አትሌት ጥላሁን ኃይሌ እና አሰልጣኙ ንጋቱ ለኢቲቪ አስተያየታቸውን ሰጡ

  Рет қаралды 14,094

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ዘረኞችልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ ወንድሜ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ችግር ተፈጥሮ ማብራሪያ ለመስጠት የሚቀርቡት ሃላፊዎች እየሳቁ የሚያወሩት ነገር ነው። ደራርቱ ታዋቂ ብትሆኝም በሰው ችግር እየሳቅሽ ማብራሪያ የሰጠሽው ትክክል አይደለም።
@hayad1041
@hayad1041 Жыл бұрын
ይድፋቸው ምድረ ዘረኞች😢😢😢
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 Жыл бұрын
አ. ወላ. ዘረኞቺ. ናቸው. አላህ. ይጥፈልንና
@geez2115
@geez2115 Жыл бұрын
ደራርቱዬ ሲንከባለል የመጣ የፌደረሽን ችግር እንዳለ እሙን ነው የዚህ ልጅ እንባ ምን ያመጣ ይሆን ወንድ ልጅ አያልቅስ!🙏
@TihitnaAragaw
@TihitnaAragaw Жыл бұрын
እኮ በወቅታዊ ብቃት እና በሚኒማ መሰረት ነው የምንወስነው ባለ አንደበት ባለፈው ሶስተኛ ስለወጣ አሁንም ጥሩ ውጤት ያመጣል ብለን ወሰንን ስትሉ ክላሽ አያረግም። በርታ ወንድማችን
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
Thank you! ለህዝብ ያላቸው ንቀት ነው ይሄ ሁሉ!
@yohanneswkidan6094
@yohanneswkidan6094 Жыл бұрын
የንቀታችህ ብዛት ትክክል ያልሆነውን ውሳኔችሁን እንኳን በሰርዓቱ አልነገራችሁትም
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 Жыл бұрын
ዘረኞች 🤐😔 ልቡ ተሠብሯል ብቃትህን እዳትወጣ ካረጉህ ለሌላ ሀገር እሩጥ 😢
@abusar2542
@abusar2542 Жыл бұрын
Zeregen neh yematreba
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 Жыл бұрын
@@abusar2542 ymatrbi anche neshe zege
@Worake-ot4xu
@Worake-ot4xu Жыл бұрын
ሁሉንም ነገር በዘር መናገሩ ጥሩ አይደለም ለሌላ ሐገር ላልሸው ግን ደደብ
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 Жыл бұрын
ኢቲቪ ሁሉንም እንዲናገሩ በመፍቀድ ፍርዱን ለተመልካች መተዋችሁ እጅግ ይበል ሚያሰኝ ነው።
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ የሰብራል እንዲሉ ነገሩ ልጁ እያለቀሰ እሷ እየገለፈጠች አስተያየት ትሰጣለች ነገ አንቺም በተራሽ የምታለቅሲበት ይመጣል ሩቅ አይደለም !
@sadaaalebachew1838
@sadaaalebachew1838 Жыл бұрын
ወንድማችን ጥላሁን አይዞህ ሁሉም ያልፋል ጥንብ ዘረኞች ኢትዮጵያ እንዴት ነው ወደፊት የምትሂደው ? ይህ ከእናንተ አይጠበቅም
@LubabaImaam
@LubabaImaam Жыл бұрын
ያፈሰስከው እንባ ይፈርድሀል ኢንሻአላህ የአትሊቱ እንባ እሳት ሁኖ ያቃጥላችሁ ይሄ ሁሴን ሽቦ እሚባለው ከብት እሱ ነው እንድህ እሚያደርገው
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
አብሽር ወንድም ለከይር ነው ያለፈልህን አታውቅም
@mehmedenda3494
@mehmedenda3494 Жыл бұрын
የምር እውነት ትቆያለች እንጂ አትደበቅም ዘንድሮ የሚሰራው ሸፍጥ እና ተንኮል በዝቷል ሀገር ህዝብ የወደደሽ አትሌት ደራርቱ ካንቺ አይጠበቅም ሁሴን ሼቦ ቀንደኛ ዘረኛ ነው
@negesetesfa8328
@negesetesfa8328 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ዘረኝነት የትም አያደርስም ለምን ሀንጋሪ ድረስ ወሰዳችሁት
@gondermedianetwork
@gondermedianetwork Жыл бұрын
በጣም አስመሳይ ሰው ነሽ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN Жыл бұрын
ለሀገርም ለሰውም የማይጠቅሙ ዘረኛ ሁላ ተሰብስቦ ይሄን ቢያደርጉ ምንም አይገርምም
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 Жыл бұрын
Efere egni sewochi endant kuchi blew aydelem lager yalachew fqer yasayut ante efer
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
ዘረኝነትን ካላጠፋን ይሄውነው አትተማመንም😮ያሣዝናል😢ደሬግን በርቺ
@LubabaImaam
@LubabaImaam Жыл бұрын
እናንተ ዘረኛዎች የኔ ወንድም አላህ አለልህ እናንተ ዘረኞች ከብቶች የኔ ወንድም ለሌላ ሀገር እሩጥ ኢትዮጵያ አትግባ
@TisgeJJM
@TisgeJJM Жыл бұрын
ትክክል
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ኦነግ ደራርቱ እባክሺ ዘረኛ አትሁኚ ኢትዮጵያዊ እሚያውቅሺ በኢትዮጵያ ነትነው እባክሺ
@yonasderessa812
@yonasderessa812 Жыл бұрын
ደራርቱ ተብየዋ ደሞ አታፍሪም ሰው እያስለቀስሽ ስትቂያለሽ፡፡ ቦታ የሰጠሽን የኢትዮጵያ ህዝብ በእጀጉ አሳዝነሻል፡፡ ጭንብልሽ ተገፈፈ አንቺ ዘረኛ፡፡ ዘረኝነትን በስፖርቱ አለም በማስገባት ስትታወሺ ትኖራያለሽ፡፡
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
አሁን ተበሳበሳችሁ! ጭራሽ ከሁሉ ነገር አድሎአዊነት የጸዳውን ስፖርት በዘር ትበክሉት ጀመራችሁ!? ስታስጠሉ! ኤጭ!
@ZubaidaZubi-c5q
@ZubaidaZubi-c5q Жыл бұрын
ጋላናከብት አንድነው በማንነቱ ብትገፉትም ፈጣሪአለው ባለግዜዎች
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
እሄን ድንጋጤ ካለፍክ ሌላውንም ታልፋለህ ኢንሻአላህ
@ZubaidaZubi-c5q
@ZubaidaZubi-c5q Жыл бұрын
አይዞህ ዜግነትቀይረህ ሩጥ በብሄርህ ነውየገፉህ
@saramaood7497
@saramaood7497 Жыл бұрын
ሲጀመር ደራርቱ ተቢዬዋ ተብታባ አቺ የሩጫ ድካሙ አይተሹ ነበረ ለነገሩ ከዝብ ማር አይጠበቅም ነው ነገሩ
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt Жыл бұрын
አረ እንት ሰዎች እግዚአብሔር ከምድር ግፅ የጥፍችሁ አሁን ምን አውቀች እንድዝ የምትርዉት ሲል ሩጫ ምን ጥቀላቻው ዳራርቱ እኮ ኢትዮጵያ ለዓለም የስጥርች ጅግናየይ ናት ዛሬ ማንም ማቶ አፉ የከፍትል እስኪ ዋንድ ከሆንሽ አንች ሩጫ ምድር እባብ
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
በርታ እና ለቀጣይ ውድድሩ ከተጀመረበት ደቂቃ ጀምሮ ላጥ ብለህ ሮጠህ ማሸነፊያ ይሆንሀል❤
@addis1-xd1kz
@addis1-xd1kz Жыл бұрын
ወይ ደራርቱ አንቺም, shame on you
@numberone6038
@numberone6038 Жыл бұрын
She wants to make Getachew Reda happy
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
ዘረኞች ልቡንሰብራቹ ይቅርታ ብትሉት ምንይሰራል
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
የኦነግ ስብስብ ሀሉም
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@GTime-i9f
@GTime-i9f Жыл бұрын
ዉሽቶአፎላይያስታዉቃልያቺሴጣንአይዞንወንድም😢
@esmaelmohammed3334
@esmaelmohammed3334 Жыл бұрын
ምነው ይህን ጽሁፍህን ድጋሚ ፃፍከው ጥላሁንን ተመቀኘህው እናት ወሬኛ
@konjamkonjam5757
@konjamkonjam5757 Жыл бұрын
ወድሜ ሁሌ ችላ እያላቹ አስለቅሱት ሞራሩ መጠበቅ ችላ ችላ እያላቹ በዘረኝነት ስልጣን ስላላቹ ብቻ ሁሉም ስለቻላቹ😢😢
@bezamlaktanku180
@bezamlaktanku180 Жыл бұрын
ግን ምን አይነት ስብእናን ሞራል ቢኖራችሁ ነው እንደዚህ የትልቅ ተቋም መሪ ሆናችሁ እንዲህ በአደባባይ የምትዋሹት??? ምን አይነት ዝቃጭ ብትሆኑ ነው እንደዚህ አይነት ቅጥፈት??? መጀመሪያውኑ ነገር ጥላሁን በተጠባባቂነት አልተወሰደም ሚኒማ አሟልቶ በዋነኝነት እንጂ ከሁሉ የሚያስገረመው ደግሞ ጥፋታችሁ ያለማመናችሁ እንደው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያየናል ይታዘበናል አትሉም? ፈጣሪስ አንድ ቀን የፍርድ ክንዱን ያነሳብናል አይልም? ቀጣፊ ሁላ ፈጣሪ ይፋረዳችሁ!
@wolalamayfair4119
@wolalamayfair4119 Жыл бұрын
ሌቦች መጀመሪያ ለምን አልነገራቹትም
@mule6347
@mule6347 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ ማንንም ማታለል አትችሉም እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል ይህን ግፍ የሰራችሁ ዘር አይውጣላችሁ.....ለምን ይህን እዳደረጋችሁ እናውቃለን ም....ትግራዮችን በዚህ አይደለም የምትጠቅሟቸው ከኪሳችሁ አውጥታችሁ
@gedyonayalew2598
@gedyonayalew2598 Жыл бұрын
በጥርስ አትሸውዱ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
ጠባብ ጋሎች
@sherifouki
@sherifouki Жыл бұрын
በሪሁን በ 10000 ምንም መዳሊያ ሳያመጣ እንዴት ወደ 5000 ይታጫል የበፊት አስራር እነ አይሌ ቀነኒሳ ስለሺ በ10000 ወርቅ አምጥተው ለ5000 ትችላላችሁ ተብለው ተጠይቀው ነው
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ጊዜ የስጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ ፥ አሉ ሳይሆን ሆኖ አየነው ምድረ ዘረኛ ሁላ ።
@haihi6112
@haihi6112 Жыл бұрын
አይዘረኝነተ:ወይሀገሬ:ከደራርቱ:በቀር:የቆሻሻ:ሰብስብ::
@elumedia
@elumedia Жыл бұрын
ምን ታላዝናለህ ወንድ ልጅ አይደለህ እንዴ? ስንቱ ህዝባችን በመጠለያ ካምፕ የሚበላው አጥቶ ይሰቃያል አንተ እስካሁን ያፈስከውን ብር ፈጣሪህን አመስግነህ ለቀጣይ አትዘጋጅም?? እስከዛሬስ የት ነበርክ? Diamond league ላይ ነው ለገንዘብ የሮጥከው እንጂ ለሀገርህ ምን ሰራህ? ወናፍ!!
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 Жыл бұрын
...ደራርቱ ከረዥም ዓመታት በፊት አንቺም በዶ/ር ወ/መስቀል ኮስትሬ አልቅሰሽ እንደ ነበር አስቢ 'ና አትሌቱንም - የስፖርት ቤተሰቡንም ይቅርታ ጠይቂ!።
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ጥላሁን ጉራጌ ሰለሆነ ነው ያዉ በብሄርና በዘር እየለዩ ሰለምትሰሩ ነው የሚሰሩት ምድረ ዘረኛ ሁላ አሁን ያለዉ መንግስት እንደሆነ ዘረኛ ብቻ ነው
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
ደራርቱ ብስብስ ጠባብ ነሽ ።
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
ሌላ ጌዚም መሮጥ አይቺልምደ እደትነው ነገሩ😭😭😭
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 Жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው አይ እናንተ ይህ ሁሉ ያልፋል ግን ለታሪክ ይቀመጥ።
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ደራርቱ በዚህ ደረጃ መውረድሽ አዝነንብሻል ጥላሁንን የምመክርህ ለሌላ ሐገር እሩጥ ይሄው ነው
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 Жыл бұрын
ቡለግ ናት ስለእወነት በጣም ብዙ ስው ነው የሚይለቅስቡት
@fatoye123
@fatoye123 Жыл бұрын
በሰው ጭንቅላት አትጫወቱ
@hhvg8451
@hhvg8451 Жыл бұрын
ልጁ እዳለዉ ፈጣሪ ይፍረዴብሺ ምድረ አራጂሁላ
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ዘረኞች
@Rስደተኛዋ
@Rስደተኛዋ Жыл бұрын
የሱ እንባ ነው. እንድህ የሆነው አላህ ዘረኝነትን አጥፋልን ያረብ
@amelworkateref6503
@amelworkateref6503 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔር ይፍረድባችሁ ትንሽ እንኳን አይፀጽታችሁም የጠገበ ለተራበ አያዝንም ወይ አገሬ መጨረሻው ያሳዝናል
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
በጣም አሳዝናል የተፈጠረው ነገር ።
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc Жыл бұрын
እናተ ዘረኞች ሰው በሊታ ናቹ የሰው ደም የምጠጡ ምናርግነው ምትሉት
@አስማስደትኝ
@አስማስደትኝ Жыл бұрын
ሊላሀገረግባእና እሩጥ 😢 ሊገሉህይችላሉ
@fraolbaharu3413
@fraolbaharu3413 Жыл бұрын
ፐ አይምሮህ እኮ ይለያል ፉዞ
@ZubaidaZubi-c5q
@ZubaidaZubi-c5q Жыл бұрын
ዘረኞች ባለግዜዎች በማንነቱ በብሄሩነው የገፋቹት ቱቱቱ
@waynelewis78
@waynelewis78 Жыл бұрын
ምንድን ነዉ እሚሻለዉ እሺ …በጣም አሳፋሪ ስራ ነዉ anyway ….
@TagelTesfaye-p5x
@TagelTesfaye-p5x Жыл бұрын
በእናንተ ምክንያት ሰንቱ ብቃት እያለው እዚሁ እንዲቀር አድርጋችኃል ማፈሪያዎች ናችሁ እወቁት
@tigistdisha3618
@tigistdisha3618 Жыл бұрын
ሁላችሁም ታሳፍራላችሁ የዚህ ፌዴሬሽን ሁኔታ መቼም አይቀየርም በዚህ ደሞ ስፖርታችን ዕድገት አይኖረውም የነበረውን ስም ማጥፋት ካልሆነ ምንም ጥቅም የላቸውም
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj Жыл бұрын
ምርጫው ትክክል ከሆነ የሄዱት ወይም ከሡ የበለጡት ትክክለኛ ምርጫ ከሆነ እነሡ ለክብራቸው እሡ ለእውነቱ ፌዴሬሽን እራሡን ለማጽዳት በዛውም ገቢ ለእርዳታ ይሆናል ይውዳደሩ እውነትም ትውጣ
@jelaluhassen1641
@jelaluhassen1641 Жыл бұрын
አሰምሳይ ነች
@haykelwondosen6717
@haykelwondosen6717 Жыл бұрын
Asemesay hulu ayekenachehuem
@SadaAmanane
@SadaAmanane Жыл бұрын
ዘረኞች ደራርቱ ቱሉ
@ytg882
@ytg882 Жыл бұрын
ስንቱ ዜግኔታቸውን በናተነው
@cherumezegebu1075
@cherumezegebu1075 Жыл бұрын
ያሳዝናል
@Edenaraya333
@Edenaraya333 Жыл бұрын
ዬገርማል ነገ የአማራ ቤት ነው እያሉ ይቀማሉ ማለት ነው። እንዴት ጨካኝ ነሽ።
@amsalashagviea2866
@amsalashagviea2866 Жыл бұрын
ዘረኝነት የሰፈርበት ነው 86 ብሄረሰቦች ኦሮሞ ብቻ ነው እሮጭ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ባክህ ሕይወትህን ለውጥ ለሌላ ሀገር እሩጥ
@adugnawberhane8094
@adugnawberhane8094 Жыл бұрын
Derartu and Hussein shibo should stepdown!!!
@abverahamdrrr
@abverahamdrrr Жыл бұрын
እይ ዘረኝነት 😢 እዚህ ደረሳችሁ. የትግራይን ጦርነት. አፍ ለማዘጋት እነ ግዳፍና መሰሎቻቸውን. አሰለፊ. ልክ መለስ. የኦሮሞን እዝብ ሲያልቅ አፍ ማዘጊያው. እነጡሩነሽ ዲባባን ቤተ መንግስት. የመኪና ቁልፍ ይሰጥ ነበር. ሀሀሀሀሀሀሀ. እዝብን አይሸውድም.
@ባርችነኝየስደቷ
@ባርችነኝየስደቷ Жыл бұрын
ድል አይቅናቹሁ መቀኞች
@alemuaweke5496
@alemuaweke5496 Жыл бұрын
betam wshatamoch nachhu
@konjamkonjam5757
@konjamkonjam5757 Жыл бұрын
ለካ ካገር ውጪ ሚሮጡት ለዚ ነው
@fathia123-yq2fo
@fathia123-yq2fo Жыл бұрын
ጌታ የተሻ ሀገር ዜግነት ቀይረህ እናይሃለን ጉራጌ የማግለል ስራ ነው ጌታን በጣም ያሳዝናል ሲፍን ውዳ አይደለም ዜግነት የቀየረችው
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt Жыл бұрын
የፍፃሜ ውጤቱን ማየት ነው
@AmehaMamo
@AmehaMamo Жыл бұрын
ደሬ ሁሌም ምርጥ ነሽ አምንሻለሁ ብሄርተኛም አይደለሽም
@الحمدالله-ز7ف
@الحمدالله-ز7ف Жыл бұрын
አቅል ይስጣቹ ሲጀመር ሊወዳደሩ ካልፈለጋቹ ለምን ከሀገር ታስወጣላቹ ነካ ሌሎቹ ዜግነት የሚቀይሩ ወደው አይደለም ውጭ ሀገርም ኢባሲ ላይ የሚቀመጡ እዲው እደናተ ለዜጋቸው ግድ የላቸውም
@gebremaryamtemesgen896
@gebremaryamtemesgen896 Жыл бұрын
Betam yasaznal
@natnaelandualem5690
@natnaelandualem5690 Жыл бұрын
አጀንዳ ከሚለው ለይቼ አላየውም 😢😢
@rabia4266
@rabia4266 Жыл бұрын
ይገርማል ይገርማል ጣም የማከብራት ሰዉ ነበረች ለካተረኛ እና ዘረኛ ናት ወንድማችን አይዞህ አላህ ይርዳህ😢😢
@amanueltsegaye5972
@amanueltsegaye5972 Жыл бұрын
የሰዐት ጉዳይ ከሆነ እኮ አ.አ እያሉ መወሰን ይቻል ነበር ይዘዉት ሄደዉ ለዛዉ ተጠባባቂ ሳይሆን ነበር የሄደዉ ድንገተኛ እና ሳያስቡበት የወሰኑት ዉሳኔ ነዉ ምክንያቱም ዉድድሩ ሊደረግ ከ1 ቀን በታች ሲቀረዉ ነዉ በጥላሁን ቦታ የበሪሁ ስም ተፅፎ የተላለፈዉ በጣም አሳፋሪ ስራ ነዉ የተሰራዉ በጥላሁን ቦታ የገባዉ በሪሁ ግን የስነልቦና ጫናዉን ይችለዉ ይሆን? እሱንም ነዉ እሳት ዉስጥ የከተቱት
@ytg882
@ytg882 Жыл бұрын
ሌባ ወች
@hayath424
@hayath424 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@numberone6038
@numberone6038 Жыл бұрын
He should run for Bahrain
@abu5523
@abu5523 Жыл бұрын
በሪሁን ወርቅ አምጥቶ ቢሆን ምንም ችግር አልነበረውም። ነገር ግን አሠራርን ግልፅ ማድረግ ስለማይፈለግ እንደዚህ አይነት ክስተት በየጊዜው ይፈጠራል። አቤት የአጀንዳው /የአሸንዳው ብዛት
@user-wk2yh8ks8p
@user-wk2yh8ks8p Жыл бұрын
በደሬ እንተማመናለን።
@መንትዮቹ-ሰ4ወ
@መንትዮቹ-ሰ4ወ Жыл бұрын
👇👇👇👇💔💔💔💔💔💔
@sewyaaberh2900
@sewyaaberh2900 Жыл бұрын
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ነገር ግን ያማራ ልጅ ከሆነ በዘሩነ ነው የተገፋው 😢😢 አይዞህ
@cherumezegebu1075
@cherumezegebu1075 Жыл бұрын
😢😢😢
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢አይ ኦሮሞ አለ አብይ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
ለሌላ ሀገር እሩጥ
@etonegat6564
@etonegat6564 Жыл бұрын
እዳስለቀሳችሁት አላህ ያስለቅሳችሁ በዘሩ ምክንያት አቅሙን አነጥቁትም ጠባቦች
@hawiseman7882
@hawiseman7882 Жыл бұрын
አሬ ሼም ነዉ
@AbeniAbeni-s7n
@AbeniAbeni-s7n Жыл бұрын
Yasaznal, ayknachu leze wededer
@GenetMananga
@GenetMananga Жыл бұрын
አሥመሳዮች የልጁን ሞራል ከነካቹ በሗላ ምን ቀራቹ
@AbubekerGerma
@AbubekerGerma Жыл бұрын
ደሞ ትስቃለች
@abebeeshetie8170
@abebeeshetie8170 Жыл бұрын
ዋናው ባለየ ሰው አሰልጣሽ ሀሰን አሼቦ ነው
@mudesirsuleyman5849
@mudesirsuleyman5849 Жыл бұрын
Yegid andegna negn nw yemilew mesfertun ayitew tetebabaki keneber yemibeltut alu malet nw yihe ye federation mikirbet ayidelem bekota mitimeretew qizibi
@melkamunegash8640
@melkamunegash8640 Жыл бұрын
Ere tewut siltan yesetachihu fetari new atatamimu nege yezerachutin tachidalachu endezia mitaderigu kehone lemn wosedachut errr
@ethiosolution8409
@ethiosolution8409 Жыл бұрын
ketayun olompic le qatar rut
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 6 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
በኮዬ ፈጬ የመኖሪያ ቤት ኪራይና ሽያጭ
29:45
EBC Entertainment
Рет қаралды 26 М.
8ኛው የሀይሌ ግራንድ ሆቴል ጉብኝት
11:11
EBC Entertainment
Рет қаралды 31 М.
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН