ትኩረት ለማድረግ የሚረዱ 7 ነገሮች Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 82,092

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 282
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 3 жыл бұрын
ይሄልጅ የሚመቸው እኔበግሌ አንደኛነው ላይክ ግጩትና አድናቆታችሁን ግለፁለት።
@kalebamare9686
@kalebamare9686 3 жыл бұрын
ከጀመርክ ጨርስ የሚለዉ ድንቅ ነዉ
@jadulah1672
@jadulah1672 3 жыл бұрын
ምርጥ አገላለጽ 👍
@ፀሀይነሽወድዬ
@ፀሀይነሽወድዬ 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ነገሬ እዲቀየር ስለረዳሀኚ አመሰግናለሁ
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 3 жыл бұрын
ለአለም መድሀኒት ሆሳህና በሉ ኑ አብረን ከህፃናቱ ጋር እንዘምር
@zekewoszke197
@zekewoszke197 3 жыл бұрын
በዚህ ሰአት እናንተን መስማት በራሱ ለሕይወት ዋጋ መስጠት ነው።
@susuethio9202
@susuethio9202 3 жыл бұрын
ኢንስፓየሮች እናመሰግናለን፣ትኩረት ካላደረክ ትኩረት ለሚያደርጉ ሠዎች አገልጋይ ነው እምትሆነው ምርጥ መልክት በርቱልን።
@jiksajiksa3454
@jiksajiksa3454 3 жыл бұрын
ትኩረት የሌለዉ ሰው ትኩረት ላለወ ሰው ባሪያ ነው። እውነት ነው ትክክል ብልሀል😘
@maritu1983
@maritu1983 3 жыл бұрын
Ewnteshen new
@kirubeltamirat198
@kirubeltamirat198 3 жыл бұрын
tikikil
@almazbanite9659
@almazbanite9659 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@messaysahile8073
@messaysahile8073 2 жыл бұрын
እጅግ መልካም ምክር ነዉ ። እናመሰግናለን እያነቃችሁን ስለሆነ
@eltoabebe5605
@eltoabebe5605 3 жыл бұрын
i like this p0oint that was good thing.thank you inspire ethiopia.
@charientertainment
@charientertainment 3 жыл бұрын
👆👆👆👆ፍቅርና ሰላም ብዝት ይበል እስኪ አሚን በሉ በላይክ💚💛❤
@zeharamohamde4891
@zeharamohamde4891 3 жыл бұрын
ሁሉም ሀሳብህ ገራሚ ነው ሁሌም አሰተማሪና ጠቃሚ ምክር ሰለምታቀርቡልን እናመሰግናለን
@yusufekedire1424
@yusufekedire1424 3 жыл бұрын
አንድ ነገር ለማሰብ ግዜስጥ የሚለው ተመችቶኝል በጣም አመሰግናለው ወድሜ
@dagmawitkataro7717
@dagmawitkataro7717 3 жыл бұрын
ጎበዝ ናችሁ በዚህ ቀጥሉ ሁሌም አንደነኞች ናችሁ ።
@rahelgulilat8163
@rahelgulilat8163 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
በአንተ አንደበት ሰለ እዮብ መኮንን የሬጌው ንጉሥ በኢትዮጵያ መሰማት ፈለኩ እሰቲ በዚህ የሚሰማማ ላይክ !🙏
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Thank you sir wonderful
@aboyes2640
@aboyes2640 3 жыл бұрын
ከሰዎች ጋ የመግባባት ችሎታችንን እንዴት ማሳደግ እንችላለን እባክህ በደንብ ግልፅ አርገህ ይሄን ስራልን በተረፈ ይመችህ
@4babyo
@4babyo 3 жыл бұрын
Harif👍👍👍👍👍👍👍👍 bro andenga👏👏👏👏👏
@dibbauae7240
@dibbauae7240 3 жыл бұрын
Betam gobez nek Egzabehir Ewuket ychemrlk Betam astemariy nek
@Wagwan123.
@Wagwan123. 3 жыл бұрын
ሁሌም ኑርልን እኔ የተመቸኝ 7ኛው ጀመሮ አለመጨረስ
@sareiwendim8497
@sareiwendim8497 3 жыл бұрын
Ankon dess alachu anam amsgenlew betam now yagzachuwg
@Ethiojem-co3il
@Ethiojem-co3il 5 ай бұрын
እኔማ ቁጭብየ እራሱ ሳያስፈልገኝ ስልኬን አነሳለሁ እሱን ምንም ሳልጠቀምበት እሪሞት አነሳለሁ ሀሳቤ ብቻ ሳይሆን እጀም አይኔም ዝምብሎ ሲቃብዝ እኔ በጣምነው እራሴን እምታዘበው ግን ካተ ትንሽ እየቀሰምኩነው ብርታቱን ይስጠኝጅ❤
@nimonateressa7224
@nimonateressa7224 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅ ምታቀርብልን ነገር በጣም ነው ሚመቸኝ ግን የንግግር ፍጥነትክን ትንሽ ብትቀንስ አሪፍ ነው በርታልን ኢንወድሃለን ደሞፖለቲካ ዉስጥ ኢንዳትገባብን
@ሳራሳራ-ዀ7ጐ
@ሳራሳራ-ዀ7ጐ 3 жыл бұрын
ቁርአን የሙስሊሙን መፅሀፍ ብታነቡት ከዛ ውስጥ ብዙ ፍሬ ሀሳቦችን ታወጣላችሁ ሰዎችንም እናንተንም ትጠቅማላችሁ የራሴ ምክር ነው አብቡትና ምን አለች በሉኝ ይለውጣችኋል
@adonaytdereje6945
@adonaytdereje6945 3 жыл бұрын
Aheya wesha hulum ye erasu metaf des yelewale dengaye
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Жыл бұрын
👍👍❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌
@sancho959
@sancho959 Жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
@sancho959
@sancho959 Жыл бұрын
@@Elsa_444 kkkkkkk
@sancho959
@sancho959 Жыл бұрын
@@Elsa_444 Muslim deha new yet new Muslim habtam yalew 🤔?
@kaleabyohannes1817
@kaleabyohannes1817 3 жыл бұрын
I Like all of them
@abcdefgh2017
@abcdefgh2017 3 жыл бұрын
Thanks a million.
@rabiayimermohammed4134
@rabiayimermohammed4134 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዲንቅ ነኚ
@aynalbekele1914
@aynalbekele1914 3 жыл бұрын
Tnx🙏
@hafizaali242
@hafizaali242 3 жыл бұрын
Thanks 🙏🏻
@kasechklile4494
@kasechklile4494 3 жыл бұрын
በጣም ነው ማደንቅክ
@የህልሜደራሲሀ
@የህልሜደራሲሀ 3 жыл бұрын
በእውቀት ላይ እውቀት እድሜከጤና ፍቅር ከስላም ጋር አብዝቶ ይስጥህ እናመስግናለን እራሳችንን እንድንፍትሺ አድርግኽናልና
@zabiba3445
@zabiba3445 9 ай бұрын
Insper yeduro❤ ishalall❤
@yeabsiradereje9780
@yeabsiradereje9780 2 жыл бұрын
አላማን ማወቅ የሚለው
@betsegawazerefgn6709
@betsegawazerefgn6709 3 жыл бұрын
Better to change ur voice effects but ur motivation is priceless!!
@gizachewadamu5173
@gizachewadamu5173 Жыл бұрын
ትልቁ አላማህን እወቀው!አመሰግናለው ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@eyobeyob5984
@eyobeyob5984 3 жыл бұрын
7 ቱም ጠቅሞኛል Brother 🦸‍♀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@sss1828
@sss1828 3 жыл бұрын
ጀምሮ መጨረስ እና ለአሰብህ ግዜ መስጠት
@rabtechtutorialvideo
@rabtechtutorialvideo 3 жыл бұрын
ይሄልጅ የሚመቸው እኔበግሌ አንደኛነው ላይክ ግጩትና አድናቆታችሁን ግለፁለት
@ansuarahemed1436
@ansuarahemed1436 Жыл бұрын
Hulum kelbe ygebalu ❤
@ሃያትሃያት
@ሃያትሃያት 3 жыл бұрын
እንኳን ሰለም መጠህ እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ለመዳም ቅማሞች ምን ትማክረቿዋለ ለምሰሌ ዋይፋ አለን እና ስረ ስንጨርስ ምን እንስረ??ሌለው ደግሞ እትዮጵያ ከጋቡ ብሀላ ብር ሰያበክኑ ባፊት ትኩረታቻውን ወደ ስረ ምያደርጉባት… አብዛኛ ልጆች ብር እዛው እትዮጵያ ከጋቡ ብሀለ ብሩ ምያልቅ አይማስለቻው ስረ ሰይጀምሩ ሎና ለሎናው ብሩን የባክናሉ ከዛ ብሩ ከለቃ እንደገነ እሰደደሉ ለምሰሌ የወንድሜ ምስት እና ጓወደኞቻ እትዮ ከብታው ያየዙትን ለማይረባ ነገር አባክነው እንደገነ ስደት😥ብቻ ለመዳም ቅማሞች ምክር ብትለግሳን ደስ ይለኛል ባታረፋው ባሩቱሊን🙏🙏
@merwamohammad8035
@merwamohammad8035 3 жыл бұрын
Kalaschegerkuh sele mekefat 1 video seralgn bettam yekefagnal beteneshum betelekum beteley yelemedkuten neger senefeg bettam yaskefagnal keftogn demo maweralet sew yelem yemeredadat chgr hule selemigetmegn so please kaltechegerek selemekefat video seralegn🙏🙁
@ايمانتشوم
@ايمانتشوم 2 ай бұрын
አተንአለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
ጀማሪ እንጂ ጨራሽ መሆን አልቻልኩኝም ነበር tank you ከዚህ ቡሀላ ግን እድሜ ለእናተ እየጎበዝኩ ነው
@mekonenpawi
@mekonenpawi 3 жыл бұрын
4 ጊዜ ነው እምሰማው ቪዶዎቻችሁን ምንም እሚወድቅ የለውም።
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 3 жыл бұрын
በርቱ ትልቅቅ ደርጃ ደርሳቹ ለማየት ያብቃን
@يلمييلمي-ج4ح
@يلمييلمي-ج4ح 3 жыл бұрын
4 በሁሉም ነገር ላይ ምርጥመሆን አትችለም ያልከው ተመቸኝ
@hanicho544
@hanicho544 3 жыл бұрын
እኔን ዬምገርማኝ እንድህ ለላው ሕይወት የምቀይር ሚክር ላይ ድስ ላይክ ዬሚያደርጉት ምን አይነቶች ናቻው Ecccccccccc ውቦቼቼቼቼቼ በርቱልኝ 👍👍👍👍👍👍
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ 3 жыл бұрын
ቅናኞችናሰነፎችናቸው
@eluqueen7221
@eluqueen7221 3 жыл бұрын
እህ ላዳምጥህ እስኪ 😅ልብህ ላይ ያለው ወኔ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል 😂😂
@sone8065
@sone8065 3 жыл бұрын
የጀመርከዉን መጨረስ።
@rutuzeude3242
@rutuzeude3242 3 жыл бұрын
wow I like all activate
@djbekale2761
@djbekale2761 3 жыл бұрын
6ስተኝዉ ለማሰብ ጊዜ መስጠት የሚለዉ ...
@fanitube3414
@fanitube3414 3 жыл бұрын
Kejemerk chersi yemilew new yetmechegn 🥰 negn
@George-ps4pm
@George-ps4pm 3 жыл бұрын
Waw👌
@abdulhafiznurhussein2719
@abdulhafiznurhussein2719 3 жыл бұрын
እባክህ ስለ ጎበዝ ፓይለት ስኬት ስራልን
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 3 жыл бұрын
ምርጥ የኢቶጲያ ልጆች በጣም አደንቃችኋለሁ
@HB-bn2cy
@HB-bn2cy 3 жыл бұрын
የኔ ትልቁ በሽታዬ ነው እስኪ ይህንን መፍትሄ ይረዳኛል ብዬ አስባለው ( የሆነ በሌለ ሀሳብ ላይ እዋጣለው እራሴ በፈጠርኩት ግን ሊሆን በማይችል መናብ ውስጥ ገብቼ በሂወቴ ትኩረት እንዳልሰጥ ያረገኛል ይህንንም ወደራሴ ስመለስ ስተት መሆኑን ስለማውቅ እራሴ ይረብሸኛል በቃ የሆነ ነገር የጎደለኝ ያህል ይሰማኛል .... ይህንን ችግሬን ደማ ማስወገድ እፈልጋለው ግን እንዴት 😥😥😥😥😥
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አለማመኔንእርዳው
@አለማመኔንእርዳው 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ወንድሞቼ ስወዳቹ
@bereketdaniel4093
@bereketdaniel4093 3 жыл бұрын
👍👍👍andegna
@girmawialex3542
@girmawialex3542 3 жыл бұрын
amesegnalehu bro telek sew neh
@songsforchristians7020
@songsforchristians7020 3 жыл бұрын
i like this and am the first to comment
@reactwithtensae5018
@reactwithtensae5018 3 жыл бұрын
ene yetmechghe ye 7tega new wendme maltem melmamed ena gemro mechres yemebalew hedet
@hilenitsega7327
@hilenitsega7327 3 жыл бұрын
Geo and His yekebdegnal men ladrege
@diaconteklabmebrahtu8837
@diaconteklabmebrahtu8837 3 жыл бұрын
4ተኛ) በሁሉ ነገር ምርጥ ልትሆን ኣትችልም ። የምትል ቃል በጣም ተመቸችኝ ።
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
በጣምምም
@tkfon5039
@tkfon5039 3 жыл бұрын
Sound systemun astekaklut beterefe arif new
@dagiabel6586
@dagiabel6586 3 жыл бұрын
👍👍🙏🙏
@tsgeredaaschlew371
@tsgeredaaschlew371 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ እናመሰግናለን ስለ መክሊትን ማወቅ ቪድዬ ብትሰሩልን እናመሰግናለን
@hafizaali242
@hafizaali242 3 жыл бұрын
There you are I was waitng for you bro thanks for your lesson 👍🏻
@hiwotmoges1575
@hiwotmoges1575 3 жыл бұрын
ፕረዘንቴሽ ሳቀርብ በጣም እፈራለሁ ምን ላርግ
@abigiyaferahiwot777
@abigiyaferahiwot777 3 жыл бұрын
Men enadereg
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
በጣም ጉሩም ድንቅ ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ያልካቸው ሁሉ እኔጋ አሉ በሂወቴ ውስጥ ምን እንደሚከናወን አላቅም ዝም ብሎ መኖር ነበር ከራሴበላይ ሰው እንዲወስንልኝ እፈልጋለሁ።
@sanaelias1451
@sanaelias1451 2 жыл бұрын
Ok
@efratamesfin1671
@efratamesfin1671 3 жыл бұрын
6ተኛው ተመቸኝ 😍😍😍 ለሀሳባችሁ ጊዜ ሳሰጡት ስትቀሩ ነው በስራችሁ መሀል ገብቶ ሊረብሻችሁ የሚችለው 👌👌👌...ይሄንን ቪዲዮ እያየሁ ራሱ በመሀል ትኩረቴ እየተሰረቀ ነበር 🙇
@DagimGoa
@DagimGoa 5 ай бұрын
ሀይ
@madinaseid7937
@madinaseid7937 3 жыл бұрын
ስነየ እናመሠግናለን ጀግና ልዩኮ ነህ ወላህ በጣም ጠቃሚ ናቼው እምሰራችው ቪዲዮ አስተማሪ ነው🌷😍
@rema5517
@rema5517 3 жыл бұрын
ድራማውን በጉጉጉት ነው ምንጠብቀው
@umselma2977
@umselma2977 3 жыл бұрын
ሀሳብ ግዜከሰጠሀውማ እየጨመረልህይሄዳል የባስ
@lmalmlm
@lmalmlm Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💯✅
@merontewodros60
@merontewodros60 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት 10ሰዉ ቢኖራት ከዚህ ጊዜ ባልደረሰች ነበር.👑👑👑
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit 3 жыл бұрын
Respect 🙏🙏🙏
@aanddinformationtube1055
@aanddinformationtube1055 3 жыл бұрын
እኔ ኣካል ጉዳተኛ ነኝ እና ብዙ ፈተና እየደረሠብኝ ስለሆነ እዴት አንደምቋቋመው መንገድ እንድታመላክቱኝ እፈልጋለው እባካችሁ ?
@hanihanihani581
@hanihanihani581 3 жыл бұрын
Ayzohe wendema akalhe inje westh altagodame wanawe ngr amelekaketachen nw
@nahomtadesse2583
@nahomtadesse2583 3 жыл бұрын
ከምን እንደምጀምር ባላውቅም የእያንዳንዱ ሰው ችግር መፍትሄ አቅጣጫ የምትጠቁም ጀግና ነህ,እኔ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ አቅም ኖሮኝ ብደግፍህ ደስ ይለኝ ነበር,ሁሌም የምትለቃቸው vidioዎች እከታተላለው በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው።ምንም አልልህም በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏💝
@eyutad
@eyutad 3 жыл бұрын
techlalak man
@tadelechfikera869
@tadelechfikera869 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት እግዜሐብሄር ይባርክህ ወንድሜ በተለይ ጀምሮ መጨረስን የሚለው ተመችቶኛል እኔም አንድ ነገር ጀምሬ ካልጨረስኩኝ ያቁነጠንጠኛል ግን ሁሌም ደስተኛ ነኝ
@muazzain1393
@muazzain1393 3 жыл бұрын
You too gays are amezing keep going 🤗
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንወንድማችንህይወትንቀያሪጥሩትምህርትነውበርቱ🙏🙏🙏👍👍👍👍👌
@አሚናአህመድወሎየዋ
@አሚናአህመድወሎየዋ 3 жыл бұрын
ቴንኪው ብሮ ! ትኩረቴን የሳበው ለሀሳብም ጊዜ መስጠት እንዳለብን ነው ። ለሀሳብም ጊዜ ከሰጠነው በፈለው ሰዓት መጥቶ አይረብሸንም።
@yenebirhan3613
@yenebirhan3613 3 жыл бұрын
Betam arif melekt nw enamesgenalen
@እማማመስገኛዬየማርጢዋልጅ
@እማማመስገኛዬየማርጢዋልጅ 3 жыл бұрын
እየሰራህ ሀሳብክ ሌላ ቦታ ከሄዴ ቶሎ ተመለሽ መባነን ማለት ነው እና ከጀመርክ ጨርስ ሚለው ተመችቶኛል እናመሰግናለን ልዩ ነው በርቱ
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@binigirma6109
@binigirma6109 2 жыл бұрын
ደጋግሞ መለማመድ የሚለዉ መለማመድ ዉስጥ መልመድ ስላለ
@shes-fit6835
@shes-fit6835 3 жыл бұрын
Focusing is about saying"No" Steven jobs
@almazbanite9659
@almazbanite9659 3 жыл бұрын
ትኩርት የማጨርሰውን ነገር አትጀምር ከጀመርክ ጨርስ 😘 ዋው የትኩረት ሰው ባሪያ ነኝ ማለት ነበር ሰውን ማግነንጂ ስለእኔ ፎከስ አድርጌ አላውቅም ነበር
@eyosiyastensae8265
@eyosiyastensae8265 3 жыл бұрын
Selam lante yehwn wendma sekezara selelkekw video woch enamsgnalen sel yekrta letawera techlalk ebake amesgn alw
@suzanayeemebrhanlij9024
@suzanayeemebrhanlij9024 3 жыл бұрын
Yemigerm new yesew hasab tawkaleh hule weste lay alew chgre new mtaweraww
@sasthefreefire8060
@sasthefreefire8060 3 жыл бұрын
Helk lemeyz
@deljpyoutube7694
@deljpyoutube7694 3 жыл бұрын
Thank you bro😍😍
@sitotawabrham680
@sitotawabrham680 3 жыл бұрын
Biligat&warenbufet temesasayi melsi
@official_naolx8143
@official_naolx8143 3 жыл бұрын
eskii inispire ethiopia yetemechachu like
@NaniiMame
@NaniiMame Жыл бұрын
Muslim eko balew sila mibkaka nw habtam yehonew alhamdulillah Muslim laderegegn geta begimt sayhon be iwket awru ok .
@abinasmasifen7233
@abinasmasifen7233 3 жыл бұрын
Teruu mude laye eyalan maserat melaw lane telequ keftate nw tamari nagne ena la chat eqoyena latena beya seqamat batam yedakemagnal..batam enwadachuwalan beretulen
@seidejigu6091
@seidejigu6091 3 жыл бұрын
ይመቺህ ያራዳ ልጅ
@yosenbeyene1003
@yosenbeyene1003 3 жыл бұрын
ለምንድ ነው ለሁለት አብራቹ ቪዲዮ ማሰሩት?
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ
16:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 528 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 325 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12