ፊት ለፊት ግልጽ ዉይይት // የሻለቃ ዳዊት ጥያቄ? ቆይታ እንግዶች ጋር

  Рет қаралды 7,249

Ethio Beteseb Media (EBM)

Ethio Beteseb Media (EBM)

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@getahunassefa231
@getahunassefa231 4 ай бұрын
ብዙ ነገሮችን ግልፅ ያደረገ ውይይት ነው:: ከልብ እናመሰግናለን:: እኔና ባለቤቴ አቅማችን የፈቀደውን ገንዘብ ልከናል:: የተሰበሰበው ገንዘብ ለሀገር ይበጃል በሚባል በማንኛውም ጉዳይ ላይ ቢውል ደስታችን ነው!!
@solking9797
@solking9797 4 ай бұрын
ክርስቶስም ተጠይቋል እንኳን እሳቸው
@eshetumulugeta5075
@eshetumulugeta5075 4 ай бұрын
መ ምህር ሳሙኤል የተነሳን ጉዳይ እንዲጠራ ማድረጉ የሚድያ ና የቤ/ክ ሀላፊነት ነው መልካም ስራም ነው። አቶ ተፈራ ደምሴ በመጀመሪያ ሰዎችን ባለሁያወችን በማሰባሰብ ያደረጉት ከዚያም ሂደቱን በመሪነት በመከታተልዎ ና እዚህ በማድረስዎ ክብር ለራስዎ ሊሰጡ ይገባዎታል ። ይህን አለማለት ንፉግ መሆን ነውና፣ የሰጡት ማብራሪ አርክቶኛል አጥርተውታልም። ሰለሰሩትና ዋጋ ከፋዩ እግዚአብሔር ይክፈልዎ። ታሪክ ይመዝግበዋል ። ወንድም ሊ/መ ይልማ ሀይሉም ምስጋና አግልግሎትዎን ይባርክ መልካም ስራዎን ይቀጥሉ ታሪክ ይፃፈው።
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 4 ай бұрын
ይሀ እኮ የህልውናና የሀገር የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ነው:: ስለዚህ የልቁንም አባቶች እረኞች እንደመሆናቸው እነደአቡነ ጴጥሮስ እንደ አቡነ ሉቃስ ሆኖ መገኘት ግዴታ ነው ሁሉም አይኑ እያየ ዝም ከለ ድጋፍ ነው
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 4 ай бұрын
ገንዘቡን ፋኖ አገርን ነጻ ያወጣል ብለን የአመንበት ህዝብ ለምን ለፋኖ አታከፋፍሉም ማንም ነጻ አያወጣንም ክንዳችን ፋኖና ፋኖ ነው💪🏿💪🏿💪🏿
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 4 ай бұрын
ሊቀ መዘምራን ይልማ ተፈጥሮው በራሡ ውስን ነው ተፈጥሮው የትህትና ፍረሀት ቡጽህ አባታችን ግን ግርምት ፈጥሮብኛል ብቻ ከንቱ አለም ናት ፈጣሪ ይፍረድ
@getahunassefa231
@getahunassefa231 4 ай бұрын
እውነቱ ለህዝብ መድረስ አለበት!! የሚሞተው ህዝብ ነው የተሰበሰበው ገንዘብ የህዝብ ነው:: ሚድያ ላይ መወያየት አያስፈልግም ማለት ድብቅ አጀንዳ እንዳለ ያሳብቃል:: ሊቀ ጳጳሱም ቀርበው መጠየቅ አለባቸው:: የሀይማኖት አባት ቢሆኑም የህዝብ አገልጋይ ናቸው!!
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 4 ай бұрын
ቀሲስ የጋዜጠኛ ፈታኝ ጥያቄ መጠየቅ መልካም ነው። ሊቀ መዘምራን ስለ ገንዘቡ ከ20 ግዜ በላይ መጠየቁ የበሰለ የጋዜጠኛ ልምድ ባይኖረውም ትንሽ ያሰለቻል። እኛ የሚያስፈልገን ጠንካራ በህብረት መስራት የሚችል የሰው ሀይል ነው። ሁሉም ነገር በሚድያ መነገር የለበትም ።
@sisaywoldemariam5821
@sisaywoldemariam5821 4 ай бұрын
ምንድነው የምሉት አልገባኝም ይልማ አሁን ምን ያህል ገንዘብ እንዳለ ለመናገር ምነው ከበደህ ? ምን ትንተባተባላችሁ እጅህ ላይ ያለውን ቀሪ ገንዘብ እንዴት መናገር ያቅትሀል? ስብሰባ የምትለው የአካባቢህ ሰው ብቻ ያዋጣ አስመሰልከው? ስብሰባ ስብሰባ የምትሉት አገር አቋርጠን እንድንመጣ ነው? ምን ያስፈራሀል ቁጥር ለመጥራት? ከሌለም የለም በል? ጉድ እኮ ነው ጎበዝ
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 4 ай бұрын
ሻለቃን ስማቸዉን ለሚያጠፉ ሰዎች ከገንዘብ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌላቸው መታወቁ ጥሩ ነዉ
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 4 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ነገር ግን ተረጋግቶ በሚመለከታቸው ሰዎች ብቻ ውይይት ማድረግ ይጠይቃል::
@solking9797
@solking9797 4 ай бұрын
ይልማ ትላንት ዛሬ አይደለም የትላንት አባቶች ዛሬ የሉም ሁሉም በሥጋ ፍላጎት የተጠመዱ የተላኩበትን ኅላፊነት የረሱ መጠየቅ አለባቸው ለምን ይጠየቃሉ ብሎ ማለት ተገቢ አይደለም
@muluneshteklewold279
@muluneshteklewold279 4 ай бұрын
እረ ምነው ዘማሪ አይሰርቅም አይባልም የሚዘመረውም ለሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ለገንዘብም መሰለኝ
@muluneshteklewold279
@muluneshteklewold279 4 ай бұрын
አለ ነገር አለ ነገር እንደሚባለዉ ሰው እንደማይሰባሰብ ካወቃችሁ አሰባስቡን ምን አመጣው
@zelalemtesfaye314
@zelalemtesfaye314 4 ай бұрын
Hulachum leboch nachu
@solking9797
@solking9797 4 ай бұрын
ሰባዊ ጉዳይ ከፖለቲካ ውጭ እንዴት ሊሆን ቻለ ፖለቲካ ፖለቲካ እያሉ ከእውነት መሸሽ ነው ይልማ መጥምቁ ቅዱስ ዮሓንስ የወንድምህን ሚስት ማግባት አትችልም ብሎ ማለቱ ፖለቲካ ተናገረ ማለት ነው
@eshetumulugeta5075
@eshetumulugeta5075 4 ай бұрын
ስራው የሚቀጥልበትን መንገድ ነው ማሰብ ያለብን። ጀኖሳድ በሰፊው ተጠናቅሮ ቀጠለ እንጂ አልቆመም። ወንጀልም ይርጋ የለውምና።
@henokwondyfraw-gl7ob
@henokwondyfraw-gl7ob 4 ай бұрын
Teyakiw gin kes woys kes mesay?
@TesfaMichael-w9g
@TesfaMichael-w9g 4 ай бұрын
Really some thing suspitious in the amount of money left!
@demekemewa541
@demekemewa541 4 ай бұрын
I didn't see a kindly constructive gesture from the program leader.
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 4 ай бұрын
ሞራን ይገላል አንድ ነገር ተጄምሮ አያልቅም😢😢 የሞቱት ደም ይወቅሰናል እዚህ ውስጥ አለመተማመን ፖለቲካ ነው ብሎ መፍራት ወዘተ ጊዜውን አቅሙን ያለባከን የሼሹት ብቻ ለቀጣይስ ማን ይመጣልናልን 💔💔
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 4 ай бұрын
ፋይናንሽያል ሪፖርት ዝም ብሎ በየሚዲያዉ አይነገርም ቀሲስ ምነዉ የፖሊስ ጥያቄ አደረጉት
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 4 ай бұрын
It seems that you got your share. That is why you are trying to defend the unndefandal
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 4 ай бұрын
የማን financial report? የተጠየቀው እኮ በአደባባይ የተሰነሰበን የሕዝብ ገንዘብ እንጂ የግለሰብ ወይም የግል ድርጅትን አይደለም።
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 4 ай бұрын
ህዝብ ስራ ይሰራበት ብሎ አዋቷል ስለዚህ የተወሠኑ ባለሞያወች ይዞ ወደ ስራ ቢገባ አሁንም በሥቃይ ላይ ላለው ህዝብ ቢደርሥ
@girmam5489
@girmam5489 4 ай бұрын
የቀረዉን ባንክ ዉስጥ ያለዉን የገንዘብ መጠን ለመናገር አለመቻል ትልቅ ጥርጣሬ የሚፈጥር ነው! ስንት ነው ባንክ ዉስጥ ያለው አሁን? የሀይማኖት ሰዎች ስለሆንን ያለማስረጃ እመኑን ነው የምትሉን? የbank statement የት አለ? የአዋጣዉ 3,000 ህዝብስ እንዴት ብሎ ነው በገንዘቡ ላይ መወሰን የሚችለዉ ስንት እንዳለ እንኳን ሳያዉቅ!
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 4 ай бұрын
በሱ ቤት ህግ አዋቂ በሳል መሆኑ እኮ ነው bank statement ማንም ይጠይቀናል - እናቀርባለን። ሕዝብ ያዋጣው ገንዘብ ምን ሚስጥር ኖሮት ነው ለስራ ባልደረባው ለተፈራ እንኳን የማያሳውቀው?
@TesfaMichael-w9g
@TesfaMichael-w9g 4 ай бұрын
Why the authorized the account by one person?
@eshetumulugeta5075
@eshetumulugeta5075 4 ай бұрын
ለህግ የቀረበ ፋይል ለህዝብ መበተኑ አግባብ አይመስለኝም የመረጃ መበከል ከፍርድ በፊት እንደይገጥመው አንድ ቀን ውጤት ያገኛል የሰው ደም ነው የፈሰሰው የሚፈሰውም።
@netsanetnetere3125
@netsanetnetere3125 4 ай бұрын
መምህር ዛሬ ሰላንተ አፈርን የሚስራን ስው እንደዚ ማዋከብ ከዛ ሁሉ ስው የተገኙ እነሱ ናቸው ሁሉም በገንዘብ ነው የሚስራው የተረፈ ገንዘብ አለ የሚስራን ሰው እንደዚ ካዋከብን ማን ሊመጣ ይችላል በጥም ያሳፍራል
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 4 ай бұрын
ምንአልባት ሻለቃ እጃቸዉ ላይ ያለዉን መረጃ አማዞን ላይ አስቀምጠዉት ከሆነስ
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 4 ай бұрын
ሥራ የሚሰራን ሰዉ መተቸት ልማዳቸዉ የሆኑ ሰዎች አሉ አይዟችሁ በርቱ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 4 ай бұрын
እቶ ሻልቃ ዳዊት ይትባሉት ስው ሲጅሩት ይህህን ጉዳይ ሲውያዩ ነበር እሁንም ልምን በግል ተግናኝተው እልተናጋግሩበት በሚድያ ላይ በውረቅት ፅፎ ክምልቅቃችው በፊት ??? የህፃን ጭዋታ ይመስላል እኔ በንዚህ ታላቅ እባቶች ቅንጣትም እልጥራጥርም ብዙ ልሕዝባችን የሚስሩ ስልሆኑ ።
@MuluMolla-w3y
@MuluMolla-w3y 4 ай бұрын
ሊቀመዘምራን ንግግሩ ተንኮል ያለበት ነው ።
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ 4 ай бұрын
ይሄ የሰይጣን እይታ ነው ወገብህ ይሰበር ።
@yostinacrafts645
@yostinacrafts645 4 ай бұрын
​@@ስርጉተስላሴhoho angebegebihisa likemezemran sew new eko tenkol ayasibim malet aychalim
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 4 ай бұрын
አቶ ተፈራ ሊቀመዘመራነ ይልማ ሁላችሁም ግፍ በተገደሉት ንፁሀን ስም እግዚያአብሔር ዋጋችሁን የክፈላችሁ
@get1st
@get1st 4 ай бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን:: በጣም ጥሩ ውይይት ነው:: በመጨረሻ ላይ የአነሱትን ጥያቄ አስመልክቶ በተለይ በተሰበሰበው ገንዘብ ላይ ቀጣይ ሥራ መስራት ይቻላል ወይ ለሚለው? በርግጥም ይቻላል ነገር ግን የሙያተኞች ትብብርና ትዕግስት ከዚያም በላይ የእናንተ ሜዲያ እገዛ ያስፈልጋቸዋል:: ለምሣሌ በየ እስቴቱ ክስ ተመስርቶ ቢሆን ብለን ብናስብ ስንቶች ናቸው ዛሬ በአሜሪካ በነፃነት የሚንቀሳቀሱ የመንግሥት ባለሥልጣናት ተጠያቂ ሊሆኑ ይችሉ የነበረው::
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 4 ай бұрын
የተሰባሰባችሁበትን አላማ ብታሳኩ ዛሬ ድረስ ጭፍጨፋው ባልቀጠለ
@TesfaMichael-w9g
@TesfaMichael-w9g 4 ай бұрын
Hello Like Mezemiran you have to tell the amount of money left
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 4 ай бұрын
እነሱ እማ አብረው ያሳርዱታል 😢😢
@get1st
@get1st 4 ай бұрын
ሰለ አካውንተቢሊቲ እና ትራንስፓረንሲ ሲጠየቅ ስሜታዊ ለምን ይሆናል:: ሒሳቡ ኦዲት ካለተደረገ አልተደረገም ወደፊት አድርገን እነቀርባለን ቀላል መልስ ሳለ እንዳልታመኑ አድርጎ ለማውራት መሞከሩ ከስሜታዊተት የመጣ ይመስላል::
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 4 ай бұрын
ሳይከሰስ የተከሰሰ የሚመስለው ሰው ችግር ያለበት ጉዳይ ላይ ጥያቄ ሲጠየቅ እንዲህ ቶሎ ስሜታዊ ያደርገዋል 😂😂
@junefirst500
@junefirst500 4 ай бұрын
ቀሲስ፡ ሳሙኤል፡ ሰላም! ጥያቄዬ፡ የመንፈስ፡ ውጊያ፡ በሕግ፡ ብቻ፡ ይቆማል? ኤፎ 6፡ 10 ጀምሮ፡ ትምህራታችን፡ ውጊያን፡ የምናሸንፈው በኢየሱስ፡ ስም፡ የእግዚአብሔርን፡ ቃል፡ እንደ፡ የመንፈስ፡ ቅዱስን፡ ሰይፋችሁን፡ አልጣላችሁም?
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 4 ай бұрын
ሊቀ መዘምራን የሚታመኑ ሰዉ ናቸዉ ገንዘቡ ይቆይ ችግሮች እየቀጠሉ ስለሆነ ታገሱ ጊዜ ይመጣል
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 4 ай бұрын
Havent you heard how the church officials and priests are corrupted during the Synods meeting. Why we should believe him. He is not willing to tell the current balance of the money, meaning most of the money may have been spent.
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 4 ай бұрын
ታማኝ ይሁን አይሁን ለራሱ ነው። አሁን ግን "ስንት ቀረ?" ተብሎ ነው የተጠየቀው - እሱን በቀጥታ መመለስ። ይህን ያህል ተሰብስቧል ብሎ እንደመለሰ ይህን ያህል ቀረ ማለት ምንድነው ችግሩ? ምንድነው ምስጢሩ? የሕዝብ እንጂ የግል አይደል
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ 4 ай бұрын
ሰይጣን ወገቡ ይሰበር ።አሜን!
@yezitesfaye3714
@yezitesfaye3714 4 ай бұрын
This was a very painful discussion because they are not telling the truth
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 4 ай бұрын
የሕዝብ፡ ገንዘብ፡ ለምን፡ በአንድ፡ ሰው፡ ስም፡ ተቀመጠ?
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 4 ай бұрын
❤🎉
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 4 ай бұрын
ትእቢተኛው ይልማ በሱ ቤት ህግ አዋቂ በሳል መሆኑ ነው? bank statement ማንም ይጠይቀናል - እናቀርባለን። ሕዝብ ያዋጣው ገንዘብ ምን ሚስጥር ኖሮት ነው ለስራ ባልደረባው ለተፈራ እንኳን የማያሳውቀው?
@k.mihret3332
@k.mihret3332 4 ай бұрын
ቀሲስ ሳሙአኤል ከዘመድኩን influence እራስዎትን አንፁ !
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 4 ай бұрын
Well stated...that is exactly what i feel
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 4 ай бұрын
ሻለቃ ዳዊት አንድ አቡነ ቴዎፍሎስ ጠሩኝ ያሉት ስህተት መሆኑ ሁለተኛ ዶክመንቱ አማዞን ያሉት ውሸት መሆኑ እና ሻለቃ ዳዊት እጅ እንደሚገኝ ሻለቃው እጄ የለም ማለታቸው ያሳፍራል ሶስተኛ ቀድመው ከኦቴጅ መዘጋቱ ሳይወሰን በግል ቀድመው እንደወጡ አራተኛ ሻለቃው ገንዘብ ያዥ ካልሆኑና ለቀው ከወጡ ስለገንዘቡ ማን ወሳኝ አደረጋቸው ለዚህ ለእዛ ይሰጥልኝ ለማለት?
@senaitbelachew6129
@senaitbelachew6129 4 ай бұрын
ገንዘቡን:ያዋጡት:አስተያየት:ይስጡበት::
@senaitbelachew6129
@senaitbelachew6129 4 ай бұрын
no e-mail
@yezitesfaye3714
@yezitesfaye3714 4 ай бұрын
አረሳስተው ገንዘብን ሊበሉት ነው ያሰብት. They are so dishonest. I want my money back please 🙏 thanks
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 4 ай бұрын
ቀሲስ በጣም ቅድመ መከላከል እያደረጉ ነው። ጥሩ አይደለም። አታቋርጡ።
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 4 ай бұрын
አስተናጋጁ ሥርዓት የለውም! ብዙ ጊዜ እሱን ተመልክቻለሁ!
@muluneshteklewold279
@muluneshteklewold279 4 ай бұрын
ህዝቡ ለዚህ ጉዳይ ይዋል ለማለት ገንዘቡን ማወቅ አለበት ። የጀኔቫው ጉዞ እንደ ንጉሱ ምን ውጤት አመጣ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 4 ай бұрын
አዎ በሚድያ ባይወጣ ባስፈለገ ነበር ያሳፍራል ግን መዘምራን ስህተት ካለባቸው ብፁአኖች ላይተቹ ነው ??? ፖለቲካ ውስጥ አይገቡም የምትሉት ፖለቲካው አይደል እንዴ አማራና ኦርቶዶክስን የሚያምሰው? ታዲያ የተነሳችሁበትን አላማ ምን አቆመው?ምንስ ሰራችሁበት?እንዲሁ ታይታ???
@rblsoul8128
@rblsoul8128 4 ай бұрын
ሌቦች. ዘማሪ ካልታመነ ማን ይታመን ትላለህ በጠቅላላዉ ሲኖዱ አራጅ በሆነበት ዘመን. ማፈሪያዎች
@Thegeselaw
@Thegeselaw 4 ай бұрын
This is absolutely not right. How come an account as big as this be controlled by one man signature? I participated because I trust all of the people including Major Dawit and his holiness. None of the organizers above are free from accountability just because they are not directly involved with money. I chipped in because I thought the account is going to be controlled by more than one man. I don't care who he is. One more thing, when he was called on this media, why didn't he take his time, have the account audited, and come with actual report about the money? This is ridiculous. I WILL NEVER PARTICIPATE UNLESS MONEY HANDLING IS DISCLOSED AT THE BEGINNING.
@semayukebede3036
@semayukebede3036 4 ай бұрын
I do not think these two gentlemen are very trustworthy. Our community is always do not appreciate what ever good people do. Give them time to prepare financial statements to tell them what they have used for expenses. Nobody can tell you the amount of the bank balance from top of your head. They have replied very well to all the questions Memher Samuel. This program is a gossip channel. Shameful
@semayukebede3036
@semayukebede3036 4 ай бұрын
I do think these gentlemen are trustworthy. I had a typo error. B
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 4 ай бұрын
ያሳዝናል:: የአማራ ጉዳይ ሁሉንም ዝርግፍግፍ::
@techawatch
@techawatch 4 ай бұрын
ሊቀመዘምራን ይልማ ህይሉ እንዳለው ምናለ አንዳንዴ በሚስጥር እንኳን የምንይዛቸው ነገሮች ቢኖሩ? ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ እየተሰጣ ታዲያ ማን ነው ለህዝብ ብሎ የሚሰራው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አባቶች ዝም ማለታቸው የኦርቶዶክስ ክርስትያኖችን ግድያ ሌላው አለም በቸልታ እንዲያየው ሆኗል።
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 4 ай бұрын
"ይህን ያህል ተሰብስቧል" እንደተባለ "ይህን ያህል ቀርቷል" ማለት ምን ችግር አለው? የሕዝብ እንጂ የግል ገንዘብ አልተጠየቀ። የግል ቢሆን እንኳ financial statement ስንጠየቅ እንሰጣለን
@askalegebreeyuss2256
@askalegebreeyuss2256 4 ай бұрын
መምህር ሳሙኤል ለእነዚህ ሰዎችን አክብራቸው አንተ እያልክ አትዘርጥጣቸው ሊቅ ናቸው ሊቀ መዘምራንን በእውቀት ከአንተ በላይ ናቸውአክብራቸው
@junefirst500
@junefirst500 4 ай бұрын
ይቅርታ፡ ሌላው፡ ጥያቄዬ፤ ባለማወቅ፡ ድሮም ዛሬም፡ ኦርቶዶክስ፡ ኢየሱስ፡ ብለው፡ ቃሉን፡ የሚያነቡትን፡ ከመንግስት፡ ጋር፡ ተባብራ፡ በጃንሆይ፡ ዘመን፡ አሳዳ፡ አሳስራለች? ዛሬም፡ በሰሜኑ፡ መናፍቅ፡ ብሎ፡ ማሳደድ፡ ኢየሱስ፡ እንዳለው፡ እኔን፡ ያልተቀበለ፡ መ፡ ሰማይን፡ አይወርስም፡ አይደለም፡ ወይ፡ ቃሉ ???
@semayukebede3036
@semayukebede3036 4 ай бұрын
Shame on you for fabrication of lies. Repent😮
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
3:00:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 189 М.
የሰሞኑን የጃዋር አጀንዳ እነማን ተቃወሙ? ለምን?
1:19:02
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
Когда ты на диете 😁😁😁
0:11
Башкирская Домохозяйка
Рет қаралды 1,1 МЛН
Хорошего настроения 🤣🫶 #gragon #драгон
0:18
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 664 М.
Оқымасан осылай жүресің
1:01
Nasralbek
Рет қаралды 1,2 МЛН