No video

''ትቼህ ከሄድኩ በኋላ አልኖርኩም ልጄ'' እናት እያነባች ልጇን አለሁ : ይቅርታ ትላለች /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 1,155,629

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 3 600
@abdulfetature1547
@abdulfetature1547 2 жыл бұрын
እናት ምንም ብታጠፋም ይቅርታ ማለትም አይገባትም፡፡ ምጧ እና 9ወሩ ምስክር ነው፡፡እናት ለዘላለም ትኑር
@gt1697
@gt1697 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ ያጠፋል። እናትም ጨምሮ። ይቅርታ ማለቶ ትክክል ነዉ። አዉቃ ለመጥፎ ባተረገዉም ይቅርታ መጠየቅ ለወደፊቱ ያላቸውን ግኑኝነት መንገድ ይዘረጋል
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@manguestoulouji746
@manguestoulouji746 2 жыл бұрын
ለጣለችው ልጅ ላሳደገችው ልጅ ይቅርታ መጠየቅ አይገባትም እሷማ ለፍታ የእንትነት መሰፈርት ላሟላች እናት ነው ላም እኮ ቀንዷ አይከብዳትም ምን ቢቸግራት ቢርባት ቢጠማት ተቸግራ ያሳደገች እናት ናት እናት የሚለው ሰም እራሱ የሚገባት
@gt1697
@gt1697 2 жыл бұрын
@@manguestoulouji746 huh ?
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
አብድ ደምርኝ
@bezasisay644
@bezasisay644 2 жыл бұрын
የመቤቴን ፂዋ የጠጣ ስሟን የጣራ መቸ አፍሮ ያቃል ድኤኔዉ መቶ ደስታችሁ ሙሉ እንደሚሆን አምናለሁ
@HK-ni1ko
@HK-ni1ko 2 жыл бұрын
Mechem
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
Amen
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ቤዛ ደምሪኝ
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 2 жыл бұрын
30 ቀኑን እንደ 3 ቀን አድርጐ የድንግል ማርያም ልጅ የእናት እና የልጁን ውጤት ያሳየን አይዞሽ እናት ዓለም 100 ፐርሰንት ልጅሽ ነው ደግሞ ትመሳሰላላችው
@user-wv7go6jm1x
@user-wv7go6jm1x 2 жыл бұрын
እመብርሀንን እኔም ጎጎሁ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
የሚገርም ግምት
@ethiopiakonjo9534
@ethiopiakonjo9534 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል እናቱም ታሳዝናለች ግን ልጁ በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ሲያሳዝን አገሬ ልጆችሽ በየቦታ ወድቀው አይቀሩም ጌታ አለ 😭🙏❤️🙏❤️100\100 እናቱ ናት
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 2 жыл бұрын
ይህን ልጅ ከናቱ ገ የገነኛው አሏህ ስጦታንም ከናቱ ገ አገነኛው ሀገራችንም ሰለም የድርግልን
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያርብ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
በሕይወት መገናኘታችሁ አግዚአብሔር ይመስገ
@ayilin6862
@ayilin6862 2 жыл бұрын
Sexota agentowal ende?
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
የእናትነት እምነት 100 ፐርሰንት ልጄ ነው አቦ እናት ባትሆን እራሱ የእምነቷ ልክ በቂ ነው አላህ ይርዳችሁ❤❤❤❤
@aynadisyihuna5930
@aynadisyihuna5930 2 жыл бұрын
ማንም እናት ልጇን ያለችግር አትጥልም ያውም የኢትዮጵያ እናት ብቻ ደስ ብሎኛል
@eskeandbabefuny6707
@eskeandbabefuny6707 2 жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያሳዝን ነው ለዚህ ልቡ በወላጅ አልባነት ለተሰበረ ወጣት እና ዘመኗን የተጨነቀች እናት እግዚአብሔር መልካም ያድርግ ቀጣዩን ለማየት ጓጉቻለሁ ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
ደማቸው ይመሳሰላል የምርመራውም ውጤት ፈጣሪአንድ ያርግላችሁ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
እግዜር ያገናኚው ውነት ያርገው ብቻ ወድሙጋ ይመሣሠላሉ ፈጣሪ ይርዳቸው
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
በጣም አድ ናቸው መልካቸው ፈጣሪ ያድርገው
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 2 жыл бұрын
Bayhoneme seweserashe sehetetenew. Enatunate DNA abatenaleje leyayetole alekebeleme
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ይመሳሰላሉ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-sr7ku5oi4e
@user-sr7ku5oi4e 2 жыл бұрын
ይቅር በለኝ ብላ ስትነሳ እራሱ አታውቀውም የእናትነት ሀይል ነው ገፍትሮ ያስነሳት 😭😭😭😭😭 የኔ እናት እመቤቴ እርጃቸው አልቅሼ ሞትኩኝ
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
ማንም በማንም መፍረድ አይችልም ግን ከባዱ ነገር ምንም ቢመጣ ልጅን ተቸግሮ ማሳደግ ይሻላል ሴቶች እባካችሁ ጠንክሩ የማያልፍ ነገር የለም አይዞት ማዘር ችግር ክፉ ነው
@bettybetty5064
@bettybetty5064 2 жыл бұрын
አፈር ድሜ እየበላሁ እያሳደኩ ነው
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
Tekekel
@user-fv6cv9ef6h
@user-fv6cv9ef6h 2 жыл бұрын
@@bettybetty5064 ayzosh. Geta yikisishal
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ማንም ካቅሙ በላይ ካልሆነ በልጁ አይወስንም የወለደ ያውቀዋል ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢ውጤቱም እናትና ልጅ እንዲላችሁ እንመኛለን ሁለታችሁንም የአይምሮ እረፍት ይስጣችሁ🙏
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 2 жыл бұрын
እንኳንም ተገናኛሁ በጣም ደስ ይላል
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ሶፊ ደምርኘ ዉዴ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ያርጋችሁ ዉጤቱንም አሳዉቁን
@beleteasefa3490
@beleteasefa3490 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ሆነው እንደምናያቸው ተስፋ አለኝ, እናት ካልተቸገረች በስተቀር በልጇ የሚጨክን አንጀት አይኖራትም, መልካም እድል ለእናት ፍሬህይወት እና ለልጅ ግርማ!
@Gize7
@Gize7 2 жыл бұрын
💖
@mm-ul9oh
@mm-ul9oh 2 жыл бұрын
ማህበረሰባችን መቀየር አለበት ሴት ልጆች ያለ ትዳር ሲወልዱ ዲቃላ እየተባለ ብዙ የስነልቦና ጉዳት በራሳቸውና በወለዱት ልጆች ላይ ይደርሳል ያሄን በመፍራት ወልደው ይጥላሉ ሌላው በችግር ይጥላል ማስተዋሉን ስጠን 🙏🙏
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
Mደምርኝ
@negaasefa4140
@negaasefa4140 2 жыл бұрын
በዚሕ አጋጣሚ ጆሲ ኢን ዘሐዉስ ቀና መንገዶችን እዳስታዉስ አረጋችሁኝ በጣም ደስ ይላል እናትና ልጅ ናቸዉ ጋቢናቸዉ አድ ነዉ ይላል የኢትዮጵያ ዉ ዲኤንኤ
@user-dm7xt5sm9l
@user-dm7xt5sm9l 2 жыл бұрын
በርግጠኝነት እናቱ ነች በጣም ነው የሚመሳሰሉት እሷም ልቧ ነግሯታል 100% ልጀ ነው ብላለች ፈጣሪየ ሆይ እናትና ልጅ ታረጋችው ዘንድ እለምንሀለሁ
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
ያድርግላቸው!!!
@zamzamali5191
@zamzamali5191 2 жыл бұрын
ወድሙ እራሡ እሱኑ ቁጭ ነው
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 2 жыл бұрын
ላኮ መንዛ አሜንን🙏
@kelemabebe9016
@kelemabebe9016 2 жыл бұрын
Are bexam new memesalut
@meronlife5129
@meronlife5129 2 жыл бұрын
❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንደ ህጻን ነው ያለቀስኩት እግዚአብሄር መልካሙን ዜና ያሰማንን
@animucaakakuuti2197
@animucaakakuuti2197 2 жыл бұрын
ልጃቸው ነው ሜልዬ 100%
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@aminuae6569
@aminuae6569 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸሩ ያሰማን የኔ ጌታ እዴት አንጀቴ እንደበላከኘ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
የእናት አንጀት አይደል በጣም ከውስጥ ነው የተንሰቀሰቀችው ውይይይይይይ አይ እናት
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 2 жыл бұрын
አሳዳጊዎቹ ይባረኩ እውነት ጥሩ አሳዳጊዎች ናቸው ለቁም ነገር ያበቁት ❤❤❤
@atsedearega8763
@atsedearega8763 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን አልገደልሽው እግዚአብሔር ሊባርከው ስለፈለገ ነው።
@mekuanent8744
@mekuanent8744 2 жыл бұрын
የምርመራው ውጤት ቀን ናፈቀኝ ይህ ቤተሰብ ደስታው ሙሉ የሚሆንበት
@semiralove1228
@semiralove1228 2 жыл бұрын
Ufff 😭me hi new
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
ጓጓሁ በውነት
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
መልካቸው አንድ ነው ግን የበለጠ መጠበቁ ግድ ነው እኔም ናፍቆኛል።
@adistube1448
@adistube1448 2 жыл бұрын
እኔም ሳስበው ደከመኝ ከአሁኑ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የእውነት እናቱ ሆነሽ ውጤቱ መጥቶ ለማየት ያብቃን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የወጣትነት ፎቶዋ ላይ እሱን ትመስላለች እግዚአብሔር አምላክ እውነት ያርገው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
Ya 100%
@Relaxetionsoul22
@Relaxetionsoul22 2 жыл бұрын
You guys brought tears to my eyes! It is all about our poverty! Trust me 100 percent she will be your mom!
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio Like 👍🌹🌹🌹
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ ምን አይነት መታደል ክብር ተመሰገን አምላኬ እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 жыл бұрын
ፃድቁ አባታችን በአደራ የተሠጣቸውን ልጅ አሳድገው ከቤተሠቡ ጋር ቀላቀሉት። ፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን። ግርማ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ።
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ እናት እመቤታችን ትርዳት
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 2 жыл бұрын
Amen
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 2 жыл бұрын
አሜን
@rahoali3973
@rahoali3973 Жыл бұрын
​@@user-dt8rv9cy1w . Njï by by 3❤by😊lip bypnjïx 😢🎉😢pplkm
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ እናትህ ናት። መልክ በመወለድ፣ ፀባይ ደሞ በማሳደግ ይመሳሰላል። እናትህ ናት 200%. እህቴ አይዞሽ፣ በልጅነታችን ብዙ ነገር አጥፍተናል። የዛሬ ወጣቶች ከዚህ ይማራሉ ብየ አስባለሁ።
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
#በጣሚ ገራሚ ንፁህ ልብ ያለው የይቅርታ ሰው ነው!!! #እነርሱ ግን እንዴት ምንም ዓይነት የመፈለግ ሙከራ አላደረጉም፤ግን ለምን??? : #ልጆቻቸውን በሰው ቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ያሳደጉን፥ቆሎ ሸጠው ፥በተለያዩ ሁኔታ ሆነው እንደሩህሩህ እናት ካሉት እንስሳት በጥርሳቸው ነክሰው ያሳደጉ እናቶች ዕፁብ ድንቅ ፤ልዩ እናቶች ናቸው፡፡ ፡ #ቢሆንም ውዷ እናታችን በጊዜው ትክክል ያልሽውን የመጨረሻ መፍትሔ ያላችሁትን አደረጋችሁ ፥ግን እጅግ ከባድ ነው፡፡ ፡ ከዚህ በሗላ ቀሪ ዘመናችሁን የደስታ ዘመን ያድርግላችሁ!!! : #በቀሪ ዘመንሽም በፍፁም አፍራሽ (Negative ) አስተያየቶችን ከመስጠት ተቆጠቢ!!!ተቆጠቡ !!!የእርሱን ስነልቦና ለመጠበቅ ስትሉ፤ምክንያቱም እንዲህ አይነት ውስጥ ያደገ ልጅ ትንሽ ነገር ነው የሚበቃው፡፡ ፡ #ህመሙን እኔም አውቀዋለሁ ፥እርቃ ካለች ወላጅ እናት አብሮ ያደገ የጎዳና ልጅ፥ወይም ውሻ ይበልጣል፥እውነታው ያ ነው፡፡ ፡ #ቢሆንም የይቅርታ ልብ ያላቸው ሰዎችን ሑልጊዜም ፈጣሪ ታሪክ ሰርቶ ያሳያቸዋልና፥ለልጁ ሲል ፈጣሪ እንኳንም አገናኛቸው ፥እኔም አባቴን በቅርብ ጊዜ ነው ያገኘሑት፤ፈጣሪ ሲቀጣው ካለእኔ የአብራኩ ክፋይ ፈጣሪ አልሰጠውም፥ ያን ጊዜ እኔ የተወለድኩት ሐብታም ቤት ውስጥ ነበረና የተወለድኩት፥ያቺ ሐብታም ሴትም ክርስትና አንስታኝ እናቴም እኔም አንድ ቤት ውስጥ ብንኖርም በሕፃንነት የተወሰነ ዕድሜ ድረስ ፥ #እናቴም ፍቅሯን ሳላውቅ ነበረ ለተወሰነ የልጅነት ዕድሜዬ ድረስ በቅርብ ርቀት ሆኗ በጣም አጭር ጊዜ ፥ከተወሰነ የልጅነት ዕድሜዬ በሩቅ ርቀት ላይ ሆና ነው ያሳደገችኝ፥ፍቅሯ እስከዚህም ነበረ፥ታሪካችን የእኛም ወሰብሰብ ያለ ነበረ፥ ፡ ከዚያም ዳግም እንደገና አንድ ቤት ውስጥ እኔና እርሷ ብቻ መኖር ጀመርን ፥ያን ጊዜ እንደአዲስ እናትና ልጅ የእውነት መቀራረብ ጀመርን ፥ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ያለውን ነው የእርሷን ትክክለኛ ፍቅር ያገኘኹትበፊት ምንም አልመስላትም ነበረ፥ #እኔም የህፃንነት ዘመን ያጣሑትን የእናትነት ፍቅርን በትክክል ማጣጣም የጀመርኩት አብረን መኖር ከጀመርን በሗላ ነበረ፥ #ቢሆንም ገና ትንሽ ሳለሑ ጀምሮ ወደ ሐገሯ ወደክፍለሐገር ስትሔድ ምንም እንዳትሆንብኝ ዘወትር እፀልይ ነበረ፥ ፡ #ከዚያም ትምህርቴን ጨርሼ ስራ ይዤ እናቴ ምንም ሳትሆን በአንድ ላይ ለመኖር በቃን፥እንደእናት እንደልጅ ቁጭብለን ያወራነው ለመጀመሪያ ጊዜ ፥አብረን መኖር ከጀመርን በሗላ ነው፥ይኸው አሁን ደርሼላት እየረዳሗት እገኛለሑ፥ ፡ #በጣም ሁልጊዜ የሚገርመኝ፥ለአባቴም ለእናቴም አንድ ልጃቸው እኔ ብቻ መሆኔ ነው፥ምንም እንኳን አብረውኝ ተወልደው አንድ ቤት ያደግን የባዕድ እህቶቼ ቢኖሩም፥ አሁን ላይ ሐብት ንብረት የመካፈል ዕድሜ ስለሆነ በአራት ነጥብ ዘግተውኛል፥ፈጣሪ አይዝጋኝ እንጂ ምን እሆናለሑ!!! ፡ እኔ ደግሞ እንኳን አብረውኝ ተወልደው በአንድ ቤት ያደጉ አይደለም ለጠላቴም ይለፍለት!!! #ምክንያቱም ፈጣሪ የፈጠረው ክቡር የእግዚአብሔር ልጅ ፥ሰው ከሰራው ቁስ አካል መቼም መቼም ሊበልጥብኝ አይችልምና !!! #መልካም ሁሉ ለማንኛውም የሰውልጅ ሁሉ ይሁንለት!!! : #ለእነዚህ ቤተሰቦችም መልካም የደስታ ቀሪ ዘመን ከል♥ብ እመኛለሑ!!! : #እርግጠኛ ነኝ እናቱን አግኝቷል ልጁ!!! #ስለሑሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን!!! #ሰላምና፥ፍቅር፥ጤና በረከት ለመላው ዓለም ህዝቦች ሁሉ ይሁን!!! #እንስሳቱም፥ሳር፥ቅጠሉም ምድሪቱም አየሩም ሰላም ይሁን!!! #ሐገራችንን ኢትዮጵያን ከችግር ከመከራ ያውጣልን!ታላቅ ምድርም ያድርግልን!!!
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
"ውዷ እህቴ፥"በልጅነታችን ሁላችንም እናጠፋለን !"ስላልሽ እኔም በልጅነታቸው ካጠፉ እናትና አባት የተገኘሑ ስለሆነ፥የእናት እና የአባት ፍቅር እግዚአብሔር ሳይነሳኝ እነርሱ የነሱኝ ነበርኩና ለሐሳብሽ ማጠናከሪያ ይሆን ዘንድ ይህንን ፅሁፍ ከስር አስቀምጩልሻለሑ!!! #መልካም ቆይታ!!!
@genetmelaku3319
@genetmelaku3319 2 жыл бұрын
ዮኒየ በጣም አፍጥነው የኔ አባት ውጤቱን ቶሎ መስማት እፈልጋለሁ 😍
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ማጣት ክፉ ነው አቡዬ ልጅሽን መልሰውልሻል ብዬ አምናለው እይዞሽ አታልቅሽ
@user-fd9xh7ol6g
@user-fd9xh7ol6g 2 жыл бұрын
ከናቱም ከወድሙም በጣም ነዉ ሚመሳሰሉት ምንም አልጠራጠርም እናቱ ናት 100%
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 2 жыл бұрын
በቀኑ ልቀቁልን የምርመራ ውጤቱን ትንፈሽ አጥሮን የምንጠብቅ ብዙ ነን እና ዮኒሻዬ🙏🙄
@nayadgobena3288
@nayadgobena3288 2 жыл бұрын
Ènen bcha meslogn nebr fetari yirdachew
@husseinyimamu8389
@husseinyimamu8389 2 жыл бұрын
Are wetatun
@moneyaintathing817
@moneyaintathing817 2 жыл бұрын
She is his mother. He is lucky to have a young healthy mom. I'm sure she will be a great support for him and his future kids. She believed in God and God made sure that the child grows to be healthy. Both of you need to thank God for doing exactly what the mother wanted for her child.
@moneyaintathing817
@moneyaintathing817 2 жыл бұрын
@biuor su ማሳደግ ስለ ክብደት ጌታ ለሚችል ሰው እንዲሰጠው ለመነች። ጌታ ጾለትዋ ሰማው።
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን እናትን ከመሰለች መተኪያ ከሌላት ቀሰላም ተገናኘህ ፍቅሩንም ይስጣችሁ
@habesha9871
@habesha9871 2 жыл бұрын
Esu ledezeche ayenet awerie sayehone ye ewenet enate lehone kerasachew lejachewen lemiyasekedemu New enje ledezeche ayenet yeken awerie aydelem
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 2 жыл бұрын
የሚዲያ አንድ ጥሩ ጎን የተጠፍፍ ሠወችን ማገናኘት በመሆኑ ደሥ ይለኛል
@Gize7
@Gize7 2 жыл бұрын
Ewunet new 💖
@asterbekele213
@asterbekele213 2 жыл бұрын
Egber yirdat
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ማሜ ደምርኝ
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
😭😭💔በልጅ ረያን መሞት አልቅሼ ስመጣ እዚም እናት በልጇ እግር ስር ተደፍታ ስትሰቀሰቅ አብሬ ተሰቀሰቅኩኝ አላህ እናትና ልጅ ያርጋቹ ያረብ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
እረያን😭😭😭😭😭
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
እኔም የማየው የምሰማው ሁሉ እያለቀስኩ አይኔ ሊጠፋ ነው
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
እኔ እናት 😭😭😭 እግዚ አብሔር ይርዳችሁ ውጤቱ ትክክለኛ እደሚሆን ተስፋ አለኝ እጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏🥰
@saba9363
@saba9363 2 жыл бұрын
Girma, I love your positive attitude and golden heart, you’re very kind and respectful to the whole situation, praying for you brother, heartbreaking!!!
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 2 жыл бұрын
እናት አውነት ናት!!!🥰አውነቱን በቶሎ አሳዉቁን 🙏🙏
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
አንድ ወር ሁላ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
አይ እናት እናት እናት ናት ሁሌም ብቻ እምነቶት እራሱ እንዴት ያስደንቃል ጻድቁ አባታች አቡዬ ናቸው ለዚ ያበቁት በእምነቶት ሆነው እደጁ ላይ አስቀምጠውት ነው አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃዎት
@abebina4362
@abebina4362 2 жыл бұрын
ትክክል በጣም ይደንቃል:: እግዚያብሔር ታማኝ ነው::
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l 2 жыл бұрын
የኔ:እናት:9ወር:በማህፀኖት:የተሸከሙትን:ልጅ:ከአቅሞት:በላይ:የከፋ:ችግር:ባይገጥሞት:ከጉያዎት:አያወጡትም:ነበር::አሁንም:ልጆዎትን:በጤናና:በሰላም:ስላገኙት:እንኳን:ደስ:አሎት::
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
❤️ዉንድማችን ልጆ ልቤ ነካው አባቴ አለ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባቱንም ማግኝት አለበት ልክ እንደ እናትህ አባትህ ያገናኝህ ዉንድሜ ❤️🙏🙏🙏🙏
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 2 жыл бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው ምርመራው እንደሚሳካ እርግጠኛ ነኝ በጣም ይመሳሰላሉ እናት ሆዷ ነግሯታል ልጄ ነው ብላለች
@helenwelo2255
@helenwelo2255 2 жыл бұрын
ምርመራው በስንት ቀን ነው የሚደርሰው???
@user-dk3zu4wj3d
@user-dk3zu4wj3d 2 жыл бұрын
@ስአዲ ዩቶብ seadi youtube አይይ አንድ ወርሙሉ ይፈጃል እንዴ
@matyasdesta77
@matyasdesta77 2 жыл бұрын
አንቺ እኮ ምርጥ እናት ነሽ ልጅሽን ያስቀመጥሽበት ቤተክርስቲያን እኮ ነው ,
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም አስለቀሱኝ ችግር ነው አልፈርድባቸውም 🙏🙏🙏❤️
@user-lb7dq5pv6j
@user-lb7dq5pv6j 2 жыл бұрын
በጣም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ልክ ነሸ ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቤት ክሪስቲያን ማሰቀመጧ ጥሩ ነው መንገድ ከመጣል ከመግደል ቤት ክሪስቲያን አሪፍ ነው
@emebatekassaye4764
@emebatekassaye4764 2 жыл бұрын
ፍሬ እረጅም አመት በዚህ ስቃይ ማለፉ ከባድ ነው የአቃቂው መድሃኒአለም ዳግም ለልጅሽ ስላበቃሽ ደስ ብሎኛል ምርመራው ደሞ አልቆ ሁሉም ደስ እንደሚሰኝ ተስፋ አለኝ ምርመራ ባይኖርም ደማችሁ ብቻ ይመሰክራል ስለ ሁሉም ሁለታችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ።
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
I just love your program so much. You always makes me cry with joy. I am so grateful for all you are doing.
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 жыл бұрын
ያሣደጉት ነጮቹን መልካምነታቸውን ነው የሚገልጸው አቡዬ የሰጡት ቤትሰቦቹ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እንደው የሚያስለቅሰን ነገር ብዛቱ... ኡፍ.. እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አገናኛችሁ.. አይ የፈረደባት እናት! ሀዘኑም ደስታውም እሷው ላይ ነው የሚቀረው..
@freweynizeru2570
@freweynizeru2570 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ቁጭ ዮርዲ ወንድሙን ይመስላል ዮርዲ እንኳን ደስ አለህ
@abebehabtamu8510
@abebehabtamu8510 2 жыл бұрын
I cried in deep😭😭😭 you know the whole history of Ethiopian mother, they are challenged to grow us🙏🙏🙏
@emu7784
@emu7784 2 жыл бұрын
በልጁ ዝምታ ውስጥ ያለው ስሜት 😢😢😢 ልቤን እንባዬ ማስቆም አልቻልኩም እፍፍፍ እናትዬውም ያሳዝናሉ የልጁ ግን አመዝኖብኛል😥😥😥 ውጤቱ አንድ አይነት ሆኖ ቀሪ ዘመናቸው የደስታና የተረጋጋ እንዲሆን እመኛለሁ ልቤ ነው የተነካው😢😢😢
@Sadah-km9oy
@Sadah-km9oy 2 жыл бұрын
ማለቴ አላለቀሠም ግን አዝኗል በጣም
@Sadah-km9oy
@Sadah-km9oy 2 жыл бұрын
ግራ ተጋብቷል
@beti_boo556
@beti_boo556 2 жыл бұрын
ገደለችም አኖረችም እናት እናት ናት ዘላለም ከማውቀው ሌላ ሰው አንድ ቀን ያቀፈችኝ እናቴ ሺህ ጊዜ ትበልጥብኛለች
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ይቺ እናት ስንት መከራ አይታ ይሁን የጣለችበት ቀን እያስታወሰች እርግጠኛ ነኝ ህይወትዋን ተመሰቃቅሎ ነው ያሳለፈቹ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ከውሰር
@burtehussian7257
@burtehussian7257 2 жыл бұрын
ኡፍ ልጁ በጣም ነው የሚያሳዝነው አቤት ከባድነው ልቡን ይፈውስለት ጌታ። ደስያሰኛችሁ ሁላችሁንም እግዛቤር🙏🙏🙏
@taam4328
@taam4328 2 жыл бұрын
አቡሄ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይድረሰዎት ይኤ የእርሰዎ ታመር ነዉ.🙏🙏🙏🙏
@abebina4362
@abebina4362 2 жыл бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tube-qv1pu
@tube-qv1pu 2 жыл бұрын
አሜን ፫👏❤
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 2 жыл бұрын
አብሄ ገብረ መንፈሰ ቅዱስ ታምር አባቴ 🙏🤲🤲🤲🙏❤
@zewdenshhaile1878
@zewdenshhaile1878 2 жыл бұрын
I just watched it several time may God help you.
@user-qo3xp8hz6f
@user-qo3xp8hz6f 2 жыл бұрын
Amen(3)
@user-hu9yc2br2h
@user-hu9yc2br2h 2 жыл бұрын
ደስ ሲል እውነት ያድርግላችሁ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
እንግልቶ በዛ ደምርኘ በቅንነት
@leyabejene8237
@leyabejene8237 2 жыл бұрын
እኔ ግን እናትየዋ በጣም ነው ያናደደቺኝ፡ በምንም አይነት ቺግር ውስጥ ትሁን እንጂ ልጂዋን የጣለቺ እናት እናት ተብላ ልትጠራ አይገባትም። 28 አመት ሙሉ ልጂዋን ለማግኘት ያደረገቺው ጥረት የለም፡ አሁን በምን አይንዋ ነው ልጀን የምትለው እኔ እሱን ብሆን ማንነቴን ና ቤተሰቤን ለማወቅ ካልሆነ በቀር ይቅርታ የለኝም።
@user-dk3zu4wj3d
@user-dk3zu4wj3d 2 жыл бұрын
@@leyabejene8237 አይባልም እናት እናት ናት ታልቸገራት ልጅዋን አጥልም
@betty4950
@betty4950 2 жыл бұрын
ውጤቱን ሰምቼ ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃቹ ታምራላቹ ደሞ ስንት ጥያቄ አለን ስንቶቻችን ተጨንቀን መልስ አግኝትናል:: ተመስገን
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 2 жыл бұрын
እናት ከአቅምዋ በላይ ችግር ካልገጠማት ልጇን አተውም ( ወይም ለማደጎ አትሰጥም ) ተረዳት እባክህ ፍርዬ ጥሩ ቦታ ነው የተወችህ አቡዬ ደጃፍ ላይ እድለኛ ነህ 🙏🏽 እሱ እራሱ እናቱን ነው የሚመስለው 💯% በተለይ መኪና ውስጥ አብረው ተቀምጠው በአቡዬ ያመነ አያፍርም❤️ እስዋንም አቡዬ የ28 ዓመት የፈሰሰውን እንባዋን ያብስላት 🙏🙏🙏 አንተንም የቤተሰብ ናፍቆትህን አቡዬ ይስማልህ 🙏🙏🙏 አይዞህ ወንድሜ ከቤተሰቦችህ ጋር ሁነህ እጥፍ ድርብ በሆነ ደስታ ድል ባለ ሰርግ ታገባለህ ❤️ 🙏🙏🙏
@terumenfes5553
@terumenfes5553 2 жыл бұрын
Congratulations Germa I can say that definitely she is your mom 100% You can tell you looks like her.
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እኔ የወንድሙ ፎት 💯 ፐርሰንት ወንድሙ ነው በጣም የሚመሳሰለው እግዚአብሔር ይርዳህ ❤ ማዘር እመቤታችን ትርዳዎት
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
እናቱ ጋ ራሱ ከአፍቸው እና የጥራሳቸው አካባቢ ይመሳሰላሉ ወንድሙ ጋ የአፍ አከዳደኑ ይመሳሰላሉ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
@@user-qz1hy4xw9s እግዚአብሔር ይርዳው❤
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
ኢቢስ አስተርጉሙ።
@user-pc6gs2dc2w
@user-pc6gs2dc2w 2 жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
@@user-pc6gs2dc2w 👍👍
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ደጋግሜ እያየሁ ያስለቀሰኝ ልጅ እንድኳንም ደስ አለህ እንኳንም እናትህ ሆነችልህ💐💐💐የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች በርቱ አላህ ያግዛችሁ ቀላል ስራ አይደለም እየሰራችሁት ያለው ሃይማኖታችን ዝሙትን የሚፀየፈው ለዚህ ነው ቤተሰብ እንዳይበተን
@shield1974
@shield1974 2 жыл бұрын
Exactly his mom...identical... God bless Girma and his future...God bless EBS for your community service
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ስሜትህ በዝምታ ይጮሀል
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Exactly
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 2 жыл бұрын
Very very true.
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሳምሪ ደምሪኝ
@zmare2357
@zmare2357 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
@@zmare2357 ደምሪኝ ዘህሪ
@genetyihedego3483
@genetyihedego3483 2 жыл бұрын
100% እናትና ልጅ ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ የእውነት አርገው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mercy9108
@mercy9108 2 жыл бұрын
ይገርማል የተሰጠው አደራ ለጻድቁ አባታችን ነበር አደራቸውን ተወጥተው መልሰው ከእናቱ አገናኙት ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!!!!! ለማያምን ግራ ነው ለሚያምን ግን ግልጽ ነው።
@usmanmohammed5939
@usmanmohammed5939 2 жыл бұрын
I'm so happy and congragulation both of them,and thanks for ebs tv or kdamen keseat.
@blueblue8966
@blueblue8966 2 жыл бұрын
ለ አቦ የሰጡት ሀደራ ነው እንዴት ይጠፋል ሀደራ ጠባቂ 🙏እንኳን ደስ አሎት እናቴ ተመስገን ቁጭት ህመም ከባድ ነው
@hannahanna204
@hannahanna204 2 жыл бұрын
ትክክል
@bezasisay644
@bezasisay644 2 жыл бұрын
በጣም
@savsav7194
@savsav7194 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ሁሉን ቻይ የሆነዉን ፈጣሪማመስገን አይቀድምም
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ደስ ያለው 😭😭😭😭የደስታ እንባ አነባሁ ❤❤❤❤🙏በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር አምላክ የእውነት አርገው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ደሥ ይላል
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን በሕይወት ኖራቹ ተገናኛችሁ
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እውነት ቢዘገይም ውጤቱ ያማረ ነው እናት ቸግሮዋት ብትጥልም ለዚያውም በኢትዮጲያ ችግር ማንም ያውቀዋል ሆኖም እግዚአብኤር የእውነት አምላክ ስለሆነ በሱ ፈቃድ ለዚህ ያማረ ግዜ ተገናኝተዋል ክብር ለመድሀኒያለም ስራህ ድንቅ ነው ተባረኩ!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ኦፍፍፍፍ!! ግን DNA ውጤቱ መልካቸው ላይ ይታያል። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@meskeremadugna3706
@meskeremadugna3706 2 жыл бұрын
Meluyee tefashe megebochi nafkugne
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 2 жыл бұрын
Thank u. 100%
@user-cs5kq1uz4i
@user-cs5kq1uz4i 2 жыл бұрын
እወነት ነው መልካቸው በጣም ይመሰላል
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶችየ
@key-ow5fp
@key-ow5fp 2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@kskdsjkf9097
@kskdsjkf9097 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በየቤቱ እየገባቹ ነው የምታገለግሉት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅ እናት እንዲ አርጋችሁ መልካም ምኞቴ ነው የእናት እና የልጅ ፍቅር አውቃ አለሁ እኔን እማዬ እናቴ ድንግል ማርያም የልጅነ ነገር ታውቀው አለች መልካም አስማን ❤️❤️🙏🙏🙏
@fozitube4978
