|ሶማሌ የሕብረብሄራዊት ኢትዮጵያ ባለቤት ነው| |ሁለተኛ ዙር የተቀናጀ የኮሪደር ልማት| |የትግራይ ክልል ሁናቴ|

  Рет қаралды 5,978

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 25 күн бұрын
ጀግኒት ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የደሀ እናት እናመሰግናለን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@user-ht8gc4hv4p
@user-ht8gc4hv4p 25 күн бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ እንወዳሀለን ሶማሊያ ስለ ኢትዮጵያ አብዝታ ነው ምትሰራው እኛ ግን አንድነታችን ጉዳይ እንዴት ታየዋለህ ፈርቼ አይደለም ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 25 күн бұрын
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤና ለካቢኔ አባሎች እናመሰግናለን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@demissiekebede22
@demissiekebede22 25 күн бұрын
ሠላም ሠላም ፕሮፌሰር ግትነት የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ።
@mesfinadonay2187
@mesfinadonay2187 25 күн бұрын
በምክንያት ላይ የተመሠረተ ሐሳብ ያለህ ታላቅ ጀግና፤ ብቸኛው አማራን የሚወክል
@user-tf7vv9fh6c
@user-tf7vv9fh6c 25 күн бұрын
እንቁው የሐገሬ ጀግና ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው ሰላምህ ብዝት ይበል እላለሁ ፤ጌትነት ከጠቅላይ ሚንስትሩና ከከንቲባዋ ዙሪያ ተኮሌኩለው እግር እየጎተቱ ለውጡ በተፈለገው ልክ የታቀደው ቦታ እንዳይደርስ እያደረጉ ያሉት መስረቅ ሥራ እያሉ የተጠመቁ የትናንቱ ፎረሞችና ሊጎች ናቸው ፤እነዚህ ከጎዳናው ላይ መጥረግ እና መወገድ አለባቸው ።
@FikerYibeltal-t8x
@FikerYibeltal-t8x 25 күн бұрын
ፕሮ ትመቸኛለህ በርታልን
@AbdurahmanMohammedSani
@AbdurahmanMohammedSani 25 күн бұрын
ፕሮ. ጌትነት አለማው የመንጋው መድኃኒት በርታልን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 25 күн бұрын
መሪያችንን እንከተላለን ችግኝ እንተክላለን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@user-hq5dk7rn7y
@user-hq5dk7rn7y 25 күн бұрын
ክብርት ከንትይባ አውነተኛ አናት አላህ ይጠብቅሽ ሙሉ ጤና ቸምሮ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 25 күн бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 25 күн бұрын
በእውነት እኔም አመሰግናሐሁ ለአስተዳደሩ 🌺🌺🌺
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 25 күн бұрын
ሰላም ሰላም❤❤❤
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse 25 күн бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!😍😍😍😍
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 25 күн бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ውድ የገሬ የወንዜ ሰዎች ለህፃን ሄቨን ፍትህ አሁንም ውጤቱን እንጠብቀለን ነግበኔ ነውና!
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 25 күн бұрын
እኛም እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teshekiya3250
@teshekiya3250 25 күн бұрын
ፕ//ር ተባረክ ሁሌም ሳይድ ሳትይዝ እውነትን ለማጋለጥ በምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ ።ልትመሰገን ይገባል ነገር ግን የሰውየው ቤተሰቦች ባደረጉት ነገር መጠየቅ እንዳለባቸው ባምንም የህግ ሂደትቱ በደቦ የሚዲያ ጫጫታ ተፅኖ ደኞች ላይ ተፅኖ እንዳይፈጠር እሰጋለሁ ።በተረፈ በርታ!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 25 күн бұрын
ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት አንበሳዉ የጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊት አባል 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@wardewarde9415
@wardewarde9415 25 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር ከንቲባችንን እናመሱግናታለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@mesfinadonay2187
@mesfinadonay2187 25 күн бұрын
ባለብዙ ሐሳብ
@derejefanta8445
@derejefanta8445 25 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነገ ጥዋት የወዳጅነቱ ፍልሚያ ውጤቱን እንጠብ ቃለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@woldefantu75
@woldefantu75 25 күн бұрын
የአአ ከንቲባ ያደረጉት በጣም ጥሩ ነገር ነው እናመሰግናለን።ግን ይሄ የሀገር ችግር ለሁሉም ተበዳዮች ይፈታል ማለት ሳይሆን የችግሩ ምንጭ ከስሩ የህግም ሆነ ሌላ ተፈትሾ መታየትና መታረም አለበት።ይህ በአጋጣሚ ፊት ለፊት የወጣ ነው እንጂ ስንቱ ተበድሎ አንገቱን የደፋው ቀላል አይደለም።
@ZeyinebWasili
@ZeyinebWasili 25 күн бұрын
አር ዶክተር ስዩሜ ጠፍብን በሰላም ይሆን ጠይቅልን።
@AbdukadirKamal-j4t
@AbdukadirKamal-j4t 25 күн бұрын
ሰለም ወንድማችን
@bejigahailu3358
@bejigahailu3358 25 күн бұрын
የኛ ማህበረሰብ መቸም ውለታ አያቅም እንጂ ዜጎች ተበድለዋል, ፍርድ ተጓደለ በማለት በዚህ ልክ ዜጎችን ያፅናና, ድሃ እናቶችን የቤት ባለቤት ያደረገ administration አላየሁም ይሁን እንጂ በብሔር, በዘረኝነት ናላቸው የናወዘ አካላት እኛ ካልመራን ብለው ነፍጥ ይዘው የአካባቢአቸውን ማህበረሰብ ሳያቀር እያሰቃዩ ነው
@workineshteka3269
@workineshteka3269 25 күн бұрын
ሰላም ፕሮፊሰር እና ቤተሰብ❤️🇪🇹❤️💐💐
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 25 күн бұрын
አዳነች የምትመሰገን ሰው ናት
@kebedejufar6189
@kebedejufar6189 25 күн бұрын
የአ አ ከንቲባ / መሪዎች / ሊመሰገኑ ይገባል ።
@woldefantu75
@woldefantu75 25 күн бұрын
ጌትነት እንኳን ደህና መጣህ።ስዩም ጠፋብን በሰላም ነው??❤❤❤
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 25 күн бұрын
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 25 күн бұрын
ወንጀል ከተፈጸመባት ከዓመት በላይ የሆነውን ወንጀል ከታፈነበት አውጥቶ ባደባባይ ሲገለጥ እንዲህ ደግሞ ከንግግር ባለፈ መርዳት እና ማጽናናት ትልቅ ነገር ነውና ወ/ሮ አዳነችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካት
@Black-2024
@Black-2024 24 күн бұрын
▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@asteraremeda8003
@asteraremeda8003 25 күн бұрын
Tanks
@masatwalamar
@masatwalamar 25 күн бұрын
ብርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 25 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ
@abiyotassefa4705
@abiyotassefa4705 25 күн бұрын
ጀግና ነህ በርታ። በነገራችን ላይ ስዬ ሰሞኑኑ የት ጠፋ?
@masatwalamar
@masatwalamar 25 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
@alphayacobarsano5956
@alphayacobarsano5956 25 күн бұрын
Tebarek Getenet! I often listen to you and you have points to share most of the time. Berta and thanks for all you do
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 25 күн бұрын
❤❤❤
@FikerYibeltal-t8x
@FikerYibeltal-t8x 25 күн бұрын
❤🎉❤
@Ogadenia12
@Ogadenia12 25 күн бұрын
We somali are part of federation but still didn't get our stakes at federal level, almost all Federal office we don't have staffs at directorate and lower level. Hope that abiy administration will be provide more opportunities for Somalis,
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 25 күн бұрын
Best
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 25 күн бұрын
ናይሮቢ ብትሄዱ፣ አስመራ ብትሄዱ፣ ካምፓላን ብትሄዱ አውሮፓውያን የሰሯቸው ነው ከአዲስ አበባ በስተቀር።
@alemuyohannes5062
@alemuyohannes5062 25 күн бұрын
ሰላም ጌትዬ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 24 күн бұрын
Thanks🙏
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 25 күн бұрын
ፕሮፍ.የስዩም ተሾመ ነፃ ሚዲያ ዘጉበት?
@ZeyinebWasili
@ZeyinebWasili 25 күн бұрын
አር ስዬ ጠፍብን ምንድነው
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ሰላምምምም❤❤ ጌትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ❤❤❤❤❤አብይየ ❤ የኔ ❤ንጉስ❤❤❤❤❤❤ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiyassefa9886
@abiyassefa9886 25 күн бұрын
ስዩም ተሾመ ሐምን ጠፋ
@samiosman7400
@samiosman7400 25 күн бұрын
I wonder our caes, please our people do not electric
@santiyago7635
@santiyago7635 25 күн бұрын
ጡሩ ነው ግን ? ያዲሳባ ለመስተዳድሩ !ወንድሜ ግን ባለህበት ዘርፍ መጀመሩን ጡሩ ይመስለኛል ። ከፍርሃት ሳይሆን ባታምንም ባትፍልገውም።ከልብ።
@gebeyheualemu
@gebeyheualemu 25 күн бұрын
Aznenal ke konso.
@Tamgn
@Tamgn 25 күн бұрын
ትግራይን ማልማት ግብጽን እደማልማት ነው
@YeZeleke-Samuel
@YeZeleke-Samuel 25 күн бұрын
It is August 21😅
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 25 күн бұрын
ኧረ ተው እንደው እያንዳንዱን የአፍሪካ ከተማን ያየህ ይመስል😂 ከአፍሪካ አንደኛ ከተማ አ/አ ነው ትላለህ።
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 61 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 50 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20