በማይገመት ሰው የታፈነችው ወጣት

  Рет қаралды 97,628

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 116
@ryhxgy
@ryhxgy Жыл бұрын
ነገን በመናፈቅ ዛሬን ዝቅ ብላችሁ የምትለፉ የመዳም ቅመሞች ከመጥፎ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 Жыл бұрын
አሜን አንችንም ውድ
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Жыл бұрын
አሚንንንን❤❤❤
@zzx4738
@zzx4738 Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲❤️
@علوشع-ذ9ذ
@علوشع-ذ9ذ Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም
@jamilahhati3859
@jamilahhati3859 Жыл бұрын
😊
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ Жыл бұрын
እሰው አገር ለፈቼ ማረፋዬ አገሬ ነው እና አምላክ ሆይ አገሬን ጠብቅልኝ
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Жыл бұрын
ያኡመተል ኢስላም እንኳን ለተቀደሰው ለታላቁ ወር ረመዷን በሰላም አደረሳቹ🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አለህ እኛንም ሀገራችንም ሰላም የርጊልን
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
ሚጡም በጣም አበዛችሁ ምንነው በአገሩ ጡት ማያዣ የለም እዴ ሰውዬ በቁም አቀጠለችሁ😅😅😅
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
እደኔ የአገራችን ሰላም የናፈቀው ሰው አለ ከመዳም ቤት ድካም ማረፋችን አገራች ናት እግዚአብሔር ሰላሞን ያውርድልን❤❤
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
😊😊
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
😊😊
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔማ ገና አረብ ሀገር ከመምጣቴ መመለስ ተመኘሁ ግን ሁሉ ነገር ያስጠላል ብቻ እግዚአብሔር ይታረቀን🙏🙏🙏!!!
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
@@tsigeredaadmassu5286 አይዞሽ እግዚአብሔር አቅም ይሁንሽ ትለምጂዋለሽ❤❤
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እንዴት ናችሁ የማዳም ቅመሞች ሁሉም ሰላም አንድ ነገር ጥንቃቄ አድርጉ የፈለገ አሰሪዎች ቢወዷቹ እመኑኝ እንድትሰሩላቸው እንጂ እውነት አይምሰላቹ እና ገንዘብ ጨርሳችሁ ኢትዮጵያ አትላኩ ችግር ቢፈጠር ትኬት ቆርጣቹ ወደ አገራቹ ጎመን በጤና እኔ የገጠመኝ ይሄ ነው ባላሰብኩበት ሰአት ሰራተኛ አመጡ ለኔም ትኬት ቆረጡ አያቹ ደግነቱ ገንዘብ አላጠፋውም 10ቀን ብኝላ ገብቼ ስራ ጀምራለው ብልጥ ሁኑ ሁሉም ለጥቅሙ ነው የሚወዳቹ!!
@selinalove4072
@selinalove4072 Жыл бұрын
በእውነት እኔ የ12 አመት ልጅ ሁኜ የሆነ አንድ እኛ ቤት የሚመላለስ እንጨት የሚፈልጥልን እና የሚላላከን የነበር ስውየ እህቴን አሚያያት አስተያየት ስላላማረኝ ለቤተሰቦቼ በመናገር ቤተሰቦቼ እኛ ቤት እንዳይመጣ ስለነገሩት እህቴን ከመደፈር ድናለች እሱም ልያደርጋት አስቦት የነበርው ነገር ለሰው ተናግሯል ወይኔ እኔ እኮ እነሱ ቤት የምሄደው ዝቅ ብየ የምላላካቸው የነበረው ለሷ ብየ ነው አለ
@የወሎልጅያውምየወግድ
@የወሎልጅያውምየወግድ Жыл бұрын
እህቶቸ ረመዳን ገሰገሰብን እደትነው አብሽሩ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ Жыл бұрын
ተገቢውንም ቅጣት በቁጥር ንገሩን ለኛም ይገባዋል ቅጣቱ ያንሰዋል እያልን ለምንድን ገምገም ያክል የቅጣቱን መጠን ይነገረን በተለይ ለገዳዮች አስገድደው ለሚደፍሩ ለዘራፊዎች ወዘተ
@tup6492
@tup6492 Жыл бұрын
sewu tonkolegn new mifeligewu iska gegn dires indaza new yesmesilal
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
ሰውዬው የሰራው ስራ ጥፋትም ወንጀልም ቢሆንም ነገር ግን ልጅቶ የታገተችው እንደዚህ ጡቶ ሾልኮ ወሎ እዩልኝ እዩልኝ እያለች በዚህ አይነት ጊቢ ውስጥ ያልተገባ አለባበስራ አክሽን እያሳየችው እንደነበረ ነው የተረዳነው። አዳሜ ቂጥና ጡት ለማሳየት ስትጋጋጭ አደል እንዴ ምትውይው አዳሜ እና የጥፋቱን ምንጭ ላይ ቢሰራም ጡሩ ነው።
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Atifred
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
@@Hatehatelovelove ኖ ፍርድ አደለም ስርዓት ያጣ አለባበስም ለአደጋ ያጋልጣልእእእእ ነው
@الحمدللهالكلحال
@الحمدللهالكلحال Жыл бұрын
ትክክል የሚሁነውእደትሁነ ማለት አስፍልጋል
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በአሁን ሰአት ሰው ተጨካክኖዋል ሰውዮ እንዲ የሚያረገው ይህ በውስጡ የተደበቀ መንፈስ እንዳለነው
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
ሁሉ ነገር ከመንፈሰ ጋር ማያያዝ አይከብድም
@ህልምአለኝ-አ5ወ
@ህልምአለኝ-አ5ወ Жыл бұрын
​@@zelalemdesta499 ክፍ መንፈስ ነው ሀገራችንን እዲ እያመሰ ያለው ስለዚህ አይከብድም
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
እግዚኦ፣ማህርነ፣ክርስቶስ፣ዘድሮ፣የማሰማው፣የለ፣ፈጣሪ፣ትግስቱን፣ይስጠን
@የወሎልጅያውምየወግድ
@የወሎልጅያውምየወግድ Жыл бұрын
ትንሽ ተዋናዋ የታገተችው ልብሷ ዝቅቢል ጥሩነው ለማናቸውም እናመሠግናለን ስለሂወት ቲቪ አቅራቢዎች
@tsehayneshgoitom6008
@tsehayneshgoitom6008 Жыл бұрын
የሚጡ ኣለባበስ እንደዛ ቢሆን ነው።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ጆሮ ለምን አታድግም ሲሉት ስንቱን እየሰማሁ ልደግ አለ አለ አጀብ😳
@hawaaahmed8076
@hawaaahmed8076 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊
@hawaaahmed8076
@hawaaahmed8076 Жыл бұрын
😊😊
@zzx4738
@zzx4738 Жыл бұрын
ሳህ 😢😢
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk. Endehem aynetem teret ale
@מנגיסטמרשה
@מנגיסטמרשה Жыл бұрын
​@@hawaaahmed8076 😂😂😂😂😂ļ9lķkkkķmmmmk0ĺĺllllķĺlĺllp0pppppppppppppppppppppppppppppppp0p0ppppppppppppppppppppp9o9p0lloppoppoppoooooooooo9o99ooo9ooooppp88kķoooookikkķk
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
እግዚኦምሀረነ ከቶመቸይሆን ጥሩዜናየምንሠማው ድመትለምንአነሥሺ ሢሏትከሠውጋር እየኖርኩኝ አለመጥፋቴም ፈጣሪሥላለኝነውአለች ሠላሙንይላክልን መድሀኒያለም ያሣዝናል 😢😢😢
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
ጎደኛሞቹ ያስቀናሉ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
እኔ ያሣቀኝ የምሥራቅ ሣቅ ነው ቤትዋን ሙልጭ አድርጓ ነው አፁድቶ ነው የሚጠብቃት ጫማዋን አጥቦ አሪፍ አፍቃሪ ነው ክክክክክክክ ምስኪን ጤናው የታወከ ነው
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
ሰርክ አዲስ አለች አናቴ:: ሁሌም እንግዳ የሆነ ነገር ነው ምንሰማው:: አፍጥጦ የማየት ሱስ ነው የያዘው ሰውየዉ::
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 Жыл бұрын
በሶ ውስጤ ነው: ለሷ ግን ሁሌም መጥፎ ትዝታ ነው
@ዑስሚ
@ዑስሚ Жыл бұрын
አመለካከቱን አመለካከቱን በሀሳቤ ስቀርፀው እደት ያስጨንቃል ???
@phonetastic5392
@phonetastic5392 Жыл бұрын
ሳኩኝ ወይ አበራ 😂😂😂
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.እንካን.በሂወት.ተገኘች
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ከቻለች የመምህር ተስፊዬን ገጠመኝ ታዳምጥ ዮቱ ዮብ ላይ ሁላችንም በመናፍስት የተያዝን ነን የቡዳ መንፈስ ነው እባክህ በተለይ ሰውየው የገጠር ሰው ከሆነ አጋንትን የተዋረሱ ደብተራወች ያሉበት አካባቢ ከመጣ ለማንኛውም ጸበል ትሂድ
@Ruth-wx3yq
@Ruth-wx3yq Жыл бұрын
ከናተጋር ለምስራት ምን ላድርግ
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ ወይ ጉድ
@temirtemirali5230
@temirtemirali5230 Жыл бұрын
የጠፋቤትአለአባቴ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ Жыл бұрын
አዳድወዶች ክፉበሽታ አለባቸዉ አሁንይህምንይበሉኚ ብሎነዉ
@love-lh9zu
@love-lh9zu Жыл бұрын
ምን ዓይነት ክፉ መንፈስ ነው ያለበት ሰውዬው።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው 🙏
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
👍👍👍
@zenetube7787
@zenetube7787 Жыл бұрын
ሰውየው ያስቃል😂
@نوفكمالابراهيم
@نوفكمالابراهيم Жыл бұрын
Bertue sewidacue eko😍😍😍❤💋💋💋💋
@beckyj6977
@beckyj6977 11 ай бұрын
12 ቀን ሙሉ እንዴት መፀዳጃ ቤት ተጠቀመች ይሆን?
@taz3739
@taz3739 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ Жыл бұрын
ምስኪን የማየትፍቅርነዋ የያዘዉ ይገርማል
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Жыл бұрын
እውነት እኔ ዳኛ ብሆን ከሁለት ወር በላይ አልፈርድበትም ፎቃ ደባራ ነው
@الحمدللهالكلحال
@الحمدللهالكلحال Жыл бұрын
😂 እኒም ሁለት እራሱ ይበዛበታል
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Жыл бұрын
😂😂😂😍❤️❤️
@rimtube7849
@rimtube7849 Жыл бұрын
Fonqa seyihon ye aemro beshat new yelabet
@edentomas1244
@edentomas1244 Жыл бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው።
@tesnimabdu507
@tesnimabdu507 Жыл бұрын
Y besri adnakiwochi b 👍👍👍fkrachun geletulat
@betttyzola7181
@betttyzola7181 Жыл бұрын
Embi
@fritahaylurodas8374
@fritahaylurodas8374 Жыл бұрын
Bisrat setochu guadgoches Yt hedu
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Meton Ye gatemat. #Karma New wagawan New jagenchew !!! #Abeba yezo yemtawen #Wend mawared en mamenchek. Newer new holom yeserawen yagenal
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
እግዝኦ ምንጉድ ነዉ
@m.g5367
@m.g5367 Жыл бұрын
Aye dehnet 12 amet beziche bet wend felagutu bezu new seum betam yasaznal
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም📚የአደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹👍
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
ሠዉየዉ ላይ አልፈርድም ብዙ ነገር ያለፈበት ሠዉ
@salihashukri4343
@salihashukri4343 Жыл бұрын
Guadagnochua gubazoche nachaw
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
እይሰማ የለ ምን ጉድ ነው
@tegeskonjoo6920
@tegeskonjoo6920 Жыл бұрын
ውይቅዠትላተያልሆነውንነገርአትመኘው
@baba2191
@baba2191 Жыл бұрын
አቅራቢዎቹ ብልጥ ናት ምትሉት ወሬኞች ናችሁ አታላው እንዲለቃት አላደረገች ወይ ግዜዎች ጠብቃ ጮኻ እራሷን ነጻ አላወጣች
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
yemigerm now fetari yqir ybelen
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@mululisanework2095
@mululisanework2095 Жыл бұрын
እንስት የሚለው ቃል በተለይ ለእንሰሳ ይውላል
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Жыл бұрын
Ke sereyia wede sera yemilew leraseme yebejale , negate be kana woche asebubete be mota
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
ሚስኪን 😮 ያሳዝናል
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
ሲሳይ ዛሬ መሳቅ እየፈለገ አልቻለም ስውድክ 🎉🎉🎉
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
እረ ስት አይነት ሰው አለ
@Kongo19
@Kongo19 Жыл бұрын
kingo😮
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
Petam yszenal pewnt men aynte gezi metapen egzu marene krestu
@kiyaman6313
@kiyaman6313 Жыл бұрын
1ኛ ነኝ ዛሬ
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
dont trest any bady
@sitinaramato1093
@sitinaramato1093 Жыл бұрын
Hi gamachu
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 Жыл бұрын
Thats called fetish🙄🙄🙄!!! He's a psycho path!!!! ፈጣሪዬ ዘንድሮ ደህና ነገር መስማት ይናፍቀን😢😢😢😢😢
@hiwotlove3745
@hiwotlove3745 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ልጅቷ ከታፈነችና ከታሰረች እንዴት online ልትገባ ቻለች?🤔
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
😂😂😂 እረ ፕሮግራሙን ተከታተይው😂 አንዳንዴ እያስከፈታት ይዝናናበት ነበር የዛን ቀን እንቅልፍ ጣለው ሲነቃ ምግብ ለማምጣት ስሄድ ጓደኞቿ ኦላይን መሆኗን ሲያዩ ደውለው ነው
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
ድራማ ነው
@hiwotlove3745
@hiwotlove3745 Жыл бұрын
@@muluayel-8387 ድራማ እንደሆነ ድብን አርጌ አውቃለሁ ሌላ ሃገር እኮ ድራማ እንዴት እንደሚሰራ እናቃለን
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
ሞኘ አፍቃሪ ነው😊
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 Жыл бұрын
ሳታዩየምትኮምቱትነገርስ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
😱😱😱😱😱😱
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አይ ጊዜ ሰንቱን አሰማሽን ሁሉም በጊዜው ውብ ነው
@Kongo19
@Kongo19 Жыл бұрын
kingo
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 Жыл бұрын
እስጎ
@hayattube2901
@hayattube2901 Жыл бұрын
😂😂😂😂 sewyaw
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣wodew ayesku alu
@fisshawgebrale3013
@fisshawgebrale3013 Жыл бұрын
አሁንም በአበራና በልጅቶ ምሀል የተደበቀ እውነት አለ 12 እንዴት ሽንትቤት ተጠቀመች ( ተፅዳዳች) እርግጠኛ ነኝ ወሲብ ፈፅመዎል ተደባብቀው ነው በፍርድ ቤት የታናገረው የሱ እውነት ብቻ አደለም እመኑኝ::
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
😂😂😂😂 እረ ጥርጣሬ የሰገራ ቦታውንም ይዘግቡ ሆ😂😂
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
ሴቶች የሚረግጣቸዉን ነው የሚያፈቅሩት ይኸው ነዉ
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Ethiopia bezu sew ayitenekekim😢 yasazinal
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,3 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 69 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4 МЛН
በጓደኛዋ የተገደለችው ተማሪ
42:54
Sile HiwotTV
Рет қаралды 21 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 861 М.
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
22:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 100 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,3 МЛН