ጷግሜን ለምን እንጠመቃለን? ጷግሜን በመጠመቃችን ምን ጥቅም እናገኛለን? ጷግሜን መጠመቅ መተት እንደሚሽር ያውቃሉ?

  Рет қаралды 24,627

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 217
@ጓልፅዮንማርያም
@ጓልፅዮንማርያም 2 жыл бұрын
ኣሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደርብን
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን
@zahrazahrais8590
@zahrazahrais8590 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የመልዓኩ የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ አይለየን ይጠብቀን አባታችን እንዲሁም የተዋሕዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት እያላችሁ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜንአባታችን በፅሎት አስብኛ
@ትግሥትአሠላ
@ትግሥትአሠላ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
አግዚኣብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሊቀ መለአክ ቅዱስ ሩፋኤል በረከት እረደኤት አይለየን አሜን
@AaaAaa-ie3xm
@AaaAaa-ie3xm 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ጳጉሜ የበረክት ፆም ይሁንልን
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤👏👏👏
@user-onelove21
@user-onelove21 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@syeetewahidowlij2800
@syeetewahidowlij2800 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@ethio6437
@ethio6437 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን።
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ምዕመናን እንኳን ለመጥመቁ ዮሐንስ በዓል አደረሳችሁ እንድውም በጣም ከአመት አንደ ለምናፍቃት በጉጉት ለምንጠብቃት ጳጉሜ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ የሰማዕታት የቅዱሳን በረከት ይደርብን አዱሱን አመት በላም እንድንቀበል ያደርገን አሜን አዱሱ አመት የበረከት ያድርግልን አሜን3
@selamfkri4025
@selamfkri4025 2 жыл бұрын
እስከ መቸ ነው ኣስኪ ንገርይ እህቴ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
@@selamfkri4025 ነገ ማክሰኞ እስከ አምስት ቀን
@selamfkri4025
@selamfkri4025 2 жыл бұрын
@@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ኣመስግናለው እህቴ
@ኤፉታህወለታመርያም
@ኤፉታህወለታመርያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻
@workuemebet7106
@workuemebet7106 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@weleteslase21
@weleteslase21 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@liyamahdome171
@liyamahdome171 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤነ ይስጥልን
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን የሰላም የፍቅር ዘመን ያርግል በረከትዎ ይደርብን አባታችን ፀጋ በረከቱን እድሜ ያብዛልዎ
@fdge128
@fdge128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
አባታችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን
@venuse-rw4mg
@venuse-rw4mg 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት ምን ብዬ ላመስግኖዎት ጠላት እርሶን የሚያይበት አይን ይጥፋ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልኝ በረከቶዎት ይድረሰን አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለብርቅየዋ ጳጉሜን አደረሰን ቀሢስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 👏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ፅጋው ያዛሉት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ከዘመን ዘመን ያሰጋግርዎት
@haymanotberhanu3640
@haymanotberhanu3640 2 жыл бұрын
አባታችን እንካን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን መጥቼ ሳዩት ደስ አለኝ
@አለምአለሙ
@አለምአለሙ 2 жыл бұрын
አባታችንቃልኸይወትያሰማልን እድሜናጤና ይስጤቹኸ
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ሰማይት ብላችሁ አስቡኝ ፡፡
@asterbereket2605
@asterbereket2605 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር፡፡
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ቅድስ ሩፋኤል እኛንም የሰማነውን
@hanabelete27
@hanabelete27 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።ቅድስ ሩፋኤል እኛንም የሰማነውን በልቦናችን አሳድሮ ለበረከቱ ያብቃን።🙏🙏🙏
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 2 жыл бұрын
ውደ አባታችን እንኳን ደሀና መጡ ቃል ህይወት ያሰማልን ወድ የተዋህዶ ልጅች አንኳን አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦች ይሁን በእውነት እኔ የናፈቅኝ የኢትዮጵያ ሰላም ነው ሰላሙን የመጣለን አሜን አሜን አሜን
@zadyearsamalij1092
@zadyearsamalij1092 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ላድስ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@axumawit140
@axumawit140 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ከነ ሙሉ ቤተሶቦቼን አሜን አሜን አሜን 🌹🌼🙏🌷🌹🇪🇷🙏
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏እንኳን ለጳጉሜ በዓል አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን🙏 #መላአኩ_ቅዱስ_ሩፋኤል በምልጃው ያስበን አሜን የቅዱሳን መላአክትና የሰማዕታትቱ በረከታቸው ይደርብን🙏
@hatersata.1627
@hatersata.1627 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏
@yilfan2138
@yilfan2138 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን አባታችን
@astera8089
@astera8089 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አባ አስቡን በፆሉት 💒💒💒
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን መምህር 🙏🏾 እሺ 🤲🏾🛐
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
አባታችን እንኮን በሰላም መጡ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መጭው ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁን አሜን አቤቱ በቃ በለን ጌታሆይ
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ከርእሱ ብወጣም ይቅርታ እጠይቃለው ጥያቄ አለኝ ህፃናት የገደለች ልጅ የአእምሮ ችግርአለባት እየተባለነው እናም ትገደልም እየተባለነው ከደረሰው ነገር በጣም የሚያሳዝን በሰው ህሊና የማይታሰብ ሰይጣናዊ ነገር እንደሆነና ለቤተሰብም የዘልአለም ስቃይ እንደሆነ የታወቀነው እቺ ልጅ ግን ታስራ ፀበል ብትፀበል ሌላም ሰው አጥፍታ ሊሆን ይችላል እናም ከሁኔታዋታይቶ ሳትጠረጠር በሷፋንታ ሌላ ንፁህ ሰው እስርቤት እየማቀቀ ይሆናል እናም ቤተክርስቲያናችን ለዚ ሁሉ መፍትሄ አላት በእየሱስክርስቶስ ስም በአጋዕእተ አለም ስላሴ ስም ብትጠመቅስ ልትናገር ትችላለች ከዛያለው ሂወትዋ ብትድንም ከድርጊቱ አንፃር ራስዋም ልታጠፋትችላለች እኛ ለስዋ ሞትብንፈርድ እስዋነው የምትሞተው እንጂ እስዋላይ ያለ ክፉ ገዳይ መንፈስ የሚሞት አይመስለኝም እሱ የሚሞተው በመድሀኒአለም በእመብርሀን እጅ ብቻነው አይደል ??? ካስተማሩን አንፃር ነው የማወራው መምህሬ። አመሰግናለው።
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሶ አባታችን አባ ኤኖክ በረከቶ ይደርብን በርሶላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን ያስተማረን ልዑለ ባእሪ እግዚያብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁንል ለአባታችን ቃለ ህየወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ላይ ያሳድርብን የናታችን የወለላኢቷ ምልጃዋ በረከቷ በውላችን ይደርብን አሜን አሜን አሜን ➕🌷🕯🕯🕯🌷➕
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እሺ እናደርጋለን ሁሉንም ነገር የቻልነውን
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ከርሶ ጋር ይሁን!
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 жыл бұрын
አንኳን፣ደህና፣መጡ፣አባታችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን
@ba7359
@ba7359 2 жыл бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
አባታችን ሽ አመት ኑርልን
@ddd1993d
@ddd1993d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቤሎት አስቡኝ ልጅ እፈልግ አለሁ መንታ ይስጥሽ በሉኝ ቅዱስ እሩፍየል የልቤን መሻት ፈፅምልኝ
@መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ
@መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይስጠወት አወ ያምልኮት ምግብማ ባለማወቅ እናት አባታችን አበሻ ቀሚስ እየለበሱ ተመለከ ተበላ እዚኦ ጊታሆይ የድንግል ማርያም ልጂ ማረን ማረን
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 2 жыл бұрын
amen amen amen
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በከረትዎ ይደርብን
@samuelwendy8932
@samuelwendy8932 2 жыл бұрын
Kalehyiwot yasemalegn memir..
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏻 kela hyewet yesmalen Amen 🙏🏻
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 2 жыл бұрын
ከእግዛብሄር በታች የተሠጡን አባታችንቃለህይወት ያሠማልን ደከመኝ ሠለቸኝ ሣይሉ ለኛ ለደካሞቹ የንሠሀን መንገድ እያመቻቹ በጥምቀቱ በሁሉም እኛን በሚጠቅመን ነገር የሚለፉ አባት እግዛብሄር ይሥጥልን እድሜ ከጤና ለመንግሥቱ የብቃዎት ቃል የለኝም አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@እግዚአብሔርታላቅነው-ከ5ፐ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ከ5ፐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
እገዚአብሔረ ይመሰገን አሜንአሜን አሜን
@christinahailemariam2971
@christinahailemariam2971 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏
@ኣመተፃድቃን
@ኣመተፃድቃን 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
እኔ መደጋገም አልወድም ለምን እንደሆነ አላውቅም የእርሶን ትምህርት በጉጉት እንደ አዲስ ነው የማዳምጠው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የኔ አባት አስዳግዬ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በሬደቱ አይላየን በበረከቱም ይጎብኘን እንደዉም ጳጉሜ 3 የቅዱስ ሩፋኤል ዝክር አለኚ ኑ ፀበል ቂመጽ ወጋኖቼ ❤✝️
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እንኳን አደረስዎት አደረሰን ለቋግሜ ወር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የሀገራችንን መከራና ስቃይ የሚያበቃበት የሰላም ዘመን ይሁንልን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን አደረሰወት የአመት ሰው ይበለን ከቁጥር ሳያጎለን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አባየ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ
@sebletube7525
@sebletube7525 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡ አባታችን ፍቅርተ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ የልቤን መሻት እዲፈፅምልኝ የድንግል ልጂ አትርሡኝ
@tgsttezera2530
@tgsttezera2530 2 жыл бұрын
አሜን ቃልሕውት ያስማልን ፣🙏🙏🙏
@ወለተዯሐንስ
@ወለተዯሐንስ 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@azi6349
@azi6349 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በእውነት
@absalatmekbib4461
@absalatmekbib4461 2 жыл бұрын
Ameen Ameeen Ameeen kaleh hiwoti yasemalin
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ሁላችንንም ይጠብቀን እንዴት ደስ ይላል የመላኩ ስልጣናት መላኩ አበርታን ጨባታችን በእውነት ጥያቄን መልሰውልኛል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@wawiwube561
@wawiwube561 2 жыл бұрын
Amen. Amen
@selammulunesh4906
@selammulunesh4906 2 жыл бұрын
አበታችን እግዚአብሔር እድሜና ይስጥልኝ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
መምህራችን፣ቃልሂወትንያስማልን፣በርከታችሁይደርብን
@askalakalo555
@askalakalo555 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kleytn ysmlen abatcen 🙏
@saragezahg9181
@saragezahg9181 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasmalen memerachen amelke qudusi refaye enganemi ke barakatu ye setifeni🤲🤲🤲🤲
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን የቅዱስ እሩፋኤል እረዴት በረከቱ ይደርብን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ሀግራችንን ሰላምያርግል ፈጣሪ አምላክ በቃችሁ ይበለን 🙏🙏🙏
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥወት
@fikadumamo2542
@fikadumamo2542 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀቃ ይፀብቅልን
@tigistabdulah
@tigistabdulah 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን❤ ሀገራችን ስላም ያድረግልን
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 2 жыл бұрын
አባዬ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekilet165
@mekilet165 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜ ከጤና ያድለዎት ያገልግለዎተን ዘመን ያርዝምለን
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳን🙏🙏
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን በረከቱን ይደርብን
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕወትን ያሠማልን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ይባርክሎት
@አፀደማሪያም-ፈ7ሐ
@አፀደማሪያም-ፈ7ሐ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@Ruie.belete.7777
@Ruie.belete.7777 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልፕሁላችንም የድንግል ማርያም ልጂ መድህን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን የቅዱሰን አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@tebygebru3169
@tebygebru3169 2 жыл бұрын
አሜን ኣሜን አሜን
@debrituasekalemeryime9514
@debrituasekalemeryime9514 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሠላም ለሀገራችን ይሁንአሜን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
@marwamengesha1763
@marwamengesha1763 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏
@amengizaw386
@amengizaw386 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስል ድንግል ማሪያም ከእነ ልጇ መጫው አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የመስማማት ያለፈውን የማናይበት ዘመን ያድርግል እግዚአብሔር በምረት አይኑ የመልከተን ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ኣባታችን አሜን ፫ ✝️
@hdgd1192
@hdgd1192 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን 💓💓💓🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ምን ማለት ነው? እንዴት ይያዛል?
26:01
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 86 М.
ዓይነ ጥላ ሌሎችን ክፉ መናፍስት ሰብሳቢ ነው!
16:58
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
በሱባኤ ወቅት የሚጸለዩ ጸሎቶች ምን ምን ናቸው? እመቤታችንን በሱባኤ ምን እንለምናት?
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 24 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 117 М.
ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት
26:40
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 73 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН