# ተበልቶ የማይጠገብ ድንቅ የሆነ ቁርስ እስከዛሬ የዚህን ምግብ አስራር አለማወቄ ቆጨኝ /Ethiopian food

  Рет қаралды 143

Konjo Nesh

Konjo Nesh

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ስላም ውድ ቤተስቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ላይክ ሺር ኮሜንት እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመስግናለሁ እንዲሁም አዲስ ለምገቡት ተመልካቾች ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤❤
@AmeraAmera-v5x
@AmeraAmera-v5x Ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ የኔ ቅመም የኔ ባልሞያ ትችያለሽ የምልሽ በምክንያት ነው ዝም ብየ አይደለም የኔ ጠንካራ ትልቅ ቦታ ላይ እደምትደረሽ ምንም ጥርጥር የለኝም የኔ ሙሉ ሴት ይመችሽ አቦ ባሉካ መቼም ታድሏል የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመስግናለን ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤
@bazawitm9092
@bazawitm9092 Ай бұрын
ሰላም ቆንጃ ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ የጥዋት ቁርስ ሰርተሻል የተመጣጠነ ምግብ ነው ያዘጋጀሽው ብሩክሊና አንች አትለያዩም ብዙ ግዜ ❤❤አሰራርሽ ልዩ ነው ጥሩ ከለር ነው በአትክል እንቁላል ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ❤❤
@astubtube
@astubtube Ай бұрын
እሰይ የኔ ምርጥ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ ጎበዝ ሁሌም አንደኛ ነሽ እሺ ጎበዝ አቀራረብሽ አንደኛ
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ቆንጆ ውዴ ዋውው በጣም ያምራል የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ አቦ በርችልኝ እማ🎉🎉🎉🎉❤❤
@emamah4239
@emamah4239 Ай бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን ያወቁትን ማሣወቅ ደግነት ነው እናመሠግናለን 👌።
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አሜን ፫ያችም ሰላም ይብዛ እኛም እናመሰግናለን የኔ ሴት ልዩ ነው ❤❤❤
@woynitube315
@woynitube315 Ай бұрын
የኔ ባለ ሙያ እጅሽን ይባርከው ገራሚ ነው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ፈጣን እና ጤናማ የሆነ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ በርቺ
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
ግብዣዉ ደርሶናል የኔ ባለሞያ ዋዉዉነወ እጅሽ ይባረክ ሽኩርት ብሮክሊ እቁላል👌👌👌
@EthiosalemChannel
@EthiosalemChannel Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን🎉🎉🎉🎉
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
ሰላም ቆንጂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ለጤና ተስማሚ የሆነ ቁርስ አሰራር ነው ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ለጤና ተስማሚ የሆነ ልዩ አሰራር እናመሰግናለን ስላጋራሽን
@hayatuu
@hayatuu Ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉ በጣም አሪፍ አሰራ ነዉ ባለሞያ ነሸ🎉🙏🙏🙏👍👍
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 Ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ቆንጅትየ 😍😍 yummy 😋👌 በርችልኝ ማማየ የኔ ባለሙያ👌 🎉🎉
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ቆንጀትዮ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ጤናማና የሚጣፍጥ ልክ ነሽ በጣም ሀሪፍ የቅርስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ወድጀዋለሁ ።❤❤
@ቲጂshow
@ቲጂshow Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በርቺ
@mulutube2116
@mulutube2116 Ай бұрын
ሰላም ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ፈጣን ቀላል ልዩ የሆነ የቁርስ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ብዝት ይበል ዋውውው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ምግብ ነው የሠራሺው በርቺልኝ ውዴ❤❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube Ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆንጅትዬ ዋውውው በጣም ያምራል ❤❤❤
@mesi21tube
@mesi21tube Ай бұрын
ዋው በጣም ልዮ እና ቆጆ ነው እንሞክረዋለን 11:22 ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በክርስቶስ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት በእውነት ዋናው ጤና ነው እና ጤናቹህን ይስጣቹህ ክፉ አይካቹህ በሰላም ለሀገር ለቤተሰብ ለወገን ያብቃቹህ ያብቃን
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Ай бұрын
ቆንጆየ በጣም አሪፍ ነው እጅሽን አይቆርጥምሽ❤🎉
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube Ай бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገን ዋው ቆጂየ በርችልን ውዴ
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 Ай бұрын
ሰላምሰሓምሰላምሰላምሰሓምሰለምይብዛልየኔመልካ ማሻላህ ዋዋዋዌዌ
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ቆንጅ ነዉ በርችልኘ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢
@fekermedia870
@fekermedia870 Ай бұрын
ቆንጅዬ ውዴ እጅሽ ይባረክ የኔ ልዩ
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Ай бұрын
ዎውውውውውውው🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌❤💛😍😍😍😍👍👍👍ቆንጃ ኣሰራር እጂሸ ይባረክ😊
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
እንደት አመለጠኘ በስዓቱ ሳላዬዉ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ አቀራረብሽ ምርጥ ነው የምትጠቀሚያቸው ግብአቶች ለጤና ምርጥ ነው እርድ ለከለም ለጤንነትም ይመከራል ማጅ ያንን ያክል እኮ በውስጡ ጨው የለውም ተጨናሪ ሌላ ጨው ያስፈልጋል ብሩክሊውንማ ቀላል አድቅቀሽዋል ሲቀጥል ብሩክሊ አቅም የለም ፈጥኖ ደራሽ ምግብ ነው እንቁላሉም ግዜ አይፈጀም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘግልጀሽው በተለይ ደግሞ መዘሬላ ችዝ ቢኖረው ምርጥ ነው መጨረሻው እገበታላይ ስታቀርቢው ዋውውው እጅሽ ይባረክ❤❤
@kershfood8611
@kershfood8611 Ай бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻19❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
Thank you very much!
@ይዘሺወለየዋይቱብ
@ይዘሺወለየዋይቱብ Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ytube9055
@ytube9055 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቲጂshow
@ቲጂshow Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በርቺ
How to carve fruit very fast #cutting #diy #live #video
1:32:29
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 16 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
ሙከራ
1:33:49
Konjo Nesh
Рет қаралды 81
Spanish Omelette recipe||Easy breakfast recipe||Omlette recipe
5:31
banana fruit cutting #day #cutting # video #trending
2:08:23
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН