የእማማ ቤት ክፍል 24 | ፊትአውራሪ እማማ ጋር ሽማግሌ ላኩ | ምዕራፍ አንድ ፍፃሜ

  Рет қаралды 223,080

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Пікірлер: 708
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 6 жыл бұрын
እስኪ ይሄ ድራማ እንደእኔ የሚወድ👍 በተለይ እማማ እናቴን ትመሳሰላላችሁ
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
👍👍👍
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 6 жыл бұрын
እኔ ደሞ አያቴን ትመሥለኝለች
@shoma8844
@shoma8844 6 жыл бұрын
አኔ ደሞ ሁሉ አገሯ አያቴን ትመስለኛለች
@mememlilwen5726
@mememlilwen5726 6 жыл бұрын
እኔ ውስጤነው
@عليعلي-ذ1ل7ص
@عليعلي-ذ1ل7ص 6 жыл бұрын
25 የለምዴ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት ድራማ የናፈቀው እና የእማምየ ሳቅ የናፈቀው ☑☑☑ ይግጭ
@hayathussen6926
@hayathussen6926 6 жыл бұрын
💓💓ሠኞ አገር ልሄድንው ድአ አድርጉልኝ እናተም በሠላም አገራችሁ የምትገቡ ያድርጋችሁ 💚💜💜💝💝💝💝💝💝
@yfgbv734
@yfgbv734 6 жыл бұрын
በሠላም ግቢ
@የጌቶችጌታአማኑኤል
@የጌቶችጌታአማኑኤል 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamaye Selam gibilgn
@mwelyewa2425
@mwelyewa2425 6 жыл бұрын
Selam gbe hodye hagern selam bylige😍😍
@አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ
@አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ 6 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@hayathussen6926
@hayathussen6926 6 жыл бұрын
+ኢትዮጵያዊነቴ ክብሬ እሽ ማማየ💓💓
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 6 жыл бұрын
የማማ ቤት ድራማ ማለት ትንሿ ኢተዮጵያ ሁሉ ነገራችን አኗኗራችንን የሚያሳይ ደስ የሚል ሁሉም ነገር ሰፈሩ ድመቶቹ ውሻው ዘፈኑ በአጠቃላይ ደስ ይላል!!!!!!
@እሙየማራይምልጅ
@እሙየማራይምልጅ 6 жыл бұрын
ማርያም እናቴ በጣም ማር
@የውብየውብ
@የውብየውብ 6 жыл бұрын
በትክክል
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 6 жыл бұрын
በትከከል
@yassinseid7303
@yassinseid7303 6 жыл бұрын
የውብ የውብ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 6 жыл бұрын
Betam
@foziaabdum.m8917
@foziaabdum.m8917 6 жыл бұрын
ፊትአውራሪን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
👍👍👍
@ናርዲየናትዋልጅ
@ናርዲየናትዋልጅ 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 6 жыл бұрын
ወይኔ የሚጡ ማህተብ ሳምር የአርሴምየ ዘንባባነው በሚጡ ይሁንባቺሁ ላይክ እስቲ አረጉ 😀
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 6 жыл бұрын
ለይኬሻለሁ😂
@adaissau6010
@adaissau6010 6 жыл бұрын
በጣም እጂ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ1ለ 6 жыл бұрын
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ኡራኤል አደረሳችሁ ሀያሉ ገናናው መልአክ ብርሀናዊው ቅዱስ ኡራኤል ሆይ የተሰጠህ ክብር ታላቅና ገናና ነው።። በለተ አርብ በዚያች በመከራ ቀን በቀራንዮ በክርስቶስ ደም አለምን የባረከው አንተ ነህ። እኛንም ልጆችህን በክርስቶስ መስቀል ባርከን ቀድሰን።።። የመልአኩ ረድኤት በረከት ምልጃው ተራዳይነት ጥበቃው አይለየን።። መልካም ቀን
@raheyayena375
@raheyayena375 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@roudysalem6755
@roudysalem6755 6 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማር
@zhrahz9749
@zhrahz9749 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን ማሬ
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 жыл бұрын
አሜን፫
@ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
@ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የማማቤቶች ትክክለኛውን. የኢትዮጵያ ኑሮ ነው😗😗😗😚👌👍👍👍👍የምታሳዩን
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 6 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን ሁሌ ህፃናቶች በመድፈር ነው እንዴ የማቀው ስያስጠላ በማርያም አይዞሽ ምጡ የኔ ቆንጆ የ እማማ ቤት በጉግት እንጠብቃለን 💝💝💝💝🙏
@ሚስክቢንትሙሄስድትኛዋ
@ሚስክቢንትሙሄስድትኛዋ 6 жыл бұрын
ዛሬ በጣምክፍቶኛል እባካቹሁ በዱኣችሁ አትርሱኝ አይዞሽ በሉኝ ስደት አስጥላኝ
@ፈዲነኝከርተተዎእነቴንነፈ
@ፈዲነኝከርተተዎእነቴንነፈ 6 жыл бұрын
አይዞሽ መር አብሽር ሁሉም የልፈል
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዸ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዸ 6 жыл бұрын
አይዞሽ አብሽሪ
@carolejabre4682
@carolejabre4682 6 жыл бұрын
weye enedane nashe ename batame naw yakafaje yamararaje gen ayezoshe fatare alalen 🙏🙏🙏
@ትንሳኤየእመቤታችንየ-የ8ኘ
@ትንሳኤየእመቤታችንየ-የ8ኘ 6 жыл бұрын
አይዟቹ እህቶቼ
@fatumabintadem9448
@fatumabintadem9448 6 жыл бұрын
አይዞሺ ማሬ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
ውይ ይሄ ድራማ ፍቅር ነው እኮ ድመቶቹ ውሻው ሰፈሩ ሙዚቃው ሁሉም ደስስስ የሚል
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
@የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ኑሮ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@susuhassen7220
@susuhassen7220 6 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ ማዙና ፊትአውራሪ😍
@hanamj985
@hanamj985 6 жыл бұрын
ሻሩኬ አንደኛ ዉላቹም ምርጦች ናቹ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው በጣም አዝናኝ ነዉ
@fantayefanta2606
@fantayefanta2606 6 жыл бұрын
@sweet4158
@sweet4158 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት የሙዚቃ ምርጫ እራሱ ሙድና ትዝታ አለው😊
@saedaahmed8075
@saedaahmed8075 6 жыл бұрын
አላህ በስላም ላገርሽ ያብቃሽ በስላም ተናፈቁሽ ቡተስቦችሽ አላህ ይቀላቅልሽ ሀቢበቲይ
@aa6750
@aa6750 6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የማማቤት እኮን መጣችሁ ውዶች ውድድድድድ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ 6 жыл бұрын
ትክክለኛዉ ማንነታችን የያዘ ባህላችን ምርጥ የኢትዮጲያዊ ድራማ ዉስጤ ናችሁ 😘😘😘😘😘😍
@tigyamryameljet8783
@tigyamryameljet8783 6 жыл бұрын
ስወዳችው እኮን ደና መጣችው❤💛💚👍
@sarahidi6899
@sarahidi6899 6 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊነትን የሚዘክር ድራማ ከሙዚቃው ይጀምራል የቤቱም ይዞታ ኑሮ ሁሉም ጥሩ ነው
@zbh6796
@zbh6796 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@zbh6796
@zbh6796 6 жыл бұрын
እህህህህህህ
@marakiye7986
@marakiye7986 6 жыл бұрын
ሚጡ መደፈር የለባትም የምትሉ like 👍👍👍👍👍
@ሰናይፀብይሰናይሰናይፀበይ
@ሰናይፀብይሰናይሰናይፀበይ 6 жыл бұрын
ዛሬ ድስ በሎኝል እንኳን ድስ አለሽ በሉኝ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 6 жыл бұрын
ደስታው ምንድን ነው እንኳን ደስ ያለሽ
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽን እመብርሃን ታብዛልሽ እህቴ
@shoma8844
@shoma8844 6 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ ደስታሽን ያዝልቅልሽ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
ሰናይ ፀብይ ሰናይ ሰናይ ፀበይ ሰናይ እንኳ ን ደስ ያለሺ ምን አገኘሽ
@beletlove9074
@beletlove9074 6 жыл бұрын
😍😍😍meareye
@alemlamma6397
@alemlamma6397 6 жыл бұрын
እረ በሳቅ ክክክክክ በእውነት አድናቂያችሁ ነኝ ለሁላችሁም በርቱ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 6 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እኔም ቤተኛችሁ ነኝና በርቱልኝ። እንደ ሻሩክ ያሉ ልጆች በየሰፈራችን ስላሉ በጣም ነው የማድንቅህ ዴቫ
@selamwitsharew8950
@selamwitsharew8950 6 жыл бұрын
Ene ye sharuk Khan adnaki negn betam ahun demo Ethiopiaw sharuk meta gn yesum adinakingn beteleyi mezifen yichelal he is so talented keep going bro
@agermelesfare6082
@agermelesfare6082 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቀጥሉበት ምዕራፍ አንድ በጣም አራፍ አስተማሪእና አዝናኝ ነበር ምዕራፍ ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን በድጋሚ እናመሠግናለን
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 6 жыл бұрын
ወይ አስኔ የአጀንዳዋ ሙድ ተመቸችኝ ይመችሽ ያራዳ ልጅ😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎ሻሩኬ ሁሌም ዉስጤ ነክ 😉😉😉😉ሚጡ ደግሞ በጣም ተንቀልቅለሻል 🧐🧐🧐🧐🧐
@ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
@ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና 6 жыл бұрын
እኔ ምን ልታዘዚን እና የማማቤትን ስወዳቸው በርቱልን
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
👍👍
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ጠፍ እኮ ይለቀቃል እንዴ? ?
@እድላዊትየጅማዋ
@እድላዊትየጅማዋ 6 жыл бұрын
@@lehowlumegizaalew1703 አዎ ክፍል 17 ተለቆል
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
@@እድላዊትየጅማዋ አልመጣልኝም በየትኛው ቲቪ
@እድላዊትየጅማዋ
@እድላዊትየጅማዋ 6 жыл бұрын
@@lehowlumegizaalew1703 ይቱብ ላይ አለ ምን ልታዘዝ ብለሽ ፃፊ በአዲስ ነው የትለቀቀው
@mekilitmadi674
@mekilitmadi674 6 жыл бұрын
እረ ይህ ድራማ እማ ቶሎ መጀመር አለበት መቆየት የለበትም እናም እጅግ ውድጂዋለው ይቀጥል በናታቹሁ ♥♥♥
@ኢሳርነኘሃበሸዊቶ
@ኢሳርነኘሃበሸዊቶ 6 жыл бұрын
ሻሩክየ ውይኔ ድምፅህ 😍
@adanechpowlos9146
@adanechpowlos9146 6 жыл бұрын
I love your voice thank you for sharing!
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 6 жыл бұрын
😊😊😊😊እውነትሽን ነው የሀበሻ ወንድ መርዝ ናቸው😜አላህ የመራቸው ሲቀሩ። እኛም ወደ ሌላ ዜጋ ጎራ ልንል ነው😕የሀበሻ ሴቶች ነህ የዋህወች😢ሰርተን የምናበላቸው
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ብዙ ተከታዮች ለምን ግን የሉትም?ደሞ የነ ቲቲ ፊፊ ሊሊ 😁ቤት ሰራቶኝ ሰራተኛም መዘነጥ የተማረ አለ ለማለት ይመስላል መልክቱ ይመቻቹ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 6 жыл бұрын
ወይ አስኔ አሳቅሽኝ እውነት ሚጡዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እነዚ ባለሀብቶች ስንቱን አበላሹት
@ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ
@ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ 6 жыл бұрын
እንጉርጓሮው ደስ ሲል የአንባሰልን ቅኝት እየቃኝ ኡፍፍፍፍፍ ትዝታ
@monam540
@monam540 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት ድራማ የድሮ ህይወቴን አስታወሰን የማይመለስ ቀን ትዝታ ብቻ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 6 жыл бұрын
ሻሩክየ የኔ ው...... ልል ነበር ተውኩት ክክክክክክ ብታስረግዘኝስ ወይ ባብድ ጉድ እኮ ነው ምን አልከኝ ማን ነገረሽ ክክክክክክክክ ፍታአውራሪ እራሳቸው
@የድግልልጅነኝበስደትያለሁ
@የድግልልጅነኝበስደትያለሁ 6 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣቹህ እነ ማማዬ♥♥
@ፍቅርየሴትልጅ
@ፍቅርየሴትልጅ 6 жыл бұрын
ሻሩኪዬ ድምፅሽ ዋውው ነው😍😌
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ሻሩኬ የኔማረ ድምፅህ በጣም ያምራል
@bladobelly9989
@bladobelly9989 6 жыл бұрын
ምልታዘልና፡የማማቤት በጣም ያምወደዉ ድራማ
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የነ እማማ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 6 жыл бұрын
wellፊተአውራሪ ረጅም እድሜ ይስጠወት ከጤናጋር ስወደወት ሸሩክአወይ ጉደ የዘፈነው የማን ዘፈን ነው ንገሩኝ
@nurunnobi183
@nurunnobi183 6 жыл бұрын
ዎው
@sultanalshehhi3637
@sultanalshehhi3637 6 жыл бұрын
Awey eda emelw khona tesfay wrknahe nfsune ymar motwal 1991 amet
@liliyliliy3710
@liliyliliy3710 6 жыл бұрын
Sada Mohammad ዳንኤል ዘውዴ
@samrawit4627
@samrawit4627 6 жыл бұрын
ዋውው የማምዬ ቤት ናፍቃችውኘል ይፊት አውራሪ አድናቂዎች በላይክ እንይያችው
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ 6 жыл бұрын
እስኪ ያብይ ንግግር ካናዳ ያደረገው ንግግር እንደኔ ያስደሰተው በላይክ አሳዩኝ መቸም የምጠላው ነው ላይክ የማያደርገው ፍቅር ያሸንፋል
@እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ
@እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ 6 жыл бұрын
ደስ ይበልሽ ገጨሁሽ
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee 6 жыл бұрын
ጉራ ብቻ Atlemgni melemen eko be xengaraw PM gze qere
@martaali6668
@martaali6668 6 жыл бұрын
አገሬ ልገባ 15 ቀን ቀረኚ ውድ እህት ወድሞቸ እስኪ እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ በሉኚ፣ ውዶቸ እናተንም ፈጣሪ በሰላም ያስገባችሁ ስደት በቃ ይበለን
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ 6 жыл бұрын
በሰላም ጊቢ እህቴ እኔም ልሄድ አንድ ወር ቀረኝ ጌታ ባገርሽ መልካም ነገር ይስጥሽ፡፡
@martaali6668
@martaali6668 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔውድ አችንም እማምላክ እቅፍ ግድፍ አርጋ ለሀገርሽ ታብቃሽ መልካም ጉዞ ውዴ
@semasema63
@semasema63 6 жыл бұрын
እውነተኛ ኢ/ያ ዲራማ አዝናኝና አስተማሪ ትናፋቁኛላችሁ በተለይ እማማናፊታውራሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
አዲስ ፍቅራኛ እዤወለሁ ፍቅራችሁ ያመራ ይሁን በሉኝ Welcome የእማማ ቤተሰቦች
@እድላዊትየጅማዋ
@እድላዊትየጅማዋ 6 жыл бұрын
ያ ነኝ ፍቅራ ቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
@@እድላዊትየጅማዋ Amen
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 6 жыл бұрын
weyi gud isti teyi enem endanchi tilantina towat jemerkun ahun lash alkut kkklllllkkkkkl ye ethio wendoch arake nachewu
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 6 жыл бұрын
የምወድላችሁ ማህተባችሁ ነው እናንተንም በማያልቀው በተለይ ሚጡየ የኔ ቅመም ወድድድድ ነው የማረግሽ እንዳታብጭ አደራ ስናብጥ የኛ የሰው ነገር ማህተባችንን ማወለቅ ሆኗል የሰው ነገር
@saaadhssaaadh1096
@saaadhssaaadh1096 6 жыл бұрын
ሻሩክ ድምፅህ በጣም ያምራል
@sarazebene8695
@sarazebene8695 6 жыл бұрын
በጣም ይመቸኛል ይሄ ድራማ ምክንያቱም የድሮ እናቴ እያለች የነበረ ነገር ያስታውሰኛል
@ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
@ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ 6 жыл бұрын
መዳምየ ዛሬ እስቲራሀ ላሽ ብላለች በቃ ይታያል እስከዛሬ በአንድ ጆሮየ እየሰማሁ ባንዱ ጠሩኝ አልጠሩኝ እያልኩ ነበር የማየው እኳን ደህና መጣቹህ💋😚😚
@burmar1974
@burmar1974 6 жыл бұрын
የኔ እናት አብሽር አሁን እይ
@ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
@ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ 6 жыл бұрын
@@burmar1974 Eshi Yen wudi ❤❤
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 6 жыл бұрын
እኔ የምላችሁ ሻሮኬ ክብሪት የዘፈናት ዘፈን አወይ ጉዴ ድህነቴ አስገመተኝ እንዴ ያላት ዘፈን የማን ዘፈን ናት ሊስን አርጌአት አላውቅም
@naifalghamdi1566
@naifalghamdi1566 6 жыл бұрын
ውይ የእማማ ቤት እኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር ግን አታቋርጡ በየሳምንቱ ይተላለፍልን ተወዳችሃል እኔ በበኩሌ
@freyteklehaimanot8882
@freyteklehaimanot8882 6 жыл бұрын
This my favorite movie 🎥 🍿
@eeoj4141
@eeoj4141 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት መጣቹሁ እስስስስስይ እንኳን መጣቸሁ ።ፌት አውራሪና እማማ ቢጋቡ የእኔ ዓሳብ ነው
@halewyamohammed8972
@halewyamohammed8972 6 жыл бұрын
አይ ሻሩኬ ድምፅህ ለክፊ አይሰጥም ሀረፍ ነው አድናቂህ ነኝ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ውዶቺ
@ferhiwatknojo4720
@ferhiwatknojo4720 5 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል ፍልሙ
@yetmorkbalchayetmorkbalcha9071
@yetmorkbalchayetmorkbalcha9071 6 жыл бұрын
sharuk zefagn bton woww yene konjo nuri edatl enji
@የሱነኝ-ወ8ዐ
@የሱነኝ-ወ8ዐ 6 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ስሟ እኮ ማር ነው የማይጠገብ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 жыл бұрын
ውይ ሚጣ ጉድሽ ፈላ ተቆልተሽ ሂደሽ ክክክክክክክክክክክ ይመቻችሁ የማማ ቤቶች ክክክክክክ
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 жыл бұрын
ምነው ጠፋችሁ የእማማ ቤቶች #አስኔ ፈረንጂ ልታፍሽ ወፍ የለም #ሻሩኬ ድሀ የኩራት ሀብትም ነው #ሚጡዬ አብላሹሽ አይደል ሁላችሁንም ውድድድ ግን አትጥፍ እሽ
@ናርዲየናትዋልጅ
@ናርዲየናትዋልጅ 6 жыл бұрын
ሻሩክ ድምፅክ ዋውውውውውው👍👍👍👍
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ የምወደው የሃገራችን ባህል የሚያሳይ ድራማ ነው የሃገሬ ልጆች ውደ ቻናሌ ብቅ በሉና አበርታቱኝ ምስሉን በመጫን አመሰግናለሁ
@mekdesmuleta6204
@mekdesmuleta6204 6 жыл бұрын
ድራማው ምንም አስቂኝ ቢሆንም ፊት አውራሪ ግን ካራክተር ቢቀይር አሪፍ ነው ምክንያቱም በዚህ እድሜውን የ አባትናት ስራ ቢስራ አሪፍ ነው እላለሁ ግን ይቅርታ አርጉልኝ ይሄ በኔ ሀሳብ ነው
@mqronmqron1236
@mqronmqron1236 6 жыл бұрын
ዋው በርቱ ግን በጣምትቆያላቹለመልቀቅ
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 6 жыл бұрын
Sharuka woow new voicehe
@masialemeyehu2731
@masialemeyehu2731 6 жыл бұрын
emam betem nw miwedawu drama arif nw wowwwww
@biyayushsolomon7610
@biyayushsolomon7610 6 жыл бұрын
I like this movie so much thanks
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ሻሩኬ ድምፅህ ዋዉ ነዉ
@emanmohammad5199
@emanmohammad5199 6 жыл бұрын
ሙዚቀኛ አይደልደ ለድምፀማ
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 6 жыл бұрын
@@emanmohammad5199 ዘፍኝ ነዉደ በእዉነት አላዉቅም
@emanmohammad5199
@emanmohammad5199 6 жыл бұрын
@@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ አወ ይዘፍናል አሁን አላቅም ሙዚቃው ግን አለኝ
@hadraa6567
@hadraa6567 6 жыл бұрын
ይመቻቹ ሶደሬዎች እምዬ ፈትአወራሪ ሀላቹንም መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹ ረዠም ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@HayutBlsae
@HayutBlsae 6 жыл бұрын
ሁለተ ኘኛው ጥለሁን ዋውሸሩኬ ሙዚቃህ ተመቸይ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 6 жыл бұрын
ጢጢየ ሻሀሩክን ወሠደች😊😊
@የዋህልቤን-ወ7ዀ
@የዋህልቤን-ወ7ዀ 6 жыл бұрын
ባሻ ይሙት ላይክ አማረኝ ጣል ጣል እ
@hewanlegesse8139
@hewanlegesse8139 6 жыл бұрын
Ende editor keyerachihu ende? Minew minew werewin enisma musiqawin. Tiru gonachihu ya neber.
@firtlb9780
@firtlb9780 6 жыл бұрын
አታምሩ ስማችሁ አያምር
@selamyemariyamlijiyemariya478
@selamyemariyamlijiyemariya478 6 жыл бұрын
አይ ፊት አውራሪ በስተርጅና አፋቅረው መከራወትን አዩ😅😅😅
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ሻህሩኬ ስወድህ ክክክክክክ ድምጽህ ተጠቀምበት
@azebazeb8699
@azebazeb8699 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የእማማ ቤቶች ስወዳችሁ
@hmn3140
@hmn3140 6 жыл бұрын
አትጥፋጂ ዉድድኮነዉ የማረጋችሁ ሚጣ አደረ አረያ ሁኒ ራሥሽን ጠብቂ
@seaddseasxzd9159
@seaddseasxzd9159 6 жыл бұрын
እማማ ቤቶች በጣም ነው እምታዝናኑኝ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
ሚጡ ተበላሽ ውይ ሸሩኬ ደሥ ሥትል
@titititi8003
@titititi8003 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ዛሬ በጣም ተመቸኝ ፍቅር ፍቅር ሸቷል
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 2 жыл бұрын
እንካን ዳሓና መጳኩም☺
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 жыл бұрын
አስኒ አጀዳሽ ተመቸኝ ኪኪ ቀጠሮ ከያዙ እደዚህ ነው። ባፋኩሉ
@yenefetashow7322
@yenefetashow7322 6 жыл бұрын
#Mitu aswesdch #shase mta meta #sharuk tityn Eshi Alat 👌👌
@eteneshetu6608
@eteneshetu6608 6 жыл бұрын
ምእራፍ 2 ቶሎ ልቀቁልን እዳታቆዩብን ተመችቶኛል ቀጥሉበት
@Nini-kh1vt
@Nini-kh1vt 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ውይ ሻርክዬ ስውዳቹ እኮ የእማማቤቶች
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
ክክክክ ቶክቸው ልጅ ሲያስቅታናሸን ይመስላል ምሲኪን ፊት አውራሪ ለካፍቅርእንዲህያደርጋል
@Inetmsfin
@Inetmsfin 6 жыл бұрын
ወይኔ አስኔ በሳቅ ከለላቹኝ& ሻሩክ
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አስኔ ፈረንጅ ብለሽ ሰፍ ብለሽ ክክክክ የእማማ ቤቶች ስወዳችው
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 6 жыл бұрын
ወይኔ ሻሮክዬ የኔ ምርጥ ♥ፊፊ ጢጢ ቺቺ ቂቂ ወይ ስም ያስቃል
@salalahsalalah7779
@salalahsalalah7779 6 жыл бұрын
Wowwww des mile demtse aleke sharukeyee
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
አረ እማማ ብርጓለም ፊት አውራሪን መላ በሉት በእርሶ ፍቅር እየተሰቃዩ ነው ብርቅ ህንድ ላይ ተለክፈሀል መሰለኝ ወይኔ ሚጡ መጨረሻው ምን ይሁን
@MoonLight-es9cu
@MoonLight-es9cu 6 жыл бұрын
የትገባችሁ. የምንወዳችሁኮ ብዙዎች ነን እባካችሁ ተመለሱና እንያችሁ
@tayemekuriahabtu3524
@tayemekuriahabtu3524 5 жыл бұрын
እረ ክፍል 26 አልወጣም እንዴ ?? ከወጣ ሊንኩን ላኩልኝ እባካቹ
@ስላምወሉየዋ
@ስላምወሉየዋ 6 жыл бұрын
ሻሮክየ በጣምነው የምወድህ ደግሞድምፃውይ መሆንክን ሳውቅ ገርመኝ እዚህላይ የድሀ ልጅ ሁነህ ስትዘፍን ደግሞ ቀበጥ የሀብታም ልጅ አድናቄህነኝ በጣም
@zizumohammde6771
@zizumohammde6771 6 жыл бұрын
የማማን ቤት የሚወድ ላይክ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ 6 жыл бұрын
ውይ ሚጣየ ምርጥ ልጂ ነሺ
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 38 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Betoch | “ማን ወሰደው? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 316
28:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
YeEmama Bet Episode 4 - Ethiopian Comedy
24:32
Addis Films
Рет қаралды 53 М.
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН