KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በክብርና በበረከት ከፍ የምንልበት መንገድ። Kesis Ashenafi
29:33
ወደ ልብ ጠልቆ የሚገባ የእግዚአብሔር ማጽናናት። Kesis Ashenafi
29:27
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
ሲያመሰግኑ የሚያዩት ተዓምራት። Keiss Ashenafi
Рет қаралды 29,737
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 380 М.
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Күн бұрын
Пікірлер: 258
@birhaneatomsa6824
4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በምስጋና የምናገኘዉን በረከት እኔ ምስክር ነኝ !!
@mesi557
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫።ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን።አድርገህልኛልና ለዘላለም አመስግናለሁ ።እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው ።ተመስገን አምላኬ🤲✝️
@Gigu-p5f
Ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ አመስገኝ አድረገኝ የማማረርን መፈስ ከህወተ አስወጣልኝ ፅጌ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
4 жыл бұрын
የእርሶ ትምህርት ሂወተን ቀይሮልኛል የእርሶ መዝሙር እና ትምህርት እየሰማሁ እፅናናሎህ ረጂም እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪ በረከትዎ ይደርበን።ምስጋና ና ክብር ለእዝጋቢሄር ይሁን🙏🙏🙏
@salamasaa2082
4 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🙌🙌🙌🙌🙌🙌➕⚓🙇🙆🙅✝✝✝💏⛪🙏👭👭🎡🗼🎇💠🎁👫🌹👌🙌➕⚓🙇🙆⛪✝✝✝✝
@kidsttube8786
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
አሜን
@Gigu-p5f
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏 እግዛብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሠገነ ይሁን🙏 አሜን እግዛብሔር የስጥልን🙏 እግዛብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🙏
@helenahailu7300
Жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ እርስዋን መላክተኛ ሆኖ ነው የላከልኝ በማይረባ ነገር እያጉረመረምኩ ነበር ከሌለኝ ነገር ያለኝን ያደረገልኝን ያላየሁበት አይኔን እና ልቤን ነው የገለጥኩት እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ በብዙ እውቀት ይባርክልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@tenayeasrat2615
4 жыл бұрын
የዛሬው ት/ት በቀጥታ የኔን ሕይወት አሳይቶኛል፡፡ አማርር በነበረበት ጊዜያት ያጣሁትን አይቻለሁ ሳመሰግን ደግሞ ያየሁትን ያገኘሁትን እመሰክራለሁ፡፡ መምህር አንደበትዎ ይገርመኛል፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@aberashsbhat3598
4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ
@webet2273
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን እድለኛነኝ አባዬ ስለወድከኝ አስተማርከኝ ማርከኝ አባዬ ተመስገን ተመስከን ተመስከን ጌታዬ ባለዉለታዬ ቀሲስ ፀጋዉን ያብዛልዎ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@eleltaGebru
6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሀሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤
@eristegetachew2941
2 жыл бұрын
እግዘብሔርን ይመስገን ሰው አድርጎ ስለፈጠረን ብቻ እግዚአብሔር ን ልናመሰግነው ይገባል ቃለህይወትን ያሰማልን ነፍሰን የሚያለመልም ትምህርት ነው
@سارهجرمال
3 жыл бұрын
አባታችን እናመሰግናለን ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እድሜን እና ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤️🤲❤️
@urud8496
3 жыл бұрын
ከእናቴ ማህፀን ጀምርሮ የጠበቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ይመስገን ባለ ውለታዬ ተመስገን ጌታ መመምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@mastewalhaylezgi6404
4 жыл бұрын
አባ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛሎት እግዚአብሔር አመሰግናለው ነገር እንደሚገባ አይደለም እና እባኮትን እንደ ነብይ ኢሣያስ ጌታ የልቤ ከንፈር እንዲፈወስ አመስጋኝ እንድሆን ጸሎት አድርጉልኝ ዕድሜና ጢና ይብዛሎት!!!
@selamaldemoze726
Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@minasamwel9324
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዚ ትምህርት ቡዙ ረክቸ አሎህ እድሜ ና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን
@በደስታ
4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏 Egziabhear Yemesgen AMEN Egziabhear Yemesgen AMEN Egziabhear Yemesgen AMAN Egziabhear Yemesgen ; Kale Hiwot Yasmalen Memherachen. Ye Egziabhear Madan Aychalhu.
@z_amen87
2 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ውዱ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@anegach9112
4 жыл бұрын
Amen ye e/z sem yekebet yemesgen🙏🤲🤲🤲❤️ Abatachen kalehewot yasemalen besega yanurelen geta🙏
@emebetdulla477
4 жыл бұрын
አባታችን እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አስተምረዋል እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ይስጥልን ነፋስ የእግዚአብሔርን ቃል እየተመገበች ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@classicphone5908
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ጤና ይስጥልን
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእርስዎ ላይ እግዝአብሔር አድሮ የሚያስተምረን ክብር ይግባው
@aaaass2462
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞ ይብዛልን መምህራችን። እናመሰግናለን እውነት ነው ይመስገን ክብርሁሉ ለእርሱ ለመዳህኒአለም ይሁን።
@selamawitgamini1392
4 жыл бұрын
Kesis Tebarek!!! Egziabhar ye agelglot zemenhn ybark. Amen
@bizayehukassa312
3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ!!! የርስዎም ብርክት ይድረሰን
@yeshalemabebe7527
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን የተመሰገን የውንልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@senait6690
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተመስገን ጌታየ ይህንን ትምህርት ለመስማት ያበቃሀኝ ። ቃለሂወት ያሰማልንንን መምህራችን እግዚኣቢሄርን የምታስደበት ረጅም እድሜ ይስጥህ ።
@tsegimarr3023
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ባርኮኛል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
@debreworkwoldearegay7151
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው። እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@megbineshasfhale3275
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ትምርትህ በጣም ሂወት የሚያለመልም ነው ዕደመና ጤና ይስጥልን 💖💖💖💖💖💖💖
@እግዚአብሔርፍቅርነው-አ7ጀ
Жыл бұрын
አባታች እረጅሜ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@hagereethiopia6785
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sirakabrahamimbaye1390
4 жыл бұрын
Amen amen egziabhire yemsegn,egziabhire abzto yebrekh kesis Ashnafi 🙏
@emmabeth64
4 жыл бұрын
አሜንንን አግዚአብሔር ይመስገን ሰልህልም ነገር ቃል ሂወት ይስማልን መምህራችን አንመስግንለን
@Bazawit
3 жыл бұрын
fetari melkamun Neger Ednmelekt aynachnna Adebetachnn Ykfetln Amen
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
2 жыл бұрын
ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና
@yeshiemebet1624
26 күн бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🎉
@memekonjo8375
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በቀንበቀን መከታተል ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ ትልቅ ትምህርት ነው ልቤ የገዛው
@Asrat21
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemgenetdebela4199
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@aynalemashe6794
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ
@CostEffectiveAccount
4 ай бұрын
Praise the Lord for tolerating our sin and paid a high price to save us
@genetualehegnlakew4033
15 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይመስገን ለቡሉም ነገር
@asterfikadu2175
4 жыл бұрын
be ewnet memeher kale hiwot yasemalgn ene be bezu temerealew🙏🙏🙏❤
@user-qh6fc6fi1l
Ай бұрын
Amen!!!Antem Tebarek Kesis!!!
@tsegemarreyammerreyaminate1299
18 күн бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin
@ጋልክርስቶስ
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን እዝጋብሂር ይባረክ ተመስገን🙏
@zinashteshome2764
4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ተባርክ
@yordanostuccu7724
Жыл бұрын
Telekel new.enem be hiweten ayehut eqo🙏🙏🙏❤
@ribkayigzu8032
Ай бұрын
ውድ መምህሬ አንተእኮ ከሩህሩሁ ከደጉ እግዚአብሔርዬ ጋር አስታወቀኝ ❤❤❤❤❤
@tigisttareke8034
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyewoten yasemalen bewunet
@yetwohdolij4263
4 жыл бұрын
Abatachen bewnetu betam des yemel emayetegeb temhertowoten. Kalehewot yasemalen besega yanurelen geta🙏♥️
@alexo15
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እውነት ነው እኔ በምስጋና በሕይወቴ ብዙ ተባርኬያለው
@ele4942
4 жыл бұрын
Wondeme u are anointed evangelist from above!!ur teaching and songs are changing many many souls. God bless you!! We truly love and appreciate u!! Tebarek
@tairkahi8527
4 жыл бұрын
ምሰጉንነዉ ጌታ በሄወቴ ብዙነገር ነዉ ይደርገልኛ እንደበደሌ ሣይሁን እደቸርነቱ እርዳኛ አምላኬ አመሰግንህ አለዉ
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
@merontesefay6501
4 жыл бұрын
ትክክል ነክ መምህር ሰለሁሉም ነገር እግዛቤር ይመስገን እኔ ብዙ ነገር አይቻለሁ
@mulishteshale6649
4 жыл бұрын
Egzbher yemesgen amen amen amen
@lemlemabraham476
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ይሰማልን
@zaid.aemenual7548
7 ай бұрын
Kale.hiwet.yesmealna❤❤❤❤❤❤❤
@saratemesgen5866
4 жыл бұрын
Egziyabeher ystilen Enamesegnalen ewnet desyemil timehirt new. Zarem zotir egziyabeher ymesgen yetemesegena yhun 🙏
@ayatekela4703
4 жыл бұрын
Amen amen amen silemayinager sitotawu egzaber yimasigen memihirachin kale hiywat yasemalin tsegawun yabizalot
@asegewami9905
4 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ አመስጋኝ ሰው አይጎድልበትም እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክህ ቀሲስ
@urud7996
4 жыл бұрын
Amien Amien Amien qal hiwet yasemaln qesis sle tmhrth hulu enamesegnalen ( catholic ) hiwetie tadswal bante mkrna tmhrt temesgen gieta iyesus 🇪🇷🙏🇪🇹
@askalekassye9307
4 жыл бұрын
ምስጋናን የሚስዋ እርሱ ይከብርኝል
@werkiwer7989
4 жыл бұрын
Amen,amen,amen,kalehiwot,yasemalen,Memphis
@aaaguttueee8694
4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN haleluja
@kalkidanyeshanew5332
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ የእውነት የተናገርከውን የምስጋና በረከት በህይወቴ ደጋግሜ አይቼዋለሁ ነገር ግን የበለጠ ልበረታ እንደሚገባ አስተምረኸኛልና እግዚአብሔር ያክብርልኝ እለት እለት የውስጣችንን ጥያቄ በአንተ አድሮ የሚመልስልን እግዚአብሄር ይመስገን ከፍ ከፍ ይበል ስሙ ለዘልዓለም ክቡር ነውና እናከብረዋለን እናመሰግነዋለን አሜን!
@malitmalit7493
4 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwet yasemaln yete.rnwn belabonachn ytafln betam enamesegnaln abatachn
@zaidkubrom709
4 жыл бұрын
Tebarek memher Geta yebarek
@morei6536
4 жыл бұрын
Amen memhrachin egzabher yemsgen sele hulum neger
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@adanechworku8448
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መካሪ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@obseewaaqajiraa9495
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏kale hewot yasamalen Tabarikuu 🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@hanafkr3940
4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@mihretyenatanimenat575
4 жыл бұрын
አሸናፊ ገብረማሪያም ስላገኘውህ ደስብሎኛል እኔ እምነቱን ቀይሯልስባልሰምቼ አዝኜ ነበር እ/ርይመስገን
@seblet148
4 жыл бұрын
አሜን! እኔም በጣም ነበር ያዘንኩት ከምወዳቸዉ መምህራኖቻችን አንዱ ሰለሆነ እግዚያብሄር ይመስገን
@woinshetbelay4664
4 жыл бұрын
እስኪ የሰማችሁትን ወሬ ደግሞ እዚህ መግለፅ ምን አስፈለገ ፣ሲጀመር ሳታረጋግጡ ታዝናላችሁ
@woinshetbelay4664
4 жыл бұрын
ቀሲስ ሺ አመት ኑርልን ብዙ ተባርከንብካል!
@almazngatu5511
4 жыл бұрын
Yes me too Endzasemch betam ker blon nber Egzabher yemxgn
@sedamohammedmohammed468
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@delinatsehaye3649
4 жыл бұрын
Kesis ashenafi betam nw mwedhh ante geta ybarekeh sew bate adrogo yetenageregn amlak amesegnewalew
@shuayishuayi628
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤናው ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ ገ፤ማርያም፤፤፤
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@moz9944
4 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ እያስታማረኝ ነው ቃለ ህዉት ያሰማልን
@ድንግልሆይእምዬ
4 жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር ይመስገን
@emeyabe1225
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ በእርሰወ ትምህርት ብዙ ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ይህንንም ቃል ሰምቸ እድማር የፈቀደልኝ አምላከ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ የከበር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@tseganeshkassahun9555
4 жыл бұрын
አንድም ቀን ያልተሳሳትኩት ነገር ቢኖር ሳልሰማ ላይክ ማድረጌ ነው። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@frehiwotdebebe2663
Жыл бұрын
Egziyabher yemsgen zaryem zewterem lezelalemu Amennnnnnnnnn
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋወትን ያብዛልን
@emanuelemusarra1781
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
4 жыл бұрын
በእውነት ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@yonatanabrhamtemtme8227
Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenotn yarzemln memhr ❤
@zahra...9789
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን
@netsanetsoimon8355
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ggchris8460
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማዩ አባት ሉእል መዳኒቴ ስሙ ለዘላለም የከበረ ይሁን ።ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ እድሜ ጤና ይስቶት
@almazkebede5176
4 жыл бұрын
A mene A mene amene
@demekechwoldegiorgis2513
4 жыл бұрын
Egzabher ymesgen lehulum neger🙏 Stipe bye stipe I'm change berta wendmy kesis Ashenafi tebarkeln Btam enamesgenaln. Btam eyatnanehn now Gta yemesgen Amen🙏🙏🙏
@hamermersha6295
4 жыл бұрын
Amen egzabher yebrk kezar bhuala alle magurermrem kale egbalhu getye yerdagale egzabher yanurelne tebrkelen
@misimisemisi2040
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@woinishetzewdu2300
4 жыл бұрын
Amen yebarek, Ymayegebagnen adergolgnal
@abbyabby5139
4 жыл бұрын
Amen amen amen mamrachu egezaber yaa qoyilini banate layi yaa adere banya layi hidara amen
@monaali9356
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በወቅቱ የመጣልኝ ይህመልእክት የመጣው ዛሬ ለኔ ነው። ጌተ ሆይ ተመስገን ።
@semeneshfeleke9413
4 жыл бұрын
yene geta zare demo edamesegeneh kalehen selelakeleg temesegen temesegen temesegen kale hiwete yasemalen
@zinuteklu5429
5 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
4 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏memhrachn.kale hiwet yasemaln
29:33
በክብርና በበረከት ከፍ የምንልበት መንገድ። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 23 М.
29:27
ወደ ልብ ጠልቆ የሚገባ የእግዚአብሔር ማጽናናት። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 23 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
55:15
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 177 М.
22:11
ከፈተናችሁ በኋላ ያለውን ድንቅ በረከት አይታችሁት ታውቃላችሁ? Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 29 М.
50:47
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
15:57
ጷግሜን ለምን እንጠመቃለን? ጷግሜን በመጠመቃችን ምን ጥቅም እናገኛለን? ጷግሜን መጠመቅ መተት እንደሚሽር ያውቃሉ?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 24 М.
19:04
ዕድሜ ሊያሳጥር የሚችል መንፈሳዊ በሽታ Kesis Ashenafi G.mariam.
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3,1 М.
29:45
ይህ ነገር ልባችሁ ውስጥ ሲገባ መለወጥ ትጀምራላችሁ Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 43 М.
18:50
ምንደኛዋ (መንፈሳዊ ትረካ)
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 29 М.
27:38
ትልቅ አምላክ ፊት ትንሽ ነገር አትለምኑ። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 25 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
22:40
ሰው እድሉን እንዴት ያውቀዋል? እንዴትስ ይጠቀምበት? Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 23 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН