Alemneh Wasse የሊባኖስ አየርማረፊያ ፈንጂ ማከማቻ?ራሺያ በአታካም ተመታች።ቀጥሎስ? እሳቱ እየጋመ ነው!

  Рет қаралды 49,093

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

5 күн бұрын

Пікірлер: 195
@selamawit8134
@selamawit8134 4 күн бұрын
አለምዬ አንተ ሙያክን እና ጥልቅ እዉቀትክን ነው የምተነትነው ስለዚ ይበል ነው የሚያሰኘው ለስራ ፈተቹና ለወሬኞቹ ቦታ አትስጣቸው አለምዬ በጣም ነው የምንወድክ ❤ አንተ አዋቂ ነው ምንም አትሳቀቅ❤❤❤
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b 4 күн бұрын
አለምነህ ምንም ተጽኖ ውስጥ መግባት የለብህም የየዕለቱን አለማቀፍ ዜና ተከታትለህ ከነመሠረቱ የምታቀርብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አመሠግንሀለሁ በርታልን
@abelassefa2180
@abelassefa2180 4 күн бұрын
I AM POLICY STUDENT I GOT 50+ KNOWLEDGE FROM YOUR EXPLANATION THANK YOU BRO ❤❤❤
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 4 күн бұрын
አለምሻ እዉቀት የሌለዉ ኡኡ ቢል ምን አሥጨነነከክ የምን ተፅእኖ ይሠመኛል አትበል ትክክለኛ ጤነኛ ህሊና ያለዉ ያንተን ትንተና በሚገባ ይረዳዋል ሌላዉ ጌታ ይርዳዉ የጤናችግር የህሊና ያለዉ ቁቁቁ ኡኡኡ ቢል አትሣቀቅ አንተ ተንትን ድንቅ እዉቀት አለከ ከጠያቂዉ ጋር ድንቅናችሁ በእዉነት
@Mikael-xh3xe
@Mikael-xh3xe 4 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ ይሄንን ያንተን ፕሮግራም በመቶ ሺ ዎች በጉጉት ነው የሚጠበቀው በዝህም ብዙዎች ሰለአለም የተሻለ መረዳት አግኝተናል ተሰፋ እንዳትቆርጥ
@mulualemseble9661
@mulualemseble9661 3 күн бұрын
ቤተእስራኤል ተስፋ አይቆርጥም🎉👌🇮🇱
@yesufseid720
@yesufseid720 3 күн бұрын
በእውነት እልሃለሁ ድንቅ ትንታኔ እና አገላለፅ ድንቅ የጋዜጠኝነት ችሎታህ ይበል የሚያስብል ነው ።እውነት አለም አለምን አውቃሃታል💯 ‰
@aronbrhane374
@aronbrhane374 3 күн бұрын
ኢሄ ጊዜ በጣም አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን ያለነው እየሱስ ክርስቶስ ባስተማረን መንገድ እንሂድ ንስሃ ደሙን ስጋውን እንቀበል እግዚአብሄር እየጠበቀን ነው ያለው ንቁ ነገ ንስሃ የሚቀበለን አባት ነፍስ አናገኝም 🙏
@alisultan3799
@alisultan3799 3 күн бұрын
ትንታኔ👌👌👌 አንተ ስራህን ስራ እኛም አንዳንዴ ስንበሳጭብክ ብዛት ስንገረምብክ በትንታኔክ አንጀታችን ሲርስ እድሜክ ይርዘም እያልን ዱዓ ስናደርግልህ አለን እንቀጥላለን።አለም የሚሰጡክ አስተያየቶች አድማጭ ተመልካችክ ከተለያየ ማህበረሰብ መሆኑንና ተወዳጅ መሆንክን ነው የሚያሳየውና አስተያየቶችን ኢንጆይ አድርጋቸው።ስለእውነት አንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ነክ አትጠገብም ከነለዛክ ጨዋታ አዋቂነትክ ረጅም እድሜ እመኝልካለው🫡🫡🫡🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tekalegneworku
@tekalegneworku 3 күн бұрын
ዋው አሁን ተገምኩ የእውነት ይሄን ያህል የትንተና ችሎታህን አላውቅም ነበር እንደዝህ አይነት መረጃዎችን ንገረን እንጅ ፑትን ብቻ
@mwoldek
@mwoldek 3 күн бұрын
Thank you for your in-depth analysis of current world affairs. You guys are doing amazing job and I want you to know that it's very much appreciated.