@fozitube4978 2 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም እናቱ ናቸው የልጅነት ፎቶአቸው ጋር ይመሳስላሉ ፈጣሪ ይርዳችሁና በድጋሜ በደስታ አብረን እናልቅስ መቸም ዘንድሮ ማልቀስ ሆኗል ስራችን ይቅናችሁ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h 2 жыл бұрын
Fozi asakshign eyalksku nbr fegeg alku banchi comment
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ደስታችሁን ያስጨርሳችሁ የኢትዮጵያ እናት ባትቸገር እሄን አታደርግም ደግሞ እውነት እንደሚሆን እናምናለን ከወንድሙ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ በጣም አሳዛኝ ታሪክ 😭😭😭
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Enatu new more mimeslu
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
አቤት ይህቺ እናትና አባት የኖሩት ኑሮ እጅግ ይከብዳል እግዚአብሔር እንግዲህ መልካም የካሳ ግዜ ይድርግላችሁ ይህ ልጅ ግን መድኃኒዓለም ለክብርህ ይሁን ቅን ቅን ወጣት ነው በልጅ በ ትዳር በሀገር በሁሉ ባርከው
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
💘💘💘💘💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አልቅሰው አስለቀሱኝ እናት የከፋ ነገር ካልያዛት በልጇ አትጨክንም:: እመብርሀን በእለተ ቀኗ መልካሙን ዜና አሰምታወታለች መጨረሻውንም ታሳምረዋለች ድንግልን ያመነ ወድቆ አይወድቅም:: አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አደራ እንደሰጧቸው አሳምረው እምጥተውታል ክብርና ምስጋና ይግባቼው 🙏🙏🙏
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 2 жыл бұрын
Ewenet newee ye Aboye tamer newe
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
@@elfineshwondafrash3258 በጣም የአቦዬን ታምር የደረሰለት ያውቀዋል ታምራቼው ብዙ ነው🙏🙏🙏
@bedrukemal4346
@bedrukemal4346 2 жыл бұрын
Very sad story and its also complex feeling but i apretiated their decision of leting their child to the church .
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ውጤቱን ያሳምረው ውይ እናት መቼነው የናት እንባ የሚታበሰው እፍፍፍ እናትነት ከባድነው መልካሙን ያሰማን🙏 እባካቸሁ ውጤቱን አሳውቁን እናት አትሳቀቅ😭😭
@lovefetum440
@lovefetum440 2 жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ የልጅነት ፎታቸው
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😥😥😥😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭💔💔😭
@jh5ny842
@jh5ny842 2 жыл бұрын
Chekagn mother not betam yasafral
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 2 жыл бұрын
ebs becomes mafia media ! This is fake story they want to... this guy.
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
@@muugetaooo6778 ዛሬስ አመንክ
@user-xr9jo6ip6h
@user-xr9jo6ip6h 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ውጭ ሀገር በማዳጉ ነው እንደዚህ ጠንካራ ልጅ የሆኖው ሀገር ውስጥ ቢያዲግ ኑሮ እንደዚህ ጠንካራ ልጅ አይሆንም ነበር ።ጎበዝና ልጅ ነው እግዚአብሔር የእውነት እናትና ልጅ ያድርግላችሁ😍
@helen143able
@helen143able 2 жыл бұрын
እረ ባክህ ውጭ ናፋቂ
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 жыл бұрын
Ayimesilegnim Egiziyabiher yebarkachew yetim yetebareke new esuam liguochu beager lay yetemaru nachew tenikaram lihonu yichilal.gin kir bilognal lemin alifelegutim? Keriwun gizi ewunetegna fikirn edisetut mignote new
@helen143able
@helen143able 2 жыл бұрын
አትለኝም!?
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
👍👍
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
በለው 😂
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እንባዬን ማቆም እልቻልኩም እግዚአብሔር ይመስገን I am happy for you brother thank God🙏🏽🥰🥰🥰
@yoniayite2679
@yoniayite2679 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር እናትና ልጅ ናችሁ ይበላችሁ_ 😭😭😭
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
DNA እስኪየጣራ ማመን ከባድ ነው ፈጣሪ የእውነት ያድርግልህ ወንድሜ!
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
አትጠራጠሩ እኔየ መቼም ትክክል እናትና ልጅ ናቸው መልካቸው በጣም ይማሰላል በተለይ በወጣት ነቷ የተነሳችው ቁጭ እሱን ነው እምትመስለው
@nefisa70
@nefisa70 2 жыл бұрын
@@lubabalubaba6703 ይመሣሠላሉ ሙሉ ለሙሉ
@nefisa70
@nefisa70 2 жыл бұрын
@@lubabalubaba6703ከፈሩ ቁጭ እራሡ
@jumbob5080
@jumbob5080 2 жыл бұрын
What? she just looked like him.
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 2 жыл бұрын
የምን DNA ነው ከዚ በላይ ምንም መጠራጠር አያስፈልግም እናት ና ልጅ ናቸው።
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከውስጤ ነው ያለቀስኩት የድንግል ማርያም ልጅ መልካሙን ያሰማን እንደሚሆንም ተስፋ አለኝ🙏
@user-cm6lo5ez9n
@user-cm6lo5ez9n 2 жыл бұрын
የጠራሻት እመብርሃን እንባሽን ታብስልሽ የኔ እናት ላንተም የጥያቄዎችህ ምላሽ ትቱን እመብርሃን በእውነት የእናትየዋ ከይቅርታ እንባ በላይ ያስለቀሰኝ የልጁ ግራ መጋባት ምን ማለት እንዳለበት እንኳን አልገባውም ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ውጤት ያሰማን
@tirsittemesigen5150
@tirsittemesigen5150 2 жыл бұрын
መልካቸው ራሱ ከልጅነት ፎቶዋቸው ጋር ይመሳሰላል ጌታ እንባዎትን ያብስልዎት
@user-bk4xy2km8d
@user-bk4xy2km8d 2 жыл бұрын
ይመሳሰላሉ እናትና ልጅ እንደሚሆኑ ተስፍ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርጋችሁ
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
ወይ እናት መሆን ድህነት አይንህ ይጥፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እመቤቴ አንድ ታድርጋችሁ የኔ እናት ማጣት እኮ ብዙ ነገር ያሳያል የኔ ጌታ እግዚአብሔር እንኳን ከእናትህ አገናኘህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ባታጣ እኮ እናት ልጇን አትጥልም እንኳን ኖርሽለት እና ተገናኛችሁ እመቤቴ እናትና ልጅ አድርጋችሁ በእለተ ቀኗ ነዉ የሰማሽዉ እና እሷ ትርዳሽ 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@Gize7
@Gize7 2 жыл бұрын
💖
@abaydemenew1545
@abaydemenew1545 2 жыл бұрын
በጣም ነውያስለቀሰኝ እንኳን ደሳለህ /Congratulatio
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co 2 жыл бұрын
ውይ ይሄን ፕሮግራም ስወደው እንዴት ደስ ይላል ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን ፈጣሪየ ሆይ ሁሉን የተጠፋፋ ቤተሠብ ተገናኝቶ አገናኝቶ ያስደስተን
@user-ns6gq8mc9w
@user-ns6gq8mc9w 2 жыл бұрын
እናቴ አይዛሽ። ቸግሮሽ ይሆናል ለሰው የሰጠሸው ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል። ይቅርታ አድርግላትት 😥😥😥😥 ይቅርታ ታላቅነትነው ያድርግላችሁ እናትናልጅሁኑ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
እናት እንዴት ዘላ አትስመውም ተራ ሲት መስላ ቁጭ ስትል ይገርማል
@user-np2yf5ji5q
@user-np2yf5ji5q 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 እንዴ ድንጋጤ አለኮ እንዴት ነው የምታስበው ሰው ሲደነግጥ የሚያደርገውን አያቀም ለዛውም ልጅን ያህል ነገር
@user-ns6gq8mc9w
@user-ns6gq8mc9w 2 жыл бұрын
@@racheltakala7118 አተፈረዱ አይድረሰበሉ
@mehariaraya9547
@mehariaraya9547 2 жыл бұрын
Kemesam ko tedftana ko ykir yalechu keza yebelete.fikir ko yelem zelo.mesam mo minim yargewal.miskin einat gin difit bla new yekrta teyka
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
🥲🥲🥲 አይ እናት በጣም ያሳዝናሉ ልጅነትና ማጣት አስገድዶቸው ነው ❤️ውጤቱን 100% ያርግላቸው 🤞✊
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Nweu bacues she is look like him
@bertukanb211
@bertukanb211 2 жыл бұрын
I am so happy for you my brother Reilly I can't stop crying you mom love you because her condition she went you better life you Reilly good son god Bliss you show all love you all I wishe be their
@-mahlet6883
@-mahlet6883 2 жыл бұрын
ያአቦዬ ፃዲቁ አባቴ ድንቅ ስራው የተሰጠውን አድራ አሳድጎ እናትና ልጅን ሲያገናኝ ይሄ የሳቸው ታዐምር
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
እምነት ፅናት ከእናት እናት እህህህህህ ማንም ወዶ ልጁን አይጥልም ደግሞም ትክክለኛ መረጃ ነው ወንድሙም እሱኑ እድሜቸው የልዮቹ
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 2 жыл бұрын
100% እናት እና ልጅ ናቸው ደማቸው ይናገራል የምር እናትየው ትልቅ ሰው ሰለሆነለ ነው እንጂ ተመሳሳይ ናቸው
@bekelechdembi9758
@bekelechdembi9758 2 жыл бұрын
ዮኒ እኔ መምህር ነኝ።የብዙ ልጆች ህይወት በማሰተማር ዘመኔ 36 ዓመት ውስጥ የማይተዋወቁ ልጅና ወላጅ አገናኝቼ አውቃለሁ። ምንያህል ሰሜትን እንደሚነካ ያየ ነው የሚረዳው። እኔ ይህንን ፕሮግራም ባየሁ ሰዓት እናት ነኝና በጣም አልቅሻለሁ። በጉጉት ውጤቱ እውነት እንደሚሆን አምናለሁ። እኔ ለእ ግዚአብሔር ተስያለሁ። ቸርያሰማን። ለናንተም መልካም ተግባር ነው። ልጁንም ፈጣሪ ይርዳው።
@mekdatsega277
@mekdatsega277 2 жыл бұрын
Very sympathetic spirit... Why audiences try to stop her crying 😢
@edenadam2831
@edenadam2831 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚመሳሰሉት ፈጣሪ ይርዳቹ እናትና ልጅ ያርጋቹ አርሴምዬ እናቴ እዉነት አርጊላቸዉ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
የእርሳቸው የወጣትነት ፎቶ ራሱ ልጁን ነው የሚመስሉት አሁንም ቢሆን የእድሜና የኑሮ ጉዳይ እንጂ አንድ ናቸው እግዚአብሔር ውጤቱን አሳምሮ ደስታቸውን ያሳየን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
እናትየው እርግጠኛ ነበሩ የሚገርም ውጤት ነው እንኳን ደስ አላችሁ
@mezmurplace9296
@mezmurplace9296 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለዎት እማማ! ክብሩን ግን ለእግዚአብሔር ብቻ ይስጡ፤ ሀጢያት ነዉ። Glory to God!
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እናት ልጅ ያርጋችሁ ደስ የሚል ወሬ እንድሰማ መልካም እድል
@melakudebela1763
@melakudebela1763 2 жыл бұрын
EBs did great job but the guy & his likely mom should have met after completion of DNA test. Does the guy ever understand what it means bowing before him in Ethiopia's culture? Hope he feels 'his' moms emotions and words.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 112 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН