የሴት ጭን ሙሉ ፊልም Yeset Chin full Ethiopian movie 2023

  Рет қаралды 242,728

Sodere TV

Sodere TV

10 ай бұрын

የሴት ጭን ሙሉ ፊልም Yeset Chin full Ethiopian movie 2023

Пікірлер: 216
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 10 ай бұрын
ይሄ ሰዉየ ያለበትን ፊልም ለማየት ገና ተጅምሩ እፈረዋለሁ ፊልም መሆኑን እያወቅሁ እነሱ ሲሽቆጠቆጡ አብሬ መሽቆጥቆጤ 😢🥰🥰😢
@bolishbappi1042
@bolishbappi1042 10 ай бұрын
እኔማ የእውነትም እደዚህ ነው የሚመስለኝ ስፈራው 😢😂
@Adamacentar-nd9ce
@Adamacentar-nd9ce 10 ай бұрын
እኔም 😂😂
@tesfaighirmay6911
@tesfaighirmay6911 10 ай бұрын
በጣም ያሲቃል።
@irikrir538
@irikrir538 10 ай бұрын
​@@bolishbappi1042እኔም😢😢😢
@netsaneta9349
@netsaneta9349 10 ай бұрын
indewem teqarani new indezy aynet sew betam yewah new sew le sew film lay asnaqe kfu new be iwenet gn tru sew new
@user-ww1fw1kj2q
@user-ww1fw1kj2q 10 ай бұрын
እናትነት መታደል ነዉ ክብር ለኢትዮጵያ እናቱች❤❤
@zamzamhiradiin8960
@zamzamhiradiin8960 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-kn4lb9rx3c
@user-kn4lb9rx3c 3 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እኔንም ለ እናትነት አበቃህኝ
@user-oh9sj4kl6v
@user-oh9sj4kl6v 10 ай бұрын
ምናለ እደ ኢትዩጸያ ፊልም የኛየስደተኞች መጨርሻን ባማር 😢😢😢😢
@semira13585
@semira13585 8 ай бұрын
ወላሂ በጣም አላህ ያሳምርልን
@danm1829
@danm1829 10 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ያለው፡ አስናኝ አስቂኝ ምርጥ ፊልም❤
@kaduti3235
@kaduti3235 10 ай бұрын
ሴት ልጅ እኮ ታጋሽ ናት ሁሌም እውነትን የያዘ ያሸንፋል አሪፍ ፊልም ነው 🥰🥰🥰🥰
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 10 ай бұрын
እውነት ትልቅ ትምህርት አለው በርቱ😂😂❤❤❤❤
@rahimam
@rahimam 10 ай бұрын
እናትና ልጅ ደስ ስትሉ የኡነት በሆነ ያስብላል
@philips5757
@philips5757 10 ай бұрын
እናትና ልጅ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነት ግን ለምን እንደጠፋች አለቅም
@Sojoo-cy7tp
@Sojoo-cy7tp 14 күн бұрын
ኧረ አልጠፋችም አሁን በአዲስ ፊልም መጥታለች በተከታታይ ዲራማ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ በሚል ፊልም
@bizu1247
@bizu1247 10 ай бұрын
ኢዛና እና እናትየው በፍቅር ነው ምወዳቸው ውይ❤❤❤❤
@Eyou653
@Eyou653 10 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ
@user-et4bv9cj8i
@user-et4bv9cj8i 10 ай бұрын
ኡነቱን ለመናገር ፊልሙ አሪፍ ነው እርእሱግን ደባሪ ነው
@fadelafadela7923
@fadelafadela7923 10 ай бұрын
እናትና ልጅ ስወዳችሁ እኮ ❤❤ ሼባው ልቅም ሲላት ሁሉ የኔ ልቅም በል እያልኩት ነው ያለቀው😅😅😅😅 አሪፍ ነው 👍👍👍
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 10 ай бұрын
Inem
@halom3886
@halom3886 10 ай бұрын
ካካካካካ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 10 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅
@familypromotion9552
@familypromotion9552 10 ай бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ነገር ግን ትንሽየዋ ልጅ የሽማግሌው ሁለተኛ ሚስት ሁና የምትሰራዋ ልጅ ልጁ ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው ካለች በኋላ ትስቃለች ምን አለ ኤዲት ስታደርጉ ብታስተካክሉት ለተመማካች ክብር ይኑራችሁ እንጂ
@user-kj3og3xk1d
@user-kj3og3xk1d 10 ай бұрын
ሽማግሌ ሰውየው በጣም ነው የምጠላው ለምን እንደሆን አላውቅም ፉሊሞን በጣም ወድጀዋለሁ❤❤❤
@meaza2509
@meaza2509 10 ай бұрын
በተደጋጋሚ አስፈሪ ጨካኝ ሆኖ ስለሚተውን ነው ሰውን ዓትጥሊ እሺ 😌
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 9 ай бұрын
ፍልም እኮ ነው አትጥይው ውዴ የተሰጠው ገጸባህሪ ነው
@layalayalaya813
@layalayalaya813 10 ай бұрын
ኢዚዬ የኔ ፍቅር አንተ ያለብት ፊልም ማየት ሰውድህ❤❤❤
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 10 ай бұрын
Des yemil drama new🤗👌 Hulachehunim betam enamesegnalen🙏 Enat hona yeserachiwin sewedat hulum gesebahri konjo adrega new yemtseraw👌💝🤗
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 10 ай бұрын
የኪሷ ነገር ወደ ክፍለ ሀገር ሲልኳት አሜንንን ምርጥ ልጅ ነው ያለ ዛሬ አላየሁትም ሢሠራ
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 7 ай бұрын
ደስ የሚል ስራነው
@user-lv3ry7kc8p
@user-lv3ry7kc8p 10 ай бұрын
የሸባው ነገር ክክክክ እሠይ የኔሚሥት ትወናኮ አደኛነው ኢዙና እናቱ ሢያምሩ
@user-tb4sf1ro2n
@user-tb4sf1ro2n 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ❤
@madinaadam8520
@madinaadam8520 10 ай бұрын
አሪፍ ነው ፈልም ነው በረቱ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
waw beram des yemil film new
@unhb2436
@unhb2436 10 ай бұрын
ያምራል
@embeeteshetu9035
@embeeteshetu9035 9 ай бұрын
አመሰገናለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ,በጣም ትልቅ ትምህርት አግኚቸበታለሁ ❤
@husabe5441
@husabe5441 10 ай бұрын
ደስ ይላል
@josejimenez2753
@josejimenez2753 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 10 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ትምህርትነው ሴት ልጅ በሴትነቷ ብዙ ፈተና አለባት በተርፈ በርቱ
@hanlove412
@hanlove412 10 ай бұрын
.ይሄ ሰውዬ ግን አንደኛ ነው 🙄🙄ቁጣው ፍቅሩ በቃ አንደኛ ነው❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 10 ай бұрын
እያያችሁ እስኪ ስደትኛ ነኝ አበርታቱኝ ቻናሌን1000ሙሉልኝ❤❤❤❤
@meaza2509
@meaza2509 10 ай бұрын
የሆነ ቦታ ልጅቷ ሳቋ አመለጣት ካሜራ ማኑ ጋር😂😍
@MihretDansa-bd3zr
@MihretDansa-bd3zr 10 ай бұрын
Wow
@Linaye05
@Linaye05 10 ай бұрын
Wow arif astemari nw enamesginaln
@user-yr5kg4xf3m
@user-yr5kg4xf3m 4 ай бұрын
እናትና ልጅ ስወዳቸዉ💝💝💝
@brukie7774
@brukie7774 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@user-ii4pu5cz8r
@user-ii4pu5cz8r 10 ай бұрын
ዋውውውውው
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 10 ай бұрын
Smun alike lemanghawm making yemaytbew betam desylal
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 10 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ውዶቸ
@marthamarita7499
@marthamarita7499 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ❤❤❤❤
@user-hw5bx7pd7l
@user-hw5bx7pd7l 10 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 10 ай бұрын
ማርታ ትወና አንደኛ በተለይ ልክ እንደ ገጠር ሰው ሆና ስሰራ ከአሜን ጋር ትክክለኛ እናት እና ልጅ ነው ሚመስሉት የልቅም በመሀል እያወራች ራሷን ይዛ የሳቀችው ነገርስ🤣🤣🤣ከት ነው ካሜራ ማን ነው ያሳቃት🤣
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 ай бұрын
ወጣም ምርጥ አስተማሪ🎉
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 10 ай бұрын
አሜንን ማነዉ እንደኔ የሚወደዉ ትወና አንደኛ ዋዉዉዉ ምርጥ ፊልም
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነው ደግሞም ቆንጆ❤❤❤
@belayensheyemareyamleje5109
@belayensheyemareyamleje5109 10 ай бұрын
ምርጥ ፈልም❤
@SaraSara-wn3qb
@SaraSara-wn3qb 10 ай бұрын
Merete film asetamar now👌👍🥰🥰🥰🥰
@wubitb8735
@wubitb8735 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የገጠር ንግግር ሲያምርብሽ ትችያለሽ ደጋግመሽ ስሪ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 9 ай бұрын
ዋዉበጣም አሥተማሬ ፊልምነዉ❤❤❤❤❤❤
@hawerakebede4769
@hawerakebede4769 10 ай бұрын
wooow bexaam mirx new ❤❤❤❤
@mazi7411
@mazi7411 10 ай бұрын
Wow endet des endalegn atitykugn , min ale movie bayhon noro
@yiftugetachew3145
@yiftugetachew3145 10 ай бұрын
Betam mirt film nw
@meronmammo6124
@meronmammo6124 10 ай бұрын
Betam yetenzaza film
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 ай бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፍልም
@habashaburti5859
@habashaburti5859 10 ай бұрын
ማርትየ የገጠር አነጋግር በጣም ያምርብሻል ቀጥይ
@fvv1680
@fvv1680 10 ай бұрын
እናት እና ልጅ ስታምሩ
@memebakla378
@memebakla378 6 ай бұрын
ምረጥነው በረቱ❤❤❤❤
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 10 ай бұрын
A message to the Young generations, show love to your mothers before it's too late. One day would come and you would be regretting for not doing it. A MOTHER = 10 FATHERS. Im a man and I'm saying it without any hesitation.
@muhammadsaid690
@muhammadsaid690 10 ай бұрын
As wr wb 👍👍❤❤😘
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 10 ай бұрын
@@muhammadsaid690 thank you 🙏🙏👍👍
@faitmahmohameed3653
@faitmahmohameed3653 10 ай бұрын
ወይዘደሮ እረ በሳቅ ❤ በርቱ
@eshetudesta9906
@eshetudesta9906 10 ай бұрын
❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 10 ай бұрын
ፊልሙ ሁሉ የዝሙት በስመአብ ።
@asterbedane9014
@asterbedane9014 10 ай бұрын
😮😮
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 10 ай бұрын
Sewedacheu 🎉arif asetemari film naew
@bizu1247
@bizu1247 10 ай бұрын
ይህ ሰውዬ መልኩ ክፋ ስራውም ክፋ ኡኡኡፍ ሲያርጠላ
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eishi503
@eishi503 10 ай бұрын
👍💞❤️
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sv8qi5ok7x
@user-sv8qi5ok7x 3 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፈልም ነው ፈጣሪ በል ኣይፈትን
@masabira2616
@masabira2616 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fardostube8682
@fardostube8682 10 ай бұрын
😂😂አሪፍ እና አስቂኝ ፊልም ነው 51:50ልቅም ተሳስታ ሳቀች
@FafiMohamed-cn3nd
@FafiMohamed-cn3nd 10 ай бұрын
እይታሽ ይለያል😂
@LamrotLamri
@LamrotLamri 10 ай бұрын
Martii❤
@user-xg4js1jz4d
@user-xg4js1jz4d 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤yes
@gxxtxx6482
@gxxtxx6482 10 ай бұрын
ኢዙየ ስወደዉ❤
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ምርጥ ነው በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@uaevip472
@uaevip472 10 ай бұрын
ወወዉ ምሪጥና አስተመሪ አስቅኝ ፍልም ነዉ 😂😂😂ሼበዉ አንዴ ስደሰት አንዴ ስበሰጭ አንዴ አፍንጭ አፍንጨዉን እየተበላ በስተመጨረሸም ተገለገለ😂😂😂 ይመቸችሁ ምሪጥ ነዉ ረገ የለ አስተመሪ ፍልም❤❤
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 10 ай бұрын
አረ በለው የሴት ጭን ምን ሆነ ወይ የዘንድሮ ድሮ ፊልም😂😂😂😂 እስከ እንመልከት
@MbmaeMhmew
@MbmaeMhmew 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂🙈
@user-hd5rr5wi3f
@user-hd5rr5wi3f 10 ай бұрын
የሴት ጭን በነፃ ታዬ 😂😂😂😂
@user-hr5mg4ut8d
@user-hr5mg4ut8d 10 ай бұрын
konjo dreama
@user-ko1ih8de9x
@user-ko1ih8de9x 9 ай бұрын
Yemer shumagelehun betam naw misifereyn 😩🥲
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 10 ай бұрын
አይልቅምየ አይዞሽ አካሌዋ ❤❤
@selamselamselam1641
@selamselamselam1641 10 ай бұрын
Woww❤❤
@hawerakebede4769
@hawerakebede4769 10 ай бұрын
Izana ❤️silalebet filmun jemiriyalew siceris lelawun astayet nagrachuwakew❤❤❤❤
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 10 ай бұрын
🙄👍👍
@Edilegna1999
@Edilegna1999 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-bs9gk5ex5z
@user-bs9gk5ex5z 8 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊
@yenewtube
@yenewtube 10 ай бұрын
film teblo newa oh
@selamawitnega5456
@selamawitnega5456 10 ай бұрын
ኢዛና ዳንኤል የምወደዉ ጎበዝ አክተር
@user-ke9vv9bn4d
@user-ke9vv9bn4d 10 ай бұрын
ሁሉ ያምርብሻል እቱ 😍ገጠሬ ሁነሽ ስሰሪ በተለይ😍
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 10 ай бұрын
ኢዙየ ስወድህ❤❤❤
@misra4212
@misra4212 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s 10 ай бұрын
የቲክቶኩ ኢዛና ስወዴው😢😢😢😢❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 10 ай бұрын
በአሜንና እታለም (ማርታ አያሌው ) ምክንያት ነው ፊልሙን ያየሁት፣ ያው ስለምወዳችሁ እታለም አክሰንቱን ችለሽበታል ጥሩ ድራማ ነው ግን 1. አሜንዬ ሁሌ ማንነትን መፈለግ (አባት) አልደከመህም? የታፈነ ድራማ ላይም አንደዚያው 2. እንኳን በ20 አመት ቀርቶ ሴት በተደፈረች በሳምንት ውስጥ በዚህ ልክ በመድፈር ወንጀል ተጠያቂ ማድረግ ከባድ ነው 3. ሴቶች በዚህ ልክ ይተባበራሉ ወይ? እውነት የባሏን የቀድሞ ሚስት በዚህ ልክ የምታምን 2ኛ ወይም 3ኛ ሚስት አለች ወይ? ይሄ የታሪኩን ተአማኒነትን ጥዯቄ ውስጥ ከቶብኛል ከሆነ ጊዜ በኃላ የሚል ነገር ቢኖረው መልካም መሰለኝ የሆነ እዛው ፈላ እዛው ሞላ ነገር ሆነኮ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 9 ай бұрын
ኢዙ የኔ ቆንጆ
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 10 ай бұрын
😅😅😅😅😍😍
@Ggg-om9ny
@Ggg-om9ny 7 ай бұрын
እናትየዋን ስወዳት ምርጥ አርቲስት
@HayatQueen12
@HayatQueen12 10 ай бұрын
🙄ርእስ ጨርሰናል ተብላቹ ነው ግን🤣🤣🤣🤣
@rosirosi-on8bu
@rosirosi-on8bu 2 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢🎉
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 7 ай бұрын
እናት ሁና የሰራችዉ ስወዳት❤
@user-pg3gr3nd8q
@user-pg3gr3nd8q 10 ай бұрын
እረ በሳቅ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 10 ай бұрын
እኔ ለመየው ለኢዛነ ብዬ ነው የማየው❤
@emanabdella1918
@emanabdella1918 10 ай бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😥😥😢😢😢
@seasea3347
@seasea3347 10 ай бұрын
ውዴ ሀሀሀሀ😂😂😂😂
@user-sh9vv1pf3z
@user-sh9vv1pf3z 10 ай бұрын
Enatena lij sewdachu Amenye gin tinish teshtaw 😅😅 ❤❤
ላልከዳሽ ሙሉ ፊልም Lalkedash full Ethiopian film 2023
1:20:24
ፌሚኒስት - Ethiopian Movie Feminist  2023 Full Length Ethiopian Film Feminist 2023
1:19:11
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 186 М.
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 93 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 19 МЛН
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 309 М.
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
YeSilet Lij (የስለት ልጅ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:22:41
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 565 М.
Хитрая Девушка Хочет Сделать ЭТО!
0:43
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 11 МЛН
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
FreeKino
Рет қаралды 4,6 МЛН
Meri kya galti the part~2 #comedy #funny #youtubeshorts #shorts #cutebaby
0:16