ትክክለኛ የቫዝሊን እና የኮኮናት ቅባት አጠቃቀም እና አሰራር በዚህ መልኩ ተጠቀሙ ፀጉራችሁ ያድጋል ይጠነክራል Amazing Benefits of Vaseline a

  Рет қаралды 1,872

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሰላም ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላምና ጤና ተመኘሁላችሁ ለቤቴ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተሰቦቼ ሁሌም ላይክ ሸር መልካም አስተያየት እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ይሄ ቪዶወ በተለይ ፀጉራችሁ ለሚደርቅ ለሚነቃቀል መንታ ላለው ጫፉ ለሚሰነጠቅ ፀጉር ፍቱን መዲሃኒት ነው ቪዶውን ከአሰራሩ እስከ አጠቃቀሙ በትእግስት በማየት ሰርታችሁ ተጠቀሙ ትወዱታላችሁ ❤❤🙏
@aklilnews
@aklilnews Ай бұрын
ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤❤
@saimasrecipevlogs1214
@saimasrecipevlogs1214 Ай бұрын
Hi frnd very very nice tips😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
Thank you so much 😊
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ቆንጆ ቅባት ነዉ ያካፈልሽን እናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@astertbue5632
@astertbue5632 Ай бұрын
ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉w ዋውውውውው ውውውውው 🎉🎉🎉🎉ነው 🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
የኔ ብርታት ❤❤❤😍🙏
@እራህመት
@እራህመት 26 күн бұрын
ንብረትየ እቴ ዋዉ👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 26 күн бұрын
❤❤😍
@BezaFamilies
@BezaFamilies Ай бұрын
ንብረትየ ዉዴ እንካን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ና ጠቃሚ የቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን ከበሪልን ከልብ እናመሰግናለን ባዝሊን ኮኮናት ቅባት በጣም አሪፍ ናቸው የወይራ ዘይት ግን ጥሩ ነው ማለት ነው አላቅም ነበር የምር ብዙ የማላቀቸውን ነገር ካንች ተምሬአለሁ በርቺልኝ የኔ መልካም ❤🎉❤❤🎉 እሕት ❤🎉🎉❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ንብረትዬ በቫዚሊን የሚሰራ ጭቃ ቅባት በጣም ምርጥ ነው ለፀጉር እኔም እየተጠቀምኩት ኮከናት በጣም ስለሚሸት በቫዚሊን ሲሰራ ሽታውን ያጠፋዋል የሰራሽው የኮሮት ቅባትም ምርጥ ነው ግን አልሰራሁትም ስሰራው ነግርሻለው በራስሽ መስራት ከለመድሽ የውጪውን መቀባት ያስጠላል ፀጉርሽ ግን በሶስት ወር ቶሎ ቶሎ ነው የምትቆርጪው ቫዚሌን የምር ምርጥ ነው ተጠቀሙት 👍አትርሱ እናመሠግናለን ልዩ ነው❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ አንዴኛ ኮሜት እንዳፅፉ የሚል ህግ ወጣ እንዴ 😂😂😂❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
​@@nibrettube8913 የዛሬው ደሞ ልክ ነሽ ምንሆነው ነው እኔ ቪዲዮ ከፍቺ ስንት ቆይቺ ስመለስ አንድም የፃፈ የለም ዋናው ላይክ ያድርጉ ምን ይደረጋል😂
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ነው ማርያምን እኔም ሰርቼዋለሁ ትንሽ ለውጥ ልይበት ብየነው ያልቦሰትኩት ጎበዝ ነሽ ደሞ አንች የምር አሰራርሽ በጣም አሪፍ ነው ፀጉርሽም አድጓል ዋው ለውጥማ አለ በርች እማ🎉🎉❤🎉❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
የኔ ጎበዝ እኳን ደህና መጣሽ ንብረታችን ግን ኮኮናት ሽታዉ ደስ አይለኝም ቪዝሊን ደሞ ያሸብታል አሉ ምን ትመክሪኛለሽ የወይራ ዘይት አንደኛነወ እኔም እወደዋለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤️❤️
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ዋው ዛሬ ቫዝሊነው የሠራሺው የምር ባዝሊን በጣምነው የተመቸኝ ብዙ ነገር ተጠቅመሽነው የሠራሺው ከለሩ የካሮቱና የቅርፍዱ ቅባት ወሠደው እረ ወይኔ ንብረትዬ ፀጉርሽ አትቁረጪው እደኔ እዳይቆጭሽ😂😂😂ከትላት ወዲያ የበፊት ፀጉሬ ፎቶ አይቼ እባዬ መጣ😢ግን የኔ ፀጉር የጨረሠው እርግዝናዬን ነውአውን ከቆረጥኩት በዋላ በጣም ፋፍቶልኛል ሆኖም ግን ቁመቱ እሥከሚመለስ ጊዜ ይወሥዳል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ቆርጬው ውዴ 😂😂😂ጫፉ መንታ እና ቅጥል እየሆነብኝ ለዛ ቆረጥኩት አሁን ለሶተኛ ስቆርጠው ይሰፋል አይዞሽ ያድጋል አትዘኝ አሁን ውብ እና የማምር ፀጉር ይሆንልሻል ውዴ ❤❤❤
@zeyada12
@zeyada12 Ай бұрын
ሰላም ሰላም እዴትነሸ እህት ጎበዝነቀ ሁሌ ከፀጉርሸ እየተጫወትሸነው😅😅😅😅😅
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
😂😂😍
@bintahmed
@bintahmed Ай бұрын
ይቱቤን አስተዋውቂልኝ ተይግን እኔም ጠክሬ እድሰራ😢
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ስራሽ እራሱ አስተዋውቀዋል ያሳድገዋል ውድ ❤❤❤
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 24 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 18 МЛН
Neo የፀጉር ቅባት
11:58
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 365 М.
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
0:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 20 МЛН
Who's Really Pregnant ? Help Ronaldo or Messi or Mbappe
0:32
Ballon Fun
Рет қаралды 7 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 7 Серия
31:00
Inter Production
Рет қаралды 399 М.
Когда обед важнее работы #shorts
0:16
FRANCH
Рет қаралды 4,2 МЛН
КОТЁНОК В ОПАСНОСТИ? #cat
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 1,5 МЛН
We stole the Death note 📝😳
0:14
Almighty Archer
Рет қаралды 116 МЛН