@mimekebede5623
@mimekebede5623 3 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ የዘመኔ ምርጥ ጋዜጠኛ አለም ላይ ያለውን እውነታ በእውቀት የምታብራራ ድምፅህ ራሡ የሚያምር ሳዳም ሲወሳ አንተ ነህ ትዝ የምትለኝ ስለዚህ አንዳን ግንዛቤ የሌላቸው ጭፍኖች የሚሠነዝሩት ሀሜት ጆሮ ባትሠጠው እላለሁ በርታ ወንድማችን።
@abenezerjr329
@abenezerjr329 4 күн бұрын
በጣም ነዉ የናንተን ፕሮግራም የምወደዉ ትልቅ እዉቀት እና መረጃ ነዉ የምትሰጠን አለም የምታይበት መንገድ አንደኛ ነዉ በርቱ ዝም ብለዉ የማይሆን ሀሳብ የሚሰነዝሩትን ከቁብም አትቁጠሯቸዉ በርቱ👍👍👍
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 4 күн бұрын
Alem Shalome Shalome blessing.....!!!
@jaferhamid6236
@jaferhamid6236 3 күн бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፖለቲከውን አንተ ብቻ አውረ
@helendegafu9233
@helendegafu9233 3 күн бұрын
አለም ነህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ለተከታታዮችህ እንጁ ለሚተቹህ አትጨነቅ በርታ
@ayenelhussen8113
@ayenelhussen8113 3 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ ንፁሃንን የመግደል ዘመቻ
@familystaff6611
@familystaff6611 3 күн бұрын
አለሜ የአንተ exposure የሬዲዮ ስለሆነ ይመስለኛል የሶሻል ሚዲያ ኮሜንቶች ተፅዕኖ ያሳደረብህ ግን ሶሻል ሚዲያው ላይ አንተ የምታስባቸው ዓይነት ሰዎች ብቻ አይደሉም ያሉት የተማረው መሀይምም በማያገባው ፅንፍ ይዞ ደሙ የሚንተከተከውንም ከሀገሩ በላይ በዕምነት ቶርች ያደረጉትን ሀገሮች የሚያመልክ ለነሱም ሲል ማንኛውንም ነገር ለማድረግ የተዘጋጀ ሁሉ ያለበት ነው እንዚህ ጋር ስለምን ምክንያታዊነት ነው የምታወራው keep What you doing don't give a shit with respect❤
@chefchiro
@chefchiro 3 күн бұрын
አለም great Job. Please don’t lessen those people give you negative comments. You the only one gives us great info with knowledge. Keep it up 👏👏👏👏
@adyamseged9474
@adyamseged9474 3 күн бұрын
የናተን ዜና ለማዳመጥ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@issayasteklit5362
@issayasteklit5362 3 күн бұрын
Thanks alemneh
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 күн бұрын
ተባረክ ህዝብአላህ or ኤዝቦላ ሺአ ነው አይ የሀገሬ አበጣባጭ ዩቱበሮች እርግጠኛ ነኝ ትሰሙታላችሁ ስኔ ነው ያላችሁት
@zenagebrealmolla9015
@zenagebrealmolla9015 3 күн бұрын
the legendary Alemneh, keep it up
@seadsalik813
@seadsalik813 4 күн бұрын
አለምዬ በርታ ጎበዝ
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 3 күн бұрын
ትችላለህ ፣ትችላለህ እውነትና እውነት ነው አለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሚሳደቡት አቅማቸው ስድብ ስለሆነ ነው ❤❤❤❤
@habtamugaboma2626
@habtamugaboma2626 4 күн бұрын
አለምነህ ሰላም ለአንተ ይሁን!!! አዎ እዳልከው ለእውነት የተመቸ ጆሮና እውቀት እኛ አድማጮች ይጎለናል ይሁን እንጂ እኛ መስማት የምንፈልገውን እውነት ሳይሆን እውነት የሆነውን እውነት በምትረዳው ልክ ነፃ ሆነህ እድታቀርብ ይሁን!!
@gechking6691
@gechking6691 3 күн бұрын
THANK YOU FOR YOUR INTERPRETATION. LET GOD MAKE PEAS THE WORLD.
@AbduWekil
@AbduWekil 3 күн бұрын
I Respect about these information
@tadesseasefa5541
@tadesseasefa5541 3 күн бұрын
አለሜ በጣም ነው የምወዳችሁ ከእንቶ ፈንቶ ዜናናና ትንተና የገላገላችሁን የኔ ብሩኮች በርቱ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን!!!!
@user-pj6yt9ci3m
@user-pj6yt9ci3m 3 күн бұрын
,በጣም እነአመሰግን አለን ጋሺ አለምነህ
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 4 күн бұрын
እረ ንገሩን በናንተ ነው እኮ ስለ አለም ዜና የምንሰማው ውጪ ሆነን ብዙ የማናቅ አለን ስለዚ ቀጥሉ በርቱ ወንድሞች
@mydashcam5050
@mydashcam5050 3 күн бұрын
Alem you are one of the most knowledgeable person and we know that feel free to talk you don't have to worry about some negative comments 😊
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 2 күн бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነበር ትንሽ የምስል ጥራት አለው
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 3 күн бұрын
አለምነህ አንተ ባትኖር በዚህ መልክ እዉነተኛ መልዕክቶችን በተለየ ቃና የሚያሳየን ማን ነው?
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 4 күн бұрын
Interesting!!❤
@alxtube6521
@alxtube6521 3 күн бұрын
ሁልት ሲኮን ያምራል ትንተናቹ ከዜናውም ይበልጣል ቀጥሉበት እንደዚህ አይነቱን አቀራረብ የማይሰለችን ሳቢ መድረክ ነው አለምነህ❤❤❤🎉
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 3 күн бұрын
እዛው ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ስላም ያምጣልን😢😢😢😢
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 күн бұрын
Respect sir
@WallelignArba-nx6on
@WallelignArba-nx6on 3 күн бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ፑቲን ነዉ
@teddysileshi4868
@teddysileshi4868 3 күн бұрын
በተታኮሱ ምን ያጓጉናል እጅ ከምላስ ይረዝማል እነሱ እጅ ወደዋላ ምላስ ወደፊት ኤይ
@user-wh9mb4fc3t
@user-wh9mb4fc3t 3 күн бұрын
አለም የምሬን ነው ይመሥለኛል በፋርስ ባህረ ሰላጤው ጦርነት ነው ማሥታውስህ የዛኔ በጣም ልጅ ነበርኩ ።አሁን ደሞ ለሁለት ምታቀርቡት በጣም ልዩ ነው እንደተባለውም ከባድ ሁኔታ ውሥጥ ነው አለማችን ያለችው ።ልዩ አቀራብ በርቱ ።
@maranatamedia8641
@maranatamedia8641 3 күн бұрын
አለምየ ምርጥየ ነህ የአለም ፖለቲካ የገባህ
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 4 күн бұрын
እስራኤል የፈለገው ሰለማዊ ህዝብ ብጫፈጭፍም ሰለም አተገኝም ድል ለጋዛ ድል ለህዝቦላ ዉርዳት ለአዩደዊው እስራኤል
@w.h167
@w.h167 3 күн бұрын
አንድ እስራኤል በአለም ላይ ትንሿ አገር ምድረ አረብና እስላሞች ( አሽባሪዎች) ተደራርበው ቢወጏትም አትሽነፍም! እግዚአብሔር የመረጣቸው ህዝቦች ናቸው!! ምንም ልታደግ እትችልም! ተንጨርጨር
@AyframDerb
@AyframDerb 3 күн бұрын
ጋዛን አየህ ሊባኖስንም ታያለህ ጠብቅ
@Mekd87
@Mekd87 3 күн бұрын
ወረራ አህዛብ ጋዛ ወደመች እኮ😅😅😅
@AyframDerb
@AyframDerb 3 күн бұрын
@@Mekd87 እሱን እኳ ነው የምልህ
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች 😂😂😂 የሺዔ የሱኒ ልዪነት እንኩዋን አይለዩም 😂😂😂 በእስራኤል ጥላቻ ሺዔ ምን እንደሆነ አይገባችሁም
@ayenelhussen8113
@ayenelhussen8113 3 күн бұрын
አገራቸውን የሚወዱ ሰዎች መረጃ ይሰጣሉ አይረሳም ማረፊያ ውስጥ መሳሪያ አለ ስለዚህ እስራኤል ምችሊኝ
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 3 күн бұрын
ወደመጨረሻ እያየለ የመጣው የአለምነህ ሙቀት፣ ግለትና ፍመት በራሱ የጦርነቱን ልክ ያሳያል። ትንፋሹ አጥሮ ትንፋሼን አሳጠረውኮ😊 ይገርማል!
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 4 күн бұрын
የሊባኖስን እዝቦላህ ሚባል ቁንጫ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀታት አለበት ድምጥማጡ እስኪጠፋ
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 4 күн бұрын
ሠዉ ሲሞት ማየት ናፈቀህ ❤❤❤እመነኝ ለማንም ሞት አትመኝ በፖለቲካ ፍፁም ወጃጅም ፍፁም ጠላትም የለም ወንድም እህት የለህም??? ለሁሉም ሠላም ይሁን ማነህ የከበደ ልጅ
@enduybirhan2000
@enduybirhan2000 4 күн бұрын
Afera yasbalu abeho sent daha ala
@tebal678
@tebal678 3 күн бұрын
ሃሃሃሃ የእስራኤል ቅልብ አስተያየት ሲያምርህ/ ሽ ይቀራል
@ebrahimmohammed6026
@ebrahimmohammed6026 3 күн бұрын
እንወድሀለን አለምነህ ዋሴ ኑርልን😅
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 күн бұрын
🎉ነጃድ በግ ይጠብቃሉ የቤተሰባቸውን በስልጣን ዘመኑ የሚነዳት ቮልስ ሙትት ያለች እኔ በጣም አድናቂው ነኝ ልዩ ሰው ነጃቲን
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 күн бұрын
እስር ቤት ውስጥ አጠፋው አደራ ዋሴ የሊብነን ጉዳይ ዘገባ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 3 күн бұрын
የእስራኤል አየር ማረፊያ የአሜሪካ አውሮፕላን ቦንብ ማራገፊያ ሆኖ የታየው ግን የሂዝቦላ አይደለም
@NegusaTase
@NegusaTase 3 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ የምንወድህ ባክህ እውነት በለለበት ስለቤት ግዥ አትዘባርቅ ሰው በበማይኖርበት ቤት እንዴት ይሸጣል ማንስ በማይኖርበት ይገዛል
@antenehsolomon4237
@antenehsolomon4237 3 күн бұрын
You analyses with knowledge and experience. The problem is we are not ready to hear different opinion, so you should not feel ashamed to say what you think or know. Some of us we are learning from you even sometimes we have different opinion than you.
@demissiemengeshaalemayehu5489
@demissiemengeshaalemayehu5489 3 күн бұрын
🎉🎉🎉
@user-ch2od3ps6h
@user-ch2od3ps6h 4 күн бұрын
❤❤❤
@HappensinLife-ly6es
@HappensinLife-ly6es 4 күн бұрын
አለም እረዳሃለሁ ሰዉ ከራሱ አሰተሳሰብ ወጪ መሰማት የሚችል ማህበረሰብ አይደለም
@TINATO73
@TINATO73 4 күн бұрын
አልክስ ለሚረዱህ ብቻ ሞያዊ አገልግሎትህን አበርክት ማንም እውቀት አልቦበ ሚሰጠው ጋዳላ አስተያየት እራስህን በማስጨነቅ ነጻዊ ሞያህን አታጉድለው, እግዚያብሄር እንኳ የሰውን ልጅ ሁሉ ማስደሰት ስላልቻለ ነው ሰዉ በሜካፕ እራሱን ሚቀይረው, እናም በነጻ ጋዜጠኝነትህ ተጠቀምበት አትገድበው ,ይጥሉህ, ሚዛነኞች ያከብሩሀል::😊
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 3 күн бұрын
ግሩም ትንታኔ ነው ክበርልነ ምን አይነት ችሎታ ነው ሁሉንም ያለምንም ልዩነት እንዲህ ለአድማጭ ማቅረብ መታደል ነው ❤
@user-wq1oe7jh7b
@user-wq1oe7jh7b 3 күн бұрын
አለምነህ ግልፅ የሆነ የፑቲን ድጋፍ አለህ። ለዚህ ጦርነት ዋናው ተጠያቂ ፑቲን ነው ።
@MiliyonTadesse
@MiliyonTadesse 3 күн бұрын
አለምነህ ያውራ እንጂ ተረትም ቢሆን አይሰለችም::
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 3 күн бұрын
አለምዬ ትንታኔህን ስወደው
@eyrumimi3038
@eyrumimi3038 3 күн бұрын
አለም ያንተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ማንም ምንም ቢል አትስማቸው የኛ ሀገር አንዳንዶቹ በዘር አልልህም😂 ልማድ አይቀር አይደል ተዎቸው እኔ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ የእውቀት ሰው ❤
@geneneoda7920
@geneneoda7920 3 күн бұрын
አለም ከዚህ በላይ ምን ዝርዝር አለው "ቆሽምዳ ቆሽምዳ"😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 4 күн бұрын
እመብርሃን የትውልድ አገር ሊባኖስን ጠብቂልኝ 16አመት የኖርኩባትን 3ተኛ አገሬን ምንም አትሁን ሰዎቼም እንወጣለን እያሉነው ለንደን ወይም አርጀንቲና መሔደን ሳስብ ቀሪው ወገኖቼ አሰብኩ አለቀስኩ እረፍት የለኝም እኝቅልፍ የለኝም በጭንቀት ውዬ አድራለሁ በጣም ተፈርቷል
@privatecell3665
@privatecell3665 4 күн бұрын
ማለት ሁሌት ሀገር አለሸ😂😂
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 3 күн бұрын
ጥለሽኝ አቲጂ😢 ውጪ ነው ምሰራው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 күн бұрын
ኧረ እኛም ልንሰደድ ነው።
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 күн бұрын
@@privatecell3665 አዎ የመጀመሪያዋ በማንም የማልተካት ኢትዮጵያ አገሬ ሁለቶች ደግሞ ሶሪያ የመጀመሪያ የሰደት አገሬ4አመት የሰራሁባት ሶስተኛዎ ሊባኖስ -ቤሩት ሰርቼ ሰው የሆንኩባት አገር ሶሰ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 3 күн бұрын
@@aloaloaloo3497 አይደለም ኮንትራት ነኝ አሰሪዬ ሊባኖሳዊ ነው ዶ/ር ነው የሚኖረው ለንደን አሰሪዬ አርጀንቲናዊ እንግሊዛዊት ናት እሷም ዶክተር ናት የምትኖረው ቤሩት በጣም የከፋ ችግር ከመጣ እንወጣለን ብለውኛል
@MusemaSrur
@MusemaSrur 2 күн бұрын
አይሁዳዊቷ እስራኤል አላህ ሊያጠፋው ና ሊያዋርደው ተቃርቧል እየፈራች ነው ኢሻአላህ 7:06
@user-yd7pp6qw6n
@user-yd7pp6qw6n Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Күн бұрын
አለም ቱርክ ዛሬ ከሊባኖስ ህዝብእና መንግስት ጋር እቆማለሁ ብላለች
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 күн бұрын
ሰላማዊ ነው
@user-pr3iq7up5z
@user-pr3iq7up5z 3 күн бұрын
Alenhh govez berta❤❤
@user-oy9mw6pl1w
@user-oy9mw6pl1w 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hp5iy6rr4i
@user-hp5iy6rr4i 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ አዋዜዎች አለም ነዋሴ እዴት ነህ ገና ልጅ እያለሁ በኢትፕያ ሬዶ ማታ ማታ ከመሀመድ ነጋሽ ጋር ዜና ስታቀርቡ ያተድምፆ ዋው ሁሌም ባይምሮዬ ምን አይነት ቁመና ምልክ እዳለህ ሳላይህ በኮረና ወረሽኝ ግዜ አተ ይዞሀል ሲባል በጭቀት አገኘሁህ አላህም አተረፍህ በዚ አጋጣሚ ረጅም እድሜ ጤና እመኝልህ እለው ሌው ዝግጅታችሁ ጥሩ ነው እዳዴ ተጨማሪ ባለ ሙያም አክላችሁ በጠረፔዛ ዙራ ብታደርጉ ሌላው ብዙ ልምድ ተሞክሮ እዳለው ጋዜጠኛ እስላማዊ ስምች ብታጠራችው እስያየቴ ስተት ካለው እታረማለው በርቱ
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 күн бұрын
አሌክስ ምርጫ ላይ ሁሉ ይሳተፋል
@zeynuslih
@zeynuslih 3 күн бұрын
ምን ማለት ነው ሂዝቦላ "ታማኝነቱ የማነው እሱ እኛን አይመለከተንም ብሎ የኢራን ቀኝ እጅ ነው" ማለት የታማኝነቱና የቀኝ እጅነቱን ልዩነት አልገባኝም
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 күн бұрын
የነፃነት ታጋይ ነው
@frezerasgedom9592
@frezerasgedom9592 3 күн бұрын
Please please please we need Your confidence.
@53067
@53067 3 күн бұрын
ሀሪሪን አፈንድተው የገደሉት ሂዝቦላዎች ናቸው አሁንም ቢሆን አብዛኞች ሊባኖሳውያን ሂዝቦላን አይፈልጉትም ከእስራኤል ጋር መዋጋትም አይፈልጉም
@itsmydam5912
@itsmydam5912 3 күн бұрын
በትክክል
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 3 күн бұрын
እና ወራሪዋን ነው የሚፈልጉት ብትጠፋ ሰላም ይሆን ነበረ ካንሰር የሆነች ወራሪ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 3 күн бұрын
@@user-wz5xp8vv9z እስቲ ወላሂ በል ጅሎ
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 3 күн бұрын
@@itsmydam5912 ለፈላሻ ብየ ደሞ ልማልደ
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob 4 күн бұрын
ታሪክ እራን ይደግም ይሆን የ6ቱቀን ጦርነት አረቦች ቢሰባሰቡንም እስራኤልን ማሼነፍ አይችሉም። ድል ለእስራኤል እና ለአሜሪካ
@Zekisehesu
@Zekisehesu 3 күн бұрын
ega benmoit genaet new enta gen gehaem selzih bezi menged memot mrtadel new
@gecherki1611
@gecherki1611 3 күн бұрын
ደደብ ሸማኔ ሙቅ ላሽ
@user-yd7pp6qw6n
@user-yd7pp6qw6n 2 күн бұрын
@@gecherki1611 ሽንት ቤት 🇮🇱💪
@MesaHaile-kg5ib
@MesaHaile-kg5ib 2 күн бұрын
American alewdatem dil leamerica ayhune israel becha tashenef america tewedem
@user-mb5dk5cw1s
@user-mb5dk5cw1s 3 күн бұрын
ለምንድ ነው
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x 4 күн бұрын
ለጦርነቱ አሜሪካ ዋናዋ ሁና እያለ ኢራንን ደጋግሞ ማንሳቱ የሚድያው አላማ ምንድነው???
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 3 күн бұрын
ኢራንም አሜሪካም እጃቸው አለበት በዚ ጦርነት ላይ
@minilikmengstu8311
@minilikmengstu8311 3 күн бұрын
በእምነት በብሔር በፆታ ሳይቀር ሳይድ ይዞ በብዙ ነገር ቢያዝድ የሆነ ሀሳብ መመርመር በእዉቀት በመረጃ መተንተን እማያምን እስከ ቅድም ሀያት ሂዶ ዘር ቆጥሮ እምነት አይቶ ከሚሰማው ሰዉ አስተያየት አትቀበል
@ErmiasTefe
@ErmiasTefe 3 күн бұрын
እስራኤል ለምን አድ ኒውክለር ሂዝቦላ ላይ አጥልም ና አትገላገልም ጠግበዋን
@tebal678
@tebal678 3 күн бұрын
ደደብ!
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 4 күн бұрын
eda kalebehe menem madreg atchelem le america telalaki hageroch
@meazhamza3853
@meazhamza3853 4 күн бұрын
አላም ትንሽ ስውናት ቃንስ እሄ ወንድማዊ እስታየየት ናው
@user-hh4yj4nu4w
@user-hh4yj4nu4w 3 күн бұрын
ምን አይነት ወሬ ነው የምታወራው እኛ የምንኖረው በፈጣሪ እንጂ በነጭ ወሬ አደለም ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ ! ጦርነት ጦርነት ጦርነት
@helenkijo82
@helenkijo82 3 күн бұрын
ትንታኔህ ሀሪፍ ነው ደንቆሮዎች አትስማቸው
@TeameGidey-fn9pk
@TeameGidey-fn9pk 4 күн бұрын
የማይገባውን ሰው እኮ በብሎክ ማሰናበት ነው።
@Bonemawol
@Bonemawol 3 күн бұрын
አለም ከቻልክ ለየ ብቻው አውራልን
@user-oy9mw6pl1w
@user-oy9mw6pl1w 3 күн бұрын
እውነትነውእምልህአተንእየሰማሁነውያደኩትእምንምበላይአከብረሀለሁ
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 4 күн бұрын
አለምነህ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ቀጥል።❤
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 3 күн бұрын
ውነታቸውን ነው ካንሰር ነች
@habtamubelachew8017
@habtamubelachew8017 3 күн бұрын
ዓለም አንተ ያለህን መረጃ ንገረን... ተንትን ምንም ተፅዕኖ ሊያድርብህ አይገባም... ሌላው እዳው ገብስ ነው
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 3 күн бұрын
አለም ነሀሴ ፑቲን ጆርጂያን ወጋ ዝም ተባለ ክሪሚያን ጠቀለለ ዝም ተባለ ዩክሬንን ዝም ቢሉት መቆሚያዉ የት ነዉ? አሜሪካን መገዳደር የሚችልበት ሌላ መንገድ የለም ነበር ወይ? በጣም ሰላማዊ ሀገሮችን ፊን ላንድንና ስዊዲንን ያሳቀቀ አካሄድ ሄዶ ቀጠናዉን ከ ቁጥጥር ዉጪ አደረገዉ። ግብዝነት
@tofikeamane1499
@tofikeamane1499 3 күн бұрын
ዛሬ እውነቱን ተናገርክ
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 3 күн бұрын
አለም ባይደንን ጠልተኧዋል
@fullmindmedia
@fullmindmedia 3 күн бұрын
የራስህን አምነት እየሩስአለም ሂዱ እያልክ ታስየዋውቃለህ። የሙስሊሙን አለም በዘፀና ሰበብ ክፍፍሉን ታስተዋውቃ ለህ።
@girum3275
@girum3275 3 күн бұрын
አለምነክ ጐበዝ ነክ ሰውየው ግን ከ እዉቀት ነፃ ነው
@AbduWekil
@AbduWekil 4 күн бұрын
Alemneh ye Mizegebew Bedenb Manenetun lemawk ye Eirak Torenet mastawes Becha yebekal
@WondemagegnChekol
@WondemagegnChekol 3 күн бұрын
Talk on external matters. On imternal matters firhat
@fullmindmedia
@fullmindmedia 3 күн бұрын
ሺአ እና ሲኒ እያ ልክ ማስተዋወቁን ተያ ይዘኸዋል።
@user-sy4mm8yt3j
@user-sy4mm8yt3j 3 күн бұрын
le trump kiskesa iyaderek nw ende?
@mgbareyob1951
@mgbareyob1951 3 күн бұрын
Arif weyeyet neber seat yechmerbt
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 3 күн бұрын
ካታይብ ሂዝቦላህ ነው የኢራቁ ስሙ ስለጠፋብህ ላስታውስህ ብየ ነው
@HenokDemessie-vd2rq
@HenokDemessie-vd2rq 3 күн бұрын
alem bertalen ayezoh
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 52 МЛН
САМЫЙ СЧАСТЛИВЫЙ ПАРЕНЬ 😂😂
0:48
TwoR FILMS
Рет қаралды 1,8 МЛН