እንጂ አትፍራ ነው እምነትሽ ከዚህ የበለጠ ታዓምሩን ያሳይሻል ለመድሀኒያለም የሚሳነው ነገረ የለም እመቤቴ ታውቃለች። እንደው ከንቲባ አዳነች አበቤ የቤትና የስራ ዕድል ቢመቻችላት።
@ዘ-ታቦር
7 ай бұрын
ህይወት በ ሰወች ክፋት እንዲህ ሲሆን በጣም ያማል የደረሰበት ያውቀዋል እዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
@solomoncuba5319
7 ай бұрын
መሢ የፕሮግራሞችሽ ሁሉ ራሥ ሆነች ሠላምና ታሪኳ ፅናቷ የአነጋገር ዘይቤዋ ድምጿ ወይ ጌታ ፅናቱን ይሥጥሽ በጉጉት እየጠበቅን ነበር
@manycell9813
7 ай бұрын
አቤት ብርታት አቤት ፅናት የልጅሽን ፍፅሜ ያሳምርልሽ እመቤቴ ማርያም ታሪክ ቀይራ ለምስክርነቶ ታብቃሽ በርቺ ድንቅ ሴት
@SaraNega-s8o
7 ай бұрын
መሲ የእውነት የልጇም የእሷም ጤና እንዲመለስ እነአላየን አገናኛትና በርሚል ጊወርጊስ ፀበል ለላኪያት የእውነት ለምስክርነት ነመጣለች
@Leno3030Ahmed
7 ай бұрын
እንደዚ በእምባ የጨረስኩ ታሪክ የለም በጣም ጠንካራ ለብዙ ሰዉ ተምሳሊት ነሽ ልዮ ሴት ነሽ እ/ር ይወድሻል
@eyagetnet5272
7 ай бұрын
እስኪ ደግሞ ልስማሽ በስቃይ የታጀብሽው ምስኪን ኢትዮጵያዊት በእውነት ክፍል 1 እና 2 ሰምቼ እንቅልፍ አልወስድ ብሎኝ ነወ ያደርኩት
@miminigussie4971
7 ай бұрын
እኔም እንቅልፍ አልተኛሁም ነበር። 😭😭😭
@eyagetnet5272
7 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ግን ግፍን በደልን ጭቆናን የሚሸከም በየትኛውም አለም አለ ብየ አላምንም ይኸኔ እኮ በየቤቱ መድረኩን ሚዲያውን ያላነኙ ስንቶች አሉ
@tigistadmasu287
7 ай бұрын
እኔም
@aniliza7321
7 ай бұрын
እኔስ አልሰማሁም ክፍል 1ክፍል2 በጣም ታሳዝናለች ግን አሁን ባየሁት
@helensuleyman9186
Ай бұрын
ሱብሓንአላህ እንዴት የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ ነው። አላህ በጤና በሰላም አኑሯችሁ ልጅሽ ትልቅ ደረጃ ደርሶ እፎይ ብላችሁ አላህ ያደላድላችሁ የኔ ጀግና።
@Ethio-Aesthetic
7 ай бұрын
Never in my life I felt this heart broken OMG😢😢😢 የኔ እናት ጥንካሬሽ ብርታትሽ አቤት ታድለሽ እግዚአብሔር ይሁንሽ። You deserve everything in this world❤❤
@aziztesfatsion4293
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ! በርቺ እህታችን ታሪክሽ መጽሐፍ ይወጣዋል። የልዑል እግዚአብሔር ጥበቃው አይለያችሁ።
@ethiopiyayemama9556
7 ай бұрын
በትንሽ ነገር ስናጉረመርም እግዚአብሔር ይህም አለ ብሎ እንዲህ አይነት ታሪክ ያሰማናል። አምላኬ ሆይ እኔኮ ይህን ታሪክ ከሰማው ቡሀላም አማርርህ ይሆናል። ስለ እውነት እራሴን እስኪያመኝ ነው ያለቀስኩት።😢😢😢 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይሽ የኔ እናት። ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ።
@jamilasalah2298
7 ай бұрын
mashalllah 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤
@mercymercy9309
7 ай бұрын
አንቺም ልጅሽም ወርቅ ናችሁ ለታላቅ አላማ የተጠራችሁ። በአምላክ የተወደዳችሁ ❤
@FBCUP-wz6ew
Ай бұрын
መድኃኔዓለም በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤
@gebyaneshejigu6359
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ነሽ አሁንም ለባለቤትሽ የነሳውን ዕድሜ ለእንቼና ለልጅሽ ይስጣችሁ።
@MeseretDeme-kn1jm
7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራና ግሩም ድንቅ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እምኝ እንጂ አትፍሪ እግዚአብሔር አሁንም ቀሪ ዘመንሽን ይባረከዋልህ እህታችን ታሪክሽ በጣም አሳዛኝም አስተማሪም ነው እመብርሃን የንቺንም የልጅሽንም ህይወት ይቀይር😇😇❤❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
7 ай бұрын
እህህህህህህ እኔማ ልቤም አልቻለ በቅድስት ድንግል ማርያም። ደግሞም ደጋግመሽ የጠራሻት ቅድስት ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስልሽ የልጅሽን መጨረሻ ያሳምረው ። ደሞኮ ስሙ አፍሽ ላይ ሲጣፍጥ"፣ መኩሪያ ፣መኩሪያ" የጠራሽው መድኃኒአለም ምን ይሳነዋል እሱ ይፈውስሻል ።እውነት እግዚአብሔር ለታሪክ ነው ያቆመሽ ገና ታሪክማ አለ ግዴለም ትፈወሻለሽ ። ጀግና እናት ደሞኮ አነጋገሩ መፅሀፍ የሚያነብ ሰውም እንዲህ በመስመር አስተካክሎ አያነብም ።በመስመር በእርጋታ ዝንፍ ሳትይ በሚያምር ድምፅ ነው የምታወራ ።ደግሞኮ ልክ በቪዲዬ እየተሳለብኝ ነው እያንዳንዱ ነገር ይታየኛል ። መልካም ላደረጉልሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏👏 ደስ ብሎሽ እንደምናገኝሽ እርግጠኛ ነኝ 👏👏❤💐💐
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
7 ай бұрын
ወላሂ በጣም ያስደነቀችኝ ሴት ናት አላህ የልጅሽን ማእረግ ያሳይሽ ምን አለ በኖረኝና እፎይ ባስባልኩሽ ወላሂ በጣም ልቤን ነው የነካኝ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢
@lamrotagegne2512
7 ай бұрын
በዚህ ታሪክ ዉስጥ የሚረገሙ የሚወገዙ የሚመሰገኑ የሚደነቁ ሰዎች አሉ
@lomi-Q9rv
7 ай бұрын
በጣም እሥካሁን እየተራገምኩነዉ ያሥደፈረቻትን ሤት😭😭😭😭
@57623
7 ай бұрын
@@lomi-Q9rvበጣም በአረብ አገርንኳ እንደዚህ አያደረኩም እዉነት የስራዋን ይስጣት😢😢😢😢
@almazyigeltu888
4 ай бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ ባለቤችሽ በጣም መልካም የተባረከ ነው ጥሩ ሰው አይበረክትም
@zed2899
7 ай бұрын
መሱዬ ሰላም ነዉ እኔ የምለዉ ትረካ ነዉ ወይ እዉነተኛ ታሪክ ? አቤት እግዝያብሔር ስራዉ ብዙ ይህ ጥንካሬ ከእርሷ አይደለም ከጌታ ነዉ አይዞሽ ዉዷ እህቴ ብዙሁን መከራ አልፈሻል ልጅሽም ደርሷል በርቺ ጌታም ይረዳሻል
@sarasaraa
7 ай бұрын
እኔ እራሴን እዳይ ያደረገኝ ታራክ ነው በሂወቴ እና ያሳለፍኩ ቤዙ ነው ለምን ብየ ፈጣሬን ሳማርር ነበር የኔ እኮ የሳላምን እሩብ እንኳን አይሆነም አቤቱ ይቅር በለኝ ። እና እራሴን አመመኝ ምን አይነት ጠካራ ሴት ነሽ አቤት የፈጣሪ ታምር እኮ አንች ተምሳሌት ነሽ😭😭😭😭😭😭 እኔ ምን እደምል እራሱ ቃላት አጠረኝ😭😭😭
@የሽብርየሽብር
7 ай бұрын
ምን እንደምል አላቅም እህቴ ከአንች ብዙ ጥንካሬ አይቻለሁ የልብሽን መሻት የእመብርሃን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይስጥሽ ከነ ልጅሽ ለብዙ ብረታት ሁነሻል በየ ቤተክርስቲያኑ ምስክር እንደምትሰጭ አምናለሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከነ ልጅሽ ነፃ ትሆናላቹህ
@mekelesalemayehu6279
7 ай бұрын
በርሚል ጊዎርጊስን ፀበል አዋተን እንላካቸው ይድናሉ
@roozrooz2027
7 ай бұрын
እመብርሀን ትማርሽ አችንም ልጅሽንም በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው
@HayatHayat-zc8hf
7 ай бұрын
አቤት በሥማም እኔ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ጎበዝ ሴት አላየሁም ቃላት ያጥረኛል ስላንቺ ማውራት የኔ እህት አንቺም ልጅሽም የሚሠውረው። ፀበል ጊዬርጊስ የሚባልበት ቦታ ሔደሽ ፀበል ሞክሪ የኔ ቆንጆ አይዞሽ። ኡፍ አይዞሽ ቃላት የለኝም። ሥለአንቺ ጥንካሬ ማውራት
@MeseretWuobeshet
7 ай бұрын
በስማም ይህንን ታሪክ ተጀምሮ እስከሚያልቅ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አሁንም እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው የልጅሽን መጨረሻ የሠሳይሽ በርቺ
@makidadesta9156
7 ай бұрын
የምታምኝው መድሃኒአለም ጨርሶ ይማርሽ ከአልጅሽ ፈጣሪ ደስታሽን ያብዛው የኔ ውድ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@selamselam3065
7 ай бұрын
ውይይይይ በስመ እብ፡። እንዲህም ይኖራል። በተለይ በተለይ 😢ልጅዋ የአባቱን አስከሬን ታቅፎ የነበረውና የባልዋ ሰውነት በአንድ ቀን በአውሬ ተበልቶ ያገኘችው መቼም ይወረኛል። በርቺ የኔ ጀግና።
@asnakutigabu4301
7 ай бұрын
ትናንት ማታ የሷን ታሪክ እየሰማሁ ትራሴን በእንባ እያራስኩ 😢😢😢😢
@saraamagreedavid6763
7 ай бұрын
እኔም እንደዛው
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
7 ай бұрын
😢😢😢እኔም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
7 ай бұрын
እኔም አልቅሼ ልሞት ወይኔ ይሄም አለ አይዞሸ እህቴ❤❤
@mesaywubishet3223
7 ай бұрын
እኔም ጠዋት ስነሳ አይኔ አባብጦ ሴትዮዬ ምኖነሽ ነው ብላ ጠየቀችኝ😢
@mesi6350
7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ እኔም ብዙ ፈተና አሳልፊያለሁ ግን ያንችን ታሪክ ስሰማ ተመስገን አልኩኝ አይዞሽ እመብርሀን እንደዚህ አይነት በሽታ ነፃ ታርግሽ እኔ እናት ሁሉም አላፊ ነው
@eyarslaewarkneh4548
7 ай бұрын
ባልሽን ነብሱን በቀኝ ያውለው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እውነት አንችም መልካምና ጠካራ ደግ ስው ነሽ መጨረሻሽን ያሳምረው በልጅሽ ያሳርፍሽ ፈጣሪ ደግ ነው ልጅሽንም አንችንም ፈጣሪ ይማራችሁ
@FanomektYe
7 ай бұрын
እኔ እዴዚህ አይነት ታሪክ ሰምቸ አላውቅም በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይፈውስሽ ከነልጅሽ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል በርችልኝ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን !!😭💔
@ጓልትግራይ-ቐ8በ
7 ай бұрын
በጣም ያሳዘነኝና 😢ያጠነከረኝ የእግዚኣብሔር ታኣምር የሰማሁበት ታሪክ ሰላምየ መኩሪያ ያልኖረው ዕድሜ ላንቺ ጨማምሮ ይስጥሽ
@elfneshpetros4039
4 ай бұрын
አንቺስ ብረት ነሽ እግዚአብሄር የአለም መልካም ነገሮች አንድ በአንድ ሰቶሽ ይካስሽ ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤
@thomas-907.9
7 ай бұрын
ልጅሽ ዉጩ መላኩ ቡዙ ጥሩ አደለም የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ቡርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ ልጅሽ ካንቺጋ ሁኖ ሁሉን ነገር እንዲስካክለሽ እጸልይልሻለሁ ሁሉም ያልፋል
@roozrooz2027
7 ай бұрын
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያጠንክረሽ ስታለቅሺ አብሬ እያለቀስኩ ነው የስማሁት
@senigi530
7 ай бұрын
ኡፍ እያማጥኩ ነው የምሰማት ለታዳጊው ልጅሽና ላንቺ ለጠንካራዋ ለለፋሽው እመብርሀን መዳኒቱን ታገናኛቹ ተሽሎሽ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@abeskesta278
7 ай бұрын
ይሄን ታሪክ ሰምቼ እኔ ያለብኝን ችግር ያማረርኩበትን ሳስበዉ አፈርኩ ሆ እንኳን ለመኖር ለመስማት እራሱ ይከብዳል በእዉነት ጀግና ነሽ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ደስታሽን ይመልስልሽ ፊልም ሰሪዎች እባካቹህ እግር እግር የሚል ፊልማቹን መስራት አቁሙ እና የዚችን ልጅ ታሪክ ስሩላት የእናንተም የሳም ህይወት ለዘላለም ይቀየራል በርግጠኝነት
@DollarTsegish
7 ай бұрын
እኔ ምን ብዬ እንደምኮምት አላውቅም ያንቺን ታሪክ ስሰማ እኔ ያሳለፍኩት ችግር ስንጥር አክላ አየዋት። በጣም ጨዋ ስነስራት ያላት አመስጋጥ ትልቅ ህሊና ያላት ብርቱ ሴት ትታየኝለክ እግዚያብሄር በልጅሽ ያሳርፍሽ መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ❤❤❤
@fekertilahun5529
7 ай бұрын
ፈጠሪ ላያስችል አይሰጥም በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ጎበዝ እናት ነሽ ፈጣሪ ከዚህ ቫይረስ ይፈውሳችው በርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ይሂዱ ይድናሉ
@ሉሉእንድረስ
7 ай бұрын
ሱብሀናላህ እስተክፍል ሶስት በጉጉት ሰማሁት በጣም አሳዛኝዜና የሰውልጅ ጥንካሬ መከራን እሰውላይ አድርጎት አቤት መከራመብዛት በጣም ጠካራ ሴት
@sebledebebe1756
7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንቺንም ልጅሽንም ይፈውሳችሁ።አንቺ ጀግና ሴት ነሽ።
@teshome7693
7 ай бұрын
እግዚአብሔር በሕይወት ያኖራል ለተጠቃው ደራሽ ነው የረዳሽ በሕይወት ያኖረሽ ብቻ አመስግኚው ለልጅሽ በአንቺ ላይ መፈውስ እጅ ይዘርጋልሽ እየሱስ ብቻ ነው የሚድንሽ አሁንም በፈጠረሽ ብቻ ታመኚ አመስግኚ አሱ ብቻ ነው በአንቺ እስትንፋስ ላይ ስልጣን ያለው
@EdenAbebe1969
7 ай бұрын
የኔ ጠንካራ እህት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እየሰማው ነው የኔ እህት እውነትም እደ እይብ በትክክል እግዚያብሄር ደግነው ለሰው ተስፉ ለቆረጠ ተምሳሌት ነሽ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ
@user-en6cy5pm4g
7 ай бұрын
ጀግና ጀግና ሌላ ምንም ቃል የለኝም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ታሪከኛውዘመን
6 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ደግሞ አፍሽ መጣፈጡ ስታወሪ ሰላምየ አይዞሽ ያልፋል ፈጣሪውን ያመነሰው እንኳንስ ገንዘብ ያለብሽን በሽታም ያድንሻል በእምነትሽ አሁንም ጠንክሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemkebede5848
7 ай бұрын
እራሴን እነዳያመኝ እንዳላለቅስ ጸልዬ ይህንን ታሪክ ማዳመጥ የጀመርኩት እርግጠኛ ነኝ ይህንን ታሪክ ያዳመጠ ሁሉ በትንሽ ነገር ያማረረ ሁሉ ይቅር በለኝ ብሎ ነሰሀ ገብቷል እህቴ እውነትም መድሀኒያለም እስካሁን ያኖረሽ አንቺ ለይ ትልቅ አላማ አለው ልጅሽም ላይ በአንቺም ላይ ያለሽን ህልም ሳታሳኪ ምንም እንደማትሆኚ መቶ ፐርሰንት አምናለሁ እመቤቴ ትርዳሽ ይህ ታሪክማ በሁሉም ቋንቋ ተተርጉሞ መጻፍ አለበት መሲዬ እናመሰግናለን።
@yetbarek63
7 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ከእሱ የእህትዮዋ ጭካኔ፣እያወቀች ሆን ብላ ነው የተጫወቱባት።እግዚያብሄር የሥራቸውን ይስጣቸው።
@fikrteenat7742
7 ай бұрын
በጣም የምታሳዝኝና ግን ደግሞ የምታስደሰች ጀግና እናት ነሽ ፅናትን ከአንቺ ተምሪያለሁ አይዞሽ እዚ ያደረሰሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በርቺ
@hyat2155
7 ай бұрын
አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ጤናሽን ይመልስልሽ አይቸግረዉም ያረብ
@wazikido
7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ መሰ አልቅሼ መሞቴ ነው 😭😭😭 እንደው እግዛብሄር ልጇን በማረላት ይችላል እግዛብሄር
@zaitounah6715
7 ай бұрын
ጠካራ ጀግና እናት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የኔ ውድ❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@genitube9112
7 ай бұрын
በጣም ከባድ በጣም ጀግና ተኖሮ ሳይሆን ድርሰት የሆነ ታሪክ ፈጣሪ ምንም አይሳነዉም እግዚአብሔር ቀን አለሁ አንችም ልጂሽም ትድናላችሁ ለፈጣሪ ምንም አይሳነዉም ምርጥ ፊልም መፀሀፍ ይሆናል ታራክሽ ልጂሽ ይፅፈዋል🎉
@zinabmohamammd3146
7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ጥንካሬ ይስጠን እኔስ በጣም ሰነፍ ነኝ😢😢😢😢
@Dahlak-v6z
7 ай бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ቃልም የለኝም ብዙ አሳዛኝ ታሪክ ሰምቻለሁ አልቅሻለሁም እንድ ሰላም ታሪክ ግን ስቅስቅ አርጎ ያስለቀሰኝ የስበርኝ የለም ማርያምን ልክ አይደልሁም የፊደል ስተት ሊኖር ይችላል ስፅፍ ይቅርታ አድርጉልኝ ሰላምዬ ድንግል ማርያም የልብሽን ሃስብ ሁሉ ሙሉ ታድርግልሽ የዛን የመልካም ሰው የመኩሪያን ነብስም ይማርልን ባንቺ ታሪክ በጣም ጥሩም በጣም መጥፎም ስውች እንዳሉ አሳይተሽናል ደሞኮ የአተራርክ ችሎታሽ ይገርማል ብዙ ሰው ስልጠና ወስዶ እንኳን ስሜቱን ለሰው እያስተጋባ መተርክ ይከብደዋል አንቺ ግን ልዩ ስጦታ አለሽ በራስሽ ጥበበኛ ሴት ልጅሽም ለቁምነገር ይብቃልሽ የኔ እናት😢
@yared7699
7 ай бұрын
እባካቹህ እባካችሁ እባካችሁ እናግዛት እንርዳት ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ እንጠብቅ።
@yemareyam21
7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመብርሀን ልጅሽን ለቁም ነገር ታብቃልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@belayneshiseifu9265
7 ай бұрын
አይዞሽ ባለቤትሽ በሂዎት ባይኖር በመንፈስ አብሮሽ ነው በዚህ ትፅናኝ 🙏🏼
@abebabelda1319
7 ай бұрын
አቺ ልበብርቱ ታታሪ ሴት ነሽ ❤የእግዚአብሔር ታምር ባቺ ላይ የሚታይ ጥሩ ና አስተማሪ ታሪክ ያለሽ እመቤቴ ማርያም ገና ጤንነትሽን ጠብቃ ታኖርሻለች በእግዚአብሔር እምነት ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያኑርሽ ልጅሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ፀሎቴ ነው የኔ እህት!! ❤እንወድሻለን
@belayneshiseifu9265
7 ай бұрын
እባክሽ ሰላም ዛሬ እንኳን ትንሽ ደስ የሚል ነገር ንገሪን 🙏🏼ቆሜም ተኚቸም የማስበው ይህን አሳዛኝ ታሪክ ሆኗል 😔
@eilsabetbelay8363
7 ай бұрын
በጣም በእግዚአብሔር ሰላሜን ሁሉ ነስቶኛል
@belayneshiseifu9265
7 ай бұрын
@@eilsabetbelay8363 እንደኔ የውነት ሸክም ለተሸካሚው ነው ቀላል!ተመልካቹ በመሳቀቅ ይጎዳል እኔ ከሰማሁ ጀምሮ እግዚአብሔርን ለምን? ለምን? እያልኩ ነው የቆየሁት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ፍፃሜው አሪፍ ነው ቺግሩ ከተባበርን ይቀረፋል 🤗
@suzaniyoutube-p7m
7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@dfgdfgg2914
7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የምር የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ ከነ ልጅሽ እህቴ
@martagebre8318
7 ай бұрын
ጀግና ነሽ የኔውድ አሁን ሳይሰለቸው ፀበልይጠጣ እመቤቴ ትፈውሰዋለች ታሪክ ይቀየራል አይቀርም አይዞሽ የኔ በጎ እህት አይዞሽ በርቺ 💕💕💕
1:08:49
3ተኛ ሚስት የተባለችው እውነታ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 257 М.
1:07:09
የታፈነ ዕውነት!ልጄ የአባቱን አስከሬን አቅፎ አገኘሁት!ልብ የሚነካው የሰላም ታሪክ ክፍል 2@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 159 М.
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
0:13
Their Boat Engine Fell Off
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
35:05
የ28 ዓመት ትዳሬ ጉድ ይዞብኝ መጣ! በልጅ እጦት የተፈተነው ቤተሰብ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 107 М.
48:19
ያልተኖረው ልጅነት!ልብ የሚካው የሠላም ታሪክ@shegerinfo Ethiopia,Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 149 М.
13:58
በ አሜሪከ ሰው ናፍቋት የነበረችው ተደሰተች!በ ህንድ ወርቁን ጠራርጎ የወሰደው ኢትዮጵያዊ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 23 М.
51:23
ከአሰሪዋ ጋር የጠረጠርኳት ባለቤቴ ላይ በፈፀምኩት ነገር ሕይወቴ ወደ ሞት ተሸጋገረ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 50 М.
53:08
“ልጁን አስወርዱ ተባልን...” - ብዙዎችን እምባ ያራጨችው የኩላሊት ታማሚዋ ከባለቤቷ እና ከልጇ ጋር አዲስ ህይወት @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 69 М.
31:08
ከቤት ሰራተኛው ጋር በመመሳጠር ነብሰ ጡር ሚስቱን ለግድያ የተባበረው ባል
Sile HiwotTV
Рет қаралды 183 М.
59:21
መንታ ልጆቼን በወለድኳቸዉ በጥቂት ቀናት አይኔ እያየ ተቀማሁ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 121 М.
50:26
የሠላምን ባለ ውለታ አገኘናቸው ! እስቲ መርቁልን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 76 М.
57:04
ሳገኘው ደስ ይለኝ ነበር! የዳናዊት ህይወት ክፍል 1 #love #lifestyle #inspiration #challenge #hawassa #tedyafro
Donkey Tube
Рет қаралды 920 М.
51:13
ጥያቄ ፈጥሮብኛል!ሩት ሞታ የተገኘችው እሱ ቤት ነው ፍቅረኛዋ ከሆነ ለምን አልሸኛትም!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 295 М.
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН