ትበይን አብዳለች - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ

  Рет қаралды 18,013

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@Mstawte
@Mstawte 4 күн бұрын
ኧረ ትበይን አታናጅኝ ጉሮሮውን ይዘሺ አንጠልጥለሺ አውጭው ይሔን አያሌውን ድራማም ቢሆን አናደደኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@EthioEnata
@EthioEnata 4 күн бұрын
እኮ ዝም አለች ለምን አንገቱን ብላ የማትጥለው ይህን ማጭድ እግር እኮ ባል ብላ ይዛው😮
@saearh8656
@saearh8656 4 күн бұрын
​@@EthioEnata😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😮😮😮😅😅😅😅
@Fatima-ov7ut
@Fatima-ov7ut 4 күн бұрын
😂😂😂ያችስ ከፋ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Күн бұрын
እኔም ባገኘው የምተው አይመስለኝም ጎን አካላቱ ነበር የምለው❤❤❤❤
@taybat8805
@taybat8805 4 күн бұрын
ድራማም ቢሆን ይህን ያክል እሚሆን የእውነት ሂወት እዴዚህ በጭራሽ አይሆንም ቢሆንእኳን ወገብ ዛላውን መቁረጥ ነው😂😂😂😂😂
@KhadraAbdelhkim
@KhadraAbdelhkim 3 күн бұрын
ምርት አርጎ አይ ትበይ እን ብሆን ዙይት አፍልቸ ኑው እምደፍበት
@tesfayejc2810
@tesfayejc2810 4 күн бұрын
ትበይን ምነው ጀግና አልነበርሽ ?
@dagneMamo-cc2wm
@dagneMamo-cc2wm 4 күн бұрын
😂😂ትበይን ተቃጠለች 2 =1 ተመራን አለች❤❤
@hayatahemd13
@hayatahemd13 4 күн бұрын
የሌለ ባህል አታምጡ ባህላችንን አታሰድቡ ከሰራችሁ ትክክለኛ ባህሉን ሰሩ መቼም። አትሰሙም አታሰድቡ😮😮😮😮😮😮ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@SimretWondsen
@SimretWondsen 4 күн бұрын
🙄🙄ድራማ ነው እኮ
@hayatahemd13
@hayatahemd13 3 күн бұрын
@@SimretWondsen ደራማው የት እየተሰራ ይመሰልሻል ድራማ ማለት ምን ማለት ነው ላች??
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 4 күн бұрын
ትበይን ምነው ዛሬስ ፈራሽው አያሌውን አታባርሪውም እንደ 😂😂😂😂😂
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 4 күн бұрын
ትበይን ምናለ ጉሮቦውን ብታንቂልኚ አያሌውን ተገበገብኩኚኮ በንደት 😂😂😂😂❤❤❤❤
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 күн бұрын
እኔን ብታገቢኝ እንዲህ ነው ማገበግብሽ
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 3 күн бұрын
@@ahadutemesegen7817 በቃ ደማግባት ሀሳቤን ትቸዋለው ሆ
@alemuabebe2722
@alemuabebe2722 4 күн бұрын
አንዳን ጊዜ ማይመስል ነገር አትስሩ ከመቸ ጀምሮ ነው ሚስት እህቴ ብሎ አስተዋውቆ አንድ ቤት ሚታደር በማን አካባቢ ነው እንዲህ ያለ ባህል ያለ
@RMetica
@RMetica 4 күн бұрын
ሳህ❤❤❤
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 күн бұрын
ነገርየው ሚያደርጉ ወንዶች አሉ
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 4 күн бұрын
አለ እኔ አይቸ አውቃለሁ በጣም ያስተምራል
@EthioEnata
@EthioEnata 4 күн бұрын
ትቤ ደሜን አታፍይው ይህን ጭጋፍ አናቱን በይው በባዶ አትፎክሪ ሰው ሰምቶ አውርቶ ጨርሷል😢😢😢😢😮
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 4 күн бұрын
ትበይን አትጎሪ እግሩን በይው😅😅😅😅
@LubabaEshetu-kl6og
@LubabaEshetu-kl6og 4 күн бұрын
ትበይን ተረትና ምሳሌ ትችያለሽ።❤❤❤
@DinamuGatcha
@DinamuGatcha 4 күн бұрын
😢😢❤❤❤
@MediMohammed-kg7hq
@MediMohammed-kg7hq 4 күн бұрын
ለምን አንችስ አንዱን አታመጪም ትበይን😂😂
@DemewoeAlemu
@DemewoeAlemu 4 күн бұрын
ጠቅለሺ ዉደጅ አለች ትበይን በጣም ታስቃለች እኮ ግጥምሺ በጣም ደስ ይላል እምታደምቀዉ ትበይን ናት
@meronLove-e5j
@meronLove-e5j 4 күн бұрын
ግን ከበአሉ ያፈነገጠ ነው ማርያምን የትም ሀገር እደዚህ የለም በከተማ እንኳን እደዚህ ያለ ከውነት የራቀ ድራማ አይሰሩም አስተካክሉት😢 ኤጭ ምነው ለዘውም ገጠር ወግ አጥባቂ ህዝብ ከሚኖርባት ሀገር ጉድበል ጎንደር😂😂😂😂
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 3 күн бұрын
አማራ ማለት ይሄ ነው እሴቶቹን ጠብቆ የሚኖር
@DhdhDhdhdh-q9s
@DhdhDhdhdh-q9s 3 күн бұрын
እረ በሳቅ አየትበይን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አበደቺ ትበይት😅😅
@B.M-u8h
@B.M-u8h 3 күн бұрын
ይህ አስተያየት ለደራሲው ነው። የገጠሩን አካባቢ ማህበራዊ ኩነቶች(ጾታዊ ነገሮች ተጋነውና በዝተው ቢቀርቡም) ማሳየታችሁ ጥሩ ነው። ነገር ግን የገጠሩን ማህበረሰብ ለማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦች ላይ በደንብ ብትሰሩበት ማህበረሰቡን የመለወጥ አቅም ይኖራችሁ ነበር። እና እባካችሁ ማህበረሰቡን የሚለውጥ ተግባር ላይ አትኩሩ።
@tube6497
@tube6497 4 күн бұрын
እረ ትበይን አረረች ዉሀ እየጠጣሽ😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 4 күн бұрын
ትበይን ተረትናምሳሌብቻነሽ😅😅😅😅
@amefke2069
@amefke2069 4 күн бұрын
ትበይን ጀግና መስለሽኝ ነበር እነዴት ዝም ትያለሽ አናደሽኛል ይሄ አመዳም እግሩን ሰብረሽ ዶሮ ጠባቂ አድርጊው
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 3 күн бұрын
ወይኔትበይን😂😂😂😂😂አስማረ የሰዉ ልክ❤️❤️❤️❤️❤️
@MahileatBerihun
@MahileatBerihun 2 күн бұрын
በአያሌው የተነሳ ድራማው ዘጋኝ። እንዲህ አይነት ባህል የለም ሀገር አታሳደቡ ባህልጠብቃችሁ ስሩ ለ ዩቲዮቭ ብላችሁ የማይሆን ድራማ አትስሩ😢ታስጠላላችሁ 😢 ትበይን ይህን ሽንታም ወገቡን ብለሽ ዶሮ ጠባቂ አርጊው
@SimretWondsen
@SimretWondsen 4 күн бұрын
😂😂😂ወይ ትበይን ጠብሶ በላኝ አለች
@KaremaEthyobia
@KaremaEthyobia 4 күн бұрын
ኧር።ትበይን።በይውው።አታናጀኝ😂😂
@haimanot-yo3bb
@haimanot-yo3bb 4 күн бұрын
የዚህ ሰሞኑ ድራማ ምንም አላማረኝም እኔን ብቻ ነው
@delilaalem3914
@delilaalem3914 4 күн бұрын
አደንዝዞት እኮ ነው እንጂ ትበይን ጥይቶ ዝም አትልም ነበር😂
@sarkeedukaa
@sarkeedukaa 4 күн бұрын
በጣም ይወዳቸው ነበር ዛሬ አስጠላኝ የማይመስል ነገር
@AmenMidea
@AmenMidea 3 күн бұрын
ትበይንማ አጀቴን ቅቤ አጠጭኝ ኡኡኡኡ🎉🎉🎉
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 4 күн бұрын
ወበራህ አያሌው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@muhammedtube1138
@muhammedtube1138 4 күн бұрын
ትበይን ሞተሻል እዴው መፎከር ብቻ 😂😂😂😂😂
@dfffa23sss76
@dfffa23sss76 4 күн бұрын
አያሌዉ አሥጠላኝ በቃ
@SimretWondsen
@SimretWondsen 4 күн бұрын
ትበይን ትችያለሽ👏👏👏👏👏👏
@SimretWondsen
@SimretWondsen 4 күн бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂 የበሽታ ቤት አደረገኝ አለች
@rashidkhoori
@rashidkhoori 4 күн бұрын
ትበይዋ አትናደጅብኝ አያሌወ ያለሉብአይሰማም😅😅😅😅😅
@Zamzam-z7l
@Zamzam-z7l 4 күн бұрын
አይ ትበይን አጎረሽባት😂
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 күн бұрын
ትበይን እዴት አስቻለሽ እር 😂😂
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 4 күн бұрын
አይትበይን😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@rahamarahama4833
@rahamarahama4833 3 күн бұрын
አረርኩኝ ተበየን ድራማ ቢሆንም አንቀሻት አሳርፊኝ 😢
@DenekewBewketTeshale
@DenekewBewketTeshale 4 күн бұрын
ኧረ ትበይን ይመችሽ አዝናናሽን
@SXxእመብሪሀንእናቴ
@SXxእመብሪሀንእናቴ 4 күн бұрын
😂😂😂አይ ትበይን አበደች እኮ😢🎉🎉😂
@قيودالهاتف-ه6ذ
@قيودالهاتف-ه6ذ 4 күн бұрын
አይ ትበይን እንድህ አልነበርሽም😂😂😂😂😂😂
@etaguayelu9286
@etaguayelu9286 4 күн бұрын
የሌለ አትስሩ ድራማም ቢሆን😏😏
@Zamzam-z7l
@Zamzam-z7l 4 күн бұрын
የሌለ አታምጡ።
@MsAyat-wy3zj
@MsAyat-wy3zj 4 күн бұрын
ትበይን አግቢ😂😂😂😂አያሌውይቃጠል
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 4 күн бұрын
ክክክክክክክክክ አይ ትበይን መቀነቱን ታጠቂው በደንብ
@Yonas-h6m
@Yonas-h6m 4 күн бұрын
ተቁርጭምጭሚትህ ጀምሮ እህ ብለህ አመጣኽው 😂😂
@AliMekonen-jc2rv
@AliMekonen-jc2rv 4 күн бұрын
ስቄአላቅምነበር ዛሬስ ሳኩ😂😂😂😂😂😂😂😂
@elsabekele8124
@elsabekele8124 4 күн бұрын
ምርጦች በርቱ 2 ባንድ ስንመራ ትበይን በርቺ ❤
@AlexWorku-vm3ws
@AlexWorku-vm3ws 4 күн бұрын
አረ አሁንስ ለየላችሁ የየት ሀገር ባህል ነው አረ የተከበረን ህዝብ ወግ ባህል አታበላሹ እይይይይይይይይይ በጣም አስጣላችሁኝ ስንት መልካም ወግ ባህል እያለን ምታሳዩን ምኑን ነው እውነት ከመስራታችሁ በፊት ምን አስተምሮት እዳለው አስቡ በጣም ተበላሻችሁ እሔንማ ማንም ይነግረናል'''----=======
@TegestWorku
@TegestWorku 4 күн бұрын
ኧረ ትበይን በሞቴ እዉሀ አድርጊዉ ይሄን ከብት አያሌዉ የሚባል ሴትዬ😂😂😂
@محمدحبشي-ف8ش
@محمدحبشي-ف8ش 4 күн бұрын
መገን ትበይን እነቂያት እና ይለይለት ግን ቅናት እዲህ ነዉ እደ የሚያደርገዉ😅😅
@OmMubark-ui4ps
@OmMubark-ui4ps 4 күн бұрын
መገንአያሌው😂😂😂😂
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 4 күн бұрын
አደሯታ 😂😂😂😂😂
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 4 күн бұрын
ትበይን ሰራሽላት በቃ ጥላ ትሄዳለች 😂😂😂😂አያሌው ግን አስማረን ላምን የንቀት ንግግር ትናገረዋለክ ተው ግንነገ እግሩ ስር ወድቀ ትለምነዋለክ አዲሷ ሚስትክ ጥላክ ስትሄድ ትበይንም ክንዴን ስታገባው ብቻክን ትቀራለ የከተሜው አክስትክም ስታባርክ 😂😂😂😂😂
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 күн бұрын
ንሰሀ አባት የለውም ለንሰሀ አባቱ ነገሩለት
@JamalAyalew-d1k
@JamalAyalew-d1k 4 күн бұрын
እትን ይላል ብየ ስጠብቅ አለች
@Nway29
@Nway29 4 күн бұрын
3ኛ ነኝ
@Nway29
@Nway29 4 күн бұрын
አያሌው ግን በጣም አበዛሀው።
@KKu-e9h
@KKu-e9h 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂ትበይን
@BogaleFikrei
@BogaleFikrei 4 күн бұрын
ድርብ ጋብቻ የነገረኛ ሴት መድኃኒት ነው አያሌው ደግ አረክ❤
@desalegnabera9746
@desalegnabera9746 4 күн бұрын
ትበይን በናትሽ መሽኛውን ሸርክችው 😂😂
@ZemzemMohamed-h2o
@ZemzemMohamed-h2o 4 күн бұрын
😂😂😂teliqe eete ale Ayhlew ardah 😂😂😂 tebiyen of wetace😂😂😂
@sentayehubelachew6813
@sentayehubelachew6813 4 күн бұрын
ዛሬ 2ኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 4 күн бұрын
ትበይን ምነው ዛሬስ ሰነፍሽ ምነው አናቱን አትይውም
@feradesa9188
@feradesa9188 4 күн бұрын
ተረት እያወራሽ ቀረሽ አይ ትበይን😂😂😂😂
@HassanAljalal
@HassanAljalal 4 күн бұрын
Tbeyin asazenchigne
@Smegnew
@Smegnew 4 күн бұрын
ጉድ ነው
@user-sq2qk1iw1k
@user-sq2qk1iw1k 4 күн бұрын
ኮማቾች ግን በብስለት ተረዱት
@HfgRsf
@HfgRsf 4 күн бұрын
😂😂😂😂አይ ትበይን አፍጫቸዉን ብለሽ ገላግሊያቸዉ
@WoinshetAsfaw
@WoinshetAsfaw 4 күн бұрын
Tebeyen you are so sweet ❤❤❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 4 күн бұрын
አቃጥየው አዲራለሁጂ😢😢😢😂😂😂እማይመስልነገረ ለሚስትህ አትገረአለ
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ 4 күн бұрын
አፋችሁማ ይንጣጣል
@ZeharaOmer-k5z
@ZeharaOmer-k5z 4 күн бұрын
በውነቱ. እኔም. ተናደዱሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UraiyaBa
@UraiyaBa 4 күн бұрын
ተረትሽ ይናፍቃል ትበይነየ❤❤❤😂
@newmobile6627
@newmobile6627 4 күн бұрын
ወይ ትበይን😂😂😂
@Samirah-x4c
@Samirah-x4c 4 күн бұрын
የትበይን ወኒ የትገባ ግጥም አርገሽ አስተሳስረሽ ግረፌቸዉ😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Күн бұрын
አይ ቅናት አይ ቅናት ልታብድ ነው
@getnetsisay9714
@getnetsisay9714 4 күн бұрын
አያሌውን ወደ እስር ቤት ይግባ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቘ1ጸ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቘ1ጸ 4 күн бұрын
አያሌዉ ዛሬ ወንድ ወንድ ሸተተ
@rizxol2
@rizxol2 4 күн бұрын
ትበይወንዲት😂😂😂😂
@user-95674
@user-95674 4 күн бұрын
ኧረትቤ❤በሳቅ😂😂😂ገደልሺኝ😂😂😂😂ይለይልያንቺስ❤❤❤❤❤❤
@Ake-bp6lj
@Ake-bp6lj 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ዉይ ትበይን
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 4 күн бұрын
ትበይን አበደች ባላ የመሰለዉን አምጭ 😅😅😅😅
@aledwake
@aledwake 4 күн бұрын
KeAhun KeAhun Enten Aderegu beye Sankaka adereku alech 😂😂😂. ""Enten aderegu '" Setel minmaletuwa nw ❓ aseredugni yegebaw
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 күн бұрын
ጠበል ውሰዱት አሰማረ አያሌውንጠበል ውሰዱት አሞታል
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 4 күн бұрын
አየትበይን🎉😅😅😅😅😅😅😢
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 4 күн бұрын
😅😅😅😅 አይ ትበይን ሀለት ለአንድ አላለችም
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 4 күн бұрын
ኧረ አያሌው አበዛከው አጭ በየትኛው ሀገር ነው ሴት በሴት ላይ የምትመጣታ ማለቴ ሳትፈታ ወይም ከቤት ሳትሄድ 😢😢😢😢
@aledwake
@aledwake 4 күн бұрын
2 : 1 ( 2 Le 1)😂😂😂😂😂😂
@Alekulahal
@Alekulahal 4 күн бұрын
ene bhon atregergat neber estesu😅😅😅😅
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 4 күн бұрын
ኧረ አናታቸውን ብለሽ አውጫቸው ደምሜን አፈሉት የምር ኤጭ
@ZeharaOmer-k5z
@ZeharaOmer-k5z 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigstTt
@TigstTt 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክ
@BereheEwalYodit
@BereheEwalYodit 4 күн бұрын
እሱንም እጠኚው ይሄ ጎደሎ
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 4 күн бұрын
ይሄ ክብሪት እግር አተከነን ሸፎ ወገብ አገዳዉን በለሽ ገላግይልኝ
@KidmalemLankirew
@KidmalemLankirew 4 күн бұрын
ትበይን አጀቴን ቆረጠቺኝ
@tuba9437
@tuba9437 4 күн бұрын
😊😊😊😊
@SimChance21
@SimChance21 4 күн бұрын
አዪሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Alekulahal
@Alekulahal 4 күн бұрын
😁😁😁😁😁😁😁🤭🤭🤭🤭
@Dxbdxa-f1d
@Dxbdxa-f1d 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 4 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Smegnew
@Smegnew 4 күн бұрын
ኳስ ጭዋታ ምን አሸነፈ
@emu4249
@emu4249 4 күн бұрын
ክክክክክክክክክክ
@AliiHasan-x2h
@AliiHasan-x2h 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@ZeharaOmer-k5z
@ZeharaOmer-k5z 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መክያመሀመድ-ጨ4ጀ
@መክያመሀመድ-ጨ4ጀ 3 күн бұрын
😂😂❤
ፍቅራቸው ደርቷል !! ❤❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
20:30
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 18 М.
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 148 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 111 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 33 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
/በስንቱ/ Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
35:52
ebstv worldwide
Рет қаралды 475 М.
ትበይንን አግባት !! 🤣🤣 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ።
19:32
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 15 М.
የጉድ ቀን መጣ - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
18:40
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 19 М.
Anchor Media የጎንደር ወቅታዊ ሁኔታ
9:39
Anchor Media
Рет қаралды 44 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН