የፍቅረኛዋን እህት በመድሀኒት ያደረቀችው ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 357,519

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 266
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
በጣም የምጠላውና የምፈራው ነገር ከአስመሳይ ሰዎች ጋር መኖር ነው
@fatumaassen877
@fatumaassen877 Жыл бұрын
በጣም
@TOKKUMMAA2024
@TOKKUMMAA2024 Жыл бұрын
Me too
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
የእዉነት፣ከሆነ፣በጣም፣ያስጠላል
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
በጣም
@tigistidagafe3893
@tigistidagafe3893 Жыл бұрын
Wiyy anes
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
አንደኛነኝ ዛሬ በላይክ ግጩኝ ፍትህ ለንፁሀ ተጨፈጨፈ ፍትህ ፍትህ ለአማራው ስንት አይነት ክፍ ሰው አለ አስታፍረላህ ሰወ በቃ ወደ አውሪነት ተቀይሯል የክፍት ጥግ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ሴት ስታስመስል ከሰይጣን አትተናነስም የወንዶች ጅልነት ደሞ ልክ የለውም ።መጨረሻው ደስ ይላል
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ከአስመሳይ ሰዎች አላህ ይሰውረን አቤት😌😢
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@ufugj9792
@ufugj9792 Жыл бұрын
እህህህህህህ ከአስመሳይ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ እኔስ ድርሶብኝ አይቸዋለሁ እህህህህህህህ
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከአስመሳይ ሰዎች ጠብቀን
@wachmodaniel3873
@wachmodaniel3873 Жыл бұрын
ብዞች ከላይ ወርቅ በውስጣቸው እንደ እባብ መርዝ ናቸዉ ።በነገራችን ላይ ይህ ድራማ ታከተተይ መሆን አለበት
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
አንዳንዴ ኢትዮጲያዊ መሆን ወንጀል እስከሚመሥልድረስ 😭😭
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
መድኅኔ ዓለም እየጠበቀኝ መርዝ አልሰጡኝም እንጅ እኔም ህይወቴ በአስመሳዮች የተከበበች ነች ፈጣሪ አንተ ጠበቀኝ አስመሳዩችን ከእኔ አርቅልኝ😭😭😭
@merisaud6140
@merisaud6140 Жыл бұрын
እኔም ሁላችን ነን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ወንድ ልጅ እኮ ካፈቀረ ሞኝ ነው ከአሰመሳይ ሰው ፈጣር ይጠብቀን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ፍትህ ለፁኑሀን ወገኖቻችን ወለጋ🤲🤲😭😭
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@qweass985
@qweass985 Жыл бұрын
በጣም ታስጠሊያለሽ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ነው የእውነት ከእግዚአብሔር ማን ምን ይሰወራል በፍጹም ተደብቆ አይቀርም ተንኮለኞች የሰው ሕይወት የምታበላሹ አትበሉትም የናተም ይበላሻል እውነተኛው ዳኛ ከላይ ሁኖ ያያል እና
@genet7274
@genet7274 Жыл бұрын
በግፍ ለሚገደሉት አማራ ዎች ፍትህ ✊️✊️✊️✊️
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😭😭😭
@mumsmil6158
@mumsmil6158 Жыл бұрын
ፍት ለኑፁዋን ከሆና አው ግን
@rahelyifru
@rahelyifru Жыл бұрын
ፍትህ ለወገኔ ፍትህ ለንፁሃን። ደም ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h Жыл бұрын
ያሣትር አላህዬ ከእንደዚህ አይነት ሰወች በአንተ እጠበቃለሁ ወይ እንደት እንደተናደድኩ አኡዙቢላሒ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደመወዝ ሪኝ🙏🙏
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
በጣም ያማል የጭቃ ውስጥ እሾህ ሳይታዮ የሚዋጉ መርዝ የመርዝ ብልቃጥ ጌታ ሆይ ለገንዘብ ብለው ሰውን ከሚያጠፉ መርዞች እግዚአብሔር ይጠብቀን የህሊና እርሃብተኛ ሆድ አደር
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንጠብቃለን 😢😢 በቃ የጭካኔ ጥግ ላይ ደረስን ማለት ነው? የክርስቶስ መምጫው ደርሷል እውነትም 🥺🙇🏿‍♀️
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Жыл бұрын
😂😂
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ከፈቀረ አይኑ አያይም
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
Kkkkkkk አይመሰለኝም
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ህይወቴን ሚፈራው ብቻ ጌታ ይጠብቀኝ በጣም ቅናተኛ አሰመሳይ ሰዎች በዙርያዬ አሉ ጌታ ይጠብቀኝ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
እኔም እንደ አንቺ ነኝ ፍጣር ከክፍ ሁሉ ይጠብቀን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ላአገራችን ለወለጋ እህት ወንድሞቻችን ለአዛውንት
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
What about the people of Tigrai? You guys never stood for the people of Tigrai?
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
@@arielasgedom3242 ino
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
@@arielasgedom3242 All people
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ኤረ ከአስመሳይ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን እግዝኦ 🙄👏
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
እኳን በሠላም መጣችሁ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ አለምንም ወንጀል አማራ በመሆናቸው ብቻ የሚገደሉ ያረብ የአላህ አንተው ድረስላቸው ያላተ ማንም የላቸው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
@@Tsehay1261 ቆየሁ ከደመርኩሽኮ
@newhairstyle9389
@newhairstyle9389 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን :ምን አይነት ሰዎች በመሀላችን አሉ። እሱ መድሀኒአለም ይታረቀን ።
@mameandlaylatube4460
@mameandlaylatube4460 Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ፍትህ በወለጋ ውስጥ ለምንኖረው አምሃሮች ፍትህ ለወገኔ ፍትህ ለበተሰቦቻችን በተሰቦቻችን አለቁብን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ ፍትህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአስመሳዮች ይጠብቀን
@kalyeembtelij6719
@kalyeembtelij6719 Жыл бұрын
ከአሰመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን👐
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
እኔ ኮ ግራ የሚገባኝ ሁሉም ሰው አስመሳይ ነው ልበል🤔 ማንን እንመን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል ስጠን። ሰላምና ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
@@Tsehay1261 ተባረኪልኝ
@emebetsetegn7580
@emebetsetegn7580 Жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያምጣል ሰው በሰው ላይ እንደዚ መጨከን እስከመቼ ለምንኖርባት ዘመን ነው ይዕ ግን በሕውነተኛ ታረክ ላይ ተመስርቶ ከሆነ በሕውነት ከናይጄርያ ብሰናል ባንድ ወቅት የነሱን ድራማ አይ ነበር በጣም ነው የሚዘገንነው የሚያረጉት መዳኒት እና አስጠላን ሀሁን ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ነገር ምን አይነት ሰው ክፋት ምን ደረጃ እንደደረሰ የምናይበት ዘመን ላይ ደርሰናል ::
@user-ic2ox5he9s
@user-ic2ox5he9s Жыл бұрын
ሰራተኞቻችንእን በምን እንመን 😭 ወይ እግዛብሔር እኔም አልኝ በሉኛ 😭😭😭😭😭
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m Жыл бұрын
ከአሰመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
@meseretm7671
@meseretm7671 Жыл бұрын
ፍትህ አገኛለሁ ብለህ ለፖሊስ መሥጠትህ እኔ ብሆን ለሷ የሠጠቻትን መዳኒት ሰጥቼ መንገድ ላይ እጥላት ነበር እጂ አሣልፊ ለፖሊስ አልሠጣትም ትልቅ ስተት አልሰራም
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 Жыл бұрын
ደግነቱ አስመሳይ ሰው መጨረሻው አያምርም ለለቱ ይጉዳል እጂ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
አር ኡኡኡ ያአላህ ድርስልን ፍትህ በግፍ ለሚገድሉትና ለሚጮቀኑት ድርስላቸው 😭😭😭😭
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're crazy you're stoped you're trash can you're Layer you're crazy you're stoped don't token yourself
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk is dame
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 Жыл бұрын
ወይ የሰው ልጅ የክፋት ጥግ ጌታ ሆይ
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
Isaiah 5 (አማ) - ኢሳይያስ 7: የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር ወይን ቦታ እርሱ የእስራኤል ቤት ነው፥ የደስታውም አትክልት የይሁዳ ሰዎች ናቸው፤ ፍርድን ተስፋ ያደርግ ነበር፥ እነሆም ደም ማፍሰስ ሆነ፤ ጽድቅንም ይተማመን ነበር፥ እነሆም፥ ጩኸት ሆነ።😭😢✝️💔
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚስቃዩ አማሮች
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y Жыл бұрын
ይሄ ምን አይነት አረመኔነት ነው ስንት አመት ለመኖር ነው ግን ኧረ ፈጣሪን ፍሩ ተው ሰዎች ተበልቶ አር ሆኖ ለሚወጣ ግም ቆሻሻ ብላችሁ ከፈጣሪ አትጣሉ ተው😢
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
Genesis 4 (አማ) - ዘፍጥረት 9: እግዚአብሔርም ቃየንን አለው፦ ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ፦ አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? 10: አለውም፦ ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። 11: አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ። Ehiti wodimoche wude ye Ethiopian lijochi ke kifati temalasuu 😢😭🙆💔
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ አይገንዘብ የስንቱን ህይወት አበላሸው
@edengenet9118
@edengenet9118 Жыл бұрын
Egziabher hoy asemsay sewochen arkelen
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 Жыл бұрын
እደናተአይነቶቹእስስትቶችናቸዉ ሀገርያጠፉት
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አስመሳይ ሰዎችን ያርቅልን
@user-tn5tl2tu4p
@user-tn5tl2tu4p 9 ай бұрын
እኔም አስመሳይ ሰዎች በጣም ነው የምጠላችሁ
@user-up5rb5ll6g
@user-up5rb5ll6g Жыл бұрын
ትክክልኛ ታሪክ ነው
@user-vn6yv9ir1u
@user-vn6yv9ir1u Жыл бұрын
አቤት የሤት ክፋት ወዶችኮ ግን የዋህ ናቸዉ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
አቤቱ እደውካሥመሣይ ሠወችጠብቀኝ
@Nunusha3985
@Nunusha3985 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ካስመሳይ ሰወች አንተ ጠብቀኝ 🙏🙏😭😭😭
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
1 Corinthians 6 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ 8: ነገር ግን እናንተ ትበድላላችሁ ታታልሉማላችሁ፥ ያውም ወንድሞቻችሁን። 9: ወይስ ዓመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዳይወርሱ አታውቁምን? አትሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆን ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጮች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙት የሚሠሩ 10: ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።💔😢😭🙆
@frewenygebreyesus4579
@frewenygebreyesus4579 Жыл бұрын
Yes Good job
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለዉ😥
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ፍትህ ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@aberashayele66 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 Жыл бұрын
Eski egzabiher fri ech hulu new yemigedelew yalew
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
@@merhawitembaye3813 የተገደለው ሁሉ አማራ ነው ገዳይ ቢሞት በጥጋቡነው ህሊናውን ለሸጠ ይበለው ለንፁሀን በማንነታቸው ለሚጨፈጨፈው ነው ከፈጣሪ ፍትህ የምጠይቀው ከሠይጣን ማ አንጥቅም
@kibitadese696
@kibitadese696 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አማራ rip
@axvrrty2445
@axvrrty2445 Жыл бұрын
ፈጣርየ ከደዚህ አይነት ሰው ጠብቀኝ በሰማም መሰመሰል 😭😭😭😭
@user-zv8wp8dg4p
@user-zv8wp8dg4p Жыл бұрын
አምላኪሆይ ስንት ስው አለኩ በእንደዚህ አይነት የሚስቃይ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ይዞሺ ይሂድ ሰላቢይ እዳችይ አይነቶች ቡዳወች የስቱን ሂወት ያጠቆሩት🤨
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
እኳ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችችን ኢትዮጵያ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v Жыл бұрын
ደደብ።ነህ።
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
🙆😭💔 geta eg/r le kifati mangedi yimaleseni😭🙆💔💔💔
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
ፍቅር እዉር ነዉ ሚበለዉ ለከስ እዉነት ነዉ
@seadiethiopia6616
@seadiethiopia6616 Жыл бұрын
Part 2 yelewum ???
@nurakw1623
@nurakw1623 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አይ ያዞ እባ ቱ ስትአይነትሰው አለ ረ 😭😭😭😭
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
የምናየው የምንሰማው ሁሉ የሚዘገንን 2015😭😭😭
@fantanishwoonmagin861
@fantanishwoonmagin861 Жыл бұрын
ነባአቢኦ
@MaMa-mx1mm
@MaMa-mx1mm 10 ай бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Jegena wendema le Eheteh mekorkoreh betam akrutojal
@dibsi277
@dibsi277 Жыл бұрын
ፍትሀ ለወገኖቻችን 😭😭😭😭😭
@tomasaba5142
@tomasaba5142 Жыл бұрын
Baxami,yazazinale, 😦😦😦😦👍
@melkamunegash8640
@melkamunegash8640 Жыл бұрын
ሴት እና እስስት ናቸው ሴት ነበረች ከገኔት አባረረችን ፈጣሪ ከተንኮለኛ ሰው ይጠብቀን
@hayathayat8684
@hayathayat8684 Жыл бұрын
Ekekam set meslaji wede kuniya behoda yametachih kalah ga
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
አራ በክህ
@melkamunegash8640
@melkamunegash8640 Жыл бұрын
Ke enat wuch wode gedel gibu
@hayathayat8684
@hayathayat8684 Жыл бұрын
@@melkamunegash8640 enath wedi NAT
@melkamunegash8640
@melkamunegash8640 Жыл бұрын
@@hayathayat8684 banchi bet memetsadekish new boshore
@ybreseyde3920
@ybreseyde3920 Жыл бұрын
በሂወቴ አሰመሳይ ሰዉ አይመቸኝም ያርብ አተ ጠብቀን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk you're gost
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're smart l Love you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
his dame
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
be strong don't hanch your are your mind
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@letebrhanambaye2155 ቤተሰብ አርጉኝ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
እንደው እሼ የምድሩንም የሰማዬንም ያሳምርልህ
@derejeyitbarekzerihun3878
@derejeyitbarekzerihun3878 Жыл бұрын
I like ur episodes but if u can make life time episodes with based on the terue life story
@user-vf2su3sm5s
@user-vf2su3sm5s 9 ай бұрын
እግዚኦ ሰጣን አምላክ ይይልሽ
@zuzuwolotube3739
@zuzuwolotube3739 Жыл бұрын
ወዮው ማሥመሠል 😭
@freetafreeta
@freetafreeta Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የስለ ሂወት አቅራቢዋች 💞
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመንካት
@tigistidagafe3893
@tigistidagafe3893 Жыл бұрын
Kekirib talat alla yetabakan amen balu wadaje
@A-900.
@A-900. Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለምገደሉ ወገኖቻችን
@appseth8007
@appseth8007 9 ай бұрын
የምናደደው ድራማ የምሰሩ አገታችው ላይ ማህተብ አድርጋችው የክፋት ገፀባህሪ የምሰሩ
@sifansifan3283
@sifansifan3283 Жыл бұрын
አይ ፡ የኛ ፡ ክፋት ፡ ሽ አመት አንኖርም ለምን ፡
@habendesta1591
@habendesta1591 Жыл бұрын
ጀግና በ11ኛው ሰዓት መንቃትህ ደስ ይላል
@hanasamueli8528
@hanasamueli8528 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ወለጋ ለሚኖሩት ሸኔ ለሚገላቸዉ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እህቱ፡ልክ፡ነበረች፡አስመሳይ ሴት እርጉም
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ሳሳሳሳ❤❤❤❤
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Ameen yadregelsh
@begosewtesfay9611
@begosewtesfay9611 Жыл бұрын
እውነትነውፍትህ ለአማራ ህዝብ
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Жыл бұрын
የጭካኔ ፊልም ሰው ያያል በጭካኔ ሰው ይገላል ጥሩ ነገር አስተምሩ ሁል ጊዜ ተንኮል ብቻ
@biruktawitzewdu122
@biruktawitzewdu122 Жыл бұрын
Mnawe anchi tenkolu becha tayesh
@sojoogoj3572
@sojoogoj3572 Жыл бұрын
Betame emetelawu fetare tasemesaye seweche arekene
@user-om7oy4pw3t
@user-om7oy4pw3t Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወለጋ በግፍ ለሚጨፈጨፎት
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ፍቅረኛ የተባለ ዝሙት እኛም ሀገር በቃ የተለመደ ሆነ አኡዙቢላህ ባል ሚስት በሉት የሚያምረው እንደዚ ነው
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm Жыл бұрын
በስማም
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
ይህ አይነቱ ነገር ተደጋገመ እኮ
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
Nafixenya Sirrchwu ihee nwo buda 😥
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
አንቺ አረመኔ ይድፍቹ አንችም ሰራተኛ ተብዬ የስራችሁን ይስጣቹመዳኒያለም
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Жыл бұрын
ከባድነው
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
የኔየዋሂአለማወቂሂ
@beletekassa1943
@beletekassa1943 Жыл бұрын
ፍትህ ወለጋ ለሚኖሩ ወለዬዎች
@kibitadese696
@kibitadese696 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
መጨረሻ ውጭልኝ ብላችሁ አትቋጩት በፖሊስ መያዝ ነበረባት😜
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
እኳ እኔ ብሆን አዛው እደፈተለሁ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Afere gebe ye shengela menfese endate yamal
@BlenHD
@BlenHD Жыл бұрын
"ሰው የአካባቢው ፍጡር አይደለም፤አካባቢዎች የሰው ፍጡሮች ናቸው።"እና ሰው አካባቢውን መስሎ ያድጋል።
@zeytunachamiso7723
@zeytunachamiso7723 Жыл бұрын
ነፈዝ እሷላይ ያረገችውን በር ዘግተክ ማረግ ሲገባክ ፖሊስ ትጠራለክ አገራችን እንደሆነ ፍትህ የለ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Aw Deben yadregesh anch wesha
@tamermohammed4877
@tamermohammed4877 Жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን😭😭
@rastafarianlife9836
@rastafarianlife9836 Жыл бұрын
Wy gud 🤔
@Adiiouygtvugtguy46rg
@Adiiouygtvugtguy46rg 9 ай бұрын
❤❤❤
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 26 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,1 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
ራሴን ለማጥፋት እንኳን አቅም አጥቼ ነበር
24:25
Sile HiwotTV Live Stream
Sile HiwotTV
Рет қаралды
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1,7 МЛН
Эдуарда сырғалым атанды!
1:24:11
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 259 М.
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,8 МЛН
Зу-зу Күлпәш.Түс (16 бөлім)
40:42
ASTANATV Movie
Рет қаралды 839 М